በተኛሁበት ቤቱን በእሳት ለኮሱብን።እኔ የእናትና የአባቴን ትዳር አፋትቻለሁ ! ባለ ታሪክ ተክሉ አየለ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 ноя 2024

Комментарии • 24

  • @ZebibaAli-cn8py
    @ZebibaAli-cn8py Месяц назад +6

    አላህ ህልምህን ያሳካልህ እኔምህልምአለኝ ምርጥገበሬመሆን ነው እና ያሳካልሽበሉኝ የገኒቤተሰቦች

  • @kibetube9771
    @kibetube9771 Месяц назад +1

    አንተን ያገባች ሴት ምንኛ የታደለች ናት በርታ ጓደኛየ የልቦንህን ፈጣሪ የሳካልህ።

  • @zemedkunchernet
    @zemedkunchernet Месяц назад +2

    ውድ ወንድሜ መድሃኒተ አለም የልብህን ሀሳብ ያሳካልህ

  • @bateldamte
    @bateldamte Месяц назад +1

    በጣም ጎበዝ ነህ ታሪክህን ስታወራ እና አሁንም በርታ ፈጣሪ የልብህን መሻት ይሙላልህ

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k Месяц назад +1

    እግዚያብሔር ይርዳህ የኔ አባት

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ሐሳብንህ ይሙላልህ❤❤❤😂

  • @Giraffetube
    @Giraffetube Месяц назад +3

    እህት ወንድሞቼ እንኳን አደረሳችሁ የሰላም ዘመን ይሁንልን ❤❤❤

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ

    እግዚአብሔር ሐሳብህን ያሳካልህ

  • @ZinettShi
    @ZinettShi Месяц назад +1

    አይዞህ ህልምህ ይሳካል

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw Месяц назад +13

    የስደት ወገኖቹ አደምሩንኝም እኔን ብቻ ነው ላይክ እማታደርጉኝ😢😢😢

    • @lidacall6326
      @lidacall6326 Месяц назад +2

      ገኒ መልካም ሠውነሸ እኔ በሰው ለሰው ድራማ
      ገጠባህሪ ነበር እምሰልሸ

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw Месяц назад

      @@lidacall6326 እኔም

    • @HabtuBerhe-k5k
      @HabtuBerhe-k5k Месяц назад +2

      መቶ ላይክ ቢኖር እሰጥሽ ነበር የኔ እሕት ያለችዉን አንድም ብትሖን ሰጥቼሻለሁ ሌላም ነገር ካለ ንገሪኝ ወደ ኋላ አልልም

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw Месяц назад

      @@HabtuBerhe-k5k አመሰግናለሁ

  • @MonaTubeሙና
    @MonaTubeሙና Месяц назад +1

    ይሳካልሀል በርታ የምትሉት እስኪ ደምሩኝ

  • @KidestEshitu
    @KidestEshitu Месяц назад

    ገንዬ የኔማር❤❤❤❤❤❤❤

  • @akberethaile9072
    @akberethaile9072 Месяц назад +2

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️

  • @TinaN-m7d
    @TinaN-m7d Месяц назад +2

    ❤❤❤❤

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 Месяц назад

    Genat please do not interrupt you guest's .

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 Месяц назад +1

    ብዙ ታወሪያለሽ ማንን እንስማ

  • @amarechhiruy5072
    @amarechhiruy5072 Месяц назад

    ሰው ሁሉ ለማኝ ሆነ። አባቴ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ችግረኛ ነው።

  • @rsrs8270
    @rsrs8270 Месяц назад

    😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤

  • @JustNow-er8lp
    @JustNow-er8lp Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤