እራስ ምታት| የማይግሬን ህክምና | Migraine | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 ноя 2024

Комментарии •

  • @nani969
    @nani969 2 года назад +5

    ዶክቶር እናመስግናለን በጠም ጠቃሚ መረጃ ነዉ ቀጥልበት እኔ በበኩሌ ብዙ ጊዜ እራስ ምታት የሚመጠብኝ በጠም ስጨናንቅ ነዉ ብቻ አልህምዲሊላህ እህቶቼ 5/3 ደቂቃ ጭንቅት ሶስት ቀን ወይም ለአራት ቀን ህመም እንዳረጋለን አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 27 дней назад +1

    እሰይ❤ እልልልልልል
    ብያለሁ ዶ/ር ሰይፈ ከዚም በላይ ይገባሀል የደግነት ጥግ የምናይብህ ምርጥ ዶ/ር❤❤❤👏👏👍💪🙏

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Год назад +10

    ውይ ዶክተር የልቤን ነው የገለፅከው ይሔው ለረጅም አመት የምሠቃይበት ትልቁ ችግሬ ማይ ግሪን ነው ሁልጊዜም ግማሽ የእራስ ቅሌ ብቻ ነው የሚታመመው ብችል ያንን ፓርት ብቻአውጥቼ በጣልኩት ውይ የቀመሠ ያውቀዋል

    • @saraahmed7988
      @saraahmed7988 7 месяцев назад +1

      በጣም እህት እኔም ልሞት ነው ግማሹን እስከ አንገቴ

    • @fatmaksaksa7304
      @fatmaksaksa7304 7 месяцев назад

      ልክ እንደኔ ኡፍ😢😢😢😢

    • @SewnetTegegn
      @SewnetTegegn Месяц назад

      አረ የኔ ችግር ነውኮ

    • @tigistgirma3883
      @tigistgirma3883 18 дней назад

      አወ አሱ በጣም ከባድ ነዉ አኔም ግማሸ አነዴት ያማል አል ነበር

  • @merontedi7120
    @merontedi7120 2 года назад +23

    ኦርጋታህና የመግለጽ ችሎተህ የትምህርትህ ጠቃሚነት እንኳንስ ለወጣቶቹ ለኛ ለናቶቹ በጣም ጠቃሚ በመሆኑ እድሜህን ያርዝምልን እውቀትህን ያስፋልህ ሽልማቱ ግን ያንስብሃል!
    ተባረክ ልጄ!

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +30

    የራስ ምታት ህመምተኛዋ አንዷ ነኝ
    አልሀምዱሊላህ የባስ አያንጣ😌🙏

    • @ኸይርያየሱፍ
      @ኸይርያየሱፍ 11 месяцев назад

      እኔም እንዳንችነኝ ግን መዳኒት ብዙ አያድነኝም ሳስረው ነው የተወሰነ የሚገግምልኝ

    • @ሀዊሀበሻዊ
      @ሀዊሀበሻዊ 7 месяцев назад

      እኔ😢😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍ

    • @Meme-l9e4o
      @Meme-l9e4o 5 месяцев назад

      እኔም ልፈነዳ ነው 😭😭

  • @MehamedMehamed-ym7zk
    @MehamedMehamed-ym7zk Год назад

    ዶክተር ሰይፈ በእውነት ባገኘሁትስልክነው ሰብስክራይብ የማደርግህ ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @HawaMuhemede
    @HawaMuhemede Месяц назад

    ዶክተር አላህ እድሜና ጤና ይሰጥህ ወላሂ አተ እያዳዱ ያልከዉ እኔጋ አለ የዛሬ ዉሎና አዳሬ እኔነኝ እማቀዉ😢😢

  • @zinetfker
    @zinetfker 2 года назад +3

    ወላሒ የራስ ምታት ሊገለኝ ነው ሙቀት ሲሆንም ይነሳብኛል በቅዝቃዜ ወቅትም😪😥

  • @farismulat5204
    @farismulat5204 Год назад +2

    እባክህ ዶክተር በቀኝ በኩል እራሴን በጣም ያመኛል. እባክህ መፈቴ ነገረኝ ተባርክ

  • @salamhabibi1453
    @salamhabibi1453 2 года назад +8

    ዋው በጣም ደስብሎናል እንኮን ደስ አለክ

  • @etifworkkebede7408
    @etifworkkebede7408 Год назад

    ዶክተር በጣም ጎበዝ ስታወራ ቅልጥፍ ቅልጥፍ ስትናገር የገባህ 🤩🤩🤩🤩

  • @Abraham.Sahile
    @Abraham.Sahile 3 месяца назад

    ከዝጋቤር በታች አተ ነሕ ያገዝከኝ ተባረክ እድሜ ይስጥሕ

  • @barkotbarni2445
    @barkotbarni2445 2 года назад +3

    ዶ/ሰይፉ ሰላምህ ይብዛ! ስለስጦታው CONGRATULATIONS!🥇
    ለቻናልህ አድስ ነኝ ሰብስክራይብ አድርገያለሁ ። ድንቅ ትምህርት ነው በርታልን!

  • @פיטפטאביינה
    @פיטפטאביינה Год назад

    ለምታረግን ትምህርት በጣም ነዉ ምናመሰግ እኔ አሁን ቅርብ ግዜ ነዉ የጀመረኝ ፈጣሪ ያሰብከዉን ያሳካልህ በጣም እናመሰግናለን በርታልን

  • @afafghantous9111
    @afafghantous9111 9 месяцев назад

    ዶክተር ከልብ እመሠግናለው የምትለቀው የጤና ትምህርት እጅግ በጣም ጥሩ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hawahawa-nk6il
    @hawahawa-nk6il Год назад

    ዉነት የኔን ህመም ነዉ ያወራህዉ ትምረትህ በጣም አሬፍ ነዉ

  • @selamawittigabu8076
    @selamawittigabu8076 2 года назад

    በጣምምም እና መስግናለን እኔም እንደዚህ አይነት ችግር አለብኝ እስከ ሶስት ቀን በጣም ያመኛል ምንም ማስታገሻ አያድነኝም
    ግን ከልብ እናመስግናለን ዘመንይ ይባረክ

  • @MeYes-mj4sq
    @MeYes-mj4sq 9 месяцев назад +1

    እባክህ መፍቴ በጣም ነው የተችገርኩ

  • @ለሁሉምግዜአለው-ፈ8ጸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ፈ8ጸ 2 года назад +2

    ዶክተር መሠሎችህን አላህ ያብዛልን እውነት ብዙ የጠቀሥከው ከኔም ጋር አለ በቃ ምን ላድርግ በጣም ያመኛል😥 በተረፈ የቻናልህ ደጋፊነኝ በርታልን

  • @YitagesuTesfaye
    @YitagesuTesfaye 12 дней назад

    ሀይ ዶክተር ባለቤቴን ይንን አይነት ስሜት ይሰማታል ና አግዘኝ እባክህ

  • @የፂዮንልጅ
    @የፂዮንልጅ 2 года назад +2

    ይገባዎታል ዶክተር ላወቀበት በጣም በጣም ከሚገባው በላይ እወነት ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅዎት

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 2 года назад

    በጣም ጠቃም ትህምረት ነዉ ለኛ በልህ ዋጋ ከፍሌ ህኒን የመስሌ ጣቃም ነገር ስለምታስተላልፍልን ከልብ እናመስግናልን ኢግዝር ያክብርልን አጋረችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ፍቅር አድነት ሰላም አይለዬን

  • @Salsibel
    @Salsibel 2 года назад +1

    እኳን ደስ አለህ ዶክተር ገና ብዙ ትደርሳለህ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ያስቸገረኝ ነገርነው ከጀመረኝ 4ቀን 3ቀን ይቆይብኛል ያቅለሽልሸኛል ከጆሮኤ በላይ (ጆሮ ግዴ) በሁለቱም በኩል ከግራም ከቀኝም በጣም ውጥር አርጎ ይይዘኛል ልተኛ አይሰጠኝም ጎበስ ብዬ ቀና ስል በጣም ይሰማኛል ይህ ሚመጣብኝ በጣም ከተበሳጨሁ (ከተናደድኩ) ፔሬዴ ከመምጣቱ በፊት ጫጫታ ካለ ለረጅም ሳአት ምግብ ሳልበላ ቢያስ ውሃ መጠጣት አለብኝ ወይም ሻወር ወስጄ ንፋስ ከነካኝ በነዚህ ምክኛቶች ይጀመርኛል ሚለቀኝ ደሞ በራሡጊዜ እጂ ምንም ብጠቀም አይተወኝም ብዙጊዜ ተመርምሬአለሁ ሚሉኝ ግን ከእናትሽ ወይም ከአባትሽ እደዚህ አይነት ህመም ያለበት አለወይ ይሉኛል
    አሁን አንተ ስነግረን ምልክቶቹ የማግሬን ነው የኔው
    የኔ ጥያቄ ዶክተር እባክህ ምን ማረግ እዳለብኝ አሳውቀኝ በጣም እያሰቃየኝነው ❓❓

  • @MehariBirhane-t6y
    @MehariBirhane-t6y 10 месяцев назад +2

    በጣም ተሰቃየሁ እኔን አይኔን የጀመረኝ ራስ ምታቱ የጀመረኝ ግዜ ነው እስካሁን አልተሻለኝም አንድ አመት ሆኖኛል እለት ተእለት ነው ሚያመኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገረኝ አይኔ ተመርምሬ ነበር ምንም የለብህም አሉኝ የነርቭ ህክምና ታዝዤያለሁ አይኔን እስካሁን ታምሜያለሁ ትምህርት መቀጠል አልቻልኩም ከአይን ጋ ተያያዥነት ካለው ንገረኝ ከይቅርታ ጋ????

  • @ተሰፋአንቁርጥ
    @ተሰፋአንቁርጥ 2 года назад

    በጣም አመሠግናለሁ በርታ
    የዩቱቡ ሥጦታ ይገባሀል እኳን የልፋትህን ውጤት አገኝህ
    እኔ እራሤን የሚያመኚ እንቅልፍ ካልተኛሁ ሀሣብ ጨቀት ካበዛሁ ሥልክ ማየት መሥማት ማውራት ካበዛሁ እና እንዳልከው የቢሬድ መጫ አካባቢ ወቅት ነው ግን አንድም ቀን ማሥታገሻ ወሥጄ አላቅም
    አሁን ላይ ግን ህክምና መሄድ አለብኝ ባልኩበት ወቅት ነው ምክረህን ያገኝሁት
    አመሠግናለሁ በጣም እውቀት አጊኚቻለሁ

  • @Sami-jk5wl
    @Sami-jk5wl 4 месяца назад

    ዶክ በጣም አመሰግናለው ክበርልኝ
    ትልቅ አስተዋፆ እያረክ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሰላማዊትየስላሴልጅ
    @ሰላማዊትየስላሴልጅ 9 месяцев назад

    ይገባሀል ልበቀና ነህ ዶክተር እናመሰግናለን

  • @ayathayath132
    @ayathayath132 Год назад

    ሠላም ዶክተር ጊዜህን ሰውተህ ለምትሰጠን ትምህርት ከልብ አመሠግናለሁ።ዶክተርዬ እኔ ደረቅ ሳል ያስቸግረኛል በጣም ነው ሚያሰቃነኝ አንዴ ከጀመረኝ በቃ ሠተንፈሻ ነው ሚያሳጠኝ ሲያስለኝ ልቤን እና ጉሮሮዬን በጣም ያፍነኛል ያለሁት ሰው ሀገር ነው ሄጄ ለመታከም መታወቅያ ዬለኝም ግራ ገባኝ እባክህን ለፈጣሪህ ስትል ቪድዮ ስራልኝ

  • @tesfaneshtadesse-h6w
    @tesfaneshtadesse-h6w 11 месяцев назад

    በጣም ደስ ይላል የሚሰራ ይሸለም ጥሩ ነው፡፡

  • @afitube6220
    @afitube6220 2 года назад +5

    የእውነት የራስ ምታት ህመም የሚያቀው ብቻ ነው የሚያቀው ከዘረዘርካቸው ብዙዎቹ የማይግሬን እራስምታት ነው ያለብኝ አንዳንዴ ከሗላየ ጭክላቴ ይጀምሬል ሌለጊዜ ደሞ ከግባሬ እስከ አፍጫዬ አይኖቼን ጨምሮ ሌላ ጊዜ ደሞ ከቀኝ ጎኔና ከግራ ጎኔ አንዳንዴ ደሞ ሙሉ እራሴን ይቆጣጠረኛል ብዙ አመታት ሆኖኛል ህመሙም ተመሳሳይ አይደለም ጭቅላቴ ውስጥ የሆነ ነገር ያለ እስኪመስለኝ ድረስ ግን ሰደት ላይ ነኝ እንደፈለኩኝ ምርመራ ማረግ አልችልም 10 አመት ሆነኝ እና የፔኔዶል ማጠራቀሚያ ሆኛለው

    • @ameenaetp
      @ameenaetp Год назад

      መፍትሄ አገኘሽ እህቴ እኔም ያልሽው ሁሉ እያሰቃየኝ ነው ጭንቅላቴ ተራራ የተሸከምኩ ያህል ነው እሚከብደኝ ውጥር ይላል

    • @kidmialetewhid
      @kidmialetewhid Месяц назад

      የኔውድ እኔም

  • @ተሰፋአንቁርጥ
    @ተሰፋአንቁርጥ 2 года назад

    ምክሮችህ አቀራረብህ ለማሥታወሻ ለመያዝ ምቹ ናቸው በርታ

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ

    ወይ የራስ ምታት ካላስመለሰኝ አይተወኝም ሜዳ እግሬ አይቀርም እደሳት ሲቃጠል ዶክተርየ ዘርህ ይባረክ የድካምህን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልህ ሲያስህ ነው የኔ ትሁት እመ ብርሀን እቅፍ ድግፍ ታድርግህ ትህትናህ ብቻ በቂ ነው የኔ አባት ሽሽሽሽሽሽ አመት ኑርልኝ

    • @zahrah1223
      @zahrah1223 Год назад

      ቆይ እኔ የጀመረኝ ሶስትቀን ሆነኝ ግን አድ ቅጤን ወይንም ግማሸ እራሴን ነዉ የሚያመኝ

  • @allahuakbar5818
    @allahuakbar5818 Год назад +1

    ማሻአሏህ እኮንተሸለምክ

  • @Eyou653
    @Eyou653 Год назад +1

    ውይ ራስ ምታት ስሙ ራሱ ስጠላው እፍ አሁን ተመስገን ብያንስ በሳምንት ወይም በሁለት ሳምንት ነው የሚመጣብኝ 1ስጨነቅ
    2ሲርበኝ ነው አሁንማ አወኩት
    ኢትዮ እያለሁ ቀን በቀን ነበር የምያመኝ ጎፎን የሚባለውን መድሀኒት ተጠቃሚ ነበርኩኝ አሁን ግን ተመስገን ደና ነኝ ።

  • @temenetmebratu8088
    @temenetmebratu8088 2 года назад +15

    እንኳን ደስ እለህ ገና የበለጠ ትሸለማለህ በርታ ዶክተርየ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @tigistgirma3883
    @tigistgirma3883 18 дней назад

    ተባረከ የኔም ችግር ነበር ❤

  • @menta6786
    @menta6786 14 дней назад

    በርታልን ዶክተር እናመሰግናለን

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር 🤝❤ ችግራችን እመማችንን እንድንፈትሺ ሰለረዳህን

  • @ethiotube6460
    @ethiotube6460 2 года назад +3

    እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ቀና ልብ ነው ያለህ ሽልማቱም ይገባሀል ብዙ እንጠብቃለን ።

  • @GalaxyA-zq3qy
    @GalaxyA-zq3qy 2 года назад

    እናመሰግናለን ዶ/ር የምታካፍለን እዉቀት የእዉነት በጣም ጠቃሚ ነዉ ደሞ አጠር ያለ መልእክት ነዉ እየጣፈጠን እናዳምጣለን በዚሁ ቀጥሉበት
    ዶ/ር እኔ ጥያቄ አለኝ ጥያቄየ ❓❓
    ዉስጥ እግሬን ያመኛል ብዙ ከቆምኩኝ ጉልበቴንም ያመኛል ዉስጥ እግሬን እንደመርፌ ይወጋኛል እና ራጂ ስነሳ ዉስጥ እግሬን ከዉስጥ በአረበኛ የስጋ ምስማር አለብሽ አለኝ ዶ/ሩ እና ሁለት መርፌ ወጋኝ ተረከዜን እና መደሀኒት አዘዘልኝ መደሀኒቱ 40 ፍሬ ነዉ እሰካሁን 15 ፍሬ ተጠቅሜያለሁ እና ህመሙ ግን ቀነሰ እንጂ አልጠፍም እና እስኪ ዶ/ር በእንደዚህ አይነት በሽታ ላይ የሚሰጡ ሃሳብ ከሏት ቢነግሩኝ ደሞ አንዳንድ ግዜ የእግር ጣቴንም ወጋ ወጋ ያረገኛል የእግሬንም ዘንጉን የሆነ እንደ መቆጠጥ ነገር ይስማኛል በእርግጥ 2 ሀኪም ቤት ነዉ የሄድኩት የመጀመሪያዉ ሀኪም ቤት ሙሉ ምርመራ ነበር ያረኩት እግሬንም ራጂ ተነስቼ እነሱ ጋ ምንም አላገኙብኝም ደሜንም ተመርምሬ ደም የለሽም ሌላ ምንም የለብሽም ብለዉ የደም ማስተካከያ መደሀኒት ሰጡኝ 60 ፍሬ እና ዶ/ር ማድረግ ያለብኝ ነገር ካለ ቢነግሩኝ ስለ እግሬ አመሰግናለሁ

  • @MbrakSolomon-rn3yz
    @MbrakSolomon-rn3yz Год назад

    እናመሰግናለን ዶ/ርየ ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛው መልካም ሰው ነህ

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 2 года назад +2

    ዶክተር እንኳን ደስ አለክ ይገበሃል!!
    አንተ ከኛ ከተጠቀምከው እኛ ከአንተ የተጠቀምነው ይበልጣል !!የምታቀርባቸው ቪዲዮዎች ግልፅና ጊዜ ቆጣቢ ናቸው!! ሲልቨር አይደለም ጎልድ ይገበሃል!!!

  • @kidmialetewhid
    @kidmialetewhid Месяц назад

    500,000 ልንገባነው ማሻአላህ አ
    እናመሰግናለን ዶክተር . እኔ ማይግሪን አለብኝ . አብዘሃኛውን ጊዜ የሚነሣብኝ ጥርሥ ህመሜ ነው . መድሃኒት እንዳልወስድ እርጉዝነኝ . አልቻልኩም ተሠቃየሁ በሰው ቤት አሁን አንገቴ ሁሉ ወጥሮ ይዞኛል

  • @NcgytGff
    @NcgytGff 6 месяцев назад

    እኳንደስአለህ ደኩተር እኔንም።ያመኛል።ተኔበላይ እናቴትሰቃያለች ብቻአልሀምዲሊላህ አላይ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ

  • @metisima4042
    @metisima4042 Год назад

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር አሁን እራሱ ሳምንት ሆኖብኛል መንስዔውን መፈተሽ አለብኝ

  • @zaynabomer9131
    @zaynabomer9131 2 года назад +4

    በትህትና ለምትሰጠን ትምህርት እጂግ በጣም እናመሰግናለን ዶክተርየ እረጂም እድሜ አላህ ይስጥህ

  • @nejbahussain9936
    @nejbahussain9936 2 года назад +1

    እናመሰግናለን የምፈልገው ርዕስ ነው ያስተማርከን እኔስ የወር አበባ ሲመጣብኝ ሀይለኛ እራስ ምታት አለበኝ ያውም በግማሽ ጎኔ ነው ፓናዶል ካልወሰድኩኝ አይሻለኝም

  • @YenusAli-f3r
    @YenusAli-f3r 3 месяца назад +1

    ዶ፣ክተር ሰይፉበመስመር ማውራት እፈልጋለሁ

  • @MekdesMhu
    @MekdesMhu 3 месяца назад

    ዶክተር እንደት ነው ላገኝህ የምችለው የምጠይቅህ ነበረኝ እባክህን😢

  • @sara-nx6gu
    @sara-nx6gu 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተርየ እውነት ሁለተኛው የራስምታት አይነት እኔን የሚያሰቃየኝ በሽታ ነው ከባድ ነው በስደት ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን

  • @asterchale6329
    @asterchale6329 2 года назад

    አመሰግናለሁ የሜሰማይ እራሱ እደዚህነው እግዚአብሔር ያክብርልይ

  • @sahadasahada9820
    @sahadasahada9820 Год назад

    እናመሠግናለንዶክተርሑልግዜእራስሕመምአሰቃየኝ

  • @SelamBelew-u2l
    @SelamBelew-u2l Месяц назад

    እባክህ doctor ፅሀይ ትንሽ ከመታኝ በጣም እራሴን ያመኛል ምንድነው ምክንያቹ?

  • @YOSIH-lh6zb
    @YOSIH-lh6zb Год назад +1

    ዶክተር ሰላም ነው ሲስተርን አሟት ነበር ምንድን ነው ማረገው ንገረኝ plsee🙏🙏

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 2 года назад +2

    ይገባሃል ተባረክ🙏👍

  • @clrqtr6441
    @clrqtr6441 Год назад +1

    ሰላም landing dr እኔ እራሴን ስትጨብጠው ያምኛል እና ምን ማረግ አለብኝ ዶክተር ዳኒ

  • @ayalewworku8766
    @ayalewworku8766 6 месяцев назад

    ዶ፡ር፡በግል፡የምሰራበት፡ቦታ፡ካለ፡ብገልፅልኝ፡አመሰግናለሁ

  • @RozeTube-q9d
    @RozeTube-q9d 9 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ሰለራስ እመመ ሰላብራራክልን እና እኔ በጣም ራስነ ያመኛል እና እክመና እጅ አላቅም ማስታግሻ ነው በቱስጥ ምውስዶ እና አሁን ከግራ ቀኝ በጣም እዎጋኛል ምንአይነት ማስታግሻ ልውስድ እኔ ስጠቀም የኔበርሁ ባናዶል ነው

  • @melkamabie3413
    @melkamabie3413 2 года назад +1

    ዶክተር። አድራሻህ የት ነው ብትነግረን ጥሩ ነበረ

  • @tigistti8320
    @tigistti8320 2 года назад +1

    ዶክተር እንኳን ለመሸለም በቃህ ጠቃሚ መረጃ ነው የምትጠን እናመሰግናለው

  • @FreYegzaw-gq3sn
    @FreYegzaw-gq3sn 11 месяцев назад

    እኔ በጣም ነዉ ያሚያምን ያልክዉን በሙሉ እኔ ጋ ያልዉ ነዉ በጣም ነዉ መናሰግነዉ

  • @zedhabeshawit8401
    @zedhabeshawit8401 Год назад +2

    ዶክተር እኔእራሤንያመኛል ሁልጊዜ በጣምነዉዉስጡንየሚያቃጥለኝበፊት ፓናዶልእጠቀምነበርአሁንግንምንምመፍትሄሣጣተዉኩት እስከአንገቴነዉእሚያመኝ ፍትሄታለዉንገረኝዶግተር

    • @saraahmed7988
      @saraahmed7988 7 месяцев назад

      እኔም

    • @Fg5y6
      @Fg5y6 Месяц назад

      ያአላህ. እኔም. በጣም ነው. የሚያመኝ ግን ምንምመፍትሄ አላገኘሁለትም

  • @yewnetabera709
    @yewnetabera709 2 года назад +2

    ከዚህም በላይ ይገባሀል ዶክተር ተባረክ

  • @woletamareyam1595
    @woletamareyam1595 2 года назад

    ዶክተር ሰይፈ ከልብ እናመሰግናለን

  • @FateIzmir
    @FateIzmir 9 месяцев назад

    ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ።ለምክርህ እኔ ጥያቄ አለኝ በጣም ያመኛል ጭንቅላቴ ላይ ተመትቼ ህመሙ ሁሌ ይሰማኛል መፍትሄው ን ብታስረዳኝ በጣም ደስ ይለኛል ተቸግሬያለሁ

  • @ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ

    እንኳን ደስ አለህ አለ ሲልቨሩን የሰጠህ ፈጣሪ እና መልካም ስራህ ነዉ ላንተ ጎልድ እና ዳይመንድ ነዉ የምመኝልህ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 года назад +20

    ✍️በስደትም በሀገርም ውስጥ ያላችሁ የኢቶጲያ ልጆች በሙሉ ሙስሊም ክርስቲያኑ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ዋናው ሰላም ነውና ወገኖቻችንን እኛንም ሰላም ያርገን ያረብ 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ🙏🙏

  • @WeldshTesfay
    @WeldshTesfay 8 месяцев назад

    እናመስግናለን ደ.ር እና beast treatment for migren ማን ለስንት ቀን ይወሰዳል

  • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
    @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ 2 года назад +2

    ይገባሃል እንኳን ደስ አለህ ዶክተር::

  • @zenalemma5635
    @zenalemma5635 Год назад +2

    Thank you, doctor. I'm one of the migraine patients. I'm suffering a lot

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 года назад

    ይገባሀል ዶክተርዬ ማይግሪን ከልጅነቴ ጀምሮ ያሠቃየኛል thank you.

  • @yoditgetahun2029
    @yoditgetahun2029 2 года назад +2

    ዶክተር እንደሁልጊዜው በርታልን ገና ካንተ ብዙ እንማራለን

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 2 года назад

    ወላሂ አሁን ላይ ቆልፎ ይዞኛል ከጠዋት ጀምሮ እስቲ ፕሮግራሙ ልጨርሰው

  • @lamyaaaa1718
    @lamyaaaa1718 Год назад

    የምታብራራበት ምገድ በጣም ገራሚ ነው ተባረክ ደኩተር❤❤❤

  • @BrhanTadele-ef3bz
    @BrhanTadele-ef3bz 2 месяца назад

    እናመስግን አለን ዶክተር ❤❤

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 2 года назад +1

    እኛም እናመሰግናለን ዶክተርዬ በርታ🙏❤️

  • @tigistgirma3883
    @tigistgirma3883 3 дня назад

    እናመሠግናለን

  • @selehadinmuhammed
    @selehadinmuhammed Год назад

    ሰላም ዶክተር እኔ የአንጎል ክፍተትና የደም ማስተላለፊያ ቱቦ ላይ ጠባሳ አለብሽ ብለውኛል መፍትሔውን ንገረኝ

  • @sisaykelebesa9590
    @sisaykelebesa9590 Год назад

    እናመስግናለን ጥሩ ትምርት ነው

  • @ኢትዮፋሲል
    @ኢትዮፋሲል 3 месяца назад

    Thanks for your Advice God bless you

  • @seadaali1844
    @seadaali1844 10 месяцев назад

    እናመሰግናለን የኔ እራስ ምታት ብቻ ሳይሆን እራሴን ይደነዝዘኛል ምን ይሆን እባክህ መልስልኝ

  • @Ssemira
    @Ssemira 8 месяцев назад +1

    ዶክተር እኔ በተደጋጋሚ አፍጫየይደማል የሚደማው ሁሌም በግራጎኔያለው ነውየሚደማው

    • @saraahmed7988
      @saraahmed7988 5 месяцев назад

      እኔም በምን ላዋራሽ😢

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 Год назад

    ያንስብሀል ላንተ ደክተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @semiradawudesemiradawude5429
    @semiradawudesemiradawude5429 2 года назад +2

    ጀግና አተ ብቻነህ የኛን ህመም ያወክልን ዶክተር ኢትዮጲያ ውስጥ ካሉት ዶክተሮች አንደኛ ብየሀለሁ ወላሂ አሏህ ይጠብቅህ
    የኛ የስደተኞች ዶክተር አማካሪያችን ብየሀሐሁ በረታ 👏👏👏👍👍👍👍👍

  • @helentesfay4158
    @helentesfay4158 Год назад

    ተባረክ ዶክተር እናመሠግናለን

  • @halimatube6233
    @halimatube6233 2 года назад

    እናቴን አሰቃየብኝ ከህፃንነት እሥከ እውቀት
    እኔና ታናናሾቸም ያመናል የእናታችን ግን በምንም አይታገስላትም በ24ሠአቱ ነው የሚሻላት ከስደት መልሥ አሥርፌያት አይቸው ኢንሻአላህ ሁሌም ስለሧ እጨነቃለሁ . በአቅራቢያ ያሉ ዶክተሮች ምንም መድሀኒት የለውም ብለዋታል .
    ዶክተር ለአንተ ይሄም ሲያንሥህነው እናመሠግናለን

  • @anegach9112
    @anegach9112 2 года назад +4

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር👍❤️

  • @Halima-dn9pj
    @Halima-dn9pj 6 месяцев назад

    ዶክተር እባክህ እንዳታልፈኝ እራስ ምታት በጣም ያመኛል በተደጋጋሚ ያነስረኛል😢

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 Год назад

    ወላሂ እኔ በራሥ ምታታት ከተነሳብኝ ራሴን አላቅም ያረቢ ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @በእምኒጌታቸው
    @በእምኒጌታቸው 2 года назад +2

    በጣም ስፈልገው የነበረው ነገር ነበረ እናመሰግናለን በተደጋጋሚ የምሰቃይበት ህመም ነው

    • @حليمهحسن-ر7ث
      @حليمهحسن-ر7ث 2 года назад

      አይይ ስቃይ ብቻ አይገልጠውም ግን እስከ መች ምንስ ይሆን መድሀኒቱ እንዴትስ እንታከም የሚለው ነው ግራ የገባኝ እኔን

    • @maymoonama4234
      @maymoonama4234 7 месяцев назад

      ወላሂ እኔም በሳምንት በሳምንት እያሰቃየኝ ነው የራስ ምታት 😢😢😢

  • @JemilaSayed
    @JemilaSayed 21 день назад

    ደክተር እኔ እራሴን ያቃጥለኛል መፍትሄው ምንድን ነው

  • @birknesmekuriya7226
    @birknesmekuriya7226 2 года назад

    እንኳን ደስ አለህ ይገባሃል።

  • @HamyIndalka
    @HamyIndalka Год назад

    በየቀኑ ማስታገሻካልወሰድሁአይሻለኝም በጣምያመኞል የመርሳት ችግር እያጋለጠኝነው ምንላድርግግ😢😢😢😢😢😢😢

  • @ElishHhgf
    @ElishHhgf 5 месяцев назад

    የደም አይነት Aየምንመገባቸውን እና የተከለከሉ ነገሮችን ስራልን በናትህ ዶክተር 🙏

    • @sarkalim1237
      @sarkalim1237 5 месяцев назад

      እኔም በሰው አገር

  • @ቲጂየማርያምልጅ-በ8ገ
    @ቲጂየማርያምልጅ-በ8ገ 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን እኔ በጣም ተቸግራለው

  • @meronyoutube-2366
    @meronyoutube-2366 2 года назад

    እናመሰግናለን ስለ ፊት ማሳጅ ስራልን እስቲ በሳምንት ስንት ግዜ ማድረግ ይቻላል ጥቅሙስ ምንድነው

  • @ነፂየገብርኤልልጅ
    @ነፂየገብርኤልልጅ 2 года назад +10

    እኳን ደስ አለህ ይገባሀል 😍የዛሬው ትምህርት የኔ ችግር ነው እኔ የወር አበባዬ ሊመጣ ሲል ሀይለኛ እራስ ምታት ከፍሎ ይይዘኛል ፖራሲታሞል እኳን አይመልሰውም በራሱ ግዜ ወደላይ ይለኝና ይተወኛል በሰው ሀገር ተሰቃየው 🥺🥺🥺🥺🥺

    • @ethiotube6460
      @ethiotube6460 2 года назад +1

      አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @ተሰፋአንቁርጥ
      @ተሰፋአንቁርጥ 2 года назад +1

      እኔ ደሞ ሢያመኚ በእንቅልፍ ይወጣል ኛል የመተኛት እድሉን ሣጣው ግን ያበሣጨኛል ሥዴት ችግር ነው ሢደክምሺ ሢያምሺ

  • @sisulove4784
    @sisulove4784 2 года назад

    ዶክተር እናመሰግናለን ግን እኔ የዚህ በሽታ ተጠቂ ነኝ ምን ማድረግ አለብኝ መደሀኒት 💨ስታግሴልኝም በጣም ያመኛል መፍትሄ ካለህ እባክህ

  • @Adane-y1n
    @Adane-y1n 2 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @sofiamohamad5
    @sofiamohamad5 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን እደሜና ጤና ይስጥህ