Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቤተሰቡን ያላቀሰዉ የቤተሰብ ፍቅር።የእንዳልክን ወንድም ለህክምና ወደ ህንድ ሸኘነዉእንዳልክ ባለውለታውን አመሰገነ። "ወንድሜን ይዤ ለህክምና ወደ ህንድ ሄጃለሁ"በመላዉ አለም የምትገኙ ተመልካቾቻችን በምን አይነት ሁኔታ እንደማመሰግናችሁ ቃላት የለኝም!"ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልኝ!" አሁንም በፀሎታችሁ አስቡን? እንዳልክ አሰፋ።
ወንድምህ እግዚአብሔር ያማርልህ
E/r Amlak wendimihin yimaril. Abironetu ayilryachihu.🎉🎉🎉
ፈጣሪ ምህረቱን አድርጎለት ዳግም ለምስጋና ተመለሱ።
የኔ ጌታ አመቤት ትዳብስህ ወላድተ አለምላክ ለምስር ታብቃህግነ ፀበል አይሻልም ነበር አቡነ ሀራ ድግል እና ሌሎችም አሉ ውይ የኔ አባት😢
እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማር።እባካችሁ። የ መምህር ተስፋዬ። አበራ ገጠመኝ አዳምጡ ስለት ተሳሉ ይድናል ክርስትና ስሙ በየገዳሙ እየሰጣችዉ አፀልዪ
ደግሜ እላለሁ አላዛርን ከሞት ያስነሳ አምላክ አንተን ይምርሀል አሞናለሁ ዳግም ምስገና ያገናኘን
🙏🙏🙏
Inshallah
ምን አይነት የተባረክህ ሠው ነህ ግን እንዳልክ? በዚህ ዘመን በቃኝ የሚል ሠው ማን አለ? አንተን አየሁ በእዉነት።።። ሁሉም በፈጣሪ መዳፍ ነውና ወንድምህን 💯 ድኖ ለማየት ያብቃን 🥰
Amen
አንተ በጣም የምታሳሳ ልጅ ድንግል ከነልጇ ትከተልህ ቸር ያሰማን🙏❤️
አሜን😢😢😢
አሜን🙏
እየሱስዬ አንተ ቅደምለት ለአንተ የሚሳንህ ነገር የለም እያየ በሰላም ወደ ሀገሩ ይመለስ 🙏🙏🙏
እንዳልክዬ በሰላም ተመለሱ ወንድምሀ ድኖ አይኑ በርቶ ስቃቹ ተመለሱ መድአኒአለም የምረት ዘመን ያርግላቹ እልልልልልልልልለል በቸር በደስታ ተመለሱ እ/ር ይቅደም በነገሮቹ ሁሉ ጣልቃ ይግባላቹ
ለኢትዮጵያውያን ካደረከው ከዋልከው ውለታ ከዚህም በላይ ይገባሀል ሲያንስብህ ነው እንዳልክ እዮሀ ሚዲያላይ ካየሁህ በኋላ አሁን ሳይክ በጣም ደስነው ያየሁህ።
እንዳልክዬ እቤቴ ቁጭ ብይ እያለቀስኩ ነው የሸኘኋችሁ ልጄን የምሸኝ ያክል ከባድ ድባቴ ውስጥ ገባሁ። ቅዱስ አማኑኤል ከፊታችሁ ይቅደም፣ ዓይኑም ኩላሊቱም ተፈውሶ ለሃገሩ ያብቃው፣ ሻማ አብርቼ ዳቦ ጋግሬ ፈጣሪዬን አመሰግነዋለሁ፡ በቸር ተመለሱልኝ። 🎉 🎉 🎉
😢😢😢😢አሜን
እመቤቴ :ትከተላችሁ: መልካም :ዜና ያሰማን
አሜን🙏🙏🙏
አሜን
አሜን አሜን አሜን
እንዳልክ አንተኮ የስንቱን ቤት በፍቅር ገንብተካል ጌታ መልካም ነው ወንድምክ ሄዶ ታክሞ ተሽሎት በምስጋና ተመለሱ ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን በስላም ግቡ❤❤❤❤
ዮኒ ግን እድለኛ ነው የሚወደው የሚያስብለት የሱ ጉዳት የሚሰማው የሱ ህመም የሚያመው ቤተሰብ አለው ታድሎ 😍😍😍😍የምወዳት ኪዳነ ምህረት ለምስጋና ታብቃህ ጤናህን መልሶልህ ከበፊቱ በተሻለ እንድትሆን ፈጣሪ ይርዳህ የሱ አገልጋይ እንድትሆን ፈጣሪ ይፍቀድልህ 🙏🙏🙏🙏
ይህ ትንሽ ልጅ በጣም የሚያሳዝን ነው እግዚአብሔር ሕክምናው ተሳክቶ በሰላም ይመልሳችሁ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ለሐኪሞችም ድንቅ የሆነ ጥበብን ያድላቸው።
ጌታ ኢየሱስ ካንተ ጋር ይሁን በውን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን
እመቤቴ ከነልጃ ፈውሳን ትላክልክ በሰላም ተመለሰ
የራማዋ ኪዳነምህረት ትከተልህ
ማርያምን አልቅሼ ልሞት ልክ እንደ ስጋ ወንድሜ ነው የተሰማኝ ስሜቱ😢😢😢
ዮኒ እመቤታችን ክፊትክ ትቅደም እግዚአብሔር ይክተላችው እዳልክ በሰላም ተመለሰ የእግዚአብሔር እጅ ይታከልበት
ለስው የከበደ ለእግዚአብሔር ቀላል ነው ወንድሜ ጌታ እየሱስ በነገር ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን በደሙ ተሽፈን አይዞህ በነገር ሁሉ ጌታን አመስግን በምስጋና ውስጥ ድል አለ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው
አላህዋ ከነበረበት በተሻለ ጤናውን መልስልን አይኑንም አብራልን አይቸግርህም ጌታየዋ 😢😢
እግዚአብሔር አምላክ ይማርክ
አሚንን ያረብ
ኢቶቢያ የቀረን እችው መረዳዳታችን ናት ይጠብቅልን❤❤
Betkekel
አብሽር ወገናችን አላህ አፊያ ያርግክ እንዳልክን ሁላችንም እንደምናውቀው በጣም ጥሩ ልብ ያለውና መልካም ሰው ነው የብዙወችን እንባ አብሶዋል አለህ ውለታውን ይክፈልለት
አላህ ጤናህን ይመልስህ መልካም ነገር አላህ ያሰማን inshallah !!!! በዱአችን ደግሞ አንረሳህም !!!
ያአላህ ወንድሜን ከነሙሉ ጤንነት እና ደስታ በደስታ በሰላም ለሃገሩ መልስልን ያኢላሂ ያራብ አላህ ለኛ የከበደው ለአንተ ምንም ነው በአፊያ መልሰው😢😢😢
አላህ አፊያ ያድርገው የኔ ወንድም አይዞክ አላህ ሁንም ነገር ቀላል ነው አብሽር የያቁብን አይን እንደከፈተው ያንተንም ይክፈተው አይዞክ ፈጣሪ ከመልካም ሰዎች ጐን ነው መልካም ሚሰራ ፈጣሪ ጥሎ አይጥለውም ኢሻአላህ
እግዚአብሔር በሰላም ይመልሳችሁ። መድሐኒዓለም በሐኪሞቹ እጅ ላይ አርፎ ሥራውን ይስራ። ድነህ ተመለስ። እንዳልክ እግዚአብሔር ልፋትህን ይቁጠርልህ።
እየሱስ ቀድሞህ በዚያ ይገኝ በድል ተመለስ እግዚአብሔረ ይፈውስህ አብ ያልተከለው ተክል አሁን በእየሱስ ስም የተነቀለ ይሁን ድነህ ቅረ 🙏🙌🤲
እግዚአብሔር ይማርህ እንዳልክ ካዘኑት ጋርየምታዝን ከሚያለቅሱት ጋር የምታለቅስወንድሜ እግዚአብሔር በወንድምህ ይክፈልህ ፍፁም ድኖ አይኑም አይቶ ደስ ብሎህ ለመመለስ ያብቃችሁ
እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም በሰላም በምስጋና ለሀገርህ ያብቃህ🙏
አላህ በደስታ ይመልስህ ወድሜ
Amin yarb
አሚን
አሜን ፈጣሪ ይማረው
Ameen Yareb
ወገናችን ሀያሉ ጌታችን አላህ ሙሉ ጤናህን ይመልሥልህ ሱበሀን አላህ ያረብ እዘንልን ያረብ ከዱንያ ሚሢባ ከአሄራ ቅጣት አጅሀነብ እሣት ነጃ በለን
እግዚአብሔር ሙሉ ጤናህን መልሶልህ በሰላም ወደ ቤተሰቦችህና ወደ ውዲቷ አገርህ በሰላም ተመለስ 🙏❤️❤️🇪🇷
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዛሬ ተመርተህ ነው የወጣኸው ነገ አዲስ ቀን ነው ወንድሜ በአለም በደስታ በብርሀን ትመለሳለህ የሰማይ አምላክ ብርሀን ይሁንልህ በሰው ሁለት ፐርሰንት ነው እድልህ በፈጣሪ ግን መቶ ፐርሰንት ተስፋ አለህ በሰላም በደስታ ይመልሳችሁ ሰላም ግቡ።
የአላህ አደራህን በደስታ እንሸ አላህ 😢አላህ ከአንተ ጋር ይሁን ወንድሜ ተሽሉህ ያሳየን ይከተልህ ❤ በሰላም ተመለሱው በደስታ❤
ክርስቶስ የሞተልህ ሊያድንህ ነው በደህና ትመለሳለህ አይዞህ ❤
አይዳል 😂
ምን ማለት ነው???? I Think U R 666@@alyayasenshewmolo3632
አይዞን ወድማችን እግዚአብሔር ከናቱ ከድግል ጋር ትከተልህ ትዳብሰህ ወድም ጓደኞችህን ትጠብቅልህ ባሁን ሰአት ሰዉ መሆን የከበደበሰአት ነዉ ግን እግዚብሔር መርጦ ያስቀመጠዉ ህዝብ አለ ተመሰገን ነዉ በሰላም ተመለስ
የዚህን መልካም ቤተሰብ፤ጭንቀት፤ የህዝብን እርዳታና ፀሎት ተመልክተህ ጌታ ሆይ ሁሉ ነገር ባአንተ ታግዞ፤ተነክቶ የወንድማችን ህክምና ተሳክቶ ድኖ በጤና አገግሞ በሰላም ወደሀገሩ ለመመለስ ያብቃው🙏
እግዚአብሔር አምላክ በጤና ይመልስህ ወንድሜ
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁንልህ አይዝህ አንተን በእጆቹ የራህ እግዚአብሔሬ እንደገና ሁሉን አዲስ ያደርጋል አይዝህ!!!!
እመብርሐን ትከተልህ
እንዳልክ እኔ በሚድያ አላዉቅህም ይህንን ፕሮግራም ሳይ የመጀመሪያዬ ነዉ ሰዉ ተስፋ ይቆርጣል የሰዉን ተስፋ የሚያለመልም እግዚአብሔር ነዉ ተስፋ የቆረጥክበትን 3 ፐርሰንት ያልከዉን አይኑንም ጌታ ኢየሱስ 100 ፐርሰንት ይፈዉሰዋል አይዟችሁ በድል ተመለሱ እኔ ደግሞ በአምላኬ ፊት በምስጋና ለመንበርከክ ያብቃኝ ። ዮንዬ ህፃኑ የልጄ እኩያ በዚህ እድሜ ከባድ ነዉ ያማል ግን አንድ ተስፋ አለኝ እርሱ አሳፍሮኝ የማያዉቅ የናዝሬቱ ኢየሱስ እርሱ ደርሶልህ ፈዉሶህ ሙሉ ሰዉ አድርጎህ መላ ቤተሰቦችህንና እኔን ለምስጋና ያብቃን እላለሁ እርሱ ይቅደማችሁ ❤❤❤
የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ሁሉን ነገር በሰላም አጠናቆ ይመልስክ የእኔ ልጅ አይዞህ ! በደስታ እልልል ብለን ደግሞ እንቀበልሃለን እመቤቴን !
አላህ ያሺረው ወንድሙን የእርቅ ምአድ በልጂነት አእምሮየ ተቀርፆ ያለ ጥሩ ፖሮግራም ነበር ቀጥሉበት ገና ሂወት ሳይገባኝ ባለ ታሪኮችን ስሰማ አለቅስ ነበር አሁን ላይ ትንሺ በሂወቴ ውጣ ውረዶች እየገጠሙኝ ግን የባሱም ታሪኮች አሉ የእኔ ቀላል ነው ብየ ቀለል አድርጌ እንዳልፋቸው አድርጎኛል አላህ በትዳራችን አይፈትነን ከባድ ነው መጨረሻችንን ያሳምርልን
እዴት እዳሳዘነኝ የኔ ወድም የድግል ማሪያም ልጅ ቸሩ መዳሀኒ አለም ነገሮችን ሁሉ ያስተካክልልህ ወድም አለም😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
ድነህ ማዳኑ የማያልቅበትን ፈጣሪን ለማመስገን ያብቃህ በጤና ይመልስህ
የእግዛብሔር እጂ የልጁ የእየሱስ ክርስቶስ ደም ቀድሞህ ይገኚ
እንዳልክዬ እግዛብሔር ይርዳችሁ ድካማችሁን ሁሉ እግዛብሔር ይቁጠርላችሁ እመቤቴ ትከተላችሁ ከነ ልጅዋ ።❤❤❤
እማያልቅበት አምላክ ወደ ቀደመው ጤንነትህ ይመልስህ🙏እናቴ ጭንቅ አማላጅቱ እመብርሀን እንባህን ታብስልህ ወንድሜ🙏
የ እግዚአብሔር የምረት እጅ ይቅደም 🙏 አይዞህ ወንድማችን.
የኢየሱስ እጆች ይዳሱህ !!!!
ልብ ይሰብራል የኡነት በሰላም ሸረህ ተመለስ ኢሻአላህ😢😢😢
እንዳለቀሳችሁ ቤተሰባችሁን አላህ በደስታ ይሙላላችሁ እኔ ወላሒ በወገኖቼ ኮራው
ዮኒዮ የሰፈሬ ልጅ እመብርሀን ወደ ጤናህ ትመልስህ ታናሼ 🙏
44ቱ ታቦቶች ይከተሏችሁ ወላዲት አምላክ በአካል ታክምህ የኔ ጌታ ሰላም ግቡ
Yihi Hulu Kotat Min Yadarigal Geta Eyesus Bichawun yikatalewu .geta eyesus yemaninim egaza ena digafii ayifaligim . Egiziabiher bichawun hulunim yichilali. Kotat ayasifaligim . Basawu tikeshsha yemishakam yetaqaratsa taboti esati binasa enkuan rasun madan yemayichal xawula min yadarigali . Geta eyesus yikatalihi.
Geta eyesus ke beke belaye now 💯✅️
@@gizawtarekegn2944መናፍቅ የሳጥናኤል ደቀመዝሙር የቅዱሳን ስም ሲጠራ የሚቀጠለው ዳቢሎስ ብቻነው ተቃጠል
ሱበሀን አላህ 4ቱታቦት😢😢 አላህ ሂድሀ ይሥጥሺ ከጥመት ሁሉ አኡዙቢላሂ መነሸይጧን እረጅም
@ttww9470 አህዛብ አላህ የምትይው የካባ ጥቁር ድንጋይ መሆኑን አታቂም የግራኝ መሀመድ ቡችላወች እና መናፍቃን ተቃጥላችሁ ሙቱ
አላህዬ በሙሉ አፊያ በቅርቡ ለሀገርህ ለቤትህ ያብቃህ
ጌታ እረድቶህ ድነህ ደስብሎህ ተመለስ እዳልክዬ ጌታ ከፊታቸው ይቅደም❤❤😢😢
እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትመልሳችሁ መድኃኔ አለም ከፊታችሁ ይቅደም ዮንዬ እንባህን በደስታ ይቀይርል አይዞ እግዚአብሔር አለ ሁሉም በሰላም ያልቃል ወደ ሙሉ ጤናህ ተመልሰህ እግዚአብሔርን ለማመስገን ያብቃህ እንዳልክዬ እግዚአብሔር ይትዳችሁ❤❤❤
እመብርሐን ከፊትቀድማ ሁሉን ታስተካክልልህ በሰላም በደስታ ተመለስ እግዛብሔር ከሁላችሁም ገር ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
እሰይ እኔስ የሚዲያ ሰው አይደለሁም ግን ጨነቀኝ ጌታ ኢየሱስ ይችላል በዚህ መጠን ጸለይኩ ስልኬን ክፍት ሳደርገው ሁሉ ተሟላ እፉፉፉፉ ጌታ ይባረክ መጨረሻውን ያሳምረው ተባረኩ
እኛ ኢትዮጵያኖች እኮ ሩህሩህ ነን ከዚህ ሰው አውሬው ትውልድ ውጭ።
እየሱስ ጌታ ነው ትድናለህ።
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህ ሙሉ ለሙሉ ምህረት አድርገህ አሳዬን ❤❤❤❤❤❤❤
አመቤቴ ማርያም ከልጅዋ ጋር ትቅደምልህ መደሀኒለም በምህረት እጆቹ ይዳብሱህ🙏❤️
የዘላለም አምላክ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ሙሉ ፈውስ ይስጥህ ወንድሜ
እንዳልክ የሚመካ ቢኖር በእግዚአብሄር የመካ የድንግል ልጅ ይከተልህ ድነህ መልካም ዜናን ለመስማት ያብቃንመልካም ጉዞ
አላህ ያሽርልህ እንዳልክየ በደስታ ተመለሱ ❤❤💓💓💖💖💐💐💐🎉🎉
እንዳልክዬ አንተመልካም ሰው እግዚያብሄር ይማርልህ የማያልቅበት አምላክ የአይኑን ብርሀን ያብራለት
በሰላም በደስታ ተመለሱ ቸር አሰሙን እመቤቴ ከናንተጋር ትሁን
እግዚአብሔር አምላክ ረድቶህ ተፈውሰህ ለአገርህ ያብቃህ ወንድማለም ❤
ኢየሱስ ክርስቶስ ይማረው ታምር ያድርግጋችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እመአምላክ ትከተላችሁ መልካም ዜና ደግሞ እንሰማለን ከእግዚአብሔር ጋር ።25 ሳንቲም መስጠት ዋው የመፅሐፍ ቅዱሷን መልካም ሴት እስታወሱን ይህንን የአንድነታችንን ገመድ መበጠስ እኮ ነው ይተፈለገው እባካችሁ እድነታችንን እንጠብቅ እንንቃ እንዲህ እንድ ስንሄን እኮ ነው የሚያምርብን ደስ አይልም መለያየት በኢትዮጵያውያን ላይ አያምርብንም እንዳልክ ለብዙዎች እንዳለቀስክ እንባቸውን እንዳበስክ ቸሩ መድሐኒዓለም የወንድምህን ጤንነት በመመለስ ይክፈልህ መልካም ሰው ነህ መልካምነት ለራስ ነው ።
እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ልጅ መዳኒያላም በደስታ ይመልሳችሁ
እግዚአብሔርን የምህረት እጁን ይዘርጋልህ ወንድሜ በደስታ ተመለስ
.እኛየምንችለው.ዱአ.ነውና.እዳልኬ.አላህአይኑንም.ኩላሊቱንም.አስተካክሎ.በሰላም.ይመልስልህ.እዳተለወድሙ.የሚያስብ.አላየሁም.በርታወድም.መከታ
ኣብ ትሕቲ ፈጣሪ ሕክምና ብሰላም ተዛዝሙ ብሰላም ተመለስ. From Eritrea❤🎉❤
Good luck, my brother
ያአላህ ያረህማን እራህመትህን አውርድላቸው የዚህን ቤት ደሥታ መልሥላቸው እኛንም አሥደሥተን
የጌታ እየሱስ እጆች በዶክተሮች እጅ ይገኛል ሁላችንም እንጸልይ እግዚአብሔር የማንም ባለዳ አይደለም ❤
ህክምናው በሰላም ተሳክቶ እንደ ቀድሞው በብርሀንህ ተመለስ ❤❤❤❤❤
አለምስገድ ይገባሀል ዘመንህ ይባረክ
እግዚአብሔር በሰላም ይመልስህ
እንዳልክ እምዬ ማርይም ወንድምህ ያማርልህ
እግዚአብሔር .....ሁሉንም.በመልካም በጤና ቀይሮ ይመልስህ ዮኒ አይዞህ
🙌🏾Good Luck With Your Surgery🙌🏾
ዝሓወይ ወላዲተ ኣምላክ ማርያመይ ብምልጃኣ ትፈውስካ......ዲሕንካ ትምለስ ኢካ::
Endalkiye hawey marey ye Egziabiher ekif digf adrgo be desta yimelisachu ❤
የታናሽ ወንድምን ህመም እኔም አቀዋለው የናንተን ቪዲዮ ሳይ ወደኃላ መለሰኝ እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብስህ
እግዚአብሔር ይመስገን እንዳልክ አሁንም እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይውጣ ጥሩ ዜና እንደምንሰማ ተስፋ እናደርጋለን ሁላቺንም በጽሎት አናግዛቻው 🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ የሚሳነው ነገር የለም በእውነት ድነህ በድጋሚ አምላክህን እንደምታመሰግን እርግጠኛ ነኝ ነኔ ወንድም እሮጠ ሳጠግብ በእንዲህ አይነት ሁኔታ ማየት እንካን ለቤተሰብ ለእኔ እራሱ ቅስሜን ነው የሰበረው እና ያሳዘነኝ በእውነት እመብርሀ በምልጃዋ ረድታህ እንደሚሻልህ እርግጠኛ ነኝ
እናትና ልጆዋ ከፊት ቀድመው መጨረሻውን ያሳምርላችሁ በደስታ ተመለሱ
ፈጣሪ በደስታ ይመልሳችሁ
Amen 🙏🏾
የኔ ልጅ በገንዘብ ባላግዝህም በዱዓ እንከተለሀለን በሙሉ ጤንነትህ ተመልሰህ ለማየት ያብቃህ። ፕሮግራሙን እንባዪ አየፈሰሰ ነው የተከታተልኩት። አላህ ይከተልህ ይገዝህ።
እግዚአብሔር የመሰግን
ወይኔ ልጄ ፈጣሪ ጨርሶ ምህርት አድርጎልህ በሰላም ወደ ሃገርህ ወደ ቤተሰብህ እንድትመለሱ ፀሎቴና ምኞቴ ነው በድል በሞገስ በሰላም ደርሳችው ተመለሱ አሜን !!!
እንዳልክዬ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር በደስታ ይመልሳችሁ እመብርሀን ከነልጅዋ ወንድምህን ትዳብስው።
የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከፊት ይቅደምላቹ 🤲ወንድማችን ጤናህ ተመልሶ የአይነ ብርሃንህ በርቶ ወደ ሀገርህ ተመለስ እኛም በደስታ ለማመስገን ሻማ ለማብራት ያብቃን 🤲
ባባየ አይዞህ የፈጠረህ አምላክ በምህረቱ ይጎበኝሃል እንዳልክየ አንተ እኮ ህይወትህን ለሌላ ሰው የኖርክ እንባን ያበስክ ያዘነን ያጽናናህ ለተጨነቁ ደራሽ ነህ አይዞህ ደስ ብሎህ ትመለሳለህ በእግዛብሄር ቸርነት እንዳልክየ የአይኑም ኬዝ እኮ የኩላሊቱ ኬዝ ነው ኩላሊትና ኮልስትሮል አይንን የመጉዳት እድሉ 99% ነው
በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦችና ጋደኝነት ነው ትግስት ዋልተንጉስ ሚኪያስ እንዳልክና አለምሰገድ ተባረኩ
እመብርሀን ትከተልክ ድነክ ለምስክርነት ታብቃክ ለልጆችክ በሰላም በጤና ተመለስ ፈጣሪ ይከትክልክ
የኔ ስስት እውነት እግዚአብሔር አምላክ ምስክሬ ነው እዴት ልቤ ተሰብሮ እንደነበር ቆመህ ስላየውህ ደስ አለኝ የእውነት አምላክ ከዶክተሮቹ ቀድሞ ይግባልህ አምላክ ትቅርብህ በጸሎት እናሰብሀለን ❤❤❤
አይዞህ ትድናለህ እመቤቴ ድንግል ማርያም በሃኪሞች ላይ አድራ ትፈውስሃለች
ወይኔ የኔ አባት እኔን የዋህ ናችሁ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይማርላችሁ የተሳካ ያድርግለት እመቤቴ ከጎናቸው ሁኚ በሰላም ተመለሱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቤተሰቡን ያላቀሰዉ የቤተሰብ ፍቅር።
የእንዳልክን ወንድም ለህክምና ወደ ህንድ ሸኘነዉ
እንዳልክ ባለውለታውን አመሰገነ። "ወንድሜን ይዤ ለህክምና ወደ ህንድ ሄጃለሁ"
በመላዉ አለም የምትገኙ ተመልካቾቻችን በምን አይነት ሁኔታ እንደማመሰግናችሁ ቃላት የለኝም!
"ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልኝ!" አሁንም በፀሎታችሁ አስቡን? እንዳልክ አሰፋ።
ወንድምህ እግዚአብሔር ያማርልህ
E/r Amlak wendimihin yimaril. Abironetu ayilryachihu.🎉🎉🎉
ፈጣሪ ምህረቱን አድርጎለት ዳግም ለምስጋና ተመለሱ።
የኔ ጌታ አመቤት ትዳብስህ ወላድተ አለምላክ ለምስር ታብቃህ
ግነ ፀበል አይሻልም ነበር አቡነ ሀራ ድግል እና ሌሎችም አሉ ውይ የኔ አባት😢
እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማር።እባካችሁ። የ መምህር ተስፋዬ። አበራ ገጠመኝ አዳምጡ ስለት ተሳሉ ይድናል ክርስትና ስሙ በየገዳሙ እየሰጣችዉ አፀልዪ
ደግሜ እላለሁ አላዛርን ከሞት ያስነሳ አምላክ አንተን ይምርሀል አሞናለሁ ዳግም ምስገና ያገናኘን
🙏🙏🙏
Inshallah
🙏🙏🙏
ምን አይነት የተባረክህ ሠው ነህ ግን እንዳልክ? በዚህ ዘመን በቃኝ የሚል ሠው ማን አለ? አንተን አየሁ በእዉነት።።። ሁሉም በፈጣሪ መዳፍ ነውና ወንድምህን 💯 ድኖ ለማየት ያብቃን 🥰
Amen
አንተ በጣም የምታሳሳ ልጅ ድንግል ከነልጇ ትከተልህ ቸር ያሰማን🙏❤️
አሜን😢😢😢
አሜን🙏
እየሱስዬ አንተ ቅደምለት ለአንተ የሚሳንህ ነገር የለም እያየ በሰላም ወደ ሀገሩ ይመለስ 🙏🙏🙏
እንዳልክዬ በሰላም ተመለሱ ወንድምሀ ድኖ አይኑ በርቶ ስቃቹ ተመለሱ መድአኒአለም የምረት ዘመን ያርግላቹ እልልልልልልልልለል በቸር በደስታ ተመለሱ እ/ር ይቅደም በነገሮቹ ሁሉ ጣልቃ ይግባላቹ
ለኢትዮጵያውያን ካደረከው ከዋልከው ውለታ ከዚህም በላይ ይገባሀል ሲያንስብህ ነው እንዳልክ እዮሀ ሚዲያላይ ካየሁህ በኋላ አሁን ሳይክ በጣም ደስነው ያየሁህ።
እንዳልክዬ እቤቴ ቁጭ ብይ እያለቀስኩ ነው የሸኘኋችሁ ልጄን የምሸኝ ያክል ከባድ ድባቴ ውስጥ ገባሁ። ቅዱስ አማኑኤል ከፊታችሁ ይቅደም፣ ዓይኑም ኩላሊቱም ተፈውሶ ለሃገሩ ያብቃው፣ ሻማ አብርቼ ዳቦ ጋግሬ ፈጣሪዬን አመሰግነዋለሁ፡ በቸር ተመለሱልኝ። 🎉 🎉 🎉
😢😢😢😢አሜን
እመቤቴ :ትከተላችሁ: መልካም :ዜና ያሰማን
አሜን🙏🙏🙏
አሜን
አሜን አሜን አሜን
እንዳልክ አንተኮ የስንቱን ቤት በፍቅር ገንብተካል ጌታ መልካም ነው ወንድምክ ሄዶ ታክሞ ተሽሎት በምስጋና ተመለሱ ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን በስላም ግቡ❤❤❤❤
ዮኒ ግን እድለኛ ነው የሚወደው የሚያስብለት የሱ ጉዳት የሚሰማው የሱ ህመም የሚያመው ቤተሰብ አለው ታድሎ 😍😍😍😍የምወዳት ኪዳነ ምህረት ለምስጋና ታብቃህ ጤናህን መልሶልህ ከበፊቱ በተሻለ እንድትሆን ፈጣሪ ይርዳህ የሱ አገልጋይ እንድትሆን ፈጣሪ ይፍቀድልህ 🙏🙏🙏🙏
ይህ ትንሽ ልጅ በጣም የሚያሳዝን ነው እግዚአብሔር ሕክምናው ተሳክቶ በሰላም ይመልሳችሁ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ለሐኪሞችም ድንቅ የሆነ ጥበብን ያድላቸው።
ጌታ ኢየሱስ ካንተ ጋር ይሁን
በውን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን
እመቤቴ ከነልጃ ፈውሳን ትላክልክ በሰላም ተመለሰ
የራማዋ ኪዳነምህረት ትከተልህ
ማርያምን አልቅሼ ልሞት ልክ እንደ ስጋ ወንድሜ ነው የተሰማኝ ስሜቱ😢😢😢
ዮኒ እመቤታችን ክፊትክ ትቅደም እግዚአብሔር ይክተላችው እዳልክ በሰላም ተመለሰ የእግዚአብሔር እጅ ይታከልበት
ለስው የከበደ ለእግዚአብሔር ቀላል ነው
ወንድሜ ጌታ እየሱስ በነገር ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን በደሙ ተሽፈን አይዞህ በነገር ሁሉ ጌታን አመስግን በምስጋና ውስጥ ድል አለ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው
አላህዋ ከነበረበት በተሻለ ጤናውን መልስልን አይኑንም አብራልን አይቸግርህም ጌታየዋ 😢😢
እግዚአብሔር አምላክ ይማርክ
አሚንን ያረብ
ኢቶቢያ የቀረን እችው መረዳዳታችን ናት ይጠብቅልን❤❤
Betkekel
አብሽር ወገናችን አላህ አፊያ ያርግክ እንዳልክን ሁላችንም እንደምናውቀው በጣም ጥሩ ልብ ያለውና መልካም ሰው ነው የብዙወችን እንባ አብሶዋል አለህ ውለታውን ይክፈልለት
አላህ ጤናህን ይመልስህ መልካም ነገር አላህ ያሰማን inshallah !!!! በዱአችን ደግሞ አንረሳህም !!!
ያአላህ ወንድሜን ከነሙሉ ጤንነት እና ደስታ በደስታ በሰላም ለሃገሩ መልስልን ያኢላሂ ያራብ አላህ ለኛ የከበደው ለአንተ ምንም ነው በአፊያ መልሰው😢😢😢
አላህ አፊያ ያድርገው የኔ ወንድም አይዞክ አላህ ሁንም ነገር ቀላል ነው አብሽር የያቁብን አይን እንደከፈተው ያንተንም ይክፈተው አይዞክ ፈጣሪ ከመልካም ሰዎች ጐን ነው መልካም ሚሰራ ፈጣሪ ጥሎ አይጥለውም ኢሻአላህ
እግዚአብሔር በሰላም ይመልሳችሁ። መድሐኒዓለም በሐኪሞቹ እጅ ላይ አርፎ ሥራውን ይስራ። ድነህ ተመለስ። እንዳልክ እግዚአብሔር ልፋትህን ይቁጠርልህ።
እየሱስ ቀድሞህ በዚያ ይገኝ በድል ተመለስ እግዚአብሔረ ይፈውስህ አብ ያልተከለው ተክል አሁን በእየሱስ ስም የተነቀለ ይሁን ድነህ ቅረ 🙏🙌🤲
እግዚአብሔር ይማርህ እንዳልክ ካዘኑት ጋር
የምታዝን ከሚያለቅሱት ጋር የምታለቅስ
ወንድሜ እግዚአብሔር በወንድምህ ይክፈልህ ፍፁም ድኖ አይኑም አይቶ ደስ ብሎህ ለመመለስ ያብቃችሁ
እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም በሰላም በምስጋና ለሀገርህ ያብቃህ🙏
አላህ በደስታ ይመልስህ ወድሜ
Amin yarb
አሚን
አሜን ፈጣሪ ይማረው
Ameen Yareb
ወገናችን ሀያሉ ጌታችን አላህ ሙሉ ጤናህን ይመልሥልህ ሱበሀን አላህ ያረብ እዘንልን
ያረብ ከዱንያ ሚሢባ ከአሄራ ቅጣት አጅሀነብ እሣት ነጃ በለን
እግዚአብሔር ሙሉ ጤናህን መልሶልህ በሰላም ወደ ቤተሰቦችህና ወደ ውዲቷ አገርህ በሰላም ተመለስ 🙏❤️❤️🇪🇷
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዛሬ ተመርተህ ነው የወጣኸው ነገ አዲስ ቀን ነው ወንድሜ በአለም በደስታ በብርሀን ትመለሳለህ የሰማይ አምላክ ብርሀን ይሁንልህ በሰው ሁለት ፐርሰንት ነው እድልህ በፈጣሪ ግን መቶ ፐርሰንት ተስፋ አለህ በሰላም በደስታ ይመልሳችሁ ሰላም ግቡ።
የአላህ አደራህን በደስታ እንሸ አላህ 😢አላህ ከአንተ ጋር ይሁን ወንድሜ ተሽሉህ ያሳየን ይከተልህ ❤ በሰላም ተመለሱው በደስታ❤
ክርስቶስ የሞተልህ ሊያድንህ ነው
በደህና ትመለሳለህ
አይዞህ ❤
አይዳል 😂
ምን ማለት ነው???? I Think U R 666@@alyayasenshewmolo3632
አይዞን ወድማችን እግዚአብሔር ከናቱ ከድግል ጋር ትከተልህ ትዳብሰህ ወድም ጓደኞችህን ትጠብቅልህ ባሁን ሰአት ሰዉ መሆን የከበደበሰአት ነዉ ግን እግዚብሔር መርጦ ያስቀመጠዉ ህዝብ አለ ተመሰገን ነዉ በሰላም ተመለስ
የዚህን መልካም ቤተሰብ፤ጭንቀት፤ የህዝብን እርዳታና ፀሎት ተመልክተህ ጌታ ሆይ ሁሉ ነገር ባአንተ ታግዞ፤ተነክቶ የወንድማችን ህክምና ተሳክቶ ድኖ በጤና አገግሞ በሰላም ወደሀገሩ ለመመለስ ያብቃው🙏
እግዚአብሔር አምላክ በጤና ይመልስህ ወንድሜ
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁንልህ አይዝህ አንተን በእጆቹ የራህ እግዚአብሔሬ እንደገና ሁሉን አዲስ ያደርጋል አይዝህ!!!!
እመብርሐን ትከተልህ
እንዳልክ እኔ በሚድያ አላዉቅህም ይህንን ፕሮግራም ሳይ የመጀመሪያዬ ነዉ ሰዉ ተስፋ ይቆርጣል የሰዉን ተስፋ የሚያለመልም እግዚአብሔር ነዉ ተስፋ የቆረጥክበትን 3 ፐርሰንት ያልከዉን አይኑንም ጌታ ኢየሱስ 100 ፐርሰንት ይፈዉሰዋል አይዟችሁ በድል ተመለሱ እኔ ደግሞ በአምላኬ ፊት በምስጋና ለመንበርከክ ያብቃኝ ። ዮንዬ ህፃኑ የልጄ እኩያ በዚህ እድሜ ከባድ ነዉ ያማል ግን አንድ ተስፋ አለኝ እርሱ አሳፍሮኝ የማያዉቅ የናዝሬቱ ኢየሱስ እርሱ ደርሶልህ ፈዉሶህ ሙሉ ሰዉ አድርጎህ መላ ቤተሰቦችህንና እኔን ለምስጋና ያብቃን እላለሁ እርሱ ይቅደማችሁ ❤❤❤
የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ሁሉን ነገር በሰላም አጠናቆ ይመልስክ የእኔ ልጅ አይዞህ ! በደስታ እልልል ብለን ደግሞ እንቀበልሃለን እመቤቴን !
አላህ ያሺረው ወንድሙን የእርቅ ምአድ በልጂነት አእምሮየ ተቀርፆ ያለ ጥሩ ፖሮግራም ነበር ቀጥሉበት
ገና ሂወት ሳይገባኝ ባለ ታሪኮችን ስሰማ አለቅስ ነበር አሁን ላይ ትንሺ በሂወቴ ውጣ ውረዶች እየገጠሙኝ ግን የባሱም ታሪኮች አሉ የእኔ ቀላል ነው ብየ ቀለል አድርጌ እንዳልፋቸው አድርጎኛል አላህ በትዳራችን አይፈትነን ከባድ ነው መጨረሻችንን ያሳምርልን
እዴት እዳሳዘነኝ የኔ ወድም የድግል ማሪያም ልጅ ቸሩ መዳሀኒ አለም ነገሮችን ሁሉ ያስተካክልልህ ወድም አለም😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
ድነህ ማዳኑ የማያልቅበትን ፈጣሪን ለማመስገን ያብቃህ በጤና ይመልስህ
የእግዛብሔር እጂ የልጁ የእየሱስ ክርስቶስ ደም ቀድሞህ ይገኚ
እንዳልክዬ እግዛብሔር ይርዳችሁ ድካማችሁን ሁሉ እግዛብሔር ይቁጠርላችሁ እመቤቴ ትከተላችሁ ከነ ልጅዋ ።❤❤❤
እማያልቅበት አምላክ ወደ ቀደመው ጤንነትህ ይመልስህ🙏እናቴ ጭንቅ አማላጅቱ እመብርሀን እንባህን ታብስልህ ወንድሜ🙏
የ እግዚአብሔር የምረት እጅ ይቅደም 🙏 አይዞህ ወንድማችን.
የኢየሱስ እጆች ይዳሱህ !!!!
ልብ ይሰብራል የኡነት በሰላም ሸረህ ተመለስ ኢሻአላህ😢😢😢
እንዳለቀሳችሁ ቤተሰባችሁን አላህ በደስታ ይሙላላችሁ እኔ ወላሒ በወገኖቼ ኮራው
ዮኒዮ የሰፈሬ ልጅ እመብርሀን ወደ ጤናህ ትመልስህ ታናሼ 🙏
44ቱ ታቦቶች ይከተሏችሁ ወላዲት አምላክ በአካል ታክምህ የኔ ጌታ ሰላም ግቡ
Yihi Hulu Kotat Min Yadarigal Geta Eyesus Bichawun yikatalewu .geta eyesus yemaninim egaza ena digafii ayifaligim . Egiziabiher bichawun hulunim yichilali. Kotat ayasifaligim . Basawu tikeshsha yemishakam yetaqaratsa taboti esati binasa enkuan rasun madan yemayichal xawula min yadarigali . Geta eyesus yikatalihi.
Geta eyesus ke beke belaye now 💯✅️
@@gizawtarekegn2944መናፍቅ የሳጥናኤል ደቀመዝሙር የቅዱሳን ስም ሲጠራ የሚቀጠለው ዳቢሎስ ብቻነው ተቃጠል
ሱበሀን አላህ 4ቱታቦት😢😢 አላህ ሂድሀ ይሥጥሺ ከጥመት ሁሉ አኡዙቢላሂ መነሸይጧን እረጅም
@ttww9470 አህዛብ አላህ የምትይው የካባ ጥቁር ድንጋይ መሆኑን አታቂም የግራኝ መሀመድ ቡችላወች እና መናፍቃን ተቃጥላችሁ ሙቱ
አላህዬ በሙሉ አፊያ በቅርቡ ለሀገርህ ለቤትህ ያብቃህ
ጌታ እረድቶህ ድነህ ደስብሎህ ተመለስ እዳልክዬ ጌታ ከፊታቸው ይቅደም❤❤😢😢
እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትመልሳችሁ መድኃኔ አለም ከፊታችሁ ይቅደም ዮንዬ እንባህን በደስታ ይቀይርል አይዞ እግዚአብሔር አለ ሁሉም በሰላም ያልቃል ወደ ሙሉ ጤናህ ተመልሰህ እግዚአብሔርን ለማመስገን ያብቃህ እንዳልክዬ እግዚአብሔር ይትዳችሁ❤❤❤
እመብርሐን ከፊትቀድማ ሁሉን ታስተካክልልህ በሰላም በደስታ ተመለስ እግዛብሔር ከሁላችሁም ገር ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
እሰይ እኔስ የሚዲያ ሰው አይደለሁም ግን ጨነቀኝ ጌታ ኢየሱስ ይችላል በዚህ መጠን ጸለይኩ ስልኬን ክፍት ሳደርገው ሁሉ ተሟላ እፉፉፉፉ ጌታ ይባረክ መጨረሻውን ያሳምረው ተባረኩ
እኛ ኢትዮጵያኖች እኮ ሩህሩህ ነን ከዚህ ሰው አውሬው ትውልድ ውጭ።
እየሱስ ጌታ ነው ትድናለህ።
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህ ሙሉ ለሙሉ ምህረት አድርገህ አሳዬን ❤❤❤❤❤❤❤
አመቤቴ ማርያም ከልጅዋ ጋር ትቅደምልህ መደሀኒለም በምህረት እጆቹ ይዳብሱህ🙏❤️
የዘላለም አምላክ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ሙሉ ፈውስ ይስጥህ ወንድሜ
እንዳልክ የሚመካ ቢኖር በእግዚአብሄር የመካ የድንግል ልጅ ይከተልህ ድነህ መልካም ዜናን ለመስማት ያብቃን
መልካም ጉዞ