አማራውን ለጦርነት ያስገደዱት ሁኔታዎች (ክፍል 2) |መ/ር ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wake

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • 🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ / @orthodox_secular_fant...

Комментарии • 200

  • @kebebushwoldetsadik9421
    @kebebushwoldetsadik9421 3 месяца назад +34

    መምህር እንደ እርስዎ ያሉትን እውነትን ይዘው የሚሞግቱ ያብዛልን።እግዚአብህሔር በእድሜና በጤና ጠብቆ የሀገራችንና የቤተ ክርስቲያናችንን ትንሣኤ ያሳየን።

  • @niwayhiruy9589
    @niwayhiruy9589 3 месяца назад +14

    ጤና ይስጥልን ! መምህር የምታቀርባቸው የኅሊና ጤናማነትን የሚያረጋግጡ ናቸውና በርታ!!!

  • @weynishettesfaye3427
    @weynishettesfaye3427 3 месяца назад +9

    መምህር እግዚአብሄር የድካምህን ዋጋ ይስጥህ በያዝከው መንገድም ያፅናህ የህይወትን ቃል ያሰማልን

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 3 месяца назад +7

    እግዚአብሔር የተባረከ ጤና ረዥም እድሜ ይስጥልን::

  • @samuallfentahun360
    @samuallfentahun360 29 дней назад

    መምህር ፈንታሁን ዋቄ እውነተኛ እና ጀግና ኢትዮጵያዊ ሰውን።እኔ አንተን የእውነት አቋምህን ያየሁት የዛሬ 6ዓመት ጀምሮ ነው።ለዚህ ከፋፋይ እና ለገዳይ መንግስት የኦሮሞ ልጅ ሆነህ አካሔዱን ስትቃወምና ለእውነት ስትታገል ነው ፍጻሜህን እግዚአብሔር ያሳምረው❤❤💪💪

  • @user-21m12A7
    @user-21m12A7 3 месяца назад +6

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር!!

  • @Zenebech-d4j
    @Zenebech-d4j 3 месяца назад +6

    የኛ ጀግና

  • @Ethiopiataddese
    @Ethiopiataddese 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki 3 месяца назад

    ድል ለተገፋው እዝብ ድል ለአማራው ድል ለኦርቶዶክስ

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስትልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @peg_tube
    @peg_tube 3 месяца назад +3

    Galatoomaa Barsiisaa keenya. እኔም ከኦሮሞ ማህበረሰብ ነኝ። መምህራችንን እናመሰግናለን። ከእርሶ ጋር ተመሳሳይ አቋም አለኝ። Kan jettan hunduu sirriidha. ❤

  • @ቅንልብFano
    @ቅንልብFano 3 месяца назад +1

    እውነት መቼም አትሸነፍም እኔ አማራ ነኝ የምጠላው ብሄር የለም ከወያኔ ኦነግ ብልፅግናን ብቻ ነው የምጠላው ትግላችንም ከእነዚህ ጋር ነው😢😢😢

  • @temthurs5734
    @temthurs5734 3 месяца назад

    Well rounded analysis!
    God bless you! Brother

  • @YohannesDesita
    @YohannesDesita 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤Good🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @deregirma7961
    @deregirma7961 3 месяца назад +1

    Egziabher yibarkwot

  • @abebemota3917
    @abebemota3917 3 месяца назад +4

    enmesegenalen

  • @groumayinalem906
    @groumayinalem906 3 месяца назад

    all ways super star in ethiopian ok

  • @eyerusalemabebe4443
    @eyerusalemabebe4443 3 месяца назад

    እውነት እውነት ናት ኢትዮጵያ አትፈርስም አፍራሾቿ ፈራርስው ይበስብሳሉ

  • @DilbesaMulugeta
    @DilbesaMulugeta 3 месяца назад

    you are the father of true

  • @ShewangezawLegesse
    @ShewangezawLegesse 3 месяца назад

    ጥያቄ አያስፈልግም ዝም ብሎ ማዳመጥ ብቻ ነው ተንኮለኛ ምቀኛ ብቻ ነው እሚገጥምህ ።

  • @zinawtessema5323
    @zinawtessema5323 3 месяца назад +3

    ጋሽ ፈንታሁን፤ያልካቸው እውነቶች ከመሬት አይወድቁም። ለዘመናት ጥፋት ሲፈጽም የኖረ ወገን፤ጊዜ ጥፋተኝነቱን ሲያጋልጥበት፤ስሙን ወደመቀየር ይሄዳል። የዛሬው "ኦሮሞ" የሚለውን ስም በተለዋጭ የያዘው ወገን ስሙ "ጋላ" ነበር።ይህ ወገን (እኔንም ይጨምራል) ስሙን ለመቀየር የተገደደው፤ አባ ባህሪ የተባሉ ኦርቶዶክሳዊ ካህን "የጋላ ታሪክ" ብለው በጻፉት መጽሐፍ ያስቀመጡትን እውነት ለመሸሽ የተደረገ ትግል ውጤት መሆኑን ማንም አይክድም። አማራ እንኳን ንጹህ ዜጋን ሊገድለው ወደቀየው የገባውን መከላከያን እንዴት እየያዘው እንደሆነ ዓለም ይመሰክራል። አማራ የእውነት በድህነቱም ኢትዮጵያን ይወዳታል፤ይህ ማለት ደግሞ ሁሉንም የሰው ዘር ይወዳል። ፈንታሁን ዋቄ ዕድሜና ጤና ይስጥልን። አማራ ያሸንፋል፤ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች።

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 27 дней назад

    ሰርተውታል በፊልም the lord of the rings ይህ ፊልም የኢትዮጵይን የአማሮችና የነሱ አይነት መሰሎች የሚያሳይ ፊልም ነው :;

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya Месяц назад

    ቅጥረኛው ፣ ከፋፋዪና ዘረኛው ወያኔ እንዲሁም የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ለዚህ ሁሉ ምስቅልቅል ተጠያቂ ናቸው።

  • @tmproduction8707
    @tmproduction8707 3 месяца назад

    +++ አይ ምምህር ይሄ ስራቸውእኮ የሰውእጅ ስላለበት ነው:: ይሄም ያልገባውአማራ ወንድም ወንድሙን ይገድላል እሚነቁት እውነታው እሚገለኝከወደመእና ሰውካለቀበሁዋላ ነው:: ግን ምን ዋጋ አለውገዳይም የአምሮ በሽተኛይሆናል:: የሰውእጅክጀርባ አለ:: ብር እየሰጠእሚያጋድል:: ያንንማጋለጥ የሁሉም ሀላፊነት ነው:: ኢትዮዽያ አይዞሽ እንዲህእንደሆንሽ አትቀሪኝም::+++

  • @yibeltaltebikew2541
    @yibeltaltebikew2541 3 месяца назад

    ተው ይህነገር ጥሩ አይደለም ብለው ሽማግሌዎች እናቶች ልጆቻቸው ን ካልመከሩ ዝም ካሉ እየሳቁ ካለፉ የችግሩ ተጋሪ ናቸው

  • @tselotedaniel9343
    @tselotedaniel9343 2 месяца назад

    እረ አንተ። ትለያለህ

  • @be-liever
    @be-liever 3 месяца назад

    ቆሻሻ በክት ነህ ኦርቶዶክስን የአንድ ብሔር አድርገህ የምታሰብ። ደግነቱ እንዳተ የበሰበሰ የበከተ ጭንቅላት ያላቸው ናቸው አንተን የሚከተለው። ደግሞ ምንይመስላል😂😂😂😂

    • @lidyadaniel7449
      @lidyadaniel7449 3 месяца назад

      Koshasha

    • @be-liever
      @be-liever 3 месяца назад

      @@lidyadaniel7449 አዎ በጣም ቆሻሻ ነው ሰውዬው🤣

    • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
      @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ 3 месяца назад

      እስኪ በደብ አዳምጠዉ መልክቱን ወዳቸ ከመቧክ በፍት

    • @be-liever
      @be-liever 3 месяца назад

      @@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ ሰውዬው ቤተክርስትያንና የዘረ ፖለቲካን አንድላይ አወህዶ በሁለት ካርታ የሚጫውት ዘረኛ ኦሮሞን እየሰደበ አማራን አድራጊ ፈጣሪ የሚያደርግ የላሸቀ አስተሳሰብ ያለው ዘረኛ ነው። የትግራይ ጦርኘት ጊዜ ደጋፊ ነበር ።

  • @elezabethayele4280
    @elezabethayele4280 3 месяца назад +36

    አባታችን ወንድማችን መካሪያችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እምዬ ኢትዬጽያ እንዲህ አይነት አባት ያብዛልሽ ኑሩልን !!!💚💛❤️

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 3 месяца назад +44

    እኔ እንደ መምህር ፋንታሁን አይነት ሰው ስላላ የኦሮሞን ህዝብ አከብራለሁ የማይናገሩ ብዙ ጨዋ ሰዎች አሉ

  • @anteneh1995
    @anteneh1995 3 месяца назад +21

    መምህር መቸም የማመስገኛ ቃላት የለኝም። እግዚያብሄር ጤናዎትን ይስጥልኝ። ሁሌም ፈልጌና አፈላልጌ ነው ምከታተልዎት።

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ 3 месяца назад +23

    እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር የሃገራችነን ትንሳኤዋን ያቅርብልን ድል ለተገፍው ለአማራ ፍኖ

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 3 месяца назад +30

    ልዩ ነው እኮ የምታስተላልፉት መልክት ብቻ እውነት እንድህ ለእውነት ሲሆን በጣም ደስ ይላል💚💛❤🙏💚💛❤🙏🌺🌷💕🌹

  • @Ethio579
    @Ethio579 3 месяца назад +20

    ኢትዮጵያ እውነትን ከያዙ ልጆቿን ጋራ ታሸንፋለች

  • @MulugetaAbate-e6x
    @MulugetaAbate-e6x 3 месяца назад +21

    ፍፃሜውን ያሳምርሎት መምህር ይለያሉ

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 3 месяца назад +14

    ያሸንፋል መምህር እውነት ስለአለው እግዚአብሔር ብቻ ድሉን ሩቅ አያድርግብን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት መምህር

  • @Fanoawit
    @Fanoawit 3 месяца назад +15

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን።

  • @ያሬድጥላሁን
    @ያሬድጥላሁን 3 месяца назад +13

    ዛሬ እምባ እየተናነቀኝ ነው የተከታተልሁህ መምህር :: ትውልድህ ሁሉ የተባረከ ይይሁን : አሜን

  • @abrhamtadesse615
    @abrhamtadesse615 3 месяца назад +10

    የክፉ ቀን አባት መልካም እረኛ

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib4380 3 месяца назад +7

    ሊቀ ሊቃውንት፣ ለአማራ ባለዉለታ ነዎት! በስሜት ሳይሆን በጥናት የተደገፈ ትንታኔዎ አስገራሚና አስተማሪ ነው። እውነትም መምሕር?

    • @tiruneshgizaw1473
      @tiruneshgizaw1473 3 месяца назад +2

      Memher HAYALU EGZIABHER LEZER ZERH. YEMITERF SELAM YESTHE

  • @AbrhamAdan-lm7rs
    @AbrhamAdan-lm7rs 3 месяца назад +10

    እግዜአብሔር ይጠብቅህ!!

  • @admasuhailu4037
    @admasuhailu4037 3 месяца назад +9

    መ/ር ፈንታሁኅ በእዉነቱ እድሜ እና ይስጥልን::

  • @Betsehaenyew
    @Betsehaenyew 3 месяца назад +3

    አንተ እውነት ኦሮሞ ከሆንክ,ስለ ኦሮሞ ህዝብ ያለኝን perception ተመልሸ እንዳጤን እገደዳለሁ🤔

  • @mesaybezuneh5755
    @mesaybezuneh5755 3 месяца назад +11

    My favorite guy to watch, always telling the truth. God bless you.

  • @Fano316
    @Fano316 3 месяца назад +7

    መምህር ፋንታሁን እግዚአብሔር ይስክብርልን የአሜሪካ ሪፐፕሊካን ፖርቲ ስለ አብይ መወገድ አለበት በሚለው ውይይት ላይ ናቸው

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 3 месяца назад +7

    እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅህ

  • @getfre
    @getfre 3 месяца назад +6

    Ethiopia needs more people who speak the truth. All of us need to rethink and act as prompt as possible before nonsense fighting. At the end of the day, the truth shall win it is a matter of time.

  • @senayitbelaye1663
    @senayitbelaye1663 3 месяца назад +6

    መምህር ፋንታሁን የእርስዎን አይነት አስተንማሪ ያብዛልን. እግዜር ይባርኮት

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 3 месяца назад +2

    አባታችን ወንድማችን ኢትዮጵያዊው የነፃነት መምህር ፈናታሁን ዋቄ አንተን እጅግ የምወድህ ከፍ ሲል ለፈጣሪ ዝቅ ሲል ለተገፉት ሁሉና ለሕሊናህ መንከራተትህ እንደ ሰው ሳስበው ከአእምሮ በላይ ነው እግዚአብሔር አይለይህ ድንግል ማርያም ጥላ ትሁንህ የምትንከራተትለት እውነት ስንዴ በፋኖ ተዘርቷል በአንተም በሌሎችም እየተኮተኮተ ነው አብረህ ለማጨድና የሰላም ምርቱን ለማፈስ ያብቃህ ያብቃን

  • @fekruwerku8458
    @fekruwerku8458 3 месяца назад +6

    Memehre edmana tena yestwete!!!

  • @aimerogelaw
    @aimerogelaw 3 месяца назад +6

    ወንድማችን ፋንታሁን እግዚአብሔር ክብር ይስጥልኝ ፣

  • @Usaaid
    @Usaaid 3 месяца назад +6

    Selam memhere Fantahune, Leuele Egzeabhere Dengle Embetea Mariam Edemewoten yarezemelene Tenawotene yebarekelene

  • @aklilugetachew8704
    @aklilugetachew8704 3 месяца назад +3

    አንተ የኢትዮጵያ ኘሬዝዳንት የመሆን አቅሙ አለክ

  • @ስለአደረክልኝምስለአላደረ

    በዚህ ዘመን እንደረስዎ አይነት ለእዉነት የሚዋጋ አባት በማየቴ እዉነትም ሀገሬ ተስፋ አለሸ
    ድል ለተገፋዉ ህዝብ
    ድል ለጀግናው ፋኖ💪💪💪

  • @bahrutessema5790
    @bahrutessema5790 3 месяца назад +1

    😂የሰው ልጅ ስብዕና የተላበሰ እግዚአብሔር የአስነሳል እውነተኛ ሰው ፈጣሪ እድሜና,ጤና ይስጥህ

  • @derejeabebe9454
    @derejeabebe9454 3 месяца назад +4

    እናመሰግናለን መምህር ፋንታሁን እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @abebawsentie3123
    @abebawsentie3123 3 месяца назад +1

    እንደርስዎ ያለ ለእውነትና ለሃቅ ፣ለፍትህ፣ለእምነት የቆሙ መምህራንን ያላሳጣን አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሠው ። እባከዎት ጊዜ ካለዎት እጅግ ብዙ አገራቸውን ኢትዮጵያን ፣እምነታቸውን ከልብ የሚወዱ የኦሮሞ ወገኖቻችን በሃሰት የብሄር ትርክት የወደቁት እውነታውንና ሃቁን እንዲረዱት በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ጭምር በስፋት የሚያቀርቡበት ዕድል ቢያመቻቹ ። እግዚአብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @gemirum2608
    @gemirum2608 3 месяца назад +1

    በአምሀራ እና በኦርቶዶክስ ላይ የተደረገው ጭፍጨፋ የሚዘገንን ነው፤ይዘርዘር ቢባል ስንቱ ይዘረዘራል፤ አርባጉጉ፣ጉራፈረዳ፣አርሲ፣ባሌ ፣ሻሸመኔ፣ዝዋይ፣ ቡራዩ፣ ሙሉ ወለጋ፣ምዕራብ እና ምስራቅ ሸዋ፣በአጠቃላይ ኦሮሚያ ክልል እና አዲስ አበባ ዙሪያ፤ጀዋር ሙሀመድ በመንግስት አካላት ተከበብኩ ሲል የተጨፈጨፍት አማራ እና ኦርቶዶክስ፣ሀጫሉ ሁንዴሳን ወይ በፓለቲካ ሴራ ወይ በመንግስት ሲገደል የቁጣው ማብረጃ ያደረጉት አማራዎችን እና ኦርቶዶክሶችን በመግደል ነው፤የቀድሞው የሱማሌው ክልል ፕሬዘዳት አብዲ ኢሌ እና ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አሕመድ ሲጣሉ የጠቡ ማብረጃ የሆኑት በሱማሌ ክልል ያሉትን አማራዎችን እና ኦርቶዶክሶችን በመጨፍጨፍ ነው፤ በመተከል የተገደለው አምሀራ ተቆጥሮ አያልቅም፤በወልቃይት ጠገሌ እና ጠለምት የተገደለው አማራ ፤በአብይ አሕመድ እና በTPLF ጦርነት ወቅት Tplf ወደ አማራ ክልል ዘልቆ በመግባት ያደረገው ጭፍጨፋ ፤ በሰሜን ሸዋ በአጣዮ ዙሪያ የሚደረገው ያለማቋረጥ አማራን የመግደል የማፈናቀል ስራ፤ በመጨረሻም አብይ አሕመድ አሊ ፋኖን ትጥቅ አስፈታለው በሚል ወደ አማራ ክልል ያዘመተው ጦር በከባድ መሳሪያ ፣በድሮን እና በመረሸን የሚገላቸው አማራዎች ብዛት ይህ ከላይ የዘረዘርኳቸው እና ሌሎች በአማራ ላይ የተደረገው የዘር ማጥፋት በመፅሀፍ እንኳ ተፅፎ አያልቅም!!!!!!

  • @grummulatu8614
    @grummulatu8614 3 месяца назад +1

    እውነት ከእግዚአብሔር ነው ። የእግዚአብሔር መንፈስ ካልገለጠልን በስተቀር በድንግዝግዝ እንኖራለን እንጂ ነገሮችን አንረዳም። የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ደግሞ ሁሉን ይመረምራል ፣ይረዳልም።
    እኔ ጥቂት አሉ የሚባሉ እውነት መስካሪዎች ግምባር ቀደም የማደርገው መምህር ፋንታሁንን ነው። አንዳንዶች ጥሩ ይሄዱ ይሄዱና ባልባሌ ነገር ይሰናከላሉ ፤አንዳንዶቹ የዓለም አካሄድ ከመንፈሳዊ ነገር ጋር ባለማገናዘብ ጎደሎ ይሆናሉ ፤ አንዳንዶቹ ሥልጣኔ ተብዬውንና እንድናመልከው በሳይንስ ስም ያደነቆሩንን ነገር በመደንቀር ለዛ ያጣሉ።
    እስካሁን በነዚህ ነገሮች ነቀፌታ ያላደረግሁትና ያላየሁት በወንድሜ ፋንታሁን ላይ ነውና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው ዘንድ ፀሎቴ ነው። ለነገሩኮ "መንፈሳዊ ሰው ኹሉን ይመረምራል እሱ ግን በማንም አይመረመርም" ይላል ቅዱስ መጽሐፍ! እናም ያ እየተፈፀመ ይመስለኛል።
    ብዙዎች ይስቱ ዘንድ የመጨረሻው ዘመን ያግዛልና በኦርቶዶክስና ፤ ጠባቂ ነው ብለው ባመኑበት፣ እውነትም በሆነው ሰሜናዊ ኢትዮጵያ ላይ የሠሩትን እና የተሳካላቸውን አሁን ደግሞ በብቸኝነት የቀራቸውን አማራን ፣ብሎም በዋናነት ኦርቶዶክስን የማጥፋት ሴራ የማይረዳ አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር አድርጓል ማለት ያስቸግራል። ለመንፈሳዊ ሰው የተሰወረ ያይደለ ግልጥ ነዋ።
    ከዓለም ኢትዮጵያን ፣ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ /አማራን የሚጠላው ፣ምዕራባውያን 'ልዑላችን'የሚሉት የመጨረሻ ዘመን ገዢና ልጆቹ ናቸው ፤ በዚያን ዘመን አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር ያደረገ አይመቸውምና!
    (እንደቅደም ተከተሉ፦ ዶ/ር መስከረም ለቺሳ የእውነት መንፈሰ ተፈጽሞ የሌላትን ስንዱን አትንኩብኝ ስለምትል ፤ዶ/ር ዘበነ ለማ የፀረ እግዚአብሔር ሰዎች ሰይጣናዊ ፕሮጀክት የሆነውን ክትባት ተብዬ ፣ምንም ችግር የለውም ስላለ በኢትዮ ቤተሰብ እነቀሲስ ሳሙኤል? ከአንድ ዶ/ር ፈቃደ ስላሤ ? ጋር እንዲሁ የሐሰት ትርክት ስለሆነው በሽታ ተብዬ እና መፍትሔ ተብዬ ያደረጉት ውይይት)

  • @seleshieweldemichel8563
    @seleshieweldemichel8563 3 месяца назад +1

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ለምሳሌ እኔና ጉዋደኞቼ ስናነሳዎ በእርስዎ አስተምህሮት
    ብዙ ቅን የሆኑ ሰዎች ዜጎች ወደ እውነተማው መንገድ ሲመጡ እናያለን እየሆነም ነው
    ነገር ግን ቶሎ ቶሎ አይከሰቱም የብዙዎቻችን ጥያቄ ነው እናም እባክዎን እንደዛሬው
    ጥሩ ግንዛቤዎችን እየያዙ ብቅ ይበሉልን
    በድጋሚ ክብር ይገባዎታል የኢትዮጵያዊነት
    ድርሻቸውን እየተወጡ ስላሉም እንኮራብዎታለን ስንቱ ምሁር በዚህ በጭንቅ ዘመን አንገቱን ቀብሯል
    እንዳሉት ዕውነት ሁሌም ታሸንፋለች
    ሰላምዎን ስመኝ ዘለግ ካለ።ዕድሜ ጋር ነው

  • @abeba2241
    @abeba2241 3 месяца назад +4

    የእውነት ቋጠሮ 🙏🏿❤️❤️

  • @Ethio579
    @Ethio579 3 месяца назад +4

    እናመሰግናለን

  • @alelengazmra769
    @alelengazmra769 3 месяца назад +3

    አይ እውቀት እንዲ ነው ብንጠቀምበት ለሀገራችን እሚጠቅመው ይሄ ነው መምህር እድመሠ ይስጥልን

  • @tsionkaleb1852
    @tsionkaleb1852 3 месяца назад +3

    እናከብሮታለን እንወዶታለን

  • @endalemawyefera
    @endalemawyefera 3 месяца назад +2

    እድሜ ይስጥዎት ለርስዎ ምንም አልመኝም

  • @wondimubelay372
    @wondimubelay372 3 месяца назад +3

    በጣም ደስ የምል ሀሳብ ነው :ኦርቶዳክስ ሁሌም ታሽንፍለች መምህር እድሜ እናጤና እግዚአብሔር ይስጥልን ይህገራችን ተንሳኤ ያሳየን

  • @Saba-mk2qz
    @Saba-mk2qz 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር እርስዎን እና የእርሶ የሆኑትን ቤተሰቦችዎን ዘርማንዘርዎትን ሁሉ ይባርክ

  • @mesobtube7281
    @mesobtube7281 3 месяца назад +2

    መጽሐፉን የት አገኘዋለሁ መምህር?

  • @abebatarkign7029
    @abebatarkign7029 3 месяца назад +2

    አተ ሰውዬ እድምህን ያርዝመው ሀቀኛ ሰው❤❤❤❤❤

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 3 месяца назад +2

    Medhanialem Kirstos Ethiopian Kinelijocha Eskizelalemu Tebekilin Barkilin Kedeselin ❤

  • @seeye
    @seeye 3 месяца назад +1

    Mirt yeorthodox lij, Beselam , betena, betsega yanurih

  • @gizachewdemisse3733
    @gizachewdemisse3733 15 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት

  • @kelemewerkhailemaryam5156
    @kelemewerkhailemaryam5156 3 месяца назад +3

    ሰላም ሰላም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsionkaleb1852
    @tsionkaleb1852 3 месяца назад +2

    እርሶን በጣም እናመሰግኖታል። እደዚህ አይነት ሰው ነው ያጣነው። በወያኔ እኳን መማር አልቻሉም እ/ር ልቦና ይስጣቸው

  • @yesewzertamir4961
    @yesewzertamir4961 22 дня назад

    ሠው ስትሆን የሚገኝ ዕውቀት ይህ ነው። እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 Месяц назад

    መምህራችን ፋንታሁን ዋቄ ሽ አመት ኑሩልን። በጣም እናብርሃለን እንወድሃለን።

  • @TeklayAbreha-y3e
    @TeklayAbreha-y3e 18 дней назад

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ በግልም እንደማውቅህ ሁል ጊዜ የፍትህ ሰው፣ በእውቀት ላይ የተመሠረተ የማይናወፅ አቋም ያለህ፣ በዘመናዊውም ሆነ በኋይማኖታዊው ትምህርት የመጠቅና ልዩ ተሠጥዖ ያለህና እጅግም ትሁት መሆንህን ስለምገነዘብ እድሜና ጤና ይስጥህ !!! ይሁንና ካልተሣሣትኩ የትግራይን ህዝብ ባለፉት ጊዜያት ሲጎዳ ያልከው ነገር ቢኖርና ባውቅ ካንተ ለመማር ያስችለኝ ነበር። ክብርና ሞገስ ይስጥልኝ !!! እንዃንም ለአዲሱ ዓመት በሠላም አደረሰህ !!!

  • @alemituzewdu9955
    @alemituzewdu9955 29 дней назад

    የፋኖ ትግል ያልገባህ አማራ አዳመጥ እንደ ሀበታሙ ያለው ግን አውቆ ለዶላር ብሎ ሰርቶ መብላት ሰላልቻለ ነው

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ስለናንተ ብሎ ኢትዮጵያ ይማርልን😢😢😢😢😢😢

  • @Amhara-Ethiopian
    @Amhara-Ethiopian 3 месяца назад +2

    መምህር መሰደዶትን ሰምቼ በጣሙን አዝኛለሁ ፡ እግዚአብሔር ይረዳናል በስተመጨረሻም ሃገራችንንም ቤተ-እምነቶቻችንንም ነፃ እናወጣለን !

  • @TagistTia
    @TagistTia Месяц назад

    አምላክ ጣና እድ ሜ የሰጠህ አውነት አውነት ነው እኛም ከፈነ ፈተናም በዛአምላከ ይቅር ይበለን

  • @seeye
    @seeye 3 месяца назад +1

    Mother Orthodox gives you to us to stand wiz the truth always

  • @tesfuteshome1406
    @tesfuteshome1406 17 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርኮት እድሜና ጤናይስጦት

  • @Ethiopiataddese
    @Ethiopiataddese 3 месяца назад

    እንደ አብርሃም ባለ አዕምሮ አድርጎ ከመንጋ አስተሳሰብ የለየህ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ያበርክትህ መምህር

  • @Newmenged
    @Newmenged 3 месяца назад

    አማራ ሙህራን ተብዬዎች እንኩዋን በዚህ ልክ የህዝባቸውን ስቃይ አያስረዱም... እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን!

  • @melamha6640
    @melamha6640 Месяц назад

    listen till the end. such a smart person. What an eye opener, great education. እባክዎ ሌክቸር ይስጡ

  • @W75-n5n
    @W75-n5n 3 месяца назад

    ግልፅ ትምርትነው. Thank you very much, clarified a lot of things !!!

  • @daniminneapolis
    @daniminneapolis 3 месяца назад +3

    THANK YOU MEMEHERE FANTAHUN 🙏 GOD BLESS YOU!!!

  • @awolibrahim9828
    @awolibrahim9828 Месяц назад

    ክብር ወንድማቺን :ጤና እና ከበረቱን :አላህ ይስጥህ ::

  • @ታደሠአለሙ
    @ታደሠአለሙ 3 месяца назад

    ቆሻሻው አንተ እንጂ መምህር አይደሉም፡አንተ ከብት እውነት ስለተናገሩና ንፁሀን ለምን ይገደላሉ ስላሉ ነው፡መምህር በርቱልን ኢትዮጲያዊነት ያሸንፋል፡፡መምህር እባክዎትን ላግኝወት ላማክራችሁ የምፈልገው ጥብቅ ጉዳይ አለኝ

  • @amsalworeta3698
    @amsalworeta3698 3 месяца назад

    ለእውነት የቆሙት ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን።
    ይህን አወንታዊ ታረክ በኦሮኛ እና በሌሎች ቋንቋዎች ቢተለፉ ትልቅ አስተዋጽኦ ይኖረዋል።

  • @Tibebu-mt7jq
    @Tibebu-mt7jq 3 месяца назад

    መምህር በጣም ጥሩ እና አስተማሪ የሆነ ትንታኔ ነው
    እንደርሶ ያለውን ለማንም ያልወገነ ኢትዬፂያዊ በዚህ ዘመን ማግኘት ከባድ ነው ዘመኑዎት ይባርክ🙏🙏🙏

  • @Selamtesfaye-b8v
    @Selamtesfaye-b8v 3 месяца назад

    እባካችሁ like አድርጉላቸው መ ምህር በርቱ ❤️

  • @ye-habesha239
    @ye-habesha239 3 месяца назад

    መምህር ከክብር ውጭ ምንም አስተያየት የለኝም!! የኢትዮጵያ ብርቅ ነዎት! በተለይ ስለኦሮሞ ልጆችና ትክክለኛ የህዝብ እሳቤ ሚገልፁበት እይታ ሀገሬ ሠላም ስትሆን ለአንድነታችን እጅግ ጠቃሚ ነ!!

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 27 дней назад

    እኔ ከደቡብ ነኝ ሁሉም ይገባኛል ሁሉም ትክክል ነው

  • @solwoldetensay8247
    @solwoldetensay8247 3 месяца назад

    እውነት ስለሚናገሩና ለእውነት ስለሚኖሩ እናመሰግናለን መምህር ምን ያደርጋል አብዛኞቻችን ሳንረዳዎ እስከ ዛሬ ድረስ አለን ። አንዳንዱ ሲገደል አንዳንዱ ደግሞ ሲገድልና ሲያስገድል አሁንም የፈረንጆቹ የቆሸሸ ሀሳብ ማራገፊያ ሆኖ እስካሁን አለ ።

  • @birukhussen3102
    @birukhussen3102 3 месяца назад +2

    መምህር ፈንታሁን ዋቄ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤ ኑርልን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 3 месяца назад

    ዕድሜና ጤና ይስጥልን ልክ ነው እውነት ከአሸናፊዎች ጋር ቢቻ ነው ድልም የእነሱ ናት።

  • @melakuayenew3141
    @melakuayenew3141 3 месяца назад +2

    መምህር በእውነቱ እርስዎ ይለያሉ!!! ፍጻሜዎን ያሳምረው...❤❤❤

    • @SofiaSyoum
      @SofiaSyoum 3 месяца назад

      መምህራችን እውነተኛ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥዎት እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የዘር በሽታ የሌለብዎ ሁሉንም እኩል የሚመለከቱ አርስዎንና ቤተሰብዎን የድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቅዎት❤❤❤❤❤❤

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki 3 месяца назад +1

    በጣም የምወዶትና የማከብሮት መምህር ፋንታሁን በእርሶ በተናገሩት ላይ መጨመር ደደብነት ነው ሁሌም አደበተ ርቲ ሁሌም ለእውነት መቆም ጀግና ኢትዮጵያዊ መድሐኒዓለም በእርሶ ላይ አድሮ ደነዞችን ይመልስ እግዚአብሔር ለእርሶ እረጅም እድሜ ይስጦት በርቱ

  • @mins4580
    @mins4580 3 месяца назад

    በእውነት እግዚአብሄር ይስጣችሁ :: እኔ የምመክረው መላው ህዝብ በደርግና በሀይለስላሴ ዘመን የኖራችሁ ሰዋች ከኤርትራ ይሁን ከትግራይ ከደቡብ ከስልጤ ክሱማሌም ክብሄር ብሄረስብም ሁኑ ኢሀፓም ሁኑ ኢስፓም የማታምኑም ሁሉ እውነትን እንደነዚህ እንቁ ሰዋች መናገር ትውልዱን ያድናል እውነት ከፀፀትም ክህሊናም ወቀሳ ያድናል እውነት ደስ ይላልእውነትን በየኮሚኒታችሁ ለየበብሄራችሁ በውሸት ልኖራችሁበትም ፓርቲ ዋችም ጭምር እውነት ተናገሩ ያኔ የራሱን ትውልዱ ይድናል ለግዜው ባይመስላችሁም ይህ ግፍ እያንዳንዱ ቤት ይገባል እየገባምነው:: መዳኛው እውነትን ለልጆቻችን ተናግረን ይህሁሉ ክፍት የምናስፈፅምበትን አሳዛኙን ያልበደለውንትውልዳችንን እናድን::