“የ13 ዓመት ትዳሬ መዘዝ ይዞብኝ መጣ” ሚስት "ወደ እዮሃ መምጣት የነበረብኝ እኔ ነኝ" ባል Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 1 тыс.

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 3 месяца назад +56

    አለም ሰገድ ይዚች ልጅ ታሪክ የኔ ታሪክ ነው እኔ በአረብ አገር ተቃጥዬ ኑሮ ብዬ የያዝኩት ባሌ ህጋዊ ባሌ እህቴ ብሎ ያስተዋወቀኝ ደግሳ መልስ የጠራችኝ ሴት ነች ባሌን ነጠቀችኝ ግን ለምን እኔ ትዳሬ ብዬ ከያዝኩ ቦሀላ ተፋቀሩ በአረባገር ተቃጥዬ
    ባመጣሁት ብር እሱን ለመቀየር ብዙ መስዋእት ሆኜለት ከብዙ በትንሹ ልንገርህ ኮብልቶን ነበር ሚሰራ ብዙ ታግያለሁ ከዛ ስራ ለማውጣት ትምህርትም ስለሌለው ወሊሶ ድረስ ሄዶ ተምሮ መንጃ ፍቃድ አውጥቶ መኪና ገዝቼ ማለት ታክሲ በሱ ሲሰራ ቆይቶ ባመቱ ገደል ገባ መኪና ሲለኝ በቃኝ ደከመኝ ስለው ምርጫ ሰጠኝ አንድም አገር እንድገባ ወይም ብር እንድልክ አለዛ የራሱን ህይወት እንደሚመራ ነገረኝ የመረጥኩት አገር መግባት ነበር ምክንያቱም ደክሞኛል 8አመት በስደት በጣም ያስጠላል ይደክማል ከዛ ይዤ የገባሁትን ብርም ተቀበለኝ ብቻ ከባድ ነበር እኛም ቦታ ነበረን ማለት የጨረቃ ያቺም እህቴ ነች ሚላትም ቦታ አላት የሷ በጣም ትልቅ ቦታ ነበራት ከዛ ሰበብ ፈልጎ እንፋታ አለኝ እኔ ነፍሰጡር ነበርኩ ስነግረው ይወለድና እናስብበታለን ብሎ ለመነኝ በስምምነት እንፋታ ብሎ በቃ አልቅሼ እሺ አልኩት መቼም ሰው አልፈልግሽም እየተባኩ በግድ አብረን እንሁን ማለት ይከብዳል እኔ ማንም የለኝም ያደኩትም አክስትጋ ነበር ለሱ ብዬ ቤተሰቤን ትለት ነበር መልሼ ሆዴ ሲገፋ ለምኜ ተመለስኩ ያቺ ቦታ ተሽጦ ተከፋፈልን በዛች በብር ልጄን ወልጄ 1አመት ከ6 ወር ድረስ አሳደግሁ ተቆራጭ ብጠይቅም ከፈለግሽ ዋጫት አለኝ ያቺ ሴትም እኔ እንደወለድኩ ወዲያው ነበር የወለደችው ለካ አርግዛበት ነበር ለምኖኝ የተፋታኝ ሚረዳኝ ስለሌለ ልጄን ለማሳደግ መልሼ ስደትን መረጥኩ ልጄን ላክስቴ ሰጥቼ ስደት ላይ ነኝ ወንዶች እባካችሁ ብር ሀላፊ ጠፊ ነው አሁንላይ 3 መንታ ወልዳ በጣም ታለቅሳለች ጥላበት እስከመሄድ ደርሳለች ደሞኮ እንዳልጠረጥር ያደረገኝ ተምራ የጨረሰች ልጅ አለቻት እድሜም አይመጣጠኑም እና እዚህ ደረጃ ይደርሳሉ ሳልል ጉድ ሆንኩ የጃቸውን አግኝተዋል አይቆጨኝም አሁን የዮሀ ቤተሰቦች ብዙ ሰው አለው 3አመት ከ6 ወር ሆኖኛል ጥሩ ቤት አይደለሁም ያለሁት ዱባይ ነኝ ስራ ፈልጉልኝ ዱባይ ውስጥ ሰርቼ ልጄን ላሳድግ እሱን መበቀል ምችለው ሰርቼ ስበልጠው ነው ስለዚህ አግዙኝ ስራ ብቻ ፈልጉልኝ ሴቶች አታልቅሱ ቆራጥ ሁሉ አልቃሻ ከሆንን ማንም አይፈልገንም ወንዶች ሚፈልጉት በራሷ የቆመችን ሴት ነው ብልጥ ሁኑ በልጣችሁ ተገኙ ጥሏችሁ የሄዳችሁበት ቦታላይ መገኘት የለባችሁም 😢😢😢😢😢😢

    • @medi-f9y
      @medi-f9y 3 месяца назад +2

      የኔ ጅግን

    • @samiraal-tl5ee
      @samiraal-tl5ee 3 месяца назад +2

      ዋዉ የምር ጎበዝ❤❤❤አይዞሺ እማ

    • @FOZiyAsafa
      @FOZiyAsafa 3 месяца назад +2

      የጅግናውች ጅግና ብየሽ አለሁ የኔም ሂውት ያንችው አይነት ነው አይዞሽ ዱባዮች እርዶት እባካችሁ

    • @TigistFekadu-w8z
      @TigistFekadu-w8z 3 месяца назад +4

      አይዞሽ እህቴ እባክሽ ሀቢባን ቲክቶክ ላይ አውሪያት ላይቭ ስትገባ ትረዳሻለች ስራውን ለማግኘት

    • @fekeryene213
      @fekeryene213 3 месяца назад +4

      ተለውጠሽ ተበቀይው ይሄ ውሻ ነው

  • @AgewKemant
    @AgewKemant 3 месяца назад +98

    እረ ዝም እትበሉ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን እና እንደሳ በግፍ ለተደፈሩ እና ለተገደሉ ህፃናት😢😢😢🙌🏾🙌🏾🙌🏾

  • @እዮሃ
    @እዮሃ 3 месяца назад +333

    ለልጅ ብላቹ አትጎዱ የተለየ ባህሪ ካያቹ አሽቀንጥራቹ ከሂወታቹ አውጥዋቸው እድሜያቹ አትጨርሱ ማይሆን ነገር ጋር

    • @FritaTeddydc
      @FritaTeddydc 3 месяца назад +5

      ❤❤❤❤❤

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 месяца назад +9

      በትክክል የታባቱ እዚያው ከጀማነሸ ጋር ተበሳበሰ በይው አይዞሸ እህቴ 😢😢😢

    • @mahlet6809
      @mahlet6809 3 месяца назад +3

      Set Lij eko betam tenkara nat btfata ljochuwan yemtabelaw slelelat yebetkiray yemtkeflew slelelat new eytesekayechi eyalekesechi yeminorew

    • @F.m-25o
      @F.m-25o 3 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂 jemanesh​@@TigistTeklehaymanotGebreselass

    • @EnatTesfaye-je8gr
      @EnatTesfaye-je8gr 3 месяца назад +1

      @@እዮሃ ትክክል

  • @የማርያምነኝ-ሠ1ኀ
    @የማርያምነኝ-ሠ1ኀ 3 месяца назад +531

    ማነው እንደኔ ወንድ እየፈራ ያለው ወገን😢

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 3 месяца назад +115

    የግዜ ጉዳይ እንጂ የሴት ልጅ እንባ ፈሶ አይቀርም ያኔ ምን እንደሚውጣችሁ

    • @Shuvo-133
      @Shuvo-133 3 месяца назад +1

      😢😢😢

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 3 месяца назад +251

    የጀማነሽ እና የእህተማሪያም ውጤት

    • @yedingilmeriyamlijnegn4442
      @yedingilmeriyamlijnegn4442 3 месяца назад +15

      😭😭😭😭ኡፍፍፍ አዎ እናሱ ናቾው 1 አጋንት ላሳው ልጆች እንቂፋት የሚሆኑት እግዚአብሔር ይስራጭሆ ይሰጣል 😭😭😭😭

    • @asnibelhu8843
      @asnibelhu8843 3 месяца назад +11

      ፈጣሪ ይቅጣቸው አይ ጀማነሽ?

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 3 месяца назад +15

      😂እምነትን ጠንቅቆ አለማወቅ ነው እነሱን እንዲከታተሉ የሚያደርጋቸው

    • @hewanadamanazreth443
      @hewanadamanazreth443 3 месяца назад +6

      ጀማነሽ የምትባልም አለች ወይ

    • @makeyagirsha6329
      @makeyagirsha6329 3 месяца назад +4

      እኔ ግር ይግባኝ ጀማኔሽ ማን ናት?

  • @mesifeker9234
    @mesifeker9234 3 месяца назад +24

    ፈጣሪ እንባሽን ያብስልሽ እውነት በጣም ያሳዝናል የስራውን ይስጠው ለልጆችሽ ኑሪላቸው አይዞሽ

  • @sahilebedru-bf9uk
    @sahilebedru-bf9uk 3 месяца назад +7

    ብዙ መከራ ያየሺው እናት ፈጣሪ በልጆችሽ ይካስሽ

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 3 месяца назад +44

    እፉ የስራህን ይስጥህ መዳሃኒአለም የልጆችህን እናት እንዲ ምታስለቅሳት እሳቱን ያውርድብህ 😢😢😢😢

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 3 месяца назад

      የሴቱን ጥፋት አይተዋል??? በጣም አጥፊዎች ናቸው በወንድ ትከሻ መኖር ነው እሚፈልጉት ወንድ ወንድ ነው እናታችው አንድ ናት ሴቶ እግራችሁን ሰብስቡ!!

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 3 месяца назад +86

    በኢየሱስ ስም ኤረ የኢትዮጵያ ወንዶች አብዛኞቻችሁ አቤት ክፍታችሁ ለዚህ እኮ ነው የማይታዘዝ ትውልድ የፈጠርነው ።

  • @Angela_436
    @Angela_436 3 месяца назад +50

    ኧረ ይሄ ግፍ ይሄ እንባ የትም አያደርስም ፥ለግዜው ነው ጉቦ የማይበላ በጽድቅ የሚፈርድ እውነተኛ ዳኛ በሰማይ አለ አዎዎዎዎ አለ።በእውነት!!!አለ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 месяца назад +2

    የኔ እናት ስታምር ደሞ ውሀ ታጥባ ንጹሕ በጣም ያማል ፈጣሪ ይርዳሽ ያላሰብሽው በረከት ይስጥሽ 😢

  • @FafiWolloyewa-vm1rs
    @FafiWolloyewa-vm1rs 3 месяца назад +19

    የአለም ሰገድ አድናቂወች👍👍👍👍👍እኔስ ሀገሬ ገብቸ አግብቸ እወልዳለሁ ብየ ነበር አሁን አሁን ግን የምሰማው ተስፋ አስቆረጠኝ😢

  • @EnatTesfaye-je8gr
    @EnatTesfaye-je8gr 3 месяца назад +46

    የ ኢትዮጵያ ወንዶችኮ 😢😢😢😢😢😢አያስፈልጉም ብቸኝነት እምወድህ ምናለበት የ ኢትዮጵያ ን ወንድ ከማግባት ቆሞ መቅረት ይሻላል 😢

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад +1

      ነፃ ኢትዮጵያዊ ሴቶች ፡ መልካም ባህሪያትን እያንፀባረቃችሁ ብትኖሩ ይመረጣል። ጭቆና በየአይነቱ ተሸክማ የምትኖረውን የአረብ ሴት እያያችሁ ፡ የሀገራችሁን ወንዶች አክብሩ። 🤔🤔🤔

    • @haytomer9818
      @haytomer9818 3 месяца назад +3

      የአረብ ሀገር ወንድ አያሰፈልግም የኢትዮጰያ አያሰፈልግም እና ከማርሰ እናሰመጣ መቼም ሴቱ ቆሞ አይቀር ዘር ሳይተካ ችግር እኮ ነዉ

    • @EnatTesfaye-je8gr
      @EnatTesfaye-je8gr 3 месяца назад +6

      @@TruthEz አረብ ሚስቱን አይጨቁንም ይልቁንስ በ 3, 4 ሰራተኛ እየተንከባከበ እንጅ ሚይዝ ደግሞ ከነሱም ልትወዳደሩ ነው በ መድሃኒያለም ለሴቶቻቸው ክብር አላቸው አረቦች እኛ እዛ የለነው ነን ምናቀው መሸፋፈኗ ነው ጭቆናው ????? እሱ ሃይማኖቷ ስለማይፈቅድጅ ተጨቁና አደለም ከመኪና መኪና መርጣ እየነዳች ምኑ ላይ ነው ጭቆናው??? እ የ ኢትዮጵያ ወንድ ከሴት ብር መጠበቅ ህፃናት መድፈር ሴትን ልጅ ማንቋሸሽ ነው ሚያቀው እየመረረህ ዋጠው እናም ልቦና ይስጣቹ ምን ይባላል

    • @mehretkassa6041
      @mehretkassa6041 3 месяца назад

      የእውነት የምንሰማው ነገር ያስብላል

    • @nonofanta9528
      @nonofanta9528 3 месяца назад

      አይ የእኔ እህት እኔም የአበሻ ሴት አልገባም ብዬ አስራ ዘጠኝ አመት የደከምኩበት ትዳሬ አፈር በልቷል ።አውን ግን ምን አለ አበሻ ባገባው ኖሮ እላለው ግን ግዜው ኤዷል አይመለስም ምን ልልሽ ነው እግዚአብሔር ያለው ነው በእይወታችን የሚሆነው ለማለት ነው።

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 3 месяца назад +16

    እናቶች የልጃቸውን ሚስት ካልወደዷት አለመስማማት በተፈጠረ ጊዜ ተቆጥተው ተው ከማለት ይልቅ ልጄን እቀዋለሁ ካልተመቸሽ መፍታት ነው የሚል የሚስትን አንጀት የሚበጥስ መልስ ነው የሚሰጡት ልጃቸውን መልሰው ያገቡት ይመስል በእውነት አሳፋሪ ነው።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 месяца назад +1

      ይህ ሁሉ የሚሳየው የትዳር ፈላጊ ሴቶች መትረፍረፍ ነው።ቤተሰቦቻቸዉም ወንዱ በጣም ተፈላጊ እንደሆኑ ስለሚያውቁ ሌላ ገንዘብ ያላት እንድትመጣ ይገፋፋሉ።

  • @HinstaSimachawe
    @HinstaSimachawe 3 месяца назад +66

    ወንዶች ግን....መጨርሻችሁ ቅጣታችሁ በእግዚያብሔር እጂ ይጣላችሁ.....ግፉ የምትሰሩትን ሁላችሁንም ያጥፋችሁ😢😢

    • @ሠላሜ
      @ሠላሜ 3 месяца назад +1

      አሚን 😢😢

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 3 месяца назад +47

    ከ ወንዶች ግፍ በተጨማሪ የኢትዮጵያ ህግ ነው ሴቶች ላይ ግፍ የሚሰሩት ።

    • @HinanHinab
      @HinanHinab 3 месяца назад

      @@hiwettesefu5479 በጣም

  • @liya7235
    @liya7235 3 месяца назад +34

    ቀለበት ያደረግሽው እመ ብርሀን አደጅ ከሆነ አሂንም ለእመ ብርሀን ንገርያት ለእርሷ የሚሳናት የለም በተረፈ በጸሎት በርቺ

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 3 месяца назад

      ትክክል

  • @hirut7396
    @hirut7396 3 месяца назад +39

    ወይ ጉድ ጀማነሽና ስንዱ ውጤታቸው ይሄ ነው ቤተሰብ መበጥበጥ ምን ጉድ ናቸው 😢😢😢

    • @tigetad5649
      @tigetad5649 3 месяца назад +1

      አይገርም በጣም ብዙ ትዳር አፋቱ !!

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 3 месяца назад +2

      ህዝብ ሰው ቤት ለምን እየሂደ ይሰግዳል ??? እነሱ ሰው ቤት አልመጡባችሁ ማፈፈሪያ ህዝብ አንሁን እባካችሁ

    • @delamieri1747
      @delamieri1747 3 месяца назад

      እነማን ናቸው?

  • @YaniyaniYaniyani-x9h
    @YaniyaniYaniyani-x9h 3 месяца назад +60

    ጀማነሽ ነች ወይስ ስንዱ ነዉ ስሟ እግዚአብሔር አምላክ የስራዋን ይስጣት እናትና ልጅ ባልና ሚስት ስንቱን ለየች😢😢😢😢😢

    • @tigest3176
      @tigest3176 3 месяца назад +1

      Hulume ngre serachwe andenwr

    • @ifinaanmulate5138
      @ifinaanmulate5138 3 месяца назад +4

      ጀማነሽ ሌላ ሴት ናት ስንዱ ተብየዋም ሌላ ናት

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      ✍🏽✍🏽✍🏽
      ​@@tigest3176

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 3 месяца назад +1

      አው ሁለቱም ሌላ ናቸው እመቤት ትፍረድባቸው😢😢😢😢

    • @gfg4073
      @gfg4073 3 месяца назад

      ይገርማል

  • @haregtegegkeya8871
    @haregtegegkeya8871 3 месяца назад +15

    ድምፁ እራሱ እዴት ነው እሚቀፈው በፈጣሪ
    ፈጣሪ ያግዝሽ የኔ ቆጆ

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 3 месяца назад +64

    እሷስ እንባ አለቀሰች አንተን ግን ደም ያስለቅስህ እግዚአብሔር ይፍረድብህ

  • @HayimiyouTube
    @HayimiyouTube 3 месяца назад +133

    ኢትዮጵያ ውስጥ ትዳር ውስጥ የገባ ሰይጣን አምላኬ ሆይ አይኑን አጥፋለት እህቶቻችን በትዳር ምክንያት ስቃያቸው በሉ 😭😭

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад +4

      ስደት ፡ በተለይ ለአረብ ሀገር ግርድና ፡ የመልካም ትዳር ጠንቅ እንደሆነ ፡ የአደባባይ ሚስጥር ነው። 🤔🤔

    • @martaalyalew1816
      @martaalyalew1816 3 месяца назад

      😢😢😢😢

    • @SaraTibebu-im5wj
      @SaraTibebu-im5wj 3 месяца назад

      Yemen sitan new yemetlew wedochu kefatachew adadu ma ehiew edzi nachew

    • @yoditwgorgis9197
      @yoditwgorgis9197 3 месяца назад

      ምን አገናኘው አረብ ሀገርና ትዳር ​@@TruthEz

    • @be8cab
      @be8cab 3 месяца назад

      በጣም ይገናኛል​@@yoditwgorgis9197

  • @helinadebebe3899
    @helinadebebe3899 3 месяца назад +6

    ውይ እንዳው ምኑ ገጠመሽ የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሔር ያያል እንባሽ ይታበሳል

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon 3 месяца назад +6

    እህቴ ጆሮ ለባለቤቱ ባዳ ነው አታልቅሽ አንቺ ጤናሽንና ልጆችሽን ማየት እራስሺን ጠብቀሽ ኑሪ አንዴ ወንድ መዶርየት ከጀመረና ሌላ ሴት ጋር መዳራት ከጀመረ ሰው አይሆንምና ከዚህ ወስላታ ምንም አትጠብቂ ወስኝ ሴቶች ስለማንወስን ነው የምንጎዳው አስቢበት

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 3 месяца назад +14

    አለም ሰገድ የኛ መልካም እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አይዞሽ እህታችን በትዳራችሁ እግዝአብሄር ጣልቃ ይግባ😢😢

  • @suzaniyoutube-p7m
    @suzaniyoutube-p7m 3 месяца назад +40

    ውይ. አለምዬ እንኳን ደና መጣህ በጣም ከመጥፋትህ የተነሳ አስሬ ስልኬን አየዋለሁ.

    • @misrakberehanu6449
      @misrakberehanu6449 3 месяца назад +1

      Mfrat aydelem telahuj

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      # ሚስራቅበረሃኑ፷፬፻፵፱​@@misrakberehanu6449

  • @miksam3142
    @miksam3142 Месяц назад +1

    Alex is emotionally intelegent👍

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 3 месяца назад +7

    አምላክ ይፈረድባቺሁ ሴትን እምትጎዱ ወንዶች 😭😭😭😭😭

  • @naturesgift-tr4bl
    @naturesgift-tr4bl 3 месяца назад +8

    አታልቅሺ ቆንጆ ነሽ ራስሽን ጠብቀሽ ጠንክረሽ ስሪ

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 3 месяца назад +13

    እኮን አደረሳችው የእዮሀ ቤተሰቦች 🌻🌻 በ 2017 ቸሩን ያሰማን 🙏

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 3 месяца назад +4

    Yena enat እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሰምርልሽ የኔ እህት ወንድ ልጅ መፍራት ጀምራለሁ 😢 እንደው ምን ይሻለናል አይለፍልህ በወጣህበት ቅር አንተው ገደል ግባ እንደወጥህ አይመልስህ

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 3 месяца назад +6

    አይዞሽ እህቴ የኢትዮጵያ ወንዶች የሴት ልጅ ህይወት ማባላሸት ነው የሚወቁት 😭😭😭😭😭

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 3 месяца назад +10

    የህተ ሰይጣን ውጤት 😢አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋሉን ስጠን

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 3 месяца назад +53

    95% የኢትዮጵያ ወንዶች ባለጌ አይገልፀውም የምትሰሩት ግፍ የሴት ልጅ እንባ ይፋረዳችሁ።

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад +2

      መልካም ባሎችን ለመፍጠር ፡ በጥሩ ትዳር ውስጥ ልጆችን ወልዶ ማሳደግን ፡ ማወቅና ማመን ያስፈልጋል። 🤔

    • @titiyababe9490
      @titiyababe9490 3 месяца назад

      Well said ✅🙏

    • @ethiopianoel7454
      @ethiopianoel7454 3 месяца назад +2

      አሁንሶ 99%እየሆነ ነው አንዷ ፐርሰንት እንደው ይሁን ብዬ ነው

    • @titiyababe9490
      @titiyababe9490 3 месяца назад

      @@ethiopianoel7454 🤣🤣🤣

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 3 месяца назад

      @@TruthEz የሀበሻ ወላጆች መቼም ልጅ በማሳደግ አይታሙም ብዙ ነገር እራሱ እየጕደለባቸው ግን ወንዶች ትዳር ውስጥ ሲገቡም ከዛም በፊት ልባቸው በፍጹም አይገኝም ማመን ከባድ ነው

  • @ebrahimmouhamed5013
    @ebrahimmouhamed5013 3 месяца назад +2

    ለዝች እህታችን ትክክለኛ ፍትህ ያስፈልጋታል ፍትህ ለዝች እህታችን❤❤❤

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj 3 месяца назад +33

    ወይ ጀማነሽ እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሽ ለካ ስቱንአጨልላለች

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 месяца назад +1

      በጣም አይ ጀማነሸ ከመድርክ ፊልም ተነሰታ ነብይ ነች ብላ ሰትበጠርቅ እግዝዬ ሰው ሆይ ምን አይነት ሰይጣን ነው የገባው አገራችን ላይ እንደዚ አይነት ሰው ጋር ሄደው የሚያፈነድዱት እዚያው ይድፋቹ አይዞሸ እህቴ ከውሰጥሸ አውጪው ይሄ ጠንቃይ የሰይጣን ልጅ ነው😢😢😢😢

    • @SaudiKsa-m6x
      @SaudiKsa-m6x 3 месяца назад

      ጅማነሽ ማለት ሌላ እደ ስንዱ እህተ ማርያምናት ወይስ ስንዱናት😢

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 месяца назад

      እንደ ሰንድ አይነት ጠንቃይ ነች ድሮ ድራማ ትሰራ ነበር መድርክ ከምኔው ፋጥ ብላ ነብይ ነኝ ብላ ቁጭ አለች እግዝዬ የዘመኑ ነብይና ፖሰተር እውቀት አይጠይቅ ደፋርና መሃይም ከሆንክ ብድግ ብለክ ነብይ ፖሰተር መሆን የሚቻልበት ዘመን ደርሰን እግዝዬ

  • @yemisida
    @yemisida 3 месяца назад +2

    እህቴ አይዞሽ ሀይማኖት የሚቀያይር ሰው ቀልብ የለውም አንቺ ግን ጠንክሪ ልጆችሽን አሳድጊ እንዳትሸነፊ።

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp 3 месяца назад +11

    ወይ ጉድ እኛ ኮ ሰለቸን መዘዝ በመስማት😢እግዚአብሔር ይሁነን

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 3 месяца назад +3

    እዮሃ ሚድያ አግዟት የኸ አጭበርባሪ ወንድነዉ ከስደት መልስ ያቃጥላታን ያቃጥለዉና አይዞሺ በፆለት በርች ፀበል ተጠመቂ እግዚአብሔር አብሔርን ተደገፊ ባዶነት ብቸኝነት እንዳይሰማሺ

  • @tamratdekeba6319
    @tamratdekeba6319 3 месяца назад +12

    ስህተቱ ያንቺ ነው።መድገምሽ ደግሞ የባሰ ነው።ለማንኛውም ጠንካራ ሁኚ።

    • @khaledalnuaimi3505
      @khaledalnuaimi3505 3 месяца назад +12

      ደርሶ ፈራጅ ባንሆን መልካም ከታማሚው ሰው ውጪ ለመመዘን ቀላል ነው እያሰብን አረ ወገን

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 3 месяца назад +5

      በትክክል ስህተቱ ሙልች ብሎ እሷ ላይ ነው እሱ እኮ አድ ግዜ ግልጥልት ብሎ ፀባዩ እየታያት እሷ ግን አይኗን ጨፍናለች ሰው እዴት ጥርግ በይ እያላት እደማይፈልጋት እያሳያት እየነገራት ውጪ መውጣቷ ካልቀረ ትዳሯን ፈታ ንብረቷን ተካፍላ ብትሄድ ኖሮ ዛሬ አዲስ ቤት ገዝታ በሰላም ትኖር ነበር ወዶቹ አይደለም እደዚች አይነት ሞኝ ሴት አግኚተው ስት ብልጥ ሆነቸዋን ሴት እዴት አታለው እደሚያከስሩ እያየን አይደል እዴ ትዳት እደዚህ ነትቆፋቆፉ አይቆምም ቆፍጠን ማለት እማ ብልጠት ያስፈልጋል

    • @nanibelete8583
      @nanibelete8583 3 месяца назад +2

      ለመፍረድ አንቸኩል የዛን ስው ቁስል እራሱ ባለቤቱ ነው የሚያውቀው ምኑ ላይ ነው ጥፋታ ቤቴን ልጆቼን ባለች

    • @tamratdekeba6319
      @tamratdekeba6319 3 месяца назад

      @@nanibelete8583 ከማዘን የመነጨ አስተያየት ነው። መወሰን ነበረባት ።ተደራራቢ በደል ማስተናገድ ጥሩ አይደለም። ነው "ተግባባን?

    • @TigistMamo-or1pu
      @TigistMamo-or1pu 3 месяца назад +2

      ያልደረሰበት አሉ

  • @tamratdekeba6319
    @tamratdekeba6319 3 месяца назад +6

    የህግ ባለሙያ ወሣኝ ነው።አለምዬ

  • @aswmekonen3859
    @aswmekonen3859 3 месяца назад +38

    ሁለታችሁም በመፈስ ታስራችኋል ወዶ አይደለም የጠላሽ ባጋንት ተይዟል በፀሎት በስግደት ፈጣሪን ጠይቂው ይመልስልሻል ሰይጣን ክፉ ይሰበራል እመኚኝ ሌላ መፍትሄ የለውም

    • @UuUu-l1x
      @UuUu-l1x 3 месяца назад +3

      በትክክል

    • @aer9i
      @aer9i 3 месяца назад +1

      ልክነሸ የኔ በጣም ጓደኛየ ናት ሰትሄድም እኔነኝ የሸኘኋት እና ልጆቿን አድቀን አላገናኛትም ሲበዛ አርመኔ ነው እግዚያቤር ይርዳት

    • @natyotesfaye6466
      @natyotesfaye6466 3 месяца назад

      ይሄኔኮ ይሄንንም ሃሳብ ልክ ነው ብሎ ሚቀበል አይጠፋም

    • @samharamen2584
      @samharamen2584 3 месяца назад

      ❤️🙏🏿

  • @tesfahunfeleke01
    @tesfahunfeleke01 3 месяца назад +1

    ሁሉም የእጁን ያገኛል። እግዚያብሔር ያበርታሽ። ውልና ማስረጃም በጉቦ ሳትኖሪ እንደቀረብሽና ውክልና እንደሰጠሽ አድርገው ማስረጃ ይሰጡታል። በዚያ ነው የሸጠው። ክሰሽና እንዲጣራ አድርጊ። ኢሄ የተለመደ ስራ ነው።

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 3 месяца назад +10

    ወይ
    እህተ ማርያምና
    እህተ ጀማነሽ
    ገድ ወይ እማማ
    ኢትዮፕያ 😢😢የኔ ቆንጆ አብሽሪ

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад +2

      ኢትዮጵያ ✅

    • @ሀመልማልእያዩ
      @ሀመልማልእያዩ 3 месяца назад

      ጀማነሸ 😅😅😅 ማናአት ደሞ ሰሰማ የመጀመራየነዉ ሰሞ😂😂😂

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 3 месяца назад

      @@TruthEztyping error happens take it easy

    • @SentayewSentayew-g1c
      @SentayewSentayew-g1c 3 месяца назад

      ​@@ሀመልማልእያዩየደሮ ታዋቂ የፈልም አክተር

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад

      @@SentayewSentayew-g1c
      ተዋናይ = [አክተር]

  • @sosnaassegdew5868
    @sosnaassegdew5868 3 месяца назад +2

    አንዳንድ የኢትዮጵያ ወንዶች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ

  • @adanchgirma5940
    @adanchgirma5940 3 месяца назад +11

    እግዚአብሔር ዕድሜ ጤና ይስጥህ ዓለምዬ ሀገራችንን ፈጣሪ ምህረት ያምጣላት ለሁላችንም አምላክ ልቦና ይሰጠን

  • @zxy8006
    @zxy8006 3 месяца назад +2

    የኔ እህት መጎዳትሽ በደንብ ያስታወቃል። እንደዚህ መበሳቆል። ያሳዝናል። መረዳት አለባት።

  • @GanetBultume
    @GanetBultume 3 месяца назад +3

    ufffffff የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ😢😢😢😢

  • @luelamezgebo628
    @luelamezgebo628 3 месяца назад +2

    ወይኔ እህቲ I feel your pain I am sorry 😢

  • @waliatube9583
    @waliatube9583 3 месяца назад +10

    ኸረ እኛ ወንዶች በሴት እህቶቻችን ላይ የምንሰራውን ግፍ ብንሰበስው ጥሩ ነው ሴት ልጅ እህትም እናትም ልጅም ናት ግፍ እናብዛ

  • @alemagegn8616
    @alemagegn8616 3 месяца назад +1

    የጠበቀሽ ጌታ ይባረክ
    ነይ ወደ ጌታ🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @ነፉTyoub
    @ነፉTyoub 3 месяца назад +60

    ያኔቆንጆ አለህ ያግዝሽ አቤት ማልክ ወለሂ እዉነትነዉ ያሴትልጅ ተንከበካቢ ወንድ ከገጣማት ልክ እንዳ አበበ ትፈካለች ግን ሙሲበ ባልካገጣመት ትጣወልገለች የእዉነት

    • @hiwotalemu6754
      @hiwotalemu6754 3 месяца назад

      ትክክል

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 3 месяца назад

      😭😭😭😭

    • @ነፉTyoub
      @ነፉTyoub 3 месяца назад

      @@almasbh6100 ነይ ይማ ቤቴን

    • @ነፉTyoub
      @ነፉTyoub 3 месяца назад

      @@hiwotalemu6754 ኑ ወዳቤቴ ጃግነን ሌሎችን እነጃግነለን ክክክክ

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 3 месяца назад +5

    ምስኪን አይዞሽ እግዚአብሔር አለሽ ብርቼ ወይ መድኃንያለም 😭😭😭እባክህን እርዳን በስደት መጥተን ስቃይ 😭😭😭

  • @MekdiDemese-x5l
    @MekdiDemese-x5l 3 месяца назад +4

    አውሬ ናቸው ወዶች ሢባሉ 😢😢😢

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 3 месяца назад +1

    አይዞሽ እህቴ በነገሮች ሁሉ እግዛአብሔር ይርዳሽ ሰው እንዴት እራስ ወዳድ ይሆናል

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 3 месяца назад +4

    የኔ እናት አይዞሺ እማዬ ልጆችሺ ደህና ይሁኑልሺ

  • @LemraSolomon
    @LemraSolomon 3 месяца назад +1

    የኔ እናት አይዞሽ : ልቡ ወጥቷል :አንቺ ም ጠንክሪ : በህግ እስከ ጥግ ሂጂ...😭😭😭

  • @targettube4968
    @targettube4968 3 месяца назад +4

    ጀማነሽ እህተማርያም ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን የሚባሉ ተጠንቀቁ።

  • @ermiaswodere2582
    @ermiaswodere2582 3 месяца назад

    አለምዬ ምርጥ ሰው የሰውን ችግር በአዘኔታ የምታዳምጥ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @ዘይ
    @ዘይ 3 месяца назад +8

    ያአለህ ያ ሴቶች መካረ ማቼ ነዉ የሚያበቃዉ😢😢😢

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад

      ነገር ግን ፥
      - የምትፈሯቸውንና የማይታዘዟችሁን ሴቶቻችሁን ተቆጧቸው ፡ መኝታችሁን ለይታችሁ ምቷቸው ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁ. ፴፬)።
      📖👈🏾🫢

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 3 месяца назад

      @@TruthEzእንዴት ምቷቸዉ እንዳለ ሚያሰረዳዉን ሀዲሰም ጨምርበት😂😂😂😂😂😂ሴትን ልጅ ያላከበረ ከኔ አይደለም ያሉትንም የነብያችንን ንግግር ጨምርበት🤣🤣🤣🤣🤣የሴትን ፊት አትምቱ ያሉትንም ሀዲሰ ጨምርበት😂😂😂😂😂😂😂ጎበዝ ገለቴ ቁርአኑን ማንበብህም ይደነቃል ያልተዋጠልህ ነገር ካለ አዋቂዎችን ጠይቅ እዚ እዪሀ ላይ አይደለም መልሰ ምትፈልገዉ በርታ በርቺ

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 3 месяца назад +1

    አረ በስማም መች ነው የእህቶቻችን እንባ የሚቆመው 😥
    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን 🙏🥺

  • @meazi_Yeabara
    @meazi_Yeabara 3 месяца назад +8

    እኔበዚህቤት ተስፍ አልቆርጥም ምክንያቱም ሃቅኛነው. እና የሄቭንን ጉዳይ አደራ አለመስግየ የኛ ጅግና በዚህ ሳምንት ተስፍያለው ቭድዮ እንድምትልቅ አልጠራጥርም ፍትህ ፍትህ ለሄሽን😢😢😢😢😢

  • @Mihretbayissa
    @Mihretbayissa 3 месяца назад

    ወይ የሴት ልጅ ፈተና ኡፍፍፍ እንዴት አንጀቴን እንደበላሽው እህቴ እግዚያብሄር ያበርታሽ 😭😭😭

  • @Wudemake
    @Wudemake 3 месяца назад +4

    ብቸኝነተን በጣም እወደዋለዉ

  • @FekerHayle
    @FekerHayle 3 месяца назад +2

    ማራናታ እየሱስ ቶሎ ና😭😭😭😭🙏🙏

  • @jdcell63
    @jdcell63 3 месяца назад +3

    አይ ዘንድሮ😢😢 ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @sisaynesh1816
    @sisaynesh1816 3 месяца назад

    የእውነት በጣም አዝናለሁ😢 የእውነት የሴት ልጅ በደል መች ይሆን የሚቆመው😢 እግዚአብሔርስ ይወደላን😢እረ ተው

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 3 месяца назад +3

    አለምሰገድ እንኳን ለ2017በሰላም በጤና አደረሰህ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ❤

  • @MuluMulu-v8k
    @MuluMulu-v8k 3 месяца назад +1

    አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ግን አንቺ ጠንካራ ሁኝ ና ለልጆችሽ በርትተሽ አሳዲጊ እሱንም ልቦና ይስጠው !

  • @belayzerihunmekonen3841
    @belayzerihunmekonen3841 3 месяца назад +3

    በሕጉ ቤትሽ ያንቺ ነው - ከዚህ በሁዋላ ጭቅጭቁ በገዙት ሰዎችና በካሃዲ ባልሽ መካከል ይሆናል - አይዞሽ እህቴ

  • @azmaraaazmara545
    @azmaraaazmara545 3 месяца назад +1

    ምን ዓይነት ጉድ ነዉ 😢እግዚኣብሔር ያግዝሽ

  • @rabii38
    @rabii38 3 месяца назад +8

    እኔምለው ታዳ እንደት ነው እምናገባው ይሄን
    ግፍ እያየን እኔ እየጨነቀኝ ነው 😢😢

  • @GigihHiigh
    @GigihHiigh 3 месяца назад +2

    ወላሂ እደኔ ልቡየደማ ካለ በላይክ አሳዩኝ ወላሂ በጣም ነው ያሳዘነችኝ😢😢

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 3 месяца назад +5

    ነገሩ በጣም ያሳዝናል የኛ ራሳችንን እንቀይራለን ብለን ቤተሰባችንን እንረዳለን ብለን ከሀገር ከወንዛችን ርቀን የቤተሰብ ናፍቆት የስራ መብዛት የአሰሪዎቻችን መክፋት ሌላም ሌላም ችግር የከፋ ችግርን አሳልፈን እፎይ ብለን እንኖራለን ብለን ሀገራችን ስንመጣ የሚገጥመን መከራ ከድጡ ወደ ማጡ እየሆነ ተቸገርን😢😢😢 እስኪ ቀጣዩን ልስማና ሀሳብ እሰጣለሁ ከእህቴ እንደሰማሁት ግን በእውነት ልብ ሰባሪ ነው እኛ በቦታው ላይ ሆነን ስለምናውቀው ህመሙ ይገባናል እህቴ እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን እግዚአብሔር ያረጋጋሽ ምን እላለሁ ሌላ 😢😢😢😢

  • @Hawa-v1b
    @Hawa-v1b 2 месяца назад

    ወይ ጉድ ስንቱን ሠማሁት በዚህ ሚድያ ሤቶች የኢትዬጲያን ወንድ አታግቡ

  • @HinstaSimachawe
    @HinstaSimachawe 3 месяца назад +9

    አብዛኛዉ የወንድ ቤተሰቦች ክፉና ፈጣሬን አትፈሩም እግዚያብሔር ቀን ጠብቆ ይከፈላል .....

    • @assefazemedie6484
      @assefazemedie6484 3 месяца назад +2

      ስንት አውሬ የአውሬ አውሬ የሚስት ቤተሰብ አለ ።
      እግዚአብሔር ን የሚፈራ ሰው ከሌለ የባል የሚስት ወገን እየተባለ መጠቋቆሙ አይጠቅምም።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 месяца назад

      እነሱ ገንዘብ ያላትን እንዲያገባ ነው የሚገፋፉት። ለወለደው ልጅ ግድ የማይሰጠው አባትና የባል ተብዬ ዘመድ ነው አገሩን የሞላው።

  • @Tina-ue2og
    @Tina-ue2og 3 месяца назад +2

    እንዲህ በሴት እምባ እና ስቃይ ምትቀልዱ ወንዶች ፈጣሪ በሰማይ ሳይሆን በምድር ይክፈላችሁ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 3 месяца назад +7

    አስማትና ድግምት ኮተት ምድሪቷን በደም የሚያጥብ እግዚአብሔር ይገልብጠው

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 3 месяца назад +2

    አታልቅሺ ይህ ችግር ያልፋል ፅልይ

  • @Fetiahmed-tx1ss
    @Fetiahmed-tx1ss 3 месяца назад +5

    የድሮ አባቶችን አይቸ የአሁን ወንዶችን ሳይ አምሳ እና መቶ የት ተገናኝቶ ይሆኑብኛል ወንዱ ተበላሸ ያረቢ መጨረሻየን አሳምረው

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 3 месяца назад

      ለዛ እኮ ነው እድሚያችንም አጭር የሆነው😢😢😢😢

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 3 месяца назад +1

    ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ሸፍኖና ጠብቆ ለ ሀገር ያብቃችሁ በሰው ሀገር ያላችሁ አኮዋን ጉሉ አሚን 😘❤️🥰🤲

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 3 месяца назад +3

    የአስራ ሶስት አመት አትበይው ሳትነጋገሩ ይህን ትዳር አትበይው የኢትዮጵያ ትዳር እኮ ባል ሲገባ የወንዱንም የሴቱንም ቤተሰብ አብረው ነው የሚገቡት ይገርመኛል ያስቀኛል

  • @hanaabera2424
    @hanaabera2424 2 месяца назад

    ስደት ቤተስብን እንኳን ስንለይ ከባድ ነው እንኳን ልጅ ት ተሽ መሄድ እንዴት ጉልበት አገኘሽ ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ አንቺን ና ልጆችሽን ይጠብቅልሽ ፈራጅ አለ ዝም በይ በእውነት አምላክ ዝም አይልም

  • @ይስሀቅአብርሃም
    @ይስሀቅአብርሃም 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ከማይሆን ትዳር ይጠብቃችሁ

  • @ashenafiwolde
    @ashenafiwolde 2 месяца назад

    አይዞሽ የኔ ምርጥ እህት እንባሽን እግዚአብሔር ያብስልሽ 😭😭😭

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 3 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁለት ልጅ አለሽ ኧረ ይገርማል ብዙ አይነት ሰው አለ እውነት

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i 3 месяца назад +2

    ፈጣሪ ሆይ የኢትዮጵያ ወንዶች ይህን ያክል ጨካኝ ናችሁ በፈጣሪ ስም

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 месяца назад +4

    የአለምየ አድናቂዎቾ የትናችሁ ገባ በሉና እንስማ ❤️

  • @userenter2635
    @userenter2635 3 месяца назад +1

    እሺ ብለን እንቀጥላለን በ2016 ያልሰማነው ያላየነው የለም እና አቤቱ ፈጣሪየ ሆይ በቃ በለን 1017 ጥሩ ነገር የምንሰማበት የምናይበት ዘመን አድርግልን🙏

  • @targettube4968
    @targettube4968 3 месяца назад +4

    ጀማነሽ ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን እህተ ማርያም የሚባሉ ኦርቶዶክስንን እየበጠበጡ ነው።

  • @biziayehuwakene8450
    @biziayehuwakene8450 3 месяца назад +1

    ወንድሜ አንተ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ግን ይህን ማስታወቅያ ባትለቀው ወይም ባታስተላልፍ ጥሩ ነው ቅንድብን መቀንደብ ሀፅያት ነው ጭራሽ ሙሉበሙሉ አንስቶ ሌላነገር ማስደረግ አስደርጉ ብሎ ማስታወቅያመስራት ይከብዳል እንደ ምክር

  • @mekdesgeberdin1417
    @mekdesgeberdin1417 3 месяца назад +3

    በጣኦት ማምለክ የሚያስጀትለዉ ችግር ብዛቱ 😢 እንዴት ሰዉ የግዚአብሄርን ማዳን ብቻ አያምንም

  • @tigisthailuasfawossen6312
    @tigisthailuasfawossen6312 3 месяца назад +2

    Her pain is too much.
    Yene enat. Being single isn’t so bad after all

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 3 месяца назад +3

    ጀማነሽ ሰሎሞን መጥፎ የሰይጣን መልክተኛ እናቷን ስንቱን ትዳር በጠበጠች አጋንንታም። አይዞን እህታለም ወንዶች በሰይጣን እየተፈተኑ ያሉበት የስሪያና የግልሙትና ዘመን ስለሆነ ጥንቃቄ ይጠይቃል

  • @MeseretBiru-p3w
    @MeseretBiru-p3w 3 месяца назад +2

    ስላሴ ሆይ መጨረሻያን አሳምርልኝ😢ከባድነው

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም 3 месяца назад +33

    እዮሀ እየጠፋችሁ ነው በሰላም ነው ያች መዘዘኛ የደፋሪው ሚስት በዚ ከቀረበች ወድህ እዮሀ እየቀዘቀዘ መቷል እነዛ ባእድ አምላኪ መትተውበት እንዳይሆን😭

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 3 месяца назад +4

      ያስብላል እኔ እራሱ ስንት ግዜ ገብቼ ቼክ አረግሁ 🥹

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад +7

      በባለሙያ የሚመራ ድርጅት ፡ በባእድ አምልኮ ሊደናቀፍ አይችልም። 🤔

    • @ህይወት-ህመም
      @ህይወት-ህመም 3 месяца назад

      @@tigisit2534
      በጣምጂ

    • @ህይወት-ህመም
      @ህይወት-ህመም 3 месяца назад +3

      @@TruthEz
      ምን ይታወቃል እጄ ረጅም ሰው የሚያደርገው መዘዝ ብዙ ነው

    • @rahelwmichael1624
      @rahelwmichael1624 3 месяца назад

      አንጀትሽ ይመዘዝ

  • @ትግስተስፍይቅርባይነት
    @ትግስተስፍይቅርባይነት 3 месяца назад

    የኢትዮጵያ ወንዶች አላህ ልቦና ይስጣቸው እፉ

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 3 месяца назад +9

    መቼም የሴትና የወንድ አስተሳሰብ እኩል አይደለም አንቺ እራስሽ መጣላታችሁን እያየሸ አንደኛ ሁለተኛ መውለድ አልነበረብሽም ሁለተኛ ቤቱን ሳታሸጪ መሄድ አልነበረብሽም በላይሸ ላይ ሌላ ለማግባት የሚያስብ ወንድ ትተሽ ቤት ሸጠሽ መሄድ ነበረብሽ

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 3 месяца назад +1

    ጉድ ፈላ ዘንድሮ ሚስቶች ተበላን በቃ ወንዶቹ አረመኔ እየሆኑ ነው ለፍታ ያገኘችውን ሀቋን ፈጣሪ ይፍረድላት ምን ይባላል እህቴ አምላክ ይርዳሽ