አሁን በጣም ደስተኛ ነኝ! ልዩ ቆይታ ከ ሀብታሙ እና ከ ፍቄ ኖርዌይ ቤተሰቦች ጋር!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 494

  • @shegerinfo
    @shegerinfo  День назад +100

    ሰብስክራይብ በማድረግ የ ፍቄ ኖርዌይ ቤተሰብ ይሁኑ👉 www.youtube.com/@FekaNorway-Family

    • @fatima-w3c8s
      @fatima-w3c8s 23 часа назад +2

      ደቡብ አፍሪካ እሲድ የተደፋበት ልጅ አክባሩን ተናገሩጅ የዛን ሰሞን ብቻ ተወርቶ ዝም

    • @እንግልቶበዛ
      @እንግልቶበዛ 22 часа назад +2

      መሲ አድራጊው አለው የአንችን video ስልጨረስ ነው ያረኩት አሁን ደግመው ከአንች ለይ ገበው

    • @bellatesema9808
      @bellatesema9808 44 минуты назад

      በትክክል

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 День назад +367

    ቲክቶክ ቢዘጋ ጥሩ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ባለጌ ትውልድ እያፈራ ስለሆነ

    • @MekyiMekyia
      @MekyiMekyia День назад +10

      ትክክል ወላሂ

    • @የማሜእህትየማሜእህት
      @የማሜእህትየማሜእህት День назад +25

      ቀላል ባለጌ ትውልድ ትልቅ ትንሹ የረከሰበት የባለጌ ሰፈር ነው ቲክቶክ አላህ ያጥፋው

    • @tisi3500
      @tisi3500 23 часа назад +13

      ትክክል እስማማለእ❤

    • @Damenu-mx1ch
      @Damenu-mx1ch 23 часа назад +8

      በጣም ❤❤❤

    • @Yosebeny
      @Yosebeny 23 часа назад +11

      በጣም ይጥፋ

  • @TibebeSila
    @TibebeSila День назад +122

    ሀብቴ ወንድሜ ስትስቅ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን መልካም የልደት በዓል ለሁላችሁም።

    • @SeidaBlatusada
      @SeidaBlatusada День назад +3

      ሰብስክራይብ😢ከፍቶኛል

    • @ወይን_Channel
      @ወይን_Channel День назад +2

      አኔም​@@SeidaBlatusada

    • @Kasa-u1v
      @Kasa-u1v 22 часа назад +2

      ሁሌም ደስ ይበልህ ሀብትሽ

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 23 часа назад +34

    ሐብታሙ እንደዚህ ወደ ማነትህ ተመልሰህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ሁሌም ደስተኛ ሁን እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይከተልህ!!!!

  • @DohaQatar-tc4yy
    @DohaQatar-tc4yy 21 час назад +39

    እናንተ እያላችሁ ባለጌ ይሸለማል በረቱ ፈጣሪ ከናንተጋር ይሁን👏👏👏👏👏

  • @sabateklay4890
    @sabateklay4890 День назад +46

    ይሄ አንጀቴን ነበር የሚበላኝ ስስቅ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚኣብሄር የወደፊቱን መንገድህ ይጨመርበት ጎበዝ ከሁሉም የማደንቀው ሃይማኖቱን ኣክባር በመሆን አሁንም ከቤቱ ኣያውጣህ 🙏🙏🙏 ህይወት ቀጣይ ስለሆነ በርታልኝ ልጀ

    • @SeidaBlatusada
      @SeidaBlatusada День назад

      ደምሪኝ😢

    • @Saif-bw9tx
      @Saif-bw9tx День назад

      አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️🙏

  • @b.6015
    @b.6015 58 минут назад +1

    ምርጥ ጓደኛ ናችሁ በአሁን ስአት እደዚህ ያለ ጋደኛ አይገኝም ሀብትሺ ቤተሠብ ባይኖርህም ምርጥ ጓደኛ አለህ ከተወለደ የተዋደደ ይበልጣል አላህ ይጨምርላችሁ ማሻ አላህ የጓደኝነት ጥግ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 23 часа назад +33

    ሀብታሙ ሁልጊዜም ደሰተኛ ሆነህ እንድትኖርልን ደሰተኛ ነኝ አንተ ማለት እኮ ልዩ ሰዉ ነህ ሁሌም ሳቅ የእኔ መልካም ወንድም ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @sayameen760
      @sayameen760 14 часов назад

      የኔ አባት ስትስቅ እንዴ ደስስስ እንዳለኝ :ቀሪ ዘመንህ ደስታ ይሁንልህ 🇪🇷

  • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
    @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 21 час назад +56

    ሀብትሽ ስስቅ ሰይ ደስ አለኝ እስከመጫረሻው ህይወትክ ደስተኛ ሆናክ እንድትኖር አላህ የድርግህ አንተ መልካም ልበ ቀና ልጅ ነህ❤❤❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 Час назад +1

    ሀብታሙ እኳንስ እደዚህ ሆነህ አየንህ አላህ ሁለየም ያጠክርህ ወንድልጅ አባትም ወድምም ልጅም ባልም ነው ወንድ ልጅ ሀዘኑንም ደስታውንም በሆዱ ዋጥ አድርጎ ተናግሮ የማይወጣለት ነው አባት ነው እና እኔም የምወደው ልጀ አለኝ ስሙም ሀብታሙ ነው ባሌም ልጀም አባቴም ወድሜም ነው ብየ ስለማስብ ወንድም ሆነ ሤትን ልጅ የምገፉም የምበድሉም አላህ ልቦና ይስጣችሁ

  • @mekdesdamta5994
    @mekdesdamta5994 21 час назад +22

    ኴስሜዳዎች በእርድና,በፋቅር,በደግነት በጨዋታ… ኧረ ስንቱ❤ ምችት ይበላችሁ።❤

  • @samritube645
    @samritube645 День назад +37

    *ተመስገን ሀብታሙ ወደቀድም አቋሙ ተመለሰ ወንድሜ በርታ ጠንክር ጎደኛህ ናቲ ደግም ደስ እሚል አብሮ አደግ ነው የሸገር ልጆች እኮ ጀመአቸው የሙደነቅ ነው*

  • @seada9327
    @seada9327 День назад +37

    ዉይይይ ይሄ ልጅ ሲስቅ ማነው እንደኒ ደስ ያለው?👍👍በመዳም ቤት በአልን የምታሳልፉ በናት ፏ በሉ ተደሰቱ ❤❤

  • @Jemila-xm5tz
    @Jemila-xm5tz День назад +22

    ኧረ እንዴው አሏህ ደስንን ይስጠን ሀዘንን ጭንቀትን ይያዝልን ሀብቴ ይሄን ፈገግታህን ዘላቂ ያድርግልህ ያለፈው አለፈ ሂወት ይቀጥላል❤❤❤

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 20 часов назад +12

    የፍቄ ቤተሰቦች በሙሉ መሲንም ጨምሮ በጓዳም በአደባባይም ለምታደርጉት መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ብድራታችሁን ይክፈል ስራችሁን ይባርክ ሀብትሽ ስቀህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ከነጓደኞችህ ተባረክ የኋለውን እረስታችሁ ወደፊት ብቻ ተጓዙ።

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 13 часов назад +3

    ዋው ናቲ መጨረሻ ላይ የተናገረው ደስ ሲል ሩሀማን በጥሩ ነገር ስላነሳት እድታረቁም ስለፈለገ በጣም ደስ ብሎኛል መልካም ልጅ እንደነበረችም ስለተናገረ ❤❤❤❤❤

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 20 часов назад +13

    ጋሽ ፍቄ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋ ይስጠዎት

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 День назад +15

    እሰይ እንኳን ወደ እራስህ ተመለስክ ሀብትሽ ጀግና ወድ ነህ ቅን ልብነው ያለህ ደግነትህ ፊትህ ላይ ይታያል ጓደኞቹ የክፉ ቀኑ ተባረኩ❤❤❤❤

  • @tesfakidane2765
    @tesfakidane2765 20 часов назад +10

    መልካም ሰዎች ጨዋዎች ናችሁ ኑሩ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ክፍት ጥግ በደረሰበት ሰዓት ደግ ሰው ደግሞ ይሄው ጥግ እያሳያችሁ ነው 🙏🙏🙏

  • @Maroha-wy5mz
    @Maroha-wy5mz 23 часа назад +21

    ፍቄን ሳይ የድሮዋ ኢትዮዽያን ነው የሚያስታውሰኝ። ፍቅር በሞላበት ግዜ
    ፍቄ እግዝሐቤር። ይህነን ፀባይክን አይቀይረው በጣም ደግ ሰው አስተዋይ ትህትናህ። በጣም ነው የምወድልህ። ዘመንክ ይባርከው ከነ መላ ቤተሰቦችህ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼በተረፈ ሀብታሙ ሁሌም ደስ ይበልክ🫶🫶🫶ደግሞ ሰብስክራይብ አድርጌ አለው

  • @Rahel-s1e
    @Rahel-s1e 14 часов назад +11

    ሀብታሙ ስትስቅ በማየቴ ደስ ብሎኛል ጎበዝ ወደ እራስህ መመለስህ አንተ ቆንጆ እና ጥሩ ሰው ነህ ነገ ጥሩ ነገር እንደሚገጥምህ እርግጠኛ ነኝ

  • @askuema1260
    @askuema1260 16 часов назад +4

    መሲዬ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰሽ ለካ ሰው ውሰጡ ሲስቅ እና ለይምሰል ሲስቅ የለውን ልዩነት በትክክል በሀብትሽ ስላሳየሽን በግሌ በጣም አመሰግናለሁ የሀብትሽን እውነተኛ ሳቅ አይቼ ልቤ ምን አይነት እረፍት እንደተሰማኝ ፈጣሪ ያውቃል መጨረሻህን ያሳምረው ህይወትህ መልካም ይሁን ያንተን ግራ ይስጥህ በይልኝ 🙏

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 16 часов назад +7

    መሲዬ እንኩዋን ለብርሃነ ልደቱ አደረሠሽ 🙏😍

  • @TsedeyDebay
    @TsedeyDebay 2 часа назад

    መሲዬ ብልህ አስተዋይ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እነ ሀብትሽ እንኳን አደረሳችሁ።

  • @Rahel-s1e
    @Rahel-s1e 13 часов назад +5

    ምርጥ ጎደኞች አሉህ እግዛብሔር ብድሩን ይክፈላችሁ

  • @AberashiMisitafa-zt2eh
    @AberashiMisitafa-zt2eh 21 час назад +12

    ሃቢቲሸየ ሳቀልን😂😂❤❤❤

  • @elsa4
    @elsa4 17 часов назад +4

    እንደዚህ አምሮብህ፣ሰቀህ ሰላየውህ ደሰ ብሎኛል።በርታ ከዚህ በኃላ ጠንካራ መሆን አለብህ፣ መልካም ሰው ነህ ይህ መልካምነትህ አይወሰድብህ፣፣ ሁሉም ነገር ለበጒ ነው። የሮሀማ መውጣት ፣ለአንተ መልካም ሆነ፣ አየህ እግዚአብሔር ምክንያት አለው፣፣ ብዙ እድሎች ተመቻችተውልሀል ፣ ከዚህ በኃላ መጠንከር አለብህ።

  • @EyuGetachew-sm2rj
    @EyuGetachew-sm2rj 20 часов назад +6

    እውነት መልካም ሠው ሥትሥቅ ሥላየው ደሥ ብሎኛል ወንድሜ ጎበዝ በርታ ጠንካራ ሁን ያለፈው አልፏል።

  • @ነኢማ-ረ7ሐ
    @ነኢማ-ረ7ሐ День назад +25

    ማሻ አላህ ወላሂ ወቢላሂ ልቡ ንፁህ የሆነ ሰው ሊላሂ ብሎ መልካም ስራን የሰራሰው ይደሰታል ይሄው የወንደማችን የሀብታሙ ፈገግታ ይመሰክራል ገና ይስቃል ከፍ ይላል

  • @harlove2985
    @harlove2985 День назад +12

    ሁላችሁንም እነኳን ኘደረሳችሁ ሀብታሙ ሳቅህን እና ደሰታህን ሰላየሁህ ደሰ ብሎኛል በቃ ሁሉም አልፎል ወደፊት ብቻ ተመልከት የሰው ወሬም አትስማ ጠንካራ ሁን ወንድሜ

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra День назад +30

    ሀብቴ ምርጥሰው እንኳን ስቀሕ አየንህ

  • @shimelesbiru
    @shimelesbiru 20 часов назад +7

    በጣም መታደል ነው እንደዚህ አይነት ጋደኛ ማግኘት የሀብትሽን ታሪክ ሙሉውን ተከታትየዋለሁ

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ День назад +29

    ሁሌም ሳቅ የኔ ዉድ ሀብቴ❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @Ms-bg8qm
    @Ms-bg8qm 17 часов назад +4

    መስዬም የፍቄ በተሰቦች ውላችሁም እግዚአብሔር ይስታቹ ጉልበታችሁንም ሰአታችሁንም የሰጠቹሁትም

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 23 часа назад +15

    ኳስሜዳዎች ግርማ ሞገስ ከሰፈሩነውደ ናቲም እደ ሀብትሽ ወዳወድ ነው ይመቻችሁ ጓደኝነት ትልቅ ሚስጥርነው ❤❤❤

  • @Orthodoxተዋህዶ
    @Orthodoxተዋህዶ 2 часа назад +1

    መሲየ የሴቶች በላይ ሀፍታሙ እግዚአብሔር ታሪክህን ይቀይረው ጓደኞቹ ተባረኩ

  • @mekliteabebe2373
    @mekliteabebe2373 10 часов назад +1

    በተለይ በዚህ ሰአት እንዲህ አይነት ጋደኞች አይገኝም በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርካላችሁ::

  • @TegaMaryam
    @TegaMaryam 20 часов назад +13

    እኔ አብሮ ይኑሩ አልልም ምክንያቱም ጥሩ አይሆንም እህትና ወንድም ቤተሰብ ቢሆኑ ባይነኝ እሱም ፈጣሪ የሱን ይስጠው ለስዋም እደዛው

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 18 часов назад +3

      ይሄን ሀሳብ እኔም እጋራለሁ

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 23 часа назад +13

    ኳስ ሜዳዎች ቅኖቻችን እናመሠግናለን❤
    እናተን መሳዮች ፈጣሪ ያብዛልን
    ፋቅ በዉነት ምናይነት ቀና ሰዉ ነክ
    ጤናን ከእድሜ ጋር ይስጥህ😊

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 4 часа назад

    ሀብታሙ በዚህ ሁኔታ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ጓደኞቹን ሳላደንቅ አላልፍም ያውም በዚህ ዘመን እንዲህ ያለ ጓደኛ ማግኘት በጣም መታደል ነው እስከመጨረሻ አይለያችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡

  • @kokotubeኮኮሚዲያ
    @kokotubeኮኮሚዲያ 22 часа назад +6

    ሁሌም ሳቅ መልካም በማድረግ ደስታ በክፋት ፀፀት ነው የእድሜ ጓደኛ።

  • @almaz7677
    @almaz7677 19 часов назад +5

    እንኳን አደረሳችሁ መሲም ሁሉም ያቀረብሻቸው መንገዶችንም ጨምሮ ማስተዋል ጥበቡን ያደለክ ይርጋታ መንፈስ ያድልክ ግርግሩ ልብህን እንዳያሳብጠው ትዕግስቱ ሚስጥር ማስተዋሉን ጨምሮ❤ ጫጫታው ሁሉ የቆማል 💯👍 የርጋታውን መንፈስ ያድልክ ደግነቱ ከንጭቃና አባት አትቀባው በማስተዋል ኑር 💯👍 ሀገር መከራ ላይ ባለችበት ወቅት 😭

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 21 час назад +7

    ውይ ብታስታርቁአቸው ዋው ነበር እባካችሁ ቀጥሉ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @SaedaMohammed-m6s
    @SaedaMohammed-m6s День назад +10

    ወንድሜ ስትስቅ. ስላየሁህ. ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @HaymanotBeyene-m5t
    @HaymanotBeyene-m5t 15 часов назад +1

    አዩ ፍቄ የኔውዶች በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ ዘራችሁ ይባረክ የደሃ እንባ ታብሳላችሁና ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ የሁሉም መሠረት እናንተ ናችሁ ፍቄ ተባረክ 1እንዱን ልጅህን ያሳድግልህ አዩ በልጆችሽ ሁሌም ደስተኛ ሁኚ የሌለው ሰው እጃችሁን የምትዘረጉ በሙሉ ፈጣሬ ጎዶሎችሁን ይሙላላችሁ❤❤❤

  • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
    @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ 14 часов назад +1

    ሀብትሽ እንኳንም ፈገግ ብለህ አየንህ ወንድማችን በርታ በርቱ

  • @tsehayeasfaw-te5nd
    @tsehayeasfaw-te5nd 17 часов назад +5

    ተቆጥታችሁ ያሰማማችሁ መሰላችሁ ለአንድ ወገን አዳልታችሁ እንዲ ጥሩ እንደሰራ ትመሰጋገናላችሁ

  • @እስቴርመኮንን
    @እስቴርመኮንን День назад +18

    የኔ ልጅ የማያልፍ ነገር የለም,አንዳንዴ በመጥፎ ነገር ውስጥ መልካም ነገር አለ ሁሉም ለበጎ ሆነ....🙏
    ለራስህ ገዜ ስጥ, በየሚዲያው አትውጣ ,ፀፀት ሳይሆን ለሁሉም ሰው ትምህርት ነው......ስቀህ ስላየሁህ ደስ ብሎኞል,🙏እንክዋን ለገና በዓል አደረሳችሁ🙏

  • @RakDubai-pr9gv
    @RakDubai-pr9gv 48 минут назад

    ፍቅር ትህትና መተሳሰብን ነው የተማርኩበት ደስ የሚል ጎደኝነት እነ ፍቄ ሚዲያንም አመሰግናለሁ ብዙ ልበ ቀና ሰዎች አሉ ተመራበታለሁ

  • @elibettejosef2638
    @elibettejosef2638 23 часа назад +18

    መሲ መልካም ሴት ነሽ። ግን በጣም ነው ያዘንኩት፣ ሚዲያ ላይ ቴክስት የሚጽፉ ፊት ለፊት የሚያዩትን በመደገፍ ነው፣ አሁንም የማየው በአንቺ የዛሬ መልእክት። ማንኛውም ባልና ሚስት ይጋጫል አንም ስንናደድ ያልሆነ ነገር እንናገራለን፣ አህቴ በሰፊው ይህን ተመልከቺ፣ ሩ ሀ ማ። ምስኪን ናት ልትረጃት አልቻልሽም፣ ማሽቃበጥ የሚለውን ቃል መጠቀም አልፈልግም፣ በሰው ህይወት በተለይ በባልና ሚስት፣ ፍጹም ቅዱስ ነን አንበል። ሩሀማን ማንም አልሰማትም እግዚአብሔር ይዋጋላት፣ ሰው ወደ ነፈሰበት ነው፣ አውነት ሰውን እንደግፋለን የምትሉ ከሆነ አንደ ሀብታም ሁሉ አዳምጥዋት። ወገነኛ አትሁኑ አባካችሁ።

    • @hananabdena4051
      @hananabdena4051 22 часа назад

      ከዚህ በላይ ምን ትሁን ህይወት ነው እኮ የሰጣት ቆማ በመሄዷ ፈጣሪን ታመስግን አንቺ እራስሽ አታሽቃብጭ

    • @almazzewde5358
      @almazzewde5358 20 часов назад +5

      ፍቄ ስጠራት ለምን አልቀረበችም ልጅቷ አትፈልግ ይሆናል ደግሞ መሲ ጠርታትስ ቢሆን አልገኝም ብላስ ይሁን በምን አውቀሽ ነው በስው ጫማ ላይ ሆነሽ አትፍረጅ ለመፍረድ አንቸኩል

    • @MessyG-n9p
      @MessyG-n9p 20 часов назад +7

      እውነትሽን ነው እህቴ ስሜቴን ነው የተናገርሽው ሩሀማ ብዙ የምትናገረው ነገር አላት ጨዋ ገበና ሸፋኝ ስለሆነች ብቻ ሽምግልና መረጠች ያሁሉ ውርጅብኝ ብቻዋን ተቀበለች የተደረገላትን ብቻ መልካም ነገር አስባ ዝምታን መረጠች እግዚአብሔር ያጠንክራት

    • @SosenaGetyie
      @SosenaGetyie 19 часов назад +1

      Really

    • @ساراهمحمد-ز6ن
      @ساراهمحمد-ز6ن 13 часов назад

      አወ በትክክል ደሞምኮ ሰይፉ ላይ ቀርባ መጥፎ አላወራችም ጥሩ ነገር ነው የተናገረችው ብቻ እንደት እዳሳዘነችኝ​@@MessyG-n9p

  • @mikigirma8736
    @mikigirma8736 3 часа назад +1

    ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው መተጋገዝ

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ День назад +17

    ሀብቴ የኔ ቆንጆ እኳንም አደረሳችሁ ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍

    • @VuicGg
      @VuicGg 3 часа назад

      😊😊😊😊😊😊😊

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 23 часа назад +6

    በስዬ ላንቺና ለመላው ህዝባችን እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 18 часов назад +1

    በጭራሽ በህይወት ዘመን ስቅ የምታውቅ እስከማይመስል ነበር የምገረም በርግጥ ጉዳትህም ይታይ ነበር አሁንላይ በጣም ደስ ይላል ልብ ተጠግኖ ሳቅን ማየት

  • @WelduTekle-dp6oi
    @WelduTekle-dp6oi 20 часов назад +4

    ቲክቶክ ይዘጋል መባሉ በጣም በጣም ጥሩ ዜና ነዉ የኢትዮ ትዉልድ ወደ666 የቀየረዉ ቻናል ነዉ ይዘጋ ይዘጋ ይዘጋ

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 21 час назад +13

    ምርጥ ጎደኛ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Belayበላይ
    @Belayበላይ 4 часа назад

    መሲየ ይህ ፕሩገራም ይቀጥል ሀብታሙ የብዙ ውንዶሞች ተምሳሊት ነው ፍቄ ቃል የለኝም አያቱየ አንች ድንቅ እህት እናት ነሸ❤

  • @KaliKali-m5o
    @KaliKali-m5o 20 часов назад +5

    መልካም ጎደኛ ሥነሥርአቱ ደም. ሢል

  • @טישניוודגו
    @טישניוודגו 17 часов назад +2

    እግዛብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤

  • @SelamYeshiwas
    @SelamYeshiwas 22 часа назад +6

    እንደሚመስለኝ በመጀመሪያውም እውነተኛ ፍቅር አይደለም አዘኔታ ነዉ እንጂ ፍቅር ይቅር ባይ ነዉ ።

  • @DanielGirma-v4o
    @DanielGirma-v4o 20 часов назад +6

    እኔ የዚህ ሰው መልካምነት ምንም አይታየኝም ማንም ሰው እንደሚያፈቅር በፍቅር ውስጥ ሆኖ ኩላሊቱን ሰቷታል ሰው ኩላሊቱን ቀርቶ ሲያፈቅር ህይወቱን ሊሰጥ ይችላል እግሩ ላይ ወድቃ ስትለምነው ያሳየው ነገር እኜ ይሄ ሰው መልካም ሰው ነበረ ወይም ነው ለማለት እቸገራለው

    • @tegstgorfu
      @tegstgorfu 17 часов назад +1

      ትክክል የኔ ጥያቄ ነዉ

  • @Hanan-kn6dn
    @Hanan-kn6dn 13 часов назад +1

    እግዚአብሔር መገድ አለው ይመስገን ፈጣሪ 🙏 የምታሽቃብጡት መድማችሁ ቢሆንስ ምን ይሰማችኋል ልጅቷን ምን ታደርጓት ነበር አካሉን እኮ ነው የሰጣት ማንም የማይሰጣተን በነፃ ለዛውም

  • @BelayAsfaw-j7z
    @BelayAsfaw-j7z 14 часов назад +2

    ሀብታሙ ሀብታሙእባክህ ካሁኑ እንዳትንቀባረር አቀማመጥህን አስተካከል

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 13 часов назад +1

    እንኳንፍቄአደረሰህ.እንኳንአብሮአደረሰን

  • @Saada-z2h
    @Saada-z2h 21 час назад +1

    ሁላቹም ለመልካምነታቹ አላህ ይባርካቹ መልካም ትውልድን አላህ ያብዛልን

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 23 часа назад +1

    እንኳ አደረገችው መሲዬ ሀብታሙ ስቀህ ስላየንህ ደስ ብሎናል

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 13 часов назад +1

    እኔ እንደሚገባኝ ህርቅ መልካም ነው ያኔ ያሁሉ ነገር ሲያደረግና ችግር ሲደርሰበት ደረሺልኝ ሲል እራስህ ተወጣ ያለች ሴት ምን አይነት ህይወት ነው የሚኖሩት አሁን በርግጥ ተለውጦል ስለተለወጠ ነው ወይስ ፍቅሩ አለነው የምለው የባሰ እንዳይመጣ ልጅንም ያለፈውን ህይወት እንደገና የተወጣወን መልሳቹ ልትከቱት ነው በዚህ ላይ ወንድሙዋ ጭምር ነው እና መበቀያ አታርጉት ቆም ብለህ አስብ ሀብታሙ አሁንማ ማንም ሊወድህ ይችላል እኔ ግን ይቅርታ አብረው መኖሩ ቀርቶ ይቀርታው ጥሩ ነው

  • @NigatuaDesta
    @NigatuaDesta 16 часов назад +1

    Mesiye enate enikan aderesachihu enidet adirege enidemiwodish enate yet aginechesh adinakoten enidemigeliselesh alawukim mariyamn silaniche kalate yelagnim ❤❤❤❤❤❤

  • @hndiyaalemu2330
    @hndiyaalemu2330 23 часа назад +3

    ሀብትሽ ቅን ሰዉ ሁሌም ሳአቅ ደስታ አይለይክ

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 17 часов назад

    የሚቀይር የሚለውጥ ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ዮሁን ሐብታሙ ዛሬ በፈገግታ መታየቱ 🙏😍

  • @almazzewde5358
    @almazzewde5358 20 часов назад +3

    መሲ የስው ዘር እንኳን ለብርሃነ ልደቱ እደረሳችሁ

  • @Asmera2024
    @Asmera2024 18 часов назад +2

    Merry Christmas messy🇪🇷

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 6 часов назад

    መሲዬ ለብርሃነ ልደቱ እንኳን አደረሰሽ🙏🙏🙏❤

  • @SameraRose
    @SameraRose 17 часов назад

    አብትሽ ወላኢ እደዚ ፈገህግ ብለህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል አብሽ ነገህ ከዚ የተሻለ ይኦናል 🫶🫶 ፍቄ ዮርዌ አቦ ተባረኩ እድሜ ከጤና ይስጥ እዳተህ የተረዳኡ የለም ኢዮዽያን እዝብ 🙏🙏 መሲ እናመሰግናለን ስለ ሰራሽኡ መልካምነት በርቺ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @YasinAdem-k8y
    @YasinAdem-k8y День назад +4

    አይዞህ ወድም አለም እሬሜ ለኢትዩፒያ ህዝብ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 18 часов назад

    ሀብቲሽየ ሁሌም በደስታ ኑርልኝ ወንድም አለም ስትስቅ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤🎉🎉

  • @KonoMinte
    @KonoMinte 23 часа назад +3

    ሀብታሞ መልካም ስው ሁለገዜ ሰቅ

  •  17 часов назад

    እሰይ ሀብትሽ ፡ ስቀህ ስላየንህ ደስብሎኛል በርታ🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 17 часов назад

    ወወወወ እንኮን ለመሳቅ አበቃህ ወንድም አለም ሁላችሁም ተባረኩ መልካም በአል

  • @KonoMinte
    @KonoMinte 23 часа назад +3

    ለባለጌውች እንኳን ይዘጋ

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው

    እሱን ብቻ ነው የምታቀርቡትና የምትደግፍት እሳስ እውነት ይኖራት ይሆናል በነሱ አልተጀመረም መጣላትና ኩላሊት መስጠት ብታቀራርባቸው መልካም ነው የሚያስታርቁ ብፁአን ናቸው

  • @NegatTekele
    @NegatTekele 18 часов назад

    መልካ ሰው ፍቄ ኖሮውይይ ምንም እንኳን እንደአያቱ አይነት ሰወች ቢኖሩም መልካም ሰወች ናችሁ ሁሌ ፊለፊትየምትጋፍጥ መልካም ሰው እኔም አንዷ ጉዳቴን ስብራቴን የተጋራችሁኝ መልካም ሰወች ስለሆናችሁ ሁሌ መልካምነታችሁ አይለያችሁ።ከ እግዚአብሔር ብድራቱን ይክፍላችሁ❤❤❤❤

  • @TeddyAbebe-dm1pv
    @TeddyAbebe-dm1pv 18 часов назад

    መሲ የሰው ዘር እንኳን ለብርሐነ ልደቱ በሰላም አደርሰሽ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 19 часов назад +1

    ቲክቶ ለእኔ ህዝብ ሲል ይዘጋ አጠቅቀሙን አላወቅንበትም ሀብታሙ መሲ ጋ እንዴት ደስተኛ ነው!!!

  • @EtetuMengistu
    @EtetuMengistu 17 часов назад +1

    ፍቄ አያንቱ ቤቴለሄም እንኳን አደረሳቹ መሢዬ አንቺንም 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 18 часов назад

    ትላልቅ ልብ ያላችሁ ደጋጎች ሁላችሁም በረከቶቻችን ናችሁ ኑሩልን ❤

  • @Magi_koo
    @Magi_koo 20 часов назад +1

    ሐብተሽ ወደፊት አባቴ ገና ገና እግዚአብሔር ይከፍልሐል ጓደኛ እጅግ ትመሰገናለሕ ሑላቹም በሱ ዙሪያ የነበራቹ ያላቹ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን🙏

  • @BerukAlemu-s6b
    @BerukAlemu-s6b 7 часов назад +1

    በማርያም ባሌን ስራ አሠሩልኝ በስራ ማጣት ድብርት ውስጥ ገባብኝ የድንግል ማርያም ወዳጆች

  • @terhasgebregziabher8550
    @terhasgebregziabher8550 9 часов назад +1

    እናቱ ማለትየእንጀራ እናቱን ልተመስገን ይገባል መጀመርያ ተውስትለው ስላልሰማት የራስህ ጉዳይ ሳትል በመከራው ግዜ ልጄ ብላ ማቀፍው

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 8 часов назад

    እኔ አግኝቻለሁ ደስ ይላል 😍
    እውነት እኮ ነው የአራዳ ልጅ ቢያገኝም ያበላል ቢያጣም ያዝናል ሆዱ የሚባለው ።

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 17 часов назад

    ሠው ❤ሠው ❤ሠው❤ ተአላቅ ስጦታ ነው ሠውን ሠው እንዲሆን ለማድረግ መቻል ክርስቶስን መአፍቀር ነውና ፈጣሪ አምላከ ውለታችሁን ይክፈላችሁ 🙏😍

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr 20 часов назад

    እግዚአብሔር ይምስገን እሰይ ይዘጋ ለልጆቻችን ጥሩ አይደለም👏 እሰይ ሀብታሙ ሲስቅ አየሁት

  • @SeidaBlatusada
    @SeidaBlatusada День назад +33

    ቤት ፈርሶብኝ ከፍቶኛል ሰብስክራይብ አድርጋቹ ተባበሩኝ😢😢😢😢

    • @Jemilatube628
      @Jemilatube628 23 часа назад +2

      የኔ ማር የኔም ፈረሰብኝ ነይ አብረን እንስራ ግሩፕ አለን የዩቱብ ማሳደጊያ አብረን እንሰራለን ❤❤❤😢😢😢

    • @SeidaBlatusada
      @SeidaBlatusada 23 часа назад

      @Jemilatube628 እዴት እንገናኝ

    • @helenabebe9251
      @helenabebe9251 23 часа назад

      😊አይዞሽ እሺ

    • @elsabethk8036
      @elsabethk8036 22 часа назад

      እኛም ፈርሶብናል ይሄን ያለንበትን ጭንቀት የሚቀይር ጊዜ ያምጣልን

    • @LetebrhanSahle-l4z
      @LetebrhanSahle-l4z 22 часа назад

      Azosh❤❤❤

  • @jamilaEnderis-qd9dg
    @jamilaEnderis-qd9dg 23 часа назад +2

    ሀብታሙ ስቀን ስላየንክ ደስ ብሎናል

  • @alemwoldeyoans6730
    @alemwoldeyoans6730 16 часов назад

    ፈጣሪ ስለሁሉም ነገር ምክንያት አለዉ ፈጣሪ ሊያድንክ ሲፈልግ ወዳጅ ይልክልሀል

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ День назад +5

    እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዐል✝️❤❤❤

  • @jerrymk1641
    @jerrymk1641 3 часа назад

    We are so happy to see you like this 😍😍😍

  • @Rahma-td6er
    @Rahma-td6er 4 часа назад

    ይችን ጋዜጠኛ ሰወዳት ቆይ እኔም እመጣለሁ አችጋ

  • @elizabethmulugeta4834
    @elizabethmulugeta4834 19 часов назад +1

    Oh tnx god i see habtanu laughing last time im worry becuse we can read pain from him face

  • @Sarasara-b5t6n
    @Sarasara-b5t6n День назад +3

    Habteshiy Allah destahn yabzalh wondemachin ❤❤❤❤❤