Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
❤❤❤ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን በረከታቸው አይለየን ፣
መምህር እድሜና ጤና ይስጥዎት::
መምህር በእውነት ቃለ ህይውት ያሰማልን እንደ ርሶ አይነት መምህራንን ያብዛልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈንታሁንዋቄእናመሰሎቻቸውየእውነትንምንጭስትገሩብሩህተስፋይታየናል
አኃዊነ ምንተ ንግበር ወንድሞቻችን ምን እናድርግ😢 በእውነቱ በጣም ያሳዝናል ሀሳቡን ሳልበላው አለቀብኝ ምን በጀን በሰቆቃ ይሄ ዓመት ሊያልቅ ነው በእውነቱ አምላከ ቅዱሳን ቸሩ እግዚአብሔር አምላክ በምሕረቱ ደጉን እረኛ ድኃ ተበደለ ፍርድ ተጓደለ የሚለውን መሪ አይንሳን😢 ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቼ እናመሰግናለን ጥሩ ግንዛቤ ነው የሰጣችኹን እስኪ አባታችን መምህር ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበንም ጋብዟቸውና ጥቂት ግንዛቤ ይጨምሩልን አመሰግናለሁ😢😢
እንኳን ደሕና መጣችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን
መም/ህር ፋንታሁን ዋቄ የሰው ልጅ ውሀ ልክ እምነት የግል ነው ሀገራችን ኢትዮጵያ ግን የጋራችን ናት ብዬ አምናለሁ ዛሬ ኢትዮጵያውያንን ለመለያዬት የሚሰራው ተንኮል የውሸት ትርክት እጅግ ያሳዝነኛል ለእውነት መቆም ሰው የመሆን ምግባር ነው !!!
ሰላም ጤና ይስጥልኝ። መምህሮቻችን እንኳን በደህና መጣችሁ።
እኔ የሚገርመኝ ነገር ጳጳሱ ሀገሪ እንዳልገባ ብለውኛል ስትል እኛን ሀገራችን በሰማይ ነው እያሉን እነሱ ግን አሁንም የምድራዊ ኅላፊ ጠፊ የሚሉትን ምድር ሲናፍቁ በጣም ማፈሪያወች ናቸው
he can not devoted his life for pelatos
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እውነት ነው አሁን ላይ ያለው የፋኖ ትግል ለቤተ ክርስቲያንም ለሀገርም እንደ እድል የምናየው ነገር ሊሆን አይገባም ይላሉሉሉ
አይ ኢትዮጵያ የቅዱሳን አገር የአቡነ ተክለሀይማኖት አገር ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ፊቱን ይመልስልሽ አገሬ😭 የምንሰማው ሁሉ ጆሮን ጭው የሚያደርግ ነገርነው ይሄንን ጉድ ሳያዩ ሳይሰሙ ያለፉ አባት እናት አያቶቻችን የታደሉ ናቸው 👏👏👏
Thank you Mr Fantahun
እንኳን ደህና መጣችሁ ናፍቃችሁን ነበር
Thanks 🙏 May God see us with His Grace and Mercy. May we have your blessings?
ፕሮግራሙ ጥሩ ነው ነገር ግን እንደ ዘመድኩን አይነት ተሳዳቢ አታቅርቡ ሚዲያውን አይመጥንም
We'll come betsabe media ❤❤❤❤🎉🎉🎉
Memher Fantahun long live God bless you!
ወንድማችን እምታደርገው ዝግጅት በጣም ጠቃሚ አስተማሪ መሳጭም ነው እናም ጠይቀህ መልስ እየሰጡ እያለ እኛም ተመስጠን እየሰማን ሳይጨርሱ መሀል ላይ ባትገባ መልካም ነው
God bless you kesis Samuel 🎉🎉🎉🎉🎉
የድፍረት ጥፋት ሲያጠፉ እያየን ለምን እየሰማን ዝም እንላለን ማጋለጥ በጊዜው ይሁን
መምህራኖቻችን እንኳን በሰላም መጣችሁ 🙏 ቀሲስ ይፍቱን ይባርኩን 🙏🙏🙏
አባቶቼ እድሜ ማቱሳላን ይስጥልን።
እንኳን ደህና መጣችሁ።
እውነት ነው የምትሉት ሁሉ አሁንም ወደፌትም እግዚአብሔር እውነት ያናግራችሁ ከናንተ ጋር ይሁን
Tebareku Abatochachin 🙏🙏🙏lots of love and abundance blessings to both of you . Much respect for standing with the truth💗💗💗
ሰላም ለሁላችንም ይሁን።
እንኳን በሰላም መጣችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እኳን ደህና መጣችሁ መምህሮቻችን ውይ ናፍቃችሁን ነበር ግን በደህናችሁ ነው💚💛❤️ቀሲስ ይፍቱኝ ይማርኩኝ🙏
እንኳን ደህና መጣችሁ መምህሮቻችን ❤❤❤🎉🎉🎉
I admire him the way he talks about the history of Ethiopia
መምህር እባኮት ከዚህ ከዘመድኩን ከሚባል ተሳዳቢ ጋር በሚዲያ ላይ መቅረባችሁ እጅግ ብዙዉን ሰዉ እያነጋገረ ነዉ ። ምክንያቱም ለንደናንተ አይነት መንፈሳዊ ሚዲያ አጥንም ። እሱ እንደሆነ እኔ ሁለት አይነት ባህሪ ያለኝ ነኝ ብሎ በራሱ መንፈሳዊ ሰዉ ሲያገኝ መንፈሳዊ ተሳዳቢ ወይም ከባለጌ ሰዉ ጋር ደግሞ በጣም ባለጌ መኝ ብሎ በአንደበቱ መስክሮል ። ስለዚህ ከዚህ ከባለጌ ሰዉ ጋር እባካችሁ እራቁ ። አለበለዚያ ግን የናንተንም ተከታታዮች እየሸሻችሁ ነዉ ።
Inkuan bedehena metachu begzaber dem🇲🇱🇲🇱🇲🇱🌷💐
Melkam sira eyeserachihu new
ኢየሐድጋ ለሀገር ዘእንበለ አሀዱ ሄር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ እንዳንቆርጥ እግዚአብሔርእናንተንስለሰጠን እኛም ሀገር ሻሸመኔ ዬሄ ሁሉ ምዕመናን ካስጨፈጨፈ በኋላ ሊባርክ ሲመጣ እግዚአብሔርነው የሾመው ይሉናሎ በእውነት እግዚአብሔር አራጅይሾማል?
Kesis እንኳን በሰላም አየንህ
ሰላም መምሕሮቻችን በረከታችሁ ይደርብን
ድልሉለእውነተኞችአባቶቻችንውረደትለሐሰተኞችነቢያት
መምህሮቻችን እንደምን ሰነበታችሁ ቄሲስ ይባርኩኝ ይፍቱኝ አገራችንን ፈጣሪ በቃ ይበላት አሁንስ ተስፍ ቆርጠን የባሰ ነገር ነው ምንጠብቀው 💔
እንኩዋን መጣችሁ
❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ በውነት ፕሮግራማችሁን አንወደዋለን የሐሙሱን ግን መሰማት አልፈልግም
ሐሙስ አትምጣ/ምጪ ፣ እኔ የምሰማውን ብቻ ስሙ ይባላል እንዴ።
@genettesfa4142: ሐሙስ ሐሙስ ረፍት ያድርጉ!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤተሰቦች እንኳን በደህና መጣቹ
በዚህ አጋጣሚ የኦዛ ስብራት እንዴትእናገኘዋለን መች ታትሞ ይወጣል
ትክክል ብለዋል መምህር የከፍው ሲመጣ ይነቃል ምዕመናኑ
Subaye tegdarot ayedelem
🙏🙏🙏🙏🙏
Halo selami Ne
እትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ምነው ጠፋህ በሰላም ነው
❤😢🙏🙏🙏👍👍👍
ቀሲስ እንኳን ደህና መጣህ ::
ለምን በጾሎት ትጀምራልሕ ከዘመድኩንጋ ለማውራት
Orthodox control by crows ( tekure lebash kurawoch )
ገበያ ሲመች .. ኃይማኖትም ይቸበቸባል ... ማነነትም ይቸበቸባል ... ብሎ እኮ ጽፏል " ኑ ሀገሬን እናዋልዳት" መጣጥፎች
Yihinin. Timihirt. Leewket Al baw Abiy Ahimed Endet. Yitsresibet ?
Temsgen enquan dehna metachehu
Yenante sibkek wutet new!
በዚህ ደረጃ አስደንጋጭ ዝቅጠት ውስጥ ገብተናል???ወንበርና ሞት ለወጣቱ ነው
የሀሙሱን የዘመዴን በጣም እንጠብቀዋለን::
ፋታውን እስኪ እራስህ ፍታዊ ሁን እስኪ የትግራይ ጥላቻ በልብህ ሞልቶ ፈሶል ፅፈኛ ፋኖ ነህ ፋታው እባክህ እራስህ ን እይ
ከክርስቶስደቀመዛሙርትከሀዲውይሁዳብቻነብርአሁንግንእደዚያአይደለምሙሉበሙሉፈጣሪውንበገንዘብየሸጠነው
በአድስአበባእናአድስአበባንበመሰሉትከተማሙስናሌብነትእናዘረኝነትኦርቶዶክስንእያናወጻትነውየሰረቀእንዲሁምሙስናየከፈለእናየተባበረሁሉበሰማይምበምድርምተጠያቂነው
የሚሰጠንመረጃመረጃብቻሳይሆንብዙመንፈሳዊትምህርትጭምረሰነው
❤❤❤ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን በረከታቸው አይለየን ፣
መምህር እድሜና ጤና ይስጥዎት::
መምህር በእውነት ቃለ ህይውት ያሰማልን እንደ ርሶ አይነት መምህራንን ያብዛልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈንታሁንዋቄእናመሰሎቻቸውየእውነትንምንጭስትገሩብሩህተስፋይታየናል
አኃዊነ ምንተ ንግበር
ወንድሞቻችን ምን እናድርግ😢 በእውነቱ በጣም ያሳዝናል ሀሳቡን ሳልበላው አለቀብኝ ምን በጀን በሰቆቃ ይሄ ዓመት ሊያልቅ ነው በእውነቱ አምላከ ቅዱሳን ቸሩ እግዚአብሔር አምላክ በምሕረቱ ደጉን እረኛ ድኃ ተበደለ ፍርድ ተጓደለ የሚለውን መሪ አይንሳን😢 ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቼ እናመሰግናለን ጥሩ ግንዛቤ ነው የሰጣችኹን
እስኪ አባታችን መምህር ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበንም ጋብዟቸውና ጥቂት ግንዛቤ ይጨምሩልን አመሰግናለሁ😢😢
እንኳን ደሕና መጣችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን
መም/ህር ፋንታሁን ዋቄ የሰው ልጅ ውሀ ልክ እምነት የግል ነው ሀገራችን ኢትዮጵያ ግን የጋራችን ናት ብዬ አምናለሁ ዛሬ ኢትዮጵያውያንን ለመለያዬት የሚሰራው ተንኮል የውሸት ትርክት እጅግ ያሳዝነኛል ለእውነት መቆም ሰው የመሆን ምግባር ነው !!!
ሰላም ጤና ይስጥልኝ።
መምህሮቻችን እንኳን በደህና መጣችሁ።
እኔ የሚገርመኝ ነገር ጳጳሱ ሀገሪ እንዳልገባ ብለውኛል ስትል እኛን ሀገራችን በሰማይ ነው እያሉን እነሱ ግን አሁንም የምድራዊ ኅላፊ ጠፊ የሚሉትን ምድር ሲናፍቁ በጣም ማፈሪያወች ናቸው
he can not devoted his life for pelatos
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እውነት ነው አሁን ላይ ያለው የፋኖ ትግል ለቤተ ክርስቲያንም ለሀገርም እንደ እድል የምናየው ነገር ሊሆን አይገባም ይላሉሉሉ
አይ ኢትዮጵያ የቅዱሳን አገር የአቡነ ተክለሀይማኖት አገር ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ፊቱን ይመልስልሽ አገሬ😭 የምንሰማው ሁሉ ጆሮን ጭው የሚያደርግ ነገርነው ይሄንን ጉድ ሳያዩ ሳይሰሙ ያለፉ አባት እናት አያቶቻችን የታደሉ ናቸው 👏👏👏
Thank you Mr Fantahun
እንኳን ደህና መጣችሁ ናፍቃችሁን ነበር
Thanks 🙏 May God see us with His Grace and Mercy. May we have your blessings?
ፕሮግራሙ ጥሩ ነው ነገር ግን እንደ ዘመድኩን አይነት ተሳዳቢ አታቅርቡ ሚዲያውን አይመጥንም
We'll come betsabe media ❤❤❤❤🎉🎉🎉
Memher Fantahun long live
God bless you!
ወንድማችን እምታደርገው ዝግጅት በጣም ጠቃሚ አስተማሪ መሳጭም ነው እናም ጠይቀህ መልስ እየሰጡ እያለ እኛም ተመስጠን እየሰማን ሳይጨርሱ መሀል ላይ ባትገባ መልካም ነው
God bless you kesis Samuel 🎉🎉🎉🎉🎉
የድፍረት ጥፋት ሲያጠፉ እያየን ለምን እየሰማን ዝም እንላለን ማጋለጥ በጊዜው ይሁን
መምህራኖቻችን እንኳን በሰላም መጣችሁ 🙏 ቀሲስ ይፍቱን ይባርኩን 🙏🙏🙏
አባቶቼ እድሜ ማቱሳላን ይስጥልን።
እንኳን ደህና መጣችሁ።
እውነት ነው የምትሉት ሁሉ አሁንም ወደፌትም እግዚአብሔር እውነት ያናግራችሁ ከናንተ ጋር ይሁን
Tebareku Abatochachin 🙏🙏🙏lots of love and abundance blessings to both of you . Much respect for standing with the truth💗💗💗
ሰላም ለሁላችንም ይሁን።
እንኳን በሰላም መጣችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እኳን ደህና መጣችሁ መምህሮቻችን ውይ ናፍቃችሁን ነበር ግን በደህናችሁ ነው💚💛❤️
ቀሲስ ይፍቱኝ ይማርኩኝ🙏
እንኳን ደህና መጣችሁ መምህሮቻችን ❤❤❤🎉🎉🎉
I admire him the way he talks about the history of Ethiopia
መምህር እባኮት ከዚህ ከዘመድኩን ከሚባል ተሳዳቢ ጋር በሚዲያ ላይ መቅረባችሁ እጅግ ብዙዉን ሰዉ እያነጋገረ ነዉ ። ምክንያቱም ለንደናንተ አይነት መንፈሳዊ ሚዲያ አጥንም ። እሱ እንደሆነ እኔ ሁለት አይነት ባህሪ ያለኝ ነኝ ብሎ በራሱ መንፈሳዊ ሰዉ ሲያገኝ መንፈሳዊ ተሳዳቢ ወይም ከባለጌ ሰዉ ጋር ደግሞ በጣም ባለጌ መኝ ብሎ በአንደበቱ መስክሮል ። ስለዚህ ከዚህ ከባለጌ ሰዉ ጋር እባካችሁ እራቁ ። አለበለዚያ ግን የናንተንም ተከታታዮች እየሸሻችሁ ነዉ ።
Inkuan bedehena metachu begzaber dem🇲🇱🇲🇱🇲🇱🌷💐
Melkam sira eyeserachihu new
ኢየሐድጋ ለሀገር ዘእንበለ አሀዱ ሄር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ እንዳንቆርጥ እግዚአብሔርእናንተንስለሰጠን እኛም ሀገር ሻሸመኔ ዬሄ ሁሉ ምዕመናን ካስጨፈጨፈ በኋላ ሊባርክ ሲመጣ እግዚአብሔርነው የሾመው ይሉናሎ በእውነት እግዚአብሔር አራጅይሾማል?
Kesis እንኳን በሰላም አየንህ
ሰላም መምሕሮቻችን በረከታችሁ ይደርብን
ድልሉለእውነተኞችአባቶቻችንውረደትለሐሰተኞችነቢያት
መምህሮቻችን እንደምን ሰነበታችሁ ቄሲስ ይባርኩኝ ይፍቱኝ አገራችንን ፈጣሪ በቃ ይበላት አሁንስ ተስፍ ቆርጠን የባሰ ነገር ነው ምንጠብቀው 💔
እንኩዋን መጣችሁ
❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ በውነት ፕሮግራማችሁን አንወደዋለን የሐሙሱን ግን መሰማት አልፈልግም
ሐሙስ አትምጣ/ምጪ ፣ እኔ የምሰማውን ብቻ ስሙ ይባላል እንዴ።
@genettesfa4142: ሐሙስ ሐሙስ ረፍት ያድርጉ!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤተሰቦች እንኳን በደህና መጣቹ
በዚህ አጋጣሚ የኦዛ ስብራት እንዴትእናገኘዋለን መች ታትሞ ይወጣል
ትክክል ብለዋል መምህር የከፍው ሲመጣ ይነቃል ምዕመናኑ
Subaye tegdarot ayedelem
🙏🙏🙏🙏🙏
Halo selami Ne
እትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ምነው ጠፋህ በሰላም ነው
❤😢🙏🙏🙏👍👍👍
ቀሲስ እንኳን ደህና መጣህ ::
ለምን በጾሎት ትጀምራልሕ ከዘመድኩንጋ ለማውራት
Orthodox control by crows ( tekure lebash kurawoch )
ገበያ ሲመች .. ኃይማኖትም ይቸበቸባል ... ማነነትም ይቸበቸባል ... ብሎ እኮ ጽፏል " ኑ ሀገሬን እናዋልዳት" መጣጥፎች
Yihinin. Timihirt. Leewket Al baw Abiy Ahimed Endet. Yitsresibet ?
Temsgen enquan dehna metachehu
Yenante sibkek wutet new!
በዚህ ደረጃ አስደንጋጭ ዝቅጠት ውስጥ ገብተናል???ወንበርና ሞት ለወጣቱ ነው
የሀሙሱን የዘመዴን በጣም እንጠብቀዋለን::
ፋታውን እስኪ እራስህ ፍታዊ ሁን እስኪ የትግራይ ጥላቻ በልብህ ሞልቶ ፈሶል ፅፈኛ ፋኖ ነህ ፋታው
እባክህ እራስህ ን እይ