ልዩ ቆይታ ከአስረስ ማረ ጋር --"አቅማችንን ገንብተናል፤ ተዘጋጅተናል" |EN

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 209

  • @AbebeAlebachew-xc2ls
    @AbebeAlebachew-xc2ls Месяц назад +84

    ይህ አስረስ የሚባል ሰው ሰው የመሆን መለኪያ ሆኖ አግኝቼዋለሁ።
    በምንም ምንም የማይታበይ እዩኝ እዩኝ የማይል ሀቀኛ መሪ ነው።
    ፈጣሪ ጠብቆ ለድል ያብቃን እንጂ ለአገር የሚጠቅም ስራ እንደ ጸሀፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ኃ/ ወልድ አገር አገልጋይ ይሆንልናል።

    • @Asrathabtemariem
      @Asrathabtemariem Месяц назад +3

      ❤❤❤❤

    • @Husseinababa3675
      @Husseinababa3675 Месяц назад +2

      ​@AliGebruብቻህን ስቀህ ትሞታለህ እንጂ ምንም አታመጣም ሽታም😂

    • @GebremeseklWaltengus
      @GebremeseklWaltengus Месяц назад +1

      @AliGebru ay tsila aqomna fituma ke debratsion yebeltal .lemagne tigra zemdochehe gimashu lemagne qerwe qomata alqochehe dgmo beseltan tetaltawe Abeye ahemed fit qomwale bushtwe

    • @BirukAiynayehu-r9t
      @BirukAiynayehu-r9t Месяц назад +1

      ልክ ነህ እናመሠግናለን

    • @Kam-l1c
      @Kam-l1c Месяц назад

      ‹‹ቀልቀሎ ስልቻ፤ ስልቻ ቀልቀሎ!›› ወዳጄ ጫወታው መቼ በዩቲብ ጫጫታ ሆነና!!!

  • @gerageru1388
    @gerageru1388 Месяц назад +19

    አስረስ ማረ የምትሰጠው የበሰለ አስተያየት ለመሪነት የሚያበቃህ ነው ባይ ነኝ
    በርታ ወንድሜ ፋኖ ያሸንፋል ።
    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Kam-l1c
      @Kam-l1c Месяц назад +2

      ‹‹ቀልቀሎ ስልቻ፤ ስልቻ ቀልቀሎ!›› ወዳጄ ጫወታው መቼ በዩቲብ ጫጫታ ሆነና!!!

  • @samalemu5652
    @samalemu5652 Месяц назад +16

    ለጀግኖቹ ለአማራ ፋኖ ለተበደለው ለመላው አማራ ከጎኑ ቆማችሁ በመታገላቸው ታላቅ ክብር አለኝ። ድል ለአማራ ፋኖ።

    • @AlMi-kl4cl
      @AlMi-kl4cl Месяц назад

      😂😂ጀግኖች ፋኖች😅😅😅😅ባንዳ ሁላ ምስኪን የአማራ ወጣቶችን አስጨረሳችሁ እነ መጡ ነው ማፈሪያዎች 😢

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c Месяц назад +36

    አስረሥ የዘሜ ታማኝ
    የጎጃም ጀግና
    የአማራ ኩራት
    የፖለቲካ ሊቅ❤

    • @LifeTimestudent-p2o
      @LifeTimestudent-p2o Месяц назад +1

      @FATUMAYIMER-t1c I this collection are say dreamer not real, why our people suffer by Debtera Zenebe? Amhara is a great nation and has a lot of elite ,I don't know why Eritrean Bandas becomes trouble ?

    • @Kushaitopia
      @Kushaitopia Месяц назад +3

      @@LifeTimestudent-p2o please stop taking drugs

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 Месяц назад +10

    ፋኖ አስረስ በርታ በርቱልን ይህን የአማራን ህዝብ ደም እየጠጣ የለ የብልጽግንን መንግሥት የአብይ መንግሥትን ደምስሱት በርቱ እነ ዘሜ ። ፋኖ ያሸንፋል!

  • @endalkendalk-m6s
    @endalkendalk-m6s Месяц назад +7

    አሥረሣችን የጀግና ጀግና የሥብእና ጥግ አንደበተ ርቱእ ፈጣሪ ከአማራ ጋር ነው ፋኖ ያሸንፋል💚💛❤💪💪💪

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh Месяц назад +10

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

  • @belaynehhulunayehu
    @belaynehhulunayehu Месяц назад +12

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @hannagerma3505
    @hannagerma3505 Месяц назад +14

    አስረስ ወንድም አለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @DestaMenewab-xr1de
    @DestaMenewab-xr1de Месяц назад +3

    ብዙ ጉዳትን ለመቀነስ ሲባል የአማራ ፋኖ አንድነት ወሳኝ ነው!!!በረታ ወንድም አስረስ

  • @silish1900
    @silish1900 Месяц назад +7

    እግዚአብሔር ፋኖን ለተበዳዩ ለአማራ የህዝብ አስተማማኝ ሐይል በሰማያዊ ፍቅር አዋህዶ እንደሰጠን እኛ በአምላካችን ተአምር ለምናምን አዛውንቶች ስለፋኖ ልጆቻችን ጸሎታችንን ሰምቶናልና እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን ብለናል።

  • @WesenKelemework
    @WesenKelemework Месяц назад +11

    ፋኖዎች ፈጣሪ ብርታትና ጵናት ይስጣቹሁ

  • @DestaMenewab-xr1de
    @DestaMenewab-xr1de Месяц назад +1

    ድል ለጅግና ፋኖ የህዝብ ልጅ !!!

  • @Mesirat
    @Mesirat Месяц назад +6

    😢😢ጌታሆይ ድል አርግልን ሰይጣኑን ቅበርልን

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 Месяц назад +6

    አንድ አማራ እንደምነሆን ተሰፋ አለኛ እግዚአብሔር ይረዳን

  • @Mulu-y4u
    @Mulu-y4u Месяц назад +10

    ድል ለፊኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 Месяц назад +3

    ድል ለአማራ ፋኖ "እውነት ያሸንፋል"💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @berhanugebrie662
    @berhanugebrie662 Месяц назад +5

    ጀግናው መሪያችን አርበኛ አስረስ በጣም እናመሰግናለን ። ጋዜጠኛ በቃል ይኼንን ጀግና ስላቀረብክልን እናመሰግናለን በተጨማሪ ሌሎች አመራሮችን አቅርቡልን ።

  • @fentahunabebed7843
    @fentahunabebed7843 Месяц назад +4

    ጀግናው አስረስ።

  • @ادريسبلين
    @ادريسبلين Месяц назад +1

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @KedijaKedija-e7s
    @KedijaKedija-e7s Месяц назад +4

    ድል ለፋኖ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Месяц назад +1

    አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት በማንነቱ እየተሳደደ ለሚገኝ ሕዝብ በአሸናፊነት ለመወጣትና ብዙ ጉዳትን ላለማስተናገድ እንድነት ወሳኝ ነው

  • @ፒያሳ
    @ፒያሳ Месяц назад +1

    በቃሉ አላምረው 📜 የተለየ ስብእና ያለህ ንፁ ሰው ነህ 🙏🎪

  • @Asrathabtemariem
    @Asrathabtemariem Месяц назад +4

    ❤❤❤🎉🎉 ጀግናው አስረስ ማሩ ዳምጤ የአማራው ፋኖ አሸንፏል ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @getahunbelay8651
    @getahunbelay8651 Месяц назад +11

    በርቱ ምንም ይሁን ጊዜው ይርዘም ይጠር ፋኖ አቸናፊ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም✍🏿

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Месяц назад +1

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ወውድቀት ነው!!

  • @TigsetAbebe
    @TigsetAbebe Месяц назад +1

    አስረስ የኛ ጀግና በርታል የኛአንደበተ እርቱ እወነተኛነሕ እዝጊያብሔ ይጠብቅሕ ወንድማችን❤❤❤

  • @Mesirat
    @Mesirat Месяц назад +8

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Месяц назад +4

    የአምሐራ ሕዝብ የአርበኝነት እንጅ የባርነት ታሪክ የለውም!!!

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 Месяц назад +2

    I think a leader is born! Eloquently explaining his points and to the point. It is good input for the future Ethiopia.

  • @MekuWorku
    @MekuWorku Месяц назад +1

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
    ድል ለፋኖ ለኢትዮጵያ

  • @KidusDawit-h1w
    @KidusDawit-h1w Месяц назад +4

    ጀግናው አስረስ ማረ ዳምጤ ✊✊✊✊

  • @eke1914
    @eke1914 Месяц назад +1

    Asras you are our nationa super hero ❤❤❤❤

  • @fetenetizazu764
    @fetenetizazu764 Месяц назад +6

    አበጀህ በቃሉ ምርጥ ጀግና አቀረብህልን።ስለአንድነቱ ጠይቀው።

  • @mekuanentbelay4973
    @mekuanentbelay4973 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ኃይል እና ጉልበት ይሁናችሁ
    አስረስ በጣም ብስል ሰው ነህ በርታ።

  • @hfteh3659
    @hfteh3659 Месяц назад +1

    ድልለአማራ ፋኖ❤❤❤

  • @webitwebit7545
    @webitwebit7545 Месяц назад +8

    እኔም አንድ ወንድም አለኝ አድማ በታኝ ነው ግን እኔ ሁሌ ነው የምነግረው አሁን ግን የራሱ ጉዲይ አናቱን ይበሉልኝ ድልልልልልልል ለፍኖ

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 Месяц назад +1

    በርቱ ወንድማችን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁንድሉ የእናንተ ነው

  • @AbrhamTilahun-y1f
    @AbrhamTilahun-y1f Месяц назад +11

    ጠበቃ እና አርበኛ አስረስ ማር ዳምጤ ለምትከፍሉልን ዋጋ ሁሉ እግዚአብሄር ጽናቱን ይስጣቹህ

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 Месяц назад +24

    ዲያስፖራ ከመጓተት ወጥተህ እንዲህ ያሉ ጀግኖች ፍኖችህን ደግፍ

  • @HaftamHaftam-q4q
    @HaftamHaftam-q4q Месяц назад +3

    ምኒሻኮ ፓለቲካ ስለማይቅ ሆዳሙ ካድሬ ነዉ የሚገትተዉ እንጂ ለሆዳቸው አይደለም እና ወጣቱ ቅስቀሳ ማድረግ አለበት ጠበቃችን ሙህሩ አስረስ ❤❤❤❤❤❤

  • @ZetunahMoh
    @ZetunahMoh Месяц назад +2

    ፋኖዎቻችን አንድነታችሁን እንጠብቃለን ።የአንድነቱን ቀን አሳጥሩት ።እንደ አማራ የመጣብንን እልቂት አንድ ስንሆን ብቻነው የምናልፈው ።ካልሆነ ግን ምንም ለውጥ አናመጣም ።በዚህ ሰአት አንድ ያልሆን መቸ ልንሆን እንችላለን ?????ለኛ ከዚህ በላይ ክፉ ዘመን ወደ ፊትም ወደ ሗላም የለም።ስለዚህ እባካችሁ አንድ ሁኑልን እና አኛም በቻልነው ከእናንተ ጋር ሁነን እንታገል ።ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን ።ፋኖ ቀይ መስመራችን ነው ።ፋኖ የአማራ ህዝብ መደበቂያ መሸሻ ጋሻ ነው ።አወ ፋኖ ለኛ ለአማራዎች ጋሻችን ነው 100% !!!!!

  • @piazza900
    @piazza900 Месяц назад +1

    Strategic victory is a must !!!

  • @zede4775
    @zede4775 Месяц назад +1

    Thanks!

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu Месяц назад +8

    ሞት ለብልጽግና ርዝራዦች ።
    ድል ለሕዝብ ልጅ ፋኖ!!!!!!!!!

  • @kassa4882
    @kassa4882 Месяц назад +3

    Aserese excellent standard continue 💪💪💪.

  • @TigestTigest-j7k
    @TigestTigest-j7k Месяц назад +1

    ምምላክ ትርዳችሁ ሰማቱ ቅዱሰ ጌዉሬጌሰ ይርዳችሁ

  • @1587-fazr
    @1587-fazr Месяц назад +4

    ጀግኖቹ. በርቱልን. ከጎናችሁ. ነ ን. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TemesgenTiruneh-g5u
    @TemesgenTiruneh-g5u Месяц назад +1

    አስረስ ማለት ለኔ አማራ ነው

  • @Fano775
    @Fano775 Месяц назад +6

    ድል ለፋኖ ሞት ለወንበር ጠባቂው የጀላ ሠራዊት

  • @wenyasrat4101
    @wenyasrat4101 Месяц назад +3

    Viva Fano!

  • @BirhaneKassaw-wq9yx
    @BirhaneKassaw-wq9yx Месяц назад +2

    Asres, the great man.
    Endurance.

  • @adugnaabebe7306
    @adugnaabebe7306 Месяц назад +4

    ጄኔራሎቹ ሚሊሺያዎች ፡ አድማ ብተና ፡ እነዚህ ሁሉ አማሮች ናቸው ፡ የሆነ ክፍተት አለ???

  • @samuallfentahun360
    @samuallfentahun360 Месяц назад

    ግለሰብ ማድነቅ አይሁንብኝና መልካም ለሰራ ምስጋና ይገባል አስረስ ማረ አንደበተ እሩት ስዕብና ያለውን ሰው ነው።ይህን ተሰጦውን ላለማድነቅ ለእኔ አይቻልም።እግዚአብሔር የሚያውቀው ሰዎች የማያውቁት በየአንዳንዱ ፋኖ የሚደነቅ ጀብድ አለ። በተሰጠው ፀጋ የሚመሰገን የሚደነቅ የለም ማለት አይቻልም።ለአማራ ሕዝብ ብሎ እና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሲል በውጊያ ላይ ጠላቱን በተሰጠው የጀግንነት ፀጋ 20 30 ጠላት አጋድሞ እራሳቸውን የሚሰውቱ እልፋት ፋኖዎችም አሉ።ድል ምስጋና አድናቆት ለእወነት ለሚዋደቁ ለአማራ ፋኖ ጀግኖቻችን💪💪💪💪

  • @abadittadesse5892
    @abadittadesse5892 Месяц назад +2

    በቃሉ ከዛ ሁላ መከራና ስቃይ ወተህ ለወገንህ ድምፅ ለመሆን እንዃን አበቃህ የኔ ወንድም።

  • @berhanegizaw934
    @berhanegizaw934 Месяц назад +3

    ብልፅግና የሚዋጋው ከአማራ ጋር መሆኑነ አላወቀም ። አማራ ያሸነፋል ።

  • @abduendris3364
    @abduendris3364 Месяц назад +4

    alah yagzachihu fano

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 Месяц назад +2

    ግልፅነት የተሞላው ውይይት!! በርቱ!! እንበርታ!!

  • @Doorloveree
    @Doorloveree Месяц назад +5

    Real Amhara fano. 🥰🥰🥰

  • @RuurFu
    @RuurFu Месяц назад +5

    ጀግናዉ ጠበቃችን በርታልን❤❤

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 Месяц назад +3

    ሰላም ጀግናችን አርበኛ አስረስ

  • @LESHETADANGNE
    @LESHETADANGNE Месяц назад +1

    😢😢ፈጣሬተዉ☝☝☝አማራንነፃአዉጣ

  • @UsmanailAil-tg2dp
    @UsmanailAil-tg2dp Месяц назад +3

    ዲል ለፋኖ

  • @robelbitew2215
    @robelbitew2215 Месяц назад +1

    አንድነት በሌለበት ሁኔታ ጎጃም ጎንደር ወሎ ሽዋ እያላችሁ ሙድ አትያዙ ህዝብ በመሰላቸት ላይ ነው አንድ ሁኑ፡፡

  • @ybeltalsemagn
    @ybeltalsemagn Месяц назад +1

    fano Prevail

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Месяц назад +1

    አማራራራራራራ

  • @KedijaKedija-e7s
    @KedijaKedija-e7s Месяц назад +1

    አይዛቹሁ ፋኖዬ

  • @KalekidanAlemu-n7v
    @KalekidanAlemu-n7v Месяц назад +1

    አይዞ ን❤❤❤

  • @Mula-Amhara
    @Mula-Amhara Месяц назад +2

    አማራ ጎጃም 💚💛❤️🦅

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 Месяц назад +1

    አማራን አንድ አድርገው ካላዋጉት ለአማራ ህዝብ ስቃዬን ያበዛበታል። እንድ መሆን ግዲታ ነው ብዬ አምናለው።

  • @abel3312
    @abel3312 Месяц назад +5

    Ethio News በደንብ በትኩረት ትግሉን እየተከታተላቹ ቀጥሉ!! ትግል ጠላፊ እባቦች በፋኖ ትግል ውስጥ ተሰግስገው አሉ። በተለይም ጎንደር እና ሸዋ ላይ.. በተረፈ በርቱ ትልቅ ሚድያ እንደምትሆኑ አምናለሁ።

  • @shferawbzuneh8373
    @shferawbzuneh8373 Месяц назад +3

    አማራ ያሸንፋል

  • @getyeamare5948
    @getyeamare5948 Месяц назад +1

    በሚኒሻ ምልመላ በኩል በትኩረት መታየት አለበት አብዛኛው ሚኒሻ የ ጦርነቱ ትርጉም ሳይገባው አንዳንድ ባለጌ አመራር ተሰበኩ እና ፋኖ ሳይሆኑ በፋኖ ሽፋን ህዝብን በሚያሸብሮ ግለሰቦች ነው ስለዚህ ሚዳው እና የፋኖ አመራር በተጨማሪ የተማረው አካል የበኩሉን ደረሻ መወጣት አለበት።

  • @Me-cy2un
    @Me-cy2un Месяц назад +1

    Bertu Fetari yagezachehu

  • @MiskrAzmeraw
    @MiskrAzmeraw Месяц назад +1

    በርቱ 🙏🙏

  • @Mequainnt
    @Mequainnt Месяц назад +1

    Good Job!

  • @getnetworku5775
    @getnetworku5775 Месяц назад +2

    መግለጫውንማ አንተ ስጠው ኑርልን ግርማ ሞገስ አለህ

  • @mengistualem5029
    @mengistualem5029 Месяц назад

    Star player of the game

  • @DKW-q4h
    @DKW-q4h Месяц назад +7

    ሸዋ ወሎ ጎንደር እንደ ጎጃም ቢጠነክሩ መንግስትን በቀላሉ ማሸነፍ ይቻል ነበር።

  • @Seidmohammed-x2r
    @Seidmohammed-x2r Месяц назад +1

    በቃሉ አስረስ ማረ ዳምጤ እውነትም ማር እኮ ነው የሰው ልጅ ሙሉ አይደለም ስለዚህ ለሌሎች አግጦች ተምሳሌት ነው

  • @solomonmelese7914
    @solomonmelese7914 Месяц назад +1

    King fano

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 Месяц назад +2

    Asras Jegna ya Jegna Zar fano
    Del la Jegna Amhara fano fano fano

  • @AbduMohammed-tw2ro
    @AbduMohammed-tw2ro Месяц назад +2

    መሪዬ በባንዳ ላይ ያለምህረት ርምጃ ዉሰዱ

  • @Ethio980
    @Ethio980 Месяц назад +2

    ብአዴን;ልዩ ሀይል እና ሚኒሻ በፓለቲካ ብቻ ሳይሆን ወታደራዊ እርምጃ ነው ከአማራ ፋኖ ጋር እንዲቆሙ የሚያደርጋቸው;ጭካኔ ያስፈልጋል፡፡

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Regina-m9i
    @Regina-m9i Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abiyotkassie5251
    @abiyotkassie5251 Месяц назад +3

    አስረስ ማረ ዳምጤ ሚሊሻ እና አድማ ብተናን እረሽኑ አትማሯቸው አቅም አላችሁ አሳይታችሗል! ያን ባታደርጉ ግን ለህዝባችን ስንል በናተ ላይ የምንዘምት መሆኑን እያሰባችሁበት ሚዲያ ላይ ብቻ ሰለቼን ማርከህ እያበላህ ሲትለቀውም አይ አይረሽኑም ይለቁናል እያሉ ከአንዴም ሁለቴ ተመልሰው እየመጡ ነው? ህዝባችን ላይ መከራ እንዲበዛበት የሆነው በናተ ርህራሄነት ነው!

  • @Ethiopian-38
    @Ethiopian-38 Месяц назад +3

    መማረክ በቃ ቅጣት ያስፋልገዋል እድማ በታኝ ሚልሺያ ሚባል አያስፋልግም ዲያስፓራው ገንዘብ አሰባስብ ዶኔሽን አቋቁም አማራ የሆንክ በሙሉ

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @1587-fazr
    @1587-fazr Месяц назад +3

    እናመሰግናችኃለን. ጌታ. ይዋጋላችኃል. ይኸን. እናምናለን. እውነት. ከናንተ. ጋር. ነው. አሸናፊ. ናችሁ !!!

  • @ayalnehabay3618
    @ayalnehabay3618 Месяц назад +3

    አሰረስ እባካችሁ ዲያሰፖራውም ፈሰኖም እንዳይወናበድ በተወሰኑ ሚድያ ብቻ ተናገሩ ።እነ በቃሉ ጥሩ ናቸው ከተቻለ ከተወሰኑት ውጪ ኢንፎርሜሽን አትስጡ።ዘመዴ የሚባለወረም ማቀራረብ ላይ አይሰራም አማራነቱም ያጠራጥራል።ለማንኛውም ሁሉንም ሚዲያ አታቅርቡ እኛንም አባሉን።

  • @nebilasnake888
    @nebilasnake888 Месяц назад

    የሀገራችን ተስፋ የመጨረሻው የቀረው ፋኖ ነው! በተቻላችሁ ከትግራይ ህዝብ ሀይል ጋር እና ከጃል ማሮ ሀይል ጋር የትግል አጋርነት የሚፈጠርበትን መንገድ ብትፈልጉ በአማራ ክልል ያለው የጠላት ሀይል ይቀንሳል ለአላማችሁ ጽኑ!

    • @AbebaDessie
      @AbebaDessie Месяц назад

      የትግራይ ህውዋት አማራን ድጋሜ ለመዋጋት እየተዘጋጀ ነው ይሄ ደግሞ ከናዚው አብይ የተስጣቸው ትእዛዝ ነው ። ኢትዮጵያዊያን አስተውሉ ይሄ ግታቸው የሚባል እርኩስ በስውር ደም የሚኖር ሆዳም የሚያወራውን አድምጡ ከኢትዮጵያ ጋር እየተነጋገርን ነው እያለ ይፕሚያወራውሽእራሱን መንግስት አድርጎ ሌላው ደግሞ ህውዋትም ሆነ ናዚው አብይ አለ ጦርነት አገዛዛቸውን አደሚይጡ ያምናሉ።

  • @EphremEmirie
    @EphremEmirie Месяц назад +5

    በዩቨርስቲ የሚሰጠውን ትምህርአስቆሙልን እኛም እንቀላቀለን

    • @AbebaDessie
      @AbebaDessie Месяц назад

      እንዴት ነው ፋኖዎችን የምትጠብቀው የምትማረው ትምህርት የት ሊያደርስህ። ለምንስ አይነት ሞራል ነው የምትማሩት ወገኖችህ እየተገደሉ ስብላቸው እየተቃጠለ የቤት እንስሳዎች በቁም የሚገድል ይሄንን ናዚ እንይ አለመቃወም ድክመት ነው ።ይሄንን ጥያቄ ብለህ ማቅረብህ ራሱ ማነስ ነው ።

  • @Desale_e
    @Desale_e Месяц назад +1

    ፋኖ ወይም አርበኛ ብለህ ብትጠራ ጥሩ ነው

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie Месяц назад +1

    እኔ ጥያቄ አለኝ ለጀግናው ፋኖ አስረስ እንዴት እየሆነ ነው በአማር ክልል ንድርችላይ እነዚህ የንዚው አብይ አገልጋይ ሃይሎች እንዲህ የሚፈራገጡት የሚዘዋወሩት. እናንተ የትግል ስልታችሁን መቀይር አለባችሁ በረራቱም አቅጣጭ ሃይል አሰማርታችሁእዚይው የገባበት እንዲቅሩ ብትሰሩ።

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 Месяц назад +3

    The poll. God is the same for ALL. The Mothers and Fathers are praying, praying, praying . Nature Fights for itself. Many are saying, "Tarrarrawochu Lefanowocu ", Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!! Unity the source of Strengths !!!

    • @assefajudah8559
      @assefajudah8559 Месяц назад +1

      Even nature fights Back when things are Wrong and against it .

  • @جمالج-و9د
    @جمالج-و9د Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @tiruworkbekele9852
    @tiruworkbekele9852 Месяц назад +1

    Dele Le fano fano yashenefal egz ke enanete gare yihun

  • @eztg2758
    @eztg2758 Месяц назад +1

    እንዲተገበር ሳይሆን እንዲፈፀም እንዲሰራ እያልክ ተናገር

  • @KedijaKedija-e7s
    @KedijaKedija-e7s Месяц назад

    መሀመድ እባላለሁ