ያማል ነብስ ይማር በከተማችን በዚ ጅምር ፎቅ ውስጥ የተፈፀመው አሳዛኝ ወንጀል ፖሊስ ወንጀለኛውን ከገባበት ይዞ አመጣው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • 🔴 This program is one of the programs of Fiker Media This program name is ( Crime ወንጀል) it is a program that teaches the society to avoid many types of crimes.
    - In this video watching - ያማል ነብስ ይማር በከተማችን በዚ ጅምር ፎቅ ውስጥ የተፈፀመው አሳዛኝ ወንጀል ፖሊስ ወንጀለኛውን ከገባበት ይዞ አመጣው
    Welcome to FIKER MEDIA You Tube Channel
    Fiker Media is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on Entertainment videos if you Subscribe This channel you get more benefits - Standup Comedy ,Talent Show, Funny videos , Health , Amazing Facts , Movies , Prank , Crime Programs , Market review, ……All Entertainment are Available in This Channel .
    ሰላም ውድ የፍቅር ሚዲያ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አዝናኝ አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮወች ዘወትር ወደናንተ ይደርሳሉ
    RUclips - / abenatubeet. .
    Tiktok - / fikermedia
    SUBSCRIBE NOW
    **************************************************************************************
    Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © FIKER MEDIA

Комментарии • 17

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v День назад +1

    አብሽሩ 😢አቤታችን
    ልጆትን አላህ ይራህመው እነዚ ሰው በላዌች መቼይሆን የጃቸውን ዋጋ የሚያገኙት

  • @LubabaAbdellaYusuf
    @LubabaAbdellaYusuf 2 дня назад +2

    Allah nefsun yimarew.

  • @helenkeno6967
    @helenkeno6967 2 дня назад +1

    በእውነት ለዚህ ለማች ቤተስብ እግዚአብሔር ያዕናችሁ ለማች ፍትህ 💔 ብኢትዮጽያ 💔ስው 💔የሜገል 💔የማት 💔ፍርድ 💔ይፍረድበት 💔የማት 💔 ፍርድ 💔 ይፍረድበት 💔😭💔

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 2 дня назад +8

    ለምንድንነውግን መልካቸውን እንዳናይ ክልክል የሆነው አልገባኝም ለጥንቃቄውኮ እኛን ይረዳናል ወሬብቻውን ምን ይጠቅመናል አስቡበት

  • @GenetWende
    @GenetWende 2 дня назад +2

    ፍትህ ለሄቨን

  • @eyasuabdu8263
    @eyasuabdu8263 2 дня назад +1

    የፖሊስ ምርት ስራ
    ዳስ ይለል

  • @ethio125
    @ethio125 2 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይድፋው የድካሙን ዋጋ በመጠየቁ እንዴት ይገደላል ገዳይ ቢገደል ወንጀል ይቀራል መንግስት ውሳኔ ሊወስን ይገባል

  • @lulululu-ge6rg
    @lulululu-ge6rg 2 дня назад +1

    ምን ክፉ ሠው ነው የገጠመው እግዚያብሔር ነፍሱን ይማረው

  • @dawitherouy9914
    @dawitherouy9914 2 дня назад

    Why you guys cover them face? We need to see them please thanks ☦️🙏🏾🙏🏾☦️ we appreciate you all 💝

  • @AbdelahiBedewi
    @AbdelahiBedewi День назад

    ወንጀል የሰራ ግለሰብ ለምን በሚዲያ እንዳይታይ መደረጉ አግባብ አይደለም ወንጀለኛን ማበረታታት ነው

  • @MasikerFiqadu-wx8iu
    @MasikerFiqadu-wx8iu 2 дня назад +1

    Fitih leheven

  • @Yonimangaዮኒማኛ
    @Yonimangaዮኒማኛ 16 часов назад

    😢

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 2 дня назад +1

    ሀብታም ስግብግብ ነው ደመወዙን አልከፍል ብሎ ከሆነ ሞት ሀብታም ደሀ አለማለቱን ቀመሰው ለዘረፋ ከሆነ ገዳውም መቅመስ አለበት

  • @AyisaGayathi-yp4pf
    @AyisaGayathi-yp4pf 11 часов назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @AyisaGayathi-yp4pf
    @AyisaGayathi-yp4pf 11 часов назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ 2 дня назад

    ነፍሱን ይማረው ።
    ወይኔ የሳውዲ አረቢያ ህግ ኢትዮጵያ ውስጥ ቢኖር ኖሮ የት በደረስን ነበር ? እንኳን ሠው ሊገደል ቀርቶ ህፃናትም አይደፉሩም ?