መብሬ መንግስቴ-ወይ ነዶ/Mebre Mengste-Wey Nedo - New Ethiopian music 2024-[ Official Music Video]

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 260

  • @DeguAsriAelfa
    @DeguAsriAelfa 9 дней назад +73

    ሁሉንም የበፊት ዘፈኖችህን በድጋሜ ስራልን ምትሉ ላይክ 👍

    • @lina.m14
      @lina.m14 8 дней назад +2

      የዱሮዎቹ ምርጥ ናቸው

    • @DeguAsriAelfa
      @DeguAsriAelfa 7 дней назад

      እንዴ በጣም​@@lina.m14

    • @ግጥምጥሞሽ
      @ግጥምጥሞሽ 7 дней назад +1

      @@DeguAsriAelfa ሰላም መብሬ ደሳለኝ እባላለሁ ገጣሚ ነኝ ግጥም ብልክልህ ደስ ይለኛል

    • @ግጥምጥሞሽ
      @ግጥምጥሞሽ 7 дней назад

      @@DeguAsriAelfa የባህል ግጥሞችን በጣም ነዉ የምችላቸዉ

    • @DeguAsriAelfa
      @DeguAsriAelfa 6 дней назад

      እሽ​@@ግጥምጥሞሽ

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 8 дней назад +19

    አይይይ መብሬ ያደኩበትን ቀዬ እና አብሮ አደጎቼን አስታወስከኝ በዚ ዘፈንክ ዘፈኖችህን በጣም ነው የምንወዳቸው እኔ ባደኩበት አኬባቢ ዘፈን ከተባለ የመብሬን የመብሬን ነበር የምንሐው አይ ልጅነት 😢😢 😍😍

  • @rayajoni8025
    @rayajoni8025 8 дней назад +10

    መብሬ ምርጥ ሰው ባህላዊ ሙዚቃን አንድ እርምጃ ከፍ ያደረክ ምርጥ የአማራ ልጅ

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 9 дней назад +9

    Woowምርጥ ስራነዉ ጀግናዉ ወንድማችንን እናበረታታዉ የአማራ ልጆች

  • @KemalNuru-pw4iv
    @KemalNuru-pw4iv 9 дней назад +8

    እንኳን የራስህን ስራ የሰወችን ስራ ብትሰራ ብታዜመው ባንተ ድምፅ አንደኛ ነው
    የድሮው ወይ ነዶ በፍቅር አጀት ይበላ ነበር
    ያሁኑ ወይነዶ ወኔስሜታዊ ያስደርጋል
    መብሬያችን ተቅርብ ጊዜ ወድህ የስሜታዊ የንደት እየሆኑብን ነው ሙዚቆችህ
    እደ ድሮው አጀት የሚበላ ዝፈንልን🎉🎉

  • @eys9496
    @eys9496 9 дней назад +6

    ❤❤❤❤ አይ ትዝታዉ ጌሾ እየቃረምን ነበር የመብሬን ካሴት ለመግዛት በጣም ነዉ የሚወደደዉ❤❤❤❤❤ ኑርልን❤❤❤❤🎉🎉

  • @ደራ
    @ደራ 9 дней назад +5

    የምር የመብሬ ትወና ያዝናናው 😂😂ትችላለህ አባቴ

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 9 дней назад +6

    ጀግናው ውድሜ በጣም ቆንጆ ስራ ነው አይግርምም ስሞኖን እያስብኩህ ነበር ወይ ነዶ

  • @EsmizMan-t9e
    @EsmizMan-t9e 8 дней назад +3

    ኧረ ማነው የተመቸው ይሄ ስራ

  • @יישאווס
    @יישאווס 9 дней назад +3

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ብዙ የድሮ ዘፈኖችህን እዳዲሰ አመጣልን

  • @AbriloYeAbatu
    @AbriloYeAbatu 9 дней назад +5

    Wowwwww andegna Mebirachin

  • @ዓለምአቀፍጥቁርሕዝብ
    @ዓለምአቀፍጥቁርሕዝብ 9 дней назад +10

    ክክክክክክክክክል አሪፍኤዲተርነው የሰራው ዳይሬክተዩም ካሜራአማኑም ኪሎግራፈሩም ምርጦችናችሁሁሉምተመችቶኛል

  • @temesgenay
    @temesgenay 9 дней назад +4

    የኔ ጀግና በጣም ቆንጆ ሥራ ነው በርታልኝ 🎉🎉🎉

  • @Tewodros-k7j
    @Tewodros-k7j 9 дней назад +3

    አይ መብሬያችን ትለያለህ እኮ ከምልህ በላይ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @BezaAfomiya
    @BezaAfomiya 9 дней назад +4

    የኔንጉስ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsaminewNigatuTaye
    @AsaminewNigatuTaye 9 дней назад +53

    የመጀመሪያ ኮማች ላይክ አማራዎች የት ናችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ahmedmohammed-n1k
    @ahmedmohammed-n1k 9 дней назад +4

    የኔጀግና አማራ❤❤❤❤❤

  • @Mimiyewerk
    @Mimiyewerk 9 дней назад +7

    ወይ ነዶ በጣም ወይ ነዶ
    አይመብሬ ክሊፑ ገዳይ ነው 😂😅 ስንት ግዜ እዳየሁት ይመችህ ❤❤😮

  • @mebrebayou
    @mebrebayou 8 дней назад +3

    መብሬ ወንድሜ የምንግዜም አድናቂህ ነኝ በርታ...

  • @aberhammengstu9052
    @aberhammengstu9052 9 дней назад +2

    በጣም ገራሚ ስራ ነው በርታ መብሬችን🎉🎉

  • @HaymanotWassie-f5i
    @HaymanotWassie-f5i 9 дней назад +4

    ወንድሜ አሪፍ ስራ ነው በርታ

  • @dagiliule7460
    @dagiliule7460 9 дней назад +4

    መብሬ እኮ የልጅነት ትዝታችን ነህ 🎉 ድሮ ቴክኖሎጂ ባልተስፋፋበት ዘመን አልበሞችህን በካሴት ነበር የምንሰማው ። አሁን ሁሉንም ከእንደገና ስራቸው አሪፍ ነው

  • @biniyambiniyam-ly8df
    @biniyambiniyam-ly8df 9 дней назад +3

    መብሬ በርታ ወድም ዓለም

  • @FathoomamohammedhFathoom-rh1ru
    @FathoomamohammedhFathoom-rh1ru 9 дней назад +4

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ትዝታ ማብሬዋ የኛ ድምቀት😢😢❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 9 дней назад +3

    መብርየ ያሳደከኝ ደሜ ወንድምአለም በርታልኝ ❤❤🎉🎉💐💐

  • @TewodrosMengiste-ed4ne
    @TewodrosMengiste-ed4ne 9 дней назад +4

    በርታ ወንድሜ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጂ ነህ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪💪

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 9 дней назад +4

    መብሬ ጀግናችን የአማራዉ ኩራት👏👏💪💪

  • @teshomeenyew-kn6hu
    @teshomeenyew-kn6hu 8 дней назад +3

    የእውነት አዲስ ከምታወጣ የበፊቶችን ሁሉንም ድጋሚ ስራልን በጣም ነው የምወዳቸው

  • @b.6015
    @b.6015 9 дней назад +3

    😢😢😢😢😢😢 ዋይ ነዶ ወገኔ ዋይ ነዶ ይከም ያልፋል ድል ለነበልባ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ ድል ለአማራው ልጅ ጀግናው ፋኖ
    😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @mengistuanley5978
    @mengistuanley5978 8 дней назад +2

    ወንድማለም እድሜና ጤና ይስጥህ ሁሌም በልባችን ነህ በተለኝ በወጣቱ ልብ ሁሉም አለህ

  • @mesfintesma6289
    @mesfintesma6289 9 дней назад +11

    ድምፀ መረዋው መብሬ መንግስቴ በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው በርታ አድናቂህ ነኝ

  • @hamereyeshi7645
    @hamereyeshi7645 9 дней назад +2

    Guadegnaye ewedshalew ❤❤❤ betiye my hero

  • @DejeneAtlabachew
    @DejeneAtlabachew 8 дней назад +3

    ወይ ነዶ ሰው እንዴት ይቀራል ተናዶ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemtdese2570
    @alemtdese2570 9 дней назад +3

    መብሬ. ዋ. አቤት ድምፅ እንካን የኛው ሆንክ. ወንድምዬ ❤❤❤❤

  • @engdasewfenkle2082
    @engdasewfenkle2082 6 дней назад +1

    ይሄን ዘፈን ስሰማ ልዩ ስሜት ይፈጥርብኛል

  • @yaredanmew6362
    @yaredanmew6362 9 дней назад +3

    ምርጥ ስራ ነው መብሪያችን❤

  • @GetahunDerib-f8t
    @GetahunDerib-f8t 9 дней назад +2

    በርታልን አድናቂህ ነኝ

  • @Lula-yd2si
    @Lula-yd2si 9 дней назад +4

    ወይዶ እራሳችን የጠመጠምነው እባብ በለው

  • @abi-n4h
    @abi-n4h 9 дней назад +5

    መብሬ ዋ በርታልን

  • @TtffFccff-hb8ju
    @TtffFccff-hb8ju 8 дней назад +3

    ሀቢቢ ምርጥ ነውጠንከር ቡሮየ

  • @MeseluBayih
    @MeseluBayih 7 дней назад +1

    የድሮ ትዝታየን አበላሸህብኝ የበፊቱ ነው አንደኛ።

  • @eredaadane513
    @eredaadane513 9 дней назад +28

    መብሬ ወንድሜ ጀግናው በርታ

  • @user-95674
    @user-95674 9 дней назад +5

    አይ,ቅኔ,አማራየ💋💋💋የትአላቸሁ❤❤❤

  • @Jon-m6s
    @Jon-m6s 8 дней назад +2

    ዋዉ ጀግና የሚገርም አሰራር
    አልሰጥም ካሳሑንን ፊልም አስታወስከኝ 🥰🥰🥰🥰

  • @ChaynaLove-v3v
    @ChaynaLove-v3v 8 дней назад +2

    ቤቲዬ ትችያለሽ ሲያምርብሽ በርቺ

  • @titigi-ex5qw
    @titigi-ex5qw 9 дней назад +2

    መብሬዋ ለገጠር ልጆች እኮ የትዝታ ስንቃችን ነህ❤❤

  • @Lasta-tube
    @Lasta-tube 4 дня назад

    መብርየ ምወድህ በርታልን ያንተ ትዝታ የሌለበት የለም ሁሉንም ከንደገና፡እንደዚህ ስራቸው

  • @SehcsDfhs
    @SehcsDfhs 9 дней назад +3

    ይመችህ ቅኔው ከባድ ነው👈👈👈💪💪💪

  • @BamlakChernet-no6cr
    @BamlakChernet-no6cr 9 дней назад +2

    መብሬ ወንድሜ በርቺ

  • @DemekeAdmas
    @DemekeAdmas 9 дней назад +2

    መብሬ ወንድሜ በርታ ሰራህ በጣም ጥሩ ነው ኑርልን💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @MulugetaEndale-w7u
    @MulugetaEndale-w7u 7 дней назад +1

    መብሬ መንግስቱ የአማራው ኩራት እንወድሀለን❤

  • @alemasemamaw6566
    @alemasemamaw6566 9 дней назад +5

    እነመብሬ እንዳሉ ሁሉ ቱቲ ሙዚቃ ቤት በኖረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TamiruMesele-d1i
    @TamiruMesele-d1i 8 дней назад +2

    ድምፅ እና የሙዚቃው መሳሪያውች በድሮውጨቢሆን ባዬ ነኝ በተረፈ አሪፍ ነው

  • @EndalamawKasa
    @EndalamawKasa 6 дней назад +3

    መብሬን የምትወዱ ላይክ ☝🤙

  • @betienalijwa-dw2xx
    @betienalijwa-dw2xx 9 дней назад +3

    Mebra betam yamral kezih belay ygebahel

  • @AyichewAsaminew
    @AyichewAsaminew 8 дней назад +1

    ዋውውውውውውውውው የሸዋው እንቁ ልጅ መብርሽ ወንድማችን ጣም የምንወደውን ስራህን በቪዶ ስላመጣህልን እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅ❤❤❤❤

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 8 дней назад +1

    መብሬ የቦረናው ጀግና❤❤❤ በርታ

  • @SalamFao
    @SalamFao 9 дней назад +3

    ትዝታችንን አደስከው መብሬያችን እንወድሀለን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayinwdira9574
    @ayinwdira9574 8 дней назад

    ዋው ምርጥ ስራነው መብርየያገርልጃ በርታ❤❤❤

  • @TekluAge-so9kz
    @TekluAge-so9kz 9 дней назад +3

    ወንድማችን በርታልን የሸዋው ጀግና ነን የፋን ወንድም ስለፋኖ አንድስራ ብትሰራ ደስ ይለናል

    • @ሰላምአድማሱበላይ
      @ሰላምአድማሱበላይ 8 дней назад

      መብሬ ወሎየ ነው የቦረና ልጅ ነው ግን አማራ አማራ ችግር የለውም

    • @ህሊና-ኰ2ኘ
      @ህሊና-ኰ2ኘ 4 дня назад

      የደራ ልጂ ነዉ 😮

    • @Hawaii-mi2co
      @Hawaii-mi2co 4 дня назад

      ​@ህሊና-አትዋሽ የተወለደው ቦረና ነው ያደገው ግን ደራ ነው መብሬ የሁላችንም ድምት ነው ኰ2ኘ

  • @MikiyasEshetu-vz7dl
    @MikiyasEshetu-vz7dl 9 дней назад +1

    በርታ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @KasaTewabe
    @KasaTewabe 9 дней назад

    ❤betam ewedhalehu yene abat❤❤❤❤

  • @shambelenawgaw6692
    @shambelenawgaw6692 9 дней назад +1

    ኑርልኝ ጀግናዬ

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr 8 дней назад

    መብሬያችን👏👏👏👏👏👏📯📯📯📯📯📯

  • @KalkidanGetaneh-j4v
    @KalkidanGetaneh-j4v 13 часов назад

    በረታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @melkamuabayneh
    @melkamuabayneh 8 дней назад

    ❤❤ ምርጥ ነው

  • @fasikaw-v2c
    @fasikaw-v2c 9 дней назад +1

    ጀግናችን 💪

  • @OnorMobile
    @OnorMobile День назад

    አሪፉ ነው በርታ🎉🎉🎉

  • @karadayKaraday-e5i
    @karadayKaraday-e5i 6 дней назад

    ዋው የኛጀግና በርታልን አሪፍነው

  • @zieneb
    @zieneb 8 дней назад

    ብሰማዉ እማልጠግበዉ❤❤❤❤❤

  • @ግጥምጥሞሽ
    @ግጥምጥሞሽ 9 дней назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ መብርየ

  • @bizunehtsegaye4268
    @bizunehtsegaye4268 6 дней назад

    ሁሉም የበፊት ዘፈኖችህን በድጋሜ ስራልን የምትሉ

  • @GebrahiwotAbate
    @GebrahiwotAbate 4 дня назад

    ብዙ ትዝታ ያለበት ምርጥ ሙዚቃ

  • @ShambelBelay-f6o
    @ShambelBelay-f6o 9 дней назад

    ትዝታየ መብሬ ሺ አመት ኑርልኝ❤❤

  • @AbdulmelikJemal-v5i
    @AbdulmelikJemal-v5i 5 дней назад

    Betiya betam gobez neshi bezihu kety gobez berchilgni ehta

  • @ፍቅርእስከመቃብር-ሸ4ደ

    መብርሽ አንደኛ ነዉ የድሮ ትዝታ

  • @muse7437
    @muse7437 8 дней назад

    ድንቅ ነው መብሬ በርታ

  • @ዓለምአቀፍጥቁርሕዝብ
    @ዓለምአቀፍጥቁርሕዝብ 9 дней назад +1

    ያምራልያምራል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጠብቀው
    @ጠብቀው 9 дней назад

    መብሬ ምርጥ ስራ ነው ወንድማችን

  • @Gech395
    @Gech395 8 дней назад

    መብሬሬሬሬሬ ዋው እንዴት ልሁን
    ወይ ነዶ

  • @bayewKindu
    @bayewKindu 6 дней назад

    Shih amet Nurelin bro

  • @-jirutube177
    @-jirutube177 7 дней назад

    መብሬ ምርጡ ..!!!❤️🙏

  • @AshuBelay-n4b
    @AshuBelay-n4b 8 дней назад

    መብርየ ወንድሜ ድጋሜ በሚገርም ስራ መጣህልን በርታልኝ ወንድማለም።አሸብር በላይ

  • @alemnegash8725
    @alemnegash8725 5 дней назад

    በጣም ደስ የሚል ስራ 🥰🥰🥰

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 9 дней назад

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው💖💖💖

  • @Daniel-t8b4t
    @Daniel-t8b4t 6 дней назад

    Wowwwwwww antenna ❤❤❤❤

  • @markosfentaw4486
    @markosfentaw4486 9 дней назад

    በጣም ተመችቶኛል በርታ

  • @hawanurye431
    @hawanurye431 8 дней назад

    መብሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወይ ነዶ አይይይይ ትዝታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ደራ
    @ደራ 9 дней назад

    በርታ🎉 መልካም እድል

  • @BirukZgojjam
    @BirukZgojjam День назад

    Ariff 🎉🎉🎉🎉

  • @AdemMuhammed-z3w
    @AdemMuhammed-z3w 5 дней назад

    ጀግና ሰው መብሬ መንግስቴ

  • @ዚዝ
    @ዚዝ 2 дня назад

    እሄን ዘፈን ስሰማ ያስደት ከመውጣቴ በፊት ያሳላፍኩትን የልጅነት ግዜየን ጓደኞቸን ያስታውሰኛል 😢😢ትዝታ ብቻ😢😢😢

  • @gechGech-o2d
    @gechGech-o2d 9 дней назад

    wow መብርዬ👌🔥💪

  • @ayalewnureayu-b1o
    @ayalewnureayu-b1o 5 дней назад

    መብሬችን በርታልን አይ ትዝታችን

  • @khatijakhat3105
    @khatijakhat3105 9 дней назад

    አይይይይይ መብሬዋ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zinat112zZinat11z
    @Zinat112zZinat11z 9 дней назад

    የዱሮውንም የመጀመሪውን ካሴትለካጨፈፈርበት ወይኔትዝታ በርታወድሜ

  • @sofitube7147
    @sofitube7147 9 дней назад

    አይይይይይይይይይ ማን አደ ዲሮዉ ❤🎉

  • @SamuelDesta-wu6jx
    @SamuelDesta-wu6jx 8 дней назад

    ❤❤❤መብሬ ለዘለዓለም ኑርልን❤❤❤❤

  • @gnituae
    @gnituae 9 дней назад +1

    መብሬ❤🎉

  • @getachewalemu8957
    @getachewalemu8957 6 дней назад

    አላቅም ግን ብቻ በጣም እወድሃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤