በፍቅር የመጀመሪያ በዓላችንን አከበርን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 443

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  15 дней назад +165

    እንኳን አደረሳቹ
    የእናቷን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇 ማኪር ጥበብ
    t.me/Sishabesha1 0911573722

    • @mekiyamekiya9980
      @mekiyamekiya9980 15 дней назад +11

      እሚባለው የውድ ባለቤቴ እናት የኔም እናትናት እናታችን ነው የሚባለው 🎉🎉🎉❤❤❤

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 15 дней назад +7

      @@eyobeltube እዮብየ የእናታችን በሚለው ይስተካከል?✍️

    • @EmebetWodaj-f6i
      @EmebetWodaj-f6i 15 дней назад +2

      ❤❤❤እሽ

    • @Dinblal
      @Dinblal 15 дней назад +1

      እዩ እንኳን አደረሳችሁ ጃኖ እደሱ አይለበስም ከግራ ወደ ቀኝ ነው የሚለበሰው

    • @RitaKete
      @RitaKete 15 дней назад

      ወይኔ ልብሱ ሲያምር

  • @heniandtsi
    @heniandtsi 15 дней назад +180

    መልካም ስራ ነው መልካም በዓል

    • @አደንቀን
      @አደንቀን 15 дней назад +1

      ❤❤❤❤

    • @SaadaALebac
      @SaadaALebac 15 дней назад +1

      ❤❤❤❤❤

    • @AlexZenabe
      @AlexZenabe 15 дней назад +2

      ቅን ሰው ሄኒ

    • @mekdeszenebe345
      @mekdeszenebe345 14 дней назад +1

      አውነት ነው❤❤❤😍😍🙏🙏🙏

    • @Nini-py2qg
      @Nini-py2qg 14 дней назад

      ለቤተሰቡ የሚያኮራ ልጅ ነው እዬብ እግዚአብሔርም ባርኮታል አሁንም አብዝቶ ይባርከው ረዱንም በጣም ነው የምወዳት እግዚአብሔር እምላክ በስማዪም በምድርም በረከት ይባርካቸው ይጠብቃቸው

  • @FrdosMohamed-s4y
    @FrdosMohamed-s4y 15 дней назад +30

    ማሻ አላህ በጣም ቆንጆ ነቸሁ ግን እዩብ ክዚህ ቡሃላ እናታች ነዉ ማለት ያለብህ የችን የመሠለች ልጅ ሠላህ እናቷ አይባልም እናታችን ነዉ የሚባለዉ. ትክክል ክሆንኩ በላይ አሳዉቆኝ😅

  • @hawawoloyewa
    @hawawoloyewa 15 дней назад +20

    ልብሱ እንዴት አባቱ እንዳማረባችሁ አጠይቁኝ ማሻ አላህ የረዱ ቆንጆ እናት እጅሽ ይባረክ እዮባ የተሠጣችሁ ስጦታ ትልቅ ትርጉም አለው
    ችግር አይኑ ይጥፋ የኔ እናቶች እንደዚህ ሁናችሁ ማየት እንዴት ያማል ሀብታም ለአንድ ጎረቤቱ ድሀ ቢደግፍ አንድም የተቸገረ ሠው ባልኖረ ነበር
    እዮባ& ረዱ በርቱ በወጣ ይተካ ብለናል

  • @AsterBerhanuTadesse
    @AsterBerhanuTadesse 15 дней назад +19

    ትዳራችሁ የሠመረ ይሁን እንደ የአብርሐም የሣራ ያድርገው !
    ተባረኩ !!!

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 15 дней назад +32

    በወጣ ይተካ ፈጣሪ ይጥብቃችሁ❤

  • @LAILA454-y3s
    @LAILA454-y3s 15 дней назад +26

    እዮብና እርዱ በበጎ ስራ ተመርጣችሆል ትዳራችሁ የተባርከና የተቀደሰ ይሁን በልጆች በሃብት በፍቅር ያኑራችሁ

    • @ZeharaHumer
      @ZeharaHumer 15 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SifrashSisay
    @SifrashSisay 15 дней назад +8

    ስጡ ይሰጣችኋል ነውና ነገሩ በወጣ ይተካልን እዮብየ የኔ ጌታ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ረዱየ ምንኛ ታድለሻል የኔ ቅመም ❤❤❤❤❤🎉

  • @EskedarMekete-h6f
    @EskedarMekete-h6f 15 дней назад +22

    እንኳን አደረጋችሁ 🎉 መልካም ስራ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልካም በአል

  • @HsbsvHdbd-eo1xw
    @HsbsvHdbd-eo1xw 15 дней назад +13

    መጀመርያ ነኝ ዛሬ ❤የኔ ውዶች እግዜአብሄር ይጠብቃችሁ❤🎉አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🌷🌺🌺

  • @AbebawGeto
    @AbebawGeto 14 дней назад +4

    መልካም በዐል ብለናል በጣም ታምራላችሁ እውነት ትለያላችሁ በፍቅር ኑሩ ተንከባከባት ፀባየ ሰናይ ናት ሚሰኬን ናት እንዳትጎዳት

  • @sisayabera512
    @sisayabera512 15 дней назад +5

    እንኳን አደረሳችሁ የልጅ አዎቂዎች በርዩ እዮባ በጣም መልካም ስራ ነው
    አባይ ቲቪ እያይሀችሁ ነበር እና መጸሀፍ ቅዱስ አንብቡ ጎበዞች በርቱ ❤

  • @የአሜን
    @የአሜን 15 дней назад +4

    እኳን አደረሳቹ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል ❤❤❤ፈጣሪ ይስጣቹ ተባረኩ ምርቃት ትልቅ በረከት ነው❤🙏

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በወጣ ይተካ በለናል መልካም ስራ ለራስነው እግዚአብሔር አምላካችን ይጠብቃችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤🙏🙏🙏💒💒💒 እዮባ እና ረዱ ምረጥ ጥንዶች እወዳችሇለሁ🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒

  • @FathimaBh-w8e
    @FathimaBh-w8e 15 дней назад +18

    አላህ ይጨምርላችሁ አይለያችሁ በርቱ ባወጣ ይተካላችሁ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @AddiseAskale
    @AddiseAskale 14 дней назад +3

    ይህን ያደረገ የሰራዊት ጌታ ይክበር ይመስገን፣የሰላም አምላክ ከናተጋር ይሁን

  • @WorkzewdYesmaw
    @WorkzewdYesmaw 15 дней назад +5

    እግዛብሔር ይጠብቃች ለተቸገረ እዳሰባችሁ እናተን ሕዋታችሁን ደስታ ሰላም ፍቅር ይስጣችሁ ሰርጋችሁን ለማዪት ያብቃን

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 15 дней назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ በወጣው እጥፍ አድርጎ ይተካላችሁ እናተ የልጅ አዋቃዋች ፈጣሪ ጤንነትን ፍቅርን ሀብትን ሰላምን እንደ ሸማ ያልብሳችሁ ሀሳባችሁን በሙሉ ከሀጥያት በስተቀር እግዚአብሔር ቀድሶ እና ባርኮ ያሳካላችሁ ውለድ ክበድ የተባረከ የተቀደሰ ህይወት ኑሮ ፈጣሪ ይስጣችሁ የአብርሀም እና የሳራን ጋብቻ ይስጣችሁ ፈጣሪ በቅድስ ፍቃድ ከክፍዋች አይን ስውሮ አጣምሮ አንድ ያድርጋችሁ ተባረኩ መልካም ባህል ይሁንላችሁ🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @AlfaTamart
    @AlfaTamart 15 дней назад +7

    ፍቅራችሁ የአማራ የሰመረ ይሁን ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ 🎉 መልካም ባል ❤❤

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 15 дней назад +4

    መስጠት ከመቀበል ይበልጣል ይላል የእግዚአብሔር ቃል ፈጣሪ ይስጣችሁ

  • @gultatube6696
    @gultatube6696 15 дней назад +10

    ተለት በአባይ ቲቪ እዮብ በጣም አሳቀኝ ግን ረዱ የኔ ቆጆ በጥያቄ አተ ትሸልች

  • @mohammedtselam
    @mohammedtselam 15 дней назад +30

    ሙስሊሞች በኣለህ😢 ክርስቲያኖች በፈጠራቸው 1000 ኣስገቡኝ 😢😢😢😢ስደት ደክሞኛል 😢

  • @TigistTelele
    @TigistTelele 15 дней назад +2

    በርቱ ድንግል ማርያም የ አምላክ እናት ሁሌም ከ ጎናቹ ትሁን እስትንፋሰ ክርስቶስ ከ ጎናቹ የሁን

  • @EmebetWodaj-f6i
    @EmebetWodaj-f6i 15 дней назад +9

    የኔ ውቦች የኔ ደጎች እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ ❤

  • @Bggzb
    @Bggzb 15 дней назад +7

    እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ የስታቹህ
    ዉዶቺዬ እምብርሃን አትልያቹህ 🙏❤️😘🎉❤️❤️❤️👌👌👌

  • @tablusht3048
    @tablusht3048 15 дней назад +1

    እመቤቴን እሄንን ቨዶ እያለቀሰ የጨረስዉ ማነዉ ሰት ምስኪን እያለ በዘረ በሀይማኖት እየተሳቀቁ ፀማችዉን እኳን ቢያድሩ እኳን ሰላም እያጡ ኧረ ፍጣሪ ሆይ ለኛ ለጥጋበኝች ሳይሆን ለምስኪኖች በቃ በለን እዩብ እና እረዱ ፍጣሪ የሜስኪኖች ምረቃት ተልቅ አድረሳችሁ❤❤❤❤

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 15 дней назад +2

    አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰነ የኔ ምርጦች ተባረኩ❤❤

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 15 дней назад +4

    ውዶችዬ በጣም መልካም ሥራነው የሠራችሁት ተባረኩ❤❤

  • @elenikelemu4364
    @elenikelemu4364 15 дней назад +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አበቦች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉ስወዳችሁ

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 15 дней назад +2

    የልጅ አዋቂዎች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹህ

  • @drr8432
    @drr8432 15 дней назад +7

    የኔ ዉዶች እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ትዳራችሁ የተባረከ የተቀደስ ይሁንላችሁ ሁላችሁም የሰጣችሁ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Britubebritube
    @Britubebritube 15 дней назад +3

    በወጣ ይተካ ብለናል መልካም ስራ ለራስህ ነው እግዚአብሔር አምላክ ልባቹ ኣይለውጠው🤗እዮባ እና ረዱ ምርጥ ጥንዶች💝💝💝💝

  • @Ruhama-c5c
    @Ruhama-c5c 15 дней назад +1

    በወጣ ይተካ ተባረኩ በእውነት ደስ ይላል ሠውን መርዳት ደግሞ አምሮባችህዋል በጣም ረዱየ እናትሺ እጃ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 15 дней назад +6

    God bless you guys. More success .The more you give, you receive it's the more you give, which is a principal. Thank you .❤❤❤❤

  • @asdfsdf3088
    @asdfsdf3088 15 дней назад +1

    እዮባዬ እረዱዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በወጣ ይተካ የነፍስ ወጋ ያድርግላችሁ🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Edeneye21
    @Edeneye21 15 дней назад +2

    የሰጠ ይሰጠዋል እግዚያብሔረ ይስጣቹህ ጨምሮ❤

  • @HawaAhmed-o8n
    @HawaAhmed-o8n 15 дней назад +4

    ማሻአላህ ቀሚሱ ሲያምር እሩደየ❤❤❤

  • @HanaTesfayeyeArsemawa-m1o
    @HanaTesfayeyeArsemawa-m1o 15 дней назад +11

    ኦ የመጀመሪያ ነኝ እንኳን አደረሳቹ ውዶቼ💝💝💝💝💝💝

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 15 дней назад +2

    ተባረኩልኝ የኔ ዉቦች ምትሰጡትን አትጡ 😍ዋው ልብሳችሁ ደግሞ በጣም ነው የሚያምረው የረዱ እናት እጆት ይባረክ 🙏❤

  • @Sultan-jm9el
    @Sultan-jm9el 15 дней назад +4

    የናንተን አይተን እኛም ልብ ይስጠን ❤❤❤መልካም ባአል

  • @SlamKASA
    @SlamKASA 15 дней назад +6

    እኳን አብሮ አደረሰን ❤ውዶቺየ በማርያም❤ በአላህ ልለምናቹህ10ሺ እድገባ እርዱኚ🙏የምለቃቸውንም እዩልኚ❤እሲ ደስ ይበለኚ🎉

  • @mghsw3508
    @mghsw3508 15 дней назад +6

    እንካን ኣደረሳቹ የኔ ማሮች እግዛብሄር ይባርካቹ👏👏👏💒💐💗💗💗💘

  • @AbebaAbeba-ml4jb
    @AbebaAbeba-ml4jb 15 дней назад +8

    የመወደዳቹህ ምክንያት አሁን ገባኝ በየሄዳቹበት ማርና ወተት ሁኑ እየተባላቹ ተመርቃቹ ነው ለካ አሜን አሁንም ተወደዱ

  • @ሁን
    @ሁን 15 дней назад +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    አምሮባችኋን ሁሌም እመር በሉልን❤❤

  • @Ryr-bc7py
    @Ryr-bc7py 15 дней назад +4

    መልካም ስራ ለራስ ነው የኔውዶች በወጣ ይተካ

  • @ganatigazahaany
    @ganatigazahaany 15 дней назад +3

    እግዚአብሔርም ጌታ ይባርክሽዉ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sajankhan4256
    @sajankhan4256 15 дней назад +4

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹህ እዮቤ እና እረዲ❤❤❤

  • @AwaLeyla-nr8te
    @AwaLeyla-nr8te 15 дней назад +3

    ረዱየ የኔ ደርባባ ❤❤❤እዮባየ በወጣ ይተካችሁ🎉🎉🎉

  • @DanasewHB2112
    @DanasewHB2112 15 дней назад +3

    ዬኔ ውዴች ደስ ይላል እንኳን አደረሳችሁ ♥️💗🥰🥰

  • @ajebushagza2803
    @ajebushagza2803 15 дней назад +2

    እንኳዋን አደረሳችሁ ጎበዞች ረዱ እዮባ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 15 дней назад +4

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድላችሁ❤

  • @ahlemnesmesele2142
    @ahlemnesmesele2142 15 дней назад +3

    ረዱ ና እዮብ የምወዳቹሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 15 дней назад +1

    የኔ ልዩዋች እግዚአብሔር በፍቅር ሽሽሽ አመት ያኑራችሁ❤❤🎉🎉የኔ እቁዋች ❤❤❤

  • @TigstMelkamu-uh9mt
    @TigstMelkamu-uh9mt 15 дней назад +1

    እመብርሀን ትጨምርላቹህ የትንሽ ትልቅ ናቹህ እኮ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 14 дней назад +1

    በወጣ ይተካላቹ የኔ ውዶች የታመሙም አላህ አፍያ ያርጋቸው❤❤❤

  • @TebeletAmare
    @TebeletAmare 15 дней назад +4

    ዋው ውባች በርቱልን❤❤❤

  • @TirsitHabtgabral
    @TirsitHabtgabral 15 дней назад +3

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ በበረከት ይጎብኛችሁ መልካም ዘር ይስጣችሁ ።🎉🎉🎉

  • @hilina-g3l
    @hilina-g3l 15 дней назад +1

    አሜን እዃንአብሮ አደረሰን የኔዉቦች
    ልብሱጋርዲምቅ ብላችኅል❤❤❤❤❤

  • @RrrmathinMrrr
    @RrrmathinMrrr 15 дней назад +3

    የኔ ወዶች እንኳንም አደረሳቹ ፈጣሪ በበረከት ይገበኛችን❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-s9q
    @SaraSara-s9q 15 дней назад +5

    ፈጣሪ በልጅ ይባርካቹህ❤❤❤❤

  • @hilina-g3l
    @hilina-g3l 15 дней назад

    ማርያምን ከቸገሩትጋር ባእልንማሳለፍ መርዳት ማስደሰት እግዚአብሔርን ማስደሰትነዉ መታደልምነዉ እግዚአብሔር በወጣይተካላችሁ የኔልዩወች❤❤❤❤❤

  • @EkramWendfra
    @EkramWendfra 15 дней назад +5

    ሁለት ፍዲሻወች❤❤❤❤❤

  • @Maryam-is9sj
    @Maryam-is9sj 15 дней назад +3

    ዋዉ ጎበዞች አላህ ይጨምርላችሁ🎉❤❤❤

  • @ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ

    ተባረኩ እዮባየ ረዱ❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 15 дней назад +3

    ጅግኖች ስላማችሁ ይብዛልኝ ከክፍ ንገር ይጠብቃችሁ

  • @BkAsd
    @BkAsd 15 дней назад +4

    እደትደስይላል ተባረኩልኝ እግዚብሄር ይባርካቺሁ❤❤❤❤

  • @MissZabiba
    @MissZabiba 15 дней назад +4

    ዋው ስታምሩ 🎉🎉🎉

  • @Asa121-e1e
    @Asa121-e1e 15 дней назад +3

    የኔ ውዶች እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏

  • @BeltechBogale
    @BeltechBogale 14 дней назад +1

    በወጣ ይተካ የልጅ አዋቂዎች በርቱልን

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 15 дней назад +4

    የነት ብርክት ለኝም ይድርስን ይድርስን ክንኳን እብሮ አደርስን❤

  • @MeroneKassa
    @MeroneKassa 15 дней назад

    እዬባዬ እረዳዬ አናንተን ያሰደጋችሁ እናትና አባታችሁ የተባረኮ ናቸው እንዲት እንዳሰደጉችሁ ያሰቀናል እንዬባ ቤት ደግሞ ሁሉም ደሰ የሚሉ ለሰው ክብር ያላቸው ናቸው እናተ ገና ትልቅ ባታ ትደርሳላችሁ አርሴማ ቅድሰት ከክፍ ነገር ትጠብቃችሁ አብዬንና እቲቲን አቅርብልን ናፍቀውናል እሺ እዬባዬ እንተ መልካም ልጀ።

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 15 дней назад +1

    ዋው ስታምሩ መሎካም በአል የምንዳችሁ ወገንቻችን በሙሉ

  • @ksantehafte
    @ksantehafte 15 дней назад +3

    አሜን አሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ኣደርሳችሁ🙏💜💜

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube 15 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤❤❤መልካም በዓል❤❤❤

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 15 дней назад +3

    ስወዳችሁ ፍቅር ብቻ የህናችሁ መጨረሻችሁ ይመር ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ

    በወጣ ይተካ ፈጣሪ ይጥብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meserettesfaye1948
    @meserettesfaye1948 15 дней назад +2

    Amen Amen Amen 🙏🏻

  • @AlemAaa-n3b
    @AlemAaa-n3b 15 дней назад +3

    ስወ ዳች ሁ ቃላት የለኝምመልካ ም በዓል

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z 15 дней назад +2

    እግዚአብሔር ጨመሮ ጨመሮ ይስጣቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fth4444-f7e
    @Fth4444-f7e 15 дней назад +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ ከፈጣርያቹ ካገኙታላቹ🎉❤

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ 15 дней назад +2

    እግዚአብሔር እዴት መርጣችሁ እዬባ ና እርዱየ ተባርኩ

  • @AshadaBechamr
    @AshadaBechamr 15 дней назад +2

    እግዚአብሄረ ይባረካችሁ

  • @ዜድሀሮሚዲያ
    @ዜድሀሮሚዲያ 15 дней назад +3

    ረዱየ ማርር ስታምሩ❤

  • @MáĥiŤaďeĺe-n6j
    @MáĥiŤaďeĺe-n6j 14 дней назад +1

    መልካም ባኣል እዮባዬ ሩዱዬ🥰🙏

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ 15 дней назад +1

    እኳን አደረሳችሁኢዩዬ እና ረዱዬ መልካም በአል ደግሞ እናታችን በልኢዬዩ

  • @masarat2998
    @masarat2998 15 дней назад +1

    እዮባ እረዱ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እዮባ የጎንደር አለባበስ🎉🎉

  • @MhertBelhw
    @MhertBelhw 15 дней назад +1

    የተባረካቹ ኡፍ ቃል የለኝም😢😢😢😢

  • @WsaniAthobia
    @WsaniAthobia 15 дней назад +1

    እንደሰጣቸው እግዚአብሄር ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 15 дней назад +3

    ፍጣሪ ይባርካችሁ ❤❤❤❤

  • @ZeharaHussen-y5n
    @ZeharaHussen-y5n 15 дней назад +2

    የኔፍልቅልቆች ስወዳችሁ እኮ ወገን ለወገኑ ደራሽነዉ ቀጥሉበት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 እስኪ አበረታቱኝ እኔንም የስደት እህታችሁ ነኝ 6ወር ስራ አጥቸ ሳኡድ አይይይ የስራዉን😢😢😢😢

  • @serke-p1y
    @serke-p1y 15 дней назад +2

    የኔ ውዶች🥰🥰🥰🥰በወጣ ይተካላችሁ🥰🥰🥰🥰

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 15 дней назад +2

    ❤❤🎉😢😢ዎዉ ስታምሩ❤❤🎉😢የኔዉቦች❤❤🎉😢😢

  • @TixR-st8ei
    @TixR-st8ei 14 дней назад

    Amen Amen Amen 🙏 ye Abrham ye Sara gabcha yrglachu tebareku

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 13 дней назад

    እዮባ ረዱዬ ፈጣሪ ቤታቹን በበረከቱ ይሙላላቹ ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 15 дней назад +1

    መልካምነት ለራስ ነዉ በርቱ❤❤

  • @AbeandmarshieAbeanb
    @AbeandmarshieAbeanb 15 дней назад +1

    Mareyamn eyob tebareki betiley shimana setireda desi yelali

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 15 дней назад +1

    እንኳን አበሮ አደረሠን የአመት ሠው ይበለን❤❤❤❤ጎበዞች❤❤

  • @DerejeDera-vm2em
    @DerejeDera-vm2em 15 дней назад +2

    ተባረኩ

  • @BereketHabete-i4x
    @BereketHabete-i4x 15 дней назад +1

    አንኳን አብሮ አደራሰን መልካም ስራ ለራስ ነው

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi 15 дней назад +2

    መልካም በዒል ይሁንላቹሁ የንፍስ ዋጋ ያርግላቹሁ ❤❤❤❤