["ቀለበት ገዝቼ አገባሁት"]"ጨርቁን ከጣለ የአእምሮ በሽተኛ ፍቅር ያዘኝ" | Amazing Love Story

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    #ethiopia

Комментарии • 74

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Месяц назад +4

    ማስቻሉን የሚስጥ እግዚአብሄር ነው❤❤❤

  • @debredemise2289
    @debredemise2289 Месяц назад +4

    አይዞሽ ወይናባ ማርያም ልጅሽንም ባልሽንም ውሰጃቸው እመብርሃን ትማርልሽ

    • @user-yy9px3nk8o
      @user-yy9px3nk8o 16 дней назад

      በየጠንቃዩ ቤት የምትዞር የጠንቁአይ አምላኪ ነች።

  • @user-ff5ms7mm6m
    @user-ff5ms7mm6m Месяц назад +7

    አይዞሽ የኔ እናት 😢😢😢❤❤❤

  • @emeeme7779
    @emeeme7779 28 дней назад

    ጠያቂዋ ጎበዝ ! በጨዋነት የምትፈልገውን እውነት ማወጣጣት ትችላለች!

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b Месяц назад +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ ግን አብዛኛው ዘገምተኛ ነው አንቺም ደህና ስራ ሳይኖርሸ እሱም የአይምሮ ታማሚ ከዛ ይባስ ብለሸ ልጅ መውለድ አንቺ ራሱ psychotherapy ያስፈልግሻል

    • @user-yy9px3nk8o
      @user-yy9px3nk8o 15 дней назад

      ነጋዴ ነች አውቃ ህዝብ ለማታለል ነው የወጣችው።

  • @SarahFazer
    @SarahFazer Месяц назад +4

    በፀናት የተፈተንች ንፍስ የተባረከችናት::😥😥😥😥😥

    • @user-yy9px3nk8o
      @user-yy9px3nk8o 16 дней назад

      እውነቱ ከዚህ በተቃራኒው ነው።በባልዋ እና በልጅዋ እየነገደችባቸው ነው።

  • @helenanatey5612
    @helenanatey5612 Месяц назад +2

    አይዞሽ የኔ መልካም እህት እግዚአብሔር ይድረስልሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ::

    • @user-yy9px3nk8o
      @user-yy9px3nk8o 16 дней назад

      አረ እስቲ ሠፈር ነና ጎረቤት ጠይቁ በጣም አጭበርባሪ ነች።

  • @user-yy9px3nk8o
    @user-yy9px3nk8o 16 дней назад

    እየታመመ ኦቨር ዶዝ መድሀኒት እየሰጠች ደንዝዞ ሲለምን ውሎ ማታ እቤቱ ሲገባ የቤት ስራ ታሠራዋለች በጣም ግፈኛ ሴት ነች።

  • @konjitbirhanu2097
    @konjitbirhanu2097 Месяц назад +3

    Egziyabher yirdash kechalsh ke memhir Tesfaye gar bitgenagnu melkam new.

    • @user-yy9px3nk8o
      @user-yy9px3nk8o 16 дней назад

      መነገጃ ገንዘብ መሰብሰቢያ አደረገቻቸው።

  • @elfneshgirma1053
    @elfneshgirma1053 Месяц назад +2

    እመቤቴ ትርዳሽ እቤት ውስጥ መተት ጠቀብሮ እንዳይሆን?ገጠመኝ ግቢና ስሚ

  • @Fetiahmed-tx1ss
    @Fetiahmed-tx1ss Месяц назад +4

    ይችን ሴት ለሰይፉ ፋንታሁን ወይም ለሸቱ ዶንኪ ቲውብ ውሰጃት እህቴ ከዚ ቤት ያውጧት

  • @nebiyunegede5039
    @nebiyunegede5039 Месяц назад +1

    ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @user-yy9px3nk8o
    @user-yy9px3nk8o 15 дней назад

    ምንም ቤት ሳይኖራቸው አልጋ ቁራኛ ህፃን የያዙ እናቶች በላስቲክ ቤት ውስጥ እያሉ እንደዚህች አይነት ባልዬው ደህና ነው መስራት ይችላል፣ልጅትዋን ማሳከም እየቻለች መለመኛ አድርጋታለች።እስቲ ኑጎረቤት ጊቢ ውስጥ እውነተኛዋን ጉዳን እንንገራችሁ።ችግረኛ አይደለችም ሚዲያ ላይ ከመውጣትዋ በፊት 70000(ሰባ ሺህ) ከፍላ አሳድሳዋለች፣የገንዘብ እጥረት የለባትም ዳቦ ደፍቶ ማስረከብ በጣም ትሠራለች።እባካችሁ አትሸውዱ ትክክለኛ ችግረኛ እርዱ።እይታ ሚዲያ፣ዜናጆከር ሚዲያ ቀርባ ብዙ ገንዘብ አግኝታለች።አሁንም ቀጠለች እባካችሁ ለትክክለኛ ችግረኛ እርዱ።ከፓሊስዋ ጋር ጥቅም የጋራ እየሠሩ ነው።

  • @user-cf5dg2bo2s
    @user-cf5dg2bo2s Месяц назад +1

    Ayezoshi yeni ehit fetari yewkale ❤❤❤❤

  • @user-yy9px3nk8o
    @user-yy9px3nk8o 16 дней назад

    ይህቺ አጭበርባሪ ነች ያገባችው ለቀበሌ ቤት ስትል ነው።ከአክስትዋ ጋር እየኖረች አክስትዋን ስታሰቃይ አክስትዋ ስታባርራት ለቀበሌ ቤት ብላ መድረሻ ስላጣች አገባችው እናቱን አሰቃይታ ደፋቻቸው።ምን አይነት መጥፎ ሴት መሆንዋን ጎረቤቶችዋን አናግሩን።እየነገደችባቸው ነው።

  • @user-yy9px3nk8o
    @user-yy9px3nk8o 15 дней назад

    ይልቁኑ ልጃ ተደፍራ የተገደለችባትን አበቄለሽን አግዙአት።

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 Месяц назад +4

    ቀለበት ማጥለቅ እኮ ብቻውን የትዳር መቆየት እና የዕምነት ማጠናከሪያ ዋስትና አይሆንም ።ለትዳር መፅናት እና ለትክክለኛ በረከት የሚያስፈልገው ፍፁም የሆነ የጋራ ፍቅር እና መተሳሰብ ፣ የእርስበርስ መተማመን እና መከባበር ፤የነፍስ እና የሥጋ ቅድስና እና ጨዋነትን ጨምሮ፣ ከእነዚህ ሁሉ ነገሮች በላይ ደግሞ ፈሪሐ-እግዚአብሔር ሲኖር ነው።

    • @TamesgenDagen
      @TamesgenDagen Месяц назад +3

      መጨረሻው ምን ሆነ አቤት ችኮላ ለ አስተያየት 😂😂😂😂😂

    • @user-ht9oh8nk1i
      @user-ht9oh8nk1i Месяц назад

      😢😢እኔም ፈቅረኛየ ቀለበት ገዝተሸ አልብሸኝ ሲለኝ ያለባሀሌ ተዉኩት ሁሉም ለበጎነወ

    • @sosinasine5843
      @sosinasine5843 Месяц назад +1

      አይዞሸ ጠልቶሸ አይደለም ሴጣን እየተጫወተበት እኮ ነዉ

    • @sosinasine5843
      @sosinasine5843 Месяц назад +2

      ወይ ቤት የሚቀይርሸ ልጊ እሰኪ

    • @user-ht9oh8nk1i
      @user-ht9oh8nk1i Месяц назад

      @@sosinasine5843 አምሰግናለሁ በጣም ነዉ የቀለደብኝ አሁን ጠካራ ሁኘለሁ እረሰቸዉ አለሁ እሱን ለመረሳት ነዉሰደት የወጣሁት ,,በምክኔት ተቀየረኩኝ

  • @mimiayele3992
    @mimiayele3992 Месяц назад +3

    Ebs tv ቅረቢ

  • @asterabebe2475
    @asterabebe2475 Месяц назад +1

    slki kutraw askemtuln

  • @SarahFazer
    @SarahFazer Месяц назад +1

    ፈቅረ ሀያልነዉዉዉዉዉ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Месяц назад +2

    ለልጅትዋም የአእምሮ ሕክምናም ማግኘት ያለባት ይመስለኛል

  • @tizetabelayhun8793
    @tizetabelayhun8793 Месяц назад

    yene gobez amelak yeredashale yene meskin anchi ke setochi hulu leyu neshi ewenet emebatay tiredashi lejishenem baleshinem yemareleshi

  • @jackyabreha6593
    @jackyabreha6593 Месяц назад

    Gazetegnawa teregagi gobez lemebal kehone gen betam yikereshal meker new

  • @user-yy9px3nk8o
    @user-yy9px3nk8o 16 дней назад

    የኢትዮጵያ ህዝብ መቀለጃ ሆነ እነዚህ በእይታ ሚዲያ፣በዜናጆከር ተለቃል።ብዙ ሠው አግዛታል እንደ ንግድ ነው የያዘችው ውሸታም ነች እዛ ሠፈር ነኝ።ከአክስትዋ ጋ እየተጣላች መግቢያ ስታጣ ለቀበሌ ቤት ስትል ነው ያገባችው።በጣም ውሸታም ነች።መነገጃ አደረገቻቸው።

  • @user-qb7di9sr3f
    @user-qb7di9sr3f Месяц назад

    Ayzoshe ehte ftrei keywhowech gare new ftrei trekshen yekyrlshe

  • @user-yy9px3nk8o
    @user-yy9px3nk8o 16 дней назад

    አረ ይሄ ታሪክ መነገጃ ሆነ በእይታ ሚዲያ፣በዜና ጆከር ቀርቦ በከፍተኛ ሁኔታ ተረድታለች እባካችሁ ምንም የሌለው እርዱ።

  • @meazadinku5412
    @meazadinku5412 Месяц назад

    Keyara falge egzabher bertat yeonish 😢😢😢😢

  • @user-yy9px3nk8o
    @user-yy9px3nk8o 15 дней назад

    በጣም ውሸታሞች ናቸው እውነቱን እንደ አካባቢ ሠው ልንገራችሁ ብዙ መድሀኒት አስውጣ፣እንዲለምን ትልከዋለች ታስለምነዋለች፣የቤት ስራ ታሰራዋለች፣ታሰቃየዋለች ፣መለመኛ አድርጋዋለች።

  • @user-yy9px3nk8o
    @user-yy9px3nk8o 15 дней назад

    እዚህ ላይ ከቀረበችው ፓሊስ ጋር ጥቅም የጋራ ሼር እየሠሩ ነው።አጭበርባሪዎች ናቸው ተጠንቀቁ።

  • @AlmazGashaw-sh5hk
    @AlmazGashaw-sh5hk Месяц назад

    የገጠር ገበሬ እኮ በማጭድ እንጂ በዱላ አያጭድም የሚያጭደውም የደረሰ ሰብል እንጂ ሰውን አይደለም !!!

  • @user-yy9px3nk8o
    @user-yy9px3nk8o 16 дней назад

    ውይውይውይ ይሄ ሁሉ ውሸት ነው እጅግ በጣም ውሸታም ነች።

  • @user-yy9px3nk8o
    @user-yy9px3nk8o 16 дней назад

    በዚህ የውሸት ታሪክ ተሸውዳችሁ ገንዘብ እንዳትሠጡ።በየሚዲያው እየዞረች በባልዋ፣በልጅዋ ገንዘብ መሰብሰቡን ስራዋ አድርጋዋለች። እይታ ቀረበች ከፍተኛ ገንዘብ ሠበሠበች፣ቀጠለች ዜናጆከር ቀረበች ከፍተኛ ገንዘብ ሠበሠበች፣አሁን በዚህ መጣች ስራዋ አደረገችው።

  • @user-yy9px3nk8o
    @user-yy9px3nk8o 15 дней назад

    የምታወራው ሁሉ 90 ፐርሠንት ውሸት ነው።

  • @zahraayalew3965
    @zahraayalew3965 Месяц назад

    አንች እራሡ የአእምሮ ህመምተኛ ነሽ አልታወቀሽም እንጂ ጤነኛ ሰዉ እንዴት እንደዚህ ያረጋል ?የታመመዉን መርዳት ስችይ አግብተሽ ለቤተሠብም ሌላ እዳ መጨመር ተገቢ አይመስለኝም

  • @6s8f7d
    @6s8f7d Месяц назад +1

    Bey mediyaw eyezoru mawerat gin tekemu medenew

    • @user-yy9px3nk8o
      @user-yy9px3nk8o 14 дней назад

      ይህቺ በየሚዲያው እየዞረች ገንዘብ መሠብሠቡን ስራዋ አድርጋዋለች።እይታ ሚዲያ ቀረበች ብዙ ገንዘብ ሠበሠበች፣ዜናጆከር ቀርባ ከፍተኛ ገንዘብ ሠበሠበች ፣አሁንም በዚህ ሚዲያ ምንም እንዳላገኘ ቀረበች፣የረዳችሁአት ሠዎች ጉድ በሉ።የቀበሌ ቤት አላት፣ ወረዳው በጣም እየደገፋት ነው፣ትነግዳለች ምንም እንደሌለው ሠው መቅረብዋ እጅግ በጣም አሳፋሪ ነው።የምታወራው 90 ፐርሠንቱ ውሸት ነው።ኦቨርዶዝ መድሀኒት አስውጣ ታስለምነዋለች ለምኖ ሲመጣ ገንዘቡን ተቀብላ የቤት ስራ ታሠራዋለች፣ ትሰድበዋለች፣ትመታዋለች እንደውም እንዳይድን ያደረገችው እስዋ ነች።የቀበሌ ቤት ለመውረስ ስትል ነው ያገባችው እናቱን አሠቃይታ ገደለቻቸው።አሁን በልጅዋም፣በባልዋም እየነገደችባቸው ነው።

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 Месяц назад

    ከጊዜ በኋላ አልታመመብሽ አምነሽበት የገባሽበትን ለምን ታማርሪያለሽ? አባቴ ለፍቶ አሳደገኝ እሱን ለመርዳት ከቤት ወጣሁ አልሽና አባትን መርዳት የሚለውን ሀሳብሽን ትተሽ አምነሽበት አዕምሮ በሽተኛውን አገባሽው። ሰው ምን ያድርግሽ?

    • @helenanatey5612
      @helenanatey5612 Месяц назад

      ባለጌ ነሽ(ነህ) እንደዚህ ይባላል🤔🤔 እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад

    ወገኖቼ፡ እኛ፡ አገር፡ ማሕጸን፡ መዝጋት፡ የለም? ቤተሰቡግ በአጋንንት፡ የታሰረ፡ ነውና፡ ውስጣቸው፡ እንዲፈታ፡ ነብይ፡ ዘካርያስም፡ አለ! ቁሳዊ፡ ነገር፡ ላይ፡ ብቻ፡ አታተኩሩ!!!

  • @user-yy9px3nk8o
    @user-yy9px3nk8o 15 дней назад

    ሠዎች ተጠንቀቁ ይህቺ ሴትዮ በየሚዲያው እየዞረች ገንዘብ መሰብሰቢያ አድርጋዋለች ትልቅ ቲቪ ከነዲሹ ገዝታለች፣ባጭሩ የጋራ አካውንትዋን ባንክ ጠይቃችሁ አጣሩ ከፍተኛ ገንዘብ አሰባስባለች።ልጅዋን አታሳክማትም ትቀጠቅጣታለች፣ባልዋን ኦቨር ዶዝ አስውጣ ሲለምን ውሎ ይመጣል ከዛ የቤት ስራ ታሰራዋለች በጣም መጥፎ ውሸታም ሴት ነች።የጊቢው ሠው ሁሉ ተስማምቶ እየኖረ ነው ጊቢ ውስጥ ካለ ሠው ሁሉ ጋር እየተባላች ነው።ያወራችው ሁሉ ውሸት ነው

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад

    እኔ ፡ እሷን፡ ብሆን፡ ጸበል፡ ብቻ፡ ሳይሆን፡ ፓስተር፡ ተስፋሁን፡ ጉርድ፡ ሾላ፡ ብዙዎች፡ ከአይምሮ፤ ከአጋንንት፡ እስራት፡ ሲፈቱ፡ አይቻለሁ፤ ቀጠሮ፡ ይዛችሁ፡ ውሰዱት።

    • @user-ei7jd7qp3t
      @user-ei7jd7qp3t Месяц назад

      አድራሻውን አስቀምጭልኝ የት ነው

  • @SarahFazer
    @SarahFazer Месяц назад +1

    ሰይፉ ጋራዉሰጃት

    • @user-yy9px3nk8o
      @user-yy9px3nk8o 14 дней назад

      አረ በቃት በእይታ፣በዜና ጆከር ቀርባ ከፍተኛ ገንዘብ ሠብስባለች።ስንት የባሠ ደሀ አለ።

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад

    ነብይ፡ ዘካርያስ፡ ወንድሙ፡ ጎፋ፡ ካምፕ፡ ውሰዷት፤ ይሄ፡ የቤተሰብ፡ ጣጣ፡ አለ።

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b Месяц назад

    ቆይ ማን አስገደደሽ አሁን ለርዳታ ገበያ ላይ አወጣሽው ሳያመው ብታገቢው እሺ ያገባሽው የአይምሮ በሽተኛ ሆኖ ነው እና ምን ይደረግ አሳክሚው

    • @meklitmelese3656
      @meklitmelese3656 Месяц назад +1

      ዝም ለምን አትይም። ታገለች እኮ ሰው ናትና ደከማት የእናቱ ሙሞት ነገሮችን አከበደባት አታግዛት ግን አጉል ንግግር ብልግና ነው ነገ አናውቃትምና አንፍረድ የቻለ ይረዳታል ስንቱ አለኝ ያለውም ቸግሮታል ዘንድሮ

    • @babydoll3635
      @babydoll3635 Месяц назад

      ትጠይቅ ምን አገባሕ ስንት ደጋጐች አሉ ይረዶታል ከአቅሞ በላይ ስለሖነባት ነው

    • @emikkmemikkm1940
      @emikkmemikkm1940 Месяц назад +1

      ተዉ አትፈርዱ የስው ልጀ ምን እንደሚገጥመው አይታውቅም
      እባካህ እባክሽ ከአፋቹ ክፉ አይውጣ

  • @wongelanteneh6898
    @wongelanteneh6898 Месяц назад +2

    Account number ayseram