Anchor Media የኢሳን ፈተናዎችና ቀጣይ ጉዞ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 311

  • @AsmiroDash
    @AsmiroDash 2 месяца назад +32

    በርቱልን መነሻው የአማራ ብሶት የወለደው ፋኖ መድረሻው የኢትዮጵያ ፋኖ የሆነል ድል ለፋኖ!!!!!

  • @demismuktar
    @demismuktar 2 месяца назад +27

    በፋኖ ስር የሚቀሳቀስ የኢትዮጵያ ህዝቦች ፓርቲ ቢቋቋም ትግሉ በይበልጥ የሚፋጠን ይሆናል ያለበለዚያ ትግሉ ትርጉም ያጣል። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 2 месяца назад +24

    ድል ለክንደነበልባሉ የአማራ ፋኖ!!!!!
    ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ!!!!!!!!

  • @setegnmekonen
    @setegnmekonen 2 месяца назад +26

    መሳይ እናት ጅግና ናቸው!!

  • @andualemsolomon2826
    @andualemsolomon2826 2 месяца назад +15

    የኢትዮጵያ የክፉ ቀን ልጆች በርቱ ከጎናችሁ ነን❤

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 2 месяца назад +30

    በርቱልን ውድ ጋዜጠኞቻችን።

    • @mare7241
      @mare7241 2 месяца назад +2

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 2 месяца назад +14

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለኢሳን❤❤❤❤❤

  • @demismuktar
    @demismuktar 2 месяца назад +14

    ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @AndsewSle
    @AndsewSle 2 месяца назад +16

    መቲ❤ጀግኒት

  • @amlakukefyalew6612
    @amlakukefyalew6612 2 месяца назад +10

    ጀግናው የአማራ ፋኖ በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች በዬ ዕለቱ መከላከያ ተብዬ የግለሠብ ስልጣን ጠባቂ እረኞችን፣ሪፐብሊካን ጋርዶችን በሚያሥደምም ጀግንነት ስለጨረሷቸው አገዛዙ ለ59ኛ ጊዜ የሠለጠነውን የኦሮሞ ልዩ ሀይሎች፣የደቡብ ልዩ ሀይሎችን የመከላከያ መለዮ በማልበስ ለመታገል ቢሞክርም የፋኖን ድል መቀልበስ አልቻሉም።በአሁኑ ሰዓት በአዲስ አበባ፣በአማራ ክልል፣በሲዳማ ክልል ወጣቶች በአፈሳ እዬተያዙ ወደ ወታደራዊ ማሠልጠኛዎች በግዳጅ እዬተጫኑ ነው።ያያ ፋኖ መንፈስ ነው!!💚💛❤

  • @EnglandLondon-j6i
    @EnglandLondon-j6i 2 месяца назад +24

    አይዛቹሁ አርጉ የምትሉንን እናረጋለን ከጎናቹሁ ነን በርቱልን ደሬ

    • @CenteralERS
      @CenteralERS 2 месяца назад

      ጋሽ ደረጃ (59)

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w 2 месяца назад +7

    ኢሳኖች በእውነት ቃላት አይገልፃችሑም በርቱ❤❤❤

  • @getachewgedef23
    @getachewgedef23 2 месяца назад +9

    የንፁሃን ነፍስ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣቸዉ ጥቁሩ ናዚ የአማራን ህዝብን ማጥፋት ይቀጥላል እንደ ህዝብ ተነስተን ማስወገድ አለብን

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib4380 2 месяца назад +8

    እውነት ነው፣ አባልነት ክፍያ ይጀመር።

  • @DeguTiruneh
    @DeguTiruneh 2 месяца назад +8

    ድል ለፋኖ

  • @Herculesant
    @Herculesant 2 месяца назад +12

    በርቱ፤ እግዜር ያበርታችሁ!

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia77 2 месяца назад +13

    መሳይ 🙏

  • @am1951
    @am1951 2 месяца назад +6

    I hope we can get ESAN back on air as soon as possible. Keep up the good work, all of you.

  • @natnaelkassa8603
    @natnaelkassa8603 2 месяца назад +12

    መታሰብያ ቀፀላ በጣም እወድሻለው ❤❤❤

  • @MohammedSeid-x8c
    @MohammedSeid-x8c 2 месяца назад +11

    አይዞን በርቱልን ♥️♥️♥️♥️ እንዚህ ሰይጣኖች

  • @MastewalFirew
    @MastewalFirew 2 месяца назад +3

    የሰራዊት ጌታ እግዚያአብሃር እናንተንም እኛንም ይርዳን በርቱ

  • @gjghgjgdj97
    @gjghgjgdj97 2 месяца назад +10

    ❤❤❤❤በርቱ ጀግናናችሁ❤❤❤❤❤

  • @Degefaዳኜ-o4l
    @Degefaዳኜ-o4l 2 месяца назад +1

    ESAN TV ለተጨቆኑት ፍታዊ ልሳን ESAN ባባገነኖች ለብልፅግና ግፈኛ መንግስት ገበናውን ለህዝብ የሚያጋልጥ የብልፅግና ተብዬ ህመም ስልጣን ውድቀት የሚያፋጥን ESAN ኢሳን ከህዝብ ጎን የቆመ ተወዳጅ ሚዲያ ESAN ኢሳን ለታፈኑት የነፃነት ድምፅ።ጎበዝ ESAN ኢሳን መደገፍ ኢትዮጵያን ከመከራ ስቃይ ማውጣት ነው።

  • @asresahegnnegash1325
    @asresahegnnegash1325 2 месяца назад +10

    ለሁላችሁም እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ።

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 2 месяца назад +9

    በርቱ

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w 2 месяца назад +3

    ዋናው ችግራችን ቸልተኝነት ነው በጣም መበርታት ያስፈልጋል

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 2 месяца назад +14

    You guys are blessed ❤❤❤❤

  • @ephremgebre879
    @ephremgebre879 2 месяца назад +9

    በርቱ ወንድሞቼ

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 2 месяца назад +8

    We’re with you 💯

  • @alemuhailemichael2514
    @alemuhailemichael2514 2 месяца назад +16

    በቁዋሚ አባልነት ምዝገባና ወርሃዊ መዋጮ የምናደርግበት መንገድ ቢመቻች ጥሩ ይመስለኛል:: እንበርታ!!!

  • @Freedom-jb6pn
    @Freedom-jb6pn 2 месяца назад +3

    WE NEED A STRONG ESAT.

  • @abebeengdasaw2914
    @abebeengdasaw2914 2 месяца назад +5

    Thanks!

  • @LawgawLje
    @LawgawLje 2 месяца назад +8

    የአማራ ❤❤❤ ፈኖ

  • @abiyotasefa2626
    @abiyotasefa2626 2 месяца назад +7

    እውነት ነው

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 2 месяца назад +9

    ጀግኖቻችን በርቱልን።😂😂😂😂❤❤

  • @muluafessa
    @muluafessa 2 месяца назад +5

    መሳይ ትልቅ ሀሳብ ተዳፍኖ ያለ እልቂት በአለም ዙሪያ ዝም የተባለ የአማራ እልቂት ብዙ ሰራን ይጠይቃል አለም ከዝምታው እንዲነቃ በርቱ!!!!

  • @muhamedfenta7764
    @muhamedfenta7764 2 месяца назад +12

    esan tv አይዘጋም ኢንሻአሏህ

  • @fetlemekonnen4347
    @fetlemekonnen4347 2 месяца назад +17

    እባካችው ሁላችንም ESAN እንርዳ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 2 месяца назад +2

    በርቱልን የአብይን የዘር ማጥፋት በጋራ ማስቆም አለብን
    እንደ ህዝብ በጋራ መቆም አለብን

  • @TsigeAdal
    @TsigeAdal 2 месяца назад +3

    Victory to the mass of Ethiopia

  • @MudinBerta
    @MudinBerta 2 месяца назад +8

    መቲ መሳይ ደረጄ አቤ በርቱ እኔ በአሳብ ላግዛቹ አላህ ይርዳቹ አላህ ይዘንላቹ

    • @CenteralERS
      @CenteralERS 2 месяца назад

      ጋሽ ደረጃ (59)

  • @mickailtamru6962
    @mickailtamru6962 2 месяца назад +2

    በርቱ ከጐናቹህ እንቆማለን

  • @annatikuye9603
    @annatikuye9603 2 месяца назад +1

    Greetings to Fano Messay Mekonone. Ethiopia Love you forever 🙏👑💚💛❤️

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 2 месяца назад

    ጀግኖች በርቱ አንድ ላይ ስትመጡ ብልፅግና ን ብትንትኑን ታወጣታላቺሁ ህውሀትን በሚዲያ ትግል ከቤተመንህስት እንደነቀላቺሁት. ብልፅግናን እና. ተላላኪወቻቸው. በቅርቡ ይነቀላሉ ከጎናቺሁ ነን. ኢሳንም በይበልጥ ያድጋል 🙏💪💪💪💪
    ድል ለእምድር ድሮን ለሆነው ለነበልባሉ ፋኖ. 💪💪💪💪

  • @muluafessa
    @muluafessa 2 месяца назад +1

    መሳይ,መታሰቢያ,ደረጀ,አበበ ለሁላችሁም የምጠይቀው ፋኖ በአሁኑ ሰአት አንድ ወይም ወጥ አመራር ሰላሌለው ይህ ቅድሚያ ውይይት ኖሮት ከማንኛውም በላይ ጎፊት ማድረግ ያሰፈልጋል።

  • @LeyGeb
    @LeyGeb 2 месяца назад +9

    You guys doing a tremendous job, WE all Ethiopians proud of you 👏 👏👏

  • @twdrskss
    @twdrskss 2 месяца назад +2

    In order to support Esan 1) membership registration 2) membership follow-up, means that if there is support received, acknowledgments must be followed.

  • @MesiBezab
    @MesiBezab 2 месяца назад +2

    Legends

  • @SelamSara-c8p
    @SelamSara-c8p 2 месяца назад +5

    በርቱ በርቱ

  • @kopra6447
    @kopra6447 2 месяца назад +14

    በርቱ አላህ ይገዛችሁ መሠይ እናመረግናለን

  • @hashimkedir3922
    @hashimkedir3922 2 месяца назад +2

    መሳይ በርቱ ማከላዊ ኢትዮጵያ ከደቡብ ክልል ቤት አሪፍ ደሞዝ ልብስ ይሠጣችሗል እየተባለ በመኪና ቅስቀሳ እየተደረገ ነው

  • @Bayush495
    @Bayush495 Месяц назад

    በትክክል ዬአራይት

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 2 месяца назад +3

    በርቱልን

  • @WelelawAlelegn
    @WelelawAlelegn 2 месяца назад +1

    🎉🎉🎉🎉ይመቻቹህ

  • @geneneasfaw5485
    @geneneasfaw5485 2 месяца назад +1

    የህዝብ በደልን እና እልቂትን ለመቀነስ የምታደርጉት ጥረት የዜነት ግዴታችሁን እየትወጣችሁ ነው ብርቱ

  • @YtayewZeleke
    @YtayewZeleke 2 месяца назад +1

    እንቅልፍ አጣን ከኑሮው ተጨማሪ የፋኖን አንድነት የምናይበት ቀን ለነገሩ በጥባጥ ካለ ማን ጥሩ ይጠጣል (እስክ....)

  • @Hamd-k3o
    @Hamd-k3o 2 месяца назад +2

    ያሳዝናል ወገኖቸ በቃእንበል ባንድላይእንተባበር

  • @BailuTezara
    @BailuTezara 2 месяца назад +1

    አረ እባካቹ መርጦ አልቃሽ አቱኑብን ጂማ ከተማ ላይ ቤት ማፍረስ እና ተከራይታቹ ኑሩ ከመባልም ባሻጋር ልጆቻቸውን አድኖ በመያዝ መከላከያ እንዲሆኑ እየተገደዱ ነው ምሽት መውጣት መዝናናት ቀርቷል ተማሪ ሳይቀር እየታፈሱ ነው እባካቹ ፈጣሪን የምትፈሩ ከሆነ አየር ላይ አውሉልን የአይምሮ ሕመምተኞች ሁሉ አልቀሩም እየታፈሱ ነው!!!

  • @belewabebe7951
    @belewabebe7951 2 месяца назад +3

    ሚገርም ነገር ነው::

  • @tekluagegnehu
    @tekluagegnehu 2 месяца назад +5

    አረ በተቻላችሁ መጠን ተመለሱ ጀግኖቻችን ❤❤❤

  • @solomonzegeye5224
    @solomonzegeye5224 2 месяца назад +2

    አለን

  • @cad2013
    @cad2013 2 месяца назад

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልኝ ምርኩኛዉ 10 አለቃ ተሰፍ መቁረጥ ነዉ

  • @yathiethiopia1296
    @yathiethiopia1296 2 месяца назад

    ድል።ለአማራፋኖ❤❤❤❤❤🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💜💙💚💜💙💚💚💚💚💚💚🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @Fano775
    @Fano775 Месяц назад

    በርቱልን ለበጎነው

  • @MohedeguWelo
    @MohedeguWelo 2 месяца назад +3

    የሚገርመው አለም አቀፉ ሚዲያ አልጀዚራ ቢቢሲ ቪኦኤ ሁሉም ለሆሀትም ለሌላውም ሲንጫጩ እውነት ይመስለኝ ነበር አሁን የአማራ ክልል ይሄን ያህል ሲጨፈጨፍ ዝምታው ከመተባበር የአማራ ዘር ማጥፋት ላይ ተባባሪ መሆናቸውን ያሳያል አማራ አይጠፋም በቆራጥ ልጆቹ አሸንፎ ሁሉንም ለታሪክ

  • @Yitulala
    @Yitulala 2 месяца назад +2

    ኢትዮጵያዊ ሲባል አስቸጋሪ ነው በጋራ እንዳይቃም ተረግሟል ይህ ህዝብ ሲጨፈጨፍ ዝም ማለትን እሚል እርግማን ነው እርስ በእርሱ መዘላለፍ እርግማን ነው

  • @TsigeAdal
    @TsigeAdal 2 месяца назад +1

    I am an Eritrean i feel the same as they were doing it in Eritrea. What the government of Ethiopia is doing is a prediction of the failure of the government of abiy. I would like to suggest that Ethiopia need preparation for the next government. Specialy Fano should solve their differenses from now. Because they will face a lot of challenges to build a new govenment of Ethiopia. At this time Ethiopia is in a mess.

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 2 месяца назад +1

    መታሰቢያ እንዲህ ተስፋ የምትቆርጪ ከሆን ምቀጠሉ ላንቺ ድካም ነው የሚሆነው ማለት ነው
    ቶሎ ኔጌቲቭ ብቻ ሃሳብ ባሰጪ ደስ ይለኛል

  • @KelemeworkBirhane
    @KelemeworkBirhane 2 месяца назад +3

    በምንመልኩ ወርሀዊይ ክፍያ መክፈል እንደሚችል አሳውቁኝ?

  • @BirhaneKassaw-wq9yx
    @BirhaneKassaw-wq9yx 2 месяца назад +1

    በአውሮፖ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን በስብሰባው ባለበት በጀኔባ ተገኙ

  • @twdrskss
    @twdrskss 2 месяца назад +3

    "አላህ ሲጣላ ዱላ አያነሳም" እስላም🤔

  • @fbs0428
    @fbs0428 2 месяца назад

    We all Ethiopians proudly acknowledge your positive contributions to our nation, it’s unbelievable what we witnessed by the current administration killing so many innocent Ethiopians. This has to be stopped;
    Tell us how we can help

  • @meharimena8093
    @meharimena8093 Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @asmara3973
    @asmara3973 2 месяца назад +3

    አረብ አገር ያለነው በምን በኩል ብር እናሥገባ

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 Месяц назад

    ምን እንርዳችሁ እኔ ፍቃደኛ ነኝ በወር ለመክፈል አይዞን ውንድም እህቶቼ

  • @demismuktar
    @demismuktar 2 месяца назад +3

    አብይ=666. ❤😂❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 месяца назад +7

    Jegnit our sister aizon

  • @ethiopianmarket1911
    @ethiopianmarket1911 2 месяца назад +1

    Bbc amharic ይመልከቱ

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Месяц назад

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 2 месяца назад +1

    ያልተማረው ዶክተር አቶ አብይ አህመድ አሊ ሳይማር በያዘው ወረቀት የበታችነት ስሜት ስለሚሠማውም ጭምር ምሁር ጠልነቱንና ምሁርን የማጥፋት ሥራው ምስክር መሆኑን በተለያዩ ንግግሮቹና በቀጣይ ያሰበውን የሠማነው ነው ....

  • @tadessewoldeab8294
    @tadessewoldeab8294 2 месяца назад

    ከሚዲያው አስተዳደር ውስጥ የተወሰነ ሰው የእርዳታ ምንጭ ይገኝባቸዋል ወደሚባሉ ክልሎች ቱር / ጉዞ / ያድርግና ድጋፍ ይሰብስብ እንዲሁም ቋሚና በየወሩ ክፍያ የሚያደርጉ አባላትን ይመዝግብ የሚል አስተያዬት አለኝ ፣

  • @BinyamAlemuasegahegn
    @BinyamAlemuasegahegn Месяц назад

    ዘመነመሳደግፈውእወድሐለሑ

  • @bethlihemsebsibe3031
    @bethlihemsebsibe3031 2 месяца назад +1

    Please post the membership link

  • @ashebir9960
    @ashebir9960 2 месяца назад +3

    Zele account ካላችሁ ኢዚህ ላይ ልቀቁልን

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 2 месяца назад +3

    ሊንኩን ላኩልን

  • @munagiret5921
    @munagiret5921 2 месяца назад +4

    💚💛❤️

  • @AYu-j4i
    @AYu-j4i 2 месяца назад

    ለምን አማራው ሁሉም ወቶ አይፋለምም ለምን በየጊዜው ከሚገደል

  • @siphokazingqongonya9389
    @siphokazingqongonya9389 2 месяца назад +2

    ሠለም ሠለም

  • @G7-oy4lu
    @G7-oy4lu 2 месяца назад +3

    Hello hello 👋

  • @twdrskss
    @twdrskss 2 месяца назад

    እኛ ኢትዮጵያውያን ከብልግና ጥግ አልፈናል እና ተያይዘን ልንጠፍነው መሰለኝ በጣም ፈራሁ ጃል🤔🤔🤔🤔

  • @tiruworkgebremichael8568
    @tiruworkgebremichael8568 2 месяца назад +3

    Where is a go fund me link?

  • @MahoneMelkam
    @MahoneMelkam 2 месяца назад

    አማራ ዳግም የሚሸወድበትና ገንዘቡን ለአማራ በማይጠቅም ጉዳይ የሚያባክንበት ጊዜ አልፎል

  • @abeba2241
    @abeba2241 2 месяца назад +1

    እናከብራችኋለን ❤

  • @yegeremalmesfin2176
    @yegeremalmesfin2176 2 месяца назад +1

    በርቱና በአንድነት ስሩ እባካችሁ

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 2 месяца назад +1

    Emebrehan tabertachhu bertuln wendm Mesay dil le amhara Fano fith begif lemechefechefut

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 2 месяца назад

    ደሬ የሰማነውን ነገር ነው ደጋግሞ የሚነግረን

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 Месяц назад

      ደረጄ እውነት ግን ፕሮፌሽናል ጋዜጠኛ ነው እንዴ ?

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 2 месяца назад +2

    ሰላም ወገኖቼ

  • @BirhanuGetahun-rl5fz
    @BirhanuGetahun-rl5fz 2 месяца назад +2

    Wondmoch egzabher k enta ga yehun we wanna to give big respect

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 месяца назад +1

    Aizoachihu

  • @kassahundemelash352
    @kassahundemelash352 2 месяца назад +1

    ታማኝ በየነ የሚባል ጭራቅ የት ደረሰ