Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በርቱ በዚህ አይነት ብዙ የአገሪቱ ወጣቶች አስተሳሰብ መቀየር ትችላላችሁ አመሰግናለሁ ❤❤
ዋዉ በጣም ተመችቶኛል እናሜሰግናለን 👋👋👋
🙏🙏❤️❤️❤️👌👌👌👍
7:45
Oh!! Thank you A Lot.
የማይቻል የለም ሁሉም ይቻላል !! በጣም አመሰግናለሁ 🙏 ለስኬት ወሳኝ ትምህርት ነው ። እግዚአብሔር መስተዋሉን እና ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ !!
አስገራሚ የህይወት ምስጥር ትምህርት ገጠመኝ በኢትዮጵያ የእውቀት ባለቤቶች ለካ ፍሬ አላት በርቱልን ጤና እድሜ እንመኛለን
ሊደር ስነ ወርቅ ለገራሚ ስልጠናሕ እጅግ ከልብ እናመሰግናለን ትልልቅ መልእክቶችን እያገኘን ነው በርቱልን ወንድሞቻችን !!! የኢንስፓየር ኢትዮጵያ ተከታታይና አድናቂ አየለ ነኝ ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ( ሸበሌ ሆ )
አመሰግናለሁ።እችላለሁ። ኢንሸ አላህ።ከሸቃላነት እደት መውጣት እዳለብም፣ወደ መዳምነት ለመቀየር እያሰብኩ ነው።እችላለሁ።
kkkkkk
@@fafihussein5252 ውዴ
ቦታው ይለያይ እንጂ ሁላችንም ሰራተኞች ነን። ዋናው ነገር አመለካከታችን ነው ። "ሸቃላ" ጥሩ ቃል አይደለም። ስራ ክቡር ነው ።እህቴ እንቺ ልዩ ሙያ ያለሽ በላብሽና በእጅሽ ሰርተሽ የምትበይ ክብርት ሙያተኛ እንጂ ሸቃላ አይደለሽም።
ኢንሻአላህ እችላለሁ 🤲🤲
ስኔ ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው👍👍 የአብዛኞቻችን ችግር ይመስለኛል🤔 አቀራረቡም ቅንብሩ ልዩ ነዉ በጣም ወድጄዋለሁ 😍💯👍እጅግ በጣም እናመሰግናለን 👏👏👏
Betam mert meker aten sesema hula ekyeralehu enamesgnalen🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እግዚአብሄር ይባርካቹ ሰአት አክባሪዎች
በፊትም እችላለሁ አሁን አንተን ካየሁህ በኋላ ደግሞ በጣም እችላለሁ እኔ ጀግና ነኝ እችላለሁ ወንድሜ ተባረክ አመሰግናሁ!!
መጨሩሻ ላይ የተናገርከው ታሪክ የእንቀራሪት ሳይሆን ትክክለኛ የሰው ታሪክ እንደሆነ ነው የሰማሁት። የሰው ወሬ መስማት እንደሚረብሽና ወደ ኋላ እንደሚያስቀር ነው
የኔጀግና ደጋግሜ ነው የማዳምጥህ በጤናህ ላይ ጤና በእድሜ ላይ እድሜ አላህ ይጨምረልህ 💗💌
አንተ አንደኛ ነህ ንግግርህ አገላለፅህ እንኳን ያስችላል 👌 🙌 os ሁሉን እችላለው 💪💪💪
ምሳሌ በጣም እየደጋገማቹ ነዉ። በሠላም ነዉ
ያልፋል ውርቁ እባላለሁ ከደብረ ብርሃን ስለምታረገው ነገር እናመሰግ ናለሁ💖💖💖
ወላህ ደሥታየ ወደር የለኝም እንድህ ያለ ትምህርት ስላገኘሁ በርታልኝ የሥነ ልቦና አማካሪ መሆን እፈልጋለሁ በርታልን ትልቅ ደረጃ ትደርሣለህ
እችላለሁ እችላለሁ እችላለሁ ።
ወንድሞቼ እድሜንና ጤናን ይስጥልን በጣም አጥጋቢ የሆነ እውቀት ነው ብዙ ተምሬበታለሁ
መሻአላህ ጥሩትምርትነዉ በተለይለኛለመዳምቅመሙች በርቱልን ወንዲሞቸ
ይገርማል እሄ በነ ያለ ነው እዉነት እሄን ሳይ አመለካከተን ተቀየረ ደስ ይላል thank you biro
እናመሰግናለን
እ/ር ከፍ ከፍ ያርግህ ቀና ሰው ነህ ተባረክልን
እግዚአብሔር ይባረክ በብዙ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን💖💖💖
ኢንሻ አላህ እችላለው
በጣም ጥሩ ትምህርት ነወ በርታልን ❤🙏
እናመሰግናለን ስነወርቅ በርታልን
በጣም ጎበዝ እና አንደበተ ረቱኡ የማይቻለው እራሡ አይቻልም የሚለው ቃል ብቻ ነው
በጣም አመሰግናለሁ። ለሌላውም ወጣት የሚጠቅም ንግግር ነው ያደረከው። እኔ በ 14 አመቴ Yes I Can!! ወይም "አዎ እችላለሁ" የሚል መፈክር ይዤ ነበር ። ያንን መፈክር እስከ አሁንም ድረስ እጠቀምበታለሁ።እናም አዎ እችላለሁ ማለት ራስን ለበለጠ እድገት የሚያነሳሳ በመሆኑ በራስ የመተማመን እንዲሁም ለስኬት በር ከፋች የሆነ መፈክር ነው!! አዕምሮንም ሆነ አካልን ጭምር ይገነባል!!
ዉይ የእዉነት ምርር ስልችት ብሎኝ አልቻልኩም ምናምን ብየ ስራየን ለማበላሸት እያሰብኩ ነበር በቃ ልጨክን እችላለሁ ልበል thank you 👏
Yes you can do it anything
Never!
አቦ ምን ላርግህ ምርጥ ነው ሠላምክ ይብዛልኝ አረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
እውነት በጣም.ደስብሉኛል.ያናተ አባል.በመኀሖን.ተባረክልኝ.ጀግናነኽ
እውነት ሁሌም ለስራዬ ለዩቱብ ቻናሌ ስኬት የናንተ ምክሮች ተቀዳሚ ናቸው።በስራዬ ተስፋ በቆረጥኩ ሰአት እግዚአብሄር የናንተን ቪድዮ recommended እያረገ ነው ሚያሳየኝ አቦ ተባረኩልኝ!!
you are Amazing person , you are full of positive energy , I love it.
በጣም።።በጣም።ጉበዝ።።እድሜህ።።ይርዘም።ብዙ።ተስፍ። የቆርጠ።።አለ።ያንተ።እንስማ
አዳድ ሰወች ለሰው ተስራመቁረጥ መክንያት ይሆናሉ እደናተ ያሉ አሰተዋይ ሰወች ለሰው ተስፋ ትሆናላችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ በርቱ።🇪🇹
ትክክል
እናመሰግናለን በርታልን ወድማችን🙏🙏🙏
ምን ብየ ልኮምት በጣም አመሰግናለሁ ውስጤን ደስታ ተሰማኝ
እችላለሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ጤና አለኝ 👏🥰
እዉነት ነዉ የምለዉ በንአተ ትምህርት እራሴንም የምአቃቸዉን ጋደኘቼ ተቀዩረንናል በረቱ እግዚአብሔር ዪረዳ እኘን እንደረ ዳን
ያአላህ❤ማን ላከህ ወድሜ👌❤❤❤
እናመሰግናለን አተኮ የብዙዎች የህይወት መምህር ነህ ብሮ 🥰🥰🥰
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። እኛ ነን ብለን ከምናስበው በላይ ነን።
እናመስግናለን በርቱልን ወንድሞቻችን ብዙ ትምርት እየወሰድን ነው ከናተ
ኢንሻአሏህ በአላህ ፈቃድ እችላለሁ::በርታ ወንድም
በጣም በጣምአመሰግናለሁ እድሜይስጥህ
የኔወንድም ያተትምህርት ከጀመርኩ ብዙለውጥ አምጥቻለሁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜጤና ይስጥህ ምልህን ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውይ ቃላት የለኚም እግዚአብሔር ዘመንህ የተባረከ ይሁን
እችላለው
ስነ ወርቅ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ደስ የሚል አነቃቂ ንግግር እና መልክት ነበር:: ማስታወሻ ይዤ ነው የማዳምትህ እና በጣም ብዙ ለውጥ ማምጣት እየቻልኩ ነው በእናንተ ቪድዮዎች
አዎን እችላለው!!!!👍👍👍
Selmi Linanth yihuni bertaa mirxi jeginaaa wondimechin you all God veils 🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖
እምትገርም ሰው እግዚአብሔር ባለህ ላይ ይጨምርል
ጎበዝ የኢትዮጵያ ውጣት በርተ🙏🙏🙏✅✅✅
በናተ ሀሳብ እና እውቀት ብዙ ተስፋ የቆረጠን ታነቃቃላችሁ
ዋውው ገራሚ ትምህርት ነው በእውነት ውስጤ በሀሴት ተሞላ
አሁን ከምሰማቸው ነገሮች ይህን አነቃቂ ነገሮች ነው ግን ብዙ በነገር ላቃቸው የማልችላቸው ነገሮች አይምሮዬ ደንዝዟል ረሳለው የተባልኩትን ነገር በስራም በኩል አረሳለው እንዴት ታድሼ ትልቅ ነገሮችን በማለም ትልቅ ህልሜን ለመኖር እመኛለው ፈጣሪ ሁሉ ይቻለዋል !!! መልካም ነገሮች ነው ምታቀርቡልን እናመሰግናለን!
እድሜ ጤና ይስጣህ ወለድ ስም
እችላለሁ💪💪💪ከቃላት በላይ ነህ ከልብ እናመሠግናለን ስለ ወርቅ ታዬ 💚💛❤️
ምርጥ ልጅ እንኳን ተወለድክ አምላክ ይባርክህ
እውነት ነው ለሚያምን ሁሉ ይቻላል ስላነቃቃኸኝ እጅግ በጣምምምምምምምም አመሠግናለሁ
በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነዉ እኔ ለምን እደምኖር እራሱ አላቅም እስካሁን
በጣም እናመሰግናለን ወንድም እንዳተ አይነቱን አላህ ያብዛለን ያርብ
ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር ይጨምርልህ
እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይሥጥ 🙏
በጣም እናመስግናለን በርቱልን ወንድሞቻችን
🦻🦻💪💪✅✅🫶❤❤❤
የዝሆኑ ታሪክ ተመችቶኛል
Thanks my brother ፈጣሪ ጤና ይስጥልኝ በርታ
Amesegnlahu wendimie awo echilalehu
በናንተ ትምህርት ቡዞቻችን በተስፋ እንድንኖር እያደረጋቹን ነው እናመሰግናለን ❤🙏
እናመሰግንለን ብዙ ህይወት እደምትቀይሩ ጥርጣሬ የለውም🙏🙏❤❤❤❤
እማገርምትምርትነው እየተለወጥኩበትነው በርቱልን ያሀገሬልጆች
እናመስግናለን ጥሩ ትምህርት እያገኘን ነው በርቱ.
እውነት ብቃትህ ጉድ አለበት አንተ ልጅ የተግባር ሰው አድርገኝ ብሎ መጸለይም መታደል ነው!!!
አመሠግናለሁ የምር ጎበዝ ነህ , ባርግራውን ያለውን ክላሲካል ቀንሰው ይረብሻል
በጣም አመስግናለው ስነወርቅ!!!
በጣም ነው የሚነቃቃው ምክርህ ወድሜ በርታልን
በትክክል ቢለል።
በጣምጥሩትምረትነው፣ወድም በረታልን።
THANK U I'm motivated by this vedio
ተመችቶኛል ምርጥ አቀራረብ ነው በስፋት ፕሮግራምህን የምታዳርስበትን ነገር ያስፈልጋል
በጣም እናመሰግንአለን ትለያለህ
እችላለው ትክክል ነው አመሰግናለው ወንድሜ ትልቅ ስራ ነው የጀመርከው
Ese ehalelau amesegenelue egezabeure yeberakauThank you so much 💝💝Very very nice Vedo thank you 💘
Yene wendme egezabhre yebareke
በጣም ነው ምወድህ ጀግና ነህ
እናመስግናለን ወንድማችን እንግዲ በሉ የሄ ምክር እናፈራበት መስሎቼ
Selam selam selamachuu. Bithit yebelilach sell. Tehemertu. Enameseginaleni
Thanks God bless you.
በርታልን ወንድማችን እናመሰግናለን
በርታ ትልቅ ትውልድ ነው እየፈጠርክ ያለህው
ጀግና ነህ
ስንዬ ene atichiyim kemilugni hulu rike wiloyen kanit gar new joroyen lanit new misexew hulem enidemichil lemitinegiregni kelib ameseginalew ❤❤❤👍👍👍
በእውነት.የደስታ.ምንጭ.አሁን.አሁን.አለምን.የጨበጥኳት.እየመሰለኝነው
ዋው በጣም አሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን
አለባበሳችሁ እራሱ ሲደላ ይመቻችሁ አቦ የእኔ ብርሃኖች
ደስየሚልትምርትነው እናመሰግናለንወደማችን
የሚገርም ንግግርነው ያበርታል አዴበትህ በርታ ወድም
በጣም እናመሰግናለን እየለወጣችሁን ነው
በጣም ኣደንቃሃለው ብሮ ጎቦዞች ናቹ እኔ Eritrean ነኝ ደስ ይለኛል የምት ሰጡትን ምክር ግን ኣንድ እንደ ሃሳብ ሪከመንድ ላደርጋችሁ እወዳለው እሱ ደግሞ ቪዶ ስትሰሩ ተጨማሪ ምስል ኣርጉበት መክንያቱ በቃል ማላቀው በ ምስል ይገባኛል ከዛ ኣልፎም ቪዝዋል ለማረግም ይጠቅማል። ሶ ስታነቡት እንደምትተገብሩት ተስፋ ኣደርጋለው።
እናመሰግናለን ተባረክ..👍👍🙏..
ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤👏
የማይቻለውን ነገር አንተን እየጠበቀ ቢሆንስ???? በጣም አሪፍ መልዕክት ነው Thank u
እጂግ ወድጂው ደስ ብሎኝ የሚከታተል ቻናል ዋው 🦻👈🙏🙏👍
በርቱ በዚህ አይነት ብዙ የአገሪቱ ወጣቶች አስተሳሰብ መቀየር ትችላላችሁ አመሰግናለሁ ❤❤
ዋዉ በጣም ተመችቶኛል እናሜሰግናለን 👋👋👋
🙏🙏❤️❤️❤️👌👌👌👍
7:45
Oh!! Thank you A Lot.
የማይቻል የለም ሁሉም ይቻላል !! በጣም አመሰግናለሁ 🙏 ለስኬት ወሳኝ ትምህርት ነው ። እግዚአብሔር መስተዋሉን እና ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ !!
አስገራሚ የህይወት ምስጥር ትምህርት ገጠመኝ
በኢትዮጵያ የእውቀት ባለቤቶች ለካ ፍሬ አላት
በርቱልን ጤና እድሜ እንመኛለን
ሊደር ስነ ወርቅ ለገራሚ ስልጠናሕ እጅግ ከልብ እናመሰግናለን ትልልቅ መልእክቶችን እያገኘን ነው በርቱልን ወንድሞቻችን !!! የኢንስፓየር ኢትዮጵያ ተከታታይና አድናቂ አየለ ነኝ ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ( ሸበሌ ሆ )
አመሰግናለሁ።
እችላለሁ። ኢንሸ አላህ።
ከሸቃላነት እደት መውጣት እዳለብም፣ወደ መዳምነት ለመቀየር እያሰብኩ ነው።
እችላለሁ።
kkkkkk
@@fafihussein5252 ውዴ
ቦታው ይለያይ እንጂ ሁላችንም ሰራተኞች ነን። ዋናው ነገር አመለካከታችን ነው ። "ሸቃላ" ጥሩ ቃል አይደለም። ስራ ክቡር ነው ።
እህቴ እንቺ ልዩ ሙያ ያለሽ በላብሽና በእጅሽ ሰርተሽ የምትበይ ክብርት ሙያተኛ እንጂ ሸቃላ አይደለሽም።
ኢንሻአላህ እችላለሁ 🤲🤲
ስኔ ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው👍👍 የአብዛኞቻችን ችግር ይመስለኛል🤔 አቀራረቡም ቅንብሩ ልዩ ነዉ በጣም ወድጄዋለሁ 😍💯👍እጅግ በጣም እናመሰግናለን 👏👏👏
Betam mert meker aten sesema hula ekyeralehu enamesgnalen🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እግዚአብሄር ይባርካቹ ሰአት አክባሪዎች
በፊትም እችላለሁ አሁን አንተን ካየሁህ በኋላ ደግሞ በጣም እችላለሁ እኔ ጀግና ነኝ እችላለሁ ወንድሜ ተባረክ አመሰግናሁ!!
መጨሩሻ ላይ የተናገርከው ታሪክ የእንቀራሪት ሳይሆን ትክክለኛ የሰው ታሪክ እንደሆነ ነው የሰማሁት። የሰው ወሬ መስማት እንደሚረብሽና ወደ ኋላ እንደሚያስቀር ነው
የኔጀግና ደጋግሜ ነው የማዳምጥህ በጤናህ ላይ ጤና በእድሜ ላይ እድሜ አላህ ይጨምረልህ 💗💌
አንተ አንደኛ ነህ ንግግርህ አገላለፅህ እንኳን ያስችላል 👌 🙌 os ሁሉን እችላለው 💪💪💪
ምሳሌ በጣም እየደጋገማቹ ነዉ። በሠላም ነዉ
ያልፋል ውርቁ እባላለሁ ከደብረ ብርሃን ስለምታረገው ነገር እናመሰግ ናለሁ💖💖💖
ወላህ ደሥታየ ወደር የለኝም እንድህ ያለ ትምህርት ስላገኘሁ በርታልኝ የሥነ ልቦና አማካሪ መሆን እፈልጋለሁ በርታልን ትልቅ ደረጃ ትደርሣለህ
እችላለሁ እችላለሁ እችላለሁ ።
ወንድሞቼ እድሜንና ጤናን ይስጥልን በጣም አጥጋቢ የሆነ እውቀት ነው ብዙ ተምሬበታለሁ
መሻአላህ ጥሩትምርትነዉ በተለይለኛለመዳምቅመሙች በርቱልን ወንዲሞቸ
ይገርማል እሄ በነ ያለ ነው እዉነት
እሄን ሳይ አመለካከተን ተቀየረ ደስ ይላል thank you biro
እናመሰግናለን
እ/ር ከፍ ከፍ ያርግህ ቀና ሰው ነህ ተባረክልን
እግዚአብሔር ይባረክ በብዙ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን💖💖💖
ኢንሻ አላህ እችላለው
በጣም ጥሩ ትምህርት ነወ በርታልን ❤🙏
እናመሰግናለን ስነወርቅ በርታልን
በጣም ጎበዝ እና አንደበተ ረቱኡ የማይቻለው እራሡ አይቻልም የሚለው ቃል ብቻ ነው
በጣም አመሰግናለሁ። ለሌላውም ወጣት የሚጠቅም ንግግር ነው ያደረከው። እኔ በ 14 አመቴ Yes I Can!! ወይም "አዎ እችላለሁ" የሚል መፈክር ይዤ ነበር ።
ያንን መፈክር እስከ አሁንም ድረስ እጠቀምበታለሁ።እናም አዎ እችላለሁ ማለት ራስን ለበለጠ እድገት የሚያነሳሳ በመሆኑ በራስ የመተማመን እንዲሁም ለስኬት በር ከፋች የሆነ መፈክር ነው!! አዕምሮንም ሆነ አካልን ጭምር ይገነባል!!
ዉይ የእዉነት ምርር ስልችት ብሎኝ አልቻልኩም ምናምን ብየ ስራየን ለማበላሸት እያሰብኩ ነበር በቃ ልጨክን እችላለሁ ልበል thank you 👏
Yes you can do it anything
Never!
አቦ ምን ላርግህ ምርጥ ነው ሠላምክ ይብዛልኝ አረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
እውነት በጣም.ደስብሉኛል.ያናተ አባል.በመኀሖን.ተባረክልኝ.ጀግናነኽ
እውነት ሁሌም ለስራዬ ለዩቱብ ቻናሌ ስኬት የናንተ ምክሮች ተቀዳሚ ናቸው።በስራዬ ተስፋ በቆረጥኩ ሰአት እግዚአብሄር የናንተን ቪድዮ recommended እያረገ ነው ሚያሳየኝ አቦ ተባረኩልኝ!!
you are Amazing person , you are full of positive energy , I love it.
በጣም።።በጣም።ጉበዝ።።እድሜህ።።ይርዘም።ብዙ።ተስፍ። የቆርጠ።።አለ።ያንተ።እንስማ
አዳድ ሰወች ለሰው ተስራመቁረጥ መክንያት ይሆናሉ እደናተ ያሉ አሰተዋይ ሰወች ለሰው ተስፋ ትሆናላችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ በርቱ።🇪🇹
ትክክል
እናመሰግናለን በርታልን ወድማችን🙏🙏🙏
ምን ብየ ልኮምት በጣም አመሰግናለሁ ውስጤን ደስታ ተሰማኝ
እችላለሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
ጤና አለኝ 👏🥰
እዉነት ነዉ የምለዉ በንአተ ትምህርት እራሴንም የምአቃቸዉን ጋደኘቼ ተቀዩረንናል በረቱ እግዚአብሔር ዪረዳ እኘን እንደረ ዳን
ያአላህ❤ማን ላከህ ወድሜ👌❤❤❤
እናመሰግናለን አተኮ የብዙዎች የህይወት መምህር ነህ ብሮ 🥰🥰🥰
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። እኛ ነን ብለን ከምናስበው በላይ ነን።
እናመስግናለን በርቱልን ወንድሞቻችን ብዙ ትምርት እየወሰድን ነው ከናተ
ኢንሻአሏህ በአላህ ፈቃድ እችላለሁ::በርታ ወንድም
በጣም በጣምአመሰግናለሁ እድሜይስጥህ
የኔወንድም ያተትምህርት ከጀመርኩ ብዙለውጥ አምጥቻለሁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜጤና ይስጥህ ምልህን ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውይ ቃላት የለኚም እግዚአብሔር ዘመንህ የተባረከ ይሁን
እችላለው
ስነ ወርቅ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ደስ የሚል አነቃቂ ንግግር እና መልክት ነበር:: ማስታወሻ ይዤ ነው የማዳምትህ እና በጣም ብዙ ለውጥ ማምጣት እየቻልኩ ነው በእናንተ ቪድዮዎች
አዎን እችላለው!!!!👍👍👍
Selmi Linanth yihuni bertaa mirxi jeginaaa wondimechin you all God veils 🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖
እምትገርም ሰው እግዚአብሔር ባለህ ላይ ይጨምርል
ጎበዝ የኢትዮጵያ ውጣት በርተ🙏🙏🙏✅✅✅
በናተ ሀሳብ እና እውቀት ብዙ ተስፋ የቆረጠን ታነቃቃላችሁ
ዋውው ገራሚ ትምህርት ነው በእውነት ውስጤ በሀሴት ተሞላ
አሁን ከምሰማቸው ነገሮች ይህን አነቃቂ ነገሮች ነው ግን ብዙ በነገር ላቃቸው የማልችላቸው ነገሮች አይምሮዬ ደንዝዟል ረሳለው የተባልኩትን ነገር በስራም በኩል አረሳለው እንዴት ታድሼ ትልቅ ነገሮችን በማለም ትልቅ ህልሜን ለመኖር እመኛለው ፈጣሪ ሁሉ ይቻለዋል !!! መልካም ነገሮች ነው ምታቀርቡልን እናመሰግናለን!
እድሜ ጤና ይስጣህ ወለድ ስም
እችላለሁ💪💪💪ከቃላት በላይ ነህ ከልብ እናመሠግናለን ስለ ወርቅ ታዬ 💚💛❤️
ምርጥ ልጅ እንኳን ተወለድክ
አምላክ ይባርክህ
እውነት ነው ለሚያምን ሁሉ ይቻላል ስላነቃቃኸኝ እጅግ በጣምምምምምምምም አመሠግናለሁ
በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነዉ እኔ ለምን እደምኖር እራሱ አላቅም እስካሁን
በጣም እናመሰግናለን ወንድም እንዳተ አይነቱን አላህ ያብዛለን ያርብ
ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር ይጨምርልህ
እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይሥጥ 🙏
በጣም እናመስግናለን በርቱልን ወንድሞቻችን
🦻🦻💪💪✅✅🫶❤❤❤
የዝሆኑ ታሪክ ተመችቶኛል
Thanks my brother ፈጣሪ ጤና ይስጥልኝ በርታ
Amesegnlahu wendimie awo echilalehu
በናንተ ትምህርት ቡዞቻችን በተስፋ እንድንኖር እያደረጋቹን ነው እናመሰግናለን ❤🙏
እናመሰግንለን ብዙ ህይወት እደምትቀይሩ ጥርጣሬ የለውም🙏🙏❤❤❤❤
እማገርምትምርትነው እየተለወጥኩበትነው በርቱልን ያሀገሬልጆች
እናመስግናለን ጥሩ ትምህርት እያገኘን ነው በርቱ.
እውነት ብቃትህ ጉድ አለበት አንተ ልጅ የተግባር ሰው አድርገኝ ብሎ መጸለይም መታደል ነው!!!
አመሠግናለሁ የምር ጎበዝ ነህ , ባርግራውን ያለውን ክላሲካል ቀንሰው ይረብሻል
በጣም አመስግናለው ስነወርቅ!!!
በጣም ነው የሚነቃቃው ምክርህ ወድሜ በርታልን
በትክክል ቢለል።
በጣምጥሩትምረትነው፣ወድም በረታልን።
THANK U I'm motivated by this vedio
ተመችቶኛል ምርጥ አቀራረብ ነው በስፋት ፕሮግራምህን የምታዳርስበትን ነገር ያስፈልጋል
በጣም እናመሰግንአለን ትለያለህ
እችላለው ትክክል ነው አመሰግናለው ወንድሜ ትልቅ ስራ ነው የጀመርከው
Ese ehalelau amesegenelue egezabeure yeberakau
Thank you so much 💝💝
Very very nice Vedo thank you 💘