የአማራ ሕዝብ የሕልውና ተጋድሎ ፍትሐዊነት እና እይታዬ/ ፋንታሁን ዋቄ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 ноя 2024

Комментарии • 207

  • @ታሪኩበቀለ
    @ታሪኩበቀለ 5 месяцев назад +65

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ : ሰው በጠፋበት ሰአት ሰው ሆነው የተገኙ አባታችኝ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ አባቴ‼️🙏🏼

    • @MelkamuMitiku-mq3uz
      @MelkamuMitiku-mq3uz 5 месяцев назад +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @mohammedhassen3378
      @mohammedhassen3378 4 месяца назад

      የትግራይ ነፃ አውጭ መንግስት ግን ከሁሉቱም ዘረኛ መሪዎች ፍፁም የተለየ ነው፡፡አዶልፍ ሒትለር እና ሞሶሎኒ የራሳቸውን ህዝብ ሳይሆን የጨፈጨፋት የሌላውን ሀገር ዜጋ ነው፡፡ጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ ግን የራሱን የሀገሩን ሕዝብ በማደውሙ “ክንፍ የሌለው ሰይጣን“ ብቻ ሳይሆን “የዳቢሎስ አለቃ“ ያደርገዋል፡፡ (ምንጭ፡የኢትዮጵያ ውድቀትና የብሔርተኛች ጭምብል ሲጋለጥ ከ1982 ዓ.ም ---2012 ዓ.ም የነጮች ከፋፍለህ ግዛ የባሮን ሮማን ፕሮቼዝካ ሴራ ከቴዎድሮስመዝገቡ 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ገጽ 141 142)

  • @ethiopianjamber2155
    @ethiopianjamber2155 5 месяцев назад +16

    መምህር ለተገፍው በከንቱ ደሙ ለሚፈሰው ንፁሀን ድምፅ ሰለሆኑ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን!!!🙏🙏🙏

  • @yeshi2239
    @yeshi2239 5 месяцев назад +33

    እዉነት ተናጋሪ በጠፋበት ዘመን ከእዉነት ጋር የቆሙ መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤🙏🙏🙏 እዉነት አርነት ታወጣለች❤

  • @genet3919
    @genet3919 5 месяцев назад +18

    መምህር ፋንታሁን እድሜ ከጤና ይስጥልኝ።ኢትዬጵያውያን ብሔር እንደማይለያየን ተምሳሌት ነዎት።
    ሁሌ በንግግርውዎት ተስፋዬ ያብባል።ይኑሩልን በድድዎ ያብላዎት/ረጅም እድሜ ይኑሩልን/

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 4 месяца назад +3

    ድል ለአማራ ህዝብ። ውታፍ ነቃዮች እባካችሁን ንቁ?

  • @zm2248
    @zm2248 5 месяцев назад +7

    መምህር ፉንታሁን ዋቄ እሶን ወልደዉ ያሳደጉ ወላጆች የተባረኩ ናቸዉ
    በዚህ ዘመን የርሶ አይነት ሰዉ ተፈልጎ አይገኝም
    በጣም እናከብሮታለን እንወዶታለን
    እግዚአብሄር በሰጦትን ብሩህ አይምሮ እዉነታዉን ስለሚናገሩ ትልቅ ክብር ይገቦታል ❤️

  • @fikresilassemoges6806
    @fikresilassemoges6806 5 месяцев назад +12

    መምህር ፋንታሁን እግዚአብሔር ይስጥልን።ከመንጋነት ወጥተን ሰው እንድንሆንና እንደሰው ማሰብ እንደ ሰውና እንደ አማኝ በእውነትና ስለእውነት መኖርና መስራት እንድንችል ለምታደርገው ብርቱ ጥረት ሁሉ እኔና ቤተሰቤ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን።እኔ ይህን ከማለት ውጭ ምን ማለት እችላለሁ? እውነት እድሜ ተቆርሶና ተቀንሶ የሚሰጥ በኛ በደካሞቹ ፍጥረታት የሚወሰን ነገር ቢሆን ኖሮ ደስ እያለኝ ከእድሜዬ ቀንሼ እድሜ ከምሰጣቸው ጥቂት ሰዎች መካከል አንተ አንዱና ዋነኛው ነህ።

  • @Samuelabera-y8p
    @Samuelabera-y8p 4 месяца назад +1

    Realy appreciated .Long leave MR.Fantahun

  • @abeba2241
    @abeba2241 5 месяцев назад +26

    መምህር ፋንታሁን በእግዚአብሔር የተመረጡ ለእውነት የቆሙ ኑሩልን 🙏🏿❤️

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 5 месяцев назад +19

    ሰላም መምሕር ፋንታሁን ዋቄ በረከትዎ ይደርብን የዚህ ልጅ አሟሟት በእውነቱ ይሰቀጥጣል እግዚአብሔር ነፍሱን በአአፀደገነት ያኑርልን ለኛ ነው ለቀረነው ሰማዕት የሆነልን ለቤተሰቦቹም ፅናቱን ይስጥልን አንደበተ ጥፍጥ ድንቅ መልዕክት እናመሰግናለን

  • @alexbihon6080
    @alexbihon6080 4 месяца назад +2

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ:
    እጅግ በጣም ግሩም ኢትዮጵያዊ ነህ። ግሩም ኢትዮጵያዊ ማለት በእኔ ግንዛቤ ታሪክን አዋቂ፡ ፍትሃዊ አስተሳሰብ ያለው፡ ለሰው ልጅ ህልውና የሚቆረቆር፡ በእምነቱ የፀናና አገልጋይ፡ ፍቅርና አንድነትን በአግባቡ የሚያስተምር፡ የእናት ሀገሩ ጉዳይ የሚቆረቁረው፡ አይምሮውን በትክክል የሚጠቀም፡ አድርባይ ያልሆነ፡ ህልውና፡ ሰላምና የዕድገት ለውጥ እንዴት እንደሚመጡ አቅጣጫ ማስቀመጥ የሚችል ብቁና ትሁት ሰው ማለቴ ነው። ብቻ አንተን የሚገልፅ ቃል የለኝም። የምኖረው ሰው እንደሰው የሚከበርባትና ማህበራዊ ፍትህ የነገሰባት ብሎም በኢኮኖሚ ግንባር ቀደም ስኬታማ ሀገር ውስጥ ነውና ለሀገሬም የምመኜው ይህን በመሆኑ አንተን ሀቀኛና ጀግና ምሁር ሰው ሳዳምጥ የሃገሬ የለውጥና የተስፋ ጭላንጭል ሰፋ ብሎ ይታየኛል። እጅግ አክባሪህና አመስጋኝህ ወንድምህ ኢትዮጵያዊ ነኝ።❤❤❤❤❤

  • @agegnehushaie3150
    @agegnehushaie3150 5 месяцев назад +28

    መምህር ፋንታሁን የሰውነት መለኪያ። ኑርልን።

  • @Nezbir
    @Nezbir 5 месяцев назад +12

    ወንድም ፋንታሁን እድሜው ጤናን ይስጥልን:: እራሳቸውን ሕዝብ ሐይማኖትና ዘለቃዊ አንድነት ጠልተው የነጭ አሽከርና ታዛዥ የሆኑትን የወገኖቻችንን አንጎል ይክፈትልን;;

  • @mulugetabeyene5021
    @mulugetabeyene5021 4 месяца назад +1

    መምህር የዕዉነት ፡ይፍትህ የሰላም ዓምላክ ከርሶ እና ከቤተሰቦ ጋር ይሁንሎ እምነት !!! የሚገርም አስተሳሰብ ነው እንደርሶ ያሉትን ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ያብዛልን እግዛብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @za71
    @za71 5 месяцев назад +6

    መምህር ፋንታሁን ልዑል እግዚአብሔር በዘመንህ ሁሉ የክብሩ መገለጫ አድርጎ ከፍ ያድርግልን የመላዕክቱን ጥበቃ ትድጊያ በዙሪያህ የእሳት ቅጥር ያድርግልህ።

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 4 месяца назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ።

  • @meseretkuma9397
    @meseretkuma9397 5 месяцев назад +15

    እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን

  • @dargiegishen8386
    @dargiegishen8386 4 месяца назад +1

    God bless you memhir
    Keep up the good work
    You are a true Memhir

  • @weldesenbetmolla6775
    @weldesenbetmolla6775 4 месяца назад +1

    🌿🌹🌾የኢትዮጵዊነት ኩራት፤የምዕራባውያን ሴራ ቀድሞ የተረዳ፤የእግዚአብሔር ወዳጅ! መምህር ፈንታሁን ዋቄ እናመሰግናለን ፤እግዚአብሔር ይባርክዎት!!!🌿🌹🌾

  • @Adisu-i3u
    @Adisu-i3u 4 месяца назад +4

    እንደሶ ያሉትን ኢትዮጵያን የሚወድ ለእውነት የቆሙትን ሰዎችን በሀገራችን ያብዛልን።

  • @EndashawReda-k8d
    @EndashawReda-k8d 4 месяца назад +1

    የእውነት ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ።የሰውነት ውሀ ልክ።ፋኖ ያሸንፋል።

  • @HannaGhebre
    @HannaGhebre 5 месяцев назад +6

    I am proud of you we have to learn a lot from you I respect you 🎉

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 5 месяцев назад +17

    መምህር በርቱልን ይህን ወጣት የረሳ ራሱን የረሳ ነው እግዚአብሔር ይሁነን

  • @5334n
    @5334n 4 месяца назад +2

    egziabher yistih, memihir

  • @mulualemmeku4292
    @mulualemmeku4292 5 месяцев назад +8

    መምህር እድሜ እና ጤናውን ያብዛልን። ይህው ነው እውነቱ

    • @tiruneshgizaw1473
      @tiruneshgizaw1473 5 месяцев назад +1

      Yeewnt Amlak EGZIABHER behiwot tebko melkamun zemn yasayen EWNET ENDEZIH TETAFTALCH sew yehonw Hull yeh bemigeba fitfit aderegh ategebken yeewnt AMLAK eskemchresha yatsnah

  • @Ethiopiataddese
    @Ethiopiataddese 5 месяцев назад +12

    እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን መምህር

  • @wondemgezahugizaw8311
    @wondemgezahugizaw8311 5 месяцев назад +9

    ወንድሜ መምህር ፋንታሁን ላንተ ለወንድሜ ቸሩ መድሐኒዓለም ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ከምትወልዳቸው ቤተሰቦችህ ጭምር እኔ ሐጢተኛው እፀልያለሁ ሐጢተኛ የመይጠላው ፈጣሪ ይሰማኛል ብዬ አምናለሁ ።ኢትዮጵያ አተን ወንድሜን የመሰሉ
    ፈጣሪ ያዘጋጅላት ሌላ አልልም።በርታ ስደት ክፉ ነው በርታ በርታ በርታ ዘረኝነትን ተጠይፈህ ለምታደርገው ትግል ስለ ሐይማኖትህ ስለሐገር የምትከፍለው ዋጋ በሰውም በፈጣሪም ትልቅ ቦታ አለህ።

  • @solomonkyeshitela1011
    @solomonkyeshitela1011 5 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ። የሚያስደንቅ ትምህርት ነው። share share.....

  • @bisrategebriel1550
    @bisrategebriel1550 5 месяцев назад +5

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ፣ እጅግ በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነው። ቢቻል በኦሮምኛ እና በትግርኛ ቋንቋዎች ቢተረጎም እና ቢተላለፍ መልካም ነው። እኛም በተለይ ሚዲያውን ለማስፋት የምንችለውን ብናደርግ ደስ ይለናል።

  • @Zige-qe3ym
    @Zige-qe3ym 4 месяца назад +5

    መምህር ፋንታሀን ዋቄ ምንም ማለት አልችልም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ከማለት ውጪ 🙏

  • @AW-go3su
    @AW-go3su 5 месяцев назад +12

    የቆይልን እመብርሃን ትጠበቅልን

  • @manyeyirga9341
    @manyeyirga9341 5 месяцев назад +2

    በጣም እናመሰግናለን መምህር ፍንታሁን ❤ በተቻለህ መጠን እንደዚህ አይነት ግንዛቤ ለህዝቡና በየምክንያቱ ለደነዘዘው የኢትዮጵያ ወጣት ማሳወቅ ጥሩ ነው በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @ketemasebokasboka
    @ketemasebokasboka 4 месяца назад +4

    ፋንታሁን ዋቄ ፈጣሪ ይጠብቅህ ።እውነትን በጥብጦ የጠጣ ጀግና ኢትዮጵያዊ፡ምን ብየ እንደምገልፅህ ቃላት የለኝም ትምህርቶችህ የወደፊት ኢትዮጵያን ያሳዩኛል ከድንዛዜ የወጣች።

  • @kasechabata8964
    @kasechabata8964 4 месяца назад +2

    በእዉነት አስተዋይ ሰዉ አያሳጣን ፈጣሪ ተባረክ

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 5 месяцев назад +5

    ዉዱ መምራችን በርታልን ለብዙሆች ብርሀን ሆነሀል እናመሰግናለን

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤መምህር ተባረክልን እውነቱ ይህ ነው

  • @Newmenged
    @Newmenged 4 месяца назад

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር 🙏🏻 እውነት ተናገሪ አይጥፋ!

  • @wswm2721
    @wswm2721 4 месяца назад

    መምህር እጅግ ነው እይታህን፣ አመክንዮህን፣ የመረጃህን ጥልቀት፣ ሚያስደስተኝ፣ በቃ ስታስተምር ነብሴ ሀሴት ነው ምታገኝ፣ እባክህ የያዝኸው መንገድ ትልቅ ነው፣ ያድነናልም። በተለይ ስለትምህርት ስርዓታችን፣ ስለ ተዱረጉብን የአእምሮ ብክነት ስታስረዳ እጅግ ስዕላዊ ድርሰት ነው በአእምሮየ የሚመጣ። በጥቅሉ አብዝታችሁ አስተምራችሁ አድኑን። እግዚአብሔር ክብር ይስጥልን❤❤❤።

  • @tilahunassefa8525
    @tilahunassefa8525 5 месяцев назад +8

    መምህር ይህንን ልጅ መቸም አልረሳውም ነፍሱ በገነት ናት እግዚያብሄር ይመስገን

  • @bedilutefera8730
    @bedilutefera8730 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @birumesfin9439
    @birumesfin9439 5 месяцев назад +3

    በዚህ ግዜ ከተኛንበት አድንነቃ የሚያደርገንን አሰተመህሮህ ይቀጥልልን💚💛❤
    ለዚሁም አምለክይጠብቀህ።ወደተሳተ መንገድ የሄዱትንም ቅዱሰጵራቅሊጦሰ
    ቀናውን መንገድ ያሳይልን፤ ከምሰቅልቅለ ሕይወት ያውጣን። አሜን!!!
    ✝️🇪🇹❤ ✝️🇪🇹♥️ ✝️🇪🇹♥️

  • @sl1409
    @sl1409 5 месяцев назад +3

    እባክህ መምህር ይህንን ሐሳብ በኦሮሚኛ ፣በትግሪኛ እናም በሁሉም ቋንቋ ተተርጉሞ ቢሰራጭ ለታሪክም ለምስክርነትም ይጠቅማል

  • @addisabeba505
    @addisabeba505 5 месяцев назад +6

    ♢□♢ ሰላም እና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ መምህር ፡ ኑሩልን ። ♢□♢

  • @mesaybezuneh5755
    @mesaybezuneh5755 5 месяцев назад +2

    መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ። ረጅም እድሜ እግዚአብሔር ከጤንነት ጋር ይስጥልኝ።

  • @Nezbir
    @Nezbir 5 месяцев назад +3

    ወንድም ፋንታሁን ለምታደርገው ሐቀኛና ቅዱሳዊ ሐይማኖታዊ በእውነታዊ እውቀት የተመሰረተ ትግል በጣም ደጋፊና አድናቂ ነኝ:: እንዲህ አይነት እውነተኛ ትምህርትና አቋም እንኳን ለኢትዮጵያ ለጠቅላላ ጥቄር ሕዝብ የእውቀት የፍቅርና የማደግ ምንጭ ነው::

  • @Adisu-i3u
    @Adisu-i3u 4 месяца назад +1

    ትክክክል ነው መምሕር ፍንታውን ዋቄ። እውነተኛ ሚዛናዊ ነው።

  • @ageritudemeke1912
    @ageritudemeke1912 5 месяцев назад +5

    የማከብርዎት መምህር እግዚአብሔር በክፉ ቀን ያስነሳልን ደገኛ ሰው ነዎት እና እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያፅናዎት። ቻናልዎን ዳውንሎድ ማድረግ አይቻልም እና ቢያስተካክሉት

  • @bilenzeleke7541
    @bilenzeleke7541 4 месяца назад

    እግዚአብሔር በዚህ መልእክት የብዙዎችን የልቦናቸውንን ዓይን ያብራልን እና ከመንደር እሳቤ ሁሉንም ይገላግልልን ሁሌ እሚገርመኝ እንዴት ነው በብሄር ፖለቲካ ውስጥ የተዘፈቅነው እል ነበር ዛሬ ግልፅ ብሎ ተረዳሁ ይገርማል እምናምነው አምላክ ከዚህ ውጥንቅጥ ሃሳብ ይገላገላግለን ሰላምን ይስጠን አንድነትን ያብዛልን ።

  • @girmahailu6372
    @girmahailu6372 5 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ በተለይም የአማርኛ ቋንቋን ለማያደምጠው ቢያደምጥም ማድመጥ ለማይፈልገው በራሱ ቋንቋ እንዲገባው ተደርጎ ቢደርሰው መልካም ነው። በተረፈ በድጋሚ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @Degfuzewdenes
    @Degfuzewdenes 5 месяцев назад

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
    እግዚአብሔር አምላካችን ለኢትዮጵያና ለህዝቦችዋ ማስተዋልንና ንጹህ ህሊናን ይስጥልን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ስርዓተ ቤተ ክርስቲያናችንን ፈጣሪ በፅኑ ስልጣኑ ይጠብቅልን።

  • @kebebushhabte9170
    @kebebushhabte9170 5 месяцев назад +5

    Egziabher yebarkhot Ewente tenagare betefabet zemen yetegeghu Edmene tena yesteleghn

  • @alemneshtaye5739
    @alemneshtaye5739 4 месяца назад +1

    መምህር እድሜና ጤና ያብዛልን እውነትን ይዘው እየታገሉ ነው ሲጬልም ይነጋል

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 5 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን ስው በጠፋበት እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 5 месяцев назад

    መምሕር ፋንታዉን እንኳን ደህና መጣህ : ይህንን ሐሳብህን ሰፋ አድርገህዉ መፀሐፍ ብትፅፍ ይደገፋል : ሁሉም ኢትዮፕያኖች ፈንቅለዉ መዉጣት ካልቻሉ የግድ በተለያየ መንገዱ የአማራዉን እንቅስቃሴ መደገፍ ግዴታ ነዉ :የአማራዉ አመጣጡ እራሱን አድኖ ኢትዮፕያንና ሕዝቦቿን ለማዳን ነዉ : እንቅስቃሴዉን ለመደጠፍ አማራ መሆን የለብንም ድል ለፋኖ 💚💛❤ በርታ ወንድሜ::

  • @BizuAdis
    @BizuAdis 5 месяцев назад +2

    ሠላሙን ያብዛልህ ኸንድሜ።

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 5 месяцев назад +3

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን የዚህ ዘመን እውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፊደሉ እኮ የመጀመሪያ የኢትዮጵያ ቋንቋ ግዕዝ ነው አማርኛ እራሱ የተወስነ ፊደላትን ጨምሮ እንጂ የራሱ ፊደል የለውም እንደው ጥላቻቸው ነው

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 5 месяцев назад +6

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቆት እርስዎን የመሰሉትን ፍፁም ሰው የሆኑትን ያብዛልን ።

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
    የቀድሞውን ክብር ይመልስልን
    እድሜ ይስጥልን
    በርቱ

  • @wubeshetmulugetatessema5711
    @wubeshetmulugetatessema5711 5 месяцев назад +1

    መምህር እግዚአብሔር እናንተን ስለስጠን ስሙ ለዘላለም ይመስገን ።

  • @SunNight-u1h
    @SunNight-u1h 5 месяцев назад +3

    Thank you memher

  • @Gechi-v4y
    @Gechi-v4y 5 месяцев назад +4

    እረጅም እድሜ እና ጤና እግዚአብሄር ይስጥህ አንተ የውነት ሰው ነህ እግዚአብሄር ከአተጋር ይሁን ፣

  • @SamuelMulugeta-d3u
    @SamuelMulugeta-d3u 4 месяца назад

    እኛ፡ብሔረ-አጋዕዝያን፡ነፃ፡ህዝብ፡ነን፡መምህር፡ሰውነትን፡በትውልዱ፡ላይ፡እያሰረፁ፡ነው፡በርቱ፡አባታችን።❤❤❤❤❤

  • @tedlaabebe6465
    @tedlaabebe6465 5 месяцев назад +4

    በጣም፡ ግሩም፡ ትንተና፡ ነው፡፡

  • @cobramita864
    @cobramita864 4 месяца назад

    እናመሰግናለን እውነቱ ይኸው ነው ።

  • @genetyohannes-vn7ix
    @genetyohannes-vn7ix 4 месяца назад

    ኑሩልን መምህር

  • @mulugetemoch8079
    @mulugetemoch8079 5 месяцев назад

    መምህር ፋንታሁን አናመሰግናለን ሰለ ኢትዮጵያ, :ሰለ ኦርቶዶክስ: ሰለ አማራ ሳታቆርት መጮህ ሳላደንቅ አላልፍም አንዲሁም ሰለ ነጮቹ ሰራ አንዴት አረገው በክፉ ደባቸው አውነት አንዳጠፉ አና ዛሬ አንዳደረሱን አውነታውን የምታብራራውን ... አግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ኢትዮጵያ አግዚአብሔር ያስባት. አሸናፊው አሱ ነው.

  • @shakisso8646
    @shakisso8646 5 месяцев назад +2

    ዐምላክ ጤና እድሜና ፀጋ ይስጥልን !!!
    በርቱልን::

  • @mins4580
    @mins4580 4 месяца назад

    መምህር ፋንታሁን!!!!!!!!!💪🏾💪🏾💪🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏾💪🏾💪🏾

  • @GetahunLemlemu
    @GetahunLemlemu 5 месяцев назад

    መምሕር ፈንታሁን ዋቄ ፈጣሪ አምላክ እረድቶዎት እንደዚሕ አብራርተው ግልጥልጥ አርገው እንዳሥረዱን ፈጣሪ አምላክ ዘወትር ከርሰዎ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን .............. :- ❤❤❤

  • @mulugetemoch8079
    @mulugetemoch8079 4 месяца назад

    መምህር በርቱ በአውነት ሳላደንቆት አላልፍም, አግዚአብሔር ይመስገን ለኢትዮጵያ ስላስነሳሆት,... ለ ትውልዱ አውነቱን ማጋፈጦት ሳይመሰገኑ ማለፍ የለበትም... የ ኢትዮጵያን ሥር ሴራ ችግር ማጋፈጦት ከ አግዚአብሔር ሽልማት አሎት.

  • @ocean.jo4
    @ocean.jo4 5 месяцев назад +3

    መምህር "እውነት ያሸንፋል" ያሉት ቃል ምንያህል ያጽናናል እንዲሁም ያፀናል። እውነት እግዚያብሄር ነው በዘመን ሁሉ እግዚያብሄር ሲያሸንፍ እንጂ ሲሸነፍ አላየንም።

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 5 месяцев назад

    እግዚአብር፡ ይመስገን፡ መ/ር፡ እንደምን፡ ሰነበቱ፤፤ እንኳን፡ ደህና፡ መጡ፤፤

  • @teferedetaddesse3561
    @teferedetaddesse3561 5 месяцев назад

    You are a genius! This is the root of the problems! You are an educator! A real Ethiopian patriot Orthodox! We need more like you who can educate Ethiopians!!!

  • @NoOne-iu4hh
    @NoOne-iu4hh 5 месяцев назад +1

    ልኡል እግዛአቢሔር ይጠብቅህ ጥበቡን በደብ ይግለጥልህ ከጎናችን ስለቆምህ እናመሠግናለን

    • @evaalexia-pd2ki
      @evaalexia-pd2ki 5 месяцев назад

      አማራን ብቻ አይደለም የሚወክሉት ሁሉንም እዝብ ነው ያልነቃውን የደነዘዘውን ሰው ሁሉ ነው የሚወክሉት መምህር ለአማራው ብቻ አልወገኑም ነገር ግን አማራ ሁሌም አንዲት ኢትዮጵያ ስላለ ጠንካራ ፅኑ ስለሆነ ማለትም የአማራን ባንዳ አይወክልም አማራ በዚህ አስተሳሰቡ መምህርም ባሉት ሁለ አማራን ይገደላል ሌላው ደሞ የሚገደለው የነባር ሐይማኖት ስላለውም ይገደላል ስለዚህ መምህር እዳሉት አማራ ብቻ ሳይሆን አብይ ኦሮ ወሀብያው ሁሉንም አጥፍቶ ሌሎችን ያጎበደዱትን አሽከር አድርጎ በውጭ ሰዶማዊነት አገራችንን ላይ በማምጣት መበጣጠስ እየገደለ መኖር ነው እቅዱ ስለዚህ አማራ ስለሚታገል ብቻ ዝም ያለ ሁላ ይጠፋል ስለዚህ ለሁላችንም ነው ንፁ ከዘረኝነት የፀዳ አይምሮ ላለው ሰው ሁሉ የመምህር አሳብ ይገዛናል

  • @bezamekonnon4546
    @bezamekonnon4546 4 месяца назад

    Excellent and Great man and impressive explanation.

  • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ

    የኔ አባት ዉድ የማከብረህ መምህር ፈንታሆን ዋቄ አንተን ስሰማ ዉስጤ እዴት እደሚታነፁ በህወቴ ባገኝሁት ብየ እመኝው መምህሪ ፍንታሆን ዋቄ አቤት ሙህረነት አቤት ትንተና

  • @zegeyeshebeshi6754
    @zegeyeshebeshi6754 5 месяцев назад +2

    You are so intellectual God bless u I don't see any other solution for ethiopia other than what u explained please come more often so much knowledge on you my man❤

  • @mins4580
    @mins4580 4 месяца назад

    What a genius analysis!! God bless you!!

  • @ketemuhaile9504
    @ketemuhaile9504 5 месяцев назад +1

    Tebarek ! Edme ketena yistih!🙏🙏🙏

  • @AW-go3su
    @AW-go3su 5 месяцев назад +2

    እንኳን ደሕና መጡ ምሕር

  • @aleneagegnehu7438
    @aleneagegnehu7438 5 месяцев назад

    የእውነት ሰው፣ በርታልን መምህር

  • @Betsehaenyew
    @Betsehaenyew 4 месяца назад

    የተማረ ቅን ልብ ያለው ይግደለኝ😊

  • @meskiwol422
    @meskiwol422 5 месяцев назад +2

    Thanks, keep up a good job.🦁

  • @Usaaid
    @Usaaid 5 месяцев назад +3

    Selam enkone dehna metu

  • @ermihabteshzeray5343
    @ermihabteshzeray5343 5 месяцев назад +1

    God bless you Dear brother Fanrahun Wake

  • @zekemekonnen1478
    @zekemekonnen1478 5 месяцев назад +4

    Memher Fantahun I always follow and listen you. You are one of a few honest people of Ethiopia. Amhara is a code name for all Orthodox Tewahedo believers and Amhara people. Amhara people has been killed the last 33 years just because of Amhara. Now Fano is fighting because of existence of Amhara people . Other wise Amhara people will be like Kurdish people. Memher please don't stop to be voice for voice less Ethiopians 🙏. I stand with truth. God bless and forgive Ethiopians. Thank you Memher.

    • @anteneh1995
      @anteneh1995 4 месяца назад +1

      It is a good looking and saying. In addition to that, the Amhara people have been killed since fifty years ago until now,mainly because of their patriotism and love. Amhara is beyond belief about his country. Our enemies know this well.

  • @tesfayeersado9175
    @tesfayeersado9175 5 месяцев назад +5

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጦት

  • @romameskel8096
    @romameskel8096 5 месяцев назад +2

    I hope ይህ በጣም ጥርት ያለ እና ግልጽ የሆነ ትምህርት በእንግሊዝኛ አሎት ወይ? አማርኛ ለማይችሉ ልጆቻችን ይህ ስለ አማራ ትግል እና ለኢትዮጵያ አንድነት ስለሚከፈለው ምስዋትነት ጥሩ አድርጎ የሚያብራራ ትምህርት ነው።

    • @TigistGuta-ve3uo
      @TigistGuta-ve3uo 4 месяца назад

      ልጆቻችንን የእናት ቋንቋቸውን ብናስተምራቸው

  • @AsterAligaz-gh5th
    @AsterAligaz-gh5th 5 месяцев назад +1

    ስላየውህ ደስ ብሎኛል ቄሴ ለአንተ ቃል የለኝም ከተገፋው አማራ ህዝብ ጎን ስለቆምክ በጣም አመሰግናለሁ ክበርልኝ 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @akaluyae2902
    @akaluyae2902 5 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይጠብቆት

  • @KineabTamiru
    @KineabTamiru 5 месяцев назад +2

    እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጦት

  • @1benyam1
    @1benyam1 5 месяцев назад

    መምህር ግሩም ነው ግፉበት ቃለ ሕይወት ያሰማዎ ብል ደስ ይለኛል። ግን በዚሁ ወጣቱን የነቃው ትውልድ ብሎም መጭው ታዳጊ ወገናችን እንዴት ሥነ ልቦናውን አጠንክሮ መርዝ እንዳለበት፣ ሚያነባቸውን መፅሀፍት፣ አርአያ ሚያደርጋቸውን ሀሳቦች ሚያገኝበትን ቀዳዳ ቢጠቁሙልን መልካም ይመስለኛል

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 5 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ መምህር ፋንታሁን ዋቄ እኛ አውቀን ወይም ተከፍሎን ፈርተን ወይም ሳናውቅ ነው ድብልቅልቅ ያለብን እርስዎ ሳይናገሩ እኔ ልናገር ይክርታ መምህር
    ይህ የሀይማኖት ጦርነት ነው ሁሉም እውነተኛ ኦርቶዶክሶች እውነተኛ ሙሲሊሞች መታገል መጸለይ ይገባናል አብሶ አማራን ደግፋ እውነት ስለሆነ ፋኖ እውነት ነው ሀገር ሀይማኖትህን ወገንህን ባንዲራህን የምትወድ

  • @teddy6326
    @teddy6326 4 месяца назад

    We thank you 🙏🏿

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 4 месяца назад

    Enamesegnalen Memihir edmena Tena yistot

  • @YeshiwasGirmaw-cx6mm
    @YeshiwasGirmaw-cx6mm 4 месяца назад

    እውነት መጣፈጧን እምታቀምስን መምህር

  • @getachewyosef2103
    @getachewyosef2103 4 месяца назад

    I trust your are surrounded by grace of God and angles.

  • @mammo9755
    @mammo9755 5 месяцев назад

    እግዙር ይባርክህ!🙏

  • @W75-n5n
    @W75-n5n 4 месяца назад

    Thank you, educational, my question was explained well, from your presentation.
    I know what to do without a doubt, for Ethiopia.

  • @crvdsl
    @crvdsl 5 месяцев назад +1

    Thank you, sir. Very truly ....