ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተነኩ ብዙዎቻችን ገና የሚጠብቁ የቢዝነስ ዘርፎች/Untappd Business Opportunities in Ethiopia/ Video 84
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- በዚህ 84 ኛ ቪዲዮ ኢትዮጵያ ውስጥ ምን የስራ አጋጣሚዎች እንዳሉ ያያሉ። በደንብ ተዘጋጅተው የሚገቡባችወን ዘርፎች ያያሉ። ባሉዎት ልምዶች ፣እውቀት፣ሙያዎችና ክህሎቶች ሊሰማሩባቸው የሚፈልጓቸውን ዘርፎች እንዲያጠኑ ያበረታታዎታል። እስከመጨረሻው እንዲከታተሉት ጋብዠዎታለሁ።
Subscribe: / @dr.werotawbezabih1057
#Entrepreneurship #Motivation #Businessskill #amharicentrepreneurshipvideo #Amharicmotivationalvideos #ethiopia#Ethiopianmotivationalspeech #amharicinspirationalvideos
Book list/ መፅሀፍት ዝርዝር
ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ
Br120.00
በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!!
Br110.00
Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development
Br150.00
Interperineershiipii
Br40.00
ኢንተርፕረነርሽፕ በትግርኛ
Br40.00
ለራስ ማን እንደ ራስ
Br175.00
የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች
Br150.00
የኢንተርፕረነርሽፕ ተከታታይ 7 ዲቪዲዎች
Br470.00
መፅሀፎቹን በሁሉም መፅሀፍ መደብር በተለይም ለገሀር በጃፋር መፅሀፍ መደብር እና ሰዓዳ መፅሀፍ መደብር ያገኟቸዋል። ሲዲዎቹን ቢሯችን ያገኟቸዋል።
አድራሻ- ቦሌ ደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 400 ያገኙናል።
መፅሀፎቼን እና ሲዲዎቼን ገዝተው በመጠቀም ስኬታማ እንዲሆኑ እጋብዝዎታለሁ።
በውጪ ለምትገኙ መጽሀፎቹን ቢችሉ በቤተሰብ ወይም በወዳጅዎ በማስላክ ይጠቀሙ። እኛም በFacebook በማዘዝ በፖስታ እንልካለን። አመሰግናለሁ።
Facebook: / dr.werotawbezabih
Instagram: www.instagram....
Telegram channel- t.me/drwerotaw...
Email: werotawb@yahoo.com
Don't forget to Like, Comment, Share, and Subscribe.
Entrepreneurship, Motivation, Business skill, Amharic Entrepreneurship video, Amharic Motivational videos, Ethiopia, Ethiopian Motivational speech, Amharic Inspirational videos
እንዳንተ አይነት በቅንነት የሚያስተምር የሚመክር የሚገነባ አስተሳሰብ ያለው ብዙ ቢኖሩን በኢትዮጵያ አንድም ወጣት ስራፈት ሆኖ ብዙ በስደት ፣ብዙ በሐገሩ በሱስ ባልወደቀ።
ዶክተር እድሜና ጤና በብዙ ተመኘሁልህ።
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።እኔም ለጋራችን ጤንነት በብዙ ተመኝሁ።
የሚመክሩ ሰዎች ሳይ ደስ ይለኛል አቤቴ እድሜና ጤና ይስጦት
አላህ ይጠብቅ እናመሠግናለን ረጂም እድሜና ጤናና ሰቶ ያቆይህ ገና ዛሬ ነው ያየውክ
አጅግ በጣም አመሰግናለሁ። ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ለመልካም ስራዎች ለሁላችንም ይስጠን። አሜን ። ለሌሎችም ሽር አናድርግ።
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር በአሁኑ ሠዐት የሚስፈልገዉ እንደርሶ አይነት ሰዉ ነዉ ዕድሜ ከጤናጋ ያድልልን እኔ ሰሞኑን ግራ በመጋባት ዉስጥ ነበርኩ በ1ክፍል ብዙ ተለወጥኩ ብዙዉን ለማየት ተገድጃለው
አመሰግናለሁ። በደንብ ይከታተሉኝ።
ረ
Yhennm eyut
m.ruclips.net/video/VrSXqcwlR7Y/видео.html
ማሻ አላህ ዛሬ ነው ያየዎት አላህ ያቆይልን dr
መማር ሲጠቅም እንደዚህ ደስ ይላል። ሌላው ወንድም ከወንድሙ ያጋድላል።
Thanks dear
እግዚአብሔር ይባርክህ ለማስተማር የተለያዩ የትምህርት ፕሮግራም ብታዘጋጅ።
Thank you Doctor, I love the way you identify the business area gaps and the way of your explanation, really good job thank you!!!!
Thankful my dear Dr 🙏❤️
Thank you very much for watching this video.
wow ayiney bera ahun gena egzabhre yibarkot
አመሰግናለሁ።
This is my dream for ethiopia...specially making the biggest food zone which every Ethiopian can affored healthy food.thank you doctor
THANK YOU FOR WATCHING MY VIDEOS.
"ወላሂ ጋሽዬ የምር ትልቅ ነገር ነው የጠቆሙን በጣም እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብና ሸር ማድረግን አንርሳ።
@@dr.werotawbezabih1057 yahone ya interpernurship idea nabarny
Interpernershipin more enya hagar linasdgaw eminchilw...mn yilalu
Thanks Dr. I was one of your student in high school long ago .
You're still faithful and focused and lovely person
God bless you forever
Thank you very much. I am so happy to meet you, my student, in this video. Please share the channel with your friends.
@@dr.werotawbezabih1057
I did already, and Ill
ዶክተር በጣም ነው የምወድህ በዚ ላይ ዘመዴ ነህ ባለቤትህ የአክስቴ ልጅ ናት እኔ ደግሞ የአጐቷ ልጅ ነኝ ተባረክ ወንድሜ፡፡
አመሰግናለሁ። ስምና ስልክ ቁጥር ቢላክልን።
በጣም እናመሰግኑታለኔ አራዝም እድሜና ጤናይስጡት
በጣም አመሰግናለሁ። አእደመና ጤና ለሁላችንም የስጠን። አሜን።
ሰላም ዶክተር የእረሶ ስልጠና ከወሰድኩ በዋላ ስራ መስራት ብቻ የተሻለ የስራ ፈጠራ ውስጥ ለመግባትና ሞክሬአለው ግን የተሻለ ለመፍጠር የእረሶን መጻሕፍቶች እጠቀምበታለው አውን ግን ይህ ሚዲያ በማየቴ በማግኘቴ ደስተኛ ነኝ ምንም በአገረ ውስጥ ባልኖረም
በዚህ ሚዲያ በድጋሚ ስልጠና እየወሰድኩኝ ያህል እየተሰማኝ ነው !!!
እመሰግናለሁ።
🥺🥺🥺እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁ ከ 10 ክፍል አቋርጬነው የመጣሁት 5 "አመት ቆይቻለሁ አሁን ወደ ሀገሬልገባነው ግን ሀገር ገብቼ የቢዝነስ አጀማመር ስልጠና ትምህርት መውሰድ እፈልጋለሁ እንዴትነው የማገኛችሁ ለሰጣችሁን ትምህርት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ሺ አመት ኑሩልን❤️❤️❤️❤️
አመስግናልሁ። ስትመጪ ብ 0911407753 ብትደውይ።
አመሰግናለሁ!...ዶ/ር ወሮታው፡፡እግዜር ያክብርልን፡፡
በጣም አመሰግናለሁ። አንተንም እግዚአብሄር ያክብርልኝ።
እናመሰግናለን በጣም
አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብና ሸር ማድረግ አነርሳ።
Thanks Dr.
Most welcome! Thank you for watching this video. Please subscribe and share it with others.
Thanks Dr. Am business women i want to take training about sales and marketing
Wow you have so great idea
Many many thanks. Please subscribe and share the channel with others.
I started being entrepreneur 8 years ago because of you!!!Thank you doctor 🙏
Thank you very much Mezmure Dawit.
You are wonderful one of Ethiopian expert
Thank you very much for following these videos. I hope they will help you to change your life and the lives of others.
በጣም ጥሩ ዶርየ
በጣም አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብና ሽር እናድርግ።
ዶክተር ዛሬ ነው ያየሁህ በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው የሰማሁት ደስ ብሎኛል ጥሩ ትምርት ነው እናመሰግናለን
ስለ አስተያየትሽ በጣም አመሰግ ናለሁ።
@@dr.werotawbezabih1057 እሽ ዶክተር ይገባሀል በግል ለማማከር የምንፈልግ በምን ልናገኝህ እንችላለን አድራሻ ብትሰጠን ደስ ይለናል
May the Ethiopian youtube industry get blessed with such educational channels.
Thank you so much.
አመሰግናለሁ
አመስግናለሁ።
አባባዬ ደስ ሚል ምክር ነው አላህ ረጅም እድሜ ይስጦት
አመሰግናለሁ። ለሁላችንም እድሜ ይስጠን።
በጣም አመሰግናለሁ ።
እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ።
እጂግ በጣም ጥሩ ሀሳብ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
lለተሰጠኝ አስተያየት አመሰግናለሁ።
Thank you
Thank you.
best one
በጣም አመሰግናለሁ፣ ለሌሎችም ሽር አድርገው።
Thanks Daddy
አብዱልከሪም ደህና ነህ? በርታ። በደንብ ተከታተል።
Doctor ለ ወደፊት ተገናኝተን ብዙ ስራዎችን እንደምንሰራ አልጠራጠርም.....ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋ ይስጥልን
አመሰግናለሁ ።ለሁላችንም መልካም ጤንነት ። አሜን።
አባት ምክርወ በጣም ደስ ይላል ያካፈሉን ሀሳብም ለማዳመጥ ደስ በሚል መልኩ ነው ያቀረቡት አመሰግናለሁ
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።
በጣም አሪፍ እናመሰግናለን
ትምህርቶቹን ስለሚከታተሉ አመሰግ ናለሁ።
Enamesegnalen.dokter
በጣም አመሰግ ናለሁ።
የኔ አባት መልካም ድንቅ ነህ ወላሂ ኑርልን
አመሰግናለሁ።
ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር ኮሌጅ አለኝ በጋርመንት ላይ መስራት እፈልጋለሁ እናም በአንተ ሀሳብ ብመራ ደስ ይለኛል ። መልካም ፈቃድህ ከሆነ አግዘኝ ? አድራሻህ የት ነው?
Great person
Thank you very much.
ከልብ እናመሠግናለን ብዙ ትምሕርት አግኝቻለሑ ከርሶ
ስለትከታተልሽ አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብና ሽር አድርጊ።
እድሜና ጤና ይሥጥልን ዶክተር
አመሰግናለሁ ።
Thx so much for ur kind ideas
Thank you very much for watching. Please watch other videos too.
Betam enamesegnalen mrt asab new gn a,a beta rike new yalewt ena ene mesrat mfelgew bag paper new ena slesu yehone neger mkrug
ቪዲዮዎቹን በደንብ በመከታተል ሀሳቦችን ማግኘት ይቻላል። ጥያቄው ግልጽ ቢሆን።
@@dr.werotawbezabih1057 esh ene mesrat mfelgew yewereket borsawoch new ena
Thank you 🙏
አመሰግናለሁ ።
Dr. bless you, this is a big move to change a Nation! I'm from Hawassa, in case you have programs there please let us know. . i hope many youth will benefit from this channel
Thank you so much. We can come to Hawassa if you can organize some sessions there.
Fetari yakibrih
አሜ ን ፈጣሪ ሁላችንም በበጎ ስራዎች ይባርከን።
wow betam inamesginalen dr weretaw bezabih betam teqami negerochn iynegerken silhone by the way ketemarkut wist mokirew yayewit ye kuteban sirat 10% 30% 60% asir persentu irgitegna mehonun teredichiyalew betam inamesginalen dr
ስለአስተያየቱ አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብና ሸር ማድረግ አንርሳ።
Good
Thank you.
የእኔ ድሪም ታላላቅ አግሮ ኢንዱስትሪዎችን በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች መገንባት ነው።
ጀርመን የተለያዩ የወተት ውጤቶችን በማምረት እና ወደ ቻይና ኢክስፖርት በማድረግ፣ በአመት የጃፖንን የአመት በጀት ያክል ከፍተኛ ጥቅም ታገኛለች። በከብት ርባታ የታወቀችው ኢትዮጵያ ይህን የጀርመንን እድል በመጠቀም ከፍተኛ ጥቅም ማግኘት ትችላለች። በወተት ውጤቶች ብቻ ይህን ያክል ከፍተኛ ጥቅም ማግኘት ከተቻለ በተለያዩ የአግሮ ኢንዱስትሪዎች ውጤቶች ኢትዮጵያ ከፍተኛ ጥቅም ማግኘት ትችላለች። የሚገርመው ደግሞ የጀርመን ሕዝብ፣ ቻይና ወተታችን ጠራርጋ ስለወሰደችብን የምንጠጣው አጣን ብሎ የሁለቱን አገር የወተት ግብይት አስቁመውታል።
አመሰግናለሁ ።ለትልቅ ህልመ መኖር መታደ ነዉ።
ሰላም ዶክተር እንዴት ነዎት? የሚያቀርቧቸው ሁሉ መልካም ናቸው ከዚህ በፊትም የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተማሪ በነበርኩበት ጊዜ በርስዎ ስልጠና የማግኘት እድል አግኝቻለው አሁን ደግሞ በዚህ ቪድዬ በግብርና ላይ ያነሱት የገበሬ ልጅ በመሆኔም ቀልቤን ስቦታል ብዙ መልካም ሃሳቦችም ነበሩኝ ግን እንዴት የእርሻ መሬት ማግኘት ይቻላል የሚያውቁት ነገር ካለ?
ይሄ የኔም ሀሳብ ነው እና መሰግናለን አባታችን
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏በስደት እድሜዬን ፈጀው እባኮት ባለኝ ልምድ ምግብ ቤት ብከፍት ደስ ይለኛል እኔ መግባት እፈልጋለሁ ግን ሁሉም ያስፈራሩኛ እባክሆ ምን ይሉኛል 🙏🙏🙏
ውስጥሽ ያመኑበትን ለማድረግ ከራስሽ ጋር ተመካክረሽ ወሰኝ።
Ye Sew Atismy ehete kortesh gib Agershw fetary yagizishal
Arif miyawata business
ጋሼ ስለምክርህ እናመሰግናለን። አንድ ነገር ግን ግራ ይገባኛል እኔ ራሴን እንደ ምሳሌ፡ልውሰድ እና ብዙ ሊሰሩ የሚችሉ የ ቢዝነስ አሳቦች አዋጭነታቸው ማያጠራጥር ድንቅ ሀሳቦች ይመጡልኛል ነገር ግን እነዚህን ሀሳቦች መሬት ለማስረገጥ በጣም የ ኢኮኖሚ ችግር ወይም መነሻ ገንዘብ የማጣት ችግር ይገጥመኛል። ከዚህም የተነሳ እኔ ባመጣሁት ሀሳብ ሌሎች ሰርተው ሲቀየሩ ሳይ ቢዝነስ ለመጀመር ሀሳብ ብቻ ሳይሆን መንቀሳቀሻ ገንዘብ እኩል የሃሳቡን ያክል አስፈላጊ እንደሆነ ለማመን ተገድጃለሁ። ይሄንን ችግር ለመፍታት የሚጠቅም ትምህርት ካለህ ብትጠቁመኝ። አመሰግናለሁ
ስለክትትሉ አመሰግናለሁ። ልማት ባንክ ስልጠናም ብድርም ይሰጣል። አጣራ።
thank u Doctor.
|Thank you for watching my videos.
Great idea thank you, doctor. you are invested in the next generation & the country. I hope many youth generations will be benefited from this lesson!! thanks in advance for your motivation, encouragement & precious ideas.
Thank you very much for watching the videos and commenting us.
d.r hul gize yanten video eketatelalehu gin and neger aygebagnm bissuness keyet new yemigemerew ?endet new yemigemerew ? yemakidewn bissuness plan endet new wereket lay yemasefrew??
ሰላም ጤና ይስጥልን ሰላሞት ይብዛ ዶ/ርዬ እባኮትን በዚ ሰአት ጥቂት ገንዘብ ነው የያዝኩት ግን ሰው ሀገር በጣም አቅም እያጣው ስለሆነ ወደ ሀገሬ ገብቼ መስራት እፈልጋለው ግን በጣም ግራ ገብቶኛል አመሰግናለው
ቪዲዮዎቹን ስለተከታተሉ አመሰግናለሁ። ሁሉንም ብምከታተል መጀመሪያ ገለጽ አላማ ለመቅረጽ መዘጋጀት ያስፈልጋል።
እሺ በጣም አመሰግናለው ዶክተርዬ
Teru hasab new , balteregaga Selam belelebet ,musna balebet, ....... yeshalal belew new Dr.
አእመሰግናለሁ።ሰላም የሚረጋገጥው፣ ልማት የሚፋጠነው፣ ሙስና የሚጠፋውና መረጋጋት አስተማማኝ የሚሆነው በስራ ነው። በተለይም በኢንተርፕረነርሽፕ ልማት ።
Emigerm melash nw
ዶክተር የእርስዎን መጽሐፍ አነባለሁ በጣም ደስ ይሉኛል ይመቹኛል የሚያስተምሩኝን ሁሉ ደስ እያሉኝ እቀበላለሁ
በጣም አመሰግናለሁ። በደንብ ተከታተለው።
በጣም አመሰግናለሁ። በደንብ ተከታተለው ።
tnx 👏👏👏
Thank you for watching my videos.
Thank you doc
Many thanks to you too.
ዶክተር ስልጠናውን በሚገባ ተከታትያለሁ አመሰገናለሁ፡፡
ለራስ ማን እንደራስ የሚለውን መፅሃፍ ደጋግሜ አንብቤለሁ ብዙም አትርፌበታለሁ፡፡
በጣም አመሰግናለሁ።
Thank you Doctor. ...አንቱታው ቢቀር እባክዎን
አመሰግናለሁ። አስተያየትህን ተቀብያለሁ።
ጋሽዬ ሰራተኛ ቀጥሬ
አነስተኛ ንግድ መስራት እፈልጋለሁ ግን እኔ የምሰራው ያልታሸገ ምርት ነው እና ሰራተኛዎች ባለቤት ከሌለ ምር
ቱን ውሀ በመጨመር ተወዳዳሪነቱን ይቀንሳሉ በድብቅ ከሌላ ነጋዴ ተረክበው ይሸጣሉ መፍትሔ እፈልጋለሁ?
ስለክትትሉ አመሰግናለሁ። ወደ ማሰልጠኛችን በመምጣት ስልጣናና ምክር አገልግሎቶች ማግኘት ይቻላል።
ዶ/ር አንቱ ባይሉን ለርስወም ለአገላለፅ ይመቻል። እኛን እንደተማሪ አይተውን .......እናንተ እያሉ... ቢቀጥሉ
አመሰግናለሁ።
እናመስግናለን 👏
አመሰግናለሁ ።
Ye ni wude abate edme Tena yetlgn fetari,gn wede team memtatu efelgalehi
አመሰግናለሁ።
das yamiil hasab naw
አመሰግናለሁ ።
EXCELLENT TOPIC OF DISCUSSION. I WISH EVERY ETHIOPIAN THINKS LIKE YOU.
ETHIOPIA IS ENDOWED WITH AMPLE RESOURCES (HARD WORKING PEOPLE, MASSIVE LAND, CAPITAL) WHAT IS MISSING IS ENTREPRENEURIAL CAPABILITY.
THANK YOU FOR YOUR IDEAS.
@@dr.werotawbezabih1057 Thank you D.r
ዶክተር በሚገርም ሁኔታ በጣም ጎግል አደርጋለሁ አዲስ ነገር ለመስራት እሞክራለሁ ሁሌም አዳዲስ የስራ ሀሳቦችን እፈጥራለሁ ግን ችግሬ መሬት ላይ ለማውረድ ተቸገርኩ እና በዚህ ሁኔታ ውስጥ ነኝ ምን ይመክሩኛል
አመሰግናለሁ ። ለተግባር ቆራጥነት ገ
ግልጽ አላማ ያስፈልጋል።
ልክ እንደኔ
Really agriculture...
Yes thank you for watching .
Improving agriculture is really my focus to improve Ethiopia.
Yes, it is a great idea. Purpose Black Ethiopia is focusing on agricultural businesses. You can join them.
ዶር. እግዚአብሔር ይስጥልን።
አመሰግናለሁ ።
ትምህርቱ በጣም አይን ከፋች ሆኖ ሳለ፥ የድምፅ ጥራት ጉዳይ ግን ቢታሰብበት መልካም ነዉ (ሞገድ አለዉ ድምፁ) ። እናመሰግናለን።
ለተሰጠኝ አስተያየት አመሰግናለሁ።
betam yemyasaefel guday new yetekemegnal
አመስግናለሁ። ሰብስክራይብና ሽር ማድረግ አንርሳ።
Dr fetari erejim edme ketenagar yistih
አሜን። እድሜና ጤናዉን ለሁላችንም ይስጠን። አመሰግናልሁ ።
ማወቅ እደት ድንቅነት ነው ሁላችንንም አሥተሣሠባችንን አላህ ይቀይርልን
አመሰግናለሁ።
በጣም እናመሰግናለን በእውነት ትልቅ ሰው ኖት ምን ልስራ እያልኩ እያሰብኩ ነበር ....እርሶ የሚሰጡትን ትምህርት ለመማር ምን ያስፈልገኛል ?ለምን ያህል ጊዜስ ነው?
አመሰግናለሁ። ብ 0911407753 መደወልና ምርጃ ማግኘት ይቻላል። ሰብስክራይበና ሸር ማድረግ አንርሳ።
እናመሰግናለን ዶክተር።ውስጤ ምንም አይነት ስራ የመስራት ፍላጎት አለኝ።ግራ ገብቶኛል ምን ስራ ወስኜ እንደምሰራ አግዙኝ።
ቪድዮወቹን በደንብ ተመልከት።
በግል እንዴት ነው የምናገኛችሁ
ስለምትከታተል አመሰግናለሁ። ስብስክራይብና ሽር ማድረግ አንርሳ።
❤❤❤
I admire your knowledge and your urge of sharing it.
In the net or in RUclips there is so many technology and know how displayed , why not illustrate your valuable information with it
How this technology can be used by people is what is crucial
There is an amazing resource of essential know howson the net that should be brought to the attention of Ethiopians
Thanks
Thank you very much for watching this video and commenting constructively.
🙏🙏🙏
thank you so much Dr , werotaw can i ask you question , i recently gradated in fisheries and aquatics sciences , i have dream but how
Yes, you can if you think you can and act properly. Follow the videos.
መምህር እኔ በጣም ጎበዚ እቅድ ሰራ መለወጥ። ሰኬታማ መሆን እፍልጋለው ግን አገር ሰገባ ምን ልሰራ እይልኩ ናው አመሰግናለው
ክራሰ ጋር መወያየት ያስፈልጋል። በሚወዱት ስራ መሰማራት ይጠቅማል።
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነዉ የኔም ሀሳብ ነዉ በተሌ በግብርናዉ ዘርፍ አልተሰራም ኢትዮ ዉስጥ
አመሰግናለሁ።
እንዴት ነህ ዶ/ር ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል ስራ መስራት በጣም እፈልጋለሁ ግን ምን መስራት እንዳለብኝ አላውቅም እባክክ የስራ መንገዱን አሳየኝ
አመሰግናለሁ። አጋጣሚዎች ላይ የቀረቡ ቪዲዮዎችን ተመልከት ።
እሺ እመለከታለሁ አመሰግናለሁ እድሜ ይስጥልን
ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር። ሙያዊ ትንታኔዎት ያነቃቃል ግን አገራችን አሁን ላይ ያለችበት ሁነታ ለአገር ቤት ስውም ሆነ በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ለስራ ፈጥራም ሆነ ለኢንቨስትመንት ምቹ ሁኔታ የለም ለውጡ ይዞብን የመጣው ጎርፍ ዘርፈ ብዙ ችሮችን ነው።የብሔር ፓለቲካው እስካልተቀየረ ድረስ አስተማማኝ ስላም አይኖርም። ሁሉም እንደየሀቅሙና ችሎታው በሁሉም እረገድ መሻሻልን ይፈልጋል ጥቂት ፖለቲከኞች ግን መቶ አስራራት ሚሊዮን ህዝብ የኃሊዮሽ ወደ እንጦሮጦስ ይዘውን እየተምዘገዘጉ ነው። ዶ/ር ምክረ ሀሳብዎ እጅግ ጠቃሚ ነበር አገራችን ገብተን ባለን የስራ ልምና ሙያ ቀሪ ዘመናችንን ባአገራችን ለመኖር እቅድና ፍላጎት ያለን ሚሊዮኖች ነበርን ብዙዎቻችን በአገራችን ተስፋ እየቆረጥን አገር አልባነት ከተስማን እሄው ድፍን አራት ዓመት። ዶ/ር መጪው ጊዜ
ምን ተስፋ ይዞ ይመጣል? ተስፋ እናርግ ወይስ እንቁረጥ?
ለተሰጠኝ አስተያየት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።ሀገር የምትረጋጋው በስራ ነው። እኛ ዋጋ ካልከፈልንላት ማን ያሳድጋት? የህገራችነ መጪው ዘመን ለእኔ እጅግ በጣም ብሩህ ነው። አማራጮቻችን ብዙ ናቸው። ያለችን ያልተነካች ሀገር ናት ። እድሎቹ ከዚህ በላይ እየሰፉ ይሄዳሉ። አሁን ያለው ሁኔታ ሊነጋ ሲለ ይጨልማል ነው።
አመስግናለሁ ዶ/ር።
ከምንም ነገር በፊት የአገር ስላምና ደህንነት ሲረጋገጥ ያለምንም ስጋት ወጦ መግባት ሲቻል ነው።እግዛብሔር ስላምን ፍቅርን እንዲስጠን ሁላችንም እንደ ዜጋ የበኩላችን ጥረትና ፀሎት ያስፈልጋል።ህዝብ ቅድሚያ ለመብቱና ለነፃነቱ መታገል አለበት ።
ይቅርታ ይህ ሀሳብ ከርሶዎ ፕሮግራም ጋር አብሮ ባይሄድም ኢኮኖሚው ፓለቲካውና ማህበራዊዉ የማይነጣጠሉ ስለመስለኝ ነው።
and i have very important project in agri industry so how i can changed into market
You can change your idea marketable by being entrepreneur. Please follow most of these videos.
Keep going 👏 I'm new to the channel
Thank you. Please watch my videos.
በጣም አመሰግናለሁ ግን እኔ ምግብ ቤት መሰራት እፈልጋል እንዴት አደረግነው ብርሰ ሰንት ይብቃኝ ይሆን እሰኪ መልሰ
አመሰግናለሁ። ራሱን የቻለ ጥናት ይፈልጋል።
Asteyayet new yaqerebkew inji mnm yeteleye neger alaqerebkm🤷♀️
የሰራ ሜኑ የሚለውን የቅድሰተ ባዬን መጽሀፍ ያንበቡ።
Selam Dr. eresoga memar efelegalhu
አመሰግናለሁ። በ 0911407753 ይደውሉና ይመዝገቡ።
I'm under 18 i want to start my own simple business or at list gain income but as you see in ethiopia is very had to access that so i need your opinion on this topic
What is your difficulty? What is hard ?
Gn ykurtana woretawu nalet min malet new
ኣመሰግናለሁ። ወሮታው ማለት ውለታ ማለት ነው።
Shemmna betazemns Endewu 1 Ethiopia wi yelijoch Abat 3000 birthday keyett ameteto newu 1 ye Habesha libs yemigezawu ebdewu bezeqetegnawu bengemet mallet newu.
ስለክትትሉ አመሰግናለሁ። አኛ ብዙ ሰርተን ውድ መሆን አለብን። ብዙ መስራት አለብን። አዳዲስ ምርቶችንና አገልግሎቶችን ለገበያ ማቅረብ አለብን። ሰብስክራይብና ሸር ማድረግ አንርሳ።
@@dr.werotawbezabih1057 behulum Mesk yemireda mengist kallee Yeengn Hizb lemesellee tatary seratega Edeget qellal newu. Ginn yemireda mengist yellem. Fetary yagzachu
selam dear Dr how can I choose or create my company name
If you are proud of your efforts name it after your name.
where do I get you ? thank you very much Dr. Blessing.
Thank you. We are at Aberus Complex, 4th floor, Room 400. Call us on 0911407753
@@dr.werotawbezabih1057 ok...i will
So precious that you are Dear Dr. i am your great fan, so here some comment pls,
1. May the voice is with some noise, is not clear b/c of external voices?
2. Could you show the key point in billeting/Numeric at the display video which must be tailored
3. You can add or prepare the short story of your favorite books in 15:00 minuet
God bless you, i have 3 books of you and add more, also committed to see all films