ኢትዮጵያ ውስጥ አዋጭ ስራ መስራት ይፈልጋሉ ?/ best business idea in Ethiopia.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 523

  • @ErmitheEthiopia
    @ErmitheEthiopia  6 лет назад +70

    የሃሰን ከበደ ስልክ ቁጥር ፟ 0906333333
    0912659899
    0969000686
    0911460795

  • @EthioNas
    @EthioNas 6 лет назад +39

    ጥሩ ሀሳብ ነው

    • @ፋፊየመርሳዋ-ጘ3ቐ
      @ፋፊየመርሳዋ-ጘ3ቐ 6 лет назад +1

      ለኮሜት አደኛ

    • @saraabate5958
      @saraabate5958 6 лет назад +2

      አዋ አሪፍ ሀሳብ ነው እኔ ግን የመስራቱ ብቃት የለኝም ለማንኛውም በሰላም አገሬ ከገባው በኋላ አስብበታለው ኤርሚ በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @tigistkasa2254
    @tigistkasa2254 6 лет назад +24

    ኤርሚ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ሰለመልካምነት ቃላት የለኝም ፈጣሪ ከክፋ ይጠብቅህ በቀጣይ የጧፍ ና የዶሮ መፈልፈያ ማሸን እንደምታሳየን ተሰፋ አደርጋለሁ!

    • @tsigiebruktsigiebruk9921
      @tsigiebruktsigiebruk9921 6 лет назад

      የደሮ መፈልፈያ ማሺን እኔ ላይ አለ የሚገዛ ካለ

    • @christiehamada488
      @christiehamada488 6 лет назад

      @@tsigiebruktsigiebruk9921 yete nek wagawus snt nw

    • @tsigiebruktsigiebruk9921
      @tsigiebruktsigiebruk9921 6 лет назад

      @@christiehamada488 966532835451 በዚህ ቁጥር አናግሪኝ በimo or whatsap እቃው ኢትዮጲያ ነወ

    • @seefealkaabi5749
      @seefealkaabi5749 6 лет назад

      የዳቦ ማሽን ሥት ነው አቅርብልን

    • @LabaChickenEggIncubator
      @LabaChickenEggIncubator 4 года назад

      የኢንኩቤተር ማሽን ማምረቻ በኢትዮጵያ
      Yoni INCUBATOR
      CALL 0923618649

  • @lidacall4552
    @lidacall4552 6 лет назад +7

    በውነት በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን በዚሁ ቀጥል ስለ መልካም ቅንነትህ እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ።
    ግን ሞያውን ብታሳየን መልካም ነበረ ሻማው እንዴት እንደሚቀልጥ ከየት እንደሚመጣ የሻማ ካርቶኖቹ እንዴት ማምረት እንደምንችል የመሳሰሉት ነገሮች ዝርዝሩን ብታሳውቀን ደስ ይለናል
    ሱቅ ያለው ሰው ከነጋዴ እጅ ከማምጣት ይልቅ ግቢ ውስጥ እራሱ እያመረተ ቢሸጥ ቢያከፍፍልም ትርፍማ የሚያደርግ ይመስላል።
    ሰፍ ያለ እውቀት ቢኖረን ይከፍም!

  • @ksa3724
    @ksa3724 6 лет назад +8

    በጣም ይገርማል አወቀዋለው ሀሰን ከበደን ዘመዴ ነው መልካም እድል ኤርሚ እናመሰግናለን

  • @ፊዮሪናነኝየዩቱብበረኛ

    ሻማ ማምረቱን ብቻ ሳይሆን ከምን አይነት ነገር ማምረት እንደምንችልም ብዙዎቻችነን አናቅም ስለዚ እሱንም ጨምሮ ብታሳውቀን ደስ ይለናል እናም የቀለጠ ዋክስ ብሎ ነበር እሱንም በምን ማቅለጥ እንደምንችል ጠይቀህ ብታብራራልን ደስ ይለናል ይሄ ስራ በጣም አዋጭ ስራ ይመስለኛል የማሽኑም ዋጋ ብዙም ከባድ አደለም በጣም እናመሰግናለን ኤርሚ ምርጥ ሰው

    • @zizuzdahmed203
      @zizuzdahmed203 6 лет назад

      ዋክስ ለማግኘት እንግዲህ የንብ እርባታ መክፈት አለብን ዋክስ የሚገኘው ከማር ሰፈፍ ስለሆነ

    • @ወሎወሎ-ዀ8ደ
      @ወሎወሎ-ዀ8ደ 6 лет назад

      @@zizuzdahmed203 ክክክክክክክ አይደል ሁለትጁ ጥፋት ንቧስ ሀይለኛ ናት ትናደፋለች ሆሆ

  • @ዘድነኝ-አ9ዠ
    @ዘድነኝ-አ9ዠ 6 лет назад +23

    ermi እኔ የገጠር ልጅ ነኝ በአከባብያችን
    ትንሽ ገበያ አለችኝ እስት ለገጠሮች መላ ካለ አምጣልኝ
    መልካም ሰው ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @ሳሪየፈይሰልእህት
    @ሳሪየፈይሰልእህት 6 лет назад +38

    በጣም ጥሩ ፈጠራ ነው ኤርሚ እኔ የዳቦ ቤት ስራ ለመሥራት ነበረ እቅዴ መረጃውን ብታቀብለኝ ማለቴ ስለ የዳቦ ማምረቻና እንዴት መጀመር እዳለብኝ በተረፈ እናመሰግናለን ኑርልን ኤርሚ💖

  • @zaharanegash9274
    @zaharanegash9274 5 лет назад

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ወደ ከተማው አካባቢ ለቤት ዲኮርነትም ስለሚጠቀሙት ሻማው በትልቁና በዲዛን ረጅምና አጭር ሁሉንም በ1 በመጠን አጠቃሎ የሚሰራ ማሽን በተመጣጣኝ ዋጋ ቢሰሩና ቢያቀርቡ ሁሉንም አይነት ባንዴ ለመስራትም አመቺ ነው ገዢም ይበረክታል እነሱም ተጠቃሚ ይሆናሉ ብዬ አስባለው ምርጥ ነገር ነው ያቀረብክልን አመሰግናለው

  • @sameerahassen9411
    @sameerahassen9411 6 лет назад +11

    እናመሰግናለን ኤርሚዬ ሙያውስ እንዴት እንወቅ ወይስ መማር አለብን ማለቴ ማሽኑ አጠቃቀም ሳይሆን የሻማው መቀመሙ ኤርሚ እሱን ባውቅ ይሄን ስራ ብሰራው ደስ ይለኛል

  • @mamafrance4539
    @mamafrance4539 6 лет назад +22

    በጣም የምትደነቅ ሰው ነው እሄ ነው ትውልድን ማነፅ ስራ ፈጠራ መሸለም አለብህ

  • @እማናፍቆቴአባየናፍቆቴ

    እኔስ ሙያ የለኝም ቁጭ አድርጎ የቤት እመቤት አድርጎ የሚንከባከብ ባል አላህ ይስጠኝጅ

  • @eleniajama267
    @eleniajama267 2 года назад +2

    ወንድሜ ተባረክ እንዳንተ መልካሞን ያብዛልን ግን ስራውን በደንብ ብታሳየን አናም ለሻማው ማሸግያ ካርቶንየት ነው የምናገኘው

  • @የስደትስንቄእመብርሀ-አ6ጠ

    በጣም አሪፍ ነው ኤርሚ እናመሠግናለን የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሁን እና ከ1 አመት በኋላ ጠብቁኝ

  • @zedbelove5982
    @zedbelove5982 6 лет назад

    እናመሰግናለን ኤርሚ
    የእውነት ምርጥ ኢትዮጲያዊ መካሪያችን ነክ!ፈጣሪ እድሜና ይስጥክ

  • @አስኒየማርያምልጅ
    @አስኒየማርያምልጅ 4 года назад

    በጣም ጥሩ ነው እኔም ከስደት ተመልሼ ይሄን እሰራለሁ ብዬ አስቢያለሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ

  • @rahelchanal4951
    @rahelchanal4951 6 лет назад +1

    ዋው ኤርሚ ጥሩ ሀሳብ ነው እኔ ደውላለሁ እናመሰግናለን

  • @አለምአለም-ኈ2ተ
    @አለምአለም-ኈ2ተ 6 лет назад

    ኤርሚ ተባረክ ጥረትህ ለወገንህ እና አለገራችን እድገት በጣም ትልቅ አሥተዋጽኦ እያደረግህ ነዉ ፈጣሪ የኑርህ ለሀገራችን አንተ ለሠዎች ጥቅም ብቻ ሣይሆን ለሀገሪቱምየበለጠ አየለወጥከን ነዉ ቃላት አጠረኝ የማመሠግንበት

  • @amanawitni.a6526
    @amanawitni.a6526 5 лет назад

    ኤርሚ እግ/ር ይስጥልን ተባረክ እንመሠግናለን

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 6 лет назад

    ስለመረጃው እናመስግናለን ኤርሚ።

  • @nebyatkesela3118
    @nebyatkesela3118 6 лет назад +6

    እናመሰግናለን!
    አንተ መልካም ሰው!

  • @benalfewatnafu8087
    @benalfewatnafu8087 Год назад

    በቅድሚያ እናመሰግናለን በመቀጠለልሶስቱም ስልክ አይሰራም ሌላ ስልክ አማራጭ ካለ ወይም ስልካቸውን እንዲከፍቱልን መልዕክት ብታስተላልፍላቸው

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 6 лет назад +2

    አሪፉ ነው እዲህ በቀላሉ ማምረት እሚቻል አይመስለኝም ነበር

  • @mequanintbewket6566
    @mequanintbewket6566 4 года назад

    እናመሠግናለን ኤርሚ !!

  • @ስምለምኔየቢላልዘርየአላህ

    እናመሰግናለን መረጃውን ከነ አሰራሩ ብታካፍለን መልካም ነበር ሸማው እንዴት ነው የሚሰራው ሰርተን እንዴት ነው የምንሸጠው ......

  • @Ggg-qb5ei
    @Ggg-qb5ei 6 лет назад

    ኤርሚ አንተኮ መልካም ሰው ነህ ትመቻለክ ሰላምህን ያብዛልክ ወንድሜ

  • @ሶሊቱብ
    @ሶሊቱብ 6 лет назад

    ማሽንኑን ከገዛን በኋላ ሻማ ከምን እንደሚሠራ ንገረን ልብ አንጠልጥሎ መተው ምንድነው ወይ ማሽኑ ወጋው ቀላል እንደ ሆነው ሻማ የሚሰሠራበት ግባአት ቀላል ላይሆን ይችላል

  • @jaxmilo6306
    @jaxmilo6306 5 лет назад

    በላፎ አይቻለሁ ጥሩ ሃሳብ ነው ኤርሚዬ ከልብ እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛልን

  • @alem6447
    @alem6447 6 лет назад

    እውነት ምርጥ የቢዝነስ ሃሳብ ነው እናመሰግናለን ።👌👌

  • @zedzed55hatta63
    @zedzed55hatta63 6 лет назад

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነው ሀሣብክ የሚደገፍ ነው በርታልን

  • @ሶሊቱብ
    @ሶሊቱብ 6 лет назад

    የፎርኖ ዳቦ መጋገሪያ እና የሊጥ ማቡኪያ ማሽን እና የሳምቡሳ መጋገሪያ ማሽን ዋጋ ንገረን

  • @ሂወትሂወት-ቸ9በ
    @ሂወትሂወት-ቸ9በ 6 лет назад

    እናመሰግናለን በጣም መልካም ነህ እግዚያብሄር እዲሜ ከጤናጋ ያድልህ
    አገሬ ስገባ ለመስራት እሞክራለሁ

  • @abenetzegey4771
    @abenetzegey4771 6 лет назад +1

    ሻማ የሚሰራበት ማቴሪያል ከየት ይገዛል

  • @dineshadinesh2434
    @dineshadinesh2434 6 лет назад

    ከልብ እናመሰግናለን ኤርሚ ወንድማችንም ጥሩ ሙከራ ነው በርታ

  • @tejedemewez1246
    @tejedemewez1246 6 лет назад

    ጥሩ ሃሳብ ነው ኤርሜ እናመሰግናለን

  • @سبحاناللهالحمداللهاللهاكبر-ض8خ

    ዋው በጣም ጥሩ ነው እናመስግናለን ወድማችን በርታ

  • @meseabate494
    @meseabate494 6 лет назад +2

    ዋው ኤርሚ ጥሩ ሀሳብ ነው ❤👍

  • @kdusdawit7610
    @kdusdawit7610 5 лет назад

    Tru mereja setehenal enamesegnalen leshama mesrya emyasfelgewn edet edemnageg btakattebet keykrta gar ketlbet arif yemtseraw

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    እግዚአብሄር ይሥጥልን ኤርሚያስ ሠላምህ ይብዛልን እሽ ለሀገራችን ያብቃን

  • @enataaresama9436
    @enataaresama9436 6 лет назад

    መልካም ሰው ነህ እንዳንተ ያለውን ኢትዮጵያ ታብዛልን

  • @የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን

    ጥሩ ሀሳብ ነው በተለይ ዋጋው አነስተኛ ነው ጥሩ ገቢ ካስገኘ አመሰግናለሁ😍😍😍

  • @somayaahmad6382
    @somayaahmad6382 6 лет назад

    ጀዛክ አላህ ኸየርን ወድማችን

  • @umhalid5990
    @umhalid5990 6 лет назад +2

    ኤርሚ በጣም እናመሰግናለን በጣም ምፈልገው ነገር ነበር ግን ሻማ በምነ በምን ነው ሚሰራው እስቲ በነካ እጅ በምን እደሚሰራ ጠይቅልን

  • @semira8831
    @semira8831 6 лет назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ኤርሜ

  • @ስሜንበስሜስምአውጡልኝ

    እናመሰግናለን ጥሩ ፈጠራ ነው

  • @VG-zc9kf
    @VG-zc9kf 6 лет назад

    በጣም ጥሮየሆ አሳብክህ ስለምታጋራን እግዚአብሂር ይስጥ መልካም ነት ለራስነውና ቸርነቱ የማያልቅበት አምላክ ያብዛልክ ወድም አመስግነ ናል በጣም በጣም

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 6 лет назад +8

    ሻማው ግን ከምድን ነው የሚመጣው
    ማሽኑስ ተገዛ

    • @zizuzdahmed203
      @zizuzdahmed203 6 лет назад

      ሻማው የሚመጣው ከማር ሰፈፍ ወይም ዋክስ በፋብሪካ ነው እሚሰራው

  • @اثوبياملوكنيل
    @اثوبياملوكنيل 6 лет назад

    ማሻ አላህ በጣም ጥሩ እናመሰግናለን

  • @sentayehudawit1494
    @sentayehudawit1494 6 лет назад +1

    ውይም በጣም ደስ ይላል እኔ በጣም እፈልጋለው እኔ ልሰራው የምመኘው ነው በጣም አመሰግናለው

    • @berrystrawberry787
      @berrystrawberry787 3 года назад

      አሁን ጀምረሻል ንገሪኝ ለመሰራት አስቤ ነበር

  • @hananethohabsha7128
    @hananethohabsha7128 6 лет назад

    ኤርሚ ለምታካፍለን አዳዲስ ሀሳቦች እናመሰግናለን

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 6 лет назад

    ምርጥ ሰው ነህ ወንድሜ በርታ ስለመልካምነትህ በሙሉ ሳላደንቅ አላልፉም አላህ ይጠብቅህ

  • @azizaadam1465
    @azizaadam1465 6 лет назад

    ወንድም ኤርሚ ሽኩረን በጣም ደስ እሚል ሀሳብ

  • @senaittekelewould2517
    @senaittekelewould2517 5 лет назад +1

    አሁን ሶላር ሰላለ ሻa ማ ን ማን ይ ፈል ጋል ብ ልህ ነው

  • @hayatmekonenealhumeiniasal6655
    @hayatmekonenealhumeiniasal6655 6 лет назад

    አቦ እረ እኔ አይነ አፋር ነኝ ሙያ አልችልም የእውነቴን ነው ጥሩ ሷሊህ ባል ሮብራለሚን ይወፍቀኝ እና የቤት እመቤት ያድርገኝ ያረሂም ኢሻላህ ይህ ነው ምኞቴ ያረብ እደኔ ለምትመኙ ሁሉ አሚን

  • @helanhelan3864
    @helanhelan3864 6 лет назад

    እናመሰግናለን ጥሩ ነገሮችን ስለምታካፍለን አምላክ ይስጥልኝ ብለናል

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet7021 2 года назад

    ኤርሚየ ተባረክ

  • @emanseid591
    @emanseid591 6 лет назад +7

    ይኸ ሁሉ ሰው አገር ገብቶ ስራ ከጀመረ ኢትዮጵያ በቅርቡ አለምን እንደምትመራ ምንም ጥርጥር የለውም ።ቆይ ግን ሴቶች የቤት እመቤት ሚባለው ነገር ቀረ ማለት ነው ።

    • @rahimatube5792
      @rahimatube5792 6 лет назад

      ክክክክክክእኮ የቤት እመቤት የሚባለው ድሮ ቀረ ለቁሳቁስ ብቻ ነው እህት እኔ የናፈቀኝ ልጆቼን እየወለድጉ የቤት እመቤት አምሆንበት ግዜ ነው ከቤተሰቦቼ ጋር በሀሳብ አለቅን እኮ ውይይይይ

    • @emanseid591
      @emanseid591 6 лет назад

      @@rahimatube5792 Ayizoshi Eht Hulum Be Allah Fekadi New Hulachinm Nen Mnasbew

    • @rewdrewd7295
      @rewdrewd7295 5 лет назад

      እመቤት እሚያረግ በጠፋበት ዘመን እንዴት ሆነን ክክክክ

    • @emanseid591
      @emanseid591 5 лет назад

      @@rewdrewd7295 በጣም እህ ነገሩ ተቃራኒ ሆነ እና በለጋነት እድሜያችን ተጨናንቀን ሞትን

    • @fkfkbfkjkl6727
      @fkfkbfkjkl6727 5 лет назад

      ባሁን ስአት እመቤት ለስም ብቻ ነው የምንጠቀመው

  • @ghadaarefayne9025
    @ghadaarefayne9025 6 лет назад

    wendm sunglass endet endemisera bitchil bitnegren ena ye dero mefelfeya egna ga ale wey ke aleka yet sefer endale bitngeregn?

  • @SivaSiva-go6xw
    @SivaSiva-go6xw 5 лет назад

    አርፍ ነው ግን ሻማው ሚስራው ከምን እባክህ ንገርኝ ለመስራት አስባለሁኝ ግን ኬትኬት ነው ሚስራው?

  • @mikiyastarekegn1681
    @mikiyastarekegn1681 4 года назад

    ሻማዎቹን የት ነዉ የምናስረክበው? በቋሚነት ሚረከበን ድርጅት ካለህ እባክህ ንገረን። Thank you

  • @መከነሰላምYouTube-n1y
    @መከነሰላምYouTube-n1y 6 лет назад +1

    ጥሩሀሳብነው በርታ

  • @halemhmohamed983
    @halemhmohamed983 6 лет назад

    አናመሰግናለን ኤርሚየ

  • @wegayewtesfaye764
    @wegayewtesfaye764 6 лет назад +6

    እሺ እናመሰግናለን ወንድማችን ደስ የሚል ነገር ነው ግን የቀለጠው ሻማ የሚሰራበት ምንድነው ከየት ነው የሚገኘው

    • @ሐበሻዊትዩቱብTube
      @ሐበሻዊትዩቱብTube 6 лет назад +2

      የኔም ጥያቄ ነው ከየት ነው እሚገኝው ወይም ከምንድ ነው እሚሰራው ሻማ ?

    • @zizuzdahmed203
      @zizuzdahmed203 6 лет назад +1

      የቀለጠ ሻማው የሚሰራው ከማር ሰፈፍ ነው በፋብሪካ ነው

    • @hayufikir6220
      @hayufikir6220 5 лет назад

      Qen sewche wedan gura belu

  • @tesfaneshzewdu5619
    @tesfaneshzewdu5619 6 лет назад

    ከልብ እናመሰግናለን ኤርሚ

  • @selamenashdingilwastinayes1374
    @selamenashdingilwastinayes1374 6 лет назад

    Inameseginalen Ermi gin doro marbiya mashin wud new inde hilmenewu isu.

  • @kamaariamohammed8222
    @kamaariamohammed8222 6 лет назад

    ፈጠራው ወድጄዋለው ግን ከላይ ተቀልጦ የሚጨመረው ፕላስቲክ ነው ወይስ ራሱን የቻለ የሻማ ውሀ አለ አልገባኝም እሱ እንዳለ ሆኖ ተቀልጦ ማሽኑ ላይ የሚፈሰውን ገዝተን ነው? ግልፅ አልሆነልኝም ገዝተን ከሆነ አያዋጣም አገራችን በሻማ ብዛት ከአለም አንደኛ ናት ቡሀላ አምርቼ ማን ሊቀበለኝ ነው ማሽኑን ስገዛ መብራት አልጠፋ ቢልህ ሸክም ሊሆንብኝ ነው

  • @SulamatisAtleyign-t4f
    @SulamatisAtleyign-t4f 6 месяцев назад

    ጥሩ ሃሳብነው እግዝአብሄር እንጀሪህ ይባርክልህ ግን አንድ ነገረ ላስቸግርህ እና ከከተማ ቤቴ የራቀስለሆነ እሄ ብዝነሱ ለመጀመር ፈሊጌ ነበርና ወንድማ የሪሱ ትልቅ ብረታብረት እና ፈርንቻር አለውና ማሽኒ ወንድማ ልሰሪልኝ ስለፈለኩ አሰራሩ የማሽኑ እስቴፕ ባይ እስቴፕ ልታሰየን እያንዳንዱ ትችላለህ ወንድማ ።በተረፈ ሰላም ጣና ላንተ ይሁን

  • @kdistkuw286
    @kdistkuw286 6 лет назад

    ጥሩ ሀሳብ ነው ወድጀዋለው
    ግን ምራቱን የት ነው የምናገኛው
    ማለት ጥሬ እቃው ያልተሰራው የት ይገኛል
    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @zenatali7762
    @zenatali7762 6 лет назад

    እናመሰግናል ኤርሚ መልካም ሰው

  • @አልማዝታየ
    @አልማዝታየ 6 лет назад

    ጥሩ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን

  • @adigebrie9579
    @adigebrie9579 6 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @ashenafitesfaye649
    @ashenafitesfaye649 2 года назад

    ጤና ይሰጥልኝ ሰለሥልጠናው እና መሰግናለን የሀሰንን ሰልክ ይንገሩኝ

  • @እናቴሱሴክብሬነሽእስትፈሴ

    ተበረኪ በጣም አመሰግናለሁ

  • @naif60697
    @naif60697 6 лет назад

    እናመሰግናለን፡ኤርሚ፡ ስልኩን፡ አስቀምጥልን

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 6 лет назад +1

    ኤርሚ መልካም ሰው እነመሰግነለን ሰላምህ ይብዛ

  • @amiratube3467
    @amiratube3467 6 лет назад +1

    ኤርሚዬ በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ እባክህ ወፍጮ ቤት ለመስራት ምን ምን እንደሚያስፈልግ ብታቀርብልን እሱን ለመስራት ፈልጌ ነበር ምን ያህል ብር ምናምን የሚለውን ብታብራራልን

  • @ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ

    ጥሩ ሀሣብነውእናመግናለን

  • @ያልተኖረልጅነት-ኸ1ኘ

    እናመሠግናለን ወድም

  • @shammabasil9176
    @shammabasil9176 6 лет назад +1

    Sirawe kefel hager bisera yawatal gen shamaw kemen nw miseraw?

  • @ayneabebe3331
    @ayneabebe3331 6 лет назад +1

    Ermiye bexam enamasagnalen . Bexam arif Information eyakafelkan new Egezabher balehebat yexabeken kazem belay endamisera xasfa alang berta.

  • @ቃልየአፄዎቹቃልየአፄወቹ

    እናመሰግናለን አንድ ስራ አገኘሁ

  • @እትዮጵያለዘላለምትሳቅ

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነው ግን ሻማ ከምንድነው የምሰራ???

  • @dbkndzhuns6857
    @dbkndzhuns6857 6 лет назад

    ጥሩ እግዚአብሔር ለአገራች ያብቃን እና ከዚን በኃላ እንውስናለን

  • @ክርስቶስፍቅርነዉየድንግል

    የዳቦ ማሽን ስንት ነው ወንድም አለም መልስልኝ

  • @amenaaamenaa2662
    @amenaaamenaa2662 6 лет назад

    ጡሩ ነው ኦርሚየ እናመሰግናል ለምታረግልን ሁሉ

  • @elshadaygezahegn4762
    @elshadaygezahegn4762 2 года назад

    yet meshet yichalal ena endet pack madreg enchelalen ebakih. thank u

  • @talajombaro675
    @talajombaro675 6 лет назад

    አሪፍ። ነው። እናመስግናለን

  • @kuwaitkuwait2353
    @kuwaitkuwait2353 6 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን ኢርሚዬ መልካም ሰው ነህ

  • @zedabc1279
    @zedabc1279 6 лет назад

    ግን ከምንድነው ምሰራ ሻማ ብታስረዳን

  • @aberashbuge5381
    @aberashbuge5381 6 лет назад

    እናመሰግናለን ኤርሚ መልካም ሰው

  • @shewittekaligne5291
    @shewittekaligne5291 5 лет назад

    ሻማ ለመስራት ምንድነው ግብአቱ?

  • @mtagsewgaalweonelove6882
    @mtagsewgaalweonelove6882 6 лет назад

    Woww thanks my brother

  • @arisamabekele2301
    @arisamabekele2301 3 года назад

    ተባረክ ሽልማት ይገባሀል

  • @kedisthelil2805
    @kedisthelil2805 6 лет назад +1

    kemesededa befit yalmokerkut sera yelem

  • @ቀብራራዋነኚየናቴናፋቂ

    ወላሂ እኔ ባሌኢንዮሂዶልተይዞ ባጃጅ ልግዛለት ወይስ ብየዳቤት ይክፈት እያልኩ ጭንቅብሎኛል ምንትመክሮኛላችሀ ማንኛወያዋጣል

  • @danielhmariam9031
    @danielhmariam9031 5 лет назад

    Really thank you Ermi...but i wait your idea on inputs of candle making and packing of the candle

  • @vnb199
    @vnb199 6 лет назад

    እናመሰግናለን ኤርሚየ

  • @የደብረሲናልጅየደብረሲናል

    ሰላምክ ይብዛልን ወንድማችን

  • @tigeassefa9094
    @tigeassefa9094 6 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @liyaleyuenu3627
    @liyaleyuenu3627 2 года назад

    Errr selekachi men lay aloxa alegn qexeta medele manechele endite nagegneke