ፋ*ሽስት የማይሆን ብሔርተኝነት ምን አይነት ነው? "የዐመሓራ ብሔርተኝነት ይለምልም" ማለት ምን ማለት ነው? (ክፍል ፩)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • ሙሉን ለማንበብ፦ ethiopiaorthod...
    የህለውና ትግል የሌሎችን ህልውና በሚቃረን በዚያው አደጋ በፈጠረ ፍልስፍናና ቅርጽ ቢዋጉት ውጤት አያስገኝም። የብልጽግናንና የጎሣ ፖለቲካ ፓርቲዎችን በዚያው በእነርሱ መርዝ ለማሸነፍ መሞከር አዙሪታዊ የህልውና አደጋ ውስጥ የሚያስገባ ስልት ነውና በዐመሓራነት መሸነፍ አለበት።
    ዐመሓራነት ብሔርተኝነትና ጸረ-ኢትዮጵያዊነት የማይስማማው በክብረ-ሰብእና ክብረ-ሀገር ላይ የተመሠረተ ቅዱስ ነው፤ ሊያጠፉት እንደተሰለፉት አካላት " እኛና እነርሱ" የማይል በሁሉም ማኅበረሰቦች ተወዳጅ፥ ከአገር አልፎ ለአፍሪካ ጎረቤት አገራት እረፍት የሚሰጥ የእኩለነት፥ የፍትሕና የእውነት መንገድ ነው። በዚሁ ከቀጠለ ድል ያገኛል! ድሉም አገራዊና ቀጠናዊ ጥበቃና እንክብካቤ የሚያገኝ ዘላቂ ይሆናል። ከዚያ ውጭ ግን የጠላቶቹን የብሔርተኘነት መንገድ ከመረጠ የሆነው ሁሉ ሌላ ወጥመድ ውስጥ ይወድቃል።
    #amhara #ethiopian #ethinic #ኢትዮጵያን #አማራነት #ፋኖ #ነጻነት #ፍትህ #ፋንታሁን_ዋቄ #ኦርቶዶክሳዊነት

Комментарии • 24