🛑የወር ገቢህን በ 2 እጥፍ ለማሳደግ የሚረዱ 5 ነገሮች | ተቀጥሮ ወይ በግሉ የሚሰራ ሁሉ ማወቅ ያለበት ወሳኝ ስትራቴጂ | Inspire Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 762

  • @InspireEthiopia
    @InspireEthiopia  3 года назад +152

    ቤተሰቦች የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇
    t.me/inspire_ethiopia

    • @melkamutasema6428
      @melkamutasema6428 3 года назад +2

      Hi

    • @kidesttagey8182
      @kidesttagey8182 3 года назад +1

      @@melkamutasema6428 ን

    • @muniragulta1509
      @muniragulta1509 3 года назад +1

      ውይይይይ አንተ ልጅ ንግግር ማሻአላህ ደስ ሲል አላህ ይጨምርልህ

    • @abduljelilesmael1125
      @abduljelilesmael1125 3 года назад +1

      Wow 1 nw

    • @samunegusehalie4291
      @samunegusehalie4291 3 года назад

      እንዴት ነህ ወንዴሜ ስለ ማጥናት የሰጠኀውን ቪዲዮ ተመለከትኩት በጣም በጨነቀኝ ሰአት ነበር እኔ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ 3 አመት ነኝ አርባ ፕላኒጊ ነው በጣም አነባለው ግን እንደገለጽከው እቸገራለው እስቲ የሰጠኀውን አስተያየት ከእግዚአብሐየር ጋር እሞክረዋለው ፡፡

  • @yenehabesha7486
    @yenehabesha7486 3 года назад +415

    አድናቂህ ነኝ ብሮ ማነው ግን ይህን ልጅ እደኔ ተመስጦና ወዶት ቪዶውን የሚያይ በ👍👍👍

  • @gafat
    @gafat 3 года назад +57

    ይህን የመሰለ ፔጅ እስከዛሬ አለማወቄ ቆጨኝ ስለምክሮችህ በሙሉ እናመሰግናለን

    • @mahidersolomon811
      @mahidersolomon811 3 года назад

      Thanks

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 3 года назад

      እኔም የማንንም ትርክሚርክ ገቢ መሆኔ በሀራም

  • @shanko2020
    @shanko2020 2 года назад +2

    አንተን ጊዜ ሰጥቼ በመስማቴ አተረፍኩ እንጂ አልከሰርኩም ።አክሳሪ ዩቲዩበሮች በበዙበት ዘመን።ለማንኛውም በርታ ተባረክ

  • @memeherbiruktaye379
    @memeherbiruktaye379 3 года назад +71

    በጣም እናመሰግናለን። የሚገርም ትምህርት እና ምክር ነው።በእጃችን ያሉ የያዝናቸው ግን ያልተጠቅምናቸው ብዙ ነገሮች አሉን ባሉን ነገሮች ስላልተጠቀምንባቸው ወደኋላ ቀርተናል። እናም ወንድሜ የራሳችንን ክፍተት እንድናይ ስለረዳኸን ከልብ በጣም እናመሰግናለን። ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @betihailu1312
    @betihailu1312 3 года назад +68

    ስራ ከመግባቴ በፊት ለመስማት ስጠብቅህ ነበር። አመሰግናለው🙏🙏🙏

    • @ሳራቲጅ
      @ሳራቲጅ 3 года назад

      እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ክብር አለኝ ላንተ

  • @እማማመስገኛዬየማርጢዋልጅ

    ብዙ ግዜ ኮመት አልፅፍም እጅ ከመልክቱ ሱስ ይዞኛል♥ተባረክ አባቴ

  • @manalemekonen2687
    @manalemekonen2687 3 года назад +25

    ሀሳቦችህ በጣም ጥሩወች ናቸዉ በርታ፤ እኔም እንዲነበብ የምጠቁመዉ ፡-ለድሃ ለሃብታም ለተማረ ላልተማረ ለታዋቂዉም ይሁን ቦታ ለማይሰጠዉ የህይወት ኮምፓስ የሆነዉን "መፅሀፍ ቅዱስን " ሰዉ ሁሉ እንዲያነብ አንተን ጨምሮ እመክራለሁ፡፡

    • @barokmickiyas2734
      @barokmickiyas2734 3 года назад

      የመጀመሪያውም የመጨረሻውም መፅሐፍ ቅዱስ ነው ።ኢሳያስ 48:17,18

  • @onlinelearningguide
    @onlinelearningguide 2 года назад +1

    Thank you so much.

  • @yonisoftware
    @yonisoftware 3 года назад +11

    ለኔ 5ኛው ተመችቶኛል ምክንያቱም ብዙ ነገር እሰራ ነበር አሁን ሁሉንም ምስራት ስለ ከበደኝ 1ኛውን ስራየን ትኩረት እና ሙሉ ጊዜየን ሰጥቼው እየሰራሁ ስለሆነ። ወዳጆቼ አንዱን ስራችሁን ምረጡ ራሳችሁን ገንቡበት ሌላው ስለ ሰራ ሳይሆን ከሌላው ተሽላችሁ ስትገኙ ተፈላጊነታችሁ ይጨምራልና

  • @Daniel275
    @Daniel275 2 года назад +1

    ስነዬ በጣም ከምልህ በላይ ጣፍጭ ምግቦች ናቸው አንደበቶችህ በጣም ተወዳጅ ናቸው የሚጣል እንኩዋን ልጣጭ የላቸውም ወደ ውስጥ ገብተው ይበልጥ አነቃቅተውኛል መካሪ ወንድም አያሳጣን እግዚአብሔር ይባርክህ ከልቤ አመሰግንሀለሁ 🙏👍

  • @flchristisaiah1123
    @flchristisaiah1123 3 года назад +2

    ከዚህ ቪድዮ መልእክት የተነሣ መተው ያቃተኝን ነገር እንዳቆም ረድቶኛል እና ተባረክ ወንድሜ፤ ሣሚ ነኝ ከዱባይ።

  • @tamratbekele6781
    @tamratbekele6781 3 года назад +5

    በኮሜንት አመስግኜ አላቅም አንተ የመጀመሪያዬ ነህ እውነት ነው የምልህ ሁሉንም ቪዲዮክን አይቼዋለሁ ጎበዝ በርታ የመግባት ችሎታ አለኝ ግን እንዴት አዳብሬ ወደ ስራ ስለመቀየር ቪዲዮ ብሰራ ደስ ይለነል

  • @hananhanun4531
    @hananhanun4531 3 года назад +14

    በአላህ ፍቃድ በእናንተ ምክር እየተለወጥኩ ነው 😍😍😍😍

  • @MamoGoa
    @MamoGoa 2 дня назад

    ተባረክ፣ መልካም ትምህርት/ሥልጠና ነዉ፣

  • @ማርያምእናቴ-ጠ6መ
    @ማርያምእናቴ-ጠ6መ 2 года назад

    የምር በቴሌግራም ሁሌም ነው የሚከታተለው ባንተ ምክር ቡዙ ነገር እንዳስብ አርጎኛል ፈጣሪ እድሜና ጤና አብስቶ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mimonhomestead
    @Mimonhomestead 2 года назад

    በጣም ጠቃሚ ምክር ነው በጣም እናመሰግናለን እግዛብሔር ይርዳን🙏🙏🙏

  • @አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ

    ቲክቶክ ላይ ነበር ማውቅህ አንድ ደቂቃ ብቻ ስለሆነ አሁን ካሁን አለቀብኝ ብዬ ስቅቅ ብዬ ነበር ማዳምጥህ። እንኳን አገኘሁህ እዚህ። አንደኛ ነህ ምርጥ ልጅ።

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 3 года назад +6

    እንደእናንተ ዓይነት ወጣት ያብዛልን ተባረክ

    • @eter8093
      @eter8093 3 года назад

      ሁሉም ቆንጆ ነው በይበልጥ አምስተኛው

  • @asnakugetaneh2764
    @asnakugetaneh2764 3 года назад

    አግዚአብሔር. ይባርክህ የምትናገራቸው ቃላቶች በሙሉ ወይም ትምህርቶች. በጣም የሚያሰደሰት ነው በርታ

  • @solution55891
    @solution55891 3 года назад +5

    በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው የምትሰራውን ስራ ትወደዋልህ የሚለው ተመችቶኛል ሳሎደው ነው እምሰራው እዲሁም በቂ ክፍያ አያስገኝም ለመቀየር ካሰብኩ ቆይቻለው ግን ማሳካት ከበደኝ እስኪ እዚ ላይ እምትለኝ ነገር ካለ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ወድማችን

  • @MAKstory
    @MAKstory 3 года назад +7

    እውነት ለመናገር ተመስጨ ሰማውህ ፣ ከ3ኛ-8ኛ ክፍል አስተምሮ ህይወቴን የገነባው አስተማሪየን መሰልከኝ።

  • @aminmr7976
    @aminmr7976 3 года назад

    ጀግና ብዬካለው የምዬ የኢትዮጲያ ቅንቁ ስለወን ይበልጥ ደስታዬ ጨመረ እመብርአን እውቀቱን ታብዛልክ

  • @belaynehabrham8465
    @belaynehabrham8465 3 года назад +1

    እናመሠግናለን ስንዬ 🙏 ያንተና የዳኒ ትምህርቶች ሂወቴ ላይ ትልቅ ለውጦች እያመጡልኝ ነው እግዚአብሔር ይስጣቹህ ዳኒዬንም አመስግንልኝ

  • @dagineshdemise6248
    @dagineshdemise6248 2 года назад

    አይምሮህን ጨምሮ ጨማምሮ ይክፈትልክ።
    ተባረክ ❤❤

  • @wanofimedia9599
    @wanofimedia9599 3 года назад +1

    Be tenishu tamen bemilew betam temechitognal enem yezin chigr alebign ahun temarkign 🙏🙏

  • @SUGA-bg1zc
    @SUGA-bg1zc 9 месяцев назад

    በጣም የማድቅህ የኔ ጀግና ክበርልኝ ኢንሻ አላህ እኔም እቀየራለሁ ብዙ አመት ስደት ላይ ግን ብር የለኝም አሁን ግን ባተእማራለሁ😢❤❤❤

  • @tube8186
    @tube8186 3 года назад +1

    መሸአላህ ንግግሮችህ በጣም ይመቻሉ ባልከን ነገረ የምንሠራበት ያድረገን የሠው ልጅ ሠምቶ ሥሠራበት ነው

  • @muluyegabrahana8915
    @muluyegabrahana8915 3 года назад +2

    በጣም አመሰግናለው ምክሮችክ ሁሉ ያነቃቃሉ ወኔክ ደስ ይላል በርታ

  • @Bestprotestantmezimur
    @Bestprotestantmezimur 3 года назад

    Thank you betam wodijewalew betam arife timert agenchbetalew

  • @zerfualemu2343
    @zerfualemu2343 3 года назад

    Bexam enamesegnalen..
    Lene 1gnaw bexam wesagn ena arif neber..melsim alagegnehuletim.begile bawerah dess yilegnal

  • @rickastley3318
    @rickastley3318 2 года назад

    በጣምበጣም እናመሰግናለን እድሜይስጥህ እኔባተትምህርት ብዙተጠቅሜለሁ ወድማችን ኑርልን

  • @moniy3999
    @moniy3999 3 года назад +4

    ሙሉ ስሜቱን ሰጥቶ እንደኔ እሚዳምጠዉ አለ ስራ አቁሜ ነዉ እየሰማሁህ ያለሁት በጣም ነዉ እምትመቸኝ በርታ ወዳጀ

  • @melatteka8955
    @melatteka8955 3 года назад +1

    Thank you thank you thank you so much 😘😘😘😍🥰

  • @shrefabrhem5947
    @shrefabrhem5947 3 года назад

    Thank your brother

  • @Ahmedinnurumedinboss8115
    @Ahmedinnurumedinboss8115 3 года назад

    Alahe yichmrelh hideyam yisteh

  • @tarikalambebo6974
    @tarikalambebo6974 3 года назад +1

    እባክህን እኔ እራሴ በህወቴ በጣም ለውጥ እፈልጋለሁ ግን ምንም አልሳካ አለኝ እንድሁም በጣም ጎበዝ መሆን እፈልጋለው ጠንካራ መሆን ፈልጋለው ግን በስደት ግዜ መፍጀት ብቻ ሆነ እባክህን መላ ስጠን

  • @ተፈሥሒፍስሕትኦምልእተጸጋ

    Enamesegnalen Egzbhar ystln
    Wawwww betam dess yemilu hasabochi nachew lbona setton bntegebr

  • @mekdidarige2874
    @mekdidarige2874 Год назад

    ማርያምን ወድህአለሁ ምክርህ ውስጤ ነው

  • @nebeyuberhe4348
    @nebeyuberhe4348 2 года назад +1

    የማትወደውን በመሥራት ገቢ ይጨምራል በሚለው ሀሳብህ አልስማማም ምክንያቱም ለመኖር ብለህ በማትወደው ሥራ መሠማራት ቢቻልም ከሚያስገኘው ጥቅም በላይ የሚፈጥረው mental strain [የአዕምሮ ውጥረቱን] ጉዳይ ያየኸው አልመሠለኝም

  • @konjoisma6880
    @konjoisma6880 3 года назад

    አምላከ ይባርክክ ሁሉም ተመችቶኛል

  • @miopmiop4226
    @miopmiop4226 3 года назад

    ወንድም እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው።ትልቅ ምክር ነው የሰጠሀኝ ።በጨነቀኝ ወቅት ነው ንግግርህን ያዳመጥኩት ።በትንሹም ቡሆን ተነቃቅቼያለው ።እራሴንም እንዳይና እንድመለከት አድርገሀኛል እጅግ በጣም አመሰግናለው።በርታ ጠንክር

  • @firtachanli482
    @firtachanli482 3 года назад +1

    Amazing are you God veils biro bexami xuru meraja naw ewunet thank you

  • @AsAs-ps2bh
    @AsAs-ps2bh 2 года назад

    እናመሠግናለን አንተን ስሠማ በጣም ጠካራ እሆናለሁ ❤🙏

  • @daved.1284
    @daved.1284 3 года назад +5

    አንድ ለእናቱ ብዬሃለው 👏👏👏👌👌 5% በራስ ላይ የሚደረገው እንቨስትመንት ተመችቶኛል። thanks for reminding us what's good to be successful 🙏

  • @mikynati2329
    @mikynati2329 3 года назад +2

    የኔ ማራኪ ወድም አመሰግናለሁ ጠቅመህኛል ተባረክ 🙏❤

  • @mikit9149
    @mikit9149 3 года назад

    የሚገርም የሚገርም ምክር አመሰግናለሁ

  • @ggff7535
    @ggff7535 3 года назад

    አድናቂህ ነኝ ስወድህ ካአንተ ብዙ ተምሪያለሁ

  • @allmuslimlove1534
    @allmuslimlove1534 2 года назад +1

    አላህ እዲሜህን ያረዝመዉ💋💋

  • @nevskey7631
    @nevskey7631 3 года назад +1

    wow gobez nek maryamen techelalek akerarebek be misale mehone degmo liyu yaregehal...keep it up bro

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 3 года назад

    ሁሉም ይመቻሉ እናመሰግናለን በትንሹ ታመን የሚለውን ወድጀዋለሁ

  • @binuyena3586
    @binuyena3586 3 года назад

    እናመሰግናለን የዘመኔ ምርጥ

  • @kelemeworkyehalashet5449
    @kelemeworkyehalashet5449 Год назад

    ከምንተኛዉ ቀንሰን ከምንሳዉ
    ጨምረን መስራት አለብን
    እንዲሁም ዉጤታማ የምንሆንበትን
    ስራ መርጠን ጠንክረን መስራት
    አለብን
    በጣም ትክክል ነዉ እናመሰግናለን

  • @ij7651
    @ij7651 2 года назад

    U R my inspiration love u men ❤❤❤❤❤

  • @JhVb-zh6mz
    @JhVb-zh6mz Год назад

    በጣም ጡሩትምህርት ነዉ ወዲም በዚህቀጥልበት በራስ መተማመን እፈልጋለሁ

  • @yehualashetgossaye2154
    @yehualashetgossaye2154 3 года назад

    Thank You!! all points are good.

  • @kalkidanewuntu6250
    @kalkidanewuntu6250 3 года назад

    የእውነት በጣም ይጠቅማል በጣም እኔም በቃ እቅድ ላወጣ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ

    በጣም ጀግና ወጣት ተባረክ

  • @ismailtmakismail6004
    @ismailtmakismail6004 3 года назад

    Geta yebarki tsagawunim yabzali😚😚👏👏👏👏👏

  • @mameinspirational2895
    @mameinspirational2895 3 года назад

    THANK YOU very much Ilearned good think from u

  • @የሮዛሸጋእናት
    @የሮዛሸጋእናት 3 года назад

    ከልብ አመሰግናለሁ ምርጥ ሰው👍👍👍👍💯💯💯✅✅✅👍👍👍👍👍👍

  • @felekechgeberemeskel4933
    @felekechgeberemeskel4933 2 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @MultiAssegid
    @MultiAssegid 3 года назад

    Thanks

  • @ethiopiamedia3192
    @ethiopiamedia3192 3 года назад

    Bemejemerya tebarek igizabiher yibarek

  • @josemolla6406
    @josemolla6406 3 года назад +8

    በጣም ጎበዝ ነህ ወንድሜ ሁሌም ወደ ስራ ስሄድ ያንተን ቪዲዮ እያየሁ ነው የምሄድ

    • @leulzewde8885
      @leulzewde8885 3 года назад

      ሁሉም አሪፍ ወንድምየ

  • @efremsamuel2500
    @efremsamuel2500 Год назад

    Yene jigna tanash wendme GBU

  • @ommohammed3036
    @ommohammed3036 Год назад

    Wollahi wante negigr adamechi hulunm yalkewn adrgi alhamdulillah telwochalehu allah erjim edmina tina yestiln❤❤❤❤❤

  • @meseretgebrekidan6129
    @meseretgebrekidan6129 3 года назад

    በጣም አመሰግናለው 5ቱም በጣም ጠቃሚ ነው

  • @slntayehutube4462
    @slntayehutube4462 3 года назад

    እናመሰግናለን ምክርህ ጠቃሚ ነዉ

  • @newayhailemeskel3933
    @newayhailemeskel3933 2 года назад +1

    እጅግ ጣፋጭና አስተማሪ ትምህርትና አቀራረብ!!!!
    በርታ ወንድሜ!

  • @GulilatDebebe-f4h
    @GulilatDebebe-f4h 9 месяцев назад

    ወንድሜ አመሰግንሐለው አሪፍትምህርትነው

  • @ermiasayele7111
    @ermiasayele7111 3 года назад

    all are best

  • @futsumestifanos1113
    @futsumestifanos1113 3 года назад

    I like your programma

  • @hassenmekonnen4520
    @hassenmekonnen4520 3 года назад

    ጠቃሚ እና ገንቢ ሀሳብ ነው።

  • @antenehwondmu4201
    @antenehwondmu4201 3 года назад

    በጣም ነው የማመሰግነው
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @haymanotshumet5745
    @haymanotshumet5745 3 года назад

    ሳልሰማህ ነዉ ላይክ ያረኩህ ምክንያቱም ሁሌ ምርጥ ነገ ነዉ ምታወራዉ

  • @lbamlakkiros8933
    @lbamlakkiros8933 3 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @mahletdejene324
    @mahletdejene324 3 года назад

    Enameseginalen bizu tegabize zare ayehuk dess yilal be 2 video bizu ketemarku beketil yebelete emaralhu thank you bro🥰😍

  • @tarekegnmulu6792
    @tarekegnmulu6792 3 года назад

    thanks bro....really motivatin

  • @gebeyehujemberu451
    @gebeyehujemberu451 2 года назад

    እግዚያብሄር ይባርክህ ወንድማችን, it is so power full speaking thanks a lot

  • @latigemechu7768
    @latigemechu7768 3 года назад

    God bless you

  • @zeddodicha7214
    @zeddodicha7214 3 года назад +1

    በትንሹ መታመን አለበህ ye 3ኛ የለለ ተመቸችኝ ብሮ ተባረክልኝ በብዙ🙏

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 года назад +1

    አንተን አለማድነቅ አይቻልም ወንድሜ ፈጣሪ ከዚህ በላይ እውቀቱን ይጨምረልህ

  • @fistumnigusse3556
    @fistumnigusse3556 3 года назад

    Wow No 1 Amazganaw barta beroya

  • @zeharamohamde4891
    @zeharamohamde4891 3 года назад +1

    እናመሰግናለን በርታልን

  • @sisayabate9760
    @sisayabate9760 3 года назад

    thank you bro i appericate you

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ 3 года назад

    በጣም ደስ ይላል ያወቁትን ማሳወቅ ደስ ይላል በርቱ

  • @djbinheat2935
    @djbinheat2935 3 года назад

    Very nice lesson tnxs bro

  • @YedersalEmiyamerw
    @YedersalEmiyamerw 5 месяцев назад

    በጣም እሞትገርም ጀግና ሰውነህ

  • @gadotube8799
    @gadotube8799 3 года назад

    Beiwunet Bexam new miwedih bexam liyu hasabochin nw hizeh mitmexaw ina hulem bexam nw mitaneqaqany Thank you

  • @fhf6876
    @fhf6876 5 месяцев назад

    ብትክክል የኔ አባቴ❤❤❤❤❤

  • @tewabeworkiye1819
    @tewabeworkiye1819 3 года назад

    betikikilegna sihat yagegnewut timihirt betam ameseginalew

  • @yonatanabo5970
    @yonatanabo5970 3 года назад

    Tamachitahaghalli bro bizzu naggarri nw yetamarrikkutti....

  • @abaycomputer5353
    @abaycomputer5353 3 года назад

    ሁሉም ጠቃሚ ነው በርታ

  • @MayMay-bl2lb
    @MayMay-bl2lb 3 года назад

    እናመሰግናለን ጥሩትምህርት ነው።

  • @melakueyobid1994
    @melakueyobid1994 3 года назад

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ተባረክ

  • @MuhammedBardelo
    @MuhammedBardelo 2 месяца назад

    ጀግና ልጅ በጣም ነው ምትመቸኝ ቴንኪው ብሮ

  • @tenayihun5704
    @tenayihun5704 3 года назад

    YOU ARE JENTL MAN THNAKS

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 3 года назад

    እናመሰግናለን ❤❤

  • @score9097
    @score9097 3 года назад +1

    Good