Orthodoxy and Secularism
Orthodoxy and Secularism
  • Видео 158
  • Просмотров 308 338
ፋ*ሽስት የማይሆን ብሔርተኝነት ምን አይነት ብሔርተኝነት ነው? "የዐመሓራ ብሔርተኛነት ይለምልም" ማለት ምን ማለት ነው? (ክፍል 2ለ)
ብሔርተኝነትና ዐመሓራነትን በሚመለከት የቀጠለ ክፍል
አሥር አጋንንት አድረውበት የሚመሩት ሰው ወይንም ቡድኖች መለያ ምልክቶች
1) የሚጣሉበትን እንጂ የሚፋቀሩበትን ማየት አይችሉም
2) በውሸትና የሐሰት ፈጠራ ይራቀቃሉ እንጂ እውነትን አይፈልጉም
3) የነበረን መውሰድና ማውደም አንጂ መስጠትና ማልማት፣ ፍትሐዊነትና ሰብአዊነት አይሆንላቸዉም
4) መግደል እንጂ ማዳን አያውቁም
5) መለያየትና መጋጨት እንጂ አንድ ማድረግና ማስታረቅ አያውቁም
6) ባልተበደሉበት ሳይቀር በሐሰት መጥላትና መበቀል እንጂ መውደድና ምህረት የላቸውም
7) ውል ማፍረስ፣ መካካድና ይሉኝታ ቢስነት እንጂ ቃል ኪዳን መጠበቅና ለሕሊና መቆም አያውቁም
8) ገዳይነት፣ ሌብነት፣ አመንዝራነትና ባንዳነት እንጂ ንጽህና፣ ታማኝነት፣ ጀግንነት እይስማማቸውም
9) ስስት፣ አልጠግብ ባይነት እንጂ ለጋስነትና በቃኝ አያውቁም
10) ትዕቢት፣ ኑፋቄ፣ ክህደት፣ አገር ማፍረስ፣ ነውረኝነት እንጂ ፈሪሐ እግዚአብሔር፣ ማመንና መታመን፣ የዋሕነትና ተሕንና የተለያቸው ናቸው
10ሩይ የሚያሟሉ ሰዎችን ቆጥረን አንጨርስም። በዙሪያችይ ሞልተዋል። በፖለቲካ ድርጅት ጀረጃ ግን ሻዕቢያ፣ ሕወሃትና በእርሱ የሚፈለፈሉ ድርጅቶች፣ ኦነግ እና ኦፒዲኦ፤ ሁሉም ተዳቅለው የወለዱት ልጃቸው ...
Просмотров: 468

Видео

ፋ*ሽስት የማይሆን ብሔርተኝነት ምን አይነት ብሔርተኝነት ነው? "የዐመሓራ ብሔርተኛነት ይለምልም" ማለት ምን ማለት ነው? (ክፍል ፪)
Просмотров 3,9 тыс.9 часов назад
ሙሉ ዐሳቡን ለማንበብ፦ ethiopiaorthodoxchristian.blogspot.com/2024/09/blog-post_19.html የህለውና ትግል የሌሎችን ህልውና በሚቃረን በዚያው አደጋ በፈጠረ ፍልስፍናና ቅርጽ ቢዋጉት ውጤት አያስገኝም። የብልጽግናንና የጎሣ ፖለቲካ ፓርቲዎችን በዚያው በእነርሱ መርዝ ለማሸነፍ መሞከር አዙሪታዊ የህልውና አደጋ ውስጥ የሚያስገባ ስልት ነውና በዐመሓራነት መሸነፍ አለበት። ዐመሓራነት ብሔርተኝነትና ጸረ-ኢትዮጵያዊነት የማይስማማው በክብረ-ሰብእና ክብረ-ሀገር ላይ የተመሠረተ ቅዱስ ነው፤ ሊያጠፉት እንደተሰለፉት አካላት " እኛና እነርሱ" የማይል በሁሉም ማኅበረሰቦች ተወዳጅ፥ ከአገር አልፎ ለአፍሪካ ...
የሃገር በቀል እውቀቶች መንገድ | መ/ር ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wake
Просмотров 3,7 тыс.16 часов назад
🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ www.youtube.com/@Orthodox_Secular_FantahunWakie
ፋ*ሽስት የማይሆን ብሔርተኝነት ምን አይነት ነው? "የዐመሓራ ብሔርተኝነት ይለምልም" ማለት ምን ማለት ነው? (ክፍል ፩)
Просмотров 737День назад
ሙሉን ለማንበብ፦ ethiopiaorthodoxchristian.blogspot.com/2024/09/blog-post_19.html የህለውና ትግል የሌሎችን ህልውና በሚቃረን በዚያው አደጋ በፈጠረ ፍልስፍናና ቅርጽ ቢዋጉት ውጤት አያስገኝም። የብልጽግናንና የጎሣ ፖለቲካ ፓርቲዎችን በዚያው በእነርሱ መርዝ ለማሸነፍ መሞከር አዙሪታዊ የህልውና አደጋ ውስጥ የሚያስገባ ስልት ነውና በዐመሓራነት መሸነፍ አለበት። ዐመሓራነት ብሔርተኝነትና ጸረ-ኢትዮጵያዊነት የማይስማማው በክብረ-ሰብእና ክብረ-ሀገር ላይ የተመሠረተ ቅዱስ ነው፤ ሊያጠፉት እንደተሰለፉት አካላት " እኛና እነርሱ" የማይል በሁሉም ማኅበረሰቦች ተወዳጅ፥ ከአገር አልፎ ለአፍሪካ ጎረቤት...
አዲስ ስለሆነ ጥሩ ነው ብለው በሃገር ላይ የሚጫወቱት ጨዋታ| መ/ር ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wake
Просмотров 3,4 тыс.2 месяца назад
አዲስ ስለሆነ ጥሩ ነው ብለው በሃገር ላይ የሚጫወቱት ጨዋታ| መ/ር ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wake
አማራውን ለጦርነት ያስገደዱት ሁኔታዎች (ክፍል 2) |መ/ር ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wake
Просмотров 14 тыс.3 месяца назад
አማራውን ለጦርነት ያስገደዱት ሁኔታዎች (ክፍል 2) |መ/ር ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wake
አማራውን ለጦርነት ያስገደዱት ሁኔታዎች (ክፍል ፩) |መ/ር ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wake
Просмотров 26 тыс.3 месяца назад
አማራውን ለጦርነት ያስገደዱት ሁኔታዎች (ክፍል ፩) |መ/ር ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wake
ምግባችንን ለመቆጣጠር ለሚሮጡት ስግብግቦች አግራችንን አሳልፎ ከሚሰጥ ሥርዓት በላይ ምን የሕዝብ ጠላት ሊኖር ይችል ይሆን??
Просмотров 7253 месяца назад
ምግባችንን ለመቆጣጠር ለሚሮጡት ስግብግቦች አግራችንን አሳልፎ ከሚሰጥ ሥርዓት በላይ ምን የሕዝብ ጠላት ሊኖር ይችል ይሆን??
በግብርናው አለም በኩል የሚደረገው የቀኝ ግዛት ሴራ| መ/ር ፋንታሁን ዋቄ | Memhr Fantahun Wake
Просмотров 1,8 тыс.4 месяца назад
በግብርናው አለም በኩል የሚደረገው የቀኝ ግዛት ሴራ| መ/ር ፋንታሁን ዋቄ | Memhr Fantahun Wake
የትምህርት ስረዓታችን ለአሁኑ ሁኔታ የጠረገው መንገድ /መ/ር ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wake
Просмотров 1,2 тыс.4 месяца назад
የትምህርት ስረዓታችን ለአሁኑ ሁኔታ የጠረገው መንገድ /መ/ር ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wake
የኦሮሙማ አይነቶች እነዚህ ናቸው| ለሃገሪቱ መውደቅ ሚለፉት... ፋንታሁን ዋቄ/ Fantahun wake
Просмотров 2,7 тыс.4 месяца назад
የኦሮሙማ አይነቶች እነዚህ ናቸው| ለሃገሪቱ መውደቅ ሚለፉት... ፋንታሁን ዋቄ/ Fantahun wake
ፋኖንም ቢሆን አልቀበለውም ነበር... ፋኖ አቅጣጫውን ማስተዋል አለበት ፋንታሁን ዋቄ/ Fantahun wake
Просмотров 11 тыс.4 месяца назад
ፋኖንም ቢሆን አልቀበለውም ነበር... ፋ አቅጣጫውን ማስተዋል አለበት ፋንታሁን ዋቄ/ Fantahun wake
በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወሰን። የኔታ በሙሉ አስፋው #ሕማማት
Просмотров 3044 месяца назад
በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወሰን። የኔታ በሙሉ አስፋው #ሕማማት
የፖለቲካው ቁማርተኞች ሴራ ሙሉ ትንተና ክፍል 3 በመ/ር ፋንታሁን/ Fantahun wake
Просмотров 3,3 тыс.4 месяца назад
የፖለቲካው ቁማርተኞች ሴራ ሙሉ ትንተና ክፍል 3 በመ/ር ፋንታሁን/ Fantahun wake
የፖለቲካው ቁማርተኞች ሴራ ሙሉ ትንተና ክፍል 2 በመ/ር ፋንታሁን/ Memhr Fantahun Wake
Просмотров 1,7 тыс.5 месяцев назад
የፖለቲካው ቁማርተኞች ሴራ ሙሉ ትንተና ክፍል 2 በመ/ር ፋንታሁን/ Memhr Fantahun Wake
የፖለቲካው ቁማርተኞች ሴራ ሙሉ ትንተና ክፍል 1 በመ/ር ፋንታሁን/ Memhr Fantahun Wake
Просмотров 1,8 тыс.5 месяцев назад
የፖለቲካው ቁማርተኞች ሴራ ሙሉ ትንተና ክፍል 1 በመ/ር ፋንታሁን/ Memhr Fantahun Wake
የቤተክርስቲያን መገፋትና ውድቀት ከነገስታት ዘመን እስከዛሬ... ፋንታሁን ዋቄ/ Fantahun Wake
Просмотров 8555 месяцев назад
የቤተክርስቲያን መገፋትና ውድቀት ከነገስታት ዘመን እስከዛሬ... ፋንታሁን ዋቄ/ Fantahun Wake
ቆይ ምን ኣበሳጫቸው??? አሜሪካ በተደረገው ሰልፍ እነ ማን ለምን ተቆጡ??? በመምህር ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie
Просмотров 1,5 тыс.5 месяцев назад
ቆይ ምን ኣበሳጫቸው??? አሜሪካ በተደረገው ሰልፍ እነ ማን ለምን ተቆጡ??? በመምህር ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie
የአቢይ አላማ እና የድጋፍ ሰጪዎቹ የጋራ ግብ በመምህር ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wake
Просмотров 5285 месяцев назад
የአቢይ አላማ እና የድጋፍ ሰጪዎቹ የጋራ ግብ በመምህር ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wake
አቢይን በማንገስና ስራውን በመደገፍ የሰሩት አካላት እነማን ናቸው ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie
Просмотров 1,5 тыс.5 месяцев назад
አቢይን በማንገስና ስራውን በመደገፍ የሰሩት አካላት እነማን ናቸው ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie
አቢይ ኣህመድ እና ሃገሪቱ ላይ ያቀደው ጥፋት ሲጋለጥ በመምህር ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie
Просмотров 8866 месяцев назад
አቢይ ኣህመድ እና ሃገሪቱ ላይ ያቀደው ጥፋት ሲጋለጥ በመምህር ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie
የምህረት እና የመርገምት ምሁርነት ይለያያል / ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie
Просмотров 1,3 тыс.7 месяцев назад
የምህረት እና የመርገምት ምሁርነት ይለያያል / ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie
መንግሥታዊ ሥርዓታዊ ግፍ የተመዘገበበት፥ ዝግጅቱንና ድርጊቶቹን የሚያጋልጥ 2 መጽሐፍት ይመረቃል። ይሳተፉ
Просмотров 2728 месяцев назад
መንግሥታዊ ሥርዓታዊ ግፍ የተመዘገበበት፥ ዝግጅቱንና ድርጊቶቹን የሚያጋልጥ 2 መጽሐፍት ይመረቃል። ይሳተፉ
ኦርቶዶክሳዊነት፤ አዎንታዊና አሉታዊ የማንነት ፖለቲካ የመጨረሻ ክፍል 5 ፋንታሁን ዋቄ Fantahun Wakie
Просмотров 8188 месяцев назад
ኦርቶዶክሳዊነት፤ አዎንታዊና አሉታዊ የማንነት ፖለቲካ የመጨረሻ ክፍል 5 ፋንታሁን ዋቄ Fantahun Wakie
ኦርቶዶክሳዊነት፤ አዎንታዊና አሉታዊ የማንነት ፖለቲካ ክፍል 4 ፋንታሁን ዋቄ Fantahun Wakie
Просмотров 1,5 тыс.8 месяцев назад
ኦርቶዶክሳዊነት፤ አዎንታዊና አሉታዊ የማንነት ፖለቲካ ክፍል 4 ፋንታሁን ዋቄ Fantahun Wakie
፪ቱም እረኞች ክደውናል ማለት ነው? /Fantahun Wakie / Fantahun Wakie
Просмотров 58510 месяцев назад
፪ቱም እረኞች ክደውናል ማለት ነው? /Fantahun Wakie / Fantahun Wakie
፪ቱም እረኞች ክደውናል ማለ ትነው? ክፍል ፩ /ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie
Просмотров 71410 месяцев назад
፪ቱም እረኞች ክደውናል ማለ ትነው? ክፍል ፩ /ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie
ፋኖና ፋኖነት ምንድናቸው? ክፍል ፪ ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie
Просмотров 1,1 тыс.10 месяцев назад
ፋኖና ፋኖነት ምንድናቸው? ክፍል ፪ ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie
ፋኖና ፋኖነት ምንድናቸው? ክፍል ፫ ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie
Просмотров 75910 месяцев назад
ፋኖና ፋኖነት ምንድናቸው? ክፍል ፫ ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie
ፋኖና ፋኖነት ምንድነው? ክፍል ፩ Fantahun Wakie / Fantahun Wakie
Просмотров 1,8 тыс.10 месяцев назад
ፋኖና ፋኖነት ምንድነው? ክፍል ፩ Fantahun Wakie / Fantahun Wakie

Комментарии

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 44 минуты назад

    ቱንቢ፣ቱንቢ፣ ቱንቢ በአቅሟ መስክራለች!!! ተዋህዶ አባት አላት። ሲኖዶሱ የለም። እንደምን ደረስን?

  • @mimigm6595
    @mimigm6595 Час назад

    Simply SUPERB analysis of the contemporary facts! Greatly indebted to you Memhir!!!

  • @haileyesusgeremew2340
    @haileyesusgeremew2340 2 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt 3 часа назад

    እኔ አማራ ነኝ ፍትህ ሲጎደል የማልወድ ሕግ ሲጎደል ፍርድ ሲጠፋ የማልወድ ስው እኩል ነው ብየ የማምን

  • @noneat7315
    @noneat7315 6 часов назад

    እኛ ማንም ሲገለን አንኖርም እኛ አማራዎች ነን የምንድነው በአማራ ብሔረተኝነት ብቻ ነው!!!! የምታስገድሉን እናንተ በሃይማኖት ካባ ተሸፍናችሁ ወጣቱን እያደነዘዛችሁ አንድ ነገር የማትሰሩ የዘመናችን ፈሪሳዊያን አታላዝኑብን ማንም እየገደለን ዝም ብለን አንሞትም !!!!! ለእኔ አማራው ማንንም ኢትዮጵያዊነትን አያስተምረኝም፣ገብቶናል በእናንተ ተረት ለኢትዮጵያ ከእንግዲህ የሚሞት አማራ የለም ስንሞት ኖረን ምን አተረፈን???ሀገርህን ከፈለክ ሁሉህም ታገል አለቀ!!!!

  • @AbamatiyasAbamatiyas
    @AbamatiyasAbamatiyas 7 часов назад

    መቸምፈጣሪየማይሰጠውፀጋየለምመምህርፈንታሁበእውነትለመናገርየሚያስጀተምህሩትትምህርትእንደኔከኾነሀያአራትሰዓትበሰማዎአልጠግብዎትምፈጣሪፀጋውንያብዛልዎት

  • @ውልደቄርቆስ
    @ውልደቄርቆስ 9 часов назад

    አማአራ መለት በክርስቶስ አንድ የሆነ ማለት ነው። ነፃ የወጣ ትውልድ ማለት ነው። ስለሆነም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የዝች ሀገር መሠረት ስለሆነ ሀገሪቷን እንደፍቃዳችን ለማድረግ ኦርቶዶክስን ማዳከም ወሳኝ ነው ብለው የሚያምኑ አማራን ኢላማ ያደርጋሉ።

  • @ውልደቄርቆስ
    @ውልደቄርቆስ 9 часов назад

    እውነት እውነት እውነት ነው። ግን ምን ያደርጋል ፈራን። መሰዋት መክፈል አልቻልንም።

  • @ውልደቄርቆስ
    @ውልደቄርቆስ 9 часов назад

    እውነት ነው ህውሐት እና ኦነግ ለእዚች ሀገር ተጠያቂ ናቸው። ለምዕራቡ ዓለም ፈረስ ሆነው በሀሰት ትርክት የተጋለቡ። ፈረሰ እና ፈረሰኛውን ወደ ባሕር ጣላቸው እንዲል። እግዚአብሔር አምላክ ሃሳባቸው እንደ ጉም ይበትነባቸው።

  • @EnyatKebe
    @EnyatKebe 9 часов назад

    በአሁን ሰአት አንተ ይምትለውን ለማውሰብ ብሩህ አእምሮና ቅንነት ይጠይቃል : ሁሉም በዘርና በጥላቻ ተሞልቶ እንዲህ አርቆ ለማሰብ ይቸግረዋል:: እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላምን ያውርድልን!!

  • @yohannestamene5046
    @yohannestamene5046 9 часов назад

    ❤❤❤መምህር ፋንታሁን ስለእውነት ብለህ ስለምትከፍለው መስዋዕትነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን እናመሰግናለን። ❤❤❤

  • @mebratukebede2748
    @mebratukebede2748 10 часов назад

    አማራ አንተ የሰጠሀዉን ባህሪየ የለዉ ሳይኮን አማርኛ ቋንቋ ተናጋሪ ብቻ ነዉ፡፡ ብሔርተኝነትን አንተ እንደ ተነተንከዉ ከሆና በይሁዳ ስም እየነገሰ አማርኛ የማይናገረዉን እያገለለ ለ2000 ዓመትና ከዚያ በላይ ታሪክ እያዘባ እየፃፈ ሲጨቁን የኖረዉን ምን እንበለዉ? ፋሽስት ወይስ ብሔርተኛ? ወሎ ተገዶ አማርኛ ተናጋሪ ሆነ እንጂ ድሮም ኦሮሞ አልነበር ወይ? ፋሽዝም ያልሆነ ትንታኔ መስጠት ነዉ፡፡

    • @noneat7315
      @noneat7315 6 часов назад

      ወለጋ ና አንቦ ፣ሰላሌ አረሲ፣ ወዘተ ተገዶ ኦሮሞኛ እንዲያወራ የተደረገ አይደለም ወይ???

  • @Jahnegus1
    @Jahnegus1 14 часов назад

    እጅግ በጣም አስተማሪ እና ወቅታዊ ገለጣ ነው:: አንድ ልጨምር :: ማንነት ተደራራቢ ነው:: አማሀራነት (ነጻ ስውነት) አንዱ ማንነት ኢትዮጵይዊነት ነው :: አምሀራ ነኝ ሲል ኢትዮጵያዊነት ነው:: ለምን ቢሉ የኢትዮጵያዊነት እሳቤ መነሻው ፍትህ ነጻነት እኩልነት የጋራ ቤት ፍልስፍና እና መንፈሳዊነት ስልጣኔ በመሆኑ:: የአማራ ማህበረስብ ነጻ ነኝ ሲኢትዮጵያዊ ነኝ ማለት በመሆኑ ነው:: መምህር ይበርቱ

  • @marthalegesse4854
    @marthalegesse4854 14 часов назад

    ትክክል ነህ ወንድማለም። ታሪክ ለማያውቁ ታሪክ ማሰተማርህ በጣም ጥሩ ነው። ለዚህ ሁሉ ያማራ ሞት በአንደኛ ደረጃ ወያኔ ተጠያቂ ነው። ደርግም እኮ የአማራን ወጣት ነው የጨረሰው። ወያኔወች በውሸት ሞትን ይላሉ። ግን በስሜን ጎንደር ወያኔ ኢህአፓ የአማራን ህዝብ ጨርሰዋል። በደቡብ መኢሶን የአማራን ህዝብ ጨርሷል። አሁንም ወያኔ እና አብይ እየጨረሱት ነው ያሉት። አሁንም እስክንድር የሚባል እየከፋፈለ ጦርነቱን እየጎተተው ይገኛል። የአማራ ብሄርተኝነት ከለለ አመራን ለከፋ ባርነት ሞት ማጋለጥ ካልሆነ ዋጋ የለውም።

  • @destagebre7551
    @destagebre7551 18 часов назад

    ይህ ሽማግሌም ፖለቲካ ገባ ምን አይነት ክፉ ዘመን ነው

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 20 часов назад

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር 🙏🙏🙏

  • @tewodrosnegussie8180
    @tewodrosnegussie8180 21 час назад

    ጋሼ ሆይ የስጋት ምክርህ ልክና ተገቢ ነው🙏 የአማራ በደልና የቁስሉ ጥዝጣዜው አንጎሉን አስቶ ስሜታዊነት ውስጥ ገብቶ ጋሼ አንተ በምትስጋው አደገኛ መስመር አለመገኘቱ ራሱ በጣም አስገራሚ ነው ። የስጋት ምክርህን እያቀረብክለት ከአማራነቱ ቢያንስ እስከትንሳኤ ኢትዮጵያ እንዲያጠብቀው አብልጠህ ብትረዳው ብታማክረው ብትደግፈው ይበልጥ የምትለውን ሰብአዊነት እና ፍትሀዊነትን ለማምጣት ትረዳለህ ። ከጥንቃቄው ሀሳብህ ጋር በአማራነት ባልከው ለማፅናት ካልታተርክ ካልታተርን መከራ ኢትዮጵያን እናራዝማለንና በዚህ ረገድ አደራህን ።

  • @tewodrosnegussie8180
    @tewodrosnegussie8180 21 час назад

    ❤❤❤

  • @tewodrosnegussie8180
    @tewodrosnegussie8180 21 час назад

    ቃል ዝም ብላችሁ አትወርውሩ ❤ ቃል ተርጉሙ !👍

  • @DopestEthiopian8818
    @DopestEthiopian8818 23 часа назад

    ባለፈው ያላችሁትን አምነን ጥቁር አለበሳችሁን አሁን ምን አስባችሁልን ነው? " መምህር" ሆይ እንደእርስዎ አይነቶች ያወቁ የመሰላቸው በፈጠሩት ችግር አንዳንዱአካባቢ በገዛ ልጆቹ መከራ ፍደዋን እየቆጠረ የሚወቀሰው ሌላ ነው:: ወደልቦናዎ ይመለሱና እስኪ የአንዲት እርሳስ መግዣ ለወገንዎ ይላኩ:: ሽማግሌ ዝንጀሮ የሆነውን ታሪክ ያውቃሉ አይደል ? እርስዎን ማለቴ አይደለም

  • @DopestEthiopian8818
    @DopestEthiopian8818 23 часа назад

    ጀዋርንም ልክ አንተን አሁን እንደሚያደርግህ ነበር ያደረገው ውሃየገባች አይጥ ሲሆን ጊዜ የሆነውን ታውቃለህ:: ከጳጳሱ በላይ የሆንክ መስሎሃል:: ወዳጄ ይህችን በክርስትና ስም ያጠለቅሃትን ኮንዶምህን አውልቅና ለቤተክርድቲያኒቱም ለህዝቡም የሚጠቅም ስራ መስራት ትችላለህ:: የያዝከው መንገድ በሃይማ ኖት ተቆርቋሪነት ስም ግልሙትና ነውና

    • @Jahnegus1
      @Jahnegus1 14 часов назад

      ባለጌ በምን ሂሳብ ነው ይሄ ትምህርት ከጀዋር ትምህርት ጋር የሚመሳሰለው? ሀሳብ ካለህ በሀሳብ ሞግት:: ጎስኛ ማለት ተስውነት ዝቅ ያለ ማለት ነው እያሉህ ያሉት :: ልብ ካለህ ልብ አድርግ

    • @EnyatKebe
      @EnyatKebe 9 часов назад

      እኒህን ምሁር ለመተቼት ሞራል የለህም: ህሌናህን ሰብሰብ አድርገህ መምህር ፋንታሁንን ለማዳመጥ ሞክር : አንተ ቅልብ ካድሬ : ከብልፅግና ክፍያ የእርሳቸው ሀሳብ ይጠቅምሀል::

  • @mesfinabate1394
    @mesfinabate1394 День назад

    ቀሲስ አስተራየ ፣ መምህር ፋንታሁን ፣ ዲን ዮሴፍ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @tomwie3253
    @tomwie3253 День назад

    Enamesgenalen hulem Le Ewunet slemikomu.

  • @MkaAyw
    @MkaAyw День назад

    አሜን መምህር ተሰፋሁን ዋቄ ረጂምእድሜ ይስጥዎ። አስተማሪ ማለት የአይን ብሌን መሪ ማለት ነው ከዚ መከራ የደረስነው በመሪ ማጣት ነው።የርስዎ ትምህርት ኢትዮጵያውያን ከመከራዋ ያድናታል መልካም ሥራ ነው። ድካምዎን መዳህኒዓለም በመንግስቱ ያስብዎ አሜን።

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq День назад

    ተጫወቱን እግዛብሄር ፍርዱን ይስጥ ጥቁር ለባሽ ጳጳስ ነን የምትሉ አስመሣዮች ነፍስ ይማር ለሞቱ ወገኖች

  • @negedemeberatu9549
    @negedemeberatu9549 День назад

    ምሕር ቆንጆ ትምሕርት ነዉ ሰላም ለሁላችን ጥሩ ነዉ

  • @deltube2988
    @deltube2988 День назад

    ገዳይና የአብሮነት ስሜት የሌለው መንግስት አዋለድን። እንግዲህ የእኛ የኢትዮጵያ ያልሆነ እነሱ እንደሚሉት የኦሮሞ መንግስት ተፈጥሯል። መቼስ ህዝብን በህዝብ ላይ ማነሳሳት ጠያፍ ቢሆንም ኢትዮጲያዊ መሆናቸውን የሚቀበሉና ከሌሎቻችን ብሔሮች ጋር አብሮ መቆም የሚፈልጉት አብረውን ይቁሙ። እንግዲህ ይሔን መንግስት የእዚህ መንግስት ነን እያሉን ለመቀበል ስለሚቸግረኝ እንደ ሌላ ብሔር ፣ ያለኝ አንድ ሐገር ስለሆነም አገሬን የሚያሳጣኝ አካል ለማየትም ለመቀበልም ስለምቸገር እረፉ ወደ ጥግ አትግፉን!!! ለሰላም የቆምን አገራችንን ላለማጣት መሆኑን እወቁት እንጂ ፍርሃት የለም። በጠራራ ፀሐይ ዝርፊያ፣ ንብረት ማውደም፣ ከኖሩበት ማፈናቀል እኛም እንደ ምርጫ ከወሰድነው የእኔ ከምትሉት መንደርና ከተማ ማፈናቀል፣ መግደል ቀላል ነው። እረፉ!! እረፉ!! ህዝቡን አትግፉት!! ያደፈጠውን አትቅስቁሱት!! ዝምታው የህዝቡ የትግስቱ ልክ ነው!! አማራውንና ትግሬውን ሰላሙን ስላሳጣነው ሌላውን በቀላሉ እናስገዛዋለን የምትለው አረዳድ የሞኞች መሆኑን እወቁት!!!!!!

  • @ራስወሰንምንይልክ
    @ራስወሰንምንይልክ День назад

    እዉነትም መምህር

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 День назад

    እነ አባነ አብርሀም. ደሞዝተኛ. ቅጥረኞች ናቸው ። በሰማይ ነው የሚሉን ቤታችን ኑሮአችን. ለምንመናን ማደንዘዥ. ዝብለህ ታርደህ እለቅ. ማለታቸው ነው ። እሳቸው ግን አምሮብን ማልን እያሉ አለባበሳችን ዝግጂቱ ቅብርጥስ. የሚሉት. እነሱ ምድሩን ፈታ እያለ ሊኖር. ነው ከነወራሪ አትፊው ጋር እየበላ ።

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de День назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zika2024-o9y
    @zika2024-o9y День назад

    ዋናዉ ፓፓስና አቡኑ ያዉ ወያኔ ዉላጅ አስተሳሰብ አሁንም አሻጥር አለ፡፡በሞጆ የሞቱት በክፉ ሃይላት አይደለምንዋናዉ ፓፓስና አቡኑ ያዉ ወያኔ ዉላጅ አስተሳሰብ አሁንም አሻጥር አለ፡፡በሞጆ የሞቱት በክፉ ሃይላት አይደለምን

  • @abugida794
    @abugida794 День назад

    ኦርቶዶክስ😢😢😢😢

  • @dkm1666
    @dkm1666 2 дня назад

    አቡነ አብርሃም ሳይሆን አቢቹ አብአዳነች

  • @deebbelaataye4372
    @deebbelaataye4372 2 дня назад

    እግዚአብሄር ያፅናችሁ።

  • @DanielBelay-g9j
    @DanielBelay-g9j 2 дня назад

    ABRAHAM YOU MUST STEP DOWN BEFORE GOD PUT YOU DOWN YOU ARE A PAY DAY SLAVE, ASS KISSER ,FOOT WASHIER ,SHAMELESS PUPPETS GO TO HELL, YOU NEVER REPRESENT THE AMHARA PEOPLE

  • @DanielBelay-g9j
    @DanielBelay-g9j 2 дня назад

    Abraham is fake, the church of GONDAR and the GONDAR Christian doesn't represent by him Abraham is a member of so called KEBATE, they are a catholic puppets and influenced by catholic These people they make between 45,000 to 50,000 a month by selling a name of God and a word of God, they have no sympathy, love, compassion nor respect for thier own people They trying to take us to HELL with them, but trust me there is a generation will rise up and will HUMILIATE these useless so called "fathers "

  • @fetlemekonnen4347
    @fetlemekonnen4347 2 дня назад

    ሞታችን ማለቂያ አጣ

    • @zeemartulema6458
      @zeemartulema6458 2 дня назад

      አስገዳዮቻችንም ይሉኝታቢስነታቸው አላበቃ አለ::

  • @kokiyene2348
    @kokiyene2348 2 дня назад

    Is there any option other than amhara nationalism for amhara people struggle??? Ethiopianism was propagated to centuries but it rather made amhara vulnerable for all kinds of crimes in the world including genocide.

  • @sofiasofia9129
    @sofiasofia9129 2 дня назад

    መምህር የቴሌግራምህን ሊንክ አስቀምጥልን እባክህ።🙏

  • @asheasrat4611
    @asheasrat4611 2 дня назад

    Egziaber tenana rejim edme yistilign memihir

  • @AbrehamDejene-p4h
    @AbrehamDejene-p4h 2 дня назад

    ወእምኩሉሰ ጽድቅ ይመውእ ከሁሉ ጽድቅ ያሸንፋልየሀገር ዋልታ የወገን መከታ መምሕርዬ ይጠብቅሕ ጌታ

  • @zolas4674
    @zolas4674 2 дня назад

    ❤❤❤

  • @emagag8161
    @emagag8161 2 дня назад

    በጥልቅ ከሚያስብና የእውቀትን መርህ ተሸክሞ ከሚያስተምር አዋቂ ሰው የሚገኝ የህይዎት መመመሪያ ነው፣ በመሆኑም 100%የ ምደግፈው ሀሳብና ትንታኔ ነው ቃለዎት አቅምና ጉልበት ያግኝ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ።

  • @debrunegash9252
    @debrunegash9252 2 дня назад

    አያ ፋንታሁን: ጋልኛው 'ኩይሳ': በአማርኛ ደግሞ 'ድቡሽት' ነው:: ይቺን ልበል:: የአማራን ፋኖ የህልውና ትግል: ከአረመኔ ጋሎችና ትግሬ ፋሽስቶች ይለያል:: 'የትም ተወለድ አንኮበር እደግ' የሚል አማራ: ዘረኛ ሆኖ አያቅም:: አይሆንምም:: እነሂትለርና ሙሶሎኒ ለፈጸሙት ከፍርድ እንዳላላመጡ: ሁሉ ለተፈጸመው ግፍ: ፍትህን ማስፈር መሻት ከወያኔና ጋላ ጋር: ሊያስመድብ አይችልም :: ግፍ የተፈጸመበት አማራ: በአማራነት መደራጀቱ: ኢትዮጵያን መጥላት አደለም:: አማራው: ብሄርተኝነት ም ሆነ ሌላ ቃል መጠቀሙ: ስያሜው: አማራን ፋሽስት አላረገም:: 'ኢትዮጵያዊ' ነኝ የሚሉን: የበግ ለምድ የለበሱን ሴራ ፈርቶ: ቢሸሸው: ኢትዮጵያዊነት መጥላት አደለም:: አማራ: በአማራነትና በእሴቱ ላይ ጦር ሲሰበቅበት: ባማርነት መነሳቱ: ከጋላና ትግሬ ፋሽስትነት ማመሳሰሉ ስተት ነው:: ስለሆንም: የጋላና ትግሬን ማርኮ መልቀቁ: ያስረዳል:: ስለዚህ: የአማራን ቅዱስ ትግል: ሊወደስ ይገባል እላለሁ

  • @dawitaysheshim4326
    @dawitaysheshim4326 2 дня назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ... ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd 2 дня назад

    Memhrachen HAYALU EGZIABHER bedme betena yitebikot nurulen

  • @ሃይለማርያምዘተዋሕዶ

    መምህርን የማገኝበት መንገድ ጠቁሙኝ

  • @ሃይለማርያምዘተዋሕዶ

    መምሕርን የማገኝበት መንገድ ጠቁሙኝ

  • @ababaalamo1041
    @ababaalamo1041 2 дня назад

    ያማራሊቅየኦሮሞ ፖለቲከኛ የሌላው ፖለቲከኛ ሁሉ ያማራ ጠላትነው ህዝብ እደካድሬ ሆነው የወጉን ያረዱን ህዝብአሉ እኛ። ከኢትዮጵያ። ጋር ጠላትነትየለንም

  • @abugida794
    @abugida794 2 дня назад

    በእውነት መምህር ፈታሁን ቅደም ብየ ነው የማውቀዎት ከእውነት ዝንፍ አይሉም እረዥምእድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን