ራስን መሆን | ከአስቸጋሪ ሰዎች ጋር መኖር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 окт 2024
  • አስቸጋሪ ሰዎች በዙሪያችን ሞልተዋል፤ ስራ ቦታ አለቃህ፣ ጓደኞችህ፣ ቤተሰቦችህ ይሆናሉ፤ እንዴት ልትቀይራቸው ወይ ደግሞ በጥበብ ልትይዛቸው ትችላለህ የሚለውን እናወራበታለን።
    አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Комментарии • 923

  • @teddy777
    @teddy777 2 года назад +60

    በመጀመረያ ልኡል ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን አሜን በጣም በጣም አመሰግን አለሁ እኔ አጠገብ በዙ አሰቸጋሪ ስወች አሉ መፈትሄ አጥቸ ዝም ጭጭ በይ ለፈጣሪ ሰጥቸው ነበረ አሁን ግን በዝች አጭረ ቪዲኦ ደግሜ ዳጋግሜ በማዳመጥ መፈትህ አገኘሁላቸው እነሱም ገራ ተጋበተው ጥያቄ በጥያቄ ሁነዋል ለምሳሌ ምን ሁነሃል ሰሞኑን ምን ተገኝቶነው ደሰተኛ ሁነሃል ይሉኛል መቀየረም ለማድረግ ምንገድ ጀምረዋል ይመሰለኛል

    • @muluyewolloliji1953
      @muluyewolloliji1953 Год назад

      👍👍👍👌👌👌

    • @merondamtew6468
      @merondamtew6468 Год назад

      Yedengele leg Selameghen yebezaw

    • @zeynebmustafa2640
      @zeynebmustafa2640 Год назад +1

      እኔማ ከወጭ ሠው ጋር ብዙም አልጨነቅም ነበር ግን የይሆት አጋሪ በጣም አሥቸገረኝ በጣም ብዙ ፈተና አደረሠብኝ ወይ አይተሆኝ ሆይ አብሮኝ እዬኖረ አብሮኝ አይኖር ብቻ በጣም ተቸገኩኝ በዛላይ ለልጆች ዴታዬለሁም😢😢😢

    • @teddy777
      @teddy777 Год назад +2

      @@zeynebmustafa2640
      እናንተ እህቶቻችን ግን እራሳችሁን በደንብ ሳትምረምሩ እኛን ወንዶችን ለመተቸት ይቀላችሁል ከምሬ ልንገራችሁ እኛ እንደህፃን ማለት ነን በቃ ሰንናደድ እቅፍ አድረጋችሁ ከሳማቸሁን በቃ በሰከንድ ነው ሁሉን የምንረሳ ሴቶች ግን ቂመኛ እና የዱሮውን ጥፋታችን እያሰታውሳችሁ ሌት ከቀን ሰትጨቀጭቁን በቃ ከጊዜ ቡሃላ አዲሰ ጠባይ እንላበሳለን ለምሳሌ ግደለሸነት ከቤት በጊዜ አለመግባት ጭቅጭቅ በሆነ ባልሆነው ወዘተ ሰለዚህ እህቴ እራሰሸን ፈትሸ ሙች መፈትሄውን ታገኝዋለሸ

    • @zeynebmustafa2640
      @zeynebmustafa2640 Год назад

      @@teddy777 እኔማ ከኔነሁ ብዬ ቀጣም እራሤን እዬወቀሥኩ በተደጋጋሜ እራሤን ፈተሽኩት ግን ጥፋት ዬለብኝም ጥፊቴ ከማያሥብ ከማይጨነት ሠውጋር መኖሪነው በዛላይ ልጆቸን አብረ ዬኔብጤ ላደጋቸሁ ሆነ እና ወድሜ ሁሉወድ አድአደላችሁም ግን አዳድወዶች ጠካራ ሤት ሢአገኙ ቀጣም ይጫወቱብናል ሢጡን ብቻነው እሜቁት 7አመት ሙሉ አተማኩ ለቤት አልቀቃሁ ከንግግር እሜፈታ መሥሎኝ ታገኩኝ አገር ቀዬኩኝ ግን ያሁነው ያቆ ዬተኞን ብት ቀሠቅሠው አዬነሣም ወሪብቻ ነው ቁምነገር ዬለም የውጭ አሌጋ የቤት ቄዛ አመሠግን አለሁ ወድሜ ለምክርኽ:ወነብኝ እኔም ልጆቸኝ ቤዝኽ ሁኔታ ማሣደግ ከበደኝ ወድሜ ለዛነው እራሤን እሜነቃቃ ነገሮች እማዳምጠው ግን አመሠግን አለሁ❣️ ለምክርኽ ወድሜ

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 2 года назад +128

    ወይ ጉድ ደግ ጊዜ መጣ የግል ጸባይ ማረሚያ ነው አንድ የሚጣል የለውም የሚሰማ ሁሉ እንደሚደሰት አርግጠኛ ነኝ ተባረክልን የኛ ጀግና ነህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @saadaimam8862
    @saadaimam8862 2 года назад +32

    አልሀምዱሊላ በዚህ ዘመን እደናተ አይነት ሰው በመኖሩ አላህ ጡሩ ሰወችን ያብዛልን 🌹 አላሁመ እሩዙቅነ

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 2 года назад +171

    _አንተን አለማድናቅ አይቻልም ፍጣሪ ሂውትህ ሁሎ ፏ ያለ ድምቅ ሽብርቅ ይብልልህ ምክርህኮ ከመሬት ጠብ አይልም🌺😍 🙏_

  • @gadammagadamma4103
    @gadammagadamma4103 2 года назад +9

    አንተን የወለደች እናት ዘመኗ ሁሉ የተባረከ ይሁን አንተም እድሜ ልክህን ደስተኛና ስኬታማ ያድርግህ ምርጥ ወንድ ነህ ምርጥ ብቻም አይገልፅህም በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 2 года назад +34

    ድንቅ ወጣት ! ጠቃሚ እውቀትን አላህ ይጨምርልህ ለኔ ተብሎ የተዘጋጀ ይመስላል በጣም አመሰግናለሁ ! አንደኛው ተመችቶኛል ከተውኳቸው ከነሱ ከራቅኩ ቆየሁ 2ኛውንም ሞክሬ ወደ ጠብ ነው ወደጥላቻ ነው የመራቸው፣ 3 ፣4፣5፣6፣7፣8 ምርጥ ትምህርት ምን ያልተመቸኝ አለ! ሁሉም ተመችቶኛል በርታ ቀጥልበት።🇪🇹

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 года назад +13

    እውነትህን ነው:: ብዙ አስቸጋሪ ሰዎች አሉ:: እነሱን ጠንካራ አይምሮ ከሌለን ያሳብዱናል:: ነገር ግን ይሄ ምክርህ? በጣም ጠቃሚ ነው:: እናመሰግናለን ተባረክ🙏🏾

  • @edenbisrat9884
    @edenbisrat9884 2 года назад +16

    አንተ ለኔ ወንድሜ አስተማሪዬ ሁሉም ያንስብሀል አጠገቤ ቁጭ ብለህ ያለብኝን ችግር ተረድተህ የምትመክረኝ ነው የሚመስለኝ አመሰግናለሁ

    • @مسحصهقيم
      @مسحصهقيم 2 года назад

      Omg you are so amazing God bless you 😍😍😍

  • @geniyoutube2096
    @geniyoutube2096 2 года назад +10

    አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ተባረክ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያጎናፅፍህ💝🙏

  • @abrehamayalew6397
    @abrehamayalew6397 2 года назад +9

    የእውነት አንቴን ለማመሰገን ቃላት ያጥረኛል በርታልን ፈጣር ብቻ እድሜና ጤና ይሰጥክ

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 года назад +13

    ተወዳጁ እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
    ደግሞ መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብ !!!

  • @TiruB
    @TiruB 2 года назад +18

    እውነት ነው ስለሰው መጥፎነት እሚያወራና እሚያስብ ሰው መቸም አይለወጥም ፈጣሪ ይሰውረን መልካሙን መንገድ ይምራን

  • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
    @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 2 года назад +7

    በጣም አመሰግናለው ስንዬ 💗💗💗እሄ ነገር በዚህ ሰዓት እያስጨነቀኝ እና እያሳመመኝ ያለ ነገር ነው 🌹🌹🌹🌹ምን እንደምልህ አላውቅም እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው ጥበብ ይጨምርልህ🙏🙏🙏እኔ ግራ ቢገባኝ ስለነሱ መፀለይ ጀመርኩ ምንም ሳላደርጋቸው ምን ሆነው ነው ብዬ ሳስብ ምንም መልስ አላገኝም ዛሬ ግን አሳረፍከኝ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕እርግጠኛ ነኝ ከዛሬ ጀምሮ አልታመምም፣አልጨነቅም፣አላዝንም....እግዚአብሔ ይርዳኝ

  • @ellenfessehaie4435
    @ellenfessehaie4435 2 года назад +8

    በሂወታችን ከሚረቡሹ ሰዎሽ ግንኙነታችን በርቁ መያዝ ያልከው በጣም ልብ የሚነካ ነው. በጣም አመሰግናለሁኝ. 👌❤

  • @love2145
    @love2145 2 года назад +7

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ በ ዙሪያ ያሉ ሰወች አሁን አንተ ያልካች ሰውች ናቸው አና አንዴት ምን ማረግ አንዳለብኝ አላውቅም ነበር ሁሉም ተመቺቶኛል ዋልህ በጣም አመሰግናለው 🙏

  • @seblebizuneh5272
    @seblebizuneh5272 2 года назад +41

    ደስስስ የሚል ትምህርት እናመሰግናለን ጌታችን መድኀኒታችን ለዚህም መፍቴአች ነዉ እግዘብሔር ይመስገን መፅሐፉ ቅዱስ ❤️

    • @eyobtesfahun8786
      @eyobtesfahun8786 2 года назад +2

      Tanx

    • @saraworkneh5377
      @saraworkneh5377 2 года назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን መፅሀፍ ቅዱስ በጣም ያምራሉ ቃላቶችሽ

  • @yusraalya7822
    @yusraalya7822 2 года назад +2

    በጣም አመሰግናለሁ በትክክኛ ሰዓት ምርጥ ምክርህን በነፃነት በደስታ በግርምት ውስጥ ሁኘ እስከመጨረሻ ሰማሁት thank you ❤

  • @zayinabali6692
    @zayinabali6692 2 года назад +7

    ሁሉም አደኛ ናቸው ለሰው ብርታት ከመሆን በላይ ምን ደስታ አለ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ ወንድም ምክሮችህ እራሴን እዳይ በጣም እረድተውኛል አመሠግናለሁ💪💪💪👌👌👌

  • @netsanetrufael8258
    @netsanetrufael8258 2 года назад +14

    አስቸጋሪ ሰዎችን ከህይወት ቆርጦ ማውጣት የሚለው ሀሳብ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው

    • @safaasafaa6973
      @safaasafaa6973 Год назад

      😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍

    • @shewitalex6670
      @shewitalex6670 Год назад

      Yemir merxi sew neki tebarki bezw sew tekiyralk

  • @solekebe7628
    @solekebe7628 2 года назад +10

    ወሣኝ ነጥቦች ዛሬውን እጀምራቸዋለሁ በዙሪያዬ ብዙ መዥገር የሆኑ ሠዎች አሉ እናመሠግናለን ብሮ

    • @madinahmadinah9515
      @madinahmadinah9515 2 года назад

      🤓እውነት ነው ደሞኮ እቅፋት ናቸው

    • @saramogos3030
      @saramogos3030 2 года назад +2

      እይን እትስጣቸው እንደዚህ እይነት ሰው በምንም መልኩ እይጠቅሙም የሚገርመው ጊዜ በሂደ ቁጥር መዥገር ነው የሚሆኑት። ለራሱ ያልሆነ ሰው ለልላው እይጠቅምም።

  • @Madi-mf3mn
    @Madi-mf3mn 2 года назад +6

    ለራስህ የምትሰጠውን ቦታ ከፍ አድርግ ከነሱ ጋር የምታሳልፈውን ጊዜ ቀንስ ከመረጋጋት ስሜት መውጣት የለብህም ስሜትህን መቆጣጠር አለብህ መረጋጋት አለብህ ራስህን አክብር ደስታህን ከውጭ አትፈልገው ውስጥህን ደስተኛ አድርግ ተመችቶኛል

  • @salamtasfaye3965
    @salamtasfaye3965 2 года назад +3

    ምንም የሚሆን ቃላት የለኝም ላንተ የሚሆን ብቻ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ በጣም ነው የማከብርህ ያንተ ምክሮች ለኔ በጣም ጠንካራ የለወጡኝ የትቀሙኝ ብርታቴ ነህ ተባረክልን ውድድድድድ ነው የማደርግህ ሰላም ሁንልኝ ።

  • @z.z6853
    @z.z6853 2 года назад +1

    እስከዛሬ አንተን አለመክታተሌ ቆጨኝ አሁን ሁሉንም ትምህርት እያዳመጥኩነው በጣም አመሰግናለሁ መቀየር እየጀመርኩነው ከቅልፌ ተነስቻለሁ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 2 года назад +18

    ሁል ግዜ የምታቀርበው ጠቃሚ እና ትምህርት የሚስጥ የሚያነቃቃ ፕሮግራም ነው ራሳችንን እንድናይ ያደርገናል እግዚአብሔር ይባርክህ 👍👍👍🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @unilife201
    @unilife201 2 года назад +4

    ስነ ወርቅ በጣም ደስ የምትል ስው ነህ በዩኒቨርስቲ ህይወት ብዙ ተማሪዎች በአስቸጋሪ ሰዎች ምክንያት ራሳቸውን ያጣሉ ይህ ነገር እኔንም የሆነ ወቅት በጣም ፈትኖኝ ነበር ፤ይህ ቪዲዮ በትክክል ህይወትን ይቀይራል ላንተ ያለኝ አድናቆት በቃላት ያልተገደበ ነው።

  • @shituabrar9797
    @shituabrar9797 2 года назад +3

    እናመሰግናለን ያንተን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ በጣም ትንሽዬ ጊዜ ነው በዛቢባል 15 ቀን ቢሆነኝ ነው ግን በጣም እየተነቃቃሁ ነው እናም ምን ያህል ትፈልገዋለህ የሚለውን ቃል ተግባራዊ ማድረግ ነው ፍላጎቴ ሁሌም በመስታወት ፊትለፊት ቆማ እራሴን ስመለከት እናደዳለሁ የሚያናድደኝ የጎን ስጋ ወይም ሞባይል የሚባለው ትርፍ ስጋ ነው እናም አሁን ለማስወገድ እየታገልኩት ነው ውጤቱንም ባጭር ጊዜ እንደማየው አልጠራጠርም ብቻ ግን በርቱልን እንደኔ የተለያየ ችግር ያለበት ይቻለል ብሎ እየታገለ እንደሚሆን አልጠራጠርም እናም ኑሩልኝ

  • @destamekonnen7020
    @destamekonnen7020 2 года назад

    ለእኔ ሁሉም ትምህርቶችህ ድንቅ ናቸው አመስግናለሁ

  • @bedhatubenti5177
    @bedhatubenti5177 2 года назад +3

    የሚፈውስ ትምህርት ነው ከኔው ጭምር ብዙዎች ተፈውሷል ብዬ አስባለው ተባረክ ወንድማችን አሁንም ጥበብ ይብዛልህ!!!!!

  • @fissehawondemu3234
    @fissehawondemu3234 2 года назад +2

    እጅግ ድንቅ ምክር ነው...
    ብዙ ጊዜ ይህን አስብ ነበር ከሰዎችም ጋር እወያይ ነበር ግን ከህብረተሰብ ልማድ እንደተቃረንኩ(እንዳፈነገጥኩ) ይነግሩኛል
    ይሄው አንተ አፈነዳኸው
    "ልማድ ሲሰለጥን ሲቆይ ባህል ይሆናል"
    ጥሩ ባህል ወደፊት ሲያራምድ መጥፎው ተብትቦ ያስራል...
    የሰው አይምሮን ከማሰራት በላይ ታላቅ ስራ የለምና እባክህ በርታ
    እግዚአብሄር ዋጋህን ይክፈልህ...
    አመሰግናለሁ...

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 2 года назад +14

    _በእርግጥ ሁሎም ምርጥ ሀሳብ ነው ለኔ ግን 1, 2/ስውን ከመቀየር ራስህን ቀይር ✅ 3,አትዝንባቸው እዝንላቸው እንጂ 👌✅,4/አላደርግም ከእንግድህ እንቢ ለማለት እሞክራለሁኝ እኔ ግን እሽ ማለት አብዛለሁኝ💔💔😢5/ለእራስህ ቦታና ክብር ስጠው ✅👌👈_

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 года назад

      ኢክሩየ እኒም ነኝ

  • @dwudoumar4136
    @dwudoumar4136 11 месяцев назад

    ሁሉም እራሴን ያየሁበት ነዉ ተባረክ ስነ ወርቅ ታየ የኔን ታሪክ ይመስላል በጣም ይገርማል ዘመንህን ይባርከዉ ።

  • @selamlegese3983
    @selamlegese3983 2 года назад +15

    ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድማችን💖🇪🇹
    እጅግ በጣም እናመሰግናለን የናንተ በተሰብ በመሆነ ደስተኛ ነኝ ;አንተን አለማድነቅ ይከብዳል;
    መልካም የሚዘራ አንደበት የሰጠህ አምላክ ይጠብቅልን 🙏

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад +1

      ውዶችየ በፕሮፋይሌ ገብታችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

    • @selamlegese3983
      @selamlegese3983 2 года назад

      @@abdulkerimtube5951 💪👍

  • @kidistpawlose7688
    @kidistpawlose7688 2 года назад +2

    ድንቅ ድንቅ በጣም ድንቅ መልእክት ይገርማል እውነት ነው አንተን አለማድነቅ አይቻልም 🙏👏🏻💪👍

  • @marudessie7708
    @marudessie7708 2 года назад +3

    እውነት በጣም ድንቅ ሰው ነህ፣ውድ ወንድማችን በጣም እንወድሃለን በጣም አሪፍ ነው
    # ግን አንድ እኛን ከምንም በላይ እንዳይረሳን ስትናገራቸው የቆየሀቸውን ዋና ዋና ነጥቦች(ማለትም 5,6,..ብለህ ስታብራራቸው የቆየሀቸውን) ዋና ዋና ነጥቦች መጨረሻ በጽሁፍ አንድ ላይ display አድርገህ ብታደርጋቸው ለኛ ሀሳቡን ጠቅለል አድርገን እንድንይዘው ያደርገናል።
    ➡ ውድ ወንድማችን እድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋር እግዚአብሔር ያድልህ።

  • @ሀገሬሀገሬእማማ
    @ሀገሬሀገሬእማማ 2 года назад +1

    ሰላማችሁ ይብዛ ኢንስፓየሮች በጣም የተመቸኝ የወደድኩት እዘንላቸው እንጂ አትዘንባቸው ያልከው ሀሳብ በጣም ደስ ይላል ስኔ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኑርልን

  • @seadaseyd1336
    @seadaseyd1336 2 года назад +4

    ሁሉም ተመችቶኛል በተለይ በኔ ሊይ ያለዉ እሽ እሽ ስትል ትናቃሐህ ያልከዊ በጣም አመሰግናለሁ በጉጉት ነበር የምጠብቅህ

  • @bezawitmuluneh
    @bezawitmuluneh 2 года назад +1

    ሥነወርቅ ታዬ ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁህ ebs ላይ ነው ሁሉም ቪዲዮዎችህ ህይወትን የሚቀይሩ ናቸው ብዙ ተምሬባቸዋለሁ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 2 года назад +5

    ሁሌም ነው የምታስደንቀው በርታ የዛሬው ጠጠር ያለ መልዕክት ነው ተባረክ🙏

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶችየ በፕሮፋይሌ ገብታችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @simegnishabebe2732
    @simegnishabebe2732 2 года назад +1

    ሁሉንም ዘመንህ ይባረክ በእውናት ተባረክ

  • @cristnaadhanom8752
    @cristnaadhanom8752 2 года назад +3

    ከልዕል እግዛብሄር በታች ብዙ የሂወት ኣቅጣጫ ተምሬ ኣልህ ልዕል እግዛብሄር እድመና ጤና ይስጥህ

  • @saracirs8725
    @saracirs8725 2 года назад +1

    በጣም ትክክል ነህ እራስን በስራ ቢዚ ማድረግ አና ማራቅ ከተቻለም አለመገናኘት ስለሚጎዱህ እግዚሐብሔር እድሜ ይስጥህ ተባረክ የምትናገረው በሒወታችን የደረሰ ነገር ነው ።

  • @ኡሙረያን-ኸ7ደ
    @ኡሙረያን-ኸ7ደ 2 года назад +3

    ወንድማችን በጣም ነው የማመሰግነው በርታልን መዳሜ በጣም አስቸጋሪ ናት በሁሉ ነገር ባህሪዋ በጣም ይከብዳል እሷ ጋር ያለኝ ባህሪ እንዳስተካክል ይረዳኛል ብየ አስባለሁ

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 года назад +2

    ስነ ወንድሜ እኒ ሁሉንም ሀሳቦች በጣም ነው የወደድኩቸዉ አይገርምም ለኒ የሰራከዉ ሁሉ ነው የመሰለኝ ጌታን በጣም ነው የማመሰግነው ስነ &ዳኒ ኑሩልኝ ለናንተ ቃል የለኝም

  • @kassahunture5764
    @kassahunture5764 2 года назад +3

    Thank you for the impressive lesson. I love all the 8 points. God bless you

  • @tigistghebrehiwot1250
    @tigistghebrehiwot1250 Год назад +1

    ተባረክ የምትናገረው ሁሉ እውነት ነው❤❤

  • @ጎጃሜ
    @ጎጃሜ 2 года назад +3

    መልካም ቀን ይሁንልህ የኔ አስተዋይ 🤍

  • @Samira123-vq2iw
    @Samira123-vq2iw Месяц назад +1

    እናመሰግናለን. ❤❤❤❤❤ ማሻ አላህ. ያው በኛ ሞራልማ በብዛት ማዳምች ይረማመዱበታል ቢቻ አላሀምዱሊላሂ

  • @እሙዬየድንግልማርያም-ቐ2ቸ

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እውነት ነው እኔ እና ፈጣሪ በቂ ነኝ ብሎ እራስን በመቀየር አስቸጋሪ ሰዎችን መመለስ መቀየር ይቻላል ብዬ አምናለሁ

  • @hayattube3354
    @hayattube3354 2 месяца назад

    አንደውአንተ ለኔ ለግሌ የመከርከኝ እስከሚመሥለኝ ድለሥ ነው ስሜቱ ዋው አላህ ይጨምርልህ በጣም አድናቂህነኝ ሁሌየም ጧት እና ማታ እከታተልሐለሁ ሒወቴን ቀይረህልኛል ጀግናዬ❤❤❤❤❤❤

  • @fatumaahmed9292
    @fatumaahmed9292 2 года назад +4

    ጤና ይስጥልኝ ውንድም ኣሏህ ይባርክህ የስጥኸን ምክሮች በኣጥቃላይ መሬት ላይ ጥብ የሚሉ ኣይድልም በጣም ግሩም የሆኑ ምክሮችን ነው ያቀረብክልን ከዛሬ ጀምሮ ብምክሮች በኣጥቃላይ በተግባር ላይ ላውለው የኣሏህ ፈቃድ ይኑርበትና በትግባር ላይ ላውል ቃል ገብቻለውኝ በርታ ሌላም ምክሮችን ጨምርልን👍👍👍👍👍

  • @yewubdarzewelde2862
    @yewubdarzewelde2862 2 года назад

    አንተ የተባረክ ልጅ አሁንም እብዝቶ ማስተዋል ይጨምርልህ አንተንም የወለደች እናት ታድላለች

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 Год назад

    የሚገርም ስጦታ ነው ወድሜ ዕድሜ ጤና ይስጥህ ትልቅ ትምርት ነው ያገኘሁት

  • @fmohammedkelifa
    @fmohammedkelifa 2 года назад +7

    በስምንቱም መንገድ መሞከር ያስፈልጋል ከነሱ ጋር fit የሚያደርገውን እስከሚገኝ ካልሆነ ግን የመጨረሻው ነቀርሳህን እስከሚገልህ አታስታመውም ቆርጠህ መገላገል ነው ያኔ ታርፋለህ

  • @tigistaklilu6712
    @tigistaklilu6712 2 года назад

    ይህ ቪዲዮ እጅግ እየተደነኩበት ነው የሰማሁት እንዲሁም ልጠግበው አልቻልኩም የራሴ ታሪክ
    የነበረ ስለሆነ ነው የወደድኩት፡፡ ይህን ቪዲዮ ከመስማቴ በፊት ነበር እርምጃ የወሰድኩት አይሆንም ማለት እስክችል ከይሉኝታ እስክወጣ ድረስ ከአጠገባቸው በመራቅ ነው
    የጀመርኩት፡፡ በጣም ሰላም ተሰምቶኛል፡፡ ያልከው ሁሉ ልክና ልክ ነው

  • @birukbalcha8628
    @birukbalcha8628 2 года назад +3

    ወደነዋል😘 በርታ ወንድማችን🙏 ብዙ ነገሮችን ከህይወት ልምድ ስለሌላቸዉ ሰዎችና ከሰዎች ኮፒ ስለሚያደርጉ ሰዎች ቪድዮ ብትሰራ ደሰለኛል ጥቅምና ጉዳቱን

  • @tamasgenbekele5058
    @tamasgenbekele5058 2 года назад

    ኤረ ወንድሜ እጅግ ተባረክ በእነዚህ በገለጽካቸው ሰዎች ሙሉ በሙሉ ከተጎዳሁ በኃላም ቢሆን የጉዳቴን መስታወት አጉልተህ አሳይተህኛል በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @ሰውመሆን-ሠ5ረ
    @ሰውመሆን-ሠ5ረ 2 года назад +3

    ሁሉንም ወድጄዋለሁ በተለይ ከህይወታችን ቆርጠን ማውጣት የሚለውን

  • @tofikahmedin9634
    @tofikahmedin9634 2 года назад +1

    እዳው ዛሬስ እዳለ ለኔ ነው ምክሩ ሁሉንም ዉድጀዋለሁ ተባረክ ፈጣሪ ይጠበቅክ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እዳው ላተ እምገልፀው ቃል የለኝም

  • @አፀደማርያምየድንግልልጂ

    ሁሉም ግሩም ናቸዉ በተለየ ደስታን ከዉጪ አትፈልግ የሚለዉ በጣም ❤

  • @abebaallwe6984
    @abebaallwe6984 2 года назад +1

    እጅግ በጣም አመሰግናለው እውነት ብለሀል ሁሉም ተመችቶኛል እግዛብሄር ይባርክህ እረዥም እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @brkd403
    @brkd403 2 года назад +8

    በወርቅ የሚፃፍ ምክር ነው።

  • @ghggufgg2373
    @ghggufgg2373 2 года назад

    በጣም ምርጥ መልክት ነው እኔም በጣም እቸገር ነበር ዛሬ ግን ተማርኩኝ ተባረክ ዘመንክ ይባረክ

  • @mesitega3984
    @mesitega3984 2 года назад +5

    በቃ ትችልበታለህ በርታ እጂግ በጣም ጥሩ መልዕክት ነው👍 የምታስተላልፈው በርታ ቀጥልበት🙏

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ

    ግሩም ት/ት ነው አመሰግናለሁ ወድም ጥሩ መፍትሄ ነው የነገርከኝ
    ሁሉንም እጠቀምበታለሁ፡፡ እራስን ዝቅ ማድረግ በፈጣሪ ዘንድ መልካም ነው፡፡
    ሰው ግን አይገባውም/አይረዳህም
    ማስተዋል ይስጠን ፍቅርን ያድለን

  • @richyeeassefa
    @richyeeassefa 2 года назад +3

    Good morning,They were waiting,thank you🙏🏽

  • @dedelatahir1154
    @dedelatahir1154 Год назад

    እጅግ በጣም በሳል የሆነ ትንተና ነው። አመሰግናለሁ ። እጅጉንም ይጠቅማል።ከፊሉን ከአንተ ከመስማቴ በፊት ተጠቅሜበታለሁ

  • @applesadik7995
    @applesadik7995 2 года назад +5

    8ተኛው ወሳኝ ነጥብ ነው ከፈጣሪ ጋር✌💜🍎🙏

  • @segelahmedhashi3774
    @segelahmedhashi3774 2 года назад +1

    በጣም ነዉ ማመሰግንህ ፈገግ እያልኩኝ ነው ያደመመጥኩህ ።የሚያስቅ ነገር አልተናገርክም ግን ተገናኝተን ያወራን ያህል ነው የተሰማኝ አላህ ይጨምርልህ ያሰብከውን ያሳካልህ።

  • @meftuhibrahim7952
    @meftuhibrahim7952 2 года назад +2

    Many many thanks to you to be able to produce this amazing life changing lecture!! God bless you!!👍🏾🙏🏾👏🏾

    • @hawamuseteafa4410
      @hawamuseteafa4410 Год назад

      እኒ አለሁ አይደል ሰው ምን ይለኛል እያልኩ እምጨነቅ በቻ ምልበልህ ቃላት ያጥረኛል ለመግለጥ 👌👌

  • @tsedydesta3703
    @tsedydesta3703 2 года назад

    በሚገርም ሁኔታ ተምሬበታለሁ ዘመንህ ይባረክ ሁሉንም ለኔ የተናገርከው ያህል ተሰምቶኛል ።አመሰግናለሁ አድናቂህ ነኝ። መምህሬ

  • @bettyalex6541
    @bettyalex6541 2 года назад +3

    Welcome 👍ስጠብቅ ነበር 👍🙏

  • @እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ

    ምርጥ ምክር ናቸው አብሶ የመጨረሻው ወንድማማችን ከልብ እናመሠግናለን !

  • @mulubekele7129
    @mulubekele7129 2 года назад +3

    ድንቅየ ልጅ ተባረክ አንቴ 1ኛነክ

  • @adisu5327
    @adisu5327 2 года назад

    3 ተመችቶኛል ተመችቶኛል "እትዘንባቸው እዘንላቸው" ተባረክልኝ 🙏

  • @mahidejan2182
    @mahidejan2182 2 года назад +3

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ 2 года назад

    ትለያለህ
    የእኛ የአእምሮ ሀኪማችን ስነ ወርቅ👍👏👏👏👏እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይሰጥልን
    ወንድማችንንንንንን,✍️ሁሉም ድንቅ መልዕክት ነው

  • @gcjtube3620
    @gcjtube3620 2 года назад +4

    ሁሉም ነጥቦች ባጣም ኣሪፍ ናቸው

  • @tsigegetahun7368
    @tsigegetahun7368 2 года назад +1

    እእእ🤔🤔🤔ሙሉ በሙሉ ትክክል ነው እናመሰግናለን

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 года назад +25

    ሺ አመት ኑርልን

  • @user-hb6qg1mm8qmulu
    @user-hb6qg1mm8qmulu 8 месяцев назад

    ምክርህ እኮ በጣም ይቀይራል በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ከኩፉ ይጠብቅህ👏👏👏🥰🥰🥰

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 2 года назад +8

    _እውነት ነው አትዝንባቸው ስራው ለስሬው እሹህ ላጣሬው ይባላል ✅_

  • @bilubilu9388
    @bilubilu9388 2 года назад +2

    ትልቁ የቤተሰብ ችግሬ ተፈታ ተባረክ ወንድሜ

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 2 года назад +8

    🙋ስላም ውድ የስደት እህት ውንድሞች ፍጣሪ ካማይርዳ ይቅርታ ካማይጠይቅ ከማይቀብል ስውች ይጠብቃችሁ ይጠብቀን 🙏

  • @girmamoroda5346
    @girmamoroda5346 2 года назад +1

    በእዉነቱ በጣም ስያስቸገረኝ ትምህርት ነዉ ያገኘዉት፡፡ አስቸጋሪ ሰዎችን ከህይወት ቆርጦ ማውጣት የሚለው ሀሳብ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው፣ ነገር ግን የግድ ሆኖ ከአንተጋር መኖር ያለብህ አስቸጋር ሰዎች ተጨማር ማብራሪያ ብት ጨምር፡፡ ከባዱም ከአንተ ጋር ለሚቀጥሉት አስቸጋር ሰዎች ነዉ፡፡

  • @tayiba6194
    @tayiba6194 2 года назад +4

    ዩቱቡን ስከፍት ኢንስፓይር ኢትዮጵያ እና የማንፈሰዊ ትምህረት ለማስመት ብቻና ብቻ ነው

  • @timesgenalemu5379
    @timesgenalemu5379 2 года назад

    ዘመንክ ይባረክ ወንድሜ በጣም ስጨነቅበት የነበረ ጉዳይ ነው ካሁንበኋላ አይምሮዬ ሠላም ያገኛል ሁሉም ምክርክ ጠብ አይልም በ አንድ ሠው ምክኒያት ስራዬን ላጣው ነበር ሁሉም ምክርክ አጠንክሮኛል አመሠግናለው

  • @yabking5141
    @yabking5141 2 года назад +3

    2 nd comment

  • @brtukanleake1591
    @brtukanleake1591 2 года назад +1

    እግዝአብሄር ይስጥልን ሁሉም በጣም ጡሩ ነው ቀጥልበት

  • @mamatabe2285
    @mamatabe2285 2 года назад +4

    😎😎🥰❤️❤️👍👍👍👍👍

  • @zaynabzawdu2403
    @zaynabzawdu2403 2 года назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ እጅግ በጣም ምክራችሁ እጅግ ቀይሮኛል አልሀምዱሊላህ ዛሬ ከተናገርካቸው በጣም የመሰጠኝ አትዘንባቸው እዘንላቸው የሚለው እጅግ ማራኪ ነው

  • @mulertech5876
    @mulertech5876 2 года назад +3

    Timechugnalachu

  • @zeharamohammed6979
    @zeharamohammed6979 Год назад +1

    አንተን አለማድነቀ አይቻልም ብቻ ምን ልበለህ ንግግርህ ሰርስሮ ነዉ የሚገባኝ❤❤

  • @benzalex9520
    @benzalex9520 2 года назад +4

    🤒❤️❤️❤️❤️

  • @halimaalshamsi1426
    @halimaalshamsi1426 Год назад +1

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድማችን ደስስስስ የምል ምክር ነዉ 😊

  • @selamassefa6569
    @selamassefa6569 Год назад

    ❤❤❤ቃል የለኝም ተባረክ ለኔ በጣም ጠቃሚ ነው።🌿🌿🌿

  • @fasikamengesha1461
    @fasikamengesha1461 Год назад

    ዉድ ወንድማችን ስለ መልካም ምክርህ ሁሉ እናመሰግናለን!!!!!

  • @ሃገሬ-ተ5ዀ
    @ሃገሬ-ተ5ዀ Год назад

    በመጀመርያ ስለምታቀርባቸዉ ትምህርቶች ሁሉ አመሰግንሃለሁ መርጥ ሰዉ ነህ።ለኔ በጣም የወደድኩት እና የሚሰራልኝ ሰዎች ምንም ቢሉኝም ሆነ ቢያደርጉብኝ በመረጋጋት ሁኔታዉን ሳልፈዉ ለራሴም እንዳልጸጸት አድርጎኛል ሌሎችም መረጋጋቴን እየወደዱት እንዴት እንደዚህ ልትረጋጊ ቻልሽ እያሉ እንደእኔ ለመረጋጋት ሲመኙት እና ሲጠይቁኝ በጣም ደስ ይለኛል።

  • @ashuashu-3243
    @ashuashu-3243 Год назад

    ታዉቃለህ በጣም ልዩ ነህ እዉነትም ሥነ ወርቅ ታየ ተለዉጨ አሣይህአለዉ በጣም ነዉ እምትመቸኝ ብራ

  • @znatseede8952
    @znatseede8952 2 года назад

    ተባረክሁሉም
    ምክሮችህአሪፍናቸው

  • @habeshapolitics1313
    @habeshapolitics1313 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ባለሁበት ደርሰህ አክመኸኛል ስነ ወርቅ ዘርህ ይባረክ !