Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ንግግርህ፡አይጠገብም፡❤❤❤❤ይመችህ ❤
ዘመነ የአማራጂግና❤❤❤
ድል ለአማራ ሕዝብ ድል ለፋኖ ጀግና ናችሁ
ድል ለ ፋኖ 💚 💛 ❤ ድል ለ አማራ 💚 💛 ❤ 🎉🎉🎉
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ድል ለአማራድል ለፋኖድል ለአማራ ጀግኖች
ድል ለአማራ ህዝብ በቅርብ ቀን ጥሩ ነገር አገራችን ታያለች።
ድል በድል ሁለት አመት ያልሞላው ትግል ድል ለዘመነ ንጊሳችን
እውነት አተን የወለደች የአማራ እናት የተባረከች እዴሁም ሁሉም የፋኖ መሪውች እግዚአብሄር ይጠብቃቹ ሀይሉን ያልብሳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርቱልን🙏🙏🙏
የአማራ ፋኖ ክፉ አይንካቹህ 🙏🙏🙏❤
ድል ለፋኖ
በትክክል። ወንድም ከወንድሙ በቤት ውስጥ ይጋጫል ።እንኳን ነፍጥ አንግቦ ና ተደራጅቶ!!❤🙏
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ! ድላችሁን ያቅርብላችሁ !
ድል ለጀግኖቻችን 💚💛❤ ድል ለፋኖ ፋኖ❤❤❤💪💪💪💪💪
የኔ ጀግና የአሳምነዉ ምትክ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ጀግናኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤
መንግሥት መንግሥት መንግሥት
አሜን እግዚአብሄር ከሁላችሁ ጋ ይሁን
አንተ ማነህ...?ምን አልከኝ?አንተ ማነህ ነዉ ያልኩህ...?አማራ ነኛ።
እግዝአብሔር ከናተጋ ይሁን ዘሜ ሁላችሁው😢😢😢😢😢😢ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖ😢😢😢😢❤❤❤❤❤ድልለኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ ድልለኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፈጣሪ ይርዳችሁ
ጎበዝ የጎበዝ ዘር አይዛቹህ።
በርቱልን ወድሞቻችንድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤
ከእግዚአብሄር በታች ከደረሰብን ነገር አንጻር እናንተን ሳይ እጽናናለሁ እግዚአብሄር ከሀይል ላይ ሀይልን ይጨምርላችሁ ለፍሬ ያብቃችሁ❤❤❤
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን! የበላይዬ ነገር አንጀት የሚያሳርር ነው!!! አሁንም ማዘን አንፈልግም ጥፋት መደገም የለበትም ተስማምታችሁ ድላችሁን ከፈጣሪ ጋር የኢትዮጵያን ቀን የሚያወጣ ይሁን!! ዘረኝነትን ተጠይፋችሁ! በይቅርታ ሁላችንም በአንድነት የሚኖሩባትን አገር አቅኑ!!! እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን!
ክብር ለናተ ይገባችሁ አል
FANO 💎💚💛♥️🙏🏻
ዘመን። እድሜህንያዚርሙዉ። በእወነት
መለኛው ጎጃሜ እውነትም የበላይ ዘለቀ ልጆች መሆናችሁ ሁሉም በአይኑ በብረቱ በዚህ ዘመን አይቷል።የፋኖ ትግል መከራ ስደት ግድያ መፈናቀል የወለደው ትግል ነው የሚያቆመው የለም❤
Gojam gojam atibelibin ante denqoro. Amara amara new yetim. Mehayim!
@@dessiemelza6330 ስድብ አያስፈልግም ጥሩምክር እራስበራሳችን ለጠላት በርመክፍት ነው እሽ አይባልም
አማራ እሚባል ብሔር የለም ! ቋንቋ እንጅ
@@dessiemelza6330ምን ያድርግ ሰውዬ በላይ በላይ ነው ሚለው። ጎዣም ጎዣም ማለቱ ኮ ነው።
ለአማራ ጀግኖች እውነት ነዉ
what a MAN !!!!!!
ያንተ መንፈስ ለጎንደርም ይጋባባቸው አሜን ❤❤❤❤❤
ዉነትህን ነዉ😂😂😂😂
ጀግኖቹ! ባለ ግርማዎቹ!! የድል ባለቤቶቹ! የሀገር አድኖቹ!!
ዘሜ ኢትዮጵያዊው ቼ ጉቬራ !
እግዚአብሔር እድሜ ሰቶን አንተ ምራን ወንድሜ የሲዳማ ብሄር ተወላጅ ነኝ ግን አከብርካለሁ ዘመነ
እውነት ነው ፋኖ በፈጣሪ ፈቃድ ኢትዮጵያን ያድናታል ይታደግማታል።
አማራ ሆይ መሪህን ጠብቅ ዘመነ ካሴ ይችላል
እንደ እርግብ የዋህ፤ እንደ እባብ ብልህ ሁኑ።
💐💐💐 የአማራ ሕዝብ እጅግ በጣም ሰፊና ቆራጥ ጀግና ሃይማኖተነኛ አሸናፊ ሕዝብ ነው 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 🦾✝️☪️💐ወይ ፍንክች።
ሰላም ዘሜ መስከረም አበራ ብርጌድ ብለህ ሰይመው ዲል ለፉኖ
አይ እራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ ልዩ ፍጥረት አርጎ እግዚአብሔር የተሰጠን ለአማራ ህዝብ በደል እና ስቃይ አይቶ ከላይ የተሰጠን ፀጋ ንርልን ዘላለም የአማራ ሙሉ አይን ነህ
ፋኖ የአማራ ብቻ ሳይሆን የመላው ኢትዮጵያ ተስፋ ነው። እኔ የሸዋ ኦሮሞ ነኝ ነገር ግን የሸዋ ኦሮሞ በተለይ በሰላሌ ያለውን በዘዴ እያወደሙት ነው ኦነግም አገዛዙም ይገድለናል ግን ማንም ትኩረት የሰጠው የለም ምክንያቱም ተወካይ የለንም በምክር ቤት እንኳን አንድም ኦርቶዶክስ የሆነ ኦሮሞ የምክር ቤት አባል የለም። አማራ እያደረገ እንዳለው ተደራጅተን ባለመታገላችን ኦሮሞ ናችሁ ብለው አልተውንም በመሀተባችን ምክንያት እያጠቁን እየገደሉን ነው። እኛ ከፈጣሪ ቀጥሎ ተስፋችን ፋኖ ነው። ነገር ግን ፋኖ አባይን ተሻግሩ እስኪመጣ ድረስ ተቀምጠን መጠበቅ የለብንም ቢያንስ መንገዱን ጠርገን ያቅማችንን ሰርተን እንጠብቃቸው። ዘሜ ጀግናችንም መሪያችንም ነው።
አይ አነጋገር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መልካም እና ልዩ አመት ለመላው ኢትዮጵያውያን ወንድሞች።በአገርዎ ውስጥ ጤና, ደህንነት, ደህንነት እና ደህንነት እንመኛለን. በሱዳን ጦርነት ላይ የኢትዮጵያ አቋም በአዲሱ አመት እንደሚቀየር ተስፋ እናደርጋለን። ደግሞም ወንድሞቻችንና ጓደኞቻችን ናቸው። በተፈጠረው ችግር ውስጥ ምንም አይነት ሚና ስላልነበራቸው ጥፋት ሲደርስባቸው ማየት አንችልም። እነሱን እና ወደ አገራችሁ የሚመጡትን ስደተኞች እንድትደግፉ እጠይቃለሁ። ሁላችሁንም አመሰግናለሁ።🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛💙❤️😄😄😄😄
ጀግኖቻችን ናችሁ ❤❤❤
የትም ፍጭው ዱቄቱን አምጭው ነው አንድነት ያሸንፋል💪 አንድነት ሃይል ነው💪 እባካችሁ እባካችሁ ፋኖ ለሕዝብ አንድ ሁን🤞 ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ዜጎቿን ይጠብቅ🙏
ጀግኖች ናቸው እዚህ ጋር የተሰባሰቡት 💪💪💪💪
ወገኖቼ በርድ በፀሐይ በዝናብ ያለምግብ ያለውሐ ለምትዋደቁት ወገኖቼ ትልቅ አክብሮት አለኝ
ጀግናችን!!!🎉🎉🎉
ፋኖዎችችችች እግዚአብሔር፡ከእናንተ፡ጋራ፡ይሁን። ያስጀመራችሁ ፡አምላክ ፡ያስጨርሳችሁ። ❤❤❤❤❤ ድልልልልልልልልል ለጀግኖቹ፡ የአማራራራራ ፋኖዎችችችችች!!! ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀግናዬድሜህይርዘምጥላትህይለቅ
ዘመነ ሚስጥር ይጠበቅ።
WAww thanks our leader
ጀግናው
የአማራ ህዝብ ዘመነ ካሴን ጠብቀው እንዳታጣውና እንዳታለቅስ
ፋኖ ያሸንፋል አትጠራጠሩ!!!
የአማራ ልጅ ሆይ ዘሜን አድምጣችሁ ዜሜን ተከተሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
Del leamhara fano❤
የዘሜ ወዳጆች የት ናችሁ❤
Alen! Alen! Alen❤❤❤
አለን❤
ትክክል ነህ ዘሜ❤❤❤❤❤❤
💚💚💛💛❤❤ዘሜ አንተ የምንለክ የቴድሮስ የጃንሆይ ምሳሌ ነህ አንደበተ ርቱ ጀግና አገር ወዳድ ይህ ሀገር አሁን ከዘመነ መሳፋንት አየተናነስም አንድ አድርገዉ❤❤❤❤❤
ዘመነ ለአመራሮች የተናገረው እውነት ነው ጎንደር ወሎ ሸዋ ተቀበለው ወሬኛ ይጥፍ እውነትን ይዘው ይጓዞ አወ አወ እውነት❤❤ዘመነ
ዘመነ ጠባብ አትሁን። ኢትዮጵያ ሰፊናት።
የፋኖን አንድነት የሚገፋ ማንኛውም አካል የወያኔ ርዝራዥ የሆነው የእንግዴ ልጅ በአዴን የተባለ ልፋጫም የብልፅግናና አጀንዳ አሰፈጻሚ ባንዳ ነው ሰለዚህ እርምጃ የማያዳግም መሆን አለበት በርቱ ከዚህ በኋላ የአማራ ህዝብ እየተገደለ የሚኖርባት ኢትዮጵያ በጭራሽ ልትኖር አይገባም አለቀ ለዚህ ከፍተኛ ሰራ መሰራት ያሰፈልጋል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከጦርነት ኪሳራ እንጂ ትርፍ የለም ። ከጦርነት ጥላንቻ እንጂ ፍቅር የለም ። በጦርነት እልቂት እንጂ ሂይዎት የለም ። ስልጣንም በጦርነት ሳይሆን አንገትን ደፍቶ ሁሉን ችሎ ዋጥ አድርጎ እራስን አደራጅቶ የህዝብ ልብ ዉስጥ ገብቶ በህዝብ ይሁንታ በምርጫ አሸንፎ መገኘት ነው እንጂ እራስን ጎድቶ ህዝብን ጎድቶ ለውጥ ላይመጣ ልጅነትን በከንቱ መጨረስ ያልተገባ መስዋእትነት መክፈል ተገቢ አይመስለኝም ስለዚህ ወንድሞች በናንተ ትግል ተጠቃሚው ሌላ ነው እናም ወደሰላም ወደ ቀያችሁ ተመለሱ የምትናፍቃችሁ እናታችሁ የምትናፍቃችሁ ሚስታችሁ ወይም ልጆቻችሁ ጋር ሳይረፍድ ፍቅራችሁን አጣጥሙ ሌላው ሚስቱን አቅፎ እየተኛ አንተን ግፋ በለው ይልሃል እርሱ በሞቀ ጎጆ ትኩስ ትኩሱን እየበላ አንተን በበረሃ ያስበላሃል እባክህ ወንድሜ ከጁንታው ጋር የነበረዉን ጦርነት አስታውስ ይብላኝ ለሞተ እንጂ እነሱ ወዳጅ ለመሆን መች ግዜ ወሰደባቸው? እናም የሰላም ዋጋው ከፈጣሪ ዘንድ ነውና ወደሰላም ተመለሱ።
ዘሜ የኔ ልዬ
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!
የኔ ጀግናወች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤😢
ፋኖ የአማራ ኩራት ፋኖ የአማራ ማገር ነዉ 💪💪💪💚💛❤️ ፋኖ የኢትዮጵያ ብርሀን ነው 💪💪💪 እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏
እናት ወለዱ አንተ ሰው ጀግና
Zemene. How charismatic leader you are.
ፋኖ ጀግንነት እነደሆን ከአባቱ የወረሰው ነው፣ ታጋይ የአማራ ልጅ በህልውና ፍልሚያው በእርግጥ ድል ያደርጋል። ድል ለፋኖ!!
Del lafano Fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️
❤❤❤❤❤❤ዘምየ
የኔ ጀግኖች እንዴት እንደምሳሳላቹ እኮ! Our pride! Very thankful for our fano!
አንደበተ ርቱ ተናግረዉ የሚያሳምኑ ሰዎች ይማርኩኛል የፋኖ ትግል ፍትሀዊ ነዉ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
ወሬ ብቻ
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትግልዉም ማጠናከርም እንችላለንም ሲጠናቀቅም ካማራም ክልልም ግዛቶችንም ትግልዉም በቁጥጥርንም ከዋለም በሸላም የፖለቲኬም ፓርቲዎችንም ባራትዉም ክፍለም ሀገርንም ይቓቓማልም በጎጃም አራትም በጎንደርም አራም በዉዋዎም አራትም በሽዋም አራትም የጦርንም አመራሮችም የመርጠዉም ወደአመራርነትም ወደፓርቲይም ድርጅትም ሚመርጥዉም በራሳቸዌም ፍላጎትም በትምህርትም ችሎትም ብቃትም ያለዉም ከጦርንም አመራርነትም ሀላፊነትም ይወጣልም ፓርቲዎች ንም ባለበትም ግዛትም ያደራጃል ለመሪነትም ምረጥዉይም ይላልም ፓርቲዎች ተመስርተዉም ባራትዉም ክፍለሀገርንም ላማራም ግዛቶችንም. በወሎም በጎጃም በጎንደርንም በሽዋም ሚቓቓም ሚመሰረትም ፓርቲዎች ንም ግድንም ነዉ ሚሪይም ለመሆንም በዲሞክራሲም በህግንም በእከልነትም ሚመራም ህግንም ተመርኩዞም ዲሞክራሲያዊ መስርቶም ወታደራዊም ፋኖም የበላይነትም የሀገርንም ስልጣንም ይዞም ይጠብቃልም ዲሞክራሲይም ስረአትም በህግንም በእኩልነትም ሚሰራም ህግንም አቀፍንም ነዉም ፋኖም ታጋይም በጦርንም አመራርም ሚሰርዉም በፓርቲይም ተመስርተዉም ለመሪነትም ሚሰርዉትም ይለያልም በህግንም ስለሚሰራም ዲሞክራሲያዊ ፓርቲዎች ንም ይኖራልዉም ጠባቂያቸዉም ፋኖም አታደራዊይም ዲሞክራሲያዊ መስራችም ፋኖም ነዉም የጦርንም ሀይልዉም ጠባቂዉም ዲሞክራሲያዊ ህግንም ድርጅትዉም ህግዉንም አፅድቆም ይጠብቃልም ይህንም ለማድረግም ነዉም የተነሳነበትም ያማራም ህብረትም ንቅናቄዎች ሀይልም ፋኖም አማራም ንቅናቄዎች ሀይልም ነንም ሁልዉም በዘርም በቢሄርነትም የተበተነዉም ህዝብንም አሰባስቦንም ማወያየትም በኢትዮጵያውያን እነትም በፓርቲይም ተመስርተዉም ለምርጫም መወዳደርንም እንዲችልዉም በህግንም ዲሞክራሲ ታቅፈዉም ይመራልዉም ሀገራቸዉም ይህንም አሱራርንም ምስረታም ትግልም ፋኖም አማራም ንቅናቄዎች ሀይልም ትግልም ነዉም. ምንታገልለትም ዲሞክራሲያዊ ምስረታም ህግንም አቀፍናም በታርቲዎችም በችሎትም ሀገርንም በመገንባትም ችሎትም ሚሰራም በገንዘብዉም በፉለገዉም ሀገርንም ማሳደግናም ኢንዱስትሪ ያልም ምስረታም ይህንም ችሎትም ያላቸዉም በመሪነትም ህዝብንም ሚመርጣቸዉም ነዉም ዲሞክራሲያዊ ማለትም ሀገርንም ለጋራም መገንባትናም ማበልፀግንም ነዉም ህግንም ተከትሎም መስራትም ይህ ዲሞክራሲያዊ ስራም ማለትም መብትም ጠብቆም ለህዝብንም ሚሆንም መስራትም ማስገኘትም ማስገባትም ለሀገሪትዉም ጥቅም ሚወልንም ሚሰራም ማለትም ነዉም ዲሞክራሲያዊ ማለትም ከህግንም ማይወጣም ማይዘልም ያገርልም እድገትናም ልማትም ሚያስቀድም ማለትም ነዉም ዲሞክራሲያዊ ማለትም ፋኖም ይህንም አሰራርንም ሚከተልም ህግንም አቀፍ ፋም መብትም ህዝብንም ሚጠበቅበትም አሰራርንም በህግም ተመርኩዞም ሚመራም መሪይም ማስቀመጥናም መምራትም በፋኖም የበላይነትም ሚጠበቅንም ህግናም ዲሞክራሲያዊ ፓርቲዎች ንም ጭምርንም መብትም ያስቀድማንም ልይነትም የዘርናም የቢሄርንም ክፍፍልም አይኖርም ዲሞክራሲያዊ ሲመሰረትም በኢትዮጵያውያን ህዝብንም ምድርንም
Our hero!!
ድልአዎን ይቀጥላል
Amusing leader
💪✊🔥
❤🎉❤🎉❤🎉🎉
መሪያችን 😊😊😊
በፈጣሪ አንድነታችን ይጠንክር ችግር መከራ ፈተና ይኖራል ግን ሁሉንም በትግስት በፍቅር ለጋራ ዓላማ ስንል ተቻችለን ለጠላት መርዶ ይሁነው ። ይህ የአማራ ጀግና ሀይል ሁሉንም የማድረግ አቅም አለው።
አይዞን - ገና ሁለት አመት አልሆነችም። በርቱ ፋኖ 4ኪሎ መግባቱ እሙን ነው።
በማንነቱ እየተሳደደ እየተጨፈጨፈ እየተረገጠ እየደኸየ የሚገኝ ምስኪን የአምሐራ ሕዝብ በአንድነት ቆሞ ጠላቱን መመከት አለበት!!!
ጠላትን መዋጋቱ መልካም ነው፤ ግን ለስልጣን መቼኮል ግን የዙፋኑን ባለቤት አለማወቅ ስለሚኾን መረጋጋት ይኖርብኻል። ካንተ ሌላ እኔ መሪ ነኝ የሚል ቢወጣ እኔ ታግዬ ለሌላ አማራ አሳልፌ አልሰጥም እንዳትል እመኝልኻለኹ። ስልጣን በትር በመኾን እንጅ ጠመንጃ ይዞ ለመግደልማ ብዙዎች ይረባረቡበታል።
በጣም የሚያሳዝነዉ ነገር ብአዴኑና የፎቶ አርበኛዉ ዘመነ ካሴ በሚድያ ፊትለፊት ስለአንድነትና መደራጀት እየሰበከ በጀርባ ግን የጎጃምንና የሌሎችንም ፋኖዎች እየከፋፈለና እየበተነ ይገኛል እጅግ ያሳዝናል....ሞት ለብአዴኑና ለፎቶ አርበኛዉ ዘመነ ካሴ
Thsnk you zeme.bravo fano.
ደንቆሮ ስብስብ😊
ካሸነፋችሁ በኋላ ከኩንታል ብር በላይ ቢሊየነር ትሆናላችሁ በርቱ በአብይ ወረቀት ብር እንዳትሸወዱ
ያራቱም ክፍለ ሀገር ፋኖ አድንት መምጣት አለበት ካልሆ ገን ዋጋ የሰከፍለናል ጎበዝየ አንፍጠን
ዘሜ እንደዚህ መነጋገር ከተቻለ ታዲያ ለትግሉ ስትሉ ከእስክንድር ጋር በመነጋገር ሰላም አትፈጥሩም ሁለታችሁም የምትታገሉት ለአማራው ስለሆነ ::
ዘሜ - yes በለው ... ነገሩ ገብቶናል እንበል እንዴ?! ቆየ እኮ ነገሩ ከተስማማን :: እንዲህ እንዲያ - ወዲህ ወዲያ የሚል አይጠፋም ግና ቆርጦ መጣል እንጂ ማስታመም ነቀርስ ነው የሚያደርግ :: በቃ የሚሆን ይሆናል - የማይሆን አይሆንም ... ስንት ግዜ መታመም አለ:: 'ኢትዮጵያዊ መልኩን ፣ ነብር ዝንጉርትነቱን አይቀይርም::' የሚለውን አስበህ - የማያምንህ ቢኖር - የሚያምንህ ሰባት ግዜ ስባ ሰባት ነው...
💪
የበላይ ዘለቀ ጊዜ የፊውዳል ዘመን ነበርና አሁን የዲሞክራሲ ዘመን ስለሆነ አስተሳሰብህን ጊዜውን የሚመጥን አድርገው።
ታሪክ የሌለው ከታሪክ መማር አይችልም!!
EMS ምንጊዜም በአይነቁራኛ ነው የምናያቹ ወላዋይ የጅዋር አስታራቂዎች
ማስረሻ ሰጤን በሽምግልና መልስቱ ከእስክንድር ነጋ አስወጡት
ንግግርህ፡አይጠገብም፡❤❤❤❤ይመችህ ❤
ዘመነ የአማራጂግና❤❤❤
ድል ለአማራ ሕዝብ ድል ለፋኖ ጀግና ናችሁ
ድል ለ ፋኖ 💚 💛 ❤ ድል ለ አማራ 💚 💛 ❤ 🎉🎉🎉
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ድል ለአማራ
ድል ለፋኖ
ድል ለአማራ ጀግኖች
ድል ለአማራ ህዝብ በቅርብ ቀን ጥሩ ነገር አገራችን ታያለች።
ድል በድል ሁለት አመት ያልሞላው ትግል ድል ለዘመነ ንጊሳችን
እውነት አተን የወለደች የአማራ እናት የተባረከች እዴሁም ሁሉም የፋኖ መሪውች እግዚአብሄር ይጠብቃቹ ሀይሉን ያልብሳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርቱልን🙏🙏🙏
የአማራ ፋኖ ክፉ አይንካቹህ 🙏🙏🙏❤
ድል ለፋኖ
በትክክል። ወንድም ከወንድሙ በቤት ውስጥ ይጋጫል ።እንኳን ነፍጥ አንግቦ ና ተደራጅቶ!!❤🙏
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ! ድላችሁን ያቅርብላችሁ !
ድል ለጀግኖቻችን 💚💛❤ ድል ለፋኖ ፋኖ❤❤❤💪💪💪💪💪
የኔ ጀግና የአሳምነዉ ምትክ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ጀግናኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤
መንግሥት መንግሥት መንግሥት
አሜን
እግዚአብሄር ከሁላችሁ ጋ ይሁን
አንተ ማነህ...?
ምን አልከኝ?
አንተ ማነህ ነዉ ያልኩህ...?
አማራ ነኛ።
እግዝአብሔር ከናተጋ ይሁን ዘሜ ሁላችሁው😢😢😢😢😢😢ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖ😢😢😢😢❤❤❤❤❤ድልለኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ ድልለኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፈጣሪ ይርዳችሁ
ጎበዝ የጎበዝ ዘር አይዛቹህ።
በርቱልን ወድሞቻችን
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤
ከእግዚአብሄር በታች ከደረሰብን ነገር አንጻር እናንተን ሳይ እጽናናለሁ እግዚአብሄር ከሀይል ላይ ሀይልን ይጨምርላችሁ ለፍሬ ያብቃችሁ❤❤❤
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን! የበላይዬ ነገር አንጀት የሚያሳርር ነው!!! አሁንም ማዘን አንፈልግም ጥፋት መደገም የለበትም ተስማምታችሁ ድላችሁን ከፈጣሪ ጋር የኢትዮጵያን ቀን የሚያወጣ ይሁን!! ዘረኝነትን ተጠይፋችሁ! በይቅርታ ሁላችንም በአንድነት የሚኖሩባትን አገር አቅኑ!!! እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን!
ክብር ለናተ ይገባችሁ አል
FANO 💎💚💛♥️🙏🏻
ዘመን። እድሜህንያዚርሙዉ። በእወነት
መለኛው ጎጃሜ እውነትም የበላይ ዘለቀ ልጆች መሆናችሁ ሁሉም በአይኑ በብረቱ በዚህ ዘመን አይቷል።የፋኖ ትግል መከራ ስደት ግድያ መፈናቀል የወለደው ትግል ነው የሚያቆመው የለም❤
Gojam gojam atibelibin ante denqoro. Amara amara new yetim. Mehayim!
@@dessiemelza6330 ስድብ አያስፈልግም ጥሩምክር እራስበራሳችን ለጠላት በርመክፍት ነው እሽ አይባልም
አማራ እሚባል ብሔር የለም ! ቋንቋ እንጅ
@@dessiemelza6330ምን ያድርግ ሰውዬ በላይ በላይ ነው ሚለው። ጎዣም ጎዣም ማለቱ ኮ ነው።
ለአማራ ጀግኖች እውነት ነዉ
what a MAN !!!!!!
ያንተ መንፈስ ለጎንደርም ይጋባባቸው አሜን ❤❤❤❤❤
ዉነትህን ነዉ😂😂😂😂
ጀግኖቹ! ባለ ግርማዎቹ!! የድል ባለቤቶቹ! የሀገር አድኖቹ!!
ዘሜ ኢትዮጵያዊው ቼ ጉቬራ !
እግዚአብሔር እድሜ ሰቶን አንተ ምራን ወንድሜ የሲዳማ ብሄር ተወላጅ ነኝ ግን አከብርካለሁ ዘመነ
እውነት ነው ፋኖ በፈጣሪ ፈቃድ ኢትዮጵያን ያድናታል ይታደግማታል።
አማራ ሆይ መሪህን ጠብቅ ዘመነ ካሴ ይችላል
እንደ እርግብ የዋህ፤ እንደ እባብ ብልህ ሁኑ።
💐💐💐 የአማራ ሕዝብ እጅግ በጣም ሰፊና ቆራጥ ጀግና ሃይማኖተነኛ አሸናፊ ሕዝብ ነው 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 🦾✝️☪️💐ወይ ፍንክች።
ሰላም ዘሜ መስከረም አበራ ብርጌድ ብለህ ሰይመው ዲል ለፉኖ
አይ እራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ ልዩ ፍጥረት አርጎ እግዚአብሔር የተሰጠን ለአማራ ህዝብ በደል እና ስቃይ አይቶ ከላይ የተሰጠን ፀጋ ንርልን ዘላለም የአማራ ሙሉ አይን ነህ
ፋኖ የአማራ ብቻ ሳይሆን የመላው ኢትዮጵያ ተስፋ ነው። እኔ የሸዋ ኦሮሞ ነኝ ነገር ግን የሸዋ ኦሮሞ በተለይ በሰላሌ ያለውን በዘዴ እያወደሙት ነው ኦነግም አገዛዙም ይገድለናል ግን ማንም ትኩረት የሰጠው የለም ምክንያቱም ተወካይ የለንም በምክር ቤት እንኳን አንድም ኦርቶዶክስ የሆነ ኦሮሞ የምክር ቤት አባል የለም። አማራ እያደረገ እንዳለው ተደራጅተን ባለመታገላችን ኦሮሞ ናችሁ ብለው አልተውንም በመሀተባችን ምክንያት እያጠቁን እየገደሉን ነው። እኛ ከፈጣሪ ቀጥሎ ተስፋችን ፋኖ ነው። ነገር ግን ፋኖ አባይን ተሻግሩ እስኪመጣ ድረስ ተቀምጠን መጠበቅ የለብንም ቢያንስ መንገዱን ጠርገን ያቅማችንን ሰርተን እንጠብቃቸው። ዘሜ ጀግናችንም መሪያችንም ነው።
አይ አነጋገር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መልካም እና ልዩ አመት ለመላው ኢትዮጵያውያን ወንድሞች።
በአገርዎ ውስጥ ጤና, ደህንነት, ደህንነት እና ደህንነት እንመኛለን. በሱዳን ጦርነት ላይ የኢትዮጵያ አቋም በአዲሱ አመት እንደሚቀየር ተስፋ እናደርጋለን። ደግሞም ወንድሞቻችንና ጓደኞቻችን ናቸው። በተፈጠረው ችግር ውስጥ ምንም አይነት ሚና ስላልነበራቸው ጥፋት ሲደርስባቸው ማየት አንችልም። እነሱን እና ወደ አገራችሁ የሚመጡትን ስደተኞች እንድትደግፉ እጠይቃለሁ። ሁላችሁንም አመሰግናለሁ።
🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛💙❤️😄😄😄😄
ጀግኖቻችን ናችሁ ❤❤❤
የትም ፍጭው ዱቄቱን አምጭው ነው አንድነት ያሸንፋል💪 አንድነት ሃይል ነው💪 እባካችሁ እባካችሁ ፋኖ ለሕዝብ አንድ ሁን🤞 ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ዜጎቿን ይጠብቅ🙏
ጀግኖች ናቸው እዚህ ጋር የተሰባሰቡት 💪💪💪💪
ወገኖቼ በርድ በፀሐይ በዝናብ ያለምግብ ያለውሐ ለምትዋደቁት ወገኖቼ ትልቅ አክብሮት አለኝ
ጀግናችን!!!🎉🎉🎉
ፋኖዎችችችች እግዚአብሔር፡ከእናንተ፡ጋራ፡ይሁን። ያስጀመራችሁ ፡አምላክ ፡ያስጨርሳችሁ። ❤❤❤❤❤ ድልልልልልልልልል ለጀግኖቹ፡ የአማራራራራ ፋኖዎችችችችች!!! ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀግናዬድሜህይርዘምጥላትህይለቅ
ዘመነ ሚስጥር ይጠበቅ።
WAww thanks our leader
ጀግናው
የአማራ ህዝብ ዘመነ ካሴን ጠብቀው እንዳታጣውና እንዳታለቅስ
ፋኖ ያሸንፋል አትጠራጠሩ!!!
የአማራ ልጅ ሆይ ዘሜን አድምጣችሁ ዜሜን ተከተሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
Del leamhara fano❤
የዘሜ ወዳጆች የት ናችሁ❤
Alen! Alen! Alen❤❤❤
አለን❤
ትክክል ነህ ዘሜ❤❤❤❤❤❤
💚💚💛💛❤❤ዘሜ አንተ የምንለክ የቴድሮስ የጃንሆይ ምሳሌ ነህ አንደበተ ርቱ ጀግና አገር ወዳድ ይህ ሀገር አሁን ከዘመነ መሳፋንት አየተናነስም አንድ አድርገዉ❤❤❤❤❤
ዘመነ ለአመራሮች የተናገረው እውነት ነው ጎንደር ወሎ ሸዋ ተቀበለው ወሬኛ ይጥፍ እውነትን ይዘው ይጓዞ አወ አወ እውነት❤❤ዘመነ
ዘመነ ጠባብ አትሁን። ኢትዮጵያ ሰፊናት።
የፋኖን አንድነት የሚገፋ ማንኛውም አካል የወያኔ ርዝራዥ የሆነው የእንግዴ ልጅ በአዴን የተባለ ልፋጫም የብልፅግናና አጀንዳ አሰፈጻሚ ባንዳ ነው ሰለዚህ እርምጃ የማያዳግም መሆን አለበት በርቱ ከዚህ በኋላ የአማራ ህዝብ እየተገደለ የሚኖርባት ኢትዮጵያ በጭራሽ ልትኖር አይገባም አለቀ ለዚህ ከፍተኛ ሰራ መሰራት ያሰፈልጋል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከጦርነት ኪሳራ እንጂ ትርፍ የለም ። ከጦርነት ጥላንቻ እንጂ ፍቅር የለም ። በጦርነት እልቂት እንጂ ሂይዎት የለም ። ስልጣንም በጦርነት ሳይሆን አንገትን ደፍቶ ሁሉን ችሎ ዋጥ አድርጎ እራስን አደራጅቶ የህዝብ ልብ ዉስጥ ገብቶ በህዝብ ይሁንታ በምርጫ አሸንፎ መገኘት ነው እንጂ እራስን ጎድቶ ህዝብን ጎድቶ ለውጥ ላይመጣ ልጅነትን በከንቱ መጨረስ ያልተገባ መስዋእትነት መክፈል ተገቢ አይመስለኝም ስለዚህ ወንድሞች በናንተ ትግል ተጠቃሚው ሌላ ነው እናም ወደሰላም ወደ ቀያችሁ ተመለሱ የምትናፍቃችሁ እናታችሁ የምትናፍቃችሁ ሚስታችሁ ወይም ልጆቻችሁ ጋር ሳይረፍድ ፍቅራችሁን አጣጥሙ ሌላው ሚስቱን አቅፎ እየተኛ አንተን ግፋ በለው ይልሃል እርሱ በሞቀ ጎጆ ትኩስ ትኩሱን እየበላ አንተን በበረሃ ያስበላሃል እባክህ ወንድሜ ከጁንታው ጋር የነበረዉን ጦርነት አስታውስ ይብላኝ ለሞተ እንጂ እነሱ ወዳጅ ለመሆን መች ግዜ ወሰደባቸው? እናም የሰላም ዋጋው ከፈጣሪ ዘንድ ነውና ወደሰላም ተመለሱ።
ዘሜ የኔ ልዬ
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!
የኔ ጀግናወች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤😢
ፋኖ የአማራ ኩራት ፋኖ የአማራ ማገር ነዉ 💪💪💪💚💛❤️ ፋኖ የኢትዮጵያ ብርሀን ነው 💪💪💪 እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏
እናት ወለዱ አንተ ሰው ጀግና
Zemene. How charismatic leader you are.
ፋኖ ጀግንነት እነደሆን ከአባቱ የወረሰው ነው፣ ታጋይ የአማራ ልጅ በህልውና ፍልሚያው በእርግጥ ድል ያደርጋል። ድል ለፋኖ!!
Del lafano Fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️
❤❤❤❤❤❤ዘምየ
የኔ ጀግኖች እንዴት እንደምሳሳላቹ እኮ! Our pride! Very thankful for our fano!
አንደበተ ርቱ ተናግረዉ የሚያሳምኑ ሰዎች ይማርኩኛል የፋኖ ትግል ፍትሀዊ ነዉ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
ወሬ ብቻ
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትግልዉም ማጠናከርም እንችላለንም ሲጠናቀቅም ካማራም ክልልም ግዛቶችንም ትግልዉም በቁጥጥርንም ከዋለም በሸላም የፖለቲኬም ፓርቲዎችንም ባራትዉም ክፍለም ሀገርንም ይቓቓማልም በጎጃም አራትም በጎንደርም አራም በዉዋዎም አራትም በሽዋም አራትም የጦርንም አመራሮችም የመርጠዉም ወደአመራርነትም ወደፓርቲይም ድርጅትም ሚመርጥዉም በራሳቸዌም ፍላጎትም በትምህርትም ችሎትም ብቃትም ያለዉም ከጦርንም አመራርነትም ሀላፊነትም ይወጣልም ፓርቲዎች ንም ባለበትም ግዛትም ያደራጃል ለመሪነትም ምረጥዉይም ይላልም ፓርቲዎች ተመስርተዉም ባራትዉም ክፍለሀገርንም ላማራም ግዛቶችንም. በወሎም በጎጃም በጎንደርንም በሽዋም ሚቓቓም ሚመሰረትም ፓርቲዎች ንም ግድንም ነዉ ሚሪይም ለመሆንም በዲሞክራሲም በህግንም በእከልነትም ሚመራም ህግንም ተመርኩዞም ዲሞክራሲያዊ መስርቶም ወታደራዊም ፋኖም የበላይነትም የሀገርንም ስልጣንም ይዞም ይጠብቃልም ዲሞክራሲይም ስረአትም በህግንም በእኩልነትም ሚሰራም ህግንም አቀፍንም ነዉም ፋኖም ታጋይም በጦርንም አመራርም ሚሰርዉም በፓርቲይም ተመስርተዉም ለመሪነትም ሚሰርዉትም ይለያልም በህግንም ስለሚሰራም ዲሞክራሲያዊ ፓርቲዎች ንም ይኖራልዉም ጠባቂያቸዉም ፋኖም አታደራዊይም ዲሞክራሲያዊ መስራችም ፋኖም ነዉም የጦርንም ሀይልዉም ጠባቂዉም ዲሞክራሲያዊ ህግንም ድርጅትዉም ህግዉንም አፅድቆም ይጠብቃልም ይህንም ለማድረግም ነዉም የተነሳነበትም ያማራም ህብረትም ንቅናቄዎች ሀይልም ፋኖም አማራም ንቅናቄዎች ሀይልም ነንም ሁልዉም በዘርም በቢሄርነትም የተበተነዉም ህዝብንም አሰባስቦንም ማወያየትም በኢትዮጵያውያን እነትም በፓርቲይም ተመስርተዉም ለምርጫም መወዳደርንም እንዲችልዉም በህግንም ዲሞክራሲ ታቅፈዉም ይመራልዉም ሀገራቸዉም ይህንም አሱራርንም ምስረታም ትግልም ፋኖም አማራም ንቅናቄዎች ሀይልም ትግልም ነዉም. ምንታገልለትም ዲሞክራሲያዊ ምስረታም ህግንም አቀፍናም በታርቲዎችም በችሎትም ሀገርንም በመገንባትም ችሎትም ሚሰራም በገንዘብዉም በፉለገዉም ሀገርንም ማሳደግናም ኢንዱስትሪ ያልም ምስረታም ይህንም ችሎትም ያላቸዉም በመሪነትም ህዝብንም ሚመርጣቸዉም ነዉም ዲሞክራሲያዊ ማለትም ሀገርንም ለጋራም መገንባትናም ማበልፀግንም ነዉም ህግንም ተከትሎም መስራትም ይህ ዲሞክራሲያዊ ስራም ማለትም መብትም ጠብቆም ለህዝብንም ሚሆንም መስራትም ማስገኘትም ማስገባትም ለሀገሪትዉም ጥቅም ሚወልንም ሚሰራም ማለትም ነዉም ዲሞክራሲያዊ ማለትም ከህግንም ማይወጣም ማይዘልም ያገርልም እድገትናም ልማትም ሚያስቀድም ማለትም ነዉም ዲሞክራሲያዊ ማለትም ፋኖም ይህንም አሰራርንም ሚከተልም ህግንም አቀፍ ፋም መብትም ህዝብንም ሚጠበቅበትም አሰራርንም በህግም ተመርኩዞም ሚመራም መሪይም ማስቀመጥናም መምራትም በፋኖም የበላይነትም ሚጠበቅንም ህግናም ዲሞክራሲያዊ ፓርቲዎች ንም ጭምርንም መብትም ያስቀድማንም ልይነትም የዘርናም የቢሄርንም ክፍፍልም አይኖርም ዲሞክራሲያዊ ሲመሰረትም በኢትዮጵያውያን ህዝብንም ምድርንም
Our hero!!
ድልአዎን ይቀጥላል
Amusing leader
💪✊🔥
❤🎉❤🎉❤🎉🎉
መሪያችን 😊😊😊
በፈጣሪ አንድነታችን ይጠንክር ችግር መከራ ፈተና ይኖራል ግን ሁሉንም በትግስት በፍቅር ለጋራ ዓላማ ስንል ተቻችለን ለጠላት መርዶ ይሁነው ። ይህ የአማራ ጀግና ሀይል ሁሉንም የማድረግ አቅም አለው።
አይዞን - ገና ሁለት አመት አልሆነችም። በርቱ ፋኖ 4ኪሎ መግባቱ እሙን ነው።
በማንነቱ እየተሳደደ እየተጨፈጨፈ እየተረገጠ እየደኸየ የሚገኝ ምስኪን የአምሐራ ሕዝብ በአንድነት ቆሞ ጠላቱን መመከት አለበት!!!
ጠላትን መዋጋቱ መልካም ነው፤ ግን ለስልጣን መቼኮል ግን የዙፋኑን ባለቤት አለማወቅ ስለሚኾን መረጋጋት ይኖርብኻል። ካንተ ሌላ እኔ መሪ ነኝ የሚል ቢወጣ እኔ ታግዬ ለሌላ አማራ አሳልፌ አልሰጥም እንዳትል እመኝልኻለኹ። ስልጣን በትር በመኾን እንጅ ጠመንጃ ይዞ ለመግደልማ ብዙዎች ይረባረቡበታል።
በጣም የሚያሳዝነዉ ነገር ብአዴኑና የፎቶ አርበኛዉ ዘመነ ካሴ በሚድያ ፊትለፊት ስለአንድነትና መደራጀት እየሰበከ በጀርባ ግን የጎጃምንና የሌሎችንም ፋኖዎች እየከፋፈለና እየበተነ ይገኛል እጅግ ያሳዝናል....ሞት ለብአዴኑና ለፎቶ አርበኛዉ ዘመነ ካሴ
Thsnk you zeme.bravo fano.
ደንቆሮ ስብስብ😊
ካሸነፋችሁ በኋላ ከኩንታል ብር በላይ ቢሊየነር ትሆናላችሁ በርቱ በአብይ ወረቀት ብር እንዳትሸወዱ
ያራቱም ክፍለ ሀገር ፋኖ አድንት መምጣት አለበት ካልሆ ገን ዋጋ የሰከፍለናል ጎበዝየ አንፍጠን
ዘሜ እንደዚህ መነጋገር ከተቻለ ታዲያ ለትግሉ ስትሉ ከእስክንድር ጋር በመነጋገር ሰላም አትፈጥሩም
ሁለታችሁም የምትታገሉት ለአማራው ስለሆነ ::