Dr. Werotaw Bezabih (ዶ/ር ወሮታው በዛብህ)
Dr. Werotaw Bezabih (ዶ/ር ወሮታው በዛብህ)
  • Видео 234
  • Просмотров 999 602
ከዶ/ር ወሮታው ስኬታማ የስልጠና ጉዞ ምን እንማር?/ Important Training Experiences of Dr. Werotaw/ Section3/ Video 236
በዚህ ቪዲዮ ታላላቀ ቁም ነገሮችን እናገኛለን። እስከ መጨረሻው ሸርና ላይክ እያደረጋችሁ ተከታተሉት ።
Book list/ የመጻሀፍት ዝርዝር
ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ
Br300.00
በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!!
Br300.00
Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development
Br400.00
Interperineershiipii
Br300.00
ኢንተርፕረነርሽፕ በትግርኛ
Br300.00
ለራስ ማን እንደ ራስ
Br500.00
የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች
Br400.00
የኢንተርፕረነርሽፕ ተከታታይ 7 ዲቪዲዎች
Br500.00
መፅሀፎቹን በሁሉም መፅሀፍ መደብር በተለይም ለገሀር በጃፋር መፅሀፍ መደብር እና ሰዓዳ መፅሀፍ መደብር ያገኟቸዋል። ሲዲዎቹን ቢሯችን ያገኟቸዋል።
አድራሻ- ቦሌ ደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 400 ያገኙናል።
መፅሀፎቼን እና ሲዲዎቼን ገዝተው በመጠቀም ስኬታማ እንዲሆኑ እጋብዝዎታለሁ።
በውጪ ለምትገኙ መጽሀፎቹን ቢችሉ በቤተሰብ ወይም በወዳጅዎ በማስላክ ይጠቀሙ። እኛም በFacebook በማዘዝ በፖስታ እንልካለን። አመሰግናለሁ።
Facebook: Dr.werotawbe...
Просмотров: 1 328

Видео

የሁለቱ ፍላጎቶች ገበያ አመራር ጥበብን እንዴት እናሻሻል ?/Basic and Non Basic Needs Marketing Skill/Section3/ Video 235
Просмотров 8757 месяцев назад
በዚህ ክፍል የቀረበው ቪዲዮ ምን ለመሸጥ እንደምንመርጥና እንዴት መሸጥ እንዳለብን ስለሚያሳየን በደንብ እንከታተለው። ላይክና ሰብስክራይብ እንዲሁም ሸር በማድረግ እስከመጨረሻው እንመልከተው። Book list/ መጻሀፍት ዝርዝር ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ Br300.00 በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!! Br300.00 Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development Br400.00 Interperineershiipii Br300.00 ኢንተርፕረነርሽፕ በትግርኛ Br300.00 ለራስ ማን እንደ ራስ Br500.00 የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙ...
የገበያ አመራር ጥበብን ለማሻሻል/ How to Improve Marketing Skill / Section 4/ Video 234
Просмотров 1 тыс.7 месяцев назад
በዚህ የገበያ ክፍል ቪዲዮ ስለግብይትና ሽያጭ መነሻ ጠቃሚ ትምህርትን ስለምናገኝበት በደንብ እንከታተለው። ላይካና ሸርም እናድርገው። Book list/ መጻሀፍት ዝርዝር ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ Br300.00 በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!! Br300.00 Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development Br400.00 Interperineershiipii Br300.00 ኢንተርፕረነርሽፕ በትግርኛ Br300.00 ለራስ ማን እንደ ራስ Br500.00 የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች Br400.00 የኢንተርፕረነርሽፕ ተከታታይ 7 ዲቪዲ...
የስኬታማ ሰልጣኛችን ጉዞ ምን ያስተምረናል?/ What do we learn from our successful trainee?/ Section 3/ Video 232
Просмотров 6888 месяцев назад
ከስኬታማ ሰልጣኛችን ጋር ያደረግኩትን ውይይት አቅርቤላችኋለሁ። ብዙ ቁም ነግሮቸን ስለምናገኝበት በደንብ እንከታተለው። ላይክና ሰብስክራይብ እንዲሁም ሸር እናድርገው። Book list/ መጻሀፍት ዝርዝር ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ Br300.00 በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!! Br300.00 Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development Br400.00 Interperineershiipii Br300.00 ኢንተርፕረነርሽፕ በትግርኛ Br300.00 ለራስ ማን እንደ ራስ Br500.00 የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች Br400.00 የኢ...
የወ/ሮ ማውርዲ ዩሱፍ የህይወት ተሞክሮ/ W/ro Mawurdi's Entrepreneurial Experience/ Section 3/ Audio 231
Просмотров 6138 месяцев назад
ይህ በጣም ጠቃሚ የሆነ የወ/ሮ ማውርዲ ዩሱፍ ተሞክሮ በአርበኛ እናቶች ታምብኔል ፎቶ ታጅቦ ቀርቦላችሁዋል። በደንብ ተከታተሉት ። Book list/ መጻሀፍት ዝርዝር ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ Br300.00 በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!! Br300.00 Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development Br400.00 Interperineershiipii Br300.00 ኢንተርፕረነርሽፕ በትግርኛ Br300.00 ለራስ ማን እንደ ራስ Br500.00 የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች Br400.00 የኢንተርፕረነርሽፕ ተከታታይ 7 ዲቪዲዎች...
የክቡር ሪቻርድ ብራንሰን የስኬታማነት መመሪያዎች/ Success Life Principles of Sir Richard Branson/ Section 3/ Audio 230
Просмотров 1,5 тыс.9 месяцев назад
የእንግሊዛዊው ክቡር ሪቻርድ ብራንሰንን አጅግ በጣም የሚያስገርሙ ስኬታማ ልምዶችና መርሆዎች ሊቨርፑል በተካሄደው አለማቀፍ የኢንተርፕረነርሽፕ ጉባኤ ላይ ተግኝቸ ተከታትያለሁ። ልምዶቻቸውንና መርሆዎቻቸውን ለራስ ማን እንደራስ በተባለው በምታዩት መጽሀፌ አሳትሜያቸዋለሁ። ጠቃሚ ከሆኑት መርሆዎቻቸው በከፊል በዚህ ክፍል አቅርቤላችኋለሁ። በደንብ ተከታተሏቸው ። ላይክና ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ለሌሎችም እያጋራችሁ አዳምጧቸው ። መርሆዎቹን ለመተግባርም ተዝጋጁ። Book list/ መጻሀፍት ዝርዝር ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ Br300.00 በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!! Br300.00 En...
ለእድገታችን መሰረቱ ምንድን ነው ? / What Is The Real Base for Our Growth?/ Section 3/ Video 229
Просмотров 9609 месяцев назад
ይህ የትምህርት ክፍል የትክክለኛ እድገታችን ዋና መሰረት ምን እንደሆነ ስለሚያሳየን እስከመጨረሻው በጥንቃቄ ተከታተሉት። ለሌሎችም አካፍሉት። በተግባርም እናውለው። Book list/ መጻሀፍት ዝርዝር ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ Br300.00 በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!! Br300.00 Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development Br400.00 Interperineershiipii Br300.00 ኢንተርፕረነርሽፕ በትግርኛ Br300.00 ለራስ ማን እንደ ራስ Br500.00 የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች Br400.00 የኢንተ...
እንቆቅልሽ ቢመስልም ገቢ ነው ወይስ ገንዘብ ነው ያለን ?/ What Do We Really Have? Income or Money?/ Section 3/ Video 228
Просмотров 1,6 тыс.9 месяцев назад
ገቢ ነው ወይስ ገንዘብ ነው ያለን ? በሚል ርእስ በአጭሩ የቀረበው መልእክት እኔን እንዳባነነኝ እናንተንም ያባንናችሁዋል ብዬ አምናለሁ።በጣም ጠቃሚ መልእክት ስለያዘ በደንብ ተከታተሉት ። Book list/ መጻሀፍት ዝርዝር ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ Br300.00 በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!! Br300.00 Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development Br400.00 Interperineershiipii Br300.00 ኢንተርፕረነርሽፕ በትግርኛ Br300.00 ለራስ ማን እንደ ራስ Br500.00 የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያ...
በጣም ይገርማል። ብዙ ግብር የሚከፍለው ማን ነው?/ለምን? / Who Pays More Taxes?/Why? Section 3/ Video 227
Просмотров 7609 месяцев назад
በዚህ ቪዲዮ ትልቁ ግብር ከፋይ ማን እንደሆን እናውቃለን። የራሳችን ቦታም በደንብ እንረዳለን። ለወደፊት ህይወታችን ማንን መሆን እንዳለብን ለመወስን ያግዘናል።በደንብ እንከታተልው። Book list/ መጻሀፍት ዝርዝር ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ Br300.00 በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!! Br300.00 Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development Br400.00 Interperineershiipii Br300.00 ኢንተርፕረነርሽፕ በትግርኛ Br300.00 ለራስ ማን እንደ ራስ Br500.00 የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች Br...
ለስኬታማነት እንዴት እንስራ ? / How To Create Success/ Section 3/ Video 226
Просмотров 4,2 тыс.10 месяцев назад
በዚህ ቪዲዮ የቀረበው ትምህርት እንዴት የራሳችን ህይወት አናጺዎች አንደምንሆን ያሳየናል። ለቀጣይ ጉዞአችን በጣም ስለሚያግዘን እስከመጨረሻው በደንብ እንከታተለው። ለሌሎች ተጠቃሚዎችም እናጋራው። Book list/ መጻሀፍት ዝርዝር ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ Br300.00 በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!! Br300.00 Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development Br400.00 Interperineershiipii Br300.00 ኢንተርፕረነርሽፕ በትግርኛ Br300.00 ለራስ ማን እንደ ራስ Br500.00 የቢዝነስ ማሻሻያ ቁል...
ለስኬታማነት በለውጥ እንዴት እንለወጥ? Self Change for successful life/ Section 3/ Video 225
Просмотров 1,4 тыс.10 месяцев назад
ይህ ቪዲዮ ህይውት ሁልጊዜ በለውጥ ውስጥ እንዴት እንደሚያልፍ ያሳየናል። ለውጥን ለስኬታማ ህይወት መጠቀም እንድንችል ይህን ቪዲዮ እስከመጨረሻው አንከታተለው። ላይክ እናድርገው። ለሌሎችም እናጋራው። መልካም ጉዞ። Book list/ መጻሀፍት ዝርዝር ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ Br300.00 በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!! Br300.00 Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development Br400.00 Interperineershiipii Br300.00 ኢንተርፕረነርሽፕ በትግርኛ Br300.00 ለራስ ማን እንደ ራስ Br500.00 የቢ...
በራስ መተማመንን እንዴት እናዳብር/How to Seriously Develop Self Confidence for Successful Life/Section3/Video224
Просмотров 2,8 тыс.10 месяцев назад
ዚህ ቪዲዮ በራስ መተማመናችን እንዴት ማዳብርና በህይወት አሽናፊ እንደምንሆን ያሳየናል። በተመስጦ እስከመጨረሻው በደንብ እንነክታተለው። ለሌሎችም እናጋራው። Book list/ መጻሀፍት ዝርዝር ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ Br300.00 በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!! Br300.00 Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development Br400.00 Interperineershiipii Br300.00 ኢንተርፕረነርሽፕ በትግርኛ Br300.00 ለራስ ማን እንደ ራስ Br500.00 የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች Br400.00 የኢንተርፕረነ...
የወጣቶችን ችግር ለመፍታት በራሱ ቴሌቪዥን ማሰልጠን የጀመረው ስኬታማ ኢንተርፕረነር/The Fruit of Helping Others/Section 3/Audio 223
Просмотров 46110 месяцев назад
የሌሎችን ችግር ለመፍታት የሚደረግ ጥረት የራስን ህይወት እንዴት ስኬታማ እንደሚያደርግ በዚህ ኦዲዮ እንማራለንና በደንብ እንከታተለው። Book list/ መጻሀፍት ዝርዝር ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ Br300.00 በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!! Br300.00 Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development Br400.00 Interperineershiipii Br300.00 ኢንተርፕረነርሽፕ በትግርኛ Br300.00 ለራስ ማን እንደ ራስ Br500.00 የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች Br400.00 የኢንተርፕረነርሽፕ ተከታታይ 7 ዲቪ...
ለዘለቄታ ስኬታማነት የሚያስፈልጉን አምስት ዋና ነገሮች/ 5 Special Ways For Sustainable Success/ Section 3/ Video 222
Просмотров 1,4 тыс.10 месяцев назад
ይዚህ ቪዲዮ ለዘለቂ ስኬታማነት የሚያበቁንን 5 መንገዶች ስለሚያሳየን በደንብ እስከምችርሻው እንከታተለው። ለሌሎችም እናጋራው። Book list/ መጻሀፍት ዝርዝር ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ Br300.00 በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!! Br300.00 Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development Br400.00 Interperineershiipii Br300.00 ኢንተርፕረነርሽፕ በትግርኛ Br300.00 ለራስ ማን እንደ ራስ Br500.00 የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች Br400.00 የኢንተርፕረነርሽፕ ተከታታይ 7 ዲቪዲዎች B...
በስልታዊ እቅድና ክትትል መመራትTheThree Characteristics of Systematic Planning and Monitoring/Section3/Audio221
Просмотров 59911 месяцев назад
ይህን ኦዲዮ ማዳምጥ የእቅድን ባህሪዎች ያለማምዳል። በደንብ እንከታተለው። Book list/ መጻሀፍት ዝርዝር ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ Br300.00 በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!! Br300.00 Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development Br400.00 Interperineershiipii Br300.00 ኢንተርፕረነርሽፕ በትግርኛ Br300.00 ለራስ ማን እንደ ራስ Br500.00 የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች Br400.00 የኢንተርፕረነርሽፕ ተከታታይ 7 ዲቪዲዎች Br500.00 መፅሀፎቹን በሁሉም መፅሀፍ መደብር በተለ...
በስልታዊ እቅድና ክትትል መመራት/Systematic Planning for Successful Life/ Section 3/ Audio 220
Просмотров 96011 месяцев назад
በስልታዊ እቅድና ክትትል መመራት/Systematic Planning for Successful Life/ Section 3/ Audio 220
ሌሎችን በማስመሰል ራስን አለመፈለግCanYou Really Find Yourself byPretending to be Someone Else?/Section 3Video219
Просмотров 1 тыс.11 месяцев назад
ሌሎችን በማስመሰል ራስን አለመፈለግCanYou Really Find Yourself byPretending to be Someone Else?/Section 3Video219
የግል ነፃነት ራስን መቻልና በራስ መተማመን /Developing Independence and Self Confidence Traits/ Section3/ Audio 218
Просмотров 67311 месяцев назад
የግል ነፃነት ራስን መቻልና በራስ መተማመን /Developing Independence and Self Confidence Traits/ Section3/ Audio 218
ለአደጋ አለማጋለጥንና ደህንነትን ለማስቀደም/ To Make Safety and Security Priority/ Section 3/ Video 217
Просмотров 505Год назад
ለአደጋ አለማጋለጥንና ደህንነትን ለማስቀደም/ To Make Safety and Security Priority/ Section 3/ Video 217
ላለመብቃትና ለውሱንነት እውቅና መስጠት / Acknowledge Your Imperfections and Limitations/ Section 3/ Video 216
Просмотров 690Год назад
ላለመብቃትና ለውሱንነት እውቅና መስጠት / Acknowledge Your Imperfections and Limitations/ Section 3/ Video 216
ራስን የመቻል ዋና ጥበብ/ Independence and Self-Reliance/ Section 3/ Audio 215
Просмотров 500Год назад
ራስን የመቻል ዋና ጥበብ/ Independence and Self-Reliance/ Section 3/ Audio 215
የነገ ዋና ዝግጅታችን የዛሬ ምርጥ ሥራችን ይሁን/Tomorrow's Best Preparation is doing our Best today/ Section3Video214
Просмотров 693Год назад
የነገ ዋና ዝግጅታችን የዛሬ ምርጥ ሥራችን ይሁን/Tomorrow's Best Preparation is doing our Best today/ Section3Video214
ለስኬታማነት ከራስ ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር/ Healthy Relationshp with Self for Success/ Section 3/Audio 214
Просмотров 343Год назад
ለስኬታማነት ከራስ ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር/ Healthy Relationshp with Self for Success/ Section 3/Audio 214
ማሳመንና ግንኙነት መፍጠር/ Persuasion and Networking for Success/ Section 3/ Audio 212
Просмотров 309Год назад
ማሳመንና ግንኙነት መፍጠር/ Persuasion and Networking for Success/ Section 3/ Audio 212
የማሳመን ሶስቱ ቁልፍ ባህሪዎች?/ How to Persuade Others for successful Life/ Section 3/ Audio 211
Просмотров 534Год назад
የማሳመን ሶስቱ ቁልፍ ባህሪዎች?/ How to Persuade Others for successful Life/ Section 3/ Audio 211
ለተሻለ ህይወት የሌሎችን ደህንነትና ምቾት ማስቀደም Making Others Safety and Security Priority/ Section 3/ Video 210
Просмотров 426Год назад
ለተሻለ ህይወት የሌሎችን ደህንነትና ምቾት ማስቀደም Making Others Safety and Security Priority/ Section 3/ Video 210
የማሳመኛ ሀይል አይነቶች/Types of Persuasion Power / Section 3/ Audio 209
Просмотров 428Год назад
የማሳመኛ ሀይል አይነቶች/Types of Persuasion Power / Section 3/ Audio 209
ራሱን የሚያሻሽልን ሌሎች አይቀድሙትም / Nothing Beats an Upgrade / Section 3/ Video 208
Просмотров 1,3 тыс.Год назад
ራሱን የሚያሻሽልን ሌሎች አይቀድሙትም / Nothing Beats an Upgrade / Section 3/ Video 208
መረጃን የመፈለግ 3ቱ ባህሪዎች/The Three Characteristics of Information Seekingfor Success/Section 3/ Audio 207
Просмотров 385Год назад
መረጃን የመፈለግ 3ቱ ባህሪዎች/The Three Characteristics of Information Seekingfor Success/Section 3/ Audio 207
እውነተኛ ክፍተቶችን መለየት / Mind The Gap/ Section 3/ Video 206
Просмотров 838Год назад
እውነተኛ ክፍተቶችን መለየት / Mind The Gap/ Section 3/ Video 206

Комментарии

  • @AshagreTzazu
    @AshagreTzazu 5 дней назад

    እናመሰግናለን

  • @AshagreTzazu
    @AshagreTzazu 5 дней назад

    እናመሰግናለን

  • @AshagreTzazu
    @AshagreTzazu 5 дней назад

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ የኔ አባት

  • @mulualemberhanu6406
    @mulualemberhanu6406 5 дней назад

    የገዛሁትን አክሲዮን ባንኩ እንዲመልስልኝ መጠየቅ አልችልም ወይ?

  • @Tesfaykinfe59
    @Tesfaykinfe59 5 дней назад

    Respect

  • @Eyersmanguday
    @Eyersmanguday 7 дней назад

    እነዜህ በሰላም ነዉ የጠፉት

  • @eshetuwakene4056
    @eshetuwakene4056 9 дней назад

    አመሰግናለሁ!!!

  • @tigisttigist5409
    @tigisttigist5409 9 дней назад

    🙏🙏🙏

  • @Kerebih-q2l
    @Kerebih-q2l 10 дней назад

    ዶክተር ስለሚሰጡት አስተምዕሮ ለመናገርና ለማመስገን ቃል ያጥረኛል ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልዎ እያልኩ መጽሐፍዎን በቴሌግራም ቢያስቀምጡልን እሚችሉ ከሆነ

  • @destayegetahun4604
    @destayegetahun4604 12 дней назад

    ዶ/ር እውነት እርሰዎ መፃሃፍ ፀሃፊ እና አስተማሪ ብቻ ሳይሆኑ እራሰዎ መፅሃፍ ነዎት እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @nemedubluqi
    @nemedubluqi 13 дней назад

    🎉❤🎉❤🎉❤

  • @KalidahmedAhmed-z9p
    @KalidahmedAhmed-z9p 13 дней назад

    Yidreseñ

  • @KalidahmedAhmed-z9p
    @KalidahmedAhmed-z9p 13 дней назад

    Sidina masafum dire dawa yelem

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    የሚመክሩ ሰዎች ሳይ ደስ ይለኛል አቤቴ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @meseretgetnet1717
    @meseretgetnet1717 14 дней назад

    Brave

  • @ፅኑ
    @ፅኑ 15 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደ እርስወ ያሉ ሰወች ስላሉን

  • @Successstory211
    @Successstory211 17 дней назад

    Ohh, thank you doctor 🙏🙏

  • @TgAbebe-p9q
    @TgAbebe-p9q 28 дней назад

    D/r selhayat mine telenaleh

  • @BehailuGeremew
    @BehailuGeremew Месяц назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ለማስተማር የተለያዩ የትምህርት ፕሮግራም ብታዘጋጅ።

  • @nile-HD
    @nile-HD Месяц назад

    Thank you Doctor, I love the way you identify the business area gaps and the way of your explanation, really good job thank you!!!!

  • @ainNike
    @ainNike Месяц назад

    ከልብ አመሰግናለዉ

  • @dejeneanbesse5557
    @dejeneanbesse5557 Месяц назад

    በጣም ደስ የሚልና አስተማር የወደፍት ህልሜ መንገድ እያስተማሩኝ ነው አመሰግናለሁ

  • @sadadelil3636
    @sadadelil3636 Месяц назад

    ስሜን ፅፌ ወደ ክፍያ አያሳልፍም

  • @NahomeTeferi
    @NahomeTeferi Месяц назад

    enamsgnalen Dr 19 amta naw motivat arghgale❤🎉

  • @TegaHailu-rm4rq
    @TegaHailu-rm4rq Месяц назад

    ❤❤❤

  • @birhanyimam7543
    @birhanyimam7543 Месяц назад

    አንዱ ኢትዬጽያዊ ጀግና ነህ። ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ። በርታልኝ።

  • @EndalewArega-df5fr
    @EndalewArega-df5fr Месяц назад

    ትንታኔህ በጠም ደስ ይላል ብዙ ተምርት ወስጃለው አመሰግናለው

  • @mhu-z2m
    @mhu-z2m Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayetube2721
    @tesfayetube2721 Месяц назад

    የእርሶዎን ምክር ሰምቼ በለውጥ መንገድ ላይ ነኝ ትልቅ ክብር አለኝ❤

  • @ሳይመሽይነጋል
    @ሳይመሽይነጋል Месяц назад

    እሽ ጥያቄ አለኝ 500ሽ ሽርክና ብገባ በአመት ሰንት ይደረስኛል

  • @MisrakMember
    @MisrakMember Месяц назад

    ዶ/ር እግዚአብሔር ይስጥልን ነገር ግን እቅዱን እንዴት ማቀድ እንደለብን ምሳሌ ቢሰጠን

  • @YfghGyji-ei9uf
    @YfghGyji-ei9uf Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን

  • @MillionGebeyehu-nc9rj
    @MillionGebeyehu-nc9rj Месяц назад

    በጣም ደስ የሚል እርጋታ እና ቅንነት ከእውቀት ጋር የታጀበ ግሩም መልእክት ነው አመሰግናለሁ

  • @AbebawNegash-xz3lo
    @AbebawNegash-xz3lo Месяц назад

    የመፀሐፉ ርዕስ የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሚስጥሮች የሚለውን

  • @AbebawNegash-xz3lo
    @AbebawNegash-xz3lo Месяц назад

    ዶክተር እባክዎ መፅሀፎትን ገበያ ላይ ማግኘት አልቻልኩም እርሶ ምን ይላሉ

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 Месяц назад

    Thank you so much from tigrayns USA Ethiopia tikidem Ethiopia forward great information. Keep up the good job

  • @haftomhayle9564
    @haftomhayle9564 Месяц назад

    ደኩቶሬ እንዴት ነህ የት ነው ትምህርቱ ልምጣ

  • @AdaneGebre-r2o
    @AdaneGebre-r2o Месяц назад

    መልካም ነወ በጸሁፍ ቢታገዝ የበለጠ ነው

  • @tesfabeegziabher7101
    @tesfabeegziabher7101 Месяц назад

    እረጅም ዕድሜ ያድልልን!

  • @MuluyeTesfa
    @MuluyeTesfa 2 месяца назад

    ዋው

  • @MuluyeTesfa
    @MuluyeTesfa 2 месяца назад

    እጅግ ጠቃሚ ርዕስ

  • @onyxtechnologyx
    @onyxtechnologyx 2 месяца назад

    ewnet betam enamesegenalen I learn a lot.. thanks and pls make more videos 👍

  • @ፍቅረዮሀንስ64
    @ፍቅረዮሀንስ64 2 месяца назад

    መልካም ሰው ለራስ

  • @hirutgirma5162
    @hirutgirma5162 2 месяца назад

    thanks

  • @haftomkahsay7076
    @haftomkahsay7076 2 месяца назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @Faridismael3434
    @Faridismael3434 2 месяца назад

    Endt enda managignek

  • @MateMate-ix5je
    @MateMate-ix5je 2 месяца назад

  • @alazarsolomon3556
    @alazarsolomon3556 2 месяца назад

    እኔ ዠ የሚዲያ ሰው መሆን በጣም ምኞት አለኝ እና ወደፊት እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እሆናለሁ😊

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk 2 месяца назад

    ማሻ አላህ ዛሬ ነው ያየዎት አላህ ያቆይልን dr

  • @mengistumolla8323
    @mengistumolla8323 2 месяца назад