guys we are loving the videos but i have a recommendation the trailer videos you guys release before the main videos are off putting because they have the same thumbnail and that might be affecting your view count so instead you guys should release the teasers on tiktok and reels as short form or even as youtube shorts as trailers to the main video just a thought i had ❤
ዳጊ ሳቂታዉ እንኳን ደስ አለህ
ዳጊ የመጀመሪያዉ ልጅህ ስም ይሳቅ ዳጊ መሆን አለበት ይገጥማል። ደጊ አንተም ሁላቹሁም ነፍ አመት ያኑራቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳችዋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከተሳካልኝ ሰርጋችሁን አጅባለሁ❤❤❤❤❤
ለእኛ በፍቅር ተስፋ ለቆረጥን እናንተን ማየት ምን ያህል ደስ እንደሚል አልገባችሁም። የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ።
እንዳስቁብኝ ዳጊ ዝም ያለ ሰው ስለሆነ ከሳቁ ውጪ ምኑም አይሰማም ጭራሽ አገባልን እሰይ ውንድማችን እኔ ላንተ ደስ ብሎኛል ማርያምን እግዚአብሔር አምላክ ክብርና ሞገስ ይሁናቹ የኔ ኪዳነምህረት በቀሚሷ ታቅፋቹ እወዳችዃለው 🎉🎉🎉❤❤❤
እናቴ ኪዳነምህረት እኔም የራሴን ትዳር ስጪኝ አስቢኝ እናቴ....... ዳጊ እንኳን ደስ አለህ በጣም ነው የምታምሩት❤❤❤❤
እየሱስዬ ብለሽ ፀልይ ኪዳነምረት መስጠት ስለማችል ነው
@@Nati_blessed esuan lemgne lijua alkelekelegnm.....
@@Nati_blessed ስታስበዉ አምላካችን እየሱስ እናቱን ማይሰማት ነዉ ሚመስል እንክዋን በስጋ ከእሱጋ ሆና በነፍስ ከእሱጋ ስትሆን ስራ የሌላት ነዉ ሚመስልክ እስቲ ዝም ብለክ አስበዉ በነፍስ ስትለይ ፀሎት የሌለ ነዉ የሚመስልህ አንብብ ወይ አክሊልን አዳምጥ tiktok ላይ
እንኳን ሆነላችው እ/ር ይመስገን ኪዳነምህረት እናቴ ትጠብቃችው ጥላ ከለላ ዋስ ጠበቃ ትሁናችው ነበሩ ከማለት ትጠብቃችው ሆናችው እንድትገኙ ታግዛችው❤
መልካም ሚስት ሚሰጥ ፈጣሪ ነዉ
ጓደኛህም በዚሁ አመሰግነዉ እሱ አሰበዉ እግዚአብሄር ፈፀመዉ ዳጊ አንተም ዉለታ አለብህ ዉለታህም መመለስ አለብህም ሁሉ የአስተዋወቀህ ጓደኛ ማለቴ ነዉ ዮኒንም አስተዋዉቀን በለዉ ይኖረዋል ብየ ነዉ ለማንኛዉም በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ዳጊ በመብቃትህ ደስ ብሎኛል በጣም ደስ ነዉ ያለኝ ያ ደስ የሚለ ነገር አለ አይደል ደስ ብሎኝ ደስ ተሰኝቻለሁ በጣም ደስ ብሎኛል ዮናታል ፉሚሊ ሰላማቹህ ብዝት ይበልልኝ አራት ሁናቹህ አቤል፣ጆን፣ዳጊ እና ዮኒ የምታቀርቡት ፕሮግራም አለ እንግዳ እያቀረባቹህ ስለአሳለፈዉ ህይወቱ እያወራቹህ እንደዛ ብታደርጉ አሪፍ ነዉ በጣም ብዙ ሰዉ አለ እናንተም ቀጥሉበት እንዳታቋርጡት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደስታ ይመቸኛል!!!!
እንኳን ደስ አለህ ዳጊ የኒ የዋህ ሳቅህ ድቅነው የነዮኒ ታላቅ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤
ዳጊ እንኳን ደስ አለህ የድንግል ልጅ መጨረሻችሁን ያሳምረው🙏🙏🙏
ዳጊ አረ ሳቅህ ናፍቆናል እኔ በቃ ሳቅ ነው ትዝ የሚለኝ በቃ እና እንኳን ለዚህ አበቃህ ወድማችን እግዚአብሔር በትዳር አጣምሮ ደግሞ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ያሳየን ❤🎉
ዳጊ እንኮን ለዚህ እለት በሰላም በጤና አደርስህ አንተን ያገኘች የታደለች ናት ዘመናቹ ሁሉ በእግዛብሔር የተባርከይሁን እውነት የሰፈሬልጅ ስለሆሽ ዳጊን ያገኘሺው በጣም ደስብሎኝል ለሁሉም አሜን አሜን አሜን በሉ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
Congrat Dagi🎉 የፍቅር ሰው
እውነት ነው እግዚአብሔር ይሁን አለ ሆነ እግዚአብሔር አምላክ የወጣትነት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ መታደል ነው በደጇ ቃልኪዳን ማድረጋችሁ ኪዳነምህረት ታፅናላችሁ!
ዳጊዬ በጣም ነው ደሥ ያለኝ ክርሥቶሥ አለምዘለአለማችሁን ያሳምርላችሁ አሜን
ዳጊዬ የኔ ጌታ ኪዳነምህረት ቤታቹን ትባርክ❤
Yonaye brother anchim yabun metafeshibet yehun yehe amet
Dagiye🎉🎉🎉🎉i remember the way you laugh 😂😂😂😂 congratulations 🎉🎉
❤❤ዋዉዉዉዉዉ ደሥሥሥሥይላል🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደስ ያለህ ❤❤❤ምርጦች አንድነታችሁ ናፋቀን❤
This is so beautiful! God is so good❤
እውይ ደስ ሲል እንኳን ለዚህ አበቃችሁ 😍😍
ዳጊ እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
እንኳን ደስ አላቸው የተባረከ ትዳር ይስጣችሁ🙏
ዳጌ ምርጥልጂ መልካም የፍቅርዘመን ይሁንለችሁ❤❤
ስትጋቡ በተክሊል ወይም በቁርባን አድርጉት ትዳራችሁ እዲባረክ እግዚአብሔር በቤታችሁ በኑሯችሁ እዲሆን መልካም ምኞቴ ነው😢😢😢 እኔም እግዚአብሔር ቢረዳኝ ሀጢያቴን በፍቅሩ ከሸፈነልኝ በቁርባን ተስፋ አለኝ
Dagiye Congraulation KIDANEMIHRET Yelebachun meshate tefsemelachu
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ማርያም እከመጨረሻ እስትንፋሳቹ አትለያቹ
ዳጊዬ እንኳን ደስህ አለህ🎉🎉🎉
ዳጊዬ አንኳን ደስ አለህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉ተመስገን ❤✝️✝️✝️✝️❤❤❤
ፍቅርየሆናችሁልጆች❤❤❤❤
የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤
ዳጊዬ እንኳን ደስ አለህ❤
ዳጊዬዋ በዛ አስቂኝ ሳቅህ እድሜዋ ረዘመላት። ታድላ
እክዋንደሰ አለህ ዳጊ የኛሳቂታ🎉🎉🎉🎉🎉
ዳጊ እንኩዋን ደስ አለህ 🎉🎉
እኳደስአለህ ዳጊ❤❤❤
እኔም ሰሜ ነሽ ገዳም ሳላቃት እናፍቃለሁ🎉😢❤
Maryamn enem
Dagye yene abat❤️ enkwan des aleh yene leje❤❤❤ Destayen mekotater akaten😭 Dagye Yante Lijnet ena ye Kidanemrht enatnet dink new❤❤❤ Hiwtek holo yesmere yehon❤❤❤ wedahalew
ዳግየ እንካን ደሳለህ 🎉🎉🎉
Dagiye betam des yelale guadegnochehenem mekerachew 😂😂
የሱ ሳቅ የናፈቃችሁ እስቲ 😂😂😂❤❤❤❤
እመቤቴ ትጠብቃሹ❤❤❤❤
Dagi enkuwan des alek tedarachun fetari yebarek.
Wow I am so happy thanks God❤❤❤
Wow betame des yelale fetare yetbrka tedare testke❤❤❤
ትንሽ ስላም አደግሽ ለዚህ እንካን አብቃሽ
ዳጊ እኳን ደስ አለህ🎉
guys we are loving the videos but i have a recommendation the trailer videos you guys release before the main videos are off putting because they have the same thumbnail and that might be affecting your view count so instead you guys should release the teasers on tiktok and reels as short form or even as youtube shorts as trailers to the main video just a thought i had ❤
Amene Amene Amene mlkame adere
እንኳን ደስ አላቹሁ ዮኒና ቤተስቡ
መሳለሚያ ወይ🎉❤❤
ዳጊ እንኳን ደስ አለህ ዮናታን ሁሉም አህትና ወንድሞችህን አንድላይ አምጣልን ናፍቀዉናል
ዳጊ 🎉እንኳን ደስ አለክ
ቆንጆ አስተዋይ ሴት ልጅ የት ነሽ
Dage Congra
እስኪ የሰው መውደድ ያላችሁ የአገሬ ልጆች አበረታቱኝ የእኔ አሻራ የሌለበት የለም አዲስ ነኝ
Egziabher yemesgen. Betam denk sew neh
ሰሚነሽ ሆይ ለእም ሚስት ስጭኝ
እንኳን ለዚህ በቃህ ደግ
Enkuan des alachu Emebete Maryam tdarachun tbarklachu
Temsgen Dagi sakitaw 🙌
❤❤❤❤❤🎉
ቢያንስ እንደ አበቢይ አትደበድብህም 😂😂😂😂
😂
❤❤❤+ _😂😂😂😂😂😂😂
♥♥♥♥
Zemenachu bebetu yilek. Amlake kidusan yiketelachu Emebete be zerfafa kemisua tikelilachu.
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
dagiya yene abat enkuan des alk ye sefra lij
❤❤❤
Enkuwan des aleh dagiyeee yigebahal
1🎉
Des sitilu.
Aman Aman Aman
Orthodox mehen metadel new
Yataftlachu
Media lay endatawtut gn media lay siweta bereka yatal
Yataftlachu
ተቀየረችብኝ የድሮዋ አደለችም ጋይሶች ንገሩኝ ?
Time flies Covid has happed 5 years eko
Shemgenal photo and proposed makes no sense
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤