ፋ*ሽስት የማይሆን ብሔርተኝነት ምን አይነት ነው? "የዐመሓራ ብሔርተኝነት ይለምልም" ማለት ምን ማለት ነው? (ክፍል ፩)
HTML-код
- Опубликовано: 17 ноя 2024
- ሙሉን ለማንበብ፦ ethiopiaorthod...
የህለውና ትግል የሌሎችን ህልውና በሚቃረን በዚያው አደጋ በፈጠረ ፍልስፍናና ቅርጽ ቢዋጉት ውጤት አያስገኝም። የብልጽግናንና የጎሣ ፖለቲካ ፓርቲዎችን በዚያው በእነርሱ መርዝ ለማሸነፍ መሞከር አዙሪታዊ የህልውና አደጋ ውስጥ የሚያስገባ ስልት ነውና በዐመሓራነት መሸነፍ አለበት።
ዐመሓራነት ብሔርተኝነትና ጸረ-ኢትዮጵያዊነት የማይስማማው በክብረ-ሰብእና ክብረ-ሀገር ላይ የተመሠረተ ቅዱስ ነው፤ ሊያጠፉት እንደተሰለፉት አካላት " እኛና እነርሱ" የማይል በሁሉም ማኅበረሰቦች ተወዳጅ፥ ከአገር አልፎ ለአፍሪካ ጎረቤት አገራት እረፍት የሚሰጥ የእኩለነት፥ የፍትሕና የእውነት መንገድ ነው። በዚሁ ከቀጠለ ድል ያገኛል! ድሉም አገራዊና ቀጠናዊ ጥበቃና እንክብካቤ የሚያገኝ ዘላቂ ይሆናል። ከዚያ ውጭ ግን የጠላቶቹን የብሔርተኘነት መንገድ ከመረጠ የሆነው ሁሉ ሌላ ወጥመድ ውስጥ ይወድቃል።
#amhara #ethiopian #ethinic #ኢትዮጵያን #አማራነት #ፋኖ #ነጻነት #ፍትህ #ፋንታሁን_ዋቄ #ኦርቶዶክሳዊነት
ፍትሕና ርትዕ እዚህ ቤት አስተዋልኩ። እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር።
Thanks!
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
መምህር እንኳን አደረሰዎት
Betam enamsegnalen egezabher amlak edmena tenawen yestelen tewldu endeterf eyadergu selhone 🙏🙏🙏❤
Memhrachin❤❤
እግዚአብሔርቤተሰቦች
enamesgnalen
Thank you! Great points. If Amhara's listen to this advice, it will win and win the hearts of all Ethiopians and beyond.
መምህር ፋንታሁን ዋቄ እንደምን አሉ?
እያዳምጥሁ ነው እጅግ በጣም ግሩም ትንታኔ ነው።
Memeher edme yestelen
Beretulene memehere
Memhrachen HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikot nurulen
አሜን
❤❤❤❤❤❤
ሰው ከሆኑ አይቀር እንደ መምህር ፋንታሁን ዋቄ መሆን ምንኛ መታደል ነው!
EGZIABHER YEMESGEN MEMHIR ENDEZIH EWNETEN MESMAT MENFSN EJEG BETAM YAREKALEWNTEGNAW AMLAK REJEM EDEME KETENA GAR YESTELEGN YANURLEN
መምህር ፋንታሁን ቀጣይ ሲመጡ ኢትዮጵያኒስት የሚለውን እንዲያብራሩልን።ምክንያቱም በዚህ ስም የሚነግዱ ስለበዙ ።
Memehr egezer yebarkot telk sew lastewal telk temehrt new hul gize erso yemenagerut gen men waga alew admach asteway bezu aydelem geta yebarkot
አማራ እራሱን አድኖ ኢትዮጵያን ያድናል
ዘረኛ ከሆንን ከፈጣሪ እንጣላለን ያኔ መቼም ማሸነፍ አይኖርን
አንድነት ፍቅር መከባበር የቀድሞዋ ኢትዮጵያን ለማየት ያድለን
ትክክል። አገሩን ካሌዳነና ሉዓላዊነትን ካላጠናከረ ሌላ የህልውና አደጋ ይጠብቀዋል።
Selam enkone dehna metu
ሰው ከሆኑ አይቀር እንደ መምህር ፋንታሁን ዋቄ መሆን ምንኛ መታደል ነው!