✅ለተገረፈባት ልምጭ ግጥም የፃፈው ጎበዙና የምወደው ተማሪዬ ❤ ድንቅ የገጠር ትምህርት ቤት ትዝታ! |Tossa tube |ድንቅ ልጆች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • ለተገረፈባት ልምጭ ግጥም የፃፈውን የምወደውን ተማሪዬን አገኘሁት ❤ ድንቅየገጠር የትምህርት ቤት ትዝታ!
    #Tossatube #ድንቅልጆች #የገጠርልጆች

Комментарии • 447

  • @tazatube7807
    @tazatube7807 2 года назад +91

    አሁን ማን ይሙት ይሄ ቪዲዮ በተጫነበት ቅጽበት 1M views ማግባት አልነበረበትም
    የእውነት ይገርማል ለመምህራን ብቻ ሳይሆን በየትኛውም የስራመስክ ላይ ላለ ሰው እራስን ለሙያ አሳልፎ የመስጠት ልክ እስከምን ሊደርስ እንደሚችልና እንደሚገባ የሚያሳይ ድንቅ ስራ ...

  • @Rahma-kf4fe
    @Rahma-kf4fe Год назад +6

    የ1አመት ዶክሜት የማያስቀምጡ መምህሮች ባሉበት አተ የ15 አመት ታሪክ ጀግና ነህ ወላ

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  2 года назад +78

    ውዶች እንዴት ናችሁ ? ላይክ እና ሼር ማድረግን አትርሱ።

    • @እራህመትአሊወሎይዋ
      @እራህመትአሊወሎይዋ 2 года назад +2

      😭😭😭😭ሡበህንአሏህበጣምዉሥጢንነካኝ
      ምነዉያአነተ፣ተማሪበነበርኩኝብየቀናሁ፣፣
      የህንምልካምነትህን፣ቀጥልበት💐💐💐💐🇪🇹🇪🇹

    • @sadkk683
      @sadkk683 2 года назад

      ሱባሀን አላህ ይህንን ያክል በጥንቃቄ ዋስቀመጥህ እራሱ ታእምር ነው
      ወላሂ እኔም በ1989አም የተከልኩትን የሽውሽዋ ዛፍ ሳየው ትስስር ይመጣብኛል
      ኢንሻአላ ሀገር ስገባ በሚድያህ እንድዘግብልኝ እፈልጋለሁ
      ወላሂ

    • @fatumawlloyewa8128
      @fatumawlloyewa8128 2 года назад

      በርታልን ጦሳየ ሠብ አድርገኝ ከትንሽ ግዜ በሆላ ሀገር እገባለሁ ጦሳየ ገራዶ ነው ሀገሬ አብረን ብሰራሥ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 года назад +2

      @@fatumawlloyewa8128 0914351609= አድራሻዬ ነው።

    • @kokoba1686
      @kokoba1686 Год назад

      ይገርማል😢❤

  • @RakGirl-h3t
    @RakGirl-h3t 6 месяцев назад +2

    ይገርማል አደንቅሃለሁ ምርጥ ጀግና ነህ !!!!!!🎉🎉🎉

  • @kdejaadres5875
    @kdejaadres5875 2 года назад +44

    አብሽር ወንድሜ ቁርሀን ቅራ ደስተኛ ትሆናለህ በተረፈ ምርጥ መምህር ነህ👍👍

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 2 года назад +25

    ምን አይነት አስተማሪ ነህ የቢዶዎው ሲገርመን ደብዳቤም ሱባሀን አላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 года назад

      በጣም አመሠግናለሁ ❤

    • @MedinaAdem-ht3vf
      @MedinaAdem-ht3vf Год назад

      ​@@Tossatube.ወዲሜ መምህር በጣምየገርመኝከዉርቀቱ የተማሪዉስልክቁጥርመያዝህ።ክብርይገባችሓል መምህርማለት ከወላጂቀጥሎወላጂነዉ።እኔም ከዲጆ0293ክፍልሁኝ የማርሳዉመምህርአለ ሙሀመዲ ዉሤንይባላል❤

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 2 года назад +19

    መምህርነት ማለት በትክክለኛኛው ሀላፊነቱን እሚወጣ ሰወ ከሆነ እጅግ ትልቅ ትልቅ እና አድካሚ የሥራ መስክ ነው ክብር የህዝብን ልጆች እንደራሱ አድርጎ ለሚያሥተምር ለሚንከባከብ ለሚያገለግል እረዥም እድሜ እና ጤና ይሥጣችሁ መምህራኖች እወዳችሁ አለሁ ።

  • @SEADA-c8j
    @SEADA-c8j 2 года назад +12

    ለምንድን ነው ግን እንደዚህ ያሉ ትዝታወችህን ሣይ አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል ጋሸዋ ምነው ሁሉም እንዳንተ ቢሆን 😭

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 2 месяца назад

    የሰውኛ ዘመን ተማሪና አስተማሪ ደስ ስትሉ ደግሞ መምህሩ ገራሚ ነው ማስታወሱ ሰላምህ ብዝት ይበል ምርጥ ሰው

  • @ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ

    ተማሪው በጣም ደስ የሚል ተማሪ ነው መምህሩም ከመምህር በላይ ነው የእናንተ አይነት ይብዛልን

  • @ሀያትየኩታበርልጅነኝ
    @ሀያትየኩታበርልጅነኝ 2 года назад +11

    አንተን አለማድነቅ አይቻልም ይገርማል
    ክብር ለቀለም አባቶች❤❤❤

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 2 года назад +19

    አላህ ይህን የመከባበር ግዜ ለልጂቻችን ይመልስልን ያረብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 года назад +1

      አሜን !

    • @sadkk683
      @sadkk683 2 года назад +1

      አሚንንንንንንን

  • @fathmanew5377
    @fathmanew5377 2 года назад +2

    እንዴ መምህሬ ጀማል ሰኢድ ያንን ትምህርትህን ግን ወደ ሸርአዊ ትምህርት ብታስተምር ሀሪፍ ነው

  • @samerasamera606
    @samerasamera606 2 года назад +13

    ወይኔ ደብዳቢዉ በጣም ያስቃል አንተም እስከዛሬ ማኖርህ ጎበዝ ነህ 👍👍👍

  • @አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ
    @አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ 2 года назад +4

    ተማሪ መምህር ማክበር በኛቀረ እኔ ለመምህሬ በቀሎ ይዥለት ልሂዲብየ በኬሻሞልቶ ይዘሽሂጂብሎኝ ወዲሜ አልችለውብየ እየተከባለልኩ ወሰዲኩለት

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 2 года назад +15

    ገራሚ መምህር ነህ ወንድማችን ጀማል የእውነት የብዙ ልጆችን ትዝታ ይዘህ ሳይ እኔንም ያንተ ተማሪ ሁኘ ብሆን አልኩ
    ሌላ የምታደርጋቸው መልካም ነገሮች በርታ አላህ ይጨምርልህ

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 2 года назад +23

    ልጅን ሳላደንቀው አላልፍም ግን ሌላ ቢሆን ወይ ያቆርጣል ወይም ይገማሸራል ጋሽ ጀማል ምርጥ መምህር ነበርክ አላህ እድሜ ይስጥህ ጋሸ😍😍😍😍👌👌👌👏👏👏

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 года назад

      በጣም አመሠግናለሁ ❤

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 5 месяцев назад

    የልጁ መግጠም ያተ ማስቀመጥ አድ ባድ ያለፍ ታሪኮችህን ማስቀመጥክ ድቅ መምህር ነህ¡¡

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 Год назад

    ወላሂ ትለያለሀሰ አላህ ይጨምርልክ ግጥማችሁም ምርጥ ገጣሚ ዘመዲ አለኝ መምህር

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 2 года назад +6

    ልጁ በግጥም በጣም ችሎታ አለዉ ከስተማሪዉ ተማሪዉ ትህትና ጨዋነት ደስ ሲሉ ማሻ አላህ

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 2 года назад +6

    ወንድሜ Video ሁሉ ግዜ አየዋለሁ እንዴ አንተ አይነት መምህር ፈጠራ ያብዚልህን ምርጥ መምህር ነህ

  • @HahaHaha-xr9gh
    @HahaHaha-xr9gh 5 месяцев назад

    ገራሚ መምህርነህ እድሜጤና ጨምሮ ይስጥህ

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ

    የተለየህ መምህር ነህ ብቻ ቃላት ያጥረኛል🎉🎉🎉❤❤

  • @ሀገሬ-ኈ1ኘ
    @ሀገሬ-ኈ1ኘ 2 года назад +12

    የተማሪ እና የመምህር ፍቅር እኮ ልዮ ነዉ ወላሂ በራራ 8 ክፍል ፈተና ጨርስን ስንለያይ የነበረዉ ለቅሶ መቸም አረሳዉ ሀቂቃ ሁሉም በየቦታዉ ተለያየ ዛሬ ግማሹ ስራ ይዞ ግማሹ ሰደት ያረብ ሁላችንም አላህ ቢራህመቱ ይጠብቀን በነገራችን ላይ ትምህርትህ ጀሚ ጥራቱ አደኛ ነበር ዛሬስ ልጅነቴ ተመልሶ ቢመጣ እደት ደስ ባለኝ አይ

  • @ዚነትአረጋ
    @ዚነትአረጋ 2 года назад +9

    እንቅልፈን ትች ነው ያዳመጥኩት. ዋውውው ጀም ምርጥ መምህር አብዲ ምርጥ ተማሪ

  • @lubabamuhammed425
    @lubabamuhammed425 Год назад +2

    አብሽር ቁርአን ቅራ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ferhanyoutube2804
    @ferhanyoutube2804 Год назад

    ወላሂ አንተ ትለያለህ የእዉነትም መምህር ነህ ጥሩ ነገር የምታስተምር

  • @rahmetali2463
    @rahmetali2463 2 года назад +1

    ምርጥ ገጣሚ ልጅ ነህ ጄማልም ጉበዝ ነህ ማስታወሻ ማስቀመጥህ።

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 2 года назад +15

    በጣም የምትደነቅ መምህር ነህ! ወደታች ወርዶ ትውልዲን በተሻለ መልኩ አስተምሮ ትልቅ ደረጃ ለማድረስ የሚጥር መምህር አላየሁም አተን ቢሆን እንጂ። አብዘሀኛውን ጊዜ ክፍል እያስቆጠሩን ብቻ ነው የሚሄዱት ውጤት ላይ ትኩረት አያደርጉም ። እኔም የዚህ ሰለባ ነኝ በጣም ትምህርት እወዳለሁ ደረጃየም መካከለኛ ነበር አማረኛ ትምህርቶች ማለትም ከEnglish ትምህርት ውጭ ያሉትን በጣም አጠናለሁ እሸመዲዳለሁ ጥሩ ውጤትም አመጣለሁ ግን እግሊዝኛ ላይ ደካማ ነበርኩ 50-55 ነው የማመጣው የሚያግዘኝ ስለሌለ አላጠናም የሆነ ንባብ ላይ ስንደርስ ይሄንን አብቡ ስንባል እንደ ነገሩ አጥንቸ በደብ እመጣለሁ ላለመገረፍ በቁጥር ተጠርተን ስለነበር የምናነበው ከዚያውጭ መፀሀፋን አላነሳው የክፍለ ጊዜ ብቻ አየዋለሁ በግምት ነው የምሰራው እመጨረሻ ላይ እየከበደኝ መጣ 9ኛ ክፍል ላይ አቋረጠኩ ወደስደት መጣሁን በጣም ትምህርት እወድ ነበር አሁንም ህልሜን ከማሳካት ወደኋላ አልልም የሚያስፈልጉ ኮርሶችን ወስጀ ትምርቴን መቀጠል እፈልጋለሁ በኦላይን 9ና 10 ተምሬ አለሁ በቅርቡ ኢንሻአላህ ሀገሬ እመጣለሁ አላህ ካሳካልኝ አንተንም አግኝቸ የተወሰኑ ልምድህን ብታካፍለኝ ደስ ይለኛል። በጣም ጎበዝና መልካም መምህር ነህ በርታ የተሻለ ትውልድ ለመቀረጽ አሁንም ከመምህርነትህ ሙያ እዳትወጣ ደመወዙ ዝቅተኛ ቢሆንም ሌላ ስራ ፈጥረህ ጉን ለጎን ለማስኬድ ሞክራ መልካም የመምህርነት ዘመን ይሁንልህ መልካምነት ለራስ ነው።🇪🇹❤️

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 года назад +1

      ከልብ አመሰግናለሁ ! 🙏❤ 0914351609

  • @NNNNNN-ko7yl
    @NNNNNN-ko7yl 7 месяцев назад

    ማሻአላህማሻአላህ
    የአላህ እዳተያሉ መምህሮችን ያብዛልን
    ለልጁቻችንያረብ
    አላህ አተንም ይጠብቅህያረብ ባለህበት💐💐💐💐💐

  • @kabetube
    @kabetube 11 месяцев назад

    ምርጥ መምህር ምርጥ ተማሪ ኡፋፋፋፋ❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድነኝግድየለሿ
    @ዜድነኝግድየለሿ 2 года назад +5

    ትዝታ ጥሩ ነው ብዙ ያጫውታል

  • @ጣዝማማር
    @ጣዝማማር 2 года назад +15

    ታድለህ እድህ ያለ ሥብእና ከተማሪዎችህ ጋር ያለህ ግንኙነት በጣም እምያሥቀና ነው እላህ የረፍት እንጀራ ይሥጥህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 года назад

      በጣም አመሠግናለሁ ❤

  • @seadahussen-vd4rw
    @seadahussen-vd4rw 3 месяца назад

    ጀም ወላሂ ቃለየለኝም ቃል አይገልፅህም ብቻ የደግነትህ ነገር ክህሎትህ ለሠውልጅ ጥሩ ማሠብህ በቻ ሁሉም ተደምርሮ እባየን ማቆም አቃተኝ አይዘመን አይግዜ ሁሉም አለፈ

  • @ኪያ-ጀ5ረ
    @ኪያ-ጀ5ረ 5 месяцев назад

    ሱባሀን አላህ ሰው ነህ ከልብህ❤❤❤❤❤

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Год назад

    ወይኔ አጀቴን በላችሁኝ አስተማሪ መሆንህን አላወኩም ነበር እኔም አስተማሪየን እወደዋለሁ ጡሩ አስተማሪ ነው

  • @tubez7733
    @tubez7733 Год назад

    ወይኔ ትዝታ እኔም መፃፍ እወዳለሁ ማሥቀመጥህ ልዩ ነህ

  • @FatySam
    @FatySam Год назад

    ተማሪና መምህር ዲሮቀር መከባበር ያሁኖቹተማሪዎች ይማታሉ አይመቱም ይገርማል

  • @toybamohamed2983
    @toybamohamed2983 2 года назад +6

    መምህራን እና ወታደር የሀገር ባለውለታ ናቸው አላህ ይጠብቃችሁ

  • @madinah4387
    @madinah4387 2 года назад +1

    ማሻ አላህ እንደህአልፎ ሲያዩት ደስ ይላልመምህሮች ክብር ይገባችኋል

  • @حليمهحليمة-ل6ح
    @حليمهحليمة-ل6ح Год назад

    እኔ አሁን ድረስ አድ አስተማሪ አለ በጣም የምወደዉ ሁሌ ጠዋት ጠዋት መማር ያስከብራል ሀገርን ያኮራል ይለን ነበር እኛ ደሞ እልም ያልን ገጠር ስለሆነ ለትምርት ቡዙ ትኩረት ስለሌለን በዚህ ያበረታታናል ገና ጩጬ ሆነን ማለት ነዉ መምህር መኮንን ይባላል ግን ቡዙ ሳይቆይ ተቀየረ ያገሩ ሽማግሌ ሁላ ነበር የሚወደዉ❤

  • @mewokeltube975
    @mewokeltube975 2 года назад +2

    ጀማል ጎበዝ በርታ

  • @DchgDghh-qv7ke
    @DchgDghh-qv7ke Год назад

    በጣም ነው ልቤንየነካው ወይኔትዝታየ በጣም ነው እባየ የመጣው የኔትቸር እርጂምእድሜ❤❤❤❤

  • @Fatma-re5lp
    @Fatma-re5lp 4 месяца назад

    ወዲሜ ጀማን ልካም ሰውነህ አላህ ይጨምርልህ በድንህላይ ደካማ እደሆክ አየብያለሁ ይሄን መልካም ሰብእናይዘህ በድንህም ጠካራ እድትሆን እመኛለሁ

  • @tube5860
    @tube5860 2 года назад +3

    አይይ እኔም የትምህርት ቤት ትዝታ የቲቸሮች ዉደታ አሁን ላይ ቢመለስልኝ ብለሺ የምትመኘዉ ተብዬ ብጠየቅ school Life ነበር የምለዉ

  • @MmMm-ec5ux
    @MmMm-ec5ux Год назад

    ማሻ አላህ ጎበዝ ሰው ነህ አላህ ይጨምርልህ

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 8 месяцев назад

    አልሀምዱሊላህ አድቀን ሳልገረፍ ትምህርቴን አጠናቅቄ ነበር የማይገባጭን ሂወት ያረባገርን መረኩይ እምየ አገሬ አጅባር የተማርኩብሽ ኮሎገናት ትምርትቤት አቤትዝታሽ

  • @sojooij7274
    @sojooij7274 Год назад +1

    ክብር ለመምህራኖች የኔም ወድሜ መምህርነው ❤❤

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 2 года назад +2

    ጎበዝ ተማሪ ነው

  • @merimaadem3738
    @merimaadem3738 2 года назад +3

    ሱብሀን አላህ አይ ትዝታ ያግዜ ናፈቀን አይይ ልጅነቴ እንደማንሯሯጥ እንደማንጨዋት ዛሬ እማዳም ኩሽና ጥግርር አይይይ አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል።

  • @Boo900Aa-zj2is
    @Boo900Aa-zj2is 9 месяцев назад

    ወላሂ በጣም ገራሚ ሰውነህ እስር አስቀመጥከው በጣም ነውማደንቅህ

  • @teddysheferaw4728
    @teddysheferaw4728 11 месяцев назад

    በጣም ትለያለህ የምር አንተ ምርጥ አስተማሪ ምነው አስተምርህኝ በነበር

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 года назад +3

    ብቻ አይደለም! ስሜትህን መግለጽ የምትችል በሳል ልጅ እንደነበርክ ነዉ የሚያሳየዉ።😥 ቢሆንም ቢሆንም! መማታት መቆም አለበት! ለዚህም ስራ መሪዉ አንተ ሆነህ፣ በአስተማሪዉ የተመታ ሁሉ ወደ ፕሮግራምህ ብትጋብዝ፣ የስነልቦና ጫና ያደረባቸዉ ከዉስጣቸዉ አዉጥተዉ ሰላም እንዲያገኙ ያደርጋል!

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu6058 Год назад

    እሚገርመው ግን አንዳንድ አሰአተማሪዎች ተማሪዎቻቸው ሰነፍ ከሆኑ ይከታተሉአቸዋል አንዳንዶቹ ደግሞ ጎዝ ተማሪን ብቻ ነው ትኩረት የሚሰጡት እኔ ግን አንድ አስተማሪ ነበር ሂሳብና እንግሊዘኛ አልወድም አስተማሪው ሲገባ እንቅልፌ ይመጣል በጣም ተስፋ ያስቆርጠኛል ይሳደባል ያሸማቅቀኝ ነበር መልካም ስለ ሆንክ ነው ይችን ግጥም ያስቀመጥካት አስተማሪ ማለት ከናት ከአባት በላይ የሚታይ ነው ❤

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 2 года назад +2

    በዱላ የሚያምን ዘመን

  • @ኸዲጃኸዲጃ-ሸ4ደ
    @ኸዲጃኸዲጃ-ሸ4ደ Год назад +1

    ማሻአሏሕ ስሜት ይነካልሐቂቃ መሠልሕ ይብዛ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 года назад +4

    🤔😥😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    ይቅርታ መምህር😥 ያማል አያስቅም ለሌሎችም ትምህርት ይሆን ቀን በየት/ቤቱ በር ላይ ቢለጠፍ እጅግ ጥሩ ነበር😥

  • @lubabaseid3686
    @lubabaseid3686 2 года назад +3

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ዴስ ስትሉ አላህ የዱሮፉቅራችንን መልስልን ያረብ እኔም መምህርወቼን አስታወስከኝ እኔም አማረኛ መምህሬ ስምጠሪየ መሰረት አሰፉ አላህ በአለህበት ይጠብቅህ ያረብ በየት ነው እማገኝህ ያረብ

  • @jemalmohammed-l3r
    @jemalmohammed-l3r Год назад

    እጂግ በጣም የምትደነቅ ነህ ወላሂ ግን ምን ይደረጋል ጥሩ ስራ ለሚሰራ ሰው ማድነቅና ማበረታታት ተራራ ይሆንብናል አሉ እየተሳደቡ እኛው እውቅና የሠጠናቸው

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 2 года назад +6

    በጣም ነው የሳኩት የልምጯ ግጥም በግጥም ይቅርታ ስትባባሉ ወይኔ ደስ ሲል አሁንስ የበፊቱ በነበር ነው ያልኩት ሌሎችንም አቅርብልን በጣም ድንቅ መምህር ነበርክ ከተማሪዎችህ ያለህ ቀረቤታ ደስ ሲል ሁሉም እንዳተ ቢሆን ብየ ተመኘሁ

  • @alimetmuhamed4843
    @alimetmuhamed4843 Год назад +1

    ማሻአላህ መምህር አላህ ይጨምርላችሁ የተማሪና የአስተማሪ ቅርርብ ድስ የሚል ነበር

  • @suzaniyoutube-p7m
    @suzaniyoutube-p7m Год назад

    መምህር ጀማል ፒሪንት አድርገውና በክብር ይቀመት የሚገርም ትውስታ ነው ልጁ ግን የግጥም ችሎታው ይገርማል ቢበረታታ ባይ ነኝ

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 2 года назад +2

    በደጉ ግዜ ዛሬግን እሚገረፈተማሪአለ የውነት የመመጋረፈ መምህር ጥሩነው ያጎብዛል

  • @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
    @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 2 года назад +2

    ይገርማል ምጥ ወዲም ግጥሙግን ልጁ አሪፉ ገጣሚ የወጣሀል👌 ባካል ይቅርብልን

  • @etho4784
    @etho4784 2 года назад +1

    የአላህ እንባ እየተናነቀኝ ነው የሰማሁት ያየሁት ግን ምናለ ያንተ ተማሪ ሁኔ ብሆን ብየ ተመኘሁ እኔ ደ/ወሎ አጣሪመስክና ሀራ ወበሎ ነው የተማርኩት ብቻ አላህ ይጠብቅህ !!!!!

  • @EmuAbuki123
    @EmuAbuki123 Год назад +1

    በጣም የምትገርም መምህር ነህ ። ስራህን ወዳድ

  • @zd8699
    @zd8699 2 года назад +3

    ማሻአላህ ጋሸ ደሰ እሚል ትዚታ ነዉ ሀቂቃ

  • @HNEA-vk5ej
    @HNEA-vk5ej 2 года назад +4

    በጣም ደሰ የምትል መምህር አቦ ሰላምህ ብዝት ይበል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 года назад

      በጣም አመሠግናለሁ ❤

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 года назад +5

    በኛ ግዜ ጥሩ ተማሪ ነበርን ስናጠፍ እየተገርፍን እየተቆነጠጥን እየተበርከክን እር ስቱ ብዙ ቅጣቶች ነበሩ አሁን ግን ተማሪውና አስተማሪው አይለይም #አስተማሪ የማያከብር ትውልድ ነው በብዛት እማየው ያሳዝናል ብቻ ብዙ ትውስታ ውስጥ ገብቸ እራሴን ጠየቅሁ አይይይይ ያኔ በኛ ግዜ ጥሩ ነበር *በርታ ወንድማችን👏*

    • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
      @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 2 года назад

      አሁን ተማሪውም አስተማሪውም አይከባበርም ተማሪወች መምህራቸውን አያከብሩም ያስጠላል አሁን ቦክስ ነው የሚገጥሙት መምህርን

  • @alemteshome9795
    @alemteshome9795 2 года назад +3

    ጀግና አስተማሪ ነህ እውነት እንደንተ ያሉትን ያብዛልን

  • @ሀዩነኝ.የሀይቋ
    @ሀዩነኝ.የሀይቋ Год назад

    የምርምርጥመምህርነህ ❤❤❤ እኔወላሂ, ጥያቄጠይቀውንታልመለስንአያስርዱንም.ይወቁናልይ.ወላሂ.ሱመወላሂ.ባልተወሉዱ.አጀታቸው እዴዛአርገውየመቱኝን.መምህሮች.ሊሞቱ.እፊቴ.ጣርሞትቢገቡ.አውፍበያቸውቢሉኝ.አላላቸውም.ማስርዳሲገባቸውየሰውልይመቀጥቀጥያንያህል አተኳብትማታም በስሱነው ልክእዴወላጆች

  • @lubabamuhammed425
    @lubabamuhammed425 Год назад

    ደንቅ መምህር ነህ

  • @rahmatube1535
    @rahmatube1535 11 месяцев назад

    ገራሚ መምህር ማሻ አላህ

  • @SaydaSaya-q7l
    @SaydaSaya-q7l 6 месяцев назад

    ልዩነህ🎉ወላሂ🎉አይዞህወደሜ🎉🎉

  • @ራህሚየሁሴንልጂየከለላዋ

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ትዝታ ነው የምር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 года назад

      በጣም አመሠግናለሁ ❤

  • @tsehayYimer-tv4dq
    @tsehayYimer-tv4dq 8 месяцев назад

    እዉነት በጣም ጎበዝ ሰዉነህ

  • @bintmohammed
    @bintmohammed 2 года назад +3

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አብሽር ጋሽ ጀማል ሁሉም ያልፋል ጠንካራ ሁን አንተ ጠንካራ ነህ በጣም ከማደንቅልህ ሁሉ ይሄን ሁሉ እንዴት አስበህበት እንዳስቀመጥካቸው ነው አብዱ ማሻ አላህ ትልቅ ሰው ሁለናል ከስድስት አመት ለውጥ በጣም ይለያል መገረፍህን ግን ነግረኸን አታውቅም ነበር ክክክክክ

  • @ኡሙረያንዋነፍሴፈራሁልሽ

    የየተማሪው ፈገግታ ❤❤❤❤😊😊

  • @FatumaMuhammad-yh4ue
    @FatumaMuhammad-yh4ue 7 месяцев назад

    በጣም ደስ የሚለው ዘመን ❤❤

  • @semirayimam9976
    @semirayimam9976 2 года назад +3

    ማሻአላህ ብቻ ቃል የለኝም ዋውውውውውውው ገራሚ እና ምርጥ መምህር ነበርክ እንዲህ ተማሪዎች ጋር መቀራረብ ዋውውውውውውው

  • @محمدحسين-م4ت1ق
    @محمدحسين-م4ت1ق 2 года назад

    እንዲህ ነው መምህር ልጁም አምበሳ ነው

  • @maryamethiopia8970
    @maryamethiopia8970 2 года назад +2

    ለምህራኖት ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @smms6004
    @smms6004 Год назад

    እንደ አይነቱን. ያብዛልን❤❤

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 Год назад

    አላህን አመስግን በወጣትነትህን መልካም መገረ ሠረተሕ ማለፍ አላህ ዘንድ ትልቅ ሚዳ አላህ

  • @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ

    ማሻአላህ ወድማችን አላህ የረፍት እጀራ ይስጥህ አብሽር

    • @zbiehassan
      @zbiehassan 2 года назад

      ማሻላህ. ገጥራ ትምራቴ ቶዝ ይለኝል ሆለየም ወየኔ ትምራቴ

    • @zbiehassan
      @zbiehassan 2 года назад

      በተለይ ኬሜሳትራ. በይሎጂ ሰወደው ትምራቴን

    • @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ
      @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ 2 года назад

      ሁላችንም የትምርት ቤት ትዝታ አለብን አብሽሪ የሰውሀገር ሁነንትዝታብቻነው

  • @ትውከልቱአላህ
    @ትውከልቱአላህ Год назад

    ገራማመምህርነህወድማችንጀማልወላሂዉይፍቅርታደስዋግየሙህየያግሪልጅች እርስቶ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @safiasofia2763
    @safiasofia2763 2 года назад +3

    ዉይ ትዝታ ቀሠቀሣችሁብኝ እኔም ተመምህሮቸጋ መጣም ነበረ ቅሪሪቤ ጎበዝ ተማሪ ነበሪኩ አላለንኝም እጂ ስደት በልጦብኝ መምህሮቸን በጣም የምወዳቸዉ የማከብራቸዉ ልክ እደቤተሠብ ነበሪን አሁንም እደናተ አይነት መምህሪ ትልቅ አክብሮት አለኝ ሠላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት

  • @Judy-up1gj
    @Judy-up1gj Год назад

    ወይኔ ትዝታ ጥሩነው በረታ ለሀሳብህ ቁራአን ቅራ ዱአ አረጊ አብሽሩ ለሁሉም ጌዜ አለው ኢሻአላህ

  • @mamewollowyew6288
    @mamewollowyew6288 2 года назад +1

    ይገርማል የእውነት በናትህ ከቻልክ በመጽሀፍ ደረጃ አስቀምጠው ትልቅ ማስታወሻ ነው

  • @dergebogale5537
    @dergebogale5537 2 года назад +1

    አዎ እውነት ነው የኔ ወድም ሁላችንም አድ ሀሣብ ያርግልን ፈጣሪ

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 2 года назад +2

    የሚገርም አስተማሪ ድቅ
    ወይግጥም ደስታም በትዝታ ለቅሶ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 года назад

      አመሰግናለሁ ❤

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 Год назад

    ማሻአላህ መምህርጀማል አላህይገዝህ

  • @hawaethiopia8356
    @hawaethiopia8356 2 года назад +3

    የምር ትለያለህ ስራ ስጨርስ ካወኩህ ጀምሬ ደጋግሜ ማየት ጀመርኩ አላህ እደአተ አይነቱን ያብዛልን

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 2 года назад +1

    ንፁህ የዋህ ህዝብ እኮነውየገጠር ሰው

  • @FatySam
    @FatySam Год назад

    ትዝታ ደስ ይላል ወላሂ

  • @Hayat-wz1bd
    @Hayat-wz1bd Год назад

    ያተሥ ይለያል ወላሂ❤❤

  • @teybayoutube459
    @teybayoutube459 2 года назад

    በጣም ደሥ የሚል ትዝታነዉ

  • @GmXh-f7f
    @GmXh-f7f 11 месяцев назад

    ❤ጀግና አድናቂህ ነኝ

  • @mdet1611
    @mdet1611 2 года назад

    ውይ እኔ ባውሎጅ አስተማሪን ስጠለው

  • @kokoba1686
    @kokoba1686 Год назад +2

    ደስ የሚል ትዝታ ❤❤❤