አትወልዱም ተብለናል ! ለኔ ህይወቴ ናት !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии •

  • @yonatan-Desta
    @yonatan-Desta  Месяц назад +6

    ምን እደተማራቹበት ንገሩኝ ❤️
    የምትወዱትን ሰዉ ማስደሰት ከፈለጋቹ +251948819519 በዚህ ስልክ ቁጥር ይደዉሉ ወይም @desta_event_ ላይ መልክት ይፃፋልን።
    ከቤታቹ ደስታ አይጥፋ ❤️

    • @DidiA-i1x
      @DidiA-i1x 22 дня назад

      @@yonatan-Desta imo lawurchihu Saudi arebia negni imoyiseral kutrachihu yikrta ngerugn esh

    • @DidiA-i1x
      @DidiA-i1x 22 дня назад

      @@yonatan-Desta betam yasaznalu bicha des bilognal esh

  • @sarateketay5432
    @sarateketay5432 Месяц назад +112

    ትክክለኛ መጽሐፈ ቅዱስ ላይ ያለችውን ሴት አቺን አገኝሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤

  • @wossensebsibe5250
    @wossensebsibe5250 Месяц назад +180

    አካል ሙሉ ሆኖ ስንት የአስተሳሰብ ጎደሎ አለ. የኔ ጀግና የዚህን ማህበረሰብ አሉባልታ ሰብረሽ ስለወጠሽ ክብር ይገባሻል

    • @Haaanaan45
      @Haaanaan45 Месяц назад +5

      በጣም ጀግና አይገልፃትም

  • @betty8479
    @betty8479 Месяц назад +215

    እውነተኛ ፍቅር በተግባር አሳየሽኝ ማርያምን ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርከው ❤❤❤

    • @ayehumelese565
      @ayehumelese565 Месяц назад +4

      በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ

    • @saraalhammadi8198
      @saraalhammadi8198 Месяц назад +4

      በጣም ቃል የለም እህት ላቾ❤❤

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 25 дней назад +1

      Amen

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 25 дней назад +3

      ይሄ ፍቅር ብቻ ነው?

  • @ZinashTuka
    @ZinashTuka Месяц назад +27

    ኢትዮጰያ ውሰጥ እንዳች አይነት ሴት ወይም ወንድ ይኖራል ብዬ አሰቤ አላውቅም ነበረ ይሄው አንችን አየሁ
    ዘመንሸ ይባረክ

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 Месяц назад +55

    ይሄ እኮ በጣምድንቅ ነገር ነው በሰው ላይ ሲታይ ቀላል ይመስላል በጣም ሰፊ ልብና ትልቅ እምነት መሰጠት ያስፈልጋል በጣም ቃል የሚያጠር ለመግለፅ ድንቅ ሴት ነሽ ታውቂያለሽ ይሄ ለሁሉም የሚሰጥ አይደለም ለተመረጡት እንጅ እንዴት ውብ ሴት ነሽ በመድሃኒአለም በነፍስሽ እንዴት ትከብሪ ይሆን መጨረሻሽን ያሳምረው እንጅ በሰማይ ክብርሽ ከሰማዕታት ጋር እንደሚሆን አምናለሁ የተባረክሽ!!!!።

  • @Seblinayee6
    @Seblinayee6 Месяц назад +389

    ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል። ያንቺን ሩብ ሩብ ልብ ቢሰጠኝ ምናለ

    • @yonatan-Desta
      @yonatan-Desta  Месяц назад +24

      ከቤታቹ አይጥፋ ❤️

    • @umuyserassukura307
      @umuyserassukura307 Месяц назад

      ​@@yonatan-Desta አታ ልጅ ስፈልግህ ነበር ያዘሬ 1 አመት መስጅድ ስፈርስ ያገጠምካው ግጥም በጠም ልብ ይነካል ብቻ ክበርልን ቤተሰብ አራኩህ በርታ 🎉🎉🎉🎉

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Месяц назад +7

      እግዚአብሔር አምላክ በምህረት ይጎብኘው እውነተኛ ፍቅር ይሄ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤

    • @BatyMamo
      @BatyMamo Месяц назад +1

      አሜን

    • @yamrotyemer5037
      @yamrotyemer5037 Месяц назад +5

      የኔ ፈጣሪ ምን ላድርግህ🙏 ተመስገን ብቻ!ተስፋ ላጡ ተስፋ የምትሆን አምላክ ተመስገን😍

  • @abebatube3540
    @abebatube3540 Месяц назад +46

    ቃል የለኝም ምርጥ ሴት ነሽ

  • @VentureVibewithkid
    @VentureVibewithkid Месяц назад +92

    በጣም የምወዳቸዉ ቤተሰቦቼ ናቸዉ የኔ በጣም የምወዳት እህቴ ሁሌም ደስ ይበላችሁ❤

    • @yonatan-Desta
      @yonatan-Desta  Месяц назад +7

      ከቤታቹ አይጥፋ ❤️

    • @GizeworkMarelign
      @GizeworkMarelign Месяц назад

      Can i get your contact please​@@yonatan-Desta

    • @muniraashika5496
      @muniraashika5496 29 дней назад

      Betam new dies yemtyw allah telk leb setusal jegna seayt neash

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Месяц назад +36

    የሰው ልጁ እኮ ዋናው ልቡ ነው መልክ ቁመና ኖሮት ቢያቃጥለኝ ምን ይሰራልኛል በጣም ጀግና ሴት ነሽ ሁሌም በረከት ይግባ ቤታችው እመቤቴ ምን ይሳናታል❤❤❤❤

  • @alemtsehaybeza7966
    @alemtsehaybeza7966 Месяц назад +19

    አንች ልጅ በጣም እድለኛ ነሽ በእግዚአብሔር የተመረጥሽ መልካም ሴት ነሽ ልብሽ ንፁህ ነዉ ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር ቀን አለዉ

  • @ፈዉዛንአሚራ-ሸ8በ
    @ፈዉዛንአሚራ-ሸ8በ Месяц назад +52

    ውንዶች ቡትሆኑ አታደርጉትም ምን አይነት መታደል ነው❤

    • @zinbfjh7267
      @zinbfjh7267 Месяц назад +1

      አትፍረጂ በሰው ላይ በራስሽ ፍረጂ😢

    • @emebetwoldekidan3810
      @emebetwoldekidan3810 Месяц назад +1

      Betam , ye ethiopia wond bihon ayaregewum

    • @Tamiratanase
      @Tamiratanase Месяц назад +1

      አንችም አታደሪግዉም

    • @zinbfjh7267
      @zinbfjh7267 Месяц назад

      @@Tamiratanase እኔ በወንዶች አልፈረድኩም የእህቴ ሁሉም ወንድ ለምን አያርገውም ብለሽ ርግጠኛ ሆንሽ?

  • @AbinetBakele
    @AbinetBakele Месяц назад +119

    ድንቅ ሴት ነሽ ተባረኪ ፍቅር መሬት ወርዶ አየሁኝ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fetiledemelash8245
    @fetiledemelash8245 Месяц назад +19

    እኔ ያየሁበት የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ ነው እቤቱ ድረስ ወሰዳት እንድትገባ ከበር እንዳትመለስ ዝናቡን አዘነበ ገባች አየችው አዘነችለት ልቧን አራራለት ልትረዳው አሰበች ለሱ ደግሞ የህይወት አጋሩ ህይወቱ እንደሆነች ነገረው እሄንን ተአምር ነው የተረዳሁት

  • @ekramEfdhj
    @ekramEfdhj Месяц назад +25

    ያገቱን ማሰደገፋ አውሮፐላንውሰጥ ሚደረገውን ገዝቼ እልክለት ነበር ሰውባገኝ አላህ ሙሉጤናህን ይመልሰልህ

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 Месяц назад +16

    ሱብሃነ አላህ ድንቅ ሴት ነሽ ወላሂ ሰው ያውራ አንቺ ኑሮሽን ኑሪ እነዚህ ሰዎች መርዳት ነው የራሳቸው ቤት እንዲኖራቸው❤❤ #ኢቢኤስ

  • @ዜዲነኝተስፈኛዋ
    @ዜዲነኝተስፈኛዋ Месяц назад +33

    አች ድቅ ሴት ነሽ ይጨምርልችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @selamtube2793
    @selamtube2793 29 дней назад +4

    ማርያምን ነው የምልሽ አንች እግዜአብሄር የወደደሽ እና የመረጠሽ ሴት ነሽ እህቴ ንፁህ ልብ አለሽ ለሁላችንም ያችን ልብ ይስጠን❤❤❤❤

  • @ሀናየኢትዮጵያልጅነኝ
    @ሀናየኢትዮጵያልጅነኝ Месяц назад +45

    ድንቅ ሴት❤❤

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn Месяц назад +21

    አንቺ ለኔ ጀግናዬ ትምህርት ቤቴ ነሽ በጣም አከብርሻለሁኝ የኛ ዘመን ጀግና ነሽ🙏🙏🙏🙏🙏🎉

  • @yeromFantahun
    @yeromFantahun Месяц назад +17

    የመፀሀፍ ቅዱሷ ሩት የተመረጥሸ ነሸ!!!!! እግዚያቤር ጤናና ረጅም እድሜ ይሰጣቹቹቹቹ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Месяц назад +52

    አስተዋይ ወጣት ነች ዘመናችሁ ይባረክ🙏🏾❤️

  • @BaderCat100
    @BaderCat100 Месяц назад +14

    በጣም ትለያለሽ እራሴን ጠላሁ😭😭 ስመርጥ ሰመርጥ እረረረረኡኡኡኡኡ የኔስ አሁን እራሱ እዛው ምርጫላይነኝ አሁን ቃል ገባሁ አቺንሳይ ጀግናነሽ

  • @EthioMuscየ80ዎቹናየ90ዎቹት
    @EthioMuscየ80ዎቹናየ90ዎቹት Месяц назад +93

    ቡዙ ሰዎች እውነተኛ ፍቅር የለም ይላሉ እኔ ደሞ በጣም አለ ብዬ እከራከራለሁ ይሄ እውነተኛ ፍቅር የለም ብለው ለሚያስቡ ሰዎች መልስ ነዉ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነዉ ይቀጥል ሁሌም ከጎንህ ነኝ በርታልን

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት Месяц назад +3

      😒እኮ ሴቶች ብቻ ውንድ ቢኦንስ ያደርጋል ብለሽ ታስቢአለሽ? ኢትዮጵያ እንኩዋን ልጆች ይቅርና አንድ ልጅ ውይም አገብታ የፍታች ከኦነች የምትንቁአሽሽበት አግር 😒ፍቅር አለ ማለት 🤔አረ እንኩአን በ ውንዱ በ ሴቶች የምትበደል አገር 🤔🤔

    • @Topg-k9h
      @Topg-k9h 28 дней назад

      ​@ኢትዮ❤❤❤❤ጵያየእኝናት

  • @የገብርኤልልጅ-በ6ደ
    @የገብርኤልልጅ-በ6ደ Месяц назад +9

    መልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ናት የኔ ውድ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክ የሴት ጀግና ነሽ ❤❤❤❤❤

  • @foziyamusema4571
    @foziyamusema4571 Месяц назад +38

    ወላሂ ሰላንቺ ለመናገር ቃል የለኝም አላህ ሁሌም ደስተኛ ያስርግሽ አህቴ

    • @FatimaAl-l9d
      @FatimaAl-l9d Месяц назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kokatetilahun2916
    @kokatetilahun2916 28 дней назад +1

    መልካም ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @TenyeBernu
    @TenyeBernu Месяц назад +26

    አስታዋይ ሴት እንዳንች ነው ጉበዝ ሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlhamduIbrahim-zl6iu
    @AlhamduIbrahim-zl6iu 29 дней назад +7

    እውነት ክብር ይገባሻል እውነተኛ ሴትነት በተግባር ስላሳየሽን በርቺ አላህ የበርታሽ

  • @yitbarek4035
    @yitbarek4035 29 дней назад +5

    በእውነት የማይታየውን አየንብሽ የማይሰማውን ሰማንብሽ በእውነት ታላቅ ሴት

  • @AyuTegegne
    @AyuTegegne Месяц назад +47

    የእእኔ አባት ፈጣሪ ይማርህ ጀግና ሚስት ሰቶሀል አታልቅስ ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Месяц назад +6

    ኡፍፍፍፍፍ የእግዚአብሔር ቃል የትገዛች ሴተ. እግዚአብሔር ሆይ የኛም እንድዝህ ያለው ልብ ሰጠን 🥲. እግዚአብሔር ፍቅር ይስጣችሁ. እዉነተኛ ፍቅር ማለት ይህ ነው. Dubarti qalbii qabdu eenyutu argata jedhaa sagaleen waaqayyoo 🥲❤️.

  • @ዜዲነኝተስፈኛዋ
    @ዜዲነኝተስፈኛዋ Месяц назад +50

    እሱም ዉዶ እደዚህ አልሆነም ያላህ ስራ ነዉ እጂ😢😢😢

    • @FatimaAl-l9d
      @FatimaAl-l9d Месяц назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @aaa-43
      @aaa-43 Месяц назад +2

      ❤❤❤

  • @webalumfeqadi2066
    @webalumfeqadi2066 Месяц назад +36

    ማረያምን ሳላስበው እንበየ መጣ ብቻ ፈጣሪ ሠላምጤና ይስጣችው

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 Месяц назад +24

    እህታችን ጠንካራ ጀግና ድንቅ ሴት ነሽ ባለቤትሽን እድሜ ጤና ይስጠው ልጃችሁን እመብርሃን ታሳድግላችሁ 🙏👏❤👏

  • @Biruktawitbferede1
    @Biruktawitbferede1 Месяц назад +10

    የሰው ልጅ ዋናው አካሉ ሳይሆን ጭንቅላቱ ነው።ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ ትልቅ ሰው ነሽ ያሁኑን ትውልድ አስተማሪ ስንቶቻችን ነን አፍ አይኑ ቁመቱ እያልን የምናብጠለጥለው ወንዶችም እንደዛው

  • @Kokinakoki92itwlIKoki
    @Kokinakoki92itwlIKoki Месяц назад +20

    ድንቅ ሴት ነሽ

  • @tirsitzemede3746
    @tirsitzemede3746 Месяц назад +10

    ድንግል ማርያም ታክብርሽ ለዘለዓለም በጣም አከብርሻለው ኢትዮጵያዊ ሴት!!!❤❤❤

  • @seblewengalereta3978
    @seblewengalereta3978 Месяц назад +11

    ❤❤❤እግዚአብኤር ትዳራችሁን ከዚ በላይ ይባርክላችሁ አንቺ ልባም ሴት ነሽ 🙏የኔ አባት መልካምነቱ ከፊቱ ይነበባል እግዚአብኤር በስራዉ አይሳሳትም ይቺን የመሠለች ጀግና ሚስት ሰቶካል😘

  • @FirehiweotAsgidom
    @FirehiweotAsgidom Месяц назад +85

    ❤🎉ልባም ሴት ለባሎ ዘውድ ነች

    • @AberahmBerhe
      @AberahmBerhe 29 дней назад

      የምር፣ሰው፣ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

    • @Topg-k9h
      @Topg-k9h 28 дней назад

      ❤❤❤❤❤​@@AberahmBerhe

    • @ትፋሽዋጎንደርዉባለሜ
      @ትፋሽዋጎንደርዉባለሜ 26 дней назад

      አሳፋሪ ሴት ግን በአጥንቱ እንደ ቅንቅን ነች😢 ምሳሌ 12:4🙏

  • @ZaharaMuhammad-e1t
    @ZaharaMuhammad-e1t Месяц назад +7

    ወይኔ እሱ ጥሩ ነው እሱ ጥሩ ነው ትላለች አንቺም ❤ መልካም ሴት ነሺ

  • @Emutube-zb2bc
    @Emutube-zb2bc Месяц назад +43

    የኔ ልባም ሴት ነሽ አንች ልክ ሴት ነሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YosefYilma-u8g
    @YosefYilma-u8g Месяц назад +7

    😢የምር እውነት ከሆነ እግዚአብሄር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ እውነት ቃል የለኝም ሳላደንቅሽ አላልፍም እግዚአብሄር ፍጻሜውን ይስጥሽ❤

  • @SalmmH-xx5it
    @SalmmH-xx5it 29 дней назад +5

    የኔ እናት ሺአመት ኑሪ ፍቅር ማለት ያነው ❤❤❤❤❤

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 27 дней назад +1

    ጀግና ሴት !!!!! ጌታ ዘመንሽን ይባርክ !!!

  • @GeteMulisa-d2r
    @GeteMulisa-d2r Месяц назад +11

    ልባምን ሴት ማን ያገኛታል ዋጋዋ ከቀይ እንቁ ይበልጣል ዘመናችሁ ይባረክ

  • @meseretbogale1087
    @meseretbogale1087 Месяц назад +1

    በጣም የማደንቅሸ ሴት እመቤቴን ❤

  • @abrehetkeshp9742
    @abrehetkeshp9742 Месяц назад +19

    ታድልሽ ቃል ኣጣሁ ምን ልበልሽ ♥️ጅግና ሴት ነሽ ተባረኪ የኔ ቆንጆ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @LamrotLamrot-p6h
    @LamrotLamrot-p6h Месяц назад +19

    ምን አይነት ድንቅ ልብ ነዉ ያለሽ ማሻአላህ አላህ ሃያትሽን ያርዝመው ባልሽንም አላህ አፊያ ይርግልሽ ❤❤❤❤

  • @ashenafieshete4440
    @ashenafieshete4440 Месяц назад +3

    ድንቅ ሴት ነሽ እውነተኛ ፍቅር በእግሩ ሲሄድ አሳያችሁን ብዙ ገለባ የሆኑ የፍቅር ታሪኮችን እየሰማን ተስፋ እየቆረጥን ነበረ የእናንተ ተስፋ ሰጪ ነው
    ጌታ ይረዳችሁ!!

  • @YoditKumera
    @YoditKumera Месяц назад +14

    የተባረክሽ የዘመናችን ምርጥ እናት እና ሚስት ❤❤❤❤❤❤

  • @AlemtshayeFeleke
    @AlemtshayeFeleke Месяц назад +15

    አቺ ሴት ማስተዋልና ጥበብ የታደልሽ ዘመናችሑ ይባረክ እሕቴ ጎበዝ ኡሑሑሑሑሑ ተባረኩ❤❤❤

  • @WanshtZudo
    @WanshtZudo Месяц назад +1

    እዴት.ብትታደይ.ነዉ.ፈጣሪ.ይባርክሺ❤❤

  • @aster7876
    @aster7876 Месяц назад +20

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ልባም ሴት ነሽ

  • @ifinaanmulate5138
    @ifinaanmulate5138 22 дня назад

    ታድለሽ ከሚባለው በላይ ልባም ሴት ነሽ ዘርሽ ይባረክ አንተ ደግሞ እምነትህ ፅኑ ነው ጌታ በቤቱ ያፅናችሁ ከፈተና ይጠብቃችሁ አሜን !

  • @Bzuh-f1x
    @Bzuh-f1x Месяц назад +6

    በለቂሶ ነዉ የጨረስኩት😢😢😢 እኔ ያየሑበት የእግዚሐቤርን ዲቅ ስራ ነዉ እዲ እድወጂዉ እሱንም እዲ የፈጠረዉ የሱን ታምር ለማሳየት ነዉ ለኛ እና ቃላት የለኝም ለናተ በበረክቱ ይሙላዉ ቤታቹን❤❤❤

  • @mebrahtubahta9240
    @mebrahtubahta9240 Месяц назад +2

    ብእውነት የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ልብሽና አእምሮሽን እኔ ባንች መንፈሳዊ ቅናት ጌታ ሆይለኔም እንደዝህ ያለ ልብ ለማረባው ከንቱ ስጠኝ ::

  • @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ

    እኔም ያልኩት እግዚሐብሔር የልብህን ምሻት ሰጠህ ጌታ ስሙ ይባረክ እግዚሐብሔር መች ልጆቹን ይጥላል መልካም ሚስት ሰጠህ አንቺ ደሞ ጌታ የባረከሽ እድሜያአቹ ሙሉ ጤና ሰላሙን በረከቱን ይሙላላቹ ልጃቹ ጌታ እየሱስ ለቁም ነገር ያብቃላቹ አድጋ ልበቀና እና መልካም እናት እና አባት አለኝ ምትኮራባቹ ያድርጋት

  • @BirtukanGselase
    @BirtukanGselase 25 дней назад +3

    ሀወይ መታደል እ/ር እኮ ቸርነቱ ብዙ ነዉ ላንቺ እኮ እንዳልሽዉ ሙሉ ቁመና አድርጎ የሚያሳይሽ የሱ ሚስት የሱ እህት የሱም አገልጋይ አድርጎ ስለመረጠሽ እሱም ባንቺ ሙሉ ሆነዋል ምንኛ ልባም እና የተመረጥሽ ነሽ እህቴ እ/ር እስከ መጨረሻዉ ልባም ያድርግሽ::

  • @LiwamKindeyaHalefom-lf3rs
    @LiwamKindeyaHalefom-lf3rs Месяц назад +8

    እውነት ነው በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ እግዚአብሔር ይመስገን፤ እመቤቴ ቤታችሁን በደስታ ትሙላው☺️

  • @lilibe-i1d
    @lilibe-i1d 26 дней назад +1

    እግዚያቢሔር ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ ውድ ❤❤❤

  • @RodaMuhammad
    @RodaMuhammad Месяц назад +7

    ወረቅ ከወረቀም በላይ ወረቅ ነሸ አላህ ደሰተኛ አደረጉ ቀሪ ዘመነሸን ያሰደሰተሸ❤❤

  • @nadinadi5598
    @nadinadi5598 Месяц назад +6

    የኔ ጀግና ሴት አሁን እኔ ሴት ልባልነው እግዚአብሔር በደስታ ያኑርሽ እህት ድቅ ሴት ነሽ ለኔ በእውነት ❤❤❤❤

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 25 дней назад

      ሴት ሁኚ! ግን የአንቺን ሰው ማን እንደሆነ እወቂ!

  • @susulove7069
    @susulove7069 Месяц назад +11

    አንቺ እድለኛ ነሽ ስንቱ ሙሉ አካል ይዞ የስንቱን ልብ ያደማል አላህ ከዚህ የበለጠ ያዋዳችሁ❤❤❤

  • @hameregulilat1800
    @hameregulilat1800 Месяц назад +11

    አመስጋኝ ልብን ሁሌ እግዚያብሔር ይሞላዋል - ልባም ሴት - ተባረኩ - ይባረክ ይባረክ አረ ከዚም በላይ ይባረክ ቤታችሁ!!!

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Месяц назад +13

    ልባት ሴት አቤት ኩራሁብሽ እህቴ አስለቀሺኝ እኮ አቤት ምን አይነት ልብ ነዉ ያለሽ በፈጣሪ

  • @ጊዜዳኛነው
    @ጊዜዳኛነው Месяц назад +1

    አላህ ያሽርልሽ መልካምናልባምሴትነሽበርች❤❤❤❤❤

  • @ekram0007
    @ekram0007 Месяц назад +8

    አይኑን በአይኑ አሳየሽው አንች ልዩ ሰው ነሽ ፈጣሪ ዘርሽን ይባርከው!

  • @dagmawitayele2529
    @dagmawitayele2529 Месяц назад +36

    የኔ ልባም ሴት ታድለሽ እኮ

  • @RahmetTeshome-g9o
    @RahmetTeshome-g9o Месяц назад +15

    እራስ ወዳድ ያልሆንሺ እቁ ሴት ነሺ❤❤❤ አሉ ስግብግቦች እየሞትሺላቸዉም የሚገሉሺ😢

  • @SenayitSamuel-yy8vk
    @SenayitSamuel-yy8vk Месяц назад +2

    እድለኛ ነሽ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጣቹ❤❤

  • @tirusatmulu9602
    @tirusatmulu9602 Месяц назад +6

    ተአምር ነዉ የመሰለኝ በእዉነት ጎበዝ ነሽ የሚገርም ነዉ ኦኦ እኔ ብሆን አላደርገዉም የእዉነት ልባም ነሽ

  • @ኑሩሁሴን-ደ9ሠ
    @ኑሩሁሴን-ደ9ሠ 27 дней назад +1

    ማነው ለዝች ብርቅየ ሴት ለማየት የጓጓችሁ እኔ ግን ቃላት ያንስኛል ፍቅር እና ጤና ይባርካችሁ ክብር ይገባሽ ብርቅየ ሴት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SssSss-w9w
    @SssSss-w9w Месяц назад +3

    አስለቀስሽኝ አሏህ እዳንቺ መልካም አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ያብዛልን ከነባለቤት በጤናና በምቾት ያኑርሽ

  • @zinbfjh7267
    @zinbfjh7267 Месяц назад +1

    ፈጣሪ የልባቹት ይስጣቹት የተባረክሽ ሴት ነሽ የምር❤❤❤😢

  • @BekaluGebru-r9w
    @BekaluGebru-r9w 29 дней назад +3

    she is a hero of all women. May God bless your marriage and flourish your relationship in love and children

  • @Bab16-d3m
    @Bab16-d3m 26 дней назад +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ!!! ፍጻሜ አችሁ የተባረከ ይሁን!!!

  • @ሉላጓልማርያምኵሓ
    @ሉላጓልማርያምኵሓ Месяц назад +14

    የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ ውለዱ ክበዱ ብዚ ግዜ እንዳኣንቺ ሴት መግኘት መታደል ነው ጅግና ነሽ ማዓረይ❤❤ኣምላኬ እንደስዋ ለኔም ትንሽ ልቦና ስጠኝ

  • @habeletube9474
    @habeletube9474 Месяц назад +13

    እግዚአብሔር ይመስገን እዉነት ነዉ ተሰፋ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን

  • @teerteer-zp2bw
    @teerteer-zp2bw Месяц назад +16

    አላህ ጤናህን ይመልስልህ አንጂ ቆንጆ ልብ ያለሽ ጀግና ሴት ነሽ

  • @AAAA-l4v3k
    @AAAA-l4v3k 24 дня назад +1

    Yeni liyuu zamanchuu yibarekii ❤❤❤❤❤❤❤

  • @የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ
    @የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ Месяц назад +11

    መታደሏ ያንቺ አየሰነቱን ልብ ያድለኝ🥺❤️😊

  • @BireBelay-b6f
    @BireBelay-b6f 24 дня назад +1

    እግዛአብሔር መርጦ ያስቀመጠሽ ታምረኛ ለእኔ ጀግናዬ ነሽ በርች ልጃችሁንም ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ሁለተኛዉ ይምጣ ልጅ

  • @MartaTsegaye-ze7ps
    @MartaTsegaye-ze7ps Месяц назад +17

    ብዙ ተባዙ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @erkabemekuriya
    @erkabemekuriya Месяц назад +1

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይባርሽ ዘርሽ ይባረክ ምኞትሽ ሁሉ ይሳካልሽ

  • @AeyalTesfaya
    @AeyalTesfaya Месяц назад +3

    ጀግናዋ ሴት አንቺ የእውነተኛ ፍቅር እንቁ ነሽ እማምላክ ሁሌም ካንቺ ጋ ትሁን ሁሌም ብርታትሽ ትሁን

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf Месяц назад +8

    ኡፍ ደስ ሲሉ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርከው። ምርጥ ሚስት አይገልፅሽም። ጀግና ነሽ👍👍

  • @GenetAdmasu-x1e
    @GenetAdmasu-x1e Месяц назад +8

    እውነተኛ ፍቅርን ባአንቺ አየን በእውነት ልዩ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ልብሽን በደስታ ይሙላው ቤትሽን ትዳርሽን ይባርክልሽ ❤

  • @seadaaarega
    @seadaaarega Месяц назад +12

    አችን ለመግለፅ ቃል የለኝም❤🎉

  • @MeriEthi
    @MeriEthi Месяц назад +4

    ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ጀግና እህት ኮረውብሽ ይች ናት ሴት ከዚች እንማር እኔ ተምሪያለው የኔ እህት ሁሌም ደስ ብሏችሁ ኑሩ አብራችሁ ጃጁ❤❤❤❤❤

  • @kokebtekle-kc3zk
    @kokebtekle-kc3zk Месяц назад +1

    እግዚአብሔር፣ሙሉ፣እድሜና፣ጤና፣አብዝቶ፣ፀጋው፣ይስጣችሁ፣አንቺም፣ልቦናሽ፣አይቀይርብሽ፣ገና፣ብዙ፣ልጆች፣ይኖራቹሀል፣

  • @eliasnasser1483
    @eliasnasser1483 Месяц назад +5

    ከባድ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ አንቺ ከዘመኑ ሴቶች ልቀሽ የተገኘሽ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያደረብሽ ድንቅና ልዩ ሴት ነሽ በስጋም በነፍስም አልወደቅሽምነ።

  • @TigisitWodajo
    @TigisitWodajo 27 дней назад

    አንች ሰው ነሽ ማለትም እውነተኛ ሰው ድንቅ ሴት እግዚአብሔርን የምትፈራ ጥበበኛ ሴት ተባረኪ በልጅ በሀብት በጤና ይባርክሽ ለህሊናሽ የኖርሽ ድንቅና ምሳሌ የምትሆኝ ሴት ቃል የለኝም ወረት የሌለው ልብ አለሽ 🎉🎉❤❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Месяц назад +10

    ጤና ሠጪ ልጅ ሠጪ ሐያሉ ጌታነው ጌታ ወደጤናሕ መላሹ ሐያሉ አባታችን ነው ፍቅርና ሠላማችሑ ሙሉ ይሑንላችሑ 🥰

  • @እመቤቴአችውተብቅኝ
    @እመቤቴአችውተብቅኝ Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ን ላንች ቃል የለኚም የኔ ጀግና ሴት እግዚአብሔር ጠናዉን ፀጋሁን ይፃቹ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Месяц назад +36

    መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ አብራቹ ስሙ

    • @nebia.23
      @nebia.23 Месяц назад +4

      የአጋንንት ገጠመኝሽን አንቺው ስሚ የሰውን ህይወት አታበላሹ

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ Месяц назад +3

      የምትገርሙ ፍጥረቶች ቤተክርስቲያን ሂጅ ፀበል ሂጅ ማለት ይሻላል ወይስ የግለሰብ ዩቱብ እይ ያማችሗል እንዴ መምህር ተስፈየ ማነው ምድነው አዳኝ መስለሽ

    • @kidankidankidankidan7031
      @kidankidankidankidan7031 Месяц назад +2

      ​@@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ ቤተክርስትያን መሄድማ ይሄዳሉ ግን ዲያብሎስን ስራውን እወቁበት መርምሩ ጠላታችንን እወቁት የሚሉ አባቶቻችን ናቸው ሌላ አስተምሮ የላቸውም

    • @amytk6095
      @amytk6095 Месяц назад +2

      አይሰለቻችሁም ግን ሌት ተቀን የሰይጣንን ስራ መስማት? ምነው ተአምረ ማርያም ወይ ወንጌል አረጋችሁት? ተጎልተሽ የምታዳምጪበትን መፅሀፍቅዱስ አንብቢበት።

  • @raheelmag1628
    @raheelmag1628 Месяц назад +1

    በጣም አደነኩሽ ይህ ጸጋ ከእግዚአብሔር እንጂ ዝም ብሎ አይገኝም የኔ ውድ ልብሽን አይቀይረውም ዘራችሁን ያብዛላቹ ሁሌም ደስታ ከቤታቹ አትጡ ወንድሜ ጀግና ነህ እውነትህን ነው እግዚአብሔር አንተ ስታመሰግን እኔ በራሴ አፈርኩ ሙሉ ጤና እያለኝ ማማረሬ አሳፈረኝ 😢

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Месяц назад +3

    ❤❤❤❤❤🎉ፈጣሪ ትዳራቹ ይባርክ ልጃቹ በፀጋ ያሳድግ ለካ የኛ ልብና የኛ ጭንቅላት ነው ኣካል ጉዳተኛ ፈጣሪ ኣይነልቦናችን ያብራ

  • @mesfinteklu5529
    @mesfinteklu5529 27 дней назад +1

    ይገርማል እንደዚህም ዓይነት እህት አለች ::

  • @DestaGeb-r3u
    @DestaGeb-r3u Месяц назад +10

    ፎዞቲራፒ አሰሪወ ዶክተር አማክሪ እንዲሁም ባህላዊ ህክምና በእንደዚ አይነት የምሰራ አፋር ክልል አለ ሞክሪወ ከእግዚአብሔር ጋር ይድናል

    • @HK-MD
      @HK-MD Месяц назад

      አወ ልክ ነህ የአፋሩም ጎበዝ ልጂ ነው።