Anchor Media የጎንደር አንድነት እውን እየሆነ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 136

  • @wase-Kaza
    @wase-Kaza 4 часа назад +29

    ጎንደር ጎጃም ሸዋ ወሎ አንድ አማራ!❤

    • @Buy-wg3qk
      @Buy-wg3qk 2 часа назад +1

      If all Amhara Fanno united, they will get victory very soon ,!!! It is very very heartbroken when Amhara Fanno divided. You can learn from Shabia and Wayne how they were helping to destroyed our country. As result, they won in 1983 E C.
      Actually, it was disaster Not victory for all Ethiopian people as Wayne and Shabia got voted victory! Because all those horrific events in Ethiopia is came from those narrow minded groups who divided our country and people. We are killing each other's because of that problem.

  • @gideyalem6475
    @gideyalem6475 4 часа назад +10

    ፋኖ🇪🇷 ✊እሳተ ጎሞራ ዓወት ንፋኖ ውድቀት ንወዲ በሻሻ❤👑🙏

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z 4 часа назад +26

    የጎንደር አንድነት ኦሕዴድን አፈር አግጦታል።የአማራ ጮራዎች ድል ለሚዋደቀው የአማራ ልጅ💚💛🧡👌👌👌

  • @ሰላምለሀገር-ሐ1ኸ
    @ሰላምለሀገር-ሐ1ኸ 4 часа назад +16

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @Mula-Amhara
    @Mula-Amhara 4 часа назад +12

    የሚዲያው ድሮን መሳይ በርታ አማራ ፋኖ ጎንደር 🦅💚💛❤️

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 4 часа назад +16

    አንደኛ ነኝ መሳይ ላይክ ግጨኝ

  • @YacobSamueal
    @YacobSamueal 4 часа назад +15

    እግዚአብሔር መልካሙን ጊዜ ያምጣ

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 4 часа назад +10

    መሣይ የእውነት ልክ ብቁ and ethical journalist እንወድሀለን በርታልን!!!

  • @ItsMe75586
    @ItsMe75586 3 часа назад +7

    ወንድሜ መሳይ እንደው እግዚአብሄር ፈቅዶ 1 ቀን ባገኝህ ምንኛ ደስ ባለኝ በቃ ትለያለህ የምልህ በምክንያት ነው ኑርልኝ አባቴ 😘😘😘 እግዚአብሄር ከእኛ ጋር ነው በርታልኝ ወንድሜ ጌታ ሁሌም ከተገፏት ጎን አለ..... አንድ ቀን የእርሱ ፍቃድ ከሆነ በአካል አይህ ይሆናል ወንድሜ.👏👏👏👏👏 ክፏ አይንካብኝ
    ድል በግፍ ለተገፋው ጀግናው የሀገሬ ልጆች

  • @TemesgenGereme
    @TemesgenGereme 4 часа назад +9

    አንድ አማራ -አንድ ፋኖ !!!

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 2 часа назад +2

    እግዚአብሔር ከናንተ ይሁን! በርታ ወገኔ!

  • @Tech-x9v
    @Tech-x9v Час назад +1

    የአማራ ፍኖች ጎንደር
    አይዟቹህ

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 4 часа назад +5

    ❤❤❤እግዚአብሄር ይርዳን አማራ አንድ አማራ ፉኖ ሁኖ ድሉን በቅርብ ቀን ያምጣልን

  • @techawatch
    @techawatch 3 часа назад +2

    እሰይ ፋኖ ይችላል! ደስ ብሎናል! አንድነት ሀይል ነው! እየታገሉ እረፍት አልባ ለአንድነት መስራታቸው ክብር ይገባቸዋል የቀረ ነገርም ካለ ይስተካከላል።

  • @birhanutadele-lm9xv
    @birhanutadele-lm9xv 11 минут назад

    የጎንደሩ አንድነት ጅማሮው ሀሪፍ ቢሆንም ቀሪወቹን ያካተተ መሆን አለበት ድል ለአማራ ፋኖ

  • @ef6079
    @ef6079 3 часа назад +5

    ፍኖኖኖኖኖ ገላግለን እየታረድን ነው ድረሱልን ለህዝባችን ሁሉም ከናንተጋነው

  • @tsedaluzeleke7608
    @tsedaluzeleke7608 2 часа назад +3

    ተመስገን እልልልል ሑሌም በጉጉት የምንጠብቀዉ ነዉ

  • @mr.k9791
    @mr.k9791 3 часа назад +2

    Thanks Brother 🙏🙏🇪🇷

  • @መና
    @መና 4 часа назад +8

    ❤❤❤❤❤❤❤ድል ለፋኖ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 4 часа назад +11

    ወንድም አለም በጣም ነው እግዚአብሔርን የምለምነው ለድል እንዲያብቃችሁ የኢትዮጵያ አምላክ አብሮ ይዋጋላችሁ አሜን
    እግዚአብሔር ተዋጊ ነው
    ስሙም እግዚአብሔር ነው
    ኦ. ዘፃ 15÷3

  • @selemungebyaw6495
    @selemungebyaw6495 2 часа назад +1

    ድል❤ለአማራ❤ሕዝብ🎉❤🎉❤

  • @yihenewandualem1161
    @yihenewandualem1161 4 часа назад +9

    የአማራ ትግል እንደሚሳኤል ሲምዘገዘግ ታየኝ። እንኳን ፋኖ አንድ ሁኖ አንድ ሳይሆንም ጠላት ስሙን ሲሰማ ይሸበራል። በርቱልን ኑሩልን

  • @gojjamfenta6800
    @gojjamfenta6800 3 часа назад +2

    ፋኖየ የኔ መከታዋች በሽዋ በጐንደር በወሎ በጐጃም ያላችሁ ጀግኖች ድል ለእናንተ ይሁን ውዶቼ በርቱ አንድነት ሀይል ነው

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 3 часа назад +1

    ውይይይ ሀገሬ ሰንደቅ ዓላማውን💚💛❤️ ሁሌም ሳየው ውስጤ ይረበሻል ሀገሬ ክፉሽን አንስማ ትንሳኤሽን ያፍጥንልን 🙏🏽

  • @aregashkebede3101
    @aregashkebede3101 3 часа назад +1

    ጒበዝ ተጠያቂው በጣም አስተዋይ ነው አይዛችሁ በርቱ

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 2 часа назад

    It's good news, unity is strength keep up with your unity 🎉

  • @BeredoMidiya9900
    @BeredoMidiya9900 3 часа назад +1

    አንድ አማራ አንድ ፋኖ ነው የአማራ ህዝብ ለመታደግ🎉🎉

  • @WoretawAsfaw-z9z
    @WoretawAsfaw-z9z 4 часа назад +5

    ❤❤❤fano is true fighter that respect Ethiopian loyalty 🎉🎉🎉

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 4 часа назад +4

    ሰላሙን እመኛለሁ ለሀገሬ

  • @worededgier2604
    @worededgier2604 4 часа назад +4

    የእውነት እግዚአብሔር ሁላችሁንም አንድ ያድርጋችሁና አብይ ሰይጣኑን እንደ ሶሪያ በቅርቡ አሳዩን::

  • @TmesgenMola
    @TmesgenMola 3 часа назад +1

    ድልልአማራ ፋኖ

  • @salpalDoc
    @salpalDoc 4 часа назад +2

    Berta Mesay!

  • @omir2022
    @omir2022 2 часа назад

    መሳይይይወድማችን❤❤❤❤❤❤

  • @AavvBbvv-vb3fy
    @AavvBbvv-vb3fy Час назад +1

    ጎንደር አንድነት ለአማራ አንድት ነዉ ጎንደር ጎንድር የጀግነች ሀገሪ እሰክንድር ለአማራ ካንሰሪ ነዉ እሰካንድር ተአማራ ትግል ይዉጣ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mengistug4504
    @mengistug4504 3 часа назад +1

    መሳይ ለእንኳን ደስ አላችሁ ለማለት አልዘገየህም? በዜና ደረጃ እንኳን አላቀረብክም ፣ብዙ ታዝበናል

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 2 часа назад

    Mesay blessed ❤❤❤

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 4 часа назад +1

    አማራ አንድ መሆን ብቻ ነው የሚያሽንፈው ግን ምን ያረጋል ሁልግዜ ባንዳ ሆዳም አለ ይህን የጎንደር ፋኖዎችን አንድነት ለማጨናገፍ እየሰሩ ነው ግን አይሳካላቸውም አፍርው ይቀራሉ ይዋረዳሉ ድል ለፋኖዎቻችን::

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 2 часа назад

    Fanooo pawer ❤❤❤❤❤

  • @nik9283
    @nik9283 3 часа назад

    አንበሶች በርቱ
    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @ZeGelila2019
    @ZeGelila2019 3 часа назад

    መሳይ በርታልን

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima5572 4 часа назад +2

    Ya Allah dil le amahara fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 3 часа назад +1

    errrrrrr gorawu are denuuu errrr fano❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤Jegenaw Gonder❤🎉❤Gonder Gonder ye Tedrose Hager❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉

  • @ዳባቴዋፍኖ
    @ዳባቴዋፍኖ 2 часа назад

    ይህ ባንዴራ በጣም ያስፈራል ዕውነተኛ በመሆኑ አባቶቻችን፣እናቶቻችን ዘር ፣ብሔር ፣ጎሳ ፣ሀይማኖት፣ ሳይለያቼው ነጮችን ድባቅ የመቱበት ስለሆነ💪💪💪💪

  • @eliasabebe6466
    @eliasabebe6466 4 часа назад +1

    Mesay, it is a good start .a unity of armed groups will not come overnight. 80% of the Fano in one umbrella is a big achievement

  • @hasnghh7729
    @hasnghh7729 4 часа назад +2

    ድልላሳርኛው ፋኖፋኖፋኖፋኖፋኖፋኖፋኖ

  • @lemlemworkineh1087
    @lemlemworkineh1087 4 часа назад +3

    ❤❤❤

  • @AlexTesfa-n8n
    @AlexTesfa-n8n 3 часа назад

    Egzaheber yimsgen 🙏

  • @hfteh3659
    @hfteh3659 3 часа назад +1

    መሳያችን ምንአለበት እስክድር የሚባል ሰው ብጠይቅልን እሱ ነው አድእዳይሆን የሚከፋፍለው

  • @tirgalemabera3901
    @tirgalemabera3901 4 часа назад +6

    አሁን ወደመስመር መጣህ መሳይ የጎንደር ፋኖ እውን ሆኗል !!!

  • @FatimaF-h2c
    @FatimaF-h2c 4 часа назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 4 часа назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ጎንደር አንድ ሆነ ከጥሎ ሽዋ ሽዋ ጠላት አማራ የምትባል መጣሁልህ እያለ ነው ለዚህ አረመኔ አገዛዝ አንድነት አስፈላጊ ነው እነሱ አንድ ሆነው ሲጨፈጭፉን እኛም አንድ ሆነን ማሸነፍ ነው።

  • @endewatirfe2171
    @endewatirfe2171 4 часа назад

    መሳያችን እንዴት ዋላችሁ የዜናዎችህ ወቅታዊነት አጓጊ ናቸው በርቱልን ድል ለፋኖ ❤❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 4 часа назад

    Welcome Jegnachin Messay

  • @RuurFu
    @RuurFu 4 часа назад

    በርቱ አዲነታችሁን አጠናክሩ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @fasilneguse3395
    @fasilneguse3395 Час назад

    ኣመላክ ፋኖ የፈጠርክ ተመስገን
    አንጂ የህ ስው dr ኣቢ ከማንኛውም የከፋ አረመኔ ነው

  • @መዲናዩቱብTube
    @መዲናዩቱብTube 4 часа назад

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪 እውነት ያሸንፋል

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 4 часа назад +3

    አንድነቱን የሚፃረር የድምፅ ቅጂ የወጣባቸውን ከፋፋዩን እስክንድርንና brain Wash ያደረጋቸውን እነ ሰለሞን አጣናው የመሰሉትን አፍ የሚያዘጋ ነገር ማድረግ ይኖርባችኋል::

  • @getinettegegne
    @getinettegegne 2 часа назад

    Mesay endante lamara hizb yetagele yelelem

  • @dagimchannel8526
    @dagimchannel8526 4 часа назад

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆

  • @Peak.570
    @Peak.570 3 часа назад

    በላሊበላ ያላችሁ እናቶች እስኪ አብይ እህል ያበላችሁ እንደሆነ እናያለን!! ይህ አራጅ ረሀቡን እራሱ አምጥቶ ሰልፍ እራሱ ያስወጣችሗል! በእውነት ታሳዝናላችሁ! ድል ለፋኖ!!

  • @mengistutefera3026
    @mengistutefera3026 3 часа назад

    Still we are with you.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 4 часа назад +2

    ልናይ ማታ የሚባለዉ አባባል ደስ ይለኛል 😂

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 4 часа назад +1

    የሁሉም ፋኖ ምኞት አንድ መሆን ስለነበር፤ 99% የጎንደር ፋኖ አንድ ሆኗል! ይህን የማይቀበል ፋኖ አለ ማለት አይቻልም። በአማራ ህዝብ ደም የሚነግድ የአብይ ሚሊሽያ ዓይነት ተልዕኮ ያለው ጥቂት የፋኖ ለምድ የለበሰ ተኩላ ሊኖር ይችላል። ይህ ክስተት አዲስ አይደለም። የጎጃም አንድነት ሲፈጠር ያፈነገጡ ቢኖሩም ለማግባባት ብዙ ጥረት የተደረገ መሆኑን እንደተመክሮ መውሰድ ተገቢ ይመስለኛል።

  • @حوااا-ط5ك
    @حوااا-ط5ك 3 часа назад

    👍👍👍👍👍❤️❤️❤️

  • @belayabbagartew3254
    @belayabbagartew3254 4 часа назад +3

    መሳይ ኣካፋን ኣካፍ ብለህ ዘግብ ጀግና ጋዜጠኛ መሆንህ ይታወቃል::
    እስክንድር ኣቅም ቢስ ለስልጣን ብቻ የሚሯሯጥ ፀረ ፋኖ ትግል ፀረ ኣማራ ትግል መሆኑን ጠንቅ ቀህ ተረድተህ ሙት ይዞ ይሞታልና ይዞህ እንዳይሞት ራስ ህን ከእስክንድርና ጌታ ኣስራደ ኣርቅ::
    ይቅርታ ብለው ከመጡ ጥሩ ኣለበለዚያ ባክህ ተጠንቀቅ እንወድሃለን ስራህ ምርጥ ነው ከ ኣጭበርባሪዎች ራቅ እውነተኞችን ተከተል::

  • @dmulugeta
    @dmulugeta 4 часа назад

    ተደራጀ አማራ 👏

  • @enatehiwote3140
    @enatehiwote3140 3 часа назад

    የምር በጣም ዘግይተዋል😥😥 ይህ ጊዜ አንድ ካላደረጋቸው መቼ ሊሆኑ ነው። ስልጣን ካጣላቸው ብዙ የስልጣን እርከኖች አሉ። እባካችሁ ልብ ይኑራችሁ

  • @Mickoman239
    @Mickoman239 3 часа назад

    የመግቢያና የመዝጊያ የጦር ዘፈኖች የሰማ ወንድ ጦርነት ያስርባሉ😮

  • @abebelay2021
    @abebelay2021 3 часа назад

    መሳይ ምንም ብዘገይም መዘገብህ ጥሩ ነው፣ በአንድነት የማይደሰት ጠላት ብቻ ነው

  • @MohedeguWelo
    @MohedeguWelo 4 часа назад +1

    መሳይ የፋኖን አንድነት ወሳኝ ቢሆንም ፈኖወች ዘወትር ጦርነት ላይ መሆናቸውንም አይዘንጋ በተጨማሪ ቁጭ ብሎ ለመምከር ሲሰባሰቡ ባንዳዎች በድሮን በጀት ለማስወገድ ከጎናቸው የተሰለፉ አደናቃፊ ከስልክ ጠለፋ እስከ ሐሳብ አደናቃፊ ከውጭም ከውስጥም አቆብቁበው ተሰልፈው መሆኑን አትዘንጉ

    • @Mike_Tom_1000Tom
      @Mike_Tom_1000Tom 4 часа назад +1

      በትክክል ...መሳይ መኮንን መሬት ላይ ያለውን ውጣ ውረድ በተለይ የነ ሃብታሙ አያሌውን ሴራ እንዲሁም የብልፆግናን ሴራ የተረዳ አይመስልም!

  • @BELA18113
    @BELA18113 Час назад

    ጎንደር የጀግኖቹ አገር አማራ ድብን አድርጎ ያሸንፋል::እስክንድር በፈጣሪ ይሁንብህ መከፋፈሉን ተወዉ የስልጣን ፍላጎት እንዳለህ እኛ የአዲስ አበባ ልጆች አውቀናል::የከንቲባውን ማንም አይወስድብህም::

  • @TadeleAreda-c2b
    @TadeleAreda-c2b 3 часа назад

    መሳይ የምትመርጠው ሙዚቃ ልቤን ወደ ሀገሬ ያሸፍተዋል

  • @munagiret5921
    @munagiret5921 3 часа назад

    💚💛❤️💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኑሪልኝ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኑሪልኝ 56 минут назад

    🟢🟡🔴የፋኖ በአንድ ተጠቅልሎ በአንድ እዝ ያለመካተት ትልቁ ተግዳሮት... ወደዃላ መለስ ብዬ የሆነ ምስል ማሳየት እወዳለሁኝ.... የኛ ትልቁ እየጎዳን ያለው ሰንኮፍ, ዝና ወይንም ሙገሳ እንወዳለን። ታዲያ ለሰራነው መልካም ስራ ውዳሴ መስማቱ ክፋት ባይሆንም ቅሉ እንዲ ልባችን እስኪቀልጥ በውዳሴው ጭልጥ ብለን ኪሳችንን አይደለም ኩላሊታችንን እንኳን ቢነጥቁን የማንሰማበት ደረጃ ላይ ከደረስን እሱ ከባድ አደጋ ነው። ታዲያ ይሄው ዝና እና መመኳሸት ስር ስለሰደደ ነው አንዱ የፋኖ መሪ ከሱ ላቅ ላለው መሪነቱን ለማሸጋገር እንደ እሬት የሚመረው። እውን የህዝባችን ሰቆቃ የሚያስጨንቃቸው ከሆነ አንደኛው የጎበዝ አለቃ ለሌላኛው የጎበዝ አለቃ አንተ ከኔ ስለምትልቅ በኔ ስር ያሉት ጀግኖች አንተ አሰማራ እኔ ደግሞ ካንተ ስር ሆኜ ትእዛዝህን እፈፅማለሁኝ ብለው እስካልከበሩ ድረስ የምንፈልገው አንድነቱም አይመጣም ይሄን የተረገመ ሰውዬም ከኢትዮጵያ ጫንቃ ላይ ማውረድ ያዳግተናል።

  • @DfydhhFsygdg254
    @DfydhhFsygdg254 4 часа назад

    🇧🇴👍👍

  • @jessei1
    @jessei1 3 часа назад

    ወንድም መሳይ በርታልን!
    ግን ምን ይሻላል ትላለህ!?? ለኔ ግን; ፋኖዎቻችን አንድ እንዳይሆኑ ትግሉን ለመጠምዘዝ እየተጣጣረ ያለው መርዘኛ ሰው እስክንድር መወገድ አለበት እላለሁ።

  • @melakuhunegnaw7262
    @melakuhunegnaw7262 13 минут назад

    ኪኪኪኪኪ መሳይ አስመሳይ 😅

  • @dessiekelemu2864
    @dessiekelemu2864 23 минуты назад

    የጎንደር አንድነት ሳይኖር ፣ ከዚያ የአማራ አንድነት ይመጣል ።ከዚያ የኢትዮጵያ እንድነት ይመጣል ማለት ከዚያ የአፍሪካ አንድነት ይመጣል ማለት ነው እንጅ ። ግትሩ እስክድር በሚለው ቅዠት አደለም

  • @AmareTsega-f5q
    @AmareTsega-f5q 16 минут назад

    ጎንደር 14 ክፍለ ጦር ለብቻው ሌላ ፍኖ ተመሥርተቷል ይህም ደቡብ ጎንደር የሚቀሣቀሡ ጀግኖች

  • @eliasabebe6466
    @eliasabebe6466 4 часа назад +2

    Why do the Fano soldiers walk in a large group in such a way that expose them to drone attack??

  • @hawaa112
    @hawaa112 3 часа назад

    አራቱም አቅጣጫ አንድ ብቻ መሆን ነው ያለብን አማራጪ እመኑኝ ወገኖቸ አራቱም አቅጣጫ አንድ ብንሆን የብልፅግና መከላከያ የሚባል ስብስብ አማራ ክልል አንድም ቀን አይቀመጥም ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ብላችሁ ነው በየቦታው ባንዳ አይጠፍም ትግሉን አራዘሙብን አማራ ለባንዳ ምንም እርህራሄ መስጠት አያስፍልግም. ዋጋቸውን ማገኘት አለባቸው ባንዳውች. ድል ለፍኖ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለመላው ኢትዩጵያ ህዝብ. በድጋሜ የአዲስ አበባ ወጣቶች ንቁ ብልፅግና ሸኔ የሚባል ስብስብ አዲስ አበባ አስገብቶልሀል የአዲስ አበባ ወጣቶች ንቁ ብልፅግና አሁንም ያለጦርነት አይኖርም እናም መላው የኢትዩጵያ ህዝብ ሊታገላቸው ይገባል ሀገርቱ ሙሉ ለሙሉ ሳትፍርስ እናደናት መላው የኢትዩጵያ ህዝብ

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 3 часа назад

    FANO 📗📒📕💎

  • @yathiethiopia1296
    @yathiethiopia1296 2 часа назад

    🍀🎄❤️💓💙🧡💗🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴💗💗💗🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @hiwotzt2586
    @hiwotzt2586 4 часа назад +1

    መሳይ ጥሩ እየሰራህ ሳለ የጎንደርን አንድ መሆን ዜናን ለምን አዘገየኽው?

  • @UsmanUsman-c4c
    @UsmanUsman-c4c 3 часа назад

    ጂላጅሎች ሰው ሞት አፋፍ ላይ ሆኖ በስልጣን መጣላት

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 4 часа назад

    መሳይ ትልቅ የምስራች ወሬ ነው ቅስ በቀስ እንቁላል በእግሩ ይሄዳልየሰላም ባለቤት እግዚአብሔር ይጨመርበት

  • @SolSols-gs7oo
    @SolSols-gs7oo 3 часа назад

    Maften alebachew behulum aktacha

  • @belaytebabal540
    @belaytebabal540 3 часа назад

    አፈንጋጮችን አቅርበህ ስታስለፈልፍ ነበር እኮ!

  • @ፋኖ-ሐ4ቘ
    @ፋኖ-ሐ4ቘ 4 часа назад

    መሳይ አማራጭ ስታጣ ገባህበት ከእስክንድርጋ ሁነህ ልትበትኑት ነበር ጀግናው የአማራ ዲያስፖራ ገንዘቡን እንደበፊቱ አልሰጥም አለ አ

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 4 часа назад +1

    The poll. Unity the Sign of Victory for the rule of law and justice, justice. The Oromo people have no representation at all. Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!!

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 3 часа назад +1

    መሳይ መኮንን የእስክንድር ነጋ አንጋሽ? አልቃሽ?

  • @afrosimba8306
    @afrosimba8306 4 часа назад

    Selam Mesay: pls investigate this and report to public: private banks in Ethiopia are forced to deposit millions of birr to fund Amhara region's government office. They are being silent so far

  • @gizaa.2878
    @gizaa.2878 4 часа назад

    መሳይ የመከፋፈል ሴራ መግባት አቁም. ከእስክንድ ጀርባ ግንቦት ሰባት እንዳለ እናውቃለን.

  • @KasahunWR
    @KasahunWR 3 часа назад

    አንድ ወይም ሁለት ሻለቃ ጦር የያዙ ወንድሞች ስምምነት ላይ አልደረሱም ብለህ ትልቁን ድል ልታሳንሰው መሞከርህ እጅግ ያሳዝናል። አንድ ሰው እናነግሳለን ብላችሁ በአማራ ህዝብ ደምና መስዋእት መነገድ ይብቃችሁ።

  • @eztg2758
    @eztg2758 3 часа назад +1

    ይህ ስብስብ ተላላኪ እንጂ የአመራን እሴትን አያሟላም ምክኒያቱም ድርጅት ሲፈርስ ሆነ ሲመሰረት ሂደት አለው እንኳን ዘመነ ካሴ ልኳቹህ

  • @SelamYinur-pb7ti
    @SelamYinur-pb7ti 45 минут назад

    ትልቅ ውጤት ነው
    መደገፍ ይገባዋል።
    ምስጢር ከሆነማ እጀረጅሞቹ እነ እስክንድር አይተኙም።

  • @WeldeHana
    @WeldeHana 4 часа назад +3

    ሽርፍራፊ አንድነት ስትል አታፍርም መሳይ የእስክድር ሽርፍራፊ ዶላር ተቋዳሽ መሆንህ ያስታውቃል።

    • @NowIstheTime581
      @NowIstheTime581 4 часа назад

      የዘር ደም ያሰከረህ!

    • @Wondeyemac
      @Wondeyemac 3 часа назад

      ሽርፍራፊ ብሎ ቢያስቀምጠውም የፋኖ ቃል አቅባይ የበሰል መልስ ሰጥቶታል:: 85% የጎንደር ፋኖ አንድነቱን ደግፏል:: ይህ ደግሞ አንድ አመት ብቻ ለሆነው ትግል ከስኬትም በላይ ነው:: ልብ እንበል በዶላር እጅን ጠምዝዞ ፋኖን ለመምራት የማይፍጨረጨር የለም:: መሳይም ቢሆን የራሱ ፍላጎት ይኖረዋል እሱስ ሰው አይደል:: በነፃነት ፍላጎቱን መግለፅ መብቱ ነው ግን ፋኖን "በዶላር አማልዬህ ልግዛህ" የሚል ግዜ ያለፈበት እሳቤ አሁን ተቀባይነት የለውም:: እነ ጌታ አስራደንን በአንድቱ ዋዜማ ማቅረቡ እንኳን ትንሽ በውስጡ የሚሟገተውን ስሜት ማሳያ ነበር:: ህዝቡ መረጃን ከተለያየ ቦታ ያገኛል እድሜ ለኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ:: እያንዳንዱን የፋኖ መሪ ማንነት ህዝቡ ጠንቅቆ ያውቃል:: ከምንም በላይ መሬት ላይ ያለው ታጋይ እይሆነ ያለውን እውነታ ያውቃል:: እናም ከኛ የሚጠበቀው ድጋፍ እንጂ እኔ አውቅልሃለሁ አይደለም:: እናም መሳይ ሽርፍራፊ አንድነት ብለህ የተናገርከው ስሜትህ የፈጠረው የአፍ ወለምታ ነውና ሳይረፍድ አስተካክል::
      አዎ የአማራ ቤሄርተኝነት ኢትዮጵያን ይቆማታል!

  • @abebawenyew1945
    @abebawenyew1945 4 часа назад

    Eskindir memot yalebet sew nw

  • @mulatniguse9588
    @mulatniguse9588 3 часа назад

    መሳይ ከልብ ነው የምናመሰግንህ ለተገፉና ለተጨቆነ ለሚዛናዊ ዘገባህ እና ብቁ ለሆነ ማሰርጃህ ። ፉኖዎች ወደ አንድነት መምጣት አለባቸው ወደ አንድነት ካልመጡ የሚፈልጉትን ውጤት በቀላል ሊመጡ አይችሉም አንዳንዴ የገዥውንም መጥላት ብቻ ሳይሆኖ ማወቅም ፣ መ ማርም ያሰፈልጋል። እህሄ እኮ ጠላቴናቸው ከሚላቸው ሰዎች ጋር ሁሉ የዲፕሎማሲ የበላይ እነቱን እያሰወሰደ። ወይም ነጥብ እየጣለ አነንዱ የትግል ስለት ነው ሰለዚህ እናንተም እርስበርስ ከነችግራችሁም ቢሆን የሀሳብ ልዩነት እንደለ አውቃችሁ ተግባቡ እሄደግሞ ለአመራ ችግርም ትለቅ መፍቴ ሊሆን ይችላል።

  • @AzmerawWalie
    @AzmerawWalie 4 часа назад

    Amara Hulem Ashenafi New Dilu Yamara New