@@mulugetabekele9375 Lej Mulugeta, I've heard that the waiting list at EBS Afalagi is quite long. It might be more effective to focus on your search and take the necessary steps to move forward. Please do the DNA.
Just pray. One day he will be back to his family . He is very lucky to have a brother like you and you are very sweet and loving person. Don’t worry God will be answer your prayer.❤
I wish you could hear yourself talking. At the age of 4 your brother was given to adoption so someone will raise him and he could support the family financially? I'm not trying to judge but to me no matter what kids should be with their parents. if the situation is bad, then parents should know that they may never see their kids again. So sad! ALL ABOUT MONEY
ማነው መንታ የሚወደው😢 ጌታሆይ መንታ ልጆችን ስጠኝ😢❤❤❤
እንኳን መንታ አንድ ልጅ ከባድ ነው ኋላ እንዳታለቅሺ አስበሽ ተመኚ
እኔም በጣም እወዳለሁ ግንአድ ልጅ አለኝ ከስግደት መልስ መታ የተመኘሁነው አቺም የተመኘሽው አላህ ይስጥሽ እኔም ይስጠኝ
@@KelqiyasGersam ኸረ በጌታ ችግር የለውም የእውነት ከልጅነቴ ጀምሮ የነበረኝ ህልም ነው መንታ የሆኑ ጓደኞች ነበሩኝ በእነሱ እየቀናው ነው ያደኩት ያው በመልካም ነገር መቅናት መልካም ነዋ እናም ጌታ በመንታ ልጆች ይባርከኝ ያውም አንዴ አይደለም ሶስቴ በተደጋጋሚ😁😁😁😜😜😜🙅🙅🙅❤❤
@@ziyadahassen5876 አሜን የኔ እናት ያለሽን እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ የልብሽን ምኞትም እደፈእሱ ፍቃድ ይሙላልሽ የኔ ውድ የኔ ጀግና ሴት💪💪ህልመኛዋ በርችልኝ ጌታ መልካም ነው ወደሀግርሽም ትመለሻለሽ የልፋትሽንም ዋጋ ታያለሽ❤❤❤💪💪💪
አሜን እዉነት የኔም ምኞቴ ነዉ
ማነው እንደኔ ጋዜጠኛውን የሚውድ እድሜና ጤና አብዝቸ ተመኘሁ❤❤❤❤
እኔ አለሁ
ስለጉዲፈቻ አንድ ቀን በጥሩ እንደሚነሳ ተስፋ አደርጋለሁ የፋይል መረጃ አያያዝ ችግር ስላለ እንጂ ጉዲፈቻ ለብዙ ህፃናት በህይወት መኖር እረድቷል ።
ወይጉድ ይገርማልእናቴ አባቴሲሞት ካቶሊክቸርች ብሄራዊጋር አለ እናቴ ስትለመን እንቢ ብላ ውጪይወስዱልሻል ሚሽኖች ናቸው ሲልዋት አልሰማም ብላ ጠላ እየሸጠች እንጀራ እየጋገረች አስተማረችን ግን ሁላችንም አሁን ስኮላር አጊንተን ወተናል እናቴ በጣም አመሰግናለው እረጅም እድሜ ከኔቀንሶ ላንቺይጨምርልሽ
ewnet yedrsebesh alelem gen leb yestsh😢
@@Ethiopia4331 እና ምን ለማለት ፈልገሽ ነው?? እናትኮ እናት ናት በጣም ቢቸግራትና መግቢያ ብታጣ እንጅ ጨክና ልጇን አንጀቷን አትሰጥም ነበር አትፍረዱ
ጀግና እናት እርጀም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ❤❤
@@zerthunabay6955 ♥️
"መንታዬ ታሞ ነው" አሳዘነኝ። እግዚአብሔር በሠላም ያገናኛችሁ
Weyne endewm algeltsem ewent betam eyetesekaye nw enkilf ayitgnam eyefelgegn nw hula yilal
ሀገሬ ልገባ 1ወር ከ10ቀን ቀረኝ አላህ ዳግም የሰው ሀገር አያሳይሽ በሉኝ እባካችሁ ሁላችንም ባገራችን የረፍት እንጀራ ይስጠን😢
አሜን አያሳይሽ መዳኒያለም ቆንጆ ትዳር ልጅ ይስጥሽ እኔም ከ 6 ወር ብኃላ እገባለው
በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
አሚን አሚን ኡፍፍፍ@@MuneyMuneu
በሰላም ግቢ እህቴ❤❤
ሃገረሽ ጥሩ ሂወት እንድትኞሪ ሙኜቴ ነዉ❤ 🙏
Ayasayeshe abooo
በተጨማሪ EBS ላይ ብትቀርብ ወንድምህን የማግኘት አማራጭህ ይሰፋል!
ketkbelugn emokeralew 🙏
@@mulugetabekele9375 Lej Mulugeta, I've heard that the waiting list at EBS Afalagi is quite long. It might be more effective to focus on your search and take the necessary steps to move forward. Please do the DNA.
የሄቭን ጉዳይ ይመጣ እያልኩ ስፍ እምለው ነገርስ ፍትህ ለሄቭን
ፍትህ ለሄቨን 🙏🙏🙏
አይ ይኛ ንገር ያዝ ለቀቅ ነው!!! ሌላው ገንዘብ ስለነገገ ብገንዘብ ብዙ ነገር ህግ ያፈርሳል ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ያሳዝናል!!
እግዚአብሔር ያገናኝ ወንድሜ እኔም መንታ ነኝ በጣም እርዳሀለው ከእናት ይልቅ አንተ ይከብድሃል ሰሜቱን አቀዋለው
amesgenalew 🙏
እኔም መንታ ነኝ። መንትያነት የተለየ ህይወት ነው። መንትያየን ለአንድ ቀን እንኳ ድምፁን ሳልሰማ ማደር አልችልም።
🥰እኔ ፈጣሪን 🙏ብዙ ነገር ጠይቄዉ አድርጎልኛል አሁንም መንታ ልጆች ስጠኝ ብዬ እየጨቀጨኩት ነዉ ፈጣሪ ለሁላችንም የልባችንን መሻት ይፈፅምልን አሜን🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤🎉
ያረብ ለኔም
እኔም መንታ ስጠኝ እያልኩ ነው ዋናው ጤነኛ ልጅ ይስጠኝ
እኔም ለልጄ መንታልጅ ይስጣት አሜን
እኔም ለልጄ መንታልጅ ይስጣት አሜን
እዮሃ ሚዲያ አለም ሰገድ በእውነት በጣም አደንቅሃለሁ እግዝአብሄር ይባርክህ ተነጋደኞችሕ አድናቂሕ ነኝ
እኔ በዩቲቨሮች ተመስጬ የምከታተለዉ እዮሃ ሚዲያን ነዉ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ለእናትህም ለአንተም ለመላዉ ቤተሰብ መድሃኔአለም በሰላም ያገናኛችሁ የመንቶች እናት ስለሆንኩ ስሜቱን አዉቀዋለሁ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔም የመንታ ሴቶች እናት ነኝ ስሜቱን እረዳዋለሁ እግዝአብሔር ይርዳህ 🙏❤
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ እግዚአብሄር ይርዳክ ወድምክን እዲገኝ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ከእህቴ ጋር መንታ ነኝ።ስሜቱን በጣም እረዳለው።ህይወት ከሷ ውጪ ማሰብ በጣም ይከብዳል ።እንኳን ተራርቀህ አብረህም እየኖርክ ትነፋፈቃለህ።እግዚአብሔር ይርዳህና ከወንድምህ ያገናኝህ።
Amen eheta
እግዚአብሔር ይርዳህ እኔም መንታ ንኝ እኔ USA መንትያዬ ኢትዮጵያ ነው ይምትኖረው ስሜቱ ከባድ ነው አወቀዋለሁ የድንግል ማሪያ ም ልጅ በጤና ያገናኛችሁ🙏መልካም እድል
amen kiduya
አባ ዮሀንስ ነብሳቸው ይማረው መቂ ካቶሊክ ት/ቤት ስማር መተው በየክፍሉ ሰላም የሚሉን የሚመክሩን ነገር ትዝ ይለኛል የድሆች አባትም ነበሩ መቂ ላይ ነብሳቸውን ይማር ወንድሜ እግዚአብሔር ያገናኝክ ከወንድምክ ጋር 👏
amen
ወንድሜ በርታ፣ተስፋ አትቁረጥ መልካሙን ዜና እንደምንሰማ ተስፋ አደርጋለው ።
amesgnalew desye wendme
በጣም ጨንቆኛል. ሙስሊም የሆናችሁ በዱአቹ ክርስትያናቱ በጸሎታችሁ እርዱኝ እባካችሁ😢😢
Men honsh
አይዞሽ እግዚአብሔር ያስብሽ
እግዚአብሔር ከጭንቀት ያዉጣሽ
Ayezoshe
አይዞሽ ጭንቀትሽን ከእግርሽ በታች ይጣልልሽ ቅዱስ እግዚአብሔር
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ሰላም ያገናኛቹ እግዚአብሔር አምላክ
የኔ ወንድም እስቲ ጳጳሱ ካረፉ በኋላ የሳቸውን ንብረት፣ ዶክመንቶች የተረከቡ ሰዎችጋ ምናልባት ወንድምህ የተሰጠባቸው ዶክመንቶች ሊኖሩ ይችላልና እዛ አካባቢ ሞክር
ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳህ
ትክክል
ጥንካሬህን አደንቃለሁ አላህ በሰላም ያገናኛችሁ!
amesgnalew wendme
እመብርሀን ታግዝህ አይዞህ ታገኘዋለህ
amen
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ አሳዛኝ ታሪክ ነው እና ደሞ ውክልናህን ለምን ድጋሚ አታሰራም ቀላል እኮ ነው የቃላቱ ግድፈት እኮ ሰዎቹ ትክክለኛ መረጃ እንዳይሰጡ ያረጋል ወሰዱብኝ የሚለው ቃል ወንጀለኛነት እንዲሰማቸው ያረጋል ስለዚህ መጀመሪያ እሱን ቃል አስተካክልና ድጋሚ ከድርጅቱ ሂድ ። ግን ምንም ይሁን ምን እማሆይ ትሬዛ ጋ የሰሩ ሰዎች አይታጡም ጠንክረህ ተከታተል
በጣም አመሰግናለሁ እሺ
ወንድሜ አይዞህ 😢😢😢የወንድም ናፍቆት የደረሰበት ብቻ ነው ሚያውቀው ፈጣሪ በሰላም በጤና ያገናኛቹህ 🙏🙏🙏🙏🙏ማንም ሰው ተለያይቶ አይቅር 😢😢
amen betam new mamsgenew❤
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ተስፋ አትቆረጥ ትገናኛላችሁ 100%
amen😢
የሀገሬ ልጅ አላህ ይርዳህ ጌቱ በርሄ ያልከው እንግሊዝ ሀገር ነው ሚኖረው ቤተሰቦቹ መቂ ስለሆኑ አድራሻ ወስደህ እሱን ጠይቀው ፍንጭ ልታገኝ ትችላለህ❤❤❤
zenuya awo engiliz new minorew bednb tebaberognal kechalesh eski share adergilet locked new y esu
@@mulugetabekele9375 i will
አለምዬ አተኮ ትለያለህ ማርያምን ላክማቹ ኑልኝ የሚልኮ የለም ባውን ዘመን ❤❤❤❤❤
በጣም የሚገረመው ሌላ መውለዳቸው ላይቀር ባይሠጡት ጥሩ ነበር
Enesu yemechersha nachew kenesu behula alweledum...bizu ataweri
አረ ማርያምን ትክክል እኛ እናታችን መንታ መንታነው የወለደችን ግን ስጭኝ ሲላት አልሰጥም ብላ ብቻዋን ካለ አባት አሳደገችን አባታችን ነበረ ግአሁንነው የሞተው ግን ሌላሴት አግብቶ ተወን አሁን ግን ተመስገን አደግን
አላህ ያገናኛችሁ
በጣም ይከብዳል
amen
እግዚአብሔር ያገናኛቹሁ
እግዚአብሄር ያገናኛችሁ
ሹፌሩ ያልከዉ እሱ ዉጭ ቢሆንም ቤተሰቡን ጠይቅ መረጃ ከሱም ታገኛለህ
esu liredagn mokero nbr altchalem
ፀሎት የስፈልጋል በደንብ እግዚያብሔር ይርዳህ ታገኘዋለህ
amesgnalew
ያረቢ አላሕ ያሥገኝልሕ
Just pray. One day he will be back to his family . He is very lucky to have a brother like you and you are very sweet and loving person. Don’t worry God will be answer your prayer.❤
thank you so much my brother
እግዚአብሔር ይመስገን ሁንካን ባሰላም መጣልን ዋንድምቅቺነ አለምዬ 🙏🥰
አረብ ሀገር ነኝ እዚ በለሞያ ማገኘት ቺለሎ በጣም ከብድ ነገር ሁስጥ ነኝ አለምዬ 🥰
Try EBS TV again, brother. May Allah help you see your brother soon. Best of luck!
እግዚአብሔር ያገናኛቹ ወድሜዋ🎉❤❤❤
አላህ በሰላም ያገናኛቹ🙏
ሹፌሩን ባለበት ወጥሮ መያዝ ነው እሱ የተሻለ መረጃ ይኖረዋል
EB's ላይ ሄድ እና አፈላልግ
Be derjit ser yeteyaze selehone anikebeleim alun
አራ ኢዬሃ ሚዲያም ጥሩ ናቸው
@@BetselotAlemayehu-y6yድርጅቱ መረጃ የመስጠት ግዴታ አለበት ፣ ለማንኛውም የቄሱን ሹፌር ፈልግ እና ጠይቀው እስኪ
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ ደግሞ ተገኘዋለክ!!
ይኔ ወንድም መልካም ዜና ያስማህህህህህ🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
መንትያ መለየታቸው እጅግ አሳዝኖኛል ምንም ችግር ቢሆን
AYEZOHE EGZABHER YAWEKALE🙏
በዛን ዘመን የነበሩ የአዞ እምባ አልቃሾች የኢትዮጵያ የዋሁን ሰው አታለው ተምረው ሊረዷችሁ ይመጣል ብለው እያወቁ እያታለሉአቸው ይሄው አሁን በጣም ብዙ እናቶች እያለቀሱ ነው 😭😭. ያሳዝናል ልጆች አለኝና በእውበት ልብ ይሰብራል የስንቱ ልጅ ወቶ ቀረ 😔.... እግዚአብሔር ይድረስልህ ልጄ እሱ የማይቻለውን ይችላል አጥብቀህ ፀልይ ተማፀነው እሱ ይችላል ...እግዚአብሄር ይርዳህ ...😔
Mule yene wed fetari yerdachu enawkalen bezu leftachual😢
eywetya amesgnalew tselot adergilgn
እግዛብሄር ይርዳህ አይዞህ ይገኛል ።
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭ኪዳነምህረት ኣደይ ማንታ ሓውኻ ሓቁፋ ተምጻልካ ማንታ ኣወዳት ኣለዉኒ ይርዳኒ እዩ ስምዒትካ ምስኪን ሓውኻ የደንግጸካ ኣበይ ኮን ይህሉ 😢😢😢😢😢❤❤ኪዳነምህረት ተዳካ ዝሓወይ😢
amen
በሠላም ያገናኛችሁ 😢🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይረዳችኋል ሙሌ እንፀልያለን 🙏🙏
amen eheta 🙏
እፍፍ ሲያሳዝን😢 እግዚኣብሔር ያገናኝህ🙏
እግዚአብሔር ይርዳክ ወንድሜ
አምላክ ይርዳክ🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ያገናኛችሁ ለእርሱ የሚሳነው ምንም ነገር የለም ❤❤🙏🙏🙏
እግዚያአብሔር ይርዳቹ በደስታ ደሞ እንይክ
amen
ውይኔ የወንድሞቼ ስም ሁለቱም አክሊሉ ታላቆ መመኪያዬ መልጌታ ታናሼ ብርቱ አሳቢዬ ወንድሞቼን በጣም ነው የምውዳቸው ❤❤
amesgnalew
Egzhaber yirdachu be selam le megenagnet yabkachu🤲🙏
እግዛብሔር ያገናኛቹ 😢
እግዚአብሔር ያስገኝልህ
አላህ ያስገኝው😭
እግዝሔብር ይርዳክ ወንድሜ
ሙሌ ውድሜ ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቹ
solye amesgbalew
የሄደው ልጂ አሳዘነኝ እሱምኮ እስካሁን በማንነት ጥያቄ እየተሰቃየነው!😢
awo😢
ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ
amen
🙏❤️
ወድምየው እየተነገረው ካላደገ በምን ያቃል ከየት ይምጣ ከማን ይወለድ ካላወቀ ላያቅ ይችላል መረጃ ቢኖር ጥሩ ነበር በተለይ ለልጁ በምን ሊያቅ ይችላል
ሲዬድ 6ኪሎ አከባቢ ያሉ ልጆች
እግዛብሄር ይርዳህ
🙏❤️
እግዚአብሔር ይረዳህ ።
እግዚአብሔር በስላም ያገናኛችሁ
ካቶሊክ ቤተክርስቲያኑን መጠየቅ አይሻልም እነሱ ሊያውቁ ይችላሉ
Teteyikual gn file enkuan yelem eza
fetari yirdak
Egzayber yiradek wendeme uuuuuf 💔
አላህ ያገናኛችሁ
አላህ ያገናኛችሁ ያረብ🤲 አንተ ቅን ሰው አለም ሰገድ ወንድማችንበተለይ ታምኔሉ ላይ ህፃን እያሉ የተነሱትን ፎቶ አብረህ ብትለጥፈው ጥሩ ነበር ምናልባት ከአላህ ጋ ባጋጣሚ ካየው የመገናኘት እድላቸውን ይጨምረው ይሆናል ብየ አስባለሁ
Go ebs brother betam tilik media newu yihe medeya yesefer newu
Allah yerdah kebad new Allah yagnagnachu
እግዚአብሒርይርዳህ
ወንድሜ Ebs ሂድ እነሱ በርግጠኛነት ይረዱሀል ማዘር ትሬሳ ወይም የመንግስት አካልን ሊጠይቁልህ እና የት እንዳለ ማወቅ ትችላለህ በግል በጣም ነው የሚከብድህ እግዚአብሄር ይርዳህ
Egzeabehir beselam yagenagnachehu
Getu Berehe yalkew shufer ahunm magignet tichilaleh. Kekebedeh inbox argilign
እናት ብልህ ናት።
ሁሌ ሰው ዘመዱን ሲፈልግ በሆነ ሚድያ ላይ ውይ እኔን ይሆን እንዴ እላለሁ የአባቴ ቦተሰቦች በጦርቱ ተጠፋፍተን ነበረ
Lame media atekarebebe pls
@@sarasara-rg5txwhat???
እርግጠኛ ነኝ ጣሊያን ይሆናል።
በአየር ለውጥና በአይማኖት ምክንያት።
እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤
Egzabher yerdah 🤲
አለም ሰገድ እንኳን ደህና መጣህ የኛ መልካም🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
I wish you could hear yourself talking. At the age of 4 your brother was given to adoption so someone will raise him and he could support the family financially? I'm not trying to judge but to me no matter what kids should be with their parents. if the situation is bad, then parents should know that they may never see their kids again. So sad! ALL ABOUT MONEY
wendmen endagegn erdugn ebakachu
Praying fr u mule
Justice for heaven we still waiting for the justice ⚖️👩⚖️
ኢቤስላይ ቢሆን አሪፊ ነበረ አለም ሰገድም ጀግና ትውት ነው
እውነት ነው እባካችሁ የምችሉ እረዱት
አላህ ይርዳህ
አብሮ አደጌ ሙሌ ይቅናህ
amesgnalew meskiye
ፈጣሪይርዳቹ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
እግዚአብሔር ይርዳህ!!!
amen
Mulgeta menalbat wendemh Amharic yersa yehonal selzh be English languge ersahen explain betaderg men albat letegnagnu techelalachu @@mulugetabekele9375
እግዚአብሔር ያገናኛቹ
እመን ታገናለህ የማንነት ነገር ያለምክነኒያት አምሮ ላይ አይመላለስም የሆነ ስበት ሲኖር ነው የምትነሳሳው እኔም 45አመት በሃላ ያባቴን ቤተሰብ በ12ሰአት ፍለጋ ብቻ አገኘናቸው
የጳጳሱ ቤተሰብ ከታወቁ መጠየቅ ቢቻል
papasu mereja yelwem
አለም ሠገድ ጀግና ጋዜጠኛ አላህ ይጠብቅክ