ባል ፊልድ ሲወጣ ሚስት ከገዛ ጓደኛው ጋር አሸበል ገዳሜ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • #aradaplus #aradplus #adagnu #donkey #addiskimemeoch #addischewata #ethioinfo #ethiopian #eyoha #seifuonebs #shegerdigital #seifuonebs

Комментарии • 796

  • @Diamonds8011
    @Diamonds8011  9 месяцев назад +145

    ሌባና ወንጀለኛን እየተከታተልን የምናጋልጥበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ እያደረጋቹህ አበረታቱን
    ruclips.net/video/s7cUxerznhU/видео.htmlsi=782qzCF_70tkTZDi

    • @hayatyarsulwdaji7600
      @hayatyarsulwdaji7600 9 месяцев назад +2

      ጠንክር ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ

    • @agereaddis1762
      @agereaddis1762 9 месяцев назад

      ሀብትሽየ እባክህ ተሸፈል ፊትህን

    • @aychiluhimeshetu4289
      @aychiluhimeshetu4289 9 месяцев назад

      Anbesa gegna neh. Berta katel

    • @ToibaAli-zh4qd
      @ToibaAli-zh4qd 9 месяцев назад

      አቤት ደስ ሲል

    • @ToibaAli-zh4qd
      @ToibaAli-zh4qd 9 месяцев назад

      እስከዛሬ ካየሁት ቪዲዮ እጂግ ልብ የሰበረኝ ምክንያቱም እዉነተኛ ምንም የማያጠራጥር ነገር የለዉም እዉነትና እዉነትነዉ ።ባለቤቷ እጂግ ጨዋ ጨዋያሳደገዉ ነዉ አላህ ጥሩ ሚስት ይግጠመዉ እሷን መተዉአለበት ።

  • @samuelnegash5663
    @samuelnegash5663 9 месяцев назад +58

    ወንድማችን ጋዜጠኛ ሀብትሽ እባክህ እባክህ ራስህን ጠብቅ ማንንም እትመን በቅርቡ የስራኽው የግብረስዶሞቹ. እነዚህ ስዋች መቼም እንደማይተኙልህ እወቅ አረሳስተውም ቢሆን እንድ ሊበቀሉህ ይሞክራሉና ተጥንቀቅ።

    • @jhonsend7352
      @jhonsend7352 9 месяцев назад +1

      እውነት እኔም እራሱ እያሰብሁት ነበር ና ስራልን ብለው አፍነው እንዳይበቀሉት እፈራለሁ

    • @TINATINA-gi2go
      @TINATINA-gi2go 9 месяцев назад +2

      ትክክል ከክፉ አላህ ይጠብቅህ!!!!!

    • @TINATINA-gi2go
      @TINATINA-gi2go 9 месяцев назад +2

      ወላሂ እሳሳልሀለው ክፉ እንዳይነካህ !!!

    • @asefashabebe2933
      @asefashabebe2933 9 месяцев назад +2

      እውነት ነው ። እኔ ከምኖርበት ሃገር በብዛት ይኖራሉ ክፉ እፉኝት ናቸው ። መጠንቀቅ አለበት ።

  • @ያሪዳር
    @ያሪዳር 9 месяцев назад +77

    ልጁ ዝምተኛ ነው ስለሆነ ዉስጡ ይጎዳል በጣም ሰርዓት ያለው ነው ሲያሳዝን አስከ መጨረሻ ያለዉን ነገር ተከታተለዉ

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 9 месяцев назад +5

      በጣም ልጁ ያሳዝናል የስራውን ቤት ልቆ መውጣት የለበትም መካፈል አለበት ሴትየዋ ግን ለትዳር አትሆንም መፍታት ነው ያለበት

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube 9 месяцев назад +1

      ብጣም አንድ አንድ ውድ ቢሆን ጭንቅላትዋ ነበር ሚላት

    • @MaezaTesfamikael
      @MaezaTesfamikael 4 месяца назад

      Awo betam 😢

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 9 месяцев назад +36

    ትግስት ከግርማ መጎስጋ ያሰላም ጀግናነክ ሀብትየ በርታ የመንግስት ሰራተኞች እሚባሉት ወርደው እነተ ወንበሩን ተቀመጡበት አቦ ጀግና ናችሁ

    • @خديجها-س9ل
      @خديجها-س9ل 9 месяцев назад +2

      እኔ ለራሱ ስልጣን ቢኖረኝ አደርገው ነበር የዘመናችን ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @awarAxmed-uv6hd
      @awarAxmed-uv6hd 9 месяцев назад +1

      ሀብትሽ ወድሜ እራስህን ጠብቅ ብዙም ብቻህን አትጋፈጥ የኛ ጀግና የድሀ እና የተበዳይ ጠበቃ ነህ አንወዳሀለን

    • @MayserMayser-w3m
      @MayserMayser-w3m 4 месяца назад

      ሀብትሽ እኔ ካተ ፍቅር ይዞኛል ምን ትለኛለህ 😢😢😅ሯ

  • @selamabkulu7075
    @selamabkulu7075 9 месяцев назад +23

    እንደዚህ ፊታቸዉን ማጋለጡ ጥሩ ነው እንደዚህ አይነት ሰዎቹ ከድርጊታቸው እንዲቆሙ ያስተምራል 👍

  • @tesfathunasress5718
    @tesfathunasress5718 9 месяцев назад +8

    ይች ሴት አይን አውጣ ባለጌ ናት። ጋዜጠኛ ሐብታሙ ግን የኛ ጀግና።❤❤❤❤❤❤❤ራሰህን ጠብቅ አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው።❤❤❤

  • @TiyyaaBelay
    @TiyyaaBelay 9 месяцев назад +6

    ወንድሜ አግዚአብሔር ይባረክ ሀብትሽ መልካም ሰው 🙏

  • @frehiwotkifle2634
    @frehiwotkifle2634 9 месяцев назад +8

    ጅራፍ ራሱ ተጋርፎ ራሱ የጮሀል ይላሉ አባቶቻቸ‍ን መታመን ለራስ ነው ጀግናው ወንድማችን ስለ መልካም ስራህ ምስጋና ይብዛልህ

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 9 месяцев назад +25

    በለጌ ነሽ ባል እየለሽ ሌላ ወንድ ፍለግ ምን ዋሰደሽ ጅግና ገዜጣኛ ነህ❤❤

  • @accacc5974
    @accacc5974 9 месяцев назад +25

    ሀብት በጥፌ ባልክልን ኖሮ ይች ዝሙተኛን ሴት እረ ያልስማነው እንጂ ያልተደረገ የለም ብለካል ሀብትሽ❤❤

  • @hajar3573
    @hajar3573 9 месяцев назад +24

    አተ ጀግና ጋዜጠኛ ደሞ ያገሬ ልጂ ወለየ ትመስላለህ❤❤❤❤❤❤ በርታለን ተጠቅቅ ስራው ከባድ ነው

    • @accacc5974
      @accacc5974 9 месяцев назад +3

      እረ. ዘር አይቀርም እዚህ ቱልቱሎች

    • @kubra-n3l
      @kubra-n3l 9 месяцев назад +9

      ዘሩን አንፈልግም መልካም ስራወን እንጂ ሃቢቢቴ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤new

    • @medid.454
      @medid.454 9 месяцев назад

      Aree liju weleye adelem senegal naw hageru le Alhaji diof ye akistu lij naw.

    • @aayalew7
      @aayalew7 9 месяцев назад +1

      አንተ/አንቺ የጎጤ ልጅ ስለሆንሽ /ስለሆንህ ደስተኛ ነኝ።

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 9 месяцев назад +10

    ።። ጋዜጠኛ ሐብታሙ በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ።።ፈጣሪ ይጠብቅህ።።

  • @TilayeAyenew-h6w
    @TilayeAyenew-h6w Месяц назад

    ሀብትሺ ብዙ ስራኦችህ በጣም የሚገራርሙ ስለሆኑ በጣም ነው የምከታተልህ በዚህም አንተ እራስህን እንድትጠብቅ አሳስብሃለው ወንድማችን በርታልን አድናቂህ ነኝ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hana.6956
    @hana.6956 9 месяцев назад +12

    ጋዜጠኛው ና አዚቦታ ሲሉህ ሰውን ማመን የለብህም ተጠንቅቀህ ከእግዚአብሔር ጋር ማለቴ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 9 месяцев назад +6

    የኔ አባት ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥህ

  • @habtamunigatu8812
    @habtamunigatu8812 9 месяцев назад +2

    መቼም ሀብታሙ የተባለ ጀግና ነው እና ምን ለማለት ነው በርታልን 👌🏼👌🏼👌🏼

  • @HhcHhc-sn9uk
    @HhcHhc-sn9uk 9 месяцев назад +13

    ፊትህን ብትሸፉን ደስይልነበር ወድማችን ስራው ከባድ ነው ቅዱስ ገብሪል ከፊትህ ከሆላህ ይከተልህ ❤❤❤

    • @Mariam-x8f7l
      @Mariam-x8f7l 9 месяцев назад

      ወላሂአሁንዘመንጓደኛአለኝብሎየሚተመንአለ ጓደኛማለትአማናየተሠጠውንሢሆንከሌላምመጠበቅነበረበት እሱእራሱገብቶመዋረድ እንደትእንዳናደዱኝ

  • @eyerusdemsew550
    @eyerusdemsew550 9 месяцев назад +19

    ዘንድሮ የምናየው ነገር አና የምናየው ያስጠላው በላክ ያሳይ 😢😢

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 9 месяцев назад +2

    ሀብቴ 🎉🎉🎉🎉እኔ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ
    ሚስቱ ግንፀበል ያስፈልጋታል ሁለት ሰባት 🎉🎉🎉🎉

  • @AfdfCh-y1w
    @AfdfCh-y1w 6 дней назад

    ወይ ዘንድሮ ሴቱ 😢😢😢😢😢አላህ ይርዳህ ወንድሜ ጋዜጠኛው ጀግና ነህ አይዞህ በርታ 👍

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 9 месяцев назад +2

    ወንድማችን ጀግና ነህ ማስክ ብታደርግ ጥሩ ነው እራስህን ጠብቅ ❤ልጅቷ ግን ፈጣጣ ጉድ ነሽ 😂😂😂

  • @ካብልኡኻትኣምላኽኣብምድሪ
    @ካብልኡኻትኣምላኽኣብምድሪ 9 месяцев назад +3

    You are a very blessed man.
    God bless you.
    You did well

  • @fekadetessera3412
    @fekadetessera3412 9 месяцев назад +3

    እንኳን ለሆሳእና በአል በሰላም አደረሰህ ። በርታ ወንድማችን።

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 9 месяцев назад +10

    ሀብቴ ጀግና ጋዜጠኛ በርታ ❤❤❤❤

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ 9 месяцев назад +1

    ፊታቸው ሲጋለጥ 😅😅😅😅😅 ደስ ብሎኛል ዋው ጉደኛ ሰው ሲገለጥ ያምራል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍

    • @GsgbshhsnBsbbbdhd
      @GsgbshhsnBsbbbdhd 4 месяца назад

      እኔምተመቸኛመገለጣቸዉ😂😂😂😂😂

    • @FhfdghGjgffb
      @FhfdghGjgffb 4 месяца назад

      Baxam enem ds blogal😂😂😂😂

  • @زينهاثيوبيا-ع2ط
    @زينهاثيوبيا-ع2ط 9 месяцев назад +1

    እኛ እዚ አርባ ሀገር ያለነው ወጣት ነን ስሜት አለን ግን አርፈን ስራችን እንሰራለን እዛ ያሉት ሴቶች እና ወንዶች በዝሙት እየወደቁ ኃጢአት ይስራሉ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው

  • @weraheliyegetalijji
    @weraheliyegetalijji 9 месяцев назад +2

    ኡፈ ክርስ ምን አይነት ጉድ ነው 😢🙄ብቻ አንት በርታ የኔ ዎንድሜ እግዚአብሔር ከ ክፉ ሁሉ ጠበቂልን ጃግና ነህ ❤

  • @amengetachew5963
    @amengetachew5963 9 месяцев назад +2

    ወንድማለም እግዝአብሔር ከአንተጋር ይሁን

  • @genettekele5696
    @genettekele5696 9 месяцев назад +1

    ወንድሜ ተባረክ እራስህን ጠብቅ ጎበዝ

  • @abebagudiso4142
    @abebagudiso4142 9 месяцев назад +1

    Good job my brother❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💯

  • @Figy-x3w
    @Figy-x3w 3 месяца назад

    ጥሩሥራነው የሠራህው ሀብትሽ ጀግናነህ አደቅሀለሁ💪💪💪👍👍❤❤❤

  • @ፅጌረዳየሥላሴባርያነኝ
    @ፅጌረዳየሥላሴባርያነኝ 9 месяцев назад

    ሀብትሽ ጎበዝ እንደዝ ፍታቸውን አለመሸፈንክ ምስጋናዬን❤❤❤❤❤❤

  • @nanny3146
    @nanny3146 9 месяцев назад +2

    Selam selam our hero brother wellcome always 👍 ere egzio maharene christos what's happening ere shame 😮

  • @akberetsium3492
    @akberetsium3492 9 месяцев назад +1

    Good job my brother 👍👍👍👍

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 9 месяцев назад +2

    እኔ የሚገርመኝ ሲልከሰከሱ ይቆዩና ትዳሬን በጠበጣችሁ ይላሉ እራሳቸው በጥብጠው ምን አይነት ልክስክሶች የበዙበት ዘመን ደሞ አታፍርም ማፈሪያ

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037 9 месяцев назад +14

    አረ አህቶች ወንድሞቻችንም እባካችሁ ወደራሳችሁ ተመለሱ ትዳር ከተገባ ወደሌላ መንሿከከ ይቅር አሰቡ አሰቡ

  • @wdeWde-c5e
    @wdeWde-c5e Месяц назад

    የኔ አባትፈጣሪ ይከተልሕ አፅናነው 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @HxhfYf-g2m
    @HxhfYf-g2m 9 месяцев назад +1

    ወይ ጉድ🤔🤔🤔ወንድምየ ኣላህ ይጠብቅህ♥♥♥♥♥♥♥

  • @susuነኝየወሎዋሸጋ
    @susuነኝየወሎዋሸጋ 9 месяцев назад +2

    አቤት ጀግንነት ሀብትሽየ ፈጣሪ ይጠብቅክ❤❤❤

  • @ChdvgGhdvfcf
    @ChdvgGhdvfcf 9 месяцев назад +1

    ይዘመኑጀግነ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅህ ግን እራስክን ጠብቅ ማንንም አትመን እባክክ

  • @SameraRose
    @SameraRose 9 месяцев назад +6

    ሰው እኮ እሚያገባኡ ከዝሙት ለመጠበቅ ነው ምድን ጉድ ናት ባአላህ አቦ አላእ ያዋርዳቹ ትዳራቹ ላይ የምትማግጡ

  • @MeseretMeseret-y6d
    @MeseretMeseret-y6d 2 месяца назад

    ዋውጄግና.ጋዜጠኛነሕ...ለአንተቃላት..ዬለኝምፈጣሪ...ይጠብቅሕ❤❤❤🎉🎉

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848 9 месяцев назад +8

    ጎበዝ በዚህ ዘመን ጓደኛ በውጭ እንዲሁም በሩቁ 😮😮የምትስማሙ ብቻ።

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 9 месяцев назад +1

    ፏዎ የተወሰደ እርምጃ መልካም ባይሆንም አማራጭ የለም ጋዜጠኛዉ ተባረክ

  • @rozayouhanes2766
    @rozayouhanes2766 9 месяцев назад +16

    እሢቶች ግን ምነው እደዚ የሚቃጥላችው ከወድ ላይ ሊላ ወድ እምደርቡ የናተው ከኛ የተለየ ነው እዴ እኔ ባል አለኝ በወር 1 ነው እምን ገናኘዉ ግን ከናፍቆት ውጭ ሊላ አምሮኝ አያቅም 😂😂😂😂😂😂😂

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 9 месяцев назад +2

      😂😂😂 በርቺ ጀግና መታመን ለራስ ነው

    • @jgyyfuf3891
      @jgyyfuf3891 9 месяцев назад

      አቺ ጀግና በርች የኔህት ጥሩነሽ ውነትሽከሀነ😅😅😂😂😂

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 9 месяцев назад

      😂😂አንቴ ናቸው ስላልተቆረጠ ኖ 🤪

    • @ጦይባ-ገ5ቐ
      @ጦይባ-ገ5ቐ 3 месяца назад +1

      አችስ በወር እኔ አለሁ አይደል በ4ወር በ5ወር 😂😂😂😂😊😊

  • @zuzu7018
    @zuzu7018 9 месяцев назад +1

    ማሪያምን ይህን ጋዜጠኛ ስወደው እኮ።

  • @alganesharaya4779
    @alganesharaya4779 9 месяцев назад

    Tebareku habtish eskinder Egziabiher be negerachu hulu kefitachu yiwta...

  • @hhghhhhhhh
    @hhghhhhhhh 4 месяца назад

    በረታ ወድማችን አላህ ከአተጋር ይሁን

  • @7yit9gjv
    @7yit9gjv 9 месяцев назад

    ሀብትሽዬ እኔ በጣም ነዉ እምወድህ ተረዳኝ እባክህ ❤❤❤❤

  • @SalamBrhea
    @SalamBrhea 9 месяцев назад +1

    Gazetegna tebye❤❤❤❤❤❤ geobez awoo endih new le wenjelegna fin endatshfin

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe 9 месяцев назад +1

    ሃብት ሽየ እኳን ደህና መጣህ እኳን አደረሳችሁ ለሆሳና ❤🎉

  • @ተምርሙሀመድየደጋጋልጅ
    @ተምርሙሀመድየደጋጋልጅ 9 месяцев назад +1

    ፍታቸውእንደዚህአሳዩኝ

  • @فافيبنتمحمد
    @فافيبنتمحمد 9 месяцев назад +1

    የኔ አባት ባልየው አይዞህ የኔ ወንድም

  • @gadisedaabbsegadise8585
    @gadisedaabbsegadise8585 9 месяцев назад

    Bless you strong 💪 man

  • @HelinaSisay
    @HelinaSisay 9 месяцев назад

    እኔኮ.በርታ.ብለው.ሺ.ግዜ.ያንስበታል.የአምላክ.ጰጋ.ይከተልክ.ወንድም.አለም.ትህትናክ.ለማንም.አልተሰጠም.ደሜ.አስተዳደግክ.የከተማ.አደለም.ያስታውቃል.ትሁት.ሁን.አትቀየር.ፀጋነው.እሺ.ወንድሜ.በርታ

  • @ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r
    @ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r 4 месяца назад

    አር ወገን ወደት እያመራንነው ለጋዜጠኛውግን ላይክ ግጩት እድሜ ከጤናጋረ ያድልህ❤❤

  • @MadinaAbdalkarem
    @MadinaAbdalkarem 9 месяцев назад

    ሀብሸ እኔ ጀግና አላህ የጠብቅህ ዛሬ ግን ፊታቸውን አለመሸፈንህ ደሰአለኛ ደም ወጀለኛ ለምን አባታቸውነው ሚሸፈነው ማገለጥነው

  • @xvgjiyuesssughyeo
    @xvgjiyuesssughyeo Месяц назад +1

    Good 👍 job

  • @smumd
    @smumd 9 месяцев назад +3

    አይደለም ፈልዲ ለምን አመት አይቀመጥም ሰራኮነዉ የሂደዉ በሰራአት ቁጭብላ አትጠብቀዉም ረካሸ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb 9 месяцев назад

      እውነትም እርካሽ ናት እጂ 😮😮😮ይሄ በስደት ብዙወች አለን አይደል ምንም አልሆን የምን ስሜት ነው😂😂

    • @smumd
      @smumd 9 месяцев назад

      @@Tube-lv7sb እወነት የነዉ እኒ ሰባት አመት ሁኖኛል በሰት ለዛዉም ኩንትራት ግን ሰለዝነግረ አንደም ቀን ተዝ ብሎኝ አያዉቅም
      ፈትህ ሐጆሮቺን ፈትህ ለአይናቺን ከንዝአይነትአላሀይጠብቀን ☝☝☝

  • @EphremNegussu-r8u
    @EphremNegussu-r8u 9 месяцев назад +1

    በጣምአሳዘከኝ፣ባላ፣ገደኛ፣ጡሩ፣ነው፣ወንድ፣ልጁ፣የዚህ፣አይነቱ፣ነገር፣አይችልም፣ወንዶች፣ፈጣሪ፣ገንደዚህች፣አይነት፣ባለጌ፣ሚስት፣ይጠብቃችሁ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 9 месяцев назад +1

    ባልዬዉም እንኳንም ደረስክባት ይቺ አብረሀት ብቶኖርም ይገሉሀል እሷ የምትወደዉ ሹፌሩን ነዉ ትቅርብህ ሲቀጥል ለህግ አቅርባት

  • @Abrahamkiros-t5d
    @Abrahamkiros-t5d 9 месяцев назад

    ሲንግሎች በጣም እንወዳችዋለን ። ግን እንደዚ አይነት ፊዲዮ ስትረሱ አትሊስት face cover አድርጉ ። ልጅቷል ላይ ተጽኖ ስለሚኖር ። በተጨማሪም Private new . እባካችሁን አስቡበት ። አመሰግናለው

  • @gigike1500
    @gigike1500 9 месяцев назад +1

    Habitish ere selam belegn,❤koy setu chigiru mindnew atafirim

  • @AmbaneshReda
    @AmbaneshReda 9 месяцев назад

    Afere beye balge neshe esu bayetamne enkuan anche metamen nbrebeshe denze

  • @ghada1723
    @ghada1723 9 месяцев назад +1

    ይቅር.ይበልሺ

  • @WasanWasan-o2n
    @WasanWasan-o2n 2 месяца назад +1

    ሀሪፊስራእየሠራክነውቀጥልበት

  • @hajar3573
    @hajar3573 9 месяцев назад +14

    እኔ ግን በጣም እየፍራሁ ነው ሀብትሺ ተጠቀቅ ይሄ ስራ ቢቀርብህ ሬስክ አለው

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 9 месяцев назад +2

    ከራበው ለጠገበ አዝናለሁ ይላሉ አያቴ ጥጋበኛ ነሽ

  • @HelinaSisay
    @HelinaSisay 9 месяцев назад

    የሰውየው.ስርአት.በውነት.አይገኝም.ተባረክ.እሶግን.በጣም.ትጎዳለች.የማይገኝ.አምሳያ.የሌለው.ባልነው.ስለውነት.ብቻ.ተው.ሴቶች.እራሳችሁን.ነው.የምትጎዱት.ቤታችሁን.አታፍርሱ.ትዳር.እኮ.እድልነው.ላንቺ.የተሰጠሽ.ለሌላ.ላይሰጠው.ይችላል.ተይ.ፈጣሪም.ያዝናል.እኮ.ወገኖቼ.ተው😢

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 9 месяцев назад +1

    በጣም ይከብዳል ምን አይነት ጉድ ነው

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 9 месяцев назад +2

    🎉🎉 ባልየው ቤት ጥለህ አትውጣ ። እሷ ነች በለበሰችው ልብስ ብቻ የምትወጣው 0 5 ሳንቲም አትካፈልም።።ከጓደኛህም አትጣላ እሷ ፊት ካልሰጠች አይደፍርም።። ይህቺ ልክስክስ ነች ባለጌ በጣም ባለጌ

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 9 месяцев назад +1

    100kአስገቡት እናንተ ይጋጎች የማዳም ቅመሞች ብቻ ሳይሆን የአለም ቅመሞች ናችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @elsag2834
    @elsag2834 9 месяцев назад

    በእውነት ያለንበት ዘመን የሚያሳዝን ነው:
    ታማኝነት የጎደለው ዘመን ::?

  • @Mariam-x8f7l
    @Mariam-x8f7l 9 месяцев назад

    የነጀግና አላህይጠብቅህበሄድክበትቦታ❤❤❤

  • @Ggg-p7p6x
    @Ggg-p7p6x 3 месяца назад

    ወድሜ ተጠቀቅ የኔጀግና እዳይበቀሉህ❤❤❤❤

  • @Ade-sm5xq
    @Ade-sm5xq 9 месяцев назад

    ❤❤Habteee ❤❤ yene liyu wendim liyu eko neh

  • @miram-ed4dr
    @miram-ed4dr 9 месяцев назад +2

    ምርጥ ጋዜጤና በርታ❤❤

  • @BhirhanEskeziya
    @BhirhanEskeziya 9 месяцев назад

    ልጂ በጣም ጥሩ እና ትዳሩን አክባሪ ነው ስለዚህ እባክህ ወንድሜ አትራቁት የሆነ ነገር እንዳይሆን

  • @VshsHsshh
    @VshsHsshh Месяц назад

    Yegaremal fatata sate 😢😭
    Gobaze gazetana nake 🎉❤

  • @معرضصخرةالقدس
    @معرضصخرةالقدس 9 месяцев назад +4

    አይኗ ይውጣ ባለጌ😮

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia 9 месяцев назад

    eshi yeta regemechi mulu balege side 😂😂😂😂😂😂tebarek wendim ❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 9 месяцев назад

    ይቺ ገነት ሳትሆን ሱኦል ናት እግዚኦኦኦ ደግሞ አለማፈሯ በገዛ ስሜቴ ትላለች ልጂሺ ይህን ታሪክሺን ስትሰማ ምን ትልሺ ይሆን ባልየው ግን ትግስቱ ይገርማል

  • @kelemuabekele647
    @kelemuabekele647 9 месяцев назад

    ወንድሜ መታገስህ ጥሩ ነው እራስህን ጠብቅ ልጇ ታሳዝናለች የሷ ልጅ በመሆንዋ

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 9 месяцев назад +1

    ሰውረኚ ከመአቱ 😢😢😢😢 ምን ጉድ ነው

  • @zobibazobiba2665
    @zobibazobiba2665 9 месяцев назад +11

    ወንድሜ እባክህን ፊትህን ተሸፈን በጣም ነው የተገላለጥከው ስራችሁ ከባድ ነው እናተ ባትኖሮ ይህንን ሁሉ ጉድ በምን እናውቀው ነበር

  • @teshiteambo6669
    @teshiteambo6669 9 месяцев назад +1

    Dhugaan inturti male inuma bati ifaatti abtish barta ojii baredadha jabadhu dhugaa ifati basa waqayo Isin agargaru

  • @AstiGebre
    @AstiGebre 3 месяца назад +1

    😢😢😢😢 ማርያመን በጠም ነው እሚሳዝን ወይኔ

  • @TngFg-h2x
    @TngFg-h2x 9 месяцев назад

    ሀብታሙ አናብስቱ ጋዜጠኛ እቺን ባለጌ እንኳን በሰራችው ስራ መዋረዷ ደስ ብሎኛል ለኔ ሳትነግረኝ ለምን መጣህ እያለችህ ነበር ከባልሽ ጋር እየመጣን ስለሆነ ቶሎ ጨርሺ,ማለት ነበረብህዴ??

  • @user-xz1rs2xx7h
    @user-xz1rs2xx7h 9 месяцев назад +2

    ጎበዝ እና የተከበረ ወንድ ኣእንዲሁም ድንቅ ስው! ግን ባለጌ ሚስት ገጠሙ!

  • @nanny3146
    @nanny3146 9 месяцев назад +1

    Don't worry leba sene qabet yabdal shame yelatem maferia balege afer beeye 😮😮

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 9 месяцев назад +6

    ጉድ ነዉ ዘንድሮ በዚህ ዓብይ ጾም እንኳን ታማኝ ብትሆኑ እዝጋብሔር ይቅር እንዲለን ኡፍውው

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037 9 месяцев назад +11

    እሱ ምን ይቅርታ ይላታል እሷ ትበል እንጄ ልጅን አሰመርምርለት የሱ ላትሆን ትችላለች

  • @AdgSfhb
    @AdgSfhb 9 месяцев назад +2

    ጀግናየ. እኔኮ. ልሸልማችሁ. እያለ. ሙዱ. ነዉ. የገረመኝ😅

  • @kokebtekle-kc3zk
    @kokebtekle-kc3zk 9 месяцев назад +3

    ልጅትዋ፣የራሱ፣መሆንዋ፣ማረጋገጥአለበት፣

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 Месяц назад

    ወድምየ የነስር አይንን እና ሚኪያስ ዘሪሁንን እባክህ ፈልግልን ከዞል እና ከሚኪ ካሜራ አማን ጋ ሁነህ ጀግኖቻችንን ፈልጋችሁ አምጡልን😢😢

  • @yewoinshetmekonnen5013
    @yewoinshetmekonnen5013 9 месяцев назад

    አድራሻዋን ቀይሩላት ይህ የአጎት ልጅ ተብዬ ገና መሬት አስገባታለሁ ስላለ በሰው ጥቃት እንዳያደርስባት አደራ አደራ አደራ።

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 9 месяцев назад

    ሀይ ጋዜጠኛዉ ጎበዝ ትእግስቱ ታድላሀል

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 Месяц назад

    ጀግና ወጀለኞችን እና ወጀለኞችን እደዚህ ነው ማጋለጥ ፊታቼውን አለመሸፈን ነው

  • @UoshaUoshaa
    @UoshaUoshaa 2 месяца назад

    ዋው ጀግና ጋዜጠኛቃል የለኝም ላተ በርታ

  • @אבטהפקראדיס-י9פ
    @אבטהפקראדיס-י9פ 21 день назад

    ፈጣሪ ይርዳህ አተ እንዲህ ለተበደሉት ስለምትደርስ ፈጣሪ ጥላውን ይጣልልህ