🛑 ቀሚስህ ለምን ቀላ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sbket 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 270

  • @senaithailu5415
    @senaithailu5415 Месяц назад +99

    የክርስቶስ ፍቅር በእርሶ ላይ እንደበራ በሁላችን ላይ ይሁን 🙏 እንደእርሶ አይነት የክርስትቶስ ደቀመዝሙር ያብዛልን በእርሶ ትምህርት ነፍስ ታርፋለች አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏

  • @BertakanDesalegn
    @BertakanDesalegn Месяц назад +28

    የኛ ልዩ አባት በእርሰወ አድሮ የሂወት ቃሉን የሚመግበን ልዑል አምላካች ን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ከልቤ እወደዎታለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @shalusuowo2350
      @shalusuowo2350 Месяц назад

      ግድ አይደል ሕጻናትን ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ አትከልክሏቸዉ ይል የለምን እኛ ልቦናችንን ሰብስበን ማዳመጥ ነዉ ያለብን

  • @Fenetanesh
    @Fenetanesh Месяц назад +47

    አባየ ድካምወት ፍሬ እያፈራ ነዉ እየጠቀመን ነዉ እድሜ ጤና ይስጥልን ቸሩ መድሀኒአለም ይጠብቅልን ሽህ አመት ይኑሩልን የወንጌል ገበሬ አባቴ የሂወቴ ቀያሪ

  • @GeminiOneStar
    @GeminiOneStar Месяц назад +34

    ትምህርቱን በሚገባ ለመከታተል ከኃላዉ የሚሰማዉ የሕፃናት ድምጵ በሚገባ ይህንን መልካም ትምህርት ማዳመጥ አልተቻለም።

    • @Merja1973
      @Merja1973 Месяц назад +2

      በትክክል በጩኅቱ ምክንያ ለማቋረጥ ተገደድኩ የድምፅ ጥራትም ይጎለዋል

    • @mekdestmariam3441
      @mekdestmariam3441 Месяц назад +2

      Tinish asalefkutuna dimitsu yishalal aban bedem mesimat chiyalehu mokurut endiziya

    • @Minilik-cl6to
      @Minilik-cl6to Месяц назад

      "ህጻናት ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ አትከልክሉዋቸው" የሚለውን የጌታ ቃል መቃወም እንዳይሆንብን

    • @Minilik-cl6to
      @Minilik-cl6to Месяц назад

      ​@@Merja1973"ህጻናት ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ አትከልክሉዋቸው" የሚለውን ቃል መቃወም እንዳይሆንብን ።

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp 4 дня назад

    ✝️ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን✝️
    ❤በዕድሜ በጸጋ በጤና ይጠብቅልን❤

  • @asdqwe2019
    @asdqwe2019 Месяц назад +13

    እርሰወን ለኛ አባት አድርጎየሰጠጠት አምላካችት ይመስገን እረጅሙን እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ያድልልን

  • @Fenetanesh
    @Fenetanesh Месяц назад +8

    የቤዛዊት ልጆች እንኳን አደረሳችሁ

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 Месяц назад +7

    _እንኳን በሰላም መጡልን የኛ እንቁ አባታችን💙_

  • @AbayMengistu-yt2dz
    @AbayMengistu-yt2dz Месяц назад +11

    በዚህ አለም ላይ የሰው ልጆች መቁረብ ብቻ ሳይሆን ክርስቶስን መስሎ መኖር ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን እርሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ 🙏
    ጌታ ሆይ የልድያን ልቦና የከፈትክ አምላክ የኛንም ልቦና ክፈትልን 🙏 የተዋህዶ ልጆች like እናድርግ ❤️❤️🎉🎉🎉

  • @MarituHaile
    @MarituHaile Месяц назад +8

    ተመስገን አምረካ አበዊነ ቅዱሳን❤❤❤❤❤ ቃለሕይወት ያሰማልን እመብርሃን ትጠብቅልን አባሆይ❤❤❤❤❤❤❤

  • @የሚጠብቀኝአይተኛምአ-ነ2ቸ

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን ሰላም መጡልን የተዋህዶ ልጆች እደምን ሰነበታችሁ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ጦርነት በቃ ይበለን 😥

  • @Fenetanesh
    @Fenetanesh Месяц назад +7

    የኔ ዕንቁ አባት እንኳን ደህና መጡ ቃለ ሂወት ያሰማልን

    • @satharpulikkalhaseenakoott2495
      @satharpulikkalhaseenakoott2495 Месяц назад

      *እግዚአብሔርን አመስግኑት ቸር ነውና ምኅረቱ ለዘለአለም ነውና ።-*
      የአምልክትን አምላክ አመስግኑ ምኅረቱ ለዘለአለም ነውና።
      *-የጌቶችን ጌታ አመስግኑ ምኅረቱ ለዘለአለም ነውና።-*
      አሜን አሜን አሜን ይኹን ይደረግልን🤲🏿🕯️
      *-"ለኹላችኹም ቃለ ሕይወትን ያሠማልን"-*🌹🌼🌱

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372 Месяц назад +5

    አሜን ስለ ቅዱስ ስሙ #የድንግል #ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን#ቸሩ #አማኑኤል #አምላካችን ፍጻሜችን ያሳምርልን #ቸሩ ፈጣሪያችን በእድሜና በጤና ያቆይል❤

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 Месяц назад +5

    እንኳን ደና መጡ መምህራችን 🕊🕊🕊👏

  • @NeHase16
    @NeHase16 Месяц назад +5

    ታድለን 🙌🏾❤️🙏🏾

  • @okom6307
    @okom6307 Месяц назад +3

    ተመስገን ዓምላካችን አባን ዬሰጠን በተለዬ ለኔ የኔ አባት ዬህይወትን ቃለ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💒🙏💚💛❤ 🌾🌾🌾💐💐💐🌾🌾💚💛❤

  • @የንስር
    @የንስር Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን💒💒💒🙏🙏🙏

  • @yosephabera6274
    @yosephabera6274 Месяц назад +2

    የአባታችንን ትመህርት በሚገባ ለማድመጥ የሕፃናቱ ድምፅ ያውካል

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ቃለ ህይወትን ያሰመልን

  • @Samuel-3838
    @Samuel-3838 Месяц назад +11

    ቃል ሂወት የስማዓልና ኣቦና፡ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኹም ልእል እግዚአብሔር

  • @MeseretGezmu-kz9tk
    @MeseretGezmu-kz9tk Месяц назад +6

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ ልዩ አባት እግዚአብሔር የጽናት ካባ ይደርብሎት የቅዱስ ጳውሎስን ጸጋ ያድሎት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እመቤቴ ከእርስዎ አትለይ የተዋህዶ አርበኛ ነዎት አባቴ

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i Месяц назад +6

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጠዎት የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ይጻፍልን🙏❤️

  • @አየንየየድንግልልጅ
    @አየንየየድንግልልጅ Месяц назад +5

    የኔ ዕንቁ አባት እንኳን ድና መጡ💐❤☦️

  • @NeHase16
    @NeHase16 Месяц назад +13

    አባታችን፤ የሰማርያዎ ታሪክ እርስዎ ሲሰብኩ ማዳመጥ ፤ እንዴት ያለ መታደል ነው?! 🥲🥲🥲

    • @HTD-21
      @HTD-21 Месяц назад

      ከዚህ የሰበኩበት video link ካለ ብንጋራው?

    • @NeHase16
      @NeHase16 Месяц назад

      @ አብዛኛው ስብከታቸው ውስጥ የሰማሪዎ ሴት ታሪክ አለ። የእርስዋ ታሪክ ለብቻው ርእስ ኾኖ ሳይኾን። የተወሰኑትን ፈልጌ እዚህ ለማስቀመጥ እሞክራለሁ።

    • @amanuelasrat799
      @amanuelasrat799 Месяц назад +1

      የራቀውን አቅርበው የረቀቀውን አጉልተው እኮነው ሚያስተምሩን Magnifying Lense nachew Abatachen #Resolution fetari yetebkeln

  • @TesfaneshMamo-h9n
    @TesfaneshMamo-h9n День назад

    Amen amen amen kale hywoitn yasmalen abtachin❤❤❤❤

  • @serkeletiso
    @serkeletiso Месяц назад +3

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 Месяц назад +4

    አሜን! ቃሉን ልኮ ያስተማረን ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን፤ እድሜና ጤና ይስጠዎት።

  • @FanoosJerema
    @FanoosJerema Месяц назад +2

    አባት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባት አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🙏🙏😭😭🤲🤲🙌🙌

  • @sebleworkgelan
    @sebleworkgelan Месяц назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @AbirshiWedu
    @AbirshiWedu Месяц назад +3

    ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @MaSho-e9i
    @MaSho-e9i Месяц назад +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🎉🎉❤❤❤

  • @HanadiNubairi
    @HanadiNubairi Месяц назад +3

    Amen Amen Amen God bless you Give u Long Life Our Father in the Church please pray for me HewanMohameemd From Jeedh Saudi Arabia Sister in Bole Medhnialme Felaga Yordanos Senbet Tamare ❤️

  • @tuuilgig
    @tuuilgig Месяц назад +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha Месяц назад +4

    እንኩዋን በደህና መጡልን አባታችን❤
    ቃለሕይወት የአሠማልን 🙏😍

  • @kasakassa9572
    @kasakassa9572 Месяц назад +2

    አሜን (፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ ❤

  • @Mom-y6i
    @Mom-y6i Месяц назад +3

    አሜን

  • @mishihatemita4399
    @mishihatemita4399 Месяц назад +3

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏🙏🙏

  • @DistaEshete
    @DistaEshete Месяц назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Erkieyibeltal_19y24er
    @Erkieyibeltal_19y24er Месяц назад +4

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜነ ጤናን ያድልልን በረከተዎት ይድረሰን

  • @ተመስጌንአምላኬ
    @ተመስጌንአምላኬ Месяц назад +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእውነቱ የወንጌል አርበኛ ንወት እና ወደ ልባችን እርሻ የዘሩልን የወንጌል ቃል ዘር መልካም ፍሬን እናፈራ ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🥰🥀🎉

  • @eihrhfkbeuh
    @eihrhfkbeuh Месяц назад

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ ያርዝምልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 Месяц назад +1

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @GhZv-zq5ds
    @GhZv-zq5ds Месяц назад +2

    ሪእሰ ልቃውንቲ አባታችን አባ ገብረ ክዳን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያአገልግሎት ዘመንዎ ያርዝምልን ለኛም ሰሚ ጆሮ ና አስተዋይ ልቦና ያድለን እግዚኣብሔር በዝህ ውጥቅጥ የሆነ ህይወትየ በሃዘን በጭንቀት የተበታተነው ልቦናየን የሪሶ ትምህርቲ ስሰማ ልብየ እርፍ ይልልኛል ረጅም እድሜ ይስጥልን እግዚኣብሔር አባታችን🙏❤

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን (3)!!!

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 Месяц назад +3

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Месяц назад +1

    የኛ ውድ አባታችን እድሜና ጤና ጸጋውን ያብዛለወት ሽ አመት ኑሩልን

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 Месяц назад +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልዋ እንዳው ሁሌም ትምህርትወ ሁሌም እከታተላለሁ ለእኔ በቀጥታ የሚነግሩኝ ነው የሚመስለኝ በጣም አመሰግናለሁ አባቴ

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 Месяц назад +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሳማልን ይፍቱን!!!!!

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ Месяц назад +2

    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @AlemZiyo
    @AlemZiyo Месяц назад +3

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት በጤና ወገዳምዎት ጣና ቂርቆስ በደህና፡ተመለሱልን፡አሜን፡፡

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    አባታችን መጡልን❤❤❤

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 Месяц назад +3

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ በጤና ያቆይልን መምህር ።

  • @user-jk2tb7go6r
    @user-jk2tb7go6r Месяц назад +5

    አባዬ የኔ አባት የነፍሴ መጋቢ ዘመኑን የዋጁ አባታችን በእውነት ቃለ ሕይወትን ሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት የኔ ብርቱ የኔ እንቁ አባት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ww.2641
    @ww.2641 Месяц назад +5

    ቃለህይወት ያሰማልን። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። ለንስሐ ሞት ያብቃን።
    ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬ-የ1ዀ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የስማልን አባታችን

  • @kobadagafa7857
    @kobadagafa7857 Месяц назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen✝️🙏✝️🙏✝️

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Месяц назад +2

    እርጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን አባታችንን

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 Месяц назад +1

    ቃለህዎትን ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን❤

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 Месяц назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እባታችን🙏🏾 🌿 እድሜና ጤና ይስጥወት እባቴ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Ribka-21
    @Ribka-21 Месяц назад +2

    አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Месяц назад +3

    Egzabeher 1000 edema yestelen Amen 🙏

  • @mistertadele7181
    @mistertadele7181 Месяц назад +3

    abate betam eyetefu new selam endehonu tesefa aderigalew nurulegn ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 Месяц назад +2

    የሕይወትን ቃል ያሰማልነ በውነቱ የቅዱሳን አምላክ ጌታ እግዚአብሔር በአገልግሎት አጽንቶ ይጠብቅልነ ።

  • @TinaChn-y1n
    @TinaChn-y1n Месяц назад +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫

  • @ድን
    @ድን Месяц назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና በፀጋእግዚአብሄር ያቆይልን አባቴ የኦርቶዶክስ ልጆች በፆለት አስቡኝ ወለተ ሰማእት እያላችሁ😢❤

  • @biyadgieaschale5219
    @biyadgieaschale5219 Месяц назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት እድሜ ይስጥዎት

  • @aber5403
    @aber5403 Месяц назад +1

    ቃለ ህይት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን➕🙏🤲🙏🙏➕🙏🤲🤲🙏➕🙏🤲

  • @mastewallehulu8463
    @mastewallehulu8463 Месяц назад +2

    ሕፅናት አለቀሱ!! ጌታ ሆይ አትጨቅንብን😢

  • @እናት.ቲዩብ.2123
    @እናት.ቲዩብ.2123 Месяц назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን በዚህ ዘመን እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @samrisamri9563
    @samrisamri9563 Месяц назад +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን ተስፋ መንግሥተ ስማያትን ያድልልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @አቡዬአባቴ
    @አቡዬአባቴ Месяц назад +1

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ትድረሰን በእውነት እድሜ እና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን

  • @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ

    እግዚአብሔር ይመስገን አቡነ ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @anrgemulu
    @anrgemulu Месяц назад +2

    የኔ እቁ አባት

  • @GetamesayDessi
    @GetamesayDessi Месяц назад +1

    Amen Amen Amen ❤️❤️❤️ kalehot yasemalen

  • @kedanayemariyam1323
    @kedanayemariyam1323 Месяц назад +2

    አባታችን ቃላ ህይውት የሰማልን ቃላ ህይውት የሰማልን ቃላ ህይውት የሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉 ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን

  • @kenzmobile3414
    @kenzmobile3414 Месяц назад +3

    አበዬ አባታችን ብረክትወ ዪደረ ብን የብትከረሰቲያን አምላክ ዪጠብቅወት ብደሜ ብጤና የኑሩልን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @stc6291
    @stc6291 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለህይዎት ቃለበረከትን ያሰማልን በአሁ አሰት እናንትን የስጠን አምላክ ይክብር ይመስገን እመአምላክ ትጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsnakGebeyehu
    @AsnakGebeyehu Месяц назад +1

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ለአባታችን ልቤን ክፈትልን ቸሩ መድኃኔዓለም 😢😢

  • @abugida794
    @abugida794 Месяц назад +3

    ቃለ ህይወት ያማልን

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Месяц назад +2

    Egzabeher yemesegen Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @abera4010
    @abera4010 Месяц назад +2

    እንኳን ደህና መጡ❤

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ተስፋ መንግስተ ሰማያት እርስቱን ያውርስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን✝️የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን።

  • @abiyb8120
    @abiyb8120 Месяц назад +1

    ሁሌ ቢሰሙ የማይጠገቡ ከዘረኝነት የፀዱ ዕንቁ መምህራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን:: በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን❤

  • @eyerusdeselu2870
    @eyerusdeselu2870 Месяц назад

    አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብላችሁ ለአባም አድርሱልኝ ✝️🤲

  • @SalamaNor-r9d
    @SalamaNor-r9d Месяц назад

    ቃለሕይወት.ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Месяц назад +1

    አባታችን እድሜ ይስጥልን ለእኛም ማስተዋልን ያድለን ቃል ሕይወትን ያሰማልን እድሜ ይስጥልኝ

  • @shalusuowo2350
    @shalusuowo2350 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አባታችን የክርስቶስ ሰላም ይብዛልዎት የሕይወት ቃል ያሰማልን ርስቱን መንግስቱን ያዉርስልን የሰማንዉን ቅዱስ ቃል በዓይነ ልቡናችን ይሳልብን

  • @ሂሩትሀይልማአርያም
    @ሂሩትሀይልማአርያም Месяц назад +1

    አባታችንአሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @MesekeremZegeye
    @MesekeremZegeye Месяц назад

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ❤❤❤❤

  • @HbtamBrehn
    @HbtamBrehn Месяц назад +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን ክቡር አባታችን እረጂም እድሜ ይስጥልን ሰላም ተመልሱልን ወደቅድስት አገረወት🙏🙏🙏💚💛❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐

  • @kalkidanendalew3917
    @kalkidanendalew3917 Месяц назад

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን አባቴ❤❤

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj Месяц назад

    ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @YeabsiraGirma-vu4kl
    @YeabsiraGirma-vu4kl Месяц назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @emulakew4759
    @emulakew4759 Месяц назад

    እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ የኔ አባት

  • @be5820
    @be5820 Месяц назад +2

    Amen kalehiwot yasemalin ❤❤❤

  • @ZeinaRababah
    @ZeinaRababah Месяц назад

    ❤❤❤❤❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤❤❤

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372 Месяц назад +1

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን❤

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne Месяц назад

    አባታችንም ቸሩ መድሐኔ አለም የጻድቃን እድሜና በረከት ይስጠዎት ያገልግሎት ዘመነዎትንያርዝረው

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee Месяц назад

    ለልዕል እግዚሐብሔር ክብርና ምስጋና ይገባዋል ለእናቱ ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና የገባታል ለአባታችንቃለ ህይትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj Месяц назад

    አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🥲 እሺ ያዘዙንንም እንታዘዛለን አባታችን:: መቼስ ለእኔ ሁልጊዜ የእርስዎ ትምህርት ልቤን የሚያረሰርሰኝ እስከ ዛሬየተራብኩትንና የተጠማሁትን በብዙ የሚያጠግበኝ ነው🥲 እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏❤️