እውነተኛ ክፍተቶችን መለየት / Mind The Gap/ Section 3/ Video 206
HTML-код
- Опубликовано: 11 фев 2025
- በዚህ ክፍል የቀረበው ቪዲዮ በአውስትራሊያ ቆይታዬ ካገኘኋቸው ቁም ነገሮች አነዱ ነው። በደንብ በመከታተል የግል ክፍተቶቻችን በማስተካከል ለስኬታማነት ተግተን እንስራ።
Book list/ መጻሀፍት ዝርዝር
ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ
Br300.00
በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!!
Br300.00
Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development
Br400.00
Interperineershiipii
Br300.00
ኢንተርፕረነርሽፕ በትግርኛ
Br300.00
ለራስ ማን እንደ ራስ
Br500.00
የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች
Br400.00
የኢንተርፕረነርሽፕ ተከታታይ 7 ዲቪዲዎች
Br500.00
መፅሀፎቹን በሁሉም መፅሀፍ መደብር በተለይም ለገሀር በጃፋር መፅሀፍ መደብር እና ሰዓዳ መፅሀፍ መደብር ያገኟቸዋል። ሲዲዎቹን ቢሯችን ያገኟቸዋል።
አድራሻ- ቦሌ ደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 400 ያገኙናል።
መፅሀፎቼን እና ሲዲዎቼን ገዝተው በመጠቀም ስኬታማ እንዲሆኑ እጋብዝዎታለሁ።
በውጪ ለምትገኙ መጽሀፎቹን ቢችሉ በቤተሰብ ወይም በወዳጅዎ በማስላክ ይጠቀሙ። እኛም በFacebook በማዘዝ በፖስታ እንልካለን። አመሰግናለሁ።
Facebook: / dr.werotawbezabih
Instagram: www.instagram....
Telegram channel- t.me/drwerotaw...
Email: werotawb@yahoo.com
Don't forget to Like, Comment, Share, and Subscribe.
Entrepreneurship, Motivation, Business skill, Amharic Entrepreneurship video, Amharic Motivational videos, Ethiopia, Ethiopian Motivational speech, Amharic Inspirational videos
በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው እናመሰግናለን አስተዳድጋችን በጣም ወደ ሗላ እያስቀረን ነው በዛላይ የመረጃ ውስንነት አለብን አገሬ ገብቸቼ ስልጠነወችን ለመውሰድ በጣም እምመኘው
በጣም አመሰግናለሁ።
ክፍተታችን...ያለቦታችን መገኘታችን , ያለጥሪያችን
ስለአስተያየቱ አመሰግናለሁ።
እናመሠግናለን🙏🙏
Thank you so much
Thank you Doctor
አመሰግናለሁ።