በትንሽ ካፒታል ተነስቼ ልሰራዉ የምችለዉ አዋጪ ስራ ምንድን ነዉ? አዲስ ሀሳብ|Free coaching w/ Binyam Golden Success Coach Pt 5

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 авг 2020
  • በተለያየ ቢዝነስ ውስጥ ገብተህ ለመስራት ሞክረሃል? በተለያየ ምክንያት ያሰብሽው ቢዝነስ ሊሳካልሽ አልቻለም? አሁን ላይ ምን አይነት ስራ ብሰራ ያዋጣኛል ብለው ያስባሉ? ለእነዚህ እና ለሌሎች ጥሮቄዎች መልስን ከቢንያም ጎልደን የስኬት አሠልጣኝና አማካሪ ያግኙ!
    #Motivation #Success #GreatEthiopia
    'አዲስ ሀሳብ ነፃ የስልጠና ፕሮግራም - በቢንያም ጎልደን የስኬት አሰልጣኝ እና አማካሪ - ያላችሁን አስተያየት እና ጥያቄዎች ከታች ኮመንት ያድርጉ።
    @GoldensuccessInstitute

Комментарии • 319

  • @esromtemuye4612
    @esromtemuye4612 7 месяцев назад +4

    ቢኒ በጣም ጥሩ ስልጠና ነዉ አይኔን መግለጥ ችያለሁኝ አመሰግናለሁኝ

  • @Monaniz
    @Monaniz 5 месяцев назад +7

    ባሁን ሰዓት የስራ እቅድ ቢኖርህም ቤት ኪራይ አይገኚም 😒

  • @yordiyegeta6606
    @yordiyegeta6606 Год назад +3

    በጣም ግራ ተጋብቻለሁ ምን መስራት እንዳለብኝ ሰው አገር መሰደድ ደግሞ አልፈልግም እባክህን ፍቃድህ ቢሆን አድራሻ ብታስቀምጥልን መልካም ነው

  • @selamawittato4773
    @selamawittato4773 3 года назад +46

    ወንድሜ ሲስተሙ ቢስተካከል ሀገር ቤት ገብቶ ለመስራት አይደክመንም ነበር። ሆኖም ጉቦኘውን እንዴት እንለፈው።

  • @TezeraTezera
    @TezeraTezera 5 месяцев назад +1

    ቢኒ ጎልደን በጣም ነው አስተሳሰብህን ማደንቀው ሀሳብ አለኝ ወደመሬት ለማውረድ ገንዘብ ያስፈልጋል ገንዘብ ያለው ባለሃብቱ ዝቅ ብሎ ሀሳብ ካለው ጋር መስራት አልቻሉም

  • @faeizayasin440
    @faeizayasin440 2 года назад +5

    ወንድሜ አብዱልሀኪም እባላለው ስራወቺክ በጣም አሪፍ ናቸው እስኪ ስለቢዝነስ ሀሳብ አካፍለኚ የስራ
    አይነት።

  • @endalebertaendu3966
    @endalebertaendu3966 Год назад +1

    ምርጥ እና ተወዳጅ ሀሳብ አመሠግናለው

  • @ephremteshale168
    @ephremteshale168 3 года назад +2

    ቢኒ ለትምህርትህ በጣም እናመሰግናለን ዕድሜህን ያብዛው

  • @bshimekit
    @bshimekit 3 года назад

    Wonderful concept

  • @aboneshgorfu4546
    @aboneshgorfu4546 2 года назад +4

    እኔ በአንድ መንግስታዊ መስራቤት ሠራተኛ ነኝ ነገር ግን እጅግ ስኬታማ የሆኑ ስራዎችን ረዘም ባሉ ዓመታት የቤት ዉስጥ መገልገያዎቾን ለሠራተኞቾ በክሬዲት በመስጠት እጅግ ጥሩ ገቢ አግኝቼ ቤቲ የልጆቼ ን መሠረታዊ ፍላጎት በማሟላትና ተገቢውን የትምህርት ፍላጎታቸውን አጋዢ ወይም ድጋፍ ሰጪ መጽሃፎች ያለምን ችግር ሳቀርብላቸው የነበረው በቢዝነስ ነው።። አሁን ላይ የገጠመኝ የኔ ሥራ በመተማመን ያለአንዳች ውል ወይም ዋስትና እቃዎቾን አስረክብና እንደ እቃው ዓይነት ከሶስት አራት ወራት ክፍያ በመገበያየት ለረጅም ጊዚያቶች ሠርቻለሁ አሁን ላይ ጤናማ የነበረው የገቢ ምንጪን በጉልበተኛና በቀማኛ ተክጂ የመሥራት ፍላጎቴን ገደሉት ተስፋ አስቆርጠውኝ የብሪ ያለ እያልኩ ነው።። በርግጥ ሥራ መፍጠር ይቻላል አስቡኝ

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 2 года назад

      ተስፋ ኣትቁረጥ

  • @getnetabebaw1462
    @getnetabebaw1462 2 года назад +2

    አዎ መሰልጠንና መስራት እፈልጋለዉ ግን ሰልጥነን ለእኛም ጥሩ ገቢ የሚያስገኝ መሆን አለበት።ሲቀጥል አድራሻችሁንና ለስልጠናዉ ጠቀም ያለ መረጃ እንፈልጋለን።

  • @mikiyasfeyesa9705
    @mikiyasfeyesa9705 3 года назад +1

    Good work 😎

  • @BenusDonuts
    @BenusDonuts 4 года назад +2

    Really like it

  • @meklitnani7039
    @meklitnani7039 2 года назад +5

    ወንድሜ የሽያጭ ስራ ውስጥ መግባት እፈልጋለሁ ነገር ግን በግሌ ምንም አይነት ገንዘብ የለኝም ታዲያ እንዴት አረጋለሁ

  • @godigitalethiopia2666
    @godigitalethiopia2666 4 года назад +1

    Great content! Very helpful.

  • @selamsisay4970
    @selamsisay4970 2 года назад

    Thank u,sales wist mesirat efeligalehu adrashachihu yet nw certified arigachihu wede sira Mitasemarut

  • @wogderesmekonnen4662
    @wogderesmekonnen4662 2 года назад +2

    bini please advice me some thing i am fresh graduate and i can not get job know and i am from poor family even to start business so what shall i do?

  • @ahmadddahmaddd2866
    @ahmadddahmaddd2866 3 года назад +2

    እናመሰግናለን

  • @ethioadistube4704
    @ethioadistube4704 2 года назад +1

    Wow berta wendimachin arif hasab naw

  • @reliefcornerethiopia8465
    @reliefcornerethiopia8465 4 года назад +2

    Thanks for the advice!

  • @muktaredris154
    @muktaredris154 Год назад +1

    Seltenawn magignet mechilew endet new?
    I'm interested with the training

  • @user-lb6sn1ek2o
    @user-lb6sn1ek2o 3 года назад +1

    እናመሠግናለን

  • @addisalemwold
    @addisalemwold 3 года назад

    Thank you !!!

  • @AB-jx9xf
    @AB-jx9xf 2 года назад

    Yesafachut ena eyawerah yalehew ngr lelaa nw ... still sera meyaz nw eymekerken yalehew ..nope yehe sayhon daily job gedeta nw eko esun enawkalen gn how we start small business and how can we go into the market

  • @aartmagency4964
    @aartmagency4964 4 года назад +2

    bravo bro

  • @FRIDAZONE
    @FRIDAZONE 2 года назад

    ene adama negn adama hogne endeet memar echelalehu sales qerenchef alachehu adama
    ..?

  • @melatketema173
    @melatketema173 3 года назад

    Yhen mkr betegbar lemadreg efelgalew ena mn aynet yengd sra lay besra yawatagnal..yaw zerzer adrgek btnegregn..kalaschegerkuk..sltenaw demo yet endemtset btnegregn🙏

  • @user-er4po4cg9s
    @user-er4po4cg9s Месяц назад +1

    Tito እባላለው የ12ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ፣በአንድ አንድ ችግሮች ትምህርቴ ላይ ትኩረት ማድረግ አልቻልኩም፣እና በትምህርቴ ውጤታማ እሆናለው የሚል ተስፋ የለኝም፣ከፈጣሪ እገዛ በቀር....አሁን የሚያስጨንቀኝ ቤተሰቦቼን እንዴት መርዳት እችላለሁ የሚል ሀሳብ ነው፣ስለዚህ በ small business ተነሳሽነት እንዴት ውጤታማ መሆን እችላለው ፣ብታማክረኝ ደስ ይለኛል ።

    • @FekedeAsmare
      @FekedeAsmare 3 дня назад

      ቲቶ ለጥያቄህ እኔ ቆንጆ ምላሽ ኣለኝ ማለቴ በጣም በትንሽ ካፒታል የምትጀምረውን ምርጥ ስራ ኣገናኝሃለው ደውልልኝ

  • @birethings8074
    @birethings8074 2 года назад

    Selam wendem endet neh ene ye edlu malet ye sales sera weste megbat eflgalew ebkah agenageg

  • @ijaarsadhuunfaaguddifachuu
    @ijaarsadhuunfaaguddifachuu 2 года назад +6

    ወንድሜ በ50,000 ብር መጀመር የምችለዉ አወጭ ስራ መንድነዉ?

  • @eyobabraham2467
    @eyobabraham2467 11 месяцев назад +1

    Great ❤❤❤

  • @amaruabatejego5938
    @amaruabatejego5938 Год назад

    ያምራል።

  • @edenmekonnen8280
    @edenmekonnen8280 3 года назад +1

    Thank u👍👍👍👍

  • @user-lf6wk1qm9f
    @user-lf6wk1qm9f Год назад +1

    ሰላም ሰላም እናመሰግናለን

  • @ahmeabdurahmaan7589
    @ahmeabdurahmaan7589 2 года назад +2

    Ewunaten melachu fetari kalelachu habtam mehonachu ayekerem kalalelachu degmo tesfa atekuretu lefu

  • @mebratudagne5248
    @mebratudagne5248 2 года назад

    Really proud of you Bini the super minded person, I had got lots of lesson from you!!!

  • @betiyirga7446
    @betiyirga7446 3 года назад

    Tanx betam

  • @enatfantaergoya
    @enatfantaergoya 9 месяцев назад +4

    እኔ የሚገርመኝ ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ መስራት ስለምንችለው ብለን ስንጠይቅ መጀመሪያ ምሳሌ የምትሰጡን የውጭ ሀገር ተሞክሮ ነው😅😅😅

    • @bzbz2117
      @bzbz2117 5 месяцев назад

      😂😂😂

  • @chekoladdis9082
    @chekoladdis9082 3 года назад

    thanks too much

  • @user-ml1jt3fr6o
    @user-ml1jt3fr6o 7 месяцев назад +2

    ሰላም ፖሮግራምክ አሪፍ ነዉ ምንም ካፕታል የለኝም ግን ቤት ሆኜ የምሰራዉ ሰራ የሚያዋጣኝ ምንድነዉ

  • @ethionetacad9637
    @ethionetacad9637 3 года назад +1

    Thank You BINI

    • @GoldenSuccessInstitute
      @GoldenSuccessInstitute  3 года назад

      Glad you liked it brother
      (We're registering for an amazing summer training comprising Business, Sales and mindset so I would suggest you to call and register now on 0963454545 or 0978200000)

  • @fikirtegetaneh2900
    @fikirtegetaneh2900 2 года назад

    ere benathe eredagne ene minem genzebe yeligme gen business betame efelegalhugne please redagne ebakehen

  • @betelwedaje2434
    @betelwedaje2434 11 месяцев назад +1

    እኔ 8 ክፍል ነው ያቆምኩት አሁን ለእኔ የሚሆን ስራ እፈልጋለሁ ማለቴ እስከ ድግሪ ባለመማሬ ስራ አጣለሁ ብዬ አላስብም ግን ምን መስራት እንደምችል አላወቅሁም የሰፈር ሱቅ ነው የምሰራው እንደማንኛውም ሰው ያለ ሱቅ እሩቅ የሚያሴድ አልመሰለኝም ስለዚህ በትንሽ ወይም በባዶ ተጀምሮ የሚያድግ ስራ Please brother Tell me?

  • @kidestmulugeta5846
    @kidestmulugeta5846 2 года назад +3

    ስልጠናው የት ነው ሰልጥኜ የራሴ የሆነ ነገር መስራት እፈልጋለው

  • @motitube9293
    @motitube9293 2 года назад

    stock market min malat new?

  • @maseraalemu4890
    @maseraalemu4890 Год назад +1

    የምኖረው ደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ነው
    ከችርቻሮ ወጥቸ ወደ ጅምላ ማከፊፈል ሸቀጥ እፈልግ ነበር እደት ብየ አድስ አበባ ካሉ አስመጭወች ጋር ልተዋወቅ እፍልግ ነበር ብር በካሽ የመክፈል አቅም አለኝ

  • @yishakzeki4576
    @yishakzeki4576 2 месяца назад +1

    Yenan ahun yalhubet Life naw yetngrkwe wendem✨👌😎

  • @winwinner3375
    @winwinner3375 Год назад +3

    የት አል ምክሩ ምታጃጅለውን አጃጃል ሳክሳም

  • @አንድነትየውሃስራ
    @አንድነትየውሃስራ 2 месяца назад

    ማሻላህ❤❤❤❤

  • @mahiab6199
    @mahiab6199 2 года назад

    ሰላም ወንድሜ እኔ ለረጅም ጊዜ ተቀጥሪ ሰርቻለሁ በፎቶ ኢዲተርነት እና ዲዛይን አሁን በራሴ ለመስራት አስቢያለሁ ግን ያለኝ ካፒታል በጣም ትንሽ ነው በዚ ላይ እንድገፋበት ምን ትመክረኛለህ ብዙ አመት ብሠራም ለዉጥ የለኝምና መቀጠር አልፈልግም

  • @dde7423
    @dde7423 3 года назад +3

    እናመስግናልን

  • @Birhr0900
    @Birhr0900 4 месяца назад

    Neme Birhanu እበላለሁ 12ኛ ክፍል ቻርሽላዉ ዉጤጥ መጦልኛ ግን ዩንቨርስቲ መግባት አልፈልግ ።
    ዬኔ ፍለጎት Marketing Mesrat እፈልጋለሁ ፡ነገር ግንዘብ ዬለኝም ምንትለኛላህ?

  • @alelignbelete1312
    @alelignbelete1312 Год назад

    It Is good

  • @retatube2034
    @retatube2034 Год назад +1

    እንዴት ነዉ ወደ ስልጠናዉ የምንቀላቀለዉ

  • @adilsamiyadilsamiy2668
    @adilsamiyadilsamiy2668 3 года назад +1

    Mesrat efelgalow men endemsira gen gera gebay

  • @yoditshimeles6062
    @yoditshimeles6062 Год назад

    Ahun kalew nuro huneta gar yemihed terfama business idea betetkumen ..

  • @AliMohammed-bp6iq
    @AliMohammed-bp6iq Год назад +5

    በእኔ አስተሳሰብ ደሀ ሆኖ የተፈጠረ የለም ግን ከተፈጠርን በሀላ ሮን ሞደላችን አዋዋላችን ድሀ ሊያስብል ይችላል?
    ማንም ሰው ዝቅ ብሎ ከሰራ ከፍ ይላልል!በዚህ አምናለሁ ግን የሚሰራ የለም ጉረኞች ነን

    • @alamhabash6268
      @alamhabash6268 Год назад

      እውነት ነው ማንም ገንዘብ ይዞ አልተወለደም ብዙ ዎቻችን ሰርተን ከፍተኛ ቦታ እንቆማለን ብለን አናስብም አይሆንም አይሳካም ስለንል ነው

  • @meseret9915
    @meseret9915 3 года назад +1

    እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት አሁን መግባት እፈልጋለሁ ከወር ቡሁላ ጠቅልዬ እገባለሁ እና መሰልጠን እፈልጋለሁ፣እስኪ ስልካችሁን pleas!

  • @yihunfiker5036
    @yihunfiker5036 Год назад

    Ena be electrical enginering new yetemerekihut ena min endemisera litamakirugn yichlalu?

    • @user-xm8lb7rx8s
      @user-xm8lb7rx8s Год назад +1

      እዳንተ በ ኤሌትሪክ ኢንጅነሪንግ የተመረቀ ሰው ፈልገህ ወይም በራስህ ብቻህን ኤሌትሪክ ዝርጋታን ለ ግለሰብ መኖሪያ ቤቶች፣ ሱቆች፣ የጎረቤትህን ብቻ የማንንም መኖሪያ ቤቶች ፣ንግድ ህንፃ ሊሆን ይችላል። ኮንትራት እየወሰድክ ወይ አንድ ሰው ቀጥረህ ቢዝነስ ካርድ ወይም ቴሌግራም ላይ ምንምም እደምትሰራ ማስታወቂያ ወይ በሰው በሰው ሀ ብለህ መጀመር ቀስ በቀስ ብዙ እዳንተ በኤሌትሪክ ሞያ የተመረቁትን እና የስራ እድል ያላገኙትን ቀጥረህ በራስህ ኮንትራቶችን እየወሰድክ ወደ ግለሰብ ድርጅት ታሳድጋለህ ብቻ ካሁን ጀምሮ እታች ወርደህ በራስህ የስራ እድል ትፈጥራለህ ኢትዮጲያ ውስጥ በግለሰቦች ደረጃ የኤሌትሪክ ባለሞያ ተፈልጎ ተፈልጎ ነው ሚገኘው እጥረት አለ ስለዚህ አንድ ግለሰብ ወይም ድርጅት፣ ኮንትራክተር ፣ ሆቴሎች፣ አፖርትመንቶች በቀላሉ ደውለው የኤሌትሪክ ባለሞያ ቢያስፈልጋቸው ደውለው እዲጠረህ ማድረግ ነገር።

  • @wasihunwagala3032
    @wasihunwagala3032 Год назад +2

    የሽያጭ ስልጠና እፈልጋለሁ አድራሻ የት ነው

  • @maranatakebedekebede2691
    @maranatakebedekebede2691 2 года назад

    Yet new tmrt msetut ena adrashaw laklgn

  • @abrahammuluye1753
    @abrahammuluye1753 3 года назад +1

    Tnxs

    • @GoldenSuccessInstitute
      @GoldenSuccessInstitute  3 года назад

      Glad you liked it brother.
      (We're registering for an amazing summer training comprising Business, Sales and mindset so I would suggest you to call and register now on 0963454545 or 0978200000)

  • @AliMohammed-bp6iq
    @AliMohammed-bp6iq Год назад +4

    ወንድም ትክክል ነህ
    ሁለት ጥያቄ ላንሳልህ እኔ በሺያጭ ስራ ላይ ነኝ አልሀምዱሊላሂ ቤተሰቤን አስተዳድራለሁ ትንሽም ቢሆን ቆጥባለሁ
    ምን ወሰንኩ መሰለህ ትምህርት መማር ተማርኩ በማስተር ግን አሁንም ሽያጭ ላይ ነኝ ለምን ብትለኝ መስራት የምፈልገው መኪና ተከራይቼ እቃ ለማከፋፈል ነበር!መኪና ኪራይ ከባድ ሲሆን እዛው ተቀጥሬ እየሰራሁ ነው ?
    ብዙ ግዜ ወንድሜ ድፍረት የለኝም?ሰው አላማክርም እራሴን ውስጤ የሚሰማኝን ስሰራ ነው የኔ ደስታ!

    • @tube2384
      @tube2384 Год назад

      Endet nw makefafel menchelew plz tell me

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 3 года назад +1

    des yemil mikir new wandima enamesaginalen

  • @kinfenegash8342
    @kinfenegash8342 3 года назад

    OK bro

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 2 года назад +4

    ወንድሜ ሽያጭ ስራ ማለት ተቀጥሮ መስራት ነው ?

  • @HaishaKemal
    @HaishaKemal Год назад

    birme yelgem gin min ayent sira masrat endllbegen algabgenme

  • @lezamohmmedyoutube8945
    @lezamohmmedyoutube8945 2 года назад

    Wow

  • @gebreab7512
    @gebreab7512 2 года назад +5

    መምህር ነኝ ኤለክትሮኒክስ ጥገና እችላለሁ። መስራትም እፈልጋለሁ ምን ማረግ አለብኝ? ስራየን ለቅቄ መስራት ፈልጔለሁ ።

    • @charontube5059
      @charontube5059 2 года назад +1

      1 የኤሌትሪክ ስራ ምን ያህል እንደሚያዋጣ አስብ
      2ብር ፈልገህ እራስህ ሳይሆን ምታምነዉ ሰዉ ፈልገህ ቅጠር
      3 እሱን ደጋግመህ ስራ

  • @user-jv5kl7tu9t
    @user-jv5kl7tu9t 2 года назад +4

    እኔ በተለያዩ ስራዎች በግሌ ሰርቻለሁ ግን ውጤታ አልነበርኩም
    አሁን ላይ ለምስራት ሳስብ ኬፊደስ አጣሁ ብከስርስ እያልኩ
    እና መላ በሉኝ

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 2 года назад +2

      ኣትፍሪ ብቻ፡ ህልም ፈርቶ ሳይተኛ ኣይታደርም።

    • @temesgenatnafukassie740
      @temesgenatnafukassie740 2 года назад

      Yebusiness wanaw kebad partu esu new. Gin tesfa alemekuret new ehte.

  • @drmahi9888
    @drmahi9888 3 года назад

    what is the new business idea in the health sector......thank you

    • @naolberhanu3651
      @naolberhanu3651 3 года назад

      This is my question too, but i dont think this guy has any clue about buisness, all he does is motivational talk.... afff becha nw

  • @nebeyatmamo9613
    @nebeyatmamo9613 2 года назад

    Bemokrw des yleghal anagregh

  • @bertekebede5109
    @bertekebede5109 3 года назад

    Ebki wondma ena mnmi sera yalgnmi

  • @heylemariyammamo4257
    @heylemariyammamo4257 Год назад +1

    ለምሳሌ ምን አይነት ሺያጭ

  • @kedirnefobiftu447
    @kedirnefobiftu447 11 месяцев назад

    design making and marketing linkage

  • @danie8559
    @danie8559 2 года назад +1

    ወጣት ቢኒያም እናመስግናለን ምናልባት በትርፍ ሰአት ሊሰራ እሚችል ስራ ብታመላክተን

  • @aster7656
    @aster7656 Год назад +1

    የስልጠና መአከሉ አድራሻው የትነው

  • @bezaashenafi9323
    @bezaashenafi9323 Год назад +2

    Ene ye 10th temari negn wede biznes wesx megbat efeligalew ena ene bemen shiyach wesx ligba???

    • @killedward146
      @killedward146 Год назад

      tmhert bedenb temar ena "bussiness" bestkikl spell mareg kechalk buhala sle genzeb techenek

    • @nattbrann5583
      @nattbrann5583 Год назад

      ​@@killedward146 😂😂😂😂 btw set nech demo mind your business eshi😅😅😅

    • @footballhighlight578
      @footballhighlight578 Год назад

      ​​@@killedward146 Antem iko spell alarekim😂"business" new tikikilegnal

  • @Musmirseraj
    @Musmirseraj 2 месяца назад

    10አመቴ ጀምሮ ነው ምሰራው አሁን ለመማር ምን ያስፈልጋል በናትህ ንገረኝ

  • @bitelamgashaw5501
    @bitelamgashaw5501 2 года назад

    እውነት ስልጠናው የት ነው አዳማ የለም ወይ ወይም ደብረ ዘይት

  • @official_youtube2024
    @official_youtube2024 3 года назад

    Tarikawi amexaxu min yadergilinal

  • @fema8811
    @fema8811 Год назад +2

    please do not compare and mention other countries experience, even don't mention experience found from Addis Ababa for rural area youths, i am highly experienced on the impact of environment on development, our country Ethiopia that means here todays system is the most dirty and every moments are complex for who who starts their own business. please understood the ground reality with time, societal attitude, governmental system, security, take your self as a one who is live on the street, or who live in 0 income

  • @switchoff3563
    @switchoff3563 2 года назад +1

    wendme kechalk be wst mesmer lanagrh efelgalew

  • @firewyohanis9750
    @firewyohanis9750 7 месяцев назад +2

    በ10-000የምሰራ ስራ ምድነ

  • @bogasmedia5505
    @bogasmedia5505 3 года назад

    Yewst mesmer kale please

  • @zamzamahmad848
    @zamzamahmad848 3 года назад

    Adrasha yetnew

  • @birhanutilahun239
    @birhanutilahun239 2 года назад

    በምንም ብር ሳይኖረኝ እንዴት ልጀምር

  • @kassahunfekadu5800
    @kassahunfekadu5800 2 года назад

    no money at this time but koniology is fuel

  • @OmanOman-ob5cc
    @OmanOman-ob5cc 3 года назад +1

    👍👍👍👍👍

  • @hisitehailu7146
    @hisitehailu7146 2 года назад +3

    Tiyakew lela yawerahew lela

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 2 года назад +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ ሥራና የመሥራት ፍላጎት አለ ፣ ግን የሥራ ስልጠና የሚሰጥ አለ? ሰው ካልሰለጠነ እንዴት በግምትና ባቦ ሰጡኝ ብድግ ብሉ ሥራ ይጀምራል?

    • @GoldenSuccessInstitute
      @GoldenSuccessInstitute  2 года назад +1

      Hello Tesfaye, thanks for your comment, we have we business startup training, please call & join our free seminar @ 0963454545.

  • @shafihusen8332
    @shafihusen8332 2 года назад

    እስክ የብዝነስ እንዴት ነው በጣም የምየስፈልገኝ ነው

  • @nardosmesfin7915
    @nardosmesfin7915 3 года назад

    how can i get training men please fb lay yalew selkachu ayenesam

    • @GoldenSuccessInstitute
      @GoldenSuccessInstitute  3 года назад

      (We're registering for an amazing summer training comprising Business, Sales and mindset so I would suggest you to call and register now on 0963454545 or 0978200000)

  • @Wubye
    @Wubye 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤💯

  • @sumaaasumaaa7156
    @sumaaasumaaa7156 2 года назад

    enamesegenalen

    • @GoldenSuccessInstitute
      @GoldenSuccessInstitute  2 года назад

      እኛም። በ0978250000 የሽያጭ ኮርሳችንን በ10% ቅናሽ መውሰድ ይችላሉ።

  • @danielzewde9019
    @danielzewde9019 2 года назад +4

    please make a video for college students and university students about what kind of business that they can do when they are learning their education . you are doing a great job and also I am on some business idea so tell me if you can give me help

    • @GoldenSuccessInstitute
      @GoldenSuccessInstitute  2 года назад +1

      10Q Daniel for ur interest, ofcrs we can help u & we'll produce some videos. Please join our free seminar at one of our branch.

    • @danielzewde9019
      @danielzewde9019 2 года назад

      sure I will come and also I am sure that teenagers and kids are going to change our country destiny ,creating a mind set on them is better than everything because they are the next leaders .I hope you can make young entrepreneur to success keep it up. I wait for the videos!! thankyou

    • @selamgetachew2694
      @selamgetachew2694 2 года назад

      ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ (daniel zewde) ስልጠናው የት ነው የሚሰጠው እንዲሁም ስልጠናው ለመውሰድ ምን ያስፈልጋል ከይቅርታ ጋር ያገኘኀው ዝርዝር መረጃዎች ካሉ ብታጋራኝ

  • @nazogenarelterading171
    @nazogenarelterading171 2 года назад

    እኔ መሰልጠን ይፈልጋለሁ የለዉት አዲስ አባበ ነዉ

  • @hanahabesha.785
    @hanahabesha.785 2 года назад +1

    እኔ አለሁ ወድሜ ልታናግረኝ ትወዳለህ

  • @genetudege7886
    @genetudege7886 3 года назад +1

    Seltsna mewsd eflgalhu gen aderashchhun alkewm wedme

    • @GoldenSuccessInstitute
      @GoldenSuccessInstitute  3 года назад

      We have one at bole hidmona building and the other at Megenagna genet commercial
      (አዲስ የክረምት ሰልጠና በቢዝነስ ፣ በሴልስ እና በማይንድሴት ላይ ስለጀመርን 0963454545 ወይም 0978200000 ላይ የመዝገቡ)

  • @ayneteshome739
    @ayneteshome739 2 года назад

    Yet new adrashaw negarune