"የፋኖ አንድነት ስራ አልቋል"/ "አገዛዙ አርበኛ አሰግድ መኮንንን ሰውሮታል"-ዶ/ር አብደላ እድሪስ | የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 40

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 15 часов назад +1

    ዶክተር አርበኛ አብዴላ የአማራ የቁጥቀን ልጅ ድል የአማራ ፋኖ በሙሉ

  • @berhanugebrie662
    @berhanugebrie662 16 часов назад +1

    Dr.አብደላ ጀግና የአማራይቱ ልጅ በርቱልን ። ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን ። ድል ለሐቀኞቹ የፋኖ አመራሮች ።

  • @AlemneshDemeke-z8e
    @AlemneshDemeke-z8e 15 часов назад

    ድልልልልልልልልል ለህዝብ፡ ልጆች፡ለጀግኖቹ፡የአማራራራራራ ፋኖዎችችችችችችችችች !!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @workuferede2235
    @workuferede2235 16 часов назад

    በርቱ ወንድሞቸ ጥሩ ገለፃ ነው።

  • @samuelbiazen
    @samuelbiazen 16 часов назад

    የአማራ ፋኖ ብዙ እንከን የነበረበትን የአማራ ብሄርተኝነት ወደ ህዝቡ ስነልቦና በማስረፅ የማይተካ ሚና አለው ነበረው ።
    የአማራ ፋኖ(እውነተኛ አርበኞቻችን) በጣም ብዙ ፈተናወችን እያለፋችሁ ችግሮቻችሁን እየፈታችሁ እዚህ ተደርሷል እናመሠግናለን።
    ግን አሁንም ጥልቅ ችግሮች አሉ መመንጠር ያለባቸው ባንዳወች ብዙ ፈተና ይጠይቃሉ ።ለሁሉም ጊዜ አለው በርቱ
    አንድ አማራ ለሁሉም አማራ

  • @ደሳለኝተስ
    @ደሳለኝተስ 16 часов назад +2

    ጥሩ ነዉ አማራ አንድ መሆን ግድ ነዉ❤❤❤

  • @ZinawAyenew
    @ZinawAyenew 16 часов назад

    ጎበዝ ጋዜጠኞች ናችሁ በርቱ

  • @GabereSelase
    @GabereSelase 16 часов назад

    ምርጥ ቁርጠኛ የአማራይቱ ልጅ ዶር አብዴላ እድሪስ። ስለሽምግልና የሰጠው መልስ በእውነት የ100ብልፅግና ችሎታዎች ተጨፍልቀው የእሱ ይቺ በዚች ደቂቃ የተናገራት አንደኛ።

  • @EndeshawSima
    @EndeshawSima 15 часов назад

    Shewa Fano Unite!

  • @asterayalew7
    @asterayalew7 15 часов назад

    እግዚአብሔር በሐቅ በእውነት በድል ይምራችሁ ጠላታችሁን ከእግራችሁ ስር ይጣልላችሁ ደሞቼ!❤

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c 16 часов назад

    የጋሸ ልጆች በርቱ😢

  • @asmara3973
    @asmara3973 16 часов назад +2

    አማራ አማራ ብሉ መቃቃም አለበት አማራ ኢትዩጺያ እያሉ ነው ገደል የከተቱት ትግራይ ኦሮም በብሄራቸው ሥለተቃቁሙ ነው አሁን የበላይ የሁኑት አማራ እዴህ እየተጨፍጨፍ ኢትዩጺያ እድል ታረጉት አላቹ አሁን አማራ ኢትዩጺያ እሚለውን ተውት መጀመርያ እራሳቹሁን አጣናኩሩ

    • @ligabawbeyene1695
      @ligabawbeyene1695 15 часов назад

      @@asmara3973 ይህን ነው መመለስ ያለበት

  • @asmara3973
    @asmara3973 16 часов назад +1

    አሁንም ቢሁን አማራ ብላቹ ተነሱ

  • @asmara3973
    @asmara3973 16 часов назад +1

    ህዝብ መጩህ አለበት እዴሁም ድያሥኩራ❤❤❤❤❤

  • @Mubarek-e2i
    @Mubarek-e2i 16 часов назад

    Don't stop him...atakuaretew..ante Manaye

  • @AliMuhammed-n6o
    @AliMuhammed-n6o 16 часов назад

    እናተ ሳትስማሙ ምንም እሚመጣ ነገር የለም ወገኔ ወይ ተስማማ ወይ ተዉት ህዝቡን አዲ መሪ

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 15 часов назад +1

    የአማራው አሰግድና የሸኔው ሰኚ፤ ሁለቱም እጃቸውን ሰጡ ተብሏል። ስርዓቱ ሰኚን ስልጣን፣ መኖሪያ ቤትና ገንዘብ ሰጥቶ በቴሌቪዥን ሲያቀርበው፤ አሰግድን ምን ከአንድ ቀን በቀር አላየነውም። እሮሙማ በሰላም ገቡ ያላቸው ግለሰቦች ላይ ልዩነት ያደርጋል?

  • @EwunetuGashaw-x5g
    @EwunetuGashaw-x5g 16 часов назад +1

    ዶር አብደላ የምወድህ የአቋም ሰው እግዚአብሄር አላማህን ያሳካልህ

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 16 часов назад

    የአንድነት ጉዳይ የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ፣የአማራ ፋኖ በጎንደር፣በወሎና በጎጃም ያሉት አንድ ፖለቲካዊና ወታደራዊ ማዕከል ፈጥረው ቢመጡ ብቻውን በቂ ነው፤የቀረውን ህዝብ ይወስነዋል፤ደግሞም ሁሉም እንደፍላጐታቸው የሚሆኑበት ፖለቲካዊ ምህዳርን ማስፋት የዴሞክራሲያዊ መገለጫ ነው።

  • @kassa4882
    @kassa4882 15 часов назад

    Wherever fano must be unity

  • @Sara-iq8ex
    @Sara-iq8ex 16 часов назад

    💚💚💛💛❤️❤️🙏🙏🙏

  • @YibeltalyihenewuAdugna-b4j
    @YibeltalyihenewuAdugna-b4j 16 часов назад +2

    Be weri sahone betegibar new yemiyasifiligewu. Ye hizibi mekera eyebeza.. new..

  • @AliMuhammed-n6o
    @AliMuhammed-n6o 16 часов назад

    አሁን ቁመናችሁ ምላይ ነው ጥያቄው

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 16 часов назад

    ለምን ዋናው ሀሳብ ላይ ሲደርስ ታቋርጠዋለህ አትከፋፍለ

  • @ligabawbeyene1695
    @ligabawbeyene1695 16 часов назад

    ታዲያ ምን አባህ በሸዋ ስም ተደራጀህ ቀይ መስመራችን አማራ ነው ካልክ?

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 16 часов назад

    እውነተኛ አንድነት ከፈለጋችሁ ትልቁን የሸዋ ፋኖ ሰራዊት የሚያዘውን ጋዜጠኞች ለምን መከታውን "What happened??" ጀብደኛው አሰግድ ምን አደረገ ብላችሁ አትጠይቁትም ?? ከባድ ሁኔታ ባይሆን ኖሮ ይታረቁ ነበርና!

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 16 часов назад

    Bro come on fano going to 4kilo 100%. Make beshasha kid government will face justice.

  • @MunitCoccoliza
    @MunitCoccoliza 16 часов назад

    DR Abdela said it well. Amhara must be united under the roof of Amharahood. To mitigate the ongoing genocide of Amhara people under the construct of Ethiopia has already failed.

  • @AMAEth-mb2rv
    @AMAEth-mb2rv 16 часов назад

    1 sebisabi;; 4 military commands;4political command ;4.....eyaderegu eyemedebu anidinet bifetiru;besilitan kemitalu

  • @HanibalBogale-w7b
    @HanibalBogale-w7b 16 часов назад

    አንነቱን አፍጥኑት በተግባር አሳዪን ወሬ አታብዙ

  • @EfremHailuemru
    @EfremHailuemru 16 часов назад

    Esekender nega be kuteter ser welo lefered yekereb ke abey yebase ye amhara telat new abey ethiopia esekender ye ethiopia Bandera eyalu new amharan lematefat yemetut

  • @margirma6
    @margirma6 16 часов назад

    የአማራ ፋኖ አንድነት ድርጅት ከ70% የማያንሰውን ፋኖችን ያካተተ ትልቅ ድርጅት ነው። ሚዲያችሁ ግን አንድ ቀን ሥሙን ጠርቶ አያውቅም። ለምን?
    በአንጻሩ ከአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት አፈንግጠው የወጡትን ስታደናንቁ ትደመጣላችሁ። አፈንጋጩ ቡድን ተሰባስቦ የራሱን ድርጅት ለማቋቋም ይጥራል ግን ጫፍ ሲደርስ በተመሳሳይ የሥልጣን ጉዳይ ይሰናከላል። ይህ ቡድን አንድ ሆኖ ቢወጣ መልካም ነበር፡ ግን አይችልም። ከፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ጋር ያፈነገጠበት ያው ምክንያት የራሱን ድርጅት እንዳያቋቁም እያደረገው ነው።

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 16 часов назад

    እኳን ዴህና መጠህ በላይ ❤❤❤ንቁ የአማራ ወጣቶች ስላላችሁን እኮራለሁ አላህ ይጠብቃችሁ ዴሞቸ🇨🇬 ክፍ አይካችሁ

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 15 часов назад

    በእናንተ መቀበጣጠር ህዝብ ተርቦአል! stop phony የሆነ መለፋለፍ! እስረኛ ካልተፈታልን፣ እስክንድር ካልተወገደ አንድ አንሆንም እያልክ አንድነቱን የምታበለሻሽ አንተ ነህና

  • @bisratayele6556
    @bisratayele6556 16 часов назад +1

    ወሬ ብቻ ሰለቸን በተግባር አሳዩን ገና ምኑም ሳይያዝ እንዲህ መስማማት ካልቻላችሁ እናንተን እንዴት ማመን ይቻላል?