አለም ተደመመ! የዛሬ አመት ክለብ ነበርኩኝ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 74

  • @Seadi-t1f
    @Seadi-t1f День назад +110

    ማነው አቤልን ሳየው ደስ ያለው

    • @sarawndmu6077
      @sarawndmu6077 День назад +2

      እኔ

    • @sarawndmu6077
      @sarawndmu6077 День назад +1

      ደሞ እንደዱሮ አቹ አራት ሆናቹ የምናይበት ቀን ይመጣል የሆኒዬ

    • @fufutube2
      @fufutube2 18 часов назад +1

      እኔ ወላሒ እያሠብኳቸው ነበር የዛሬ 7 አመት ነው የማቃቸው ሀገር ገብቼ ድጋሚ ስመጣ ተለያይተዋል 😢😢😢

    • @Abnz-e9t
      @Abnz-e9t 16 часов назад +2

      Ene full respect ❤

  • @yonatan-Desta
    @yonatan-Desta  День назад +61

    እንኳን አደረሳቹ ❤

    • @nadiyanadi6461
      @nadiyanadi6461 День назад +2

      Abel gize lay invite endidereg eyetebekn new please 🙏🙏

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 День назад +14

    ዮናታን የድንግል ልጅ ተባረክ❤❤❤አቤል እና አንተን አብሬ ስላየዃችሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 День назад +17

    እንዴት እንደምታምሩ ቶሚንም አንድ ቀን አብራችሁ ሁናችሁ አሳዩን ተመስገን ደስ ብሎኛል ስላየዋችሁ❤❤❤❤

  • @Rahma-td6er
    @Rahma-td6er День назад +12

    ከአቤል ጋ ሰላየኾችሁ ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉 ቶሚንም ጨምሩት

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 День назад +4

    ጓደኝነት እኮ ውድነገር ነው ስለተገናኛችሁ ደስብሎኛል ወላሂ 😢

  • @abebabekele3050
    @abebabekele3050 22 часа назад +5

    ያንተን ልብ ሰጥቶኝ ምናለበት ጌታዬ ኤኔንም ስብስብ ቢያደርገኝ😢እንዴት እንደምቀናብህኮ በአዛኝቷ

  • @ሙሉእራያቆቦ
    @ሙሉእራያቆቦ День назад +25

    እልልልልል አብራችሁ ሰላየሀችሁ ደስ ብሎኛን ግን ቶሚስ❤😢

  • @fatumahussen1045
    @fatumahussen1045 День назад +9

    እኔ ከሶሻል ሚዲያ ላይ ካሉ ልጆች ኪያ ክብሮም እና ይቺ ልጅ ደስ ይሉኛል😘😘

  • @johndiriba4977
    @johndiriba4977 20 часов назад +3

    Abel podcast laye yegabez metelu like👍👍 aregu

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 13 минут назад

    ተባረክ ዮኒዬ በርታልን

  • @BotaAlehegn
    @BotaAlehegn День назад +3

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹኽ ወገኖቼ

  • @Mercy_p-v1y
    @Mercy_p-v1y День назад +1

    🥰🥰🥰🥰 tebareku bebetu yanurachu

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 День назад

    እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አንድ ላይ አየናችሁ በዚ ዘመን አንድነት ነው የሚያዋጣን ይቅር መባባል ቤተሰብአዊነት ጓደኝነት 👏👏

  • @LuelHailay-l3m
    @LuelHailay-l3m 26 минут назад

    አብሮ እንዃን አደረሰን ❤

  • @BetelelhemDerbew
    @BetelelhemDerbew День назад +16

    ዬኒ አቤላ እና ቶሚ ድግል ማሪያም ታሰባስባችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TEDDY-zv1iq
    @TEDDY-zv1iq День назад

    Wow betam astemari new le ketay amet getachen beselam yaskoyen enmetalen❤❤❤

  • @Sarasarayahoo
    @Sarasarayahoo 6 часов назад

    ስወዳችሁ

  • @kalkidan745
    @kalkidan745 День назад +1

    እሰይ ተመስገን እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰን🙏

  • @dashproductionett
    @dashproductionett День назад +2

    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትሳቅ🤝🙌

  • @zewditesfayohanes3953
    @zewditesfayohanes3953 День назад

    ጌታ ይባርክህ🙏🏼💕💕👏👏👏💕🙏🏼🙏🏼🙏🏼🎄🎄💕❤️

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 День назад +1

    እስይይ ደስ ስትሉ❤❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 10 часов назад

    እንኳን ተገናኛችሁ 🥰🥹🥹🥰

  • @netsanet-d9l
    @netsanet-d9l День назад

    Enkuwan aderesachu yoni. Ke abel gar selayehuwachu des yelal geze podcast layem gabezeln.

  • @yodi_man2387
    @yodi_man2387 День назад +2

    Besmam😻🙌🏾🙏❤️

  • @SamiGoat-px1to
    @SamiGoat-px1to День назад +2

    ኢ.ወ.ማ😢

  • @kidest7selasea208
    @kidest7selasea208 День назад

    Eleleee Enkuan beselam tegenagnachehu🙏🏼🙏🏼💕

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 День назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ❤ አደረሰን

  • @suminbaki
    @suminbaki День назад

    Tebark

  • @ElfineshAlemu-p2u
    @ElfineshAlemu-p2u День назад +1

    Batem Dase Yelale❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    Eleleeleleleleelelellllel

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 День назад

    እንኳን አብሮ አደረሠን ለአመቱ በሠላም ያድርሠን

  • @mikiart6853
    @mikiart6853 День назад

    Tiru tmhirt yalw video nw tnx❤

  • @filagotgetachew8939
    @filagotgetachew8939 День назад +1

    Ere ke bboy gaerm tegenagnu pls

  • @meselusimegn-f7k
    @meselusimegn-f7k День назад

    አቤል ዬኒ ቶሚ አድላይ ስሩልን🙏❤❤❤

  • @jimmatube6844
    @jimmatube6844 День назад

    Betam dess bilignal❤❤❤❤

  • @esete7232
    @esete7232 14 часов назад

    Des yemil video new ❤ enem vlog serichebetalew chanale lay ❤❤❤

  • @bulbulatube8555
    @bulbulatube8555 День назад

    melkam beal

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 День назад

    ❤❤❤

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 День назад

    ክብር ለመድአኒያለም ❤❤❤❤❤❤

  • @አየለችሰለውሉምነገርእግዘ

    Mlkame bale mlkame kane

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 День назад +1

    አቤላ ዮኒ🥰ተባረኩ ዮኒዬ መንገዱ ተዘጋብህ እንጂ ትደርስ ነበር አይዞህ

  • @genetnegasa9811
    @genetnegasa9811 19 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @Abe2_high
    @Abe2_high 23 часа назад

    አሁን ትክክለኛው ጥል በማን መሀል እንደሆነ ግልጽ ሆኖልናል

  • @RobelDender
    @RobelDender День назад

    እንደውም እቺን ካለገኘሁት እሞታለሁ

  • @SarahHome-s1i
    @SarahHome-s1i День назад

    🙏❤

  • @seblikass9947
    @seblikass9947 День назад

    😍😍😍😍

  • @DaveTry-n8r
    @DaveTry-n8r День назад

  • @ElfineshAlemu-p2u
    @ElfineshAlemu-p2u День назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TigistGetahun-q2m
    @TigistGetahun-q2m День назад

    🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤👍🏼👍🏼

  • @mame642
    @mame642 День назад

    Enda deroachu hunu ke abel gar

  • @MastiTuti
    @MastiTuti День назад

    ❤❤❤❤❤❤😢❤❤❤❤❤❤❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️

  • @HubelAl-UZZA
    @HubelAl-UZZA 5 часов назад

    😂😂😂 ቦርኮ ትውልዶች አዝማሪ ናችሁ መንፈሳዊ መሆንም ይቃጣችሁዋል😂😂😂

    • @tsedallove
      @tsedallove 3 часа назад

      የዳቢሎስ ወንድም እየተቃጠልክ😂😂😂😂

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA 2 часа назад

      @tsedallove ኤጭ ምን ያቃጥላል ኦርቶዶክስ ነጠላ ይለብስና የፀድቅ ጥግ የነካ ፈጣሪ ምስክሬ ምናችሁም አይጥመኝም እኔ ኦሮቶዶክስ ነኝ ጥምቀት የገና በዔል መስቀል ጭፈራ ስለምበዛ በጣም ያስጠሉኛል kkkkk የፈጣሪ ስም ወፍ የለም kkkk

  • @samiras2322
    @samiras2322 14 часов назад

    ከመቼ ወዲህ ነው ቤተክርስቲያን በትኬት የሚገባው ወይስ ባሌ ስለሆነ ነው

  • @Mg-ke8yy
    @Mg-ke8yy День назад

    Gobze berta yonatan

  • @badgamers3458
    @badgamers3458 День назад +1

    Yhe ula ashkabach menged zega, ygermal, Ken Ken kdus mata erkus yehone hzb, bcha ymechachu😉

  • @eyobtube5491
    @eyobtube5491 День назад

    Mahteb tlbes negrat😊

  • @ግንቦት21
    @ግንቦት21 День назад +1

    💙💙💙💙✅

  • @realm1029
    @realm1029 9 часов назад

    ሴቷ ምንአይነት ቀሚስ ነው የለበሽው? የምትሔጂው ቤተክርስቲያን እንደሆነ እረስተሽው ነው? ለራስሽም ምቾት ነስቶሻል እኮ 🤔

  • @GamedBowl
    @GamedBowl День назад

    Anten mehon temegnew 😢

  • @MollaDemesie
    @MollaDemesie День назад +1

    እስቲ የገና ስጦታ እየገባችሁ ደምሩኝ መልካም በአል ❤❤❤

  • @YteaG
    @YteaG 20 часов назад

    ነጭ በነጭ ልበሱ፣ ሰንደቁ እንዳይኖረው፣ ጥቁር አትልበሱ ቤተክርስቲያናችን ምንም ሐዘን የለባትም፣ ካህናት አልታረዱም፣ መነኮሳት አልታረዱም፣ ደብራት በድሮንና በእሳት አልተቃጠሉም፣ ሲኖዶሱ በባእዳን አልተሞላም፣ ወዘተ እየተባልን የብልጽግናን ፕሮፖጋንዳ ቤተክርስቲያን ውስጥ ይዘው የገቡ እነ ሔኖክ ሀይሌን ጊዜው ሲመጣ እንፋረዳቸዋለን። ሀገራችን ሐዘን ውስጥ ናት፣ እግዚአብሔር ቁጣ ውስጥ ነው፣ ቤተክርስቲያን ውስጥ መስቀል እንዲረገጥ የአውሬው መንግስት እያደረገ ነው፣ ሚሊየኖች በጦርነትና በርሃብ እያለቁ ነው(አማራው)። ነጭ በነጭ ልበሱ ለቀረው አለም ኢትዮጵያ ሰላም እንደሆነች አሳዩ፣ ምንም ችግር የለብንም፣ በድርቅና በርሃብ የሚሞት፣ በጦርነት የሚያልቅ ሕዝብ ስለሌለን ነጭ በነጭ ለብሰን የአውሬውን መንግስት ፕሮፓጋንዳ እናስተጋባ እየተባልን ነው። ነቃ እንበል፣ ዝም ብለን አንነዳ፣ እናስተውል።

    • @enanu7590
      @enanu7590 18 часов назад

      ትክክል በብልፅግና የተጠለፈ ፕሮግራም

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE 16 часов назад

      😢😢😢😢

  • @kidusmarkm.3695
    @kidusmarkm.3695 День назад

    melkam beal