የከተማውን አነጋጋሪ ውድ መኪና የገዛው ወጣት | አስገራሚ የሃብት ምንጩ @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 80

  • @abaynehbeneberu4858
    @abaynehbeneberu4858 6 дней назад +23

    ለኔ ይህ መኪና ዲዛይኑ በጣም ነው የሚስጠላው የሆነ የጋሪ መኪና ነው የሚመስለው ለዚህ ገንዘብ መውጣቱ ኪሣራ እንጂ ጥቅሙ አይታየኝም በጣም አስጠሊታ መኪና ነው!!!👌👌😏😏

  • @BatyMamo
    @BatyMamo 3 дня назад +2

    ❤❤❤❤ waww እኔም ከጣይ አመት አስገባለው❤🎉

  • @DaniDaniel-c9d
    @DaniDaniel-c9d 5 дней назад +6

    አነጋገርሽ ደስ አይልም ቃል አጋኖሽ ቋቅ ይላል ይሄ መኪና ኮ መቶ ሺ ዶላር የሚሸጥ መኪና ነው የዚህን የመኪና ዋጋ ሶስት እጥፍ የሚበልጡ መኪና በመዲናችን በዝተው እያየናቸው ነው የኔ ቦጥራቃ ዝም ብለሽ ትቦጠረቂያለሽ 😅😅😅😅

  • @Abubekeryusuf-j6m
    @Abubekeryusuf-j6m 23 часа назад +1

    የሌለውና ራሱን ዝቅ የሚያደርግ ሰው ወጣቱን የሚተቸው ሰው እንደገቢው ነው የሚኖረውና እሱን በሚመጥን የገቢ ምንጭ የመኖረውና እንኳን አደረገው ታዲያ አህያ ወይም በቅሎ ይግዛ ነው የምትሉት ትገርማላችሁ

  • @Samuel-q2s8i
    @Samuel-q2s8i День назад

    አባካችሁ አይቀፋችሁም ከአፍሪካ አንደኛ ሼም ነው ብዙ የአፍሪካ አገሮች ይበልጡናል አታካብዱ ብዙ አፍሪካ አገሮች ይበልጡናል

  • @SaraSara-bi7hc
    @SaraSara-bi7hc 6 дней назад +8

    ኢትዮጵያ ልጆቿ እየደረሱላት ነው ❤

  • @wgirmat7129
    @wgirmat7129 6 дней назад +8

    ቴስላ የቅንጦት መኪና አይደለም
    የችግር መኪና ነው ቴክኖሎጅውም በጣም ቀላል ነው ፓርቱም ኤሌክትሪክ ባትሪና ኢነርጂ ኮንቨርተር ወይም ትራናስሚሽን ምንለው ነው
    አንዳንድ ኤሌክትሪክ መኪኖች በሰንሰለት ይገፋሉ ወይ እንደሳይክል ሰንሰት ማለት ነው
    ነዳጅ በቅርቡ ቢጠፋ ተብሎ የተሰራ ነው

  • @melakukasay6843
    @melakukasay6843 6 дней назад +2

    ደሥይላል ግን ደሆችን ቢረዳ በት የበለጠ ደሥ ይላል

  • @nattyfetene
    @nattyfetene 6 дней назад +3

    ያለው እኮ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው። እና ስንት በልቶ ማያድር ህብረተሰብ እያለ 1.2000000000000 ብር ማውጣት ድድብና ነው ። እስኪ በጦርነት ፥ በድርቅ የተጎዳ አግዝ።

  • @esayasfaris76
    @esayasfaris76 6 дней назад +6

    ዋጋውን በጣም አካበድሽው በአሁን ሰዓት Tesla cybertruck 2025 በ$85 ዳላር ገበያ ላይ ይሸጣል ይህ ማለት በኢትዮጵያ 11 እስከ 13 ሚሊዬን ብር ይሆናል so that's Normal but ወንድማችንን ግን ሳናደንቅ አናልፍም

    • @nattyfetene
      @nattyfetene 6 дней назад

      ማድነቅ አያስፈልግም ስንት በልቶ ማያድር ህብረተሰብ እያለ ። ይህን ያህል ብር ማውጣት ፥ምን አለ የችግሩ አለ በጦርነት ፥ በድርቅ የተጎዳ ቢያግዝ። አለማወቅ ነው ።

  • @ZemenuSisay-tr2hj
    @ZemenuSisay-tr2hj 6 дней назад +4

    እኔኮ ሚዲያውም ሆነ ሰው ልክ አገር ውስጥ የተመረተች አስመሰልነው ይገርማል

  • @YohannesHailu-y3o
    @YohannesHailu-y3o 6 дней назад +3

    መጀመርያ ውብ ማለት በደንብ ተረጂ..ቶዮታ ይበልጣል በውበት

  • @BerkatTeferi-f8w
    @BerkatTeferi-f8w 4 дня назад

    በቀን አንድ ጊዜ ተበልቶ ለማደር ቅንጦት በሆነባት ጦርነት መከራ በሚደጋገምባት አዲስ አበባ እንጂ ዳሯ እሳት በሆነባት መውጣታችንን እንጂ በሰላም መግባታችንን እርግጠኛ ባልሆንባት ሀገር ይሄን ውድ መኪና መንዳት ማስገባት ለኔ ከምኑም መስሎ አይታየኝም።

  • @davidjonas1166
    @davidjonas1166 4 дня назад +1

    ዋጋው አንች እንደምታወሪው አይደለም ለቅንጦት መኪና በጣም እርካሽ ነው ለምሳሌ ኢትዮጵያ ውስጥ በብዛት ያለው Lexus ትልቁ በጣም ይበልጠዋል

  • @HaregTessema
    @HaregTessema 6 дней назад +1

    እሰይ እሰይ አምላክ ይመስገን ልጇች አሉን

  • @favortube21
    @favortube21 5 дней назад

    ለኔም ጋሪ ናት ቆንጆ ፈረስ ይበልጣል ያለ መጋነን ከልቤ ነው ቤሬ የለለው ደሮ ይንቀቃለል እንዳትሉኝ

  • @Johni4586
    @Johni4586 3 дня назад +1

    Genet yelhal yehe new lemen selmtakut nger becha aserum balbetu gobez new alkdem gen selmekinaw yematakuten atkebatru

  • @Teddy-qn6op
    @Teddy-qn6op 6 дней назад +3

    ዋገውን እረሳሽ ይሄም 80 አስከ 100ሺ ዶላር ነው በሀገር ቤት ምንዛሬ 13 ሚሊየን ይጠጋል

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 6 дней назад +2

      100ሺ ዶላር እማ ምኑን ውድ ሆነ 100 ሰነድ አልባ ዜጎችን ስትጠቁም ትራምፕ የሚገጭህ ነው

    • @EshakYusuf-ht8xf
      @EshakYusuf-ht8xf 6 дней назад

      አዎ ቴስላ ገና በቅርቡ ገራሚ መኪናዎችንም ጭምር በጣም በርካሽ እሸጣለሁኝ ብሎ አስተዋውቋል
      ይህኛው መኪና የቅንጦት ሳይሆን ለፈተና / ስጋት ባለበት አከባቢ ጥንቃቄህን እንደጠበቅህ ሳላህ የምታሽከረክረው መኪና እንጂ ለቅንጦት የሚሆን መኪና አይደለም ​@@getutolla4312

  • @amanueldebere2340
    @amanueldebere2340 5 дней назад

    ere wushet hulu daily wushetam media nw eliyas yirdaw ye Ambo lij nw enate timut 9gna O kifil betelemdo gomene tebilo bemiteraw high school gon legon kuch bilen nw yetemarnew , ela wendime ejig betam nw yekorawubih congra

  • @TesfayeGetnet-l9j
    @TesfayeGetnet-l9j 2 дня назад

    ይመቸውማስታወቂያሰራባት

  • @AnwarKedirAnsh
    @AnwarKedirAnsh 22 часа назад

    Ayhiiy endadfut

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 2 дня назад

    እባክሸ ልጁ መንገድ ላይ እንዳታሰበይው

  • @TS-we8mn
    @TS-we8mn 6 дней назад +2

    እህት አትበጥረቂ
    በጥራቃ እንዴው እናንተ ዪቲዪበር ስትባሉ የሆነውንም ያልሆነእንም ነው የምታወሩት

  • @FauziyaFauziya-zt8rg
    @FauziyaFauziya-zt8rg 4 дня назад

    እሚገፍ ድጋይ ነው የሚመስለው የሰው ልጅ ውበትን የሚለካው በገዘብ ስለሆነው

  • @kasuwondimu4208
    @kasuwondimu4208 21 час назад

    አታካብጅው ምድራዊ ኔው ኢትዮጵያዊያን ሰው አይደሉም እንደ እርሥ በራሥ ሜሥማማት አቅቶን እንጅ ድሕኔት የሌብንም ድሕኔታችን ያሌመቀባቤል ኔው ሥያንሥቤት ኔው ሌኢትዮጵያዊ ።

  • @YidegemuDegim
    @YidegemuDegim 5 дней назад

    እኔም አንድ እፈልጋለዉ ለመቼ ይደርሳል?

  • @nahomeabebe3466
    @nahomeabebe3466 6 дней назад +2

    አንበሳ ያራዳ ልጅ

  • @omygadweeee
    @omygadweeee 5 дней назад

    ይታገታታል

  • @AbduselamAhmeddin
    @AbduselamAhmeddin День назад

    ማነው እጅግ ቅንጡ መኪና ነው ያለሽ ? በፍፁም አይደለም !! ቢያንስ ጎግል ገብተሽ ብታይ ምናለበት ; በርግጥ ከቴስላ መኪኖች ቅንጡው ነው :: ግን በዋጋ በቴክኖሎጂ በምቾት ከዚህ በብዙ እጥፍ የሚበልጡ የቤት አውቶሞቢሎች በርካቶች ናችው !!

  • @ABRAHAMEMOGES-u7m
    @ABRAHAMEMOGES-u7m 4 дня назад

    Sente kefeloshe new anchi sheremuxa asheqabachi

  • @FozeaAhmd
    @FozeaAhmd 6 дней назад +2

    እባክ ስደት አንገላቶኛል ወዳገር ገብቸ ለመስራት ፍልጋለው ግን ምንም የለኝም ትርዳኝለክ

  • @ABRAHAMEMOGES-u7m
    @ABRAHAMEMOGES-u7m 4 дня назад

    Min yaderegal beterabe ezebe lhy wede mekina adebabay lhy mendate dedebe new yeza gematam guadegna new meselegn manew yehe.

  • @YosefTeshome-h8c
    @YosefTeshome-h8c 5 часов назад

    እዉነት አያምርም

  • @Samuel-q2s8i
    @Samuel-q2s8i День назад

    አትቀደዱ በዚህ በአሜሪካ ምንም ማለት ነች ዝም ብላችሁ አትቀደዱ

  • @amanuelkahssay
    @amanuelkahssay 4 дня назад

    Geltu midiya

  • @emaelielias6429
    @emaelielias6429 6 дней назад

    Bizu awerachihulet kezih mekina waga miyaskenedu mekinoch bebizat hagerachin wust menoracheun eweku enji

  • @Moha-xc2xq
    @Moha-xc2xq 5 дней назад +2

    This is not expensive 13 million land cruise v6 is 35 million 😂

  • @aynalemgeletu46
    @aynalemgeletu46 23 часа назад

    MENE AGABSHE.KABYAERY

  • @AbebeMhrt
    @AbebeMhrt 5 дней назад

    ታዲያ ምንአሰጨነቃችሁ ማነዉ እናንተንየጠየቃችሁና ?

  • @abigailhaile6113
    @abigailhaile6113 4 дня назад

    ሙሉ መረጃ አላገኘንም። ዋናውና ትልቁን የዋጋውን ጉዳይ አላወቅንም። በቂ መረጃ አንቺም የለሽም።

  • @DastaAnota
    @DastaAnota 4 дня назад

    batem desi yelal

  • @asterAdamu
    @asterAdamu 6 дней назад

    ክክክክክክ ስንት ምን በልቶ ነፍሱን ለማሳር የተቸገረበት ሀገር ላይ ሆነን አእንዲህ

    • @LawofGod
      @LawofGod 5 дней назад

      That is your problem-intelligent people deserve more than Tesla

  • @EyobDegafea
    @EyobDegafea 5 дней назад

    እኔም ነበረኝ እዛው ትቼው መጣሁ

  • @frewalato1735
    @frewalato1735 5 дней назад

    ምን ጠቀመን በጥራቃ!! ጥይት የማይበሳው? ክክክክክ ወንፊት

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 4 дня назад

    ብርቅ. አይደለም.

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 5 дней назад

    በላቡ ከሆነ መብቱ ነው

  • @abdissadereje1106
    @abdissadereje1106 5 дней назад +1

    Cyber truck is not luxury car

  • @aumerborkele2464
    @aumerborkele2464 3 дня назад

    አይገርምም

  • @kirubelasegid1150
    @kirubelasegid1150 4 дня назад

    its not ውድ መኪና 100K USD

  • @YaerdYaerd
    @YaerdYaerd 5 дней назад +1

    ለዝ አገረ አይገባም

  • @ayeshabinkhaled52
    @ayeshabinkhaled52 6 дней назад

    😅😅😅😅😅 ire kebad

  • @Girumtamirat
    @Girumtamirat 5 дней назад

    He is smart.

  • @GETNETABRHAM-x5i
    @GETNETABRHAM-x5i 5 дней назад

    በቃአ ብልፅግናአ ሊቀማአው ይችላአን

  • @WadgeeMedia
    @WadgeeMedia 5 дней назад

    You lying
    Has in Uganda tasla track before Ethiopian Don't say that

  • @Zelalem-ql5zz
    @Zelalem-ql5zz 6 дней назад +1

    ቴሰላን ነው የምታሰተውቂው ወይሰ ኤላሰን ዳካማ ነሸ ኤሊያሰን በደንብ ትነግሪናለሸ ሰንል ቴሰላን ነገርሸሸን እኛ እንበቃለን ሰለቴሰላ

  • @amrallabehru
    @amrallabehru 5 дней назад +1

    ተበጂ ዋገዋን ለምን አነገርሺንም ውሸታም

  • @Moha-xc2xq
    @Moha-xc2xq 5 дней назад

    Unsubscribe her

  • @Yibeltaloo
    @Yibeltaloo 6 дней назад

    mekedonia bego adragot mahber yekatit 1 be seyfu ebs chanal lay yegebi masebasebia slemidereg tishertun bemegzatna be olin lay bemesatef enagz