[ፊልም የሚመስል ታሪክ] “አባቴ ሊ*ደ*ፍ*ኝ ሲታገለኝ በመጥረቢያ መትቼ ገ.ደ..ኩ.ት”

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • ባለታሪኳን ማገዝ ለመተፈልጉ 09 19 16 52 46 መደወል ይቻላል
    [ፊልም የሚመስል ታሪክ] “አባቴ ሊ*ደ**ረ*ኝ ሲታገለኝ በመጥረቢያ መትቼ ገ.ደ..ኩ.ት”
    👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና

Комментарии • 294

  • @nigistboricho3718
    @nigistboricho3718 9 дней назад +72

    Geta enkuan eredash አይዞሽ ❤
    አሁንም ይህ አበበ የምባለው ፖሊስ በአከባቢው በፖሊስነት አገልግሎት ካለ ጥቃት እንዳያደርስ እባካችሁ መረዳትና ከአከባቢው መውጣት አለባት የሚትሉ በላይክ ግለፁት።

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 9 дней назад +59

    በጣም ጎበዝ ልጅነሽ እንኳንም ገደልሽው የትአባቱ እኔም ብሆን አረገዋለው እርግጠኛ ግን አባትነው ይሄ እንስሳ እንኳንም እራስሽን አደንሽ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @woinshetgatayebarkhdagenwo7895
    @woinshetgatayebarkhdagenwo7895 9 дней назад +39

    አይዞሽ ልጄ በፀፀት እራስሽን አተጉጂ የጌታ የኢየሱስ ደም የማያነፃው ሀጥያት የለም ከደረሰብሽ ሙከራ የተነሳ የሆነው ሆነ እየሱስ እውነተኛ አባት ነው እርሱን ተጠጊው ሁሉን ይሆንሻል ለነብስሽም ለስጋሽም እረፍት ታገኚያለሽ አይዞሽ

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 9 дней назад +43

    ጎበዝ ድግ አድርግሽ

  • @azebtamene5177
    @azebtamene5177 9 дней назад +31

    እቺ ልጅ በጣም ተጎድታለች የስነልቦና ህክምና ያስፈልጋታል

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam21 9 дней назад +23

    በጣም ነው ያዘንኩት እግዚአብሔር ከዚህ በኋላ ያለውን ነገሮች ሁሉ ያስተካክልልሽ ። ፖሊስ ተብዬው ግን ከእድሜዋ 7 አመት ነው የወሰድክባት ልጅነቷን ጭምር ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥህ ።የኔ ቆነጆ እራስሽን ለመከላከልም ቢሆን የሰው ነፍስ በእጅሽ ጠፍቷል ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ንሰሀ ግቢና ከፈጣሪሽ ጋር ያለሽን ግንኙነት አጠናክሪ ።ቀሪ ዘመንሽን የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ያስተካክልልሽ ።

  • @ወጊድይሁዳ
    @ወጊድይሁዳ 7 дней назад +12

    ኣባትሽን በመግደልሽ ቅንጣት ታክል ፀፀት ኣይሰማሽ። እንደ ፈጣሪ ትእዛዝም ቢሆን ከገዛ ልጁ ጋር ዝሙት የሚፈፅም እንዲገደል ነው የሚያዘው። ሁሉንም ረስተሽ (ብትችይ ለመርሳት እንዲቀልሽ ቀድሞ ከምትኖሪበት ኣካባቢ ርቀሽ) ኣዲስ ሂወት ጀምሪ። ኣንቺ እጅ ምንም የንፁህ ሰው ደም የለብሽም።

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 8 дней назад +13

    ወንድሞችሸን ያባረረው ሚሰት ሊያረግሸ ነበር አይዞሸ እናትዬ።አቤት ኢትዮጵያ በዚሕ አይነት ሰንቱ ደብቆት ነው እንጃ
    በየቤቱ ሰንት ጉድ አለ።

  • @HaiatH
    @HaiatH 9 дней назад +22

    ምን ልኮምት ግራ የገባ ግን እራስሽን ለመከላከል ስለሆነ ምንም አማራጭ የለሽም ነበር😢😢😢

  • @user-om9hb8lr3l
    @user-om9hb8lr3l 10 дней назад +28

    ጀግና ብዬሻለሁ እንኳንም ገላገልሽው

    • @user-we8je5jb4d
      @user-we8je5jb4d 9 дней назад +1

      ጨካኙን አባት ጨካኝ ፖሊስ በምስኪን ልጅ ላይ ሲጨክኑባት😢😢😢😢

  • @azebtamene5177
    @azebtamene5177 9 дней назад +13

    ይሄ ሁሉ እምባ በጣም ታሳዝናለች እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @yz7517
    @yz7517 9 дней назад +8

    እባካችሁ እቺ ልጅ እኮ ጀግና ነች እራሷን ተከላክላ አዳነች ፖሊሱ ነው ያሳሳታት እንጂ ፍርዱ ይቀልላት ነበር የበቆጂዋ ልጅ ጠላፊዋን ገላ ምንም አልተደረገችም ክብር ለህግ ባለሞያዋ ወይዘሮ መአዛ ይገባታል።

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 8 дней назад +8

    ምትገርሚ ጀግና ነሸ ይችን ነው መርዳት እባካችሁ bank account ካላት ወይም ሰልኮን እባካችሁ።

  • @Sunshine-3uk
    @Sunshine-3uk 9 дней назад +10

    እናት የሌለዉ ልጅ ኑሮዉ ስንክልክል 😢አይዞሽ የኔ ቆንጆ ጠንከር ብለሽ ሂወትሽን ቀይሪ

  • @اسماءالحنيطة
    @اسماءالحنيطة 9 дней назад +14

    የኔ ጀግና ጀግና ሁነሽ አሳይኝ ወደሁላ ሳይሆን ወደፊት እይ በርች

  • @Badema1991
    @Badema1991 9 дней назад +16

    ባልጠፋ ሴት እንዴት ነው የገዛ ያሳደጋትን ለጋ ልጅ የሚደፍረው😢 እረ ያሳፍራል እንዴትስ ስሜት ይኖረዋል

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 9 дней назад +24

    ይሔ ፓሊስ በህግ መጠየቅ አለበት ጉቦ ወስዶ ነው -- አበበ ተብዬው ፓሊሱ የራሱን ልጆች ደፋሪ ነው ህግ ቢከታተለው የእሱም ልጆች የዚህ ጥቃት ሰለባዎች ናቸው።

  • @lidiya727
    @lidiya727 10 дней назад +93

    ይሄ ፖሊስ ተፈልጎ ዋጋውን ማግኘት አለበት 😥😥😥

    • @SmilingCherryBlossoms-ci4fz
      @SmilingCherryBlossoms-ci4fz 9 дней назад +3

      ይህ ፖሊስ ይፈልግ ህግን በመዋሽትና የልጅትዋን መብት በመግፈፍና በሃተኬዝ ስልስፈረደባትና ፍርድ ቤቱን በማወናበድ ዋጋውን ሊያገኝ ይገባል

    • @AlmazWondimuZeru
      @AlmazWondimuZeru 7 дней назад

      እዉነትነዉ

    • @russommehreteab3861
      @russommehreteab3861 4 дня назад

      ፖሊሱ ምን ኣደረገ እሷ ነች ጥፋተኛ ሜድያ ወጥታ ሚስጥሯን ኣላቀበችም መናገር ኣልነበረባትም እሱ እሷን እንዳትጎዳ ያደረገው ትብብር ነው ጥፋቱ የልጅትዋ ነው ኣይመስልህም ወንድምየ

    • @lidiya727
      @lidiya727 4 дня назад

      @@russommehreteab3861 መናገር አልነበረባትም እንደዚህ ግፍ ተፈጽሞባት ለምን አትናገትም??? አንተ ራስ ፖሊሱ ነህ መሰለኝ ህፃን ልጅን አንዳትናገሪ ብሎ ያለ ስራው ይሄን ያህል ዓመት በእስር እንድትቀጣ አድርጎ ምን አደረገ ትላለህ እንዴ?? በምድር ባይቀጣም በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋውን ያገኛል

    • @MeskremTamene
      @MeskremTamene 3 дня назад

      @@russommehreteab3861እንዴ ፖሊሱ እኮ ነው እንዲፈረድባት ያደሩገው በሀሰት ሊደፍረኝ ሲል ነው የገደልኩት ብትል እስራቱአ ላይ ቅናሽ ይኖረውይሆናል

  • @genetetesfaye8157
    @genetetesfaye8157 10 дней назад +27

    የታባቱ ደግ አረግሽ

  • @abenezerberhanu1382
    @abenezerberhanu1382 8 дней назад +10

    ጋዜጠኛ ተብዬዋ ለእሷ አስበሽ ሳይሆን ሽርፍራፊ ሳንቲም ለመጠቀም ብለሽ አደባባይ አሠጣሻት የወደፊት እድሏን አጨለምሽባት ማንም ሳያውቃት ብትኖር ህይወቷን ትቀጥል ነበር ዛሬ ግን መጠቋቆሚያ አደረግሻት የመረዳት ሠው እንዳለ ሁሉ የሚኮንናትም አይጠፋም ስለዚህ እንጀራሽን ለመጋገር የሠው እድል ላይ አትቁሚ ተጠያቂዋ ግን በርቺ ከዚህ በኃላ ሚዲያዎች አያቅርቡሽ አንቺ ጀግና ቆንጅዬ ሴት ነሽ ስለወደፊትሽ መልካም ነገር እንዲሆንልሽ እመኛለሁ በርቺ

  • @shawulenigusse6633
    @shawulenigusse6633 10 дней назад +23

    አሁንም አበበ ተብዬው ተከታትሎ እንዳያጠቃት።ፈጣሪ ይጠብቅሽ አይዞን

  • @CanikissYou-r7e
    @CanikissYou-r7e 8 дней назад +6

    ይሔ ሙሉ የኢትዮጲያ ፖሊሶች ባህሪ ነው።ብር ከበሉ ጭራቆች ናቸው።እኔ 2014 ላይ አንድ ፖሊስ ወንድሜ ተበዳይ ሆኖ ሳለ ክሱን ገልብጦ ወንድሜ ላይ 3 አመት አስፈረደበት።እኛም አሳቻ ሰአት ቤቱ ገብተን በቆንጨራ ጨፍጭፈን ገድለነዋል።መቼም አልጸጸትበትም።ፍትህ ስለሌለ ፍርዱን እኛ ሰተናል።

  • @Yorda-
    @Yorda- 4 дня назад +2

    እኔን የኔ እናት እኔ ላልቅስልሽ 😢አንቺ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ሌሎች ሴቶች እንዳንቺ ደፋሮች ቢሆኑ ጥሩ ነበር ።ይህ ያልሸዉ ፖሊስ ተይዞ በህግ እንደሚጠየቅ ተስፋ አደርጋለዉ አሁንም ፍትህ ለዚች ቆንጅየ ልጅ ❤

  • @abebaali4790
    @abebaali4790 9 дней назад +15

    አለምስገድና ትዕግስት ዋልተንጉስን አገናኛት

  • @tarikenew2614
    @tarikenew2614 9 дней назад +9

    እኔ እባዬ ይርገፍ እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ልብሽን ይጠግንልሽ እኔ ቃል አጣው

  • @ShelaM415
    @ShelaM415 8 дней назад +5

    አይዞሼ እንኻን እውነቱን ተናገርሽ ፍትህ ለሴቶች😢
    ቶሎ ብለው ፖሊሱ ሕግ መቅረብና መታሰር አለበት ብዙዎች ሴትና ህጻኖች የሚደፍሩና ገበን የሚያደርጎ በፖሊስነት ስራውቸው ተጠቅሞ ህዝብ ሰላምን ያሳጡ👉 እዲታሰሩ

  • @lidiya727
    @lidiya727 10 дней назад +10

    የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ያፅናናሽ😢😢😢😢😢😢😢 እንዳትፀፀች ያጋጥማል በስራው ነው

  • @TutuEshetu
    @TutuEshetu 10 дней назад +17

    አሁን ይህ ፖሊስ ወንበሩ ላይ ተቀምጦ ይሆን ? ፈልጉና ይገኝ ሌላው ይዳን

  • @junefirst500
    @junefirst500 10 дней назад +25

    ይቅር፡ በለኝ፡ ከተሳሳትኩ! አባት፡ ተብየው፡ ልጁን፡ ሚስት፡ ሊያረጋት፡ ነው፡ ወንዶቹን፡ ልጆች፡ ያባረረው?

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 9 дней назад +13

    እግዚኦኦኦ ምን ዓይነት ጉድ ነው የምንሰማው ?
    🎚አባት ሆይ ! ይህንን እምባ ተመልከት🎚

  • @selamyazachew6046
    @selamyazachew6046 9 дней назад +5

    😢😢😢 እንዴት ነው ግን የገዛ ልጃሁን ለዚ የምታስቡት ጎበዝ በጅሽ ፍትህሽን እንኮን አገኘሽ

  • @b.6015
    @b.6015 8 дней назад +8

    እዮሀ ሚድያ ላይ ቅረቢ ማማየ አለም ሰገድ የስነ ልቦና ምክር ያደርግልሻል 😢😢😢😢😢😢 አባት ግን እደዚህ ነው አረ አባቴ የኔ ስስት ክፉ አይካህ

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 7 дней назад +1

    የኔ እህት ቅስሟ ስብር ብሏል የተሻለ ቦታ ደርሰሽ ለማየት ያብቃን😢😭🤲 እናትኮ ትለያለች እኔ አባታችን በልጅነታችን ሲሞትብን እናታችን ገና ወጣት ነበርች እሰዉ ቤት አስገቢያቸዉ ስትባል እምቢ ብላ አሳደገችን እግዚአብሔር ይመስገን የሷን ድካም ባንመልስላትም እራሳችንን ችለናል🤲

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 9 дней назад +9

    ጀግና ነሸ ንሰሃ ግቢ

  • @adis-c6r
    @adis-c6r 7 дней назад +3

    ጎበዝ ልጅ ከዚህ በኋላ ያለው ህይወትሽን እግዚአብሔር ይባርክለሽ

  • @user-zo4ft6nh2c
    @user-zo4ft6nh2c 10 дней назад +12

    ጎበዝ,እዳዛ,ባታደርጊ,ምን,እደሚያደርግሽ,አውን,አስቢው,ስለዚህ,ደግ,አደረግሽ!ጎበዝ,ነብሱ,አይማር

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 4 дня назад +1

    የኔ ቆንጆ አብሽሪ ሁሉም አላህ ያለው ነው ጀግናነሽ አሁንም ልርዳሽ ብለው ጥቃት ጉዳት እዳያደርስብሽ የደወለልሽን አፈዳታምኒ ያአ አውሬ ፖሊስ ተጠቀቂ አላህ የጁንይስጠው

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 9 дней назад +9

    አባት መከታነቱን ረስቶ😢😢😢😢

  • @hailemeskeltessema4182
    @hailemeskeltessema4182 10 дней назад +11

    የኔ ጀግና ጥሩ አርገሻለ

  • @lidya4781
    @lidya4781 8 дней назад +5

    150 እንጀራ በቀን 700 ብር በወር ምን ዓይነት ግፍ ነው?

  • @KonjitBerhanu
    @KonjitBerhanu 7 дней назад +3

    እባክሽን የ12ኛ ክፍል ፈተና እንድትወስድ እርጃት። ደግሞ የባንክ አካውንት እንዲኖራት እርጃት።

  • @aidakifle9004
    @aidakifle9004 9 дней назад +3

    ምን አይነት ክፉ የተረገመ ዘመን ላይ ነው ያለነው አባት አባት አባት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ወዴት እንድረስ ፈጣሪ እባክህ ተለመነን

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 9 дней назад +8

    አላጠፋሰም አትፀፀች እራሰሸን ለመከላከል ነው ሳታሰቢ የተፈጠረ ነገር ነው ነፍሰ ማጥፋት ሀጢያት ቢሆንም ከሀይማኖት አባት ጋር ተነጋገሪ አይምሮሸ ነፃ እንዲህን

  • @AynalemTelila
    @AynalemTelila 6 дней назад +1

    የኔ እህት አይዞሽ እግዚያብሄር ብርታቱ ጥንካሪውን ይስጥሽ እንኳን ገደልሽው ባይባልም እንኳን በአጭር አስቀረሽው እስካሁን በሂወት ቢኖር የስንት እፃናት እይወት ተበላሽቶ ነበር በምክንያት ነው የሞተው ምንም እንዳትፀፀቺ ጀግና ነሽ ልብሽን አጠንክሪው ።። ወደፀሎት አድርጊ ያንችን ነፍስ ብቻ አይደለም ያተረፈረሽውየብዙ ሴት እይወት ነው የተረፈው😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-qg8wr4rx7g
    @user-qg8wr4rx7g 3 дня назад

    ደግ አረገችው. የተረገመ አባት. መሞት ሲያንሰው ነው. የኔናት አሳዘነችኝ. አላህ ህይወትሽን ይቀይርልሽ

  • @ሰሚረሀምዘ
    @ሰሚረሀምዘ 7 дней назад +3

    እንኳንም ገደልሺው ብልቱን ቆርጦ በጁ ነበር መሰዝ የሰረው ግፍ ሞቶም ይወቀሰል

  • @rpg9028
    @rpg9028 7 дней назад +2

    እቺ ልጅ ፍትህ ማግኝት አለባት ካለጥፋታ የጠፋው የልጅነት ጊዜዋ በዛ እድሚየዋ በቀን
    የምትጋግርው እንጀራ እንደገና ፋይላ ተክፍቶ ይታይላት እንካን ያደረግሽ እራስሽን ነው የተከላከልሽው

  • @emwedishgebru3832
    @emwedishgebru3832 4 дня назад

    አይዞሽ እህቴ እንዳይቆጭሽ አውቀሽ አልገደልሽውም እራስሽ ለማዳን ብለሽ ነው እንደኔ እነደነዚህ አይነት አባቶችም ሆነ ማንኛውም ደፋሪ ሞት ይገባቸዋል ምንም አያሳዝንም እንዃንም ገደልሽ እንዳትፀፀቺ እግዚያብሄር ካንቺጋር ይሁን በርቺ ጠንካራ ሁኚ የፈለግሽበት አላማሽ ላይ ድረሺ

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 8 дней назад +3

    አበበ ተብዬው ተመሳሳይ የስራ ልምድ ይኖረው ይሆናል፣እያስፈራራና እየደበደበ የምርመራ ማስረጃ ማስቀየር ! ወየው ሃገሬ! በልጆችህ ይድረስ ቢባል ደፋሪው ራሱ ይሆንና አንገቱን ይሉታል ፣ለልጆቹ እዳ ሊሆን ነው።ኸረ ተው ጋጠ ወጥ ወንዶች አታማርሩን!!!

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 8 дней назад +3

    የፍቼ ፓሊስ ፅ/ቤት አበበ የሚባልን ፖሊስ ለፍርድ ማቅረብ አለበት። የሀሰት ምስክሮችም እንደዛው። በጣም አሳፋሪ የፖሊስ አባል። አንቺ ትክክለኞ እርምጃ ነው የወሰድሽው። ደግ አደረግሽው እንደዚህ አይነት አባት ምን አባት ነው።

  • @yz7517
    @yz7517 9 дней назад +4

    እባካችሁ ሁላችንም የተቻለንን እናግዛት ለዮኒ መኛ አገናኛት ባክሽ

  • @accacc2665
    @accacc2665 9 дней назад +5

    ጀግና ብዬሻለው ማልቀስ የለብሽም

  • @user-jy8ow7tq1p
    @user-jy8ow7tq1p 9 дней назад +7

    ጀግና

  • @ZehBeset
    @ZehBeset 3 дня назад

    ምን ልበል የአላህ ምን አይነት አዉሬ ነዉ ጀግና እኳን ገላገልሽዉ የገዛ ልጁን እሄ የሰዉ አይምሮ የለዉም ኑሮም ስለማይጠቅም ደግ ገላገልሽዉ

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 8 дней назад +2

    ገና ልጅ ነሽ ተምረሽ ሰርተሽ መኖር ትችያለሽ። አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ። ጎበዝ ልጅ ሰርተሽ እንጀራ ጋግረሽ ለመማር ማሰብሽ ራሱ ይገርማል።

  • @meserettekeste7096
    @meserettekeste7096 9 дней назад +5

    ጀግን ሴት ነሽ በርቺ

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 7 дней назад +1

    አይዞሾ ያጋጥማል አንቺ ሳትሆኚ የገዛ ስራው ነው ያጠፋው የኔ ቆንጆ ቀሪ ዘመንስን እግዚአብሔር ሰላምና ጤና ይስጥሽ አንቺን ላበርታ እሱንም ነፍስ ይማር

  • @zewdneshsinke5312
    @zewdneshsinke5312 4 дня назад +2

    ስታሳዝን አዬዞሽ ምንም ፀፀት አይግባሽ ማልቀስም አይገባሽም አባትሽ የሚገባውን የእጁን ነው ያገኘው። የስነልቦና እርዳታ ቢደረግላት በጣም ጥሩ ነው። የህግ ትምህርት ብትማሪና ለእንዳንቺ አይነት ጥቃት ለሚደርስባቸው ብትቆሚ በትክክል መርዳት ትቺያለሽ። አይዞሽ አሁንም ልጅ ነሽ ብዙ ነገር መሆን ትቺያለሽ። አይ ያ ቆሻሻ ፖሊስ ዋጋውን ቢያገኝ ደስ ይለኝ ነበር።

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 8 дней назад +3

    የራስ ልጅ መጪ ሂወት የተበላሸ እንዲሆን ለምን ያስቡታል ለዛዉም አባት የቅርብ ቤተሰብ በማህበረሰብ 💔💔💔💔💔💔😨😨😨😨😭

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 7 дней назад +2

    ፖሊሱ ተይዞ ለፍርድ መቅረብ አለበት ጠበቆች ተባበሯት!

  • @MihretSeyoum-t2l
    @MihretSeyoum-t2l 8 дней назад +4

    ወንድ ነሽ አንቺ አድናቂሽ ነኝ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 9 дней назад +3

    ይሄ ድፍረት የቆየ ነው!!! እንደዚህ አይባልም???? ይሄ እኮ ነው ያበዛው ያበዛው ያበዛው ፖሊሶቹም ይፈተሹ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 9 дней назад +3

    የሴት ልጅ በደል እኮ ባይደበቅ ያልተሰቃየ የለም የደረሰባትን ስለምታውቅ ዛሬም እንደ አዲስ እየተሰማት ነው እንደዚህ የምታነባው 😥😥😥😥😥😥😥

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb 10 дней назад +8

    ደጋረግሽው መፀፀት የለብሽም እህት

  • @yemareyam21
    @yemareyam21 9 дней назад +2

    ጀግና ነሽ ራስሽን ለመከላከል ነው ያደረግሽው

  • @emebettamrat5712
    @emebettamrat5712 6 дней назад +1

    ቀንዶች ልጆቹን ያባረረው ለዚህ ነው ጎድ አለ የአገሪ ሰው እንደው ጎድ ነው የሚያሰፈራ ጌዜ ላይ ነው ያለነውአይዞቨ አምላከወቨ ከአንቺ ጋር ነው ገና ወጣት ነቨ ቆንጆም ነቨ እመቤቴ ከአንቹ ጋር ትሆን

  • @GenatMitku
    @GenatMitku 7 дней назад +2

    ደግ አረግሽ እንኳን ሞተ ጾሊሱምን ተሰጥቶት ነው

  • @BeziBe
    @BeziBe 4 дня назад

    አይዞሽ ጎበዝ ልጅ ነሽ በጥፋተኝነት ስሜት ራስሽን አትውቀሽ ያለፈው አለፈ አምላክሽን ይቅር በለኝ በይ
    በሰአቱ ራስሽን ለማዳን ነው ያደረግሽው እግዚአብሔር ይርዳሽ ቀሪ ህይወትሽን

  • @TsigerdaWolde
    @TsigerdaWolde 9 дней назад +3

    ስልክ ቁጥሯን አላገኝሁትም እባክሽ

  • @jemo5716
    @jemo5716 9 дней назад +4

    ጥሩ አደረግሽ።።።የሔቨንየ ደም ገና አሉ ብዙ የተደበቁ የተደፈሩ አሉ የሚወጡ።።የሚያሣዝነው እናቶች አንዳንዴ ሑሉም ባይሖኑም ጉድ እንዳይወጣ ሠዉ ጉዱ እንዳይወጣ ብላችሑ በአባት በዘመድ በወንድም የሚደፈሩ ዝም ብላችሑ በዃላ ላይ ከፍተኛ የትራማ PTSD በጣም እራሥንም የማጥፋት ጉድ ይመጣል ሥለዚሕ እባካችሁ አብራችሑ አትተባበሩ በኾላ ከመፀፀት ። አንቺቺ እንኳን እናትሽ ሞታ ነዉ ግን አላችሑ በየቤቱ

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j 7 дней назад +1

    የኔ እናት መጨረሻሽን ያስተካክክልልሽ😢😢

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu 9 дней назад +1

    አይዞሽ እግዚአብሔር መውጫ መንገድ አዘጋጅቶልሽ ነው በርቺ

  • @mama-if2to
    @mama-if2to 7 дней назад +1

    ሳታስቢው እድሜሽን ነጠቀሽ የኔ እናት😢

  • @jemo5716
    @jemo5716 9 дней назад +4

    የፖሊስ አገልግሎት ይቀማና ፖሊሡን እሠሩ

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 8 дней назад +3

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl 9 дней назад +5

    የግፍ ጥግ

  • @GenatMitku
    @GenatMitku 7 дней назад +1

    ፖሊሱ መቀጣትአለበት አይዞሽ በርቺ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ

  • @HawaAli-d1h
    @HawaAli-d1h 8 дней назад +2

    እሰይ ገደልሺዉ ሸይጧን ነዉ አባትአይደለም።

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 3 дня назад

    በጣም ከፈጣሪጋ የሚያሥተላ ተግባር በመተግበሩ የጁን ነው ያገኘው ነገም አዲሥ ቀን ነው የህግ አሥከባሪው ፖሊሶች በህግ ማጨበርበር መቀጯቸውን ማግኘት አለባቸው 2ቱም ቦሊሶች
    የስና ልቦና ምክር ያሥፈልጋታል የምትሉ የተጎዳች ልጂ ናት

  • @Deborah0629
    @Deborah0629 8 дней назад +1

    አትናገሩ ተብለው እረጅም እመት በአብታቸው እየየደፈሩ ከኖሩት ያንች ይሻላል ባትገላግይው ሚስት ህነሽ ወልደሽ ማይህን ህይወት ይኖርሽነበር እግዚያብሄር ያግዝሽ

  • @MarthaWondimu-v3c
    @MarthaWondimu-v3c 5 дней назад

    ጎበዝ ነሽ እራስሽን ለመከላከል ነዉ እንደዚህ አይነት ነገር ዉስጥ የገባሽዉ

  • @ToybaEndeis
    @ToybaEndeis 9 дней назад +2

    የኢትብያጉድአያልቅም😭😭😭😭

  • @tnsucenter4574
    @tnsucenter4574 9 дней назад +2

    እታ አባቱው እውነት ትክክለኛ ዋጋውን ነው የሰጠሽው እህቴ ምንም እዳይጸጽትሽ ሞት ሲያንሰው ነው

  • @woynimokonen352
    @woynimokonen352 9 дней назад +3

    የኔ ፍቅር አዞሽ ያለፈው አልፋል ገናፐልጂ ነሽ ለምንም ነገር አልዘገየሽም አባትሽንም አንኮን ገላገልሽው እንዳትፀፀች

  • @helengebremedhin7164
    @helengebremedhin7164 8 дней назад +1

    ሴት ልጅ እንደዚህ ጠንካራ መሆን አለባት እሱ ሊደፍርሽ ሲያስብ መቼ ልጄናት አለ ጥሩ አረግሽው ። ኢትዮጵያላይ ፍርድ የለም 18 አመት ያልሞላት ልጅ እራስዋን ለመከላከል ባደረገችው ነገር ፍርድ አይገባትም ነበር።

  • @Rukhya-bi1zl
    @Rukhya-bi1zl 9 часов назад

    በጣም ያማል ማር ቁጥር በዬት እንገኛት አየዞሺ ያልታፈትነየልም❤❤❤❤❤❤

  • @ከድራቲዩብ
    @ከድራቲዩብ 8 дней назад +3

    ጀግና አበሣ ነሽ እንኳንም ገደልሽ ይከ ቆሻሻ ፖሊሡም መታሠር አለበት

  • @user-bd9ef5md2q
    @user-bd9ef5md2q 6 дней назад +1

    ደግ አረግሽ ጎበዝ

  • @user-tc8hr3lu3j
    @user-tc8hr3lu3j 8 дней назад +2

    ደግአረግሺው እንደትልጂንዪደፍል

  • @Lillyforever2424
    @Lillyforever2424 2 дня назад

    የዘመናችን ጀግና ጉበዝ

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile 6 дней назад +1

    ውይ ትልቁ ድህነት የእናት ሞት ስታሳዝን ውስጥሽ ያለው የተበደልሽውን መቼም አትረሺውም እምባሽን ፈጣሪ ያብስልሽ ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ እና ደስታ ያርግሽ እባካችሁ እንዲህ የምታናግሯት ሰዎች እስቲ ይህን ጉዳቷን እንድትረሳው የምክር አገልግሎት እንድታገኝ አርጓት ልጅ ናት የምትናገረውን እንኳን መቆጣጠር አልቻለችም ወደፊትስ እንዴት ነው ሰው አምና ህይወቷን የምትቀጥለው ይህን ሁሉ ታስራ ወጣች አሁን ላይ ቤተሰብ እርዳታ ያስፈልጋታል ማበረታታት አለባችሁ በጣም ነው ምታሳዝነው እባካችሁ አስወርታችሁ አትልቀቋት ክትትል አርጉላት ሌላም ጥቃት እንዳይደርስባት አደራችሁን ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ የኔ ውድ አይዞሽ ያልፍልሻል ብዙ ተፈትነሻል ❤

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc 9 дней назад +3

    አበበ የሚባለዉ ሰይጣን እንዳይጠቃት😢😢😢😢😢

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 10 дней назад +4

    አቤችትትትትት ጉድ ዘንድሮ

  • @sarasesaye
    @sarasesaye 7 дней назад +1

    እሰይ እንኳንም ገደልሽው ጀግና

  • @tigistgeletu4787
    @tigistgeletu4787 4 дня назад

    እንኳንም ገደልሽው ምክንያቱም ይሄ ለሌላ ሴትም አይተኛም ነበር።
    እግዜአብሄር አይፈርድብሽም

  • @SenaitSamuel-w8i
    @SenaitSamuel-w8i 6 дней назад

    ይሄ ፖሊሲ አሰዳብ ነው ብር በልቶ አይዞሽ የእዉነት አምላክ ይረዳሻል የኢየሱስ ስም ከኋጢያት ሁሉ ያነፃል።🎉🎉

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 9 дней назад +1

    ጀግናነሽ ደግ አደረግሺው

  • @سالمالفروي-ع3ح
    @سالمالفروي-ع3ح 9 дней назад +3

    الله يوفقك حبيبتي

  • @Amer-sm3co
    @Amer-sm3co 4 дня назад +1

    ምን አይነት ቀን ደረስን እግዚኦ ማሀረን ክርቶስ አረ የት እንግባ

  • @RabiaAwol
    @RabiaAwol 9 дней назад +3

    አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ይፈተናል እና አትፈትነኝ አይባልም ፈጣሪን እና አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው አላህ ይገዝሽ