Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኣንድ እምወድልህ ነገር ልንገርህ ወንድሜ ማር ቬድዮው ሲጀምር ቀጥታ ወደ ጉዳይህ የምትገባበት ነገር ኣድንቅላሃለው በትንሽ ደቂቃ ቡዙ ትምርት እናገኛለን ❤እንዴት ናቹ ተከታዮች ሰላም ናቹ ለዛሬ የዤላቹ የመጣሁት ምናምን እያልክ እንደሌሎቹ ጊዜ ኣታጠፋም እናመሰግናለን ቀጥልበት ❤🎉🎉🎉
YES NICE MESSAGE 🤙👋
ትክክክል ወላሂ አንዳንዲ አሉ 5ድቂቃ ይቆያሉ
ወላ እኒ ራሱ የምወድለት እና እንዳደምጠዉ የሚያደርገኝ ይሄ ነው በ2ስልክ ነው የማየዉ ስለጠቀመኝ
Tikikl
በጣም
እዉቀት ማለት ያልታወቀዉን ማወቅ ሳይሆን ያወከዉን መጠቀም መቻል ነዉ ይላል አባቴ❤
እኔ ብቻዬን ስሆን ኮንፊደንስ አለኝ ራሴን አደንቃለው ከሰዎች ጋ ስቀላቀል ግን በጣም ፈሪ ነኝ ምፈልገውን አላደርግም ማውራትም አልችልም ባጠቃላይ እፈራለው፣ አንተ እንዳልከው ፍርሀትን ለመጋፈጥ እሞክራለው ያነሳሀቸው ሃሳቦች በጣም ጠቅመውኛል በርታ ወንድሜ መድሐኔዓለም ጥበቡን ይግለጥልህ አመሰግናለሁ
ድንቅ ትምህርት !!እኔ ሳስበዉ ይገርመኛል ሰወች ምን ይሉኛል ብዬ ነበር እሸማቀቅም ነበር አሁን ግን ቀዬርኩት እራስህን ሁን የሚል መፅሀፍ የዴል ካርኔጌ ጠብታ ማር ከዛን ቀን ጀምሬ እራሴን ለመሆን ወሰንኩ እና ዉዶች አብቡ ማይጠቅማችሁ ቦታ ጊዚያችሁን አታባክኑ የተግባር ሰዉ እንሁን በጣም እናመሰግናለን ወድማችን👍👍
ስሙ ምንድን ነው የመጵሀፉ አልገባኝምና ነው
ጠብታ ማር ይባላል@@halemamohammad413
ሥሙን ንገሪኝ
እዉነት ነዉ ፍረሀት በጣም ትልቅ በሽታ ነዉ
Kira በጣም ነው የምትመቸኝ በርታልኝ ካልካቸው ነጥቦች አንዷ እንኳ ሳይቀር ነው ለማትግበር የምጥረው። ዳዊት ድርምስ እንግዳ ሆኔ እንድትሄድ እፈልጋለሁ
thanks bro
ትክክል ነህ ወንድሜ በርታ ፈጣሪ ሁሌም የተሻለ ሰው ያድርግህ!
በጣምልዬ፡ትምህረት፡ነው፡እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን ወድማችን❤❤❤❤❤❤
አድናቂህ ነኝ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ዎንድማቺን♥️👌
ብስሉ ቆንጆ ልጂ ልክ ብለካል ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
እቁ ነህ ብሰማህ የምትጠገብ ❤❤❤❤🎉😊
Keruye thank you we love you ❤❤❤❤❤
Yemren temachitehagnal Wonderful message new yesaxahagn yimachihe
ኪራዬ በጣም ጥሩ መልክት ነው ምታቀርበው በዛላይ ሁሌም ውስጤ ላይ የማስባቸው ነገሮች ነው ፍንትው ምታደርገው በርታልኝ
ኪራዬ እናመሰግናለን ሌላ ቃል የለኝም ❤️
Amazing speech tabarak wendime
እናመሰግናለን ወንድሜን ሁለም ኑር❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ ምን ነበር የዛሬ5/6አመት የዛሬ አስተሳሰቤ ቢኖር የት በደርስኩ ❤ዛሬ ላይ በራሴ በአስተሳሰቤ በኮፊደስ (1ኛ) አይ አም ሶ ሀፒ
ኪሩየ ባለህበት እግዝአብሄር ይባርክህ❤❤❤🎉🎉🎉
wow በምገርም ምሳሌ ነው ያስሬዳሀን 1ኛ ነህ
ሰወድህ ወንድሜ እግዚቤር ይጠብቅህ❤❤
በትክክል አደንቅኃለሁ🎉🎉🎉🎉
ኪራዪ ምርጥ ሰው ስወድህ ምክሮችህ ይማርኳሉ
ምንም ለመቀበል አይከብድም እውነት እና እውነት ነው💯💛💛💛💛😊
እናመሰግናለን ፍረሀት ትልቅ ጠላቴ ነው ለኔ
Thank you so much for sharing. This is a vital and inspiring message ❤❤❤❤
thanks as always for good advice and explanation.
❤❤❤❤እህህህ ምክሮችህ
ትክክል!
Thank you kira baxem amesaginlw🎉🎉🎉🎉❤❤
Thanks
Oh my god my gentle boy I appreciate you thank you
Thank you kiruye berta
ኪሩ እናመሠግናለን ውዴሜ
Thank you so much brother
Of course bro thanks ❤
አባት ነህ በምክርህ ጌታን ኪሩ❤
Really good speech
Menagerie betam eferalehu balemenger hulegeza tefetegn eytbalehunew menyshlegnal
ተባረክ ወንድሜ😊😊😊😊😊
ኪራዬ እንኳን ደህና መጣህልን እስኪ በርቀት ያለን ፍቅር ቸልተኝነት ሲመጣ እንወያይ ብለነው እሺ ብሎ ምንም ምላሽ ለማይሰጠን ሰው ምን እናድርግ መተው አለብን ወይስ ምን እናድርግ ❤❤❤
ምን ታደርጊያለሽ ዝም ካለ መተው ነው እንደኔ
የኔ ህት ምን ሊሆን ይችላል መልሱ ብለሽነዉ እኔ እምመክርሽ እራስሽን ተቆጣጠሬ ሊለይሽም አስቦ ከሆነ አች ቅደሜዉ እሱ ከተወሽ እማፈልጊዉ ሰዉ እንኳ ቢሆን እልህ ያስይዝሻል እሱን እድታብሰለስይ ያደርግሻል ከዛ እራስሽን ታጫለሽ እዳስቀመጠሽ አትጠብቂዉ በአንድ ግዚ አልፈልግህም ባትይዉም ችላ በይዉ እሱ እልህ ተጋብቶ ይመጣል ከቀርም ቀረሽበት መቸም ምክርና ብክስ ለሰጩ ቀላልነዉ እዳትይኝ ሀሳቤነዉ😂😂😂😂 ሲት ልጅ ስትጎዳ አልወድም
@@إناللهمعن-ش6زትክክል❤😊
አመሰግናለሁ
😔😔😔😔😔😁😁😁😁😁 ነገ አዳምጠዋለሁ ከመዳሜ ጋ ነው የተኛሁት አዳይ ትብላና 😢😢 ኪሩየ የኛ እንቁ መምህር ቴኪው በጣም
ሥታምር አሥተያየ ትህ ሢያምር😊
Thanks a lot!
በትክክል
Tnx bro🙏🙏
Tebarek inamesaginalen❤❤
Tlyalh bro
የማይጠገብ ሓሳብ
Your so brilliant guy keep it up brother 👍
የኔ አስተማሪ
ምታስረዳበት መንገድ በጣም ሪል ነገር ነው ግልፅ ያለ የሚሰራም ነው ስላወኩህ አመሰግናለው🙏
I aprecite you❤❤❤
Your support is very much appreciated!
አደኛ ነህ ህይወቴ እየተቀየረ ነው ወላሂ😓
😍😍😍😍 አቤት አገላለፅ ኪራችን ትለያለህ
የኔ ትውልድ ክበርልን
👏 thanks man very useful tips
Wow wow ymgrem new tenxs😍😍
Thanks,
የምር በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ግን የገለፅካቸዉ ነገሮች ሁሉም አሉብኝ መዉጣት ግን አልቻልኩም
በርታ ወድሜ የጠቀስካቸው በኔ ውስጥ አግኝቻቸዋለሁ ኦ ኩራት ተሠማኝ😊 ግን በዚ አኗኗሬ ከብዙሰው አልስማማም እደ ሀይለኛ ነው የሚቆጥሩኝ ለምድነው እል ነበር ዛሬ መልሴን አገኘሁ
Tnx kira
አንቺ አንደኛ ነሽ ኪራ እስኪ ደግሞ የምትወዳትን ልጅ በቻት ማዉራትም በአካልም ለማዉራት የሚያስፈራን ለምንድንስ ነዉ..? ደግሞስ እሷ ፕሮፋይሏን እንዳየዉ ደብቃዉ መልሳ እንድታየዉ ስትፈቅድልህ ምን ለማለት ነዊ መልእክቱ እስኪ ስራልን ይሄንን
ሥለምትወዳት ነው የምትፈራት እና እንዳላጣት የሚል የፍራቻ ስሜት ነው ወይም ባትወደኝስ ዩሚል ስጋት ግን ፈራቻ ያንተ ሊሆን የሚችልን ነገር እንዳያሳጣህ እኔ ሴት ሆኜ ለ…5 አመት ፍቅሬን ደብቄ ነበር አሁን ግን በድፍረት በነፃነት ነው የምናገረው ምን አገባኝ ጭራሽ ይወደደኝ አይውደደኝ ራሱ አይደንቀኝም በነፃነት ተናግሬ ማለፍ ብቻ ነው ምፈልገው
Thanks bro
thanks ❤
it is the beast definition
አንደኛ ኪራዬ❤
Ewunet new Betam astemirt new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen
Ufff ferhatema enane betam new michawetebgn sewochga sehon bka zm new
ሰላም ኪራ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ትምህርት አጊቻለሁ ከአንተ 🙏ጥያቄ ነበረኝ እዚህ ግልፅ አድርጌ ለመፃፍ አልተመቸኝም በምን ልፃፍልህ?
ውይይይይ ፍርሀት እኔር አለቅ ብሎኛል ግን ቆይ አሳየዋለሁ
its Amezing
Thanks kiruye❤
good yes👍
❤realy good idea
Tebareke
አረ ምክርህ በጣም እያስተማረኝ ይመችህ
THANKS BROOOOO
አህለን ኪራ ኮሜንት ለመፃፍ ቢዚ ነኝ ሁሉንም ሰምቻለሁ😊😊
😂😂እኔም😊
endezi gebtogn ayakim
O keraye really I like I am motivated by your video
Ewunet tileyaleh kira berta 😍😍😍😍
I was struggling for long time
ስወድህ ኪሩብየ ውሥጤ ነው ምክርህ
Berta teru new yalekew ❤😊
Kira ebakh wedegone eyayek atawera ❤
ፈራት ከብዙ ነገር እንቅፈት ሁኑብኛል ብዙ ነገር አሳጥቶኛል
Ante tiru mekari neh lewetatu gin wetatu yetale? Yemayreba were lay gezewin yatefal. Keep going my brother 🙏 thanks for your efforts.
waaaw 💝🎉
እኔ ከሰዎች ጋር ስቀላቀል የበታችነት ነው የሚሰማኝ ፈሪ ነኝ ለነሱ ግን የሚሰማቸው በራስ መተማመን እንዳለኝ ነው
Yamrebehal bro
Betkkl❤❤❤
ምርጡ
ፍርሃት ከባዱ እስርቤት ነው ያልከው አሰምርበታለዉ👍👍
Yene xafachi❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰😁😁✌🏻✌🏻✌🏻🤞🏻🤞🏻
ምርጥ ነዉ🙏🙏🙏
ኣንድ እምወድልህ ነገር ልንገርህ ወንድሜ ማር ቬድዮው ሲጀምር ቀጥታ ወደ ጉዳይህ የምትገባበት ነገር ኣድንቅላሃለው በትንሽ ደቂቃ ቡዙ ትምርት እናገኛለን ❤እንዴት ናቹ ተከታዮች ሰላም ናቹ ለዛሬ የዤላቹ የመጣሁት ምናምን እያልክ እንደሌሎቹ ጊዜ ኣታጠፋም እናመሰግናለን ቀጥልበት ❤🎉🎉🎉
YES NICE MESSAGE
🤙👋
ትክክክል ወላሂ አንዳንዲ አሉ 5ድቂቃ ይቆያሉ
ወላ እኒ ራሱ የምወድለት እና እንዳደምጠዉ የሚያደርገኝ ይሄ ነው በ2ስልክ ነው የማየዉ ስለጠቀመኝ
Tikikl
በጣም
እዉቀት ማለት ያልታወቀዉን ማወቅ ሳይሆን ያወከዉን መጠቀም መቻል ነዉ ይላል አባቴ❤
እኔ ብቻዬን ስሆን ኮንፊደንስ አለኝ ራሴን አደንቃለው ከሰዎች ጋ ስቀላቀል ግን በጣም ፈሪ ነኝ ምፈልገውን አላደርግም ማውራትም አልችልም ባጠቃላይ እፈራለው፣ አንተ እንዳልከው ፍርሀትን ለመጋፈጥ እሞክራለው ያነሳሀቸው ሃሳቦች በጣም ጠቅመውኛል በርታ ወንድሜ መድሐኔዓለም ጥበቡን ይግለጥልህ አመሰግናለሁ
ድንቅ ትምህርት !!
እኔ ሳስበዉ ይገርመኛል ሰወች ምን ይሉኛል ብዬ ነበር እሸማቀቅም ነበር አሁን ግን ቀዬርኩት እራስህን ሁን የሚል መፅሀፍ የዴል ካርኔጌ ጠብታ ማር ከዛን ቀን ጀምሬ እራሴን ለመሆን ወሰንኩ እና ዉዶች አብቡ ማይጠቅማችሁ ቦታ ጊዚያችሁን አታባክኑ የተግባር ሰዉ እንሁን በጣም እናመሰግናለን ወድማችን👍👍
ስሙ ምንድን ነው የመጵሀፉ አልገባኝምና ነው
ጠብታ ማር ይባላል@@halemamohammad413
ሥሙን ንገሪኝ
እዉነት ነዉ ፍረሀት በጣም ትልቅ በሽታ ነዉ
Kira በጣም ነው የምትመቸኝ በርታልኝ ካልካቸው ነጥቦች አንዷ እንኳ ሳይቀር ነው ለማትግበር የምጥረው። ዳዊት ድርምስ እንግዳ ሆኔ እንድትሄድ እፈልጋለሁ
thanks bro
ትክክል ነህ ወንድሜ በርታ ፈጣሪ ሁሌም የተሻለ ሰው ያድርግህ!
በጣምልዬ፡ትምህረት፡ነው፡እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን ወድማችን❤❤❤❤❤❤
አድናቂህ ነኝ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ዎንድማቺን♥️👌
ብስሉ ቆንጆ ልጂ ልክ ብለካል ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
እቁ ነህ ብሰማህ የምትጠገብ ❤❤❤❤🎉😊
Keruye thank you we love you ❤❤❤❤❤
Yemren temachitehagnal Wonderful message new yesaxahagn yimachihe
ኪራዬ በጣም ጥሩ መልክት ነው ምታቀርበው በዛላይ ሁሌም ውስጤ ላይ የማስባቸው ነገሮች ነው ፍንትው ምታደርገው በርታልኝ
ኪራዬ እናመሰግናለን ሌላ ቃል የለኝም ❤️
Amazing speech tabarak wendime
እናመሰግናለን ወንድሜን ሁለም ኑር❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ ምን ነበር የዛሬ5/6አመት የዛሬ አስተሳሰቤ ቢኖር የት በደርስኩ ❤ዛሬ ላይ በራሴ በአስተሳሰቤ በኮፊደስ (1ኛ) አይ አም ሶ ሀፒ
ኪሩየ ባለህበት እግዝአብሄር ይባርክህ❤❤❤🎉🎉🎉
wow በምገርም ምሳሌ ነው ያስሬዳሀን 1ኛ ነህ
ሰወድህ ወንድሜ እግዚቤር ይጠብቅህ❤❤
በትክክል አደንቅኃለሁ🎉🎉🎉🎉
ኪራዪ ምርጥ ሰው ስወድህ ምክሮችህ ይማርኳሉ
ምንም ለመቀበል አይከብድም እውነት እና እውነት ነው💯💛💛💛💛😊
እናመሰግናለን ፍረሀት ትልቅ ጠላቴ ነው ለኔ
Thank you so much for sharing. This is a vital and inspiring message ❤❤❤❤
thanks as always for good advice and explanation.
❤❤❤❤እህህህ ምክሮችህ
ትክክል!
Thank you kira baxem amesaginlw🎉🎉🎉🎉❤❤
Thanks
Oh my god my gentle boy I appreciate you thank you
Thank you kiruye berta
ኪሩ እናመሠግናለን ውዴሜ
Thank you so much brother
Of course bro thanks ❤
አባት ነህ በምክርህ ጌታን ኪሩ❤
Really good speech
Menagerie betam eferalehu balemenger hulegeza tefetegn eytbalehunew menyshlegnal
ተባረክ ወንድሜ😊😊😊😊😊
ኪራዬ እንኳን ደህና መጣህልን እስኪ በርቀት ያለን ፍቅር ቸልተኝነት ሲመጣ እንወያይ ብለነው እሺ ብሎ ምንም ምላሽ ለማይሰጠን ሰው ምን እናድርግ መተው አለብን ወይስ ምን እናድርግ ❤❤❤
ምን ታደርጊያለሽ ዝም ካለ መተው ነው እንደኔ
የኔ ህት ምን ሊሆን ይችላል መልሱ ብለሽነዉ እኔ እምመክርሽ እራስሽን ተቆጣጠሬ ሊለይሽም አስቦ ከሆነ አች ቅደሜዉ እሱ ከተወሽ እማፈልጊዉ ሰዉ እንኳ ቢሆን እልህ ያስይዝሻል እሱን እድታብሰለስይ ያደርግሻል ከዛ እራስሽን ታጫለሽ እዳስቀመጠሽ አትጠብቂዉ በአንድ ግዚ አልፈልግህም ባትይዉም ችላ በይዉ እሱ እልህ ተጋብቶ ይመጣል ከቀርም ቀረሽበት መቸም ምክርና ብክስ ለሰጩ ቀላልነዉ እዳትይኝ ሀሳቤነዉ😂😂😂😂 ሲት ልጅ ስትጎዳ አልወድም
@@إناللهمعن-ش6زትክክል❤😊
አመሰግናለሁ
😔😔😔😔😔😁😁😁😁😁 ነገ አዳምጠዋለሁ ከመዳሜ ጋ ነው የተኛሁት አዳይ ትብላና 😢😢 ኪሩየ የኛ እንቁ መምህር ቴኪው በጣም
ሥታምር አሥተያየ ትህ ሢያምር😊
Thanks a lot!
በትክክል
Tnx bro🙏🙏
Tebarek inamesaginalen❤❤
Tlyalh bro
የማይጠገብ ሓሳብ
Your so brilliant guy keep it up brother 👍
የኔ አስተማሪ
ምታስረዳበት መንገድ በጣም ሪል ነገር ነው ግልፅ ያለ የሚሰራም ነው ስላወኩህ አመሰግናለው🙏
I aprecite you❤❤❤
Your support is very much appreciated!
አደኛ ነህ ህይወቴ እየተቀየረ ነው ወላሂ😓
😍😍😍😍 አቤት አገላለፅ ኪራችን ትለያለህ
የኔ ትውልድ ክበርልን
👏 thanks man very useful tips
Wow wow ymgrem new tenxs😍😍
Thanks,
የምር በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ግን የገለፅካቸዉ ነገሮች ሁሉም አሉብኝ መዉጣት ግን አልቻልኩም
በርታ ወድሜ የጠቀስካቸው በኔ ውስጥ አግኝቻቸዋለሁ ኦ ኩራት ተሠማኝ😊 ግን በዚ አኗኗሬ ከብዙሰው አልስማማም እደ ሀይለኛ ነው የሚቆጥሩኝ ለምድነው እል ነበር ዛሬ መልሴን አገኘሁ
Tnx kira
አንቺ አንደኛ ነሽ ኪራ እስኪ ደግሞ የምትወዳትን ልጅ በቻት ማዉራትም በአካልም ለማዉራት የሚያስፈራን ለምንድንስ ነዉ..? ደግሞስ እሷ ፕሮፋይሏን እንዳየዉ ደብቃዉ መልሳ እንድታየዉ ስትፈቅድልህ ምን ለማለት ነዊ መልእክቱ እስኪ ስራልን ይሄንን
ሥለምትወዳት ነው የምትፈራት እና እንዳላጣት የሚል የፍራቻ ስሜት ነው ወይም ባትወደኝስ ዩሚል ስጋት ግን ፈራቻ ያንተ ሊሆን የሚችልን ነገር እንዳያሳጣህ እኔ ሴት ሆኜ ለ…5 አመት ፍቅሬን ደብቄ ነበር አሁን ግን በድፍረት በነፃነት ነው የምናገረው ምን አገባኝ ጭራሽ ይወደደኝ አይውደደኝ ራሱ አይደንቀኝም በነፃነት ተናግሬ ማለፍ ብቻ ነው ምፈልገው
Thanks bro
thanks ❤
it is the beast definition
አንደኛ ኪራዬ❤
Ewunet new Betam astemirt new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen
Ufff ferhatema enane betam new michawetebgn sewochga sehon bka zm new
ሰላም ኪራ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ትምህርት አጊቻለሁ ከአንተ 🙏
ጥያቄ ነበረኝ እዚህ ግልፅ አድርጌ ለመፃፍ አልተመቸኝም በምን ልፃፍልህ?
ውይይይይ ፍርሀት እኔር አለቅ ብሎኛል ግን ቆይ አሳየዋለሁ
its Amezing
Thanks kiruye❤
good yes👍
❤realy good idea
Tebareke
አረ ምክርህ በጣም እያስተማረኝ ይመችህ
THANKS BROOOOO
አህለን ኪራ ኮሜንት ለመፃፍ ቢዚ ነኝ ሁሉንም ሰምቻለሁ😊😊
😂😂እኔም😊
endezi gebtogn ayakim
O keraye really I like I am motivated by your video
Ewunet tileyaleh kira berta 😍😍😍😍
I was struggling for long time
ስወድህ ኪሩብየ ውሥጤ ነው ምክርህ
Berta teru new yalekew ❤😊
Kira ebakh wedegone eyayek atawera ❤
ፈራት ከብዙ ነገር እንቅፈት ሁኑብኛል ብዙ ነገር አሳጥቶኛል
Ante tiru mekari neh lewetatu gin wetatu yetale? Yemayreba were lay gezewin yatefal.
Keep going my brother 🙏 thanks for your efforts.
waaaw 💝🎉
እኔ ከሰዎች ጋር ስቀላቀል የበታችነት ነው የሚሰማኝ ፈሪ ነኝ ለነሱ ግን የሚሰማቸው በራስ መተማመን እንዳለኝ ነው
Yamrebehal bro
Betkkl❤❤❤
ምርጡ
ፍርሃት ከባዱ እስርቤት ነው ያልከው አሰምርበታለዉ👍👍
Yene xafachi❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰😁😁✌🏻✌🏻✌🏻🤞🏻🤞🏻
ምርጥ ነዉ🙏🙏🙏