የተግባር ሰው ለመሆን 7 ወሳኝ ነገሮች | Inspire Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 257

  • @InspireEthiopia
    @InspireEthiopia  3 года назад +129

    ቤተሰቦች ቪዲዮውን አርፍደን በመልቀቃችን ይቅርታ አድርጉልን፤ የዛሬው ስህተት በድጋሚ አይፈጠርም። ታግሳችሁ ስለጠበቃችሁንና እና ሁሌም ከጎናችን ስለሆናችሁ ከልብ የመነጨ ምስጋናችን በያላችሁበት ይድረሳችሁ🙏
    Inspire Ethiopia
    የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!

    • @chanechane9697
      @chanechane9697 3 года назад +2

      Ye hulete degree temari nege gene huletuneme 4 mecherse yemfelegewe gene eyanebebekuge beheweta laye yalute negeroche yerbeshugale yanadedugale lemene endeze ayenete sewe honekuge lemene fetari feterge beya amreralewe yeha endayehone mene maderge alebege ena program endate endemisetekakele aleke

    • @mebrattadese6383
      @mebrattadese6383 3 года назад +1

      ይቅር ለእግዚአብሔር ወንድሜችን

    • @selaminabahru571
      @selaminabahru571 3 года назад

      በተልየ እኔ ሰጥብቃቹ ነበር

    • @firdoustube5078
      @firdoustube5078 3 года назад

      ችግር የለውም የእኛው ምርጥ ጓደኛ

    • @madnemhomad3835
      @madnemhomad3835 3 года назад

      ዉሥጤነዉ ምክርህ በርታ ጀግና

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 3 года назад +113

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያና ለህዝቧቿ - ይቺን ጽሁፍ ለምታነቡ ሁሉ የምታመልኩትን አምላክ ከክፉ ይጠብቃችሁ ።

  • @zoladdis2100
    @zoladdis2100 3 года назад +20

    አቦ አንተ ልዩ ሰው ነህ።
    በእውነት ቀኔን ህይዎቴን ሁሉ ታሳምርልኛለህ ሰላምህን ያብዛው።
    ከልቤ አመሰግንሃለሁ አከብርሃለሁ።
    እኔ ደግሞ አንተን የምልህ፦ ብዙ ሰው እያነጽህ ነውና በርታ 1ቀን ፈጣሪ የልፋትህን ዋጋ ይከፍልሃል።
    እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን።

  • @ShwagaAbeje
    @ShwagaAbeje 6 месяцев назад +2

    ወንድማችን እናመሰግናለን ኣሁን ላይ በራሴ ላይ ለውጥ እያየሁ ነው ያንተ ምክር ከስማሁ ሁለት ወር ሆኖኛል መጨረሻየ ኣየዋለሁ በርታልን

  • @hayemanot5169
    @hayemanot5169 3 года назад +11

    ከፈጣሪ በታች የሰውን ልጅ በተስፋ የምትሞሉ ጀግኖቻችን ናችሁ ክበሩልን እናመሰግናለን በርቱልን ቀጥሉበት

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 года назад +26

    ሰላም ፣ ጤና ፣ ፍቅር ፣ ሐሴት ፣ አንድነት ፣ መዋደድ ፣ መተዛዘን እንዲሁም ያማረ ሂወት ለናንተ le inspire Ethiopia ቤተስቦች

  • @jonairahdiya1901
    @jonairahdiya1901 3 года назад +11

    ሲወድህ አነጋገርህ ( ፉሪፋክት ) ዋዉ 1 ነህ ለኔ ሁሌም

  • @abdosuleman7699
    @abdosuleman7699 3 года назад +6

    ሁሉም አርፌ ነው የምንጠቀምበት አላህ ያድርግልን መልካም ቀን

  • @mulubekele7129
    @mulubekele7129 2 года назад +2

    አመሰግናለሁ ከዝህ የተረደሁት የተማሪው ታሪክ ነው ያሳዘነኝ ፣ እዉነት ነው ከሰው ምንጠብቃዉ ነገር ይጎዳናል ፣ ሰው ምን ይለኛል ከማለት ፈጣሪ ምን ይለኛል ፣ ከሰው ብዙ ከመጠበቅ ከፈጣሪ መጠበቅ ፣ መልካም ሆነ ደጉም በሰራን ቁጥሪ ከፈጣሪ መጠበቅ።

  • @tamirubelachew2461
    @tamirubelachew2461 3 года назад +5

    ድንቅ ትምህርት ነው! ችግሬን መረዳት ችያለሁ።
    ከፍ ያለ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ!

  • @nadiaendris222
    @nadiaendris222 2 года назад +1

    ለኢትዮጵያ በጣም የምታስፈልግ ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅልን እናመሰግናለን ኑርልን🙏

  • @ኢሙነኝሰለምቴዋ-ጀ4አ
    @ኢሙነኝሰለምቴዋ-ጀ4አ 3 года назад +2

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያዲርግልን
    ,በሰው ሀገርያለው ሁሉ አላህ በሰላም ለሀራችንያብቃን. የተነፋፋቀሁሉ ይገናኝ ኢንሺአላህ
    ስለምክር፣ስለትምህርትህ እጂግእናመሰግናለን🙏💚💛❤ትልቅርምህትነውየሰጠህን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fasikadamte7978
    @fasikadamte7978 3 года назад +10

    Ohhhhhh Thank you so much!!! I have no words. Keep it up the good work!!! ✔🍰🍦🍰✔

  • @saraaa1697
    @saraaa1697 3 года назад +4

    ሦስተኛ ለኔ በጣም ተመችቶኛል ብሮ እናመሰግናለን

  • @degubydaniel6807
    @degubydaniel6807 3 года назад +9

    የዛሬው ይለያል 7ቱም ወሳኝ መልዕክቶች ናቸው👌

  • @selaminabahru571
    @selaminabahru571 3 года назад +15

    ደጋግሜ ስሰምው ነበር እና በጣም የወደድኩት አልቆጥርም ሴደከምኝ ነው መቁጥር መጀመርው❤

  • @mehiasalfe6170
    @mehiasalfe6170 2 года назад

    ሸልማት አየጓጓዉም ትችት አየቆማቸውም ያልው ቃል ውስጡን ቀይሮታል ..!!ዘመንህ ይትባረክ ይሁን ወንድሜ ።

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 3 года назад +2

    ወንድማችን በርታልን ሁሉም ትክክል ነህ የሰወ ልጅ በባሀሪወ ችኩል ነወ እና ከአንተ ትምህርት ወስደን መታገስ ትልቅ ወሳኜነት ነወ ከተግባር ጋር የእና እንወደሀለን አስተሳሰብህ የአላህ ስጦታ ነወ አላህ ይጠብቅህ

  • @birtukanbirhanu2875
    @birtukanbirhanu2875 3 года назад +5

    ሁሉም እጅግ ምርጥነዉ ከልብ እናመሰግናለን በርታ

  • @MuhammadMuhammad-k4n
    @MuhammadMuhammad-k4n 24 дня назад

    እንኳን በሰላም መጣህ እንወድህ አለን የኔ ታላቅ ወንድም እንዳንተ አይነት ሰው አተን እኮ ነው ወደ ሗላ የቀረንው ወድጋሜ እወድሀለሁ❤❤😊

  • @hussenhassen5671
    @hussenhassen5671 2 года назад +1

    ከፈጣሪ በታች የሰውን ልጅ በተስፋ የምትሞሉ ጀግኖቻችን ናችሁ ክበሩልን እናመሰግናለን በርቱልን ቀጥሉበት
    7

  • @محمدمحم-ب3ف
    @محمدمحم-ب3ف 3 года назад +3

    ማሽአላህ. ጀግና ነህ ቀጥልበት

  • @MekdeeDemise
    @MekdeeDemise 3 месяца назад

    ከልብ አናመሠግናለን ሁሉም ምርጥ ነዉ ተመችቶኘል ኑሩልን❤❤

  • @bobbilly2351
    @bobbilly2351 3 года назад +2

    ሁሉንም ወድጄዎለው በጣም ጥሩ ጠቃሚ ምክር ነው ጌታ ይባርካቾው

  • @oubeydtube5668
    @oubeydtube5668 3 года назад +7

    ‼እባክህ ስመወርቅ አንብበው
    ሰላም አነቃቂያቺን ያዛሬው ትምርት በጣም ደስ የይላል ይለውጣልም እኔ ቀጣይ አመት ወደ 11th ክፍል እዘዋወራለሁ ነገር ግን natural ይሁን social ለመወሰን ከብዶኛል ይሄ የብዙ ተማሪዎች ችግር ነው እባካቹህ ይሄን አስመልክቶ ቪዲዮ ስሩልን🙏🙏

  • @ኣኪየየድንግልማርያምልጅ

    God biss you wndmajan btam enmsgnlian🙏💝

  • @MamaruYibeltie
    @MamaruYibeltie Год назад

    እግዝሀብሄር እድሜ ጤና ይስጥህ ተስፈኛ ሁኛለሁ አሁኑኑ ወደ ተግባር እገባለሁ!!

  • @biniyamketema492
    @biniyamketema492 3 года назад +2

    Ymayweded hasab ylachum eco thank u

  • @طيبهطيبه-ش8ض
    @طيبهطيبه-ش8ض 2 года назад

    የኛ ጀግና አደኛ ነህ ወድም አሏህ ይጠብቀህ ያረብ 🌸🌸🌸🌸🕊🕊🕊🕊🕊🕊🤗

  • @princeboy1720
    @princeboy1720 3 года назад +4

    Thank you

  • @gashawtesfaye2652
    @gashawtesfaye2652 3 года назад +1

    እናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን ከኢትዮጵያዊ ስነ ልቦና ጋር በሚስማማ መልኩ ስለአቀረብክልንም በጣም ተወዳጂ ነው ።
    እንደሐሳብ ግን ኢትዮጵያ ውስጥም ብዙ motivation ሊሆነ እሚችሉ ሰወችም መፅሐፍትም አሉና ገለጥገለጥ ብታደርግ የተሻለ ይሆናል በርታልን ።

  • @argobaargoba9534
    @argobaargoba9534 3 года назад +3

    ያነሳሀቸው ሀሳቦች ምንም እንከን የማይወጣለት አስተማሪ ድንቅ ቃላቶች ናቸው እኔ ሁሉም ተመችቶኛል ቀጥልበት በርታልን ወንድሜ።።

    • @Maryam-xl1kz
      @Maryam-xl1kz 2 года назад

      Thank you so much selam l Ethiopia

  • @reyadeabtoabto8830
    @reyadeabtoabto8830 2 года назад

    ዎድሜሄ ያኣቴሄ ትምህርት ናአ ካሳማው ባጣም ዳስ አላኛህ ኢትዮጵያ መሃምሪህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aminaishak7147
    @aminaishak7147 3 года назад +4

    እናመሰግናለን

  • @בארארג
    @בארארג 3 года назад +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። ተባረክ

  • @elbetelfeleke3665
    @elbetelfeleke3665 3 года назад +1

    Hulum arif nw enamesegenalen ,7 betam arif nw

  • @fd366
    @fd366 3 года назад +2


    አመሰግናለሁ ፡ የመቺህ

  • @darsalme.yassin7uuu900
    @darsalme.yassin7uuu900 3 года назад +3

    ሶሻል ሚዲያ ከምከታተላቸዉ አንደኛዎቹ እና ምረጦቹ አቦ ይመቻችሁ ኑሩልኝ

    • @sentagrand9085
      @sentagrand9085 3 года назад

      ይመችህ መሰልጠን እፈልጋለው

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ

    በጣም ተመቸኝ ምክርህ ለለሙስሊም እህቶችም የሚጠቅም ሁኖጰአግኝቸዋለሁ በድናችን ጠክረን ጥሩ ደረጃ ለመድረስ እናመሠግናለን

  • @AstareEngdaw
    @AstareEngdaw 5 месяцев назад

    የሂወት መምህሬ መስመሬን የማስተካክል ባተ ምክር ነው❤❤❤❤

  • @siskotube1486
    @siskotube1486 3 года назад

    inspire Ethiopia በጣም ጥሩ ፕሮግራሞች ነው የምትለቁት ።ስነወርቅ... የተግባር ሰው ለመሆን ያልከው እንዳለ ልክ ሆኖ ...የተሰጠኝ አሁን ላይ ብቻ ነው በደቂቃ በኃላ የሚፈጠረውን ስለማላቅ አሁንን መጠቀም አለብኝ ብዬ አስባለሁ

  • @mekell243
    @mekell243 3 года назад

    Bravo inspire 🇪🇹Ethiopia tebarek

  • @ማህሌት-ዠ4ኀ
    @ማህሌት-ዠ4ኀ 3 года назад

    በጣም ናመሰግናለን ተባረክ

  • @zewdiw8406
    @zewdiw8406 3 года назад +4

    በጣም ጥሩ ነው ❤❤

  • @saragezaw6330
    @saragezaw6330 3 года назад +2

    Thanks

  • @ezrakebede7062
    @ezrakebede7062 3 года назад +9

    ከቀላል ነገር መጀመር

  • @የጌታነኝ-ገ6ሠ
    @የጌታነኝ-ገ6ሠ 3 года назад +2

    እናመሰግናለን ከልብ

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 года назад +3

    እናመስግናለን

  • @kalkidanshimelis5573
    @kalkidanshimelis5573 3 года назад +1

    በጣም ድሰ ይላል አቅራርብም ሁለም ነገር 💖💖💖💖

  • @yitbarekbro5725
    @yitbarekbro5725 3 года назад +2

    አመሰግንሀለው

  • @bewketuvhf6450
    @bewketuvhf6450 3 года назад +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምሰጠው በርታ

  • @rahman9806
    @rahman9806 3 года назад

    ደስየሚልትምህርትእናመሰግናለን

  • @lijfuadyasin4923
    @lijfuadyasin4923 3 года назад +2

    betam enamesgnalen bertu

  • @genigeni4122
    @genigeni4122 3 года назад +2

    Thank u

  • @rahmanahmed2026
    @rahmanahmed2026 2 года назад

    ይመቸህ ወድማችን የምር ትክክል ነህ

  • @jennadoe3455
    @jennadoe3455 3 года назад

    የዛሬው ሁሉም ጥሩ ነው እናመሰግናለን ትግስት ለሁሉም ነገር አስፈላጊ ነገር ነው

  • @ghazalaghazala4101
    @ghazalaghazala4101 3 года назад +2

    7 😍 Always perfect way message Thank you So much thechr

  • @mun-edits8124
    @mun-edits8124 3 года назад +2

    Thanks brother keep it up, really well done.

  • @sofiyasofiya7353
    @sofiyasofiya7353 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤በርቱ በርቱ ቃላት ያጥርኛል እናተን መግለፀ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AzebShfera7042
    @AzebShfera7042 Год назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ Год назад

    እናመሰግን አለን ወድምየ በርታልን

  • @abebaeyob3056
    @abebaeyob3056 3 года назад +1

    Ur my inspired guy's🙂 ur great.look for Ward to see u keep it up.

  • @seidnajee3994
    @seidnajee3994 3 года назад +1

    ጊዜን ልቅደመው አትበል 🙏

  • @sojoogin8117
    @sojoogin8117 3 года назад +1

    የወንድም አላህ ያሳካድግህ በጣምነው የተመቸህኘ

  • @AYwfwu
    @AYwfwu 3 года назад

    ስነየ እናመሰግናለን

  • @lidethulluka6473
    @lidethulluka6473 Год назад

    It is very good speech 👏👏👏

  • @soretigosa6088
    @soretigosa6088 3 года назад +1

    thank you .. this is so informative

  • @Henoktadele-um2ii
    @Henoktadele-um2ii 7 месяцев назад

    ሠላሙን ይስጥክ ወንድሜ ታላቅ ሰው ነክ በእዉነት በርታ ክፉ አይንካክ❤❤❤

  • @aynalbekele1914
    @aynalbekele1914 3 года назад +1

    Tnx🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MeNe-em1fg
    @MeNe-em1fg 3 месяца назад

    በጣም ኣመሰገናሎሆ ወዳጄ

  • @emeyteshom8597
    @emeyteshom8597 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው የማደንቅህ እኔም ከ7 ሶስቱ ባህርያት አሉኝ

  • @user-abumaruwa
    @user-abumaruwa Год назад

    All are so smart.keep it up your advice.

  • @AbebachAbebach
    @AbebachAbebach 6 месяцев назад

    እንመሰግናለን😊😊

  • @samraades6172
    @samraades6172 3 года назад

    እናመሰግናለን. ብሮ

  • @ShemsuMorke
    @ShemsuMorke 6 месяцев назад

    You are the father of any men

  • @rufaledagne50
    @rufaledagne50 3 года назад

    ተባረክልን ወንድምአለም

  • @fikadubka8036
    @fikadubka8036 3 года назад +1

    You are talented bro thank you

  • @ayshamahamad4903
    @ayshamahamad4903 3 года назад +1

    አመሰግናለው ስኔ

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh 2 года назад

    All tank You so match 🙏

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 3 года назад

    ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን ወንድም

  • @mekdesgebremichael7252
    @mekdesgebremichael7252 3 года назад

    በረታ አመሰግናለሁ

  • @demisedaniel7251
    @demisedaniel7251 3 года назад +1

    Very important lesson for me.

  • @abek4329
    @abek4329 3 года назад +1

    Wow thanks brother! Good job 👏👍👌

  • @yordanosmelaku3878
    @yordanosmelaku3878 3 года назад

    በጣም ትክክለኛ ነገር ነዉ በርታ ጎበዝ

  • @GgGg-mb7rp
    @GgGg-mb7rp 3 года назад

    እምትገርም ነህ እስከ ዛሬ አለማወቄ ቆጨኝ tank you bro

  • @temesegenamlak5851
    @temesegenamlak5851 2 года назад

    Thank u hawey marey

  • @ZhakiyaIya
    @ZhakiyaIya 11 месяцев назад

    በሰው መጠበቅ እደሌለብን የሚለው ነው የተመቸኝ። እናመሰግናለን

  • @wendebelay9190
    @wendebelay9190 3 года назад

    Egziabher fekdo sew kehonku tegenagnten enaweralen brother

  • @nnnnbnegn326
    @nnnnbnegn326 3 года назад +3

    እና መሰግና ለን የኔ ቅመም ሁሉም ተመችቶኛል ግን 2 ተኛው ይበልጥ ተመችቶኛል

  • @appcell6395
    @appcell6395 3 года назад

    Thank you so much🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤

  • @meaza8754
    @meaza8754 2 года назад

    Ok thank you 💘😘

  • @meserat9784
    @meserat9784 3 года назад +2

    Egzber yebarkk nuralny zalalam 4 ww

  • @bedaneadula3915
    @bedaneadula3915 3 года назад

    giz keye gioney mesalfe yalkate arif nat

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 3 года назад

    ❤❤❤🥰እናመሰግናለን 🥰

  • @michaelkebede6838
    @michaelkebede6838 3 года назад +1

    ሁሉም

  • @Challengetube97
    @Challengetube97 3 года назад

    Thanks.

  • @firdoustube5078
    @firdoustube5078 3 года назад +1

    ሁሉም አሪፍ ነው አራተኛው ግን በኔ ላይ ያለ ነገር

  • @natiyacob5022
    @natiyacob5022 3 года назад

    ሁሉም አሪፍ ነው

  • @TayeChuchu-br6sv
    @TayeChuchu-br6sv Месяц назад

    hulumi mrxi nachawi gin ymchrsh 7 silne naw bedbi argi yabraraw Amsegnalew

  • @selaminabahru571
    @selaminabahru571 3 года назад +5

    ሰጥብቅህ ነበር ዛሬ አረፈዳቹዋል እንኩዋን ደና መጣህልን ወዱ ጓደኛችን መልካም ቀን ለሁላችን ❤