በ50 ሺ ብር ብቻ ከቤት ሳይወጡ የሚሰሩት አዋጭ የሆነ ስራ ! ማየት ማመን ነው ! | small business idea | business |Gebeya

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 821

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  Год назад +92

    ከ50 ሺ ብር ጀምሮ ያለዋስትና የማሽን ብድር ከደቡብ ካፕታል
    ruclips.net/video/769xObF8miU/видео.html

    • @filimonamekuria6917
      @filimonamekuria6917 Год назад +4

      OK

    • @FathimaSeid
      @FathimaSeid Год назад +5

      ጫላ የአንተን ስልክ ማግኘት አይቻልም?ብዙ ጊዜ ኮሜንት አታነብም

    • @alemtolera2539
      @alemtolera2539 Год назад +4

      ወንድም ስልክህን ማግኘት እንችላለን

    • @የልፋል
      @የልፋል Год назад +2

      እራ በሌ በስራ እጦት ሳበብ በእግር ስዳት ልሄድ ነው. እሄን ይሞክር ይሁን

    • @senayteabeba
      @senayteabeba Год назад +2

      ስልክ ቅጥር ላክልኝ

  • @biniammolla6390
    @biniammolla6390 Год назад +122

    አንተ ጀግና ነህ ሰው በዘር ተከፋፍሎ ሲቆራቆዝ አንተ ግን የኛ ጀግና ሰውን በቢዝነስ እራሱን እንዲለውጥ ታነቃለህ ተባረክ ጫልዬ ክብር ይገባአል

  • @Dallol253
    @Dallol253 Год назад +67

    ጫላዬ መልካም ወንድማችን በየግዜዉ ሁሉም እንዳቅሙ መስራት የሚፈልገዉን የገበያ ሀሳብ ሰለምታቀርብልን በጣም አናመሰግንሀለን ተባረክ

  • @አዲማር
    @አዲማር 6 месяцев назад +7

    በጣም ነው የማመሰግነው እኔ የጤና ባለሙያ ነኝ ግን ስራ ቦታ ሁኘ ሁሌም ትርፍ ስራ እፈልግ ነበር አሁን ግን ልቤን የሚነካ ሀሳብ አግኝቻለሁ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @BiniyamKebede-qs2qr
    @BiniyamKebede-qs2qr 10 месяцев назад +9

    በጣም ደስስስ እያለኝ ነው ያዳመጥኩት ጠያቂውም ተጠያቂውም በጣም ጎበዞች ናቹ

  • @naimaberkit3883
    @naimaberkit3883 Год назад +34

    የሚገርም አቀራረብ ጠያቂውውም ተጠያቂውም እናመሰግናለን

  • @tube5565
    @tube5565 Год назад +23

    እናንተ ትሻላላችሁ ተስፋ የምሠጡን እናመሠግናለን

  • @Tigistshumet-mi2oh
    @Tigistshumet-mi2oh Год назад +24

    ዉይ ጫላየ ጌታ ዘመንህን ይባርክ በጣም እምንጠቀምበት ነገር ነዉ እያቀረብክልን ያለህዉ ተባረክልን የማሽኑ ባለቤት እራሱ ጥሩ አብራርቶልናል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tika543
    @tika543 Год назад +21

    እንደዚህ አይነት ሀሳብ የሚሰጥ ነው በማየቴ በጣም ደስ በሎኛል ውንድሜ 1000 ላይክ ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏👍👍

  • @berhaneantonios7377
    @berhaneantonios7377 Год назад +18

    የዝግጁቱን አቅራቢ ጫላ ባልቹን እና የአሜን ካንድልስ ሥራ አስኪያጅ አቶ አቤልን ለሰጡን ግልፅ ገለፃ እና ማብራሪያ በጣም እናመሰግናሐን

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 Год назад +15

    ገበያ ሚድያ በጣም አስተማሪዬ ነው ለኛ የሚሆ ነ ንን እየፈለጋችው ስለምታ ሳውቁን እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @ሰውዳዩቱብከቡታጅራ
    @ሰውዳዩቱብከቡታጅራ Год назад +58

    አለን የኛ ቅን ወንድም አረ እደው መላበለን የኛ የማዳም ቅመሞች በሥደት ተሠቃየን ድካም እንጂ ሌላ ትርፍየለንም ኡፍፍፍፍፍ አሡንሥ መረረኝ 😢😢😢😢😢

    • @mesita5581
      @mesita5581 Год назад

      በጣም

    • @hawababotube2990
      @hawababotube2990 Год назад

      አይዞን

    • @Bortossa
      @Bortossa Год назад

      Egziabher Ken Alew lehulum
      Ager bet bemtamgniw sew Only enat weym abat account kefechi keza yechalshiwun save argi keza endakmesh sera mejemer new. Manenem endatamgni beteley boyfriend.

    • @Amina-fs8nn
      @Amina-fs8nn Год назад

      አይዞሽ ማሬ ሁሉንም ያልፋል

    • @SalLam-m4n
      @SalLam-m4n 7 дней назад

      በጣም

  • @አለምጌታነህ-ተ2ዘ
    @አለምጌታነህ-ተ2ዘ Год назад +152

    ውይይይይ አሁንስ ምንም ማሰብ አልችልም ስለስራ ጨንቆኛል ቤተሰብ በጦርነት እየታመሱ ነው ኔቶርክ አይሰራም ተስፋዬ እየጨለመ ነው አምላከ እስራኤል ይድረስልን

    • @ሀብታምቲዮብ
      @ሀብታምቲዮብ Год назад +8

      አይዞን እማ በመከራ ያለፈው ወገናችን የድንግል ማርያም ልጂ እርሱ ይርዳን በረቀቀ ልንሞት ነው እኛ😢😢😢😢😢

    • @IjolleeBaalee
      @IjolleeBaalee Год назад +3

      Amlak allah now srael aydlem😮 allah is one

    • @IjolleeBaalee
      @IjolleeBaalee Год назад

      Srael sawu now 😢

    • @abiyahabiyah2976
      @abiyahabiyah2976 Год назад

      😢😢

    • @Tigistshumet-mi2oh
      @Tigistshumet-mi2oh Год назад +9

      ​@@IjolleeBaaleeአምላከ እስራኤል ማለት የእስራኤል አምላክ ማለት ነዉ ሁሉንም በጥመት የመረዳት አባዜ 😢

  • @tewabechtariso8166
    @tewabechtariso8166 10 месяцев назад +2

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው እኔ በጣም ነው የውደድኩት ♥️thanks bro

  • @HiwotJima-Ya.MarMinas
    @HiwotJima-Ya.MarMinas Год назад +5

    ወንድም ጫላ እንደስምህ ነህ በእውነት ወደ ሀገሬ ለመግባት ቁርጥ ሲሆንብኝ እስቲ ምን ልስራ ብዬ ስፈልግ ነው ያገኘሁህ በብዙ ተባረክልን❤

  • @afem9862
    @afem9862 Год назад +15

    This is honest information sharing. I wish every RUclipsr does similar work like you. Great work. Keep sharing this type of useful information.

  • @mahderemar6470
    @mahderemar6470 5 месяцев назад +1

    እጅግ ጠቃሚ የቢዝነስ ሀሳብ ነው፣ ወደ ተግባር ለመግባትም ቀላልና ያልተወሳሰበ ነው፣ ነገርግን በኢትዮጵያ ህግ መሠረት ማንኛውም ትርፍ የሚያስገኝ ስራ ለመስራት፣የንግድ ፍቃድ ማውጣት ግዴታ ነው ፤ የንግድ ፍቃድ አለማውጣትና ቢዝነስ መስራት እስከ 25 ዓመት እስራት ያስቀምጣል።

  • @frehiwottilahun-w7u
    @frehiwottilahun-w7u Год назад +13

    በአጠቃላይ ሁለታችሁም ለኢትዮጵያውያን ታስፈልጋአላችሁ ተባረኩ 🙏🙏

  • @tsedi8996
    @tsedi8996 Год назад +6

    እኔም መሰልጠን እፈልጋለሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ 6 ወር ቀረኝ አገሬ ልገባ ጫላዬ እግዚአብሔር ያክብርልን የእውነት በጣም እናመሰግናለን ክበርልን❤❤❤

    • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
      @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ Год назад

      እመብርሃን በሰላም ለሀገርሽ ታብቃሽ

    • @ክእሎትክህነት
      @ክእሎትክህነት Год назад

      ሰልጠናው የትነው

    • @tsedi8996
      @tsedi8996 Год назад

      @@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ አሜን የኔ ውድ ክበሪልኝ🙏💝

    • @tsedi8996
      @tsedi8996 Год назад

      ​@@ክእሎትክህነትውዴ አዲስ አበባ ነው በስልካቸው ደውለሽ አናግሪያቸው

  • @S-G.19
    @S-G.19 Год назад +13

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ገበያዎች ወንድማችንም ስለገለፃህ በጣም እናመሰግናለን!

  • @salemysambel7507
    @salemysambel7507 Год назад +14

    አንተ ጥሩ ሰው ነህ ወንድም በጣም አሪፍ አሪፍ ነገርነው የምታሳዩን በርቱልን

  • @wubshetgmichael2912
    @wubshetgmichael2912 Год назад +1

    አንተ ምርጥ የሰው ዘር እናመሰግናለን!! ሰው ልዩነትን በሚተነፍሰ በዚህ ጊዘ አንተ ግን በልዩነት እንዲህ አይነት መልካም ስራ እየሰራህ ነው፡፡ እናመሰግናለን!!

  • @weldemariammarshet
    @weldemariammarshet 6 месяцев назад +2

    ኣሜን ብታም እናመሰግናለን በግሌም ኣናግሬው ነበር በጣም ሃሪፍ ነው

  • @ያሬድቱዩብ
    @ያሬድቱዩብ Год назад +4

    ጫላዬ እውነትም ጫላ የኔ ታታሪ እግዚአብሔር መንገድህን ሁሉ ያቅናልህ ❤❤❤

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 Год назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣክ ጫለ በእውነት እናመሰግናለን ክበርልን🙏🙏🙏

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 9 месяцев назад +1

    ተባረክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ትልቅ ተስፋ ሰጪ በስደት ላለነው

  • @Rakb553
    @Rakb553 11 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ስላብራራችሁልን ገበያ ሚዲያ thanks 🙏🙏🙏❤

  • @tibeyibmola4834
    @tibeyibmola4834 Год назад +1

    በርታልን እናመሰግናለን በጣም ቆጆ ነዉ አረብ አገር የምትኖሩ እህቶቸ ተጠቀሙበት

  • @samiktube6256
    @samiktube6256 Год назад +2

    ግልጽ አቀራረብ ነው። thank you so much.

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk Год назад +2

    በጣም ጠቃሚ መረጃ እናመሰግናለን

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 Год назад +20

    አህለን ጫላ እስቲ መላ በለን የመዳም ቅመሞች እስከመች ስደት እፉ😮😮😮😮

    • @ሽብሬካሳዬ
      @ሽብሬካሳዬ Год назад +9

      የምር አሁንስ ምርር ነው ያለኝ ልግባ አንድ ወር ቀረኝ ግን አገር መግባት ያስፈራል ፈራሁ

    • @tigisteshtu5785
      @tigisteshtu5785 Год назад +5

      😢😢 ምርር ነው የሚለው የሰው ሀገር በሀገራችን ያኑረን ሰላም ለኢትዮጵያ

    • @ሽብሬካሳዬ
      @ሽብሬካሳዬ Год назад

      ​@@tigisteshtu5785አሜን አሜን አሜን

    • @SaraSara-ti7fo
      @SaraSara-ti7fo Год назад +1

      Yesaw hager yimeral lahagarachin salam yamxalin

    • @bedrianesru6973
      @bedrianesru6973 Год назад +2

      ​@@ሽብሬካሳዬእኔስ ብትይ ፈርቼው አለሁ

  • @zainabtube3297
    @zainabtube3297 Год назад +2

    ማሻዓላህ ጉበዞች ደስ እሚል መረጃ እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @fitawahferom7577
    @fitawahferom7577 Год назад +2

    ጠያቂውም ተጠያቂውንም እናመሰግናለን ተባረኩ

  • @EskinderGebreyohannes
    @EskinderGebreyohannes 9 месяцев назад

    በጣም: ጎበዞች: ጠቃሚ: መረጃ: ነው: የሰጣችሁት: እናመሰግናለን::

  • @AlemneshNegash-h3i
    @AlemneshNegash-h3i Год назад +3

    Nicely presented and narrated; thank you both for your time

  • @m.4582
    @m.4582 Год назад +1

    ጫላ ወድማችን ለምሰጠን ማረጃ ባጣም እናመሰግናለን እስኪ አሁን ላይ የዳቦ ማሽን ስት እደሆነ አቅርብልን.

  • @mawaysh
    @mawaysh Год назад +49

    አረ ወገኖቻችን እያለቁ ናቸው 😢ፍትህ ለወገኖቻችን ፍትህ ዳታ ይከፈትልን 😢

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 Год назад +3

      ለማን ነው ፉትህ? እኛው ታግለን ፉትህን ማምጣት አለብን እንጅ ፉትህን ከችግኝ ተራ አትፈልጉ

    • @TgTube-mo5rm
      @TgTube-mo5rm Год назад

      በቅንነት ደምሪኝእህቴ

    • @TgTube-mo5rm
      @TgTube-mo5rm Год назад

      ​@@hayatteshome573በቅንነት ደምሪኝ እህቴ

    • @Tariktube23
      @Tariktube23 Год назад +2

      አታለቃቅሱ ተፋለሙ።

    • @አላህነውወክሌ
      @አላህነውወክሌ Год назад

      ቱይተሪሱሌማንአንደላይ ተከትላችሁጩሁ ይህግለሰብተውት።ስራውንይስራበት።ሚስኪንነው

  • @EndalewmelashBezie
    @EndalewmelashBezie 5 месяцев назад +1

    አገላለፃችሁ በጣም ተመችታችሁኛል አመሠገናለው

  • @maroa1426
    @maroa1426 Год назад +3

    ዋው በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን

  • @KumsaTolla
    @KumsaTolla Год назад +3

    ሻማውን ለመስራት የሚያገለግለው ዋክስ ቀልጦ የተዘጋጀ ነው ወይስ ማቅለጥ ያስፈልገዋል? ማቅለጥ የሚያስፈልግ ከሆነ በምን ማሽን ነው የሚቀልጠው ? ለሱስ ወጪ የለውም?

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4d 6 месяцев назад +3

    የአንድ ቀን ስልጠና ይሰጣል ማለት ነው።? ገበያ የማፈላለግ ስራስ መርዳት ትችላሌችሁ።? ጥሩ ትምህርት ነው ያገኝሁበት።

  • @mulualemegebremaryam
    @mulualemegebremaryam 8 месяцев назад +1

    ወንድሜ አሳብ ጥሩ ዜዴ አሳየሀን ስራህ እግዚአቢሄር ይባርክልህ

  • @Apabitch
    @Apabitch 10 месяцев назад +3

    እናመሰግናለንበርታልን

  • @HjJh-i3e
    @HjJh-i3e 11 месяцев назад

    ጠያቂው እና ተጠያቂው በጣም አመሠገናለው❤❤❤❤❤❤ፍቅር ናቸው ይመቻችው

  • @AbaynshGaza
    @AbaynshGaza 10 месяцев назад +1

    እግዛብሔር ይባርካችሁ ቅን ሰች ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sanimohammed8170
    @sanimohammed8170 Год назад +3

    ለመረጃቹ በጣም እናመሠግናለን በርታልን ወንድሜ ጥሩ ግንዛቤ ሰታቹናልም የምርም እያነቃቹን ነው እኔም በኣላህ ፍቃድ እንደምሞክረው እርግጠኛ ነኝ ለሌሎችም የስራ እድል ለመፍጠር በደንብ ኣስባለሁ ኢንሻ ኣላህ ከልብ ኣመሠግናለሁ

  • @madey56
    @madey56 Год назад +3

    በጣም እነመሰግነለን ጨላ እዲሜህ የሪዝምልን በጣም በጣም እነመሰግነለን ኑሪልን

  • @genetabebe3821
    @genetabebe3821 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ አገላለጽ በጣም ጥሩ ነው አመስገናልሁ

  • @astertube8785
    @astertube8785 Год назад +6

    ሰላማችሁ ይብዛ ጫላ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ በርታልን በጣም አሪፍ ነው ከምር

  • @lemlemlegesse
    @lemlemlegesse Год назад +1

    በጣም ምርጥ ነገር ነዉ ተባረክ

  • @etataetata4752
    @etataetata4752 Год назад +3

    በጣም ጥሩ ነው ጫልዬ እናመሰግናለን❤ ህንዶች ሲሰሩ አይቻለሁ

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Год назад +2

    ዋውው ርግት ያለ ልጂ ሲያብራራ ደስስ ሲል

  • @Fikreab-r6v
    @Fikreab-r6v Год назад +1

    Dear challa tank you so mach for your information.

  • @ሽብሬካሳዬ
    @ሽብሬካሳዬ Год назад +17

    ማነው እደኔ ስደት የመረረው ወድሜ እባክህ 400ሺ እከ 600ሺ ለኛ ለማዳም ቅመሞቺ የሚመጥን ስራ አቅርብልን😢😢😢

    • @zd5125
      @zd5125 Год назад +1

      እኔ የኔህት መረረኝ 😭ጨነቀኝ

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 Год назад

      እዉነትሽን ነዉ ልጄ ስደት አይኑ ይጥፋ

    • @ሽብሬካሳዬ
      @ሽብሬካሳዬ Год назад

      @@zd5125 አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው

    • @hadiamohammad8093
      @hadiamohammad8093 Год назад

      Yebuna mefcha ena mekuya eske 400 shi tagegnalesh arif new gn demo bota ketema lay tadagi ketemawoch lay mehon alebet

    • @SaraBekele-pf8qy
      @SaraBekele-pf8qy Год назад

      ket maginyet echilalewu yihen machine

  • @terefegulema3043
    @terefegulema3043 Год назад

    ሞሉ በምን ኃይል ነው የሚሰራው በመብራት ነው ወይ በከሰል ማብራሪያው ላይ አልተገለፀም እባክህ።

  • @mikiayall1729
    @mikiayall1729 Год назад

    ምርጥ ሰዉ ጥቅም ያለዉ ፕሮግራም ነዉ ይመችህ

  • @derejedegubaysassa3950
    @derejedegubaysassa3950 Год назад +4

    Dear Challa. I thank you so much for your valuable information!!

  • @ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ

    በጣም አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን ጫላ

  • @eleniabay6970
    @eleniabay6970 Год назад +1

    Chala I thank you for the information ❤🙏🙏🙏

  • @Dakatube1
    @Dakatube1 Год назад +5

    ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው ወንድሜ የባነርና የህትመት ማሽኖችን ዋጋ በ2016 ዓ.ም ባለው ዋጋ ብሰራልን አመሰግናለሁ 🙏

  • @EliltaaEthiopian
    @EliltaaEthiopian Год назад +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን ጥሩ ስራ ነው

  • @MottyBiya
    @MottyBiya Год назад +1

    Very constructive.Thanks a lot.

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Год назад

    በጣም ጥሩ እና ድካምም የለውም ተረካቢ ከአለ ጥሩነውሀሳብህ

  • @CalkerMekret
    @CalkerMekret Год назад +1

    በጣም አሪፍ ነው እግዚአብሔር ይሥህ ጫላወድማች ሀዘናችንን ነው የምታቀልልን

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 Год назад +2

    ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @qi4601
    @qi4601 Год назад

    ጫላ ስለትጋትህ በጣም ላመሰግንህ እፈልጋለሁ። በመቀጠል አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ። ይኸውም ለሻማው የሚሆነው ጥሬ ነገር ስንገዛ ፈሳሽ ነው ወይስ እሱን ደግሞ ለማቅለጥ ሌላ ማሽን እንገዛለን? ሌላው ጥያቄዬ ደግሞ ሻማውን ካማረተን በኋላ እንዴት አድርገን ነው ከማሽኑ የምናወጣው? እነዚህን ጥያቄዎች ጠይቅልን።

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад

      ሁሉም መልስ ቪዲዮ ላይ አለ

  • @kasechkasech6651
    @kasechkasech6651 Год назад

    በጣም እናመሰግናልን ወንድማችን ዛሬ ነዉ ያየዉት ከ5 ወር በዋላ ወደ ሀገር ቤት ገባለዉ እና ምን ልስራ እያልኩ ጭንቅ ይዞኛል 😢 የስራ ልምድ ስሌሌኝ በጣም ፈራዉ እስኪ ምክር ስጡኝ

  • @Jane-vy3hr
    @Jane-vy3hr 11 месяцев назад

    ጫላ ስለምታሳየው እቃዎች እናመሰግናለን ግን ስለአንዳዶች እቃዎች ልክ የሚገዛ ሰው የሚጠይቀውን እና ማወቅ የሚገባውን ጥያቄዎች ትንትን አድርገው እንዲያስረዱ ትጠይቃለህ አንንዳንዱን ደግሞ ታስጎበኛለህ እንጂ አትጠይቅም ኮሜንት ላይ እየተጠየቀም መልስ የለም!ለምሳሌ ወፍጮው ለማንኛውም እናመሰግናለለን

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  11 месяцев назад

      ግልፅ ያልሆኔ ነገር ካለ ደውሉልን

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Год назад +3

    አሪፊ አቀራረብ ነው እናመሰግናለን

  • @ermiasbiza6468
    @ermiasbiza6468 Год назад

    ምትሰጡን መረጃ እጅግ ድንቅ ነው ፈጣሪ ረጅም የስራ ዘመን ይስጣችሁ

  • @YanchiAmlak
    @YanchiAmlak 3 месяца назад +2

    እዴት ነው የሚሠራው አስጀምረኝ እባክህ ወድሜ የሠው ቤት መሮኛል እባክህ አግዘኝ

  • @karimaa7758
    @karimaa7758 Год назад +1

    Kalebenawu mixayeqewu lasewu asabe enamasegenalen ❤❤❤

  • @mktube2783
    @mktube2783 Год назад +2

    ተባረክ እናመሰግናለን

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Год назад +3

    ይህን ስራ ለመስራት በጣም እፈልገዋለሁ ስደት መሮኛል ግን ለትንሽ ቀናቶች ስልጠናውን መውሰድ ያስፈልገኛል የት ነው ሙያውን መመማር እምችለው?

  • @Tgist-b8h
    @Tgist-b8h 3 месяца назад +1

    ትባረከዉ

  • @bereketnuru6457
    @bereketnuru6457 Год назад +1

    ለእውነት ኮመንት የምታነቡ ከአረብ ሀገር የምትኖሩ ትኖራላቹ እንደኔ ከንቱ እንዳትቀሩ ምንም ቢሆን ገንዘብሽን ያዢ የዙ

    • @tube1623
      @tube1623 Год назад

      የኔ ማር አይዞሽ ዋናው ጤና ነው

  • @Maluyacob
    @Maluyacob 6 месяцев назад +1

    Are tabareki biruk nhi❤❤❤❤❤ dagi saw

  • @mekoninaraya7439
    @mekoninaraya7439 Год назад

    ወንድሜ ጥያቄው ማሽን ለምትሸጠው ነው ወጭው አንተ እንደምትለው ብቻ አይመስለኝም ያልተካተቱ ብዬ ማስበው ኢሌትሪክ ዋክሱን ማቅለጫ የካርቶን ማጣበቂያ
    ከዚህ ውጭ አንተ እንደምትለው ሰርተህ ዉሀ ውስጥ ብትከተው የሻማው ክር ላይ ውሀ ገብቶ በሚበራ ሰአት እየተንጣጣ ይጠፋልና እየሰራህ ከሆነ ችግሮችን አጥንተህ አስተያየት ብትሰጥበት ለማለት ነው

  • @dawitjk
    @dawitjk Год назад

    gebeya mediya ተባረክ 💡💡💡

  • @MeseretAbiyu167
    @MeseretAbiyu167 10 месяцев назад

    አሪፍ ነገር በርታ እናመሰግናለን

  • @meramthahr1541
    @meramthahr1541 6 месяцев назад +1

    Thanks for sharing

  • @hana-b1m
    @hana-b1m Год назад

    ሰላም መረጃ ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ

  • @Selammedia9385
    @Selammedia9385 Год назад +2

    በ10 ሰአት ውስጥ 1500 ሻማ ማምረት ይቻላል ፡ ሆነም 1500 ሻማ ቀን በቀን የትኛው ድርጅት ሊረከብህ ይችላል ?

    • @RaniRani-vt7se
      @RaniRani-vt7se Год назад

      Zemenuko የሶላር ነው ማነው ሻማ migezaw

  • @zebenayhabite
    @zebenayhabite 11 месяцев назад

    እናመሰግናለን ተስፍ በጣንበት ጊዜ ተስፍ ሰጣችሁን እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @tigistuadane-n8t
    @tigistuadane-n8t Год назад +2

    ሰላም ጫላ የሳሙና ማሸን የውጭ የት አገኛለሁ የምታውቀው ካለ ሰልክ ብትሰጠኝ
    አመሰግናለሁ።

  • @natiyearsemalje5999
    @natiyearsemalje5999 Год назад

    ይህን ማሽን በፍጹም እንዳትገዙ ይኸው ገዝቼ ከሰርኩ በጣም ነው ያዘንኩት😢😢😢😢😢😢

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад

      ምን ሆነሽ ከሰርሽ ? ማሽኑ እኮ የምበላሽ ነገር አይደለም

    • @natiyearsemalje5999
      @natiyearsemalje5999 Год назад

      @@gebeyamedia ማሽኑ ሻማ ያበላሻል አወለጋግዶ ነው የሚያወጣው እና እኔ ከሳምንት በፊት ነው የገዛዉት 65ሺ ብር አበላሸብኝ ብዬ ስነግረው አምጣው ብሎ 50ሺ ብር ሰጠኝ እሱንም በመከራ አስበው በሳምንት ውስጥ 15ሺ ብር ከሰርኩ ለዛውም ለሌላ ያወጣውት ሳይቆጠር ደሞ እኔ ብቻ አይደለም ሌላም ሰው እንዲህ ሆኑዋል እኛ ገበያ ሚዲያን አምነን ነው የገዛዉት እባክህ ሌላ ሰው እንዳይበላ ከፈለክ ማስረጃ አለኝ

  • @mentutube6971
    @mentutube6971 Год назад +6

    በናትህ መጀመርያ መሰልጠን እፈልጋለዉ ከመጀመሬ በፊት የሚችል ከነ ስልጠናዉን ከፍለንም ቢወን ያሰልጥነን

  • @zenawimedia5232
    @zenawimedia5232 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን🙏

  • @ساره-ه2ن
    @ساره-ه2ن 5 месяцев назад

    ተበረኩ ጥሩ ስራ ነው❤❤❤❤

  • @maan00012
    @maan00012 11 месяцев назад

    እኔ ስራውን ልሰራ እፈልጋለሁ ክፍለ ሀገር ነው የምኖረው ነገር ግን የሻማ ዋጋ በየሱቁ ስጠይቅ 10 ብር ነው የሚሸጡት ስለዚህ ትርፍ የለኝም ማለት ነው

  • @ፈኪTube-ov7lz
    @ፈኪTube-ov7lz Год назад

    ሶላር መጣ እጂ አሪፍ ነበር እናመሠግናለን

  • @simegnarega3727
    @simegnarega3727 Год назад +1

    Tnx Chala . God bless u

  • @dejenebekele-ft7vm
    @dejenebekele-ft7vm Год назад

    እንዴት ዓይነት ጥሩ ነገር ነው እባክህን ይሄን ብዝነስ መሥራት እፈልጋለሁ።

  • @alemAlem-k5b
    @alemAlem-k5b 11 месяцев назад

    ዋክሱ እዴት ነው ሚዘጋጀው ወይስ የተዘጋጀ ነው እእና ስልክ አስቀምጡ

  • @admasuabebe9232
    @admasuabebe9232 Год назад

    አድራሻችሁን በትክክል ብታስቀምጥልን

  • @Bogo-kn4qo
    @Bogo-kn4qo 8 месяцев назад +1

    በጣም❤ምረጥነዉ

  • @endaletemeche2697
    @endaletemeche2697 Год назад

    ሥለ ሠጣችሁን ግልፅ ማብራሪያ ሁለታችሁንም እናመሰግናለን ።

  • @MilikiyasKasaye
    @MilikiyasKasaye Год назад

    በጣም ደስ የምል መረጃ ነዉ አበል ለስራስካጁም ለአንተም ትልቅ ምስጋናና አክብሮት አለኝ። ግን ወክሱ ፈሳሽ ቁስ ነዉ ወይም አቅልጠን ነዉ የምናዘጋጀዉ?

  • @masreshatiruneh1732
    @masreshatiruneh1732 11 месяцев назад +1

    WOW THANK U

  • @shagahailu2781
    @shagahailu2781 Год назад

    እግዚአብሔር ይበረክ ወንድሜ ደነ ነገረ ነው ያሰያሃን❤