Opening your own business in Ethiopia | የራስዎን ቢዝነስ በኢትዮጲያ መክፈት | -Binyam Golden
HTML-код
- Опубликовано: 14 окт 2024
- ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱ እና ቪዲዮውን ላይክ በማድረግ ይደግፉን።
Watch the full video and support us by liking the video.
Telegram: t.me/goldensuc...
Tiktok: vm.tiktok.com/...
Facebook: / goldensalesinstitute1
📍 HQ Bole branch: Bole Medhanialem next to Oromia building, Hidmona Building 6th floor. +251963454545
📍 Megenagna Branch: Behind Zefmesh mall, Genet Commercial Center 5th floor. +251978200000
📍 Mexico Branch: Sengatera, behind Hibret Bank HQ, Yobek building 8th floor. +251978230000
📍 Piyassa branch: Piyassa in front of Soramba Hotel, Capital building 2nd floor. +251978250000
ቢዝነስ የመስራት ፍላጎቴና እቅዴ ከፍ ያለ ነው ግን በጣም ስራ ይሄድልኛል ብርግን አይያዝልኝም የአስተናጋጅ የኬክ ሙያ የምግብ ስራሞያ አለኝ ኪሳራም አልፈራም😢 አያያዙ አልችልበትም አሁን ራሱ ሃገር እስክገባ ቢየ የኦንላይን ስራ ጀመርኩ 1ሚሊዮን ከሰርኩ😢 ግን ከህልሜ በጭራሽ ወደኋላ አልልም ምኞቴ ከካፌ እስከ የሰርግ አደራሽ ለመድረስ እቅድ አለኝ ይሳካልሽ በሉኝ
ይሳካልሽ sis😊
ፀልይ እግዚአብሔር ይረዳሃል/ሻል❤
በምን ብር እንጀምር የምትሉ ሰዎች ምንም አይነት የብር ካፒታል አያስፈልጋችሁም ደፋር ቁርጠኛ ሆኖ መጀመር ነዉ የሚያሰፈልገዉ እኔ 1500 በአንድ ሺህ አምሰት መቶ ብር የጀመርኪት ስራ አሁን ስልሳ ሺህ ብር ላይ ደርሻለሁ ምንም አይነት ብድር ሳልወሰድ እጄ ላይ ባለ ብር ጀምሬ አሁን የገንዘብ መጠኑን እያሳደኩት ነዉ ባላችሁ ገንዘብ ብቻ ንግድ ጀምሩ እመኑኝ ትደሰቱበታላችሁ
Can you tell us the types of works available as an example
😮@@SmartTube-dp6mf
እባክሽ እህቴ ብር አለኝ የጀበና ብና መስራት ፈለኩ ሀሳብ አስተያየትሽን ንገሪኝ እባክሽ ❤❤❤❤❤❤
@@hanaayela2023 በውሰጥ አናግሪኝ
ምንአይነት ንግድ
ብጣዕሚ እና ነብስጊን ዝሓወይ ከማካ ዓይነት ሰባት እዮም ሕብረተሰብ ዝሃንጹ
ተባረክ ወድሜ ❤
Excellent man
Thank you breakthroughsc
ባሁኑ ግዜ ኢትዮ ውስጥ ምን አይነት ስራ ያዋጣል?
ወተት አግሮ ብሮሠሥ ማድረግ ነወ ።ግን መሬት ለማወረድ ከብዶኛል?
ትክክል
ጎበዝ ነህ ወንድሜ የባንክ ሰራተኛ እንደነበርክ አቃለሁ
.እናመሰግናለን😊
ወንድሜ እኔ እየሠለጠንኩነበር ግን ክፍያ አላሥጀመርኩም እንደትነው እማስጀምረው😊
NICE EXPRESSION
አዳማ አድራሻቹ የትነው
Thank you!
በጣም ጎበዝ
ገንዘብ አለኝ ግን ቢዝነስ ለመጀመር ተቸገርኩ በህይወቴ መክሰር የሚባል ነገሮ አልፈልግም እና የምሰራዉ ግራ ገባኝ
ካልሠራበት እየከሰርክ ነው man
በውስጥአናግረኝእኔጋእንስራበኦላይን
You are good
Hasab gbir ayaskeflm ..wedjewalew 👌
business plan azegegat lay yeserahew kal pleas!?
ይንንም ሰራ ለ መጀመር ብር የለም የዚህ መደኒት ምንድን ነው
😅😅😅😅😅
ጠንኪሮ መስራት
ተቀጥረህ ሥራ
Bro turn off the sound we can't hear you clearly like we can't focus
thanks 🙏🙏
እናመሰግናለን
እወነትነው ስልክህን እንፈልጋለን
Hey bro how are. I have 300,000.00 ETB what type of business can i start to be profitable?
Have you owned any venture?
Share us your actual experience!
Enamesegnalen
ዋዉ አገኘሁህ ሁሌ እከታተልሃለዉ 👍
Tankyou
ine awun laa masirt zigiju nany bamin lii jamir sira
Bank yemisera sew betirf gizew mn lisera yichlal?
Selam...endet nh
@@solanjmekonen selam new?
Egzaber yemsegen mawerat enchelalen adel
Abren ensra bro/sis
Bini ate na asetemrhyale gin min ede mesera gera gebtoye temelsa wed segedet tesedekye gera gebaye bini
ቢኒ ብር ከከቻልክ ፈልግ
Jegna betam konjo new🙏🙏🙏❤❤
Great ❤❤❤
Wow
❤
❤❤
good
👌👌👌
ቢዝነስ ለመጀመር ገንዘብ የለም
birr alegny gin endet nawe idawe
Yetnew bmn endet
ለምን ሀዋሳ አጀምሩም
Selam....
ውሰዱንሀዋሳ
where is your address adama
እኔልሰራተመዘገብኩእምፈልጉሰወችኑአብረንእንስራ
መጻፍ አትቺልም
ገን ዘብ ላጣ ችሁ አኩለ ታ ጀምሩ
ይፈፀማል በግዱ
Edet lgemr
ወሬ አሳጥር
❤❤❤