ሰሞኑን በናይጄሪያ ሌቦች 4 ሚሊዮን ብር የተበላ ሰው አለ…ጉዳዩን ለፖሊስ አሳውቀናል...... || Tadias Addis

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 дек 2024

Комментарии • 167

  • @adu-genet
    @adu-genet 3 года назад +12

    እሚገርመው ባለቤቴን እንዲሁ ዱባይ ውስጥ በ ፊልዱ መጥተው ድርጅትህን ለማስፋት እና ፓርትነር እንሁንህ ብለው ብዙ ተከራከሩት ለራሳችሁ ለምን አትከፍቱም ሲላቸው ያንተ ድርጅት በጣም ፊመስ ስለሆነ ከ ዜሮ ስክራች ማድረግ ስለማንፈልግ ነው እንዴት አወቃችሁ ሲላቸው በ ጎግል ብለው ወደ ቀጣይ ስቴፕ ሄዱ እና ብዙ ካወሩ በኃላ ብሩ የታለ ሲላቻው ከ ናይጄሪያ እና ሌላ አፍሪካ አገር ጠሩለት ከዛም እቤቴ ድረስ ይዞዋቸው ሲመጣ ይዘውት የነበረው ፊራሪ ስፖርት የመጨረሻው ሞዴል ነበር ልጁ እንዳለው የለበሱት ልብስ እና ያደረጉት ጫማ ሮሌክስ ሰአት ብቻ አይኔ እያንዳንዷን ነገር ይከታተላቸው ነበር ባለቤቴ ኢትዮጵያዊ ስላልሆነ በቃ እምን አድርጎዋቸዋል እኔ ደግሞ ስለሌባ እየሰማሁ አድጌ እንዴት ልመን ብቻ ወደ ጉዳዩ ስንገባ ተማመኑ ማለት ዶላሩ አለ ትንሽ እጃችን ላይ ግን ያመጣነው በ ብላክ ነው ለ አልቃይዳ ከያዘው ለሌላ ፐርፐዝ አገር ለማሸበር እንዳይጠቀምበት አሉት እሺ ይዛችሁት ኑ አላቸው አይቸው የማላውቀው አይነት ድጅታል ካዝና ሶስት አየተገፋ ገባ ከዛም አንድ ሩም መረጡ ሄር ድራየር እና መዘፍዘፊያ አምጪ ተባልኩ ሰጠሁ ልጁን እና ሰራተኛዬን ይዤ ውጪ ወጣሁ ከዛም እውነተኛ ኢንቨስተር ለመሆናችን እንድታምነን የያዝነው ዶላር መሆኑን ልናሳይህ ነው ብለው ከፈቱት ሁሉንም ሙሉ ነው ወደ ሀያ ሚሊዮን ዶላር ነው የተባለው ከዛም ሌላውን ዘጉ አንዱን አስቀሩ በቃ የ ሚሆነውን ለማየት ጓጉታል ታዲያ አየህ ይሄ ኬሚካል ነው አለው እና ከኪሱ አውጥቶ ሲያሳየው ከ እጁ አምልጦት ተሰበረ እንደምንም ትንሽ ጭላጭ ነበረቻት መዘፍዘፊያው ላይ የነበረውን ውሀ ላይ አድርጎ ከ ካዝና ውስጥ የወጣውን የተደረደረ ብላክ ዶላር የመጀመሪያ እረድፍ ላይ ያለውን ዘግኖ ከተተ ለካም ከታች ኦርጅናል ዶላር ነበር ወደ እንድ ሺ ዶላር ከዛ ከተተው ሰውየው አገላበጠው እና የኦርጅናሎቹን ለቅሞ አወጣቸው እና በጣም የተናደድ ይመስላል ኬሚካሉ ከእጁ በመውደቁ ለካ ጌሙ እሱ ላይ ነው በኃላ በ ሄር ድራየር( ፎን) አደረቁት እና አየህ ኬሚካሉ አነሰ እና ይሄንን ብቻ አፀዳው እና ሄደህ የፈለክበት መንዝር አሉት ሄዶ ኤክስቼንጅ ላይ መነዘረ ትክክልኛ ነው አለ አመነ ከዛም ዶላሩ እኛ ቤት እንደተቀመጠ ሄዱ በቃ እንቅልፍ አጣሁ ዱባይ ብላክ ገንዘብ ቢገኝብህ ሼኩም አያውቀውም ዩምትታሰርበትን ቦታ ስፔሻል ሴኪዩሪቲ የራሱ መቅጫ ቦታ አላቸው እና በጣም ከባድ ነበር ያንን ማለፍ ከዛም እነሱ ድጋሚ ኬሚካል እንፈልግ ብለው ነው ገበያ የሄዱት ከማግስቱ ጀምሮ አንድ ቦታ አቡዳቢ አለ ተገኘ እና ሁለት ሚሊዮን ድርሀም ይላሉ እና ግማሽ ግማሹን አዋተን እንግዛ ያው ካዝናው እቤትህ ነው ያለው እንድታምን ሲሉት አመነ ለምን ከውስጥ የወጣው ዶላር መንዝሮት አይቷል እፊቱ ነው ያጠቡት ኬሚካሉን ብቻ ሆን ብለው እንደሰበሩት ነው ያልገባው ከዛም በይ ብር ስጭኝ እና ሄጄ ልስጣቸው ሲለኝ አበድኩ ነገ ኮርት እሄዳለሁ አዋርዳችኃለው ምናቸውን አምነህ ነው በቃ ትልቅ ፋይት ሆነ ቤታችን አልሰጥም ብዬ የ ካዥናችንን ቁልፍ ደበኩኝ ብዙ ግዜ የግል ስራ ስለሆነ የሚሰራው እቤት ብር ልስቀምጣል ባሌ እና በቃ ልንገርሽ ብዬ ነው እንጂ ከባንክ አወጣለሁ ሲል በቃ አበድኩኝ እና አኮርፍኩት ከዛም ለሰዎች ደወለ እና ኑ እና ከቤት እቃችሁን ውሰዱ ባለቤቴ ፍርድ ቤት እከሳለሁ ብላለች ሲላቸው ዉይ ሳንደውልልህ በቃ እኛ እኮ የበለጠውን አግኝተናል እና አንተ ትንሽ ነው የምትሰጠን ብለው መቶ ሀምሳ ሺ ሲሉት እረ ባክህ ከ አንድ ሚሊዮን ወደ መቶ ሀምሳ ሺ ሲወርድ ትንሽ አይገባህም ሌብነት እንደሆነ ስለው በቃ ባክሽ ብሎ ተመነናጭቆ ሄዶ ሰጣቸው ከዛም መኪና ውስጥ ጠብቀን ብለው ቆይቶ ሲደውል በስልክ እርስ በራስ መጨቃጨቅ ጀመሩ በቃ ቤትህን ያቁታል እንዳያሲዙህ ቶሎ ሙቭ አድርግ ብዬ ኡ ኡ ስል እሺ ብሎ መጣ በዛው ይውሀ ሽታ ሆኑ እናም በዛ መልክ ብሩን ተረክበው በባዶ እጁ ሰደዱት ምነው ስላለው something is wrong አለ አይ በጉ በል ሂድና የብረት መቁረጫ አምጣ እና እንደ እሬሳ እቤትህ ያስቀምጥከውን ጉድ ስበር እይው ስለው ይመጣሉ ኖ ኖ I trust them !!!እህህህ አበደ እንዴ ሰውየው ብዬ ዝም ስለው መቀረጫ አመጣ በጣም ዘመናዊ ነው ካዝናው ድጅታል ነው እና ከብዙ ልፋት በኃላ ሰብሮ አየው ውሀ አመጣሁ እና ስነክረው ሀያ ሚሊዮን የተባለው ከላይ ብቻ ብላክ ዶላር እንዲመስል አጥቁረው ነው ያደረጉት ኮፒ ሌላው ሀሉም ነጭ ወረቀት በ ዶላር ሳይዝ የተቆረጠ እና በዛ መንገድ መቶ ሀምሳ ሺ ድርሀም ጫረ ግን የተገረምኩት የገዙት ካዝና አንዱ ዋጋ እስራ አንድ ሺ ድርሀም ነው ብዛቱ ሶስት ነው የሚያደርጉት ወርቅ ጫማ ሰአት ሽቶአቸው ሽታው ኔክስት ቀን ሁሉ ከቤት አይወጣም እና ዱባይ ሲበላባቸው አሁን ደግሞ ወደ ደጉ እና የዋሁ ያገሬ ሰው ገብተዋል እሱ ይሁናችሁ ነው የምለው ።

  • @zeynabalewimehammed6426
    @zeynabalewimehammed6426 3 года назад +13

    በጣም እናመሰግናለን ፖሊስ እንደማይደርስል አውቀን እንዲህ ብንተባበር ይሻላል

    • @rutahagos9055
      @rutahagos9055 3 года назад

      ምን እንደምናረግ ግራ ይገባል እኔም ባካል መተው ሞክረውኛል ምንም ማረግ ባለመቻሌ ያበሳጫል እነሱ አገር ብንሆን እንደዚህ አይነት ወንጀል ሌብነት ብንሰራ በሳት ነው ሚያቃጥሉን ከነ ህይወታችን እዚህ ግን ቅድሚያ ለሌባ ነው ወገን እንጠንቀቅ!!!

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube 3 года назад +8

    እባክህ ወንድም ሰይፋ በቤሩት በእቶቻችን እየደረሰ ያለው ግፍ ድምፅ ሁን

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum622 3 года назад +33

    የእዚህ ወንጀል ሰለባ የምንሆነው ባብዛኛው በአቋራች ህጋዊ ባለሆነ መንገድ ለመክበር ስንስገበገብ ነው እንጂ ገና ሃሳቡን ስንረዳ ኖ ብለን እነዝህን ሰዎች ማስያዝ እንችላለን እናም ለህሊናችን ስንገዛ ከእዚህ እንድናለን

  • @dawitztmichael
    @dawitztmichael 3 года назад +8

    Seifu: why don't you advise or encourage them to report to the police??

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 3 года назад +14

    ኢትዮጵያውያን የሰው ዘሮች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እናት አገራችን ኢትዮጵያ ከከፍተኛ ጭንቅ ውስጥ አልፋ እስካሁን አለች አሁንም ከተጋረጠባት የጭፍን ዘረኞች ሴራ ታልፍና የምንመኝላትን አይነት ሰላማዊ ምድር ትሆናለች እናም ኢትዮጵያውያን በፈለጉበት የአገሪትዋ ግዛት ውስጥ በነፃነት የሚመላለሱባት ምድር እንድትሆን እመኛለሁ💚💛❤️

  • @meskeremeshete8125
    @meskeremeshete8125 3 года назад +31

    ለሰጠህን ምክር እግዚአብሔር ይስጥህ። ዝም ማለት እኮ ትችል ነበር ብጎነትህ እንጂ

    • @merrytesfaye3437
      @merrytesfaye3437 3 года назад

      👌👌👌👌👍👍👍

    • @Abyotable
      @Abyotable 3 года назад

      ይሄ እራሱ ሌባ ነው ቢሳካለት መንግስት እንዳውም ሰዎቹን ፈልጎ ካላመጣ እራሱን ማሰር አለበት

    • @mitagetoo3902
      @mitagetoo3902 3 года назад

      @@Abyotable ሰዎቹኮ ሀገሪቷን ወረዋል። አንድ ወይ ሁለት መሰለህ? ቦሌና 22 የነሱ ነው

    • @helenbeautifulwomantube6517
      @helenbeautifulwomantube6517 3 года назад

      ገና የሌባ መናኸሪያ ይሆናል

  • @ethiopiatenurelezelalemete6159
    @ethiopiatenurelezelalemete6159 3 года назад +11

    ያገራችን ሌቦች መቼ አነሰን ጭራሽ ከአገር ውጭ ሌባ ወይ አፍራካ ከመስራት መስረቅ የሚቀናቸው ሕዝቦች ናቸው

  • @nardosmekonnen5481
    @nardosmekonnen5481 3 года назад +12

    ወንድሜ ናይጄሪያ በአለም ዬታወቁ Scammer ናቼው እንኳን አፍሪካን አሜሪካን አልቻሉዋቼውም በጣም በጣም ዬተካኑ ናቼው ዬሰው ነፍስ መስራት ነው ዬሚቀራቼው ጎበዝ ተጠንቀቁ እንዳትሽወዱ::

    • @goodnews2392
      @goodnews2392 3 года назад +1

      (ዬ) ምንድነው? "የ" እላለው ብለሽ ነው? ሃሃሃሃሃ (ቼ) ሃሃሃሃሃሃሃ

  • @tajebes
    @tajebes 3 года назад +3

    በጣም የሚገርመው እኮ እነዚህን ሰዎች ለፖሊስ ማስያዝ ሲቻል ሌሎች ላይ እንዲሰሩ ነው እኮ የለቀቃቸው መሆን ያለበት ከፖሊስ ጋ ተነጋግሮ ማስያዝ ነበረበት ለሌሎች የነዚህ አይነት ሌቦች ትምህርት ይሰጥ ነበር ካለበለዚያ ግን ሌሎች ላይ እንዲሞክር እድል መስጠት ይመስለኛል::

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 3 года назад +7

    የወደቀ ግንዱ እንድንዳንሆን ሁሉም ዜጋ ለሀገሩ ለቀጣይ ትውልዱ ሲባል ለሀገሩ ፖሊሰ መሆን አለበት

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 года назад +14

    አተርፍ ባይ አጉዳይ አሉ አሁን ወንጀለኞቹኝ በፍጥነት አስይዟቸው ሰይፍሻ መረጃ ቶሎ ስለምታደርስ እናመሰግናለን 👍

  • @asmamawz5025
    @asmamawz5025 3 года назад +3

    እኔም ላይ ሞክረው ነበር... ከመጀመሪያው ስለነቃሁ የተሸወድሁ እያስመሰልኩ ብዙ ስለእነሱ ለማወቅ ስሞክር፣ ብር አመጣለሁ ትንሽ ጎደለብኝ እያልኩ ሳጃጅላቸው.... መጨረሻ ተስፋ ቆርጠው ጠፉ፤ አድራሻቸውን ቀየሩብኝ

  • @solomonzenebe4215
    @solomonzenebe4215 3 года назад +9

    ጁባን ዝርፍ አድረገው አሁን ኢትዮጵያ ወደ ገጠሩ ሁሉ ምንም አያቁም ብለው ገብተዋል አበሾቹን አሶልደው መጠቀሚያ አድርጎ ቸዋል መጠንቀቅ አለብን በጣም ከባድ ናቸው አገር ነዉ የሚገሉት

  • @tegazeabe9821
    @tegazeabe9821 3 года назад +8

    በቃ ያገሬ ሰው ከኮሮና የሚበልጥ ይህ ነው ተጠንቀቁ
    እንኳን ድሃ ሆንኩ

  • @michaelgetahun1148
    @michaelgetahun1148 3 года назад +3

    ሰይፉ ዋጋ የለዉም እኛ ቤት ብር ሲያትም የተያዘ ናይጄራዊ ሰው ሁለት ወር አልቆየም ሲፈታ ተከራይቶ የነበረ ሰው ነው ተመሳሳይ የ dollar አሰራር ነው ሲሰራ የነበረው እና ሰይፋ ህግ ይከበር ተይዘው ሚፈቱ ከሆነ ዋጋ የለውም

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 3 года назад

    ሃሎ 5 ዐመታት ናይጄርያ ላይ ቂይቻለሁ የ ኢትዮጵያ ኢሚግሬሽን መሥራያቤትም ተራንሲት ብቪዛ ባሻገር ሊሰጣቸዉ አይገባም በጣም የቆሸሸ ሥራ የሚሠሩ ግለሰቦች ስለሆኑ የ ቪዛዉም ጉዳይ በፍጹም ቪዛ ካልያዙ በሥተቀር On arrival. Visa ሊሰጣቸዉ አይገባም በናይጀርርያ ያለዉኤምባሲይችንም
    ዝም ብሎ ቪዛ መስጠት የለበትም except. A transit visa. ሃገራቺን ውስጥ መግባት የለባቸዉም ዓምስት አመታት ሃገራቸዉ ላይ ለቆየሁ ውሻ ተግባራቸዉን ጠንቅቄ ስለማውቅ በናጄርርያ ይለውም ኤምባሲያችን ይህንን መልክት በሚገባ ሊገነዘብ ይገባዋል ተራንዚት ቢዛ ባሻገር እንዳያገኙ
    የኤምባሲዉ ማዳመጥ ታልቻለ ኢሜግረሺን የለፍ ክፍል ሃላፊዎዎች

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 3 года назад +4

    ይገርማል

  • @salaamsalaam8624
    @salaamsalaam8624 3 года назад +4

    ወድሜ እኳን ተርፋ ግንእኳ የኛ ዜጎችናቸው ጠቆሚወች

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 3 года назад +2

    ድሮም ቢሆን በአቋራጭ የመክበር ምኞት መጨረሻው ኪሳራና እብደት ነው። ስንት ሰው እየተበላ ለምን መማር እንዳቃተን ይገርመኛል።

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 3 года назад +3

    Counterfeit dollars/ፌክ ዶላር እኮ በፊትም ይሰራ ነበር በሀገራችን። እኔ ለመጀመሪያ ግዜ በደንብ የሰማሁት የዛሬ 17 አመት ገደማ ነበር። ለማንኛውም የእኛ ህዝብ የውጪ ዜጎች ሲያይ ገንዘብ ያላቸው ስለሚመስለው ቶሎ ይታለላል። ያ በጣም መቅረት ያለበት ነገር ነው። አዎ፣ ገንዘባቸውን ረጭተው የሚሄዱ የውጪ ዜጎች አሉ፣ ግን በዛው ልክ ደግሞ ለመጥፎ ስራም የተሰማሩ እንዳሉ መዘንጋት የለበትም።

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +1

    ሴፍሻ ለሰጠህ መረጃ እናመሰግናለን

  • @bekele600
    @bekele600 3 года назад +2

    እኔ በካናዳ ነው የምኖረው የሆነ ግዜ በሆነ አጋጣሚ የባንክ ካርድ ቁጥሬ በናይጀሪያውያን ተሰርቆ በአንድ ቀን ውስጥ $10,000 ሰርቀውኛል እና የናይጀሪያ ሌቦች ሁሉም ሀገር አስቸግረዋል ከነሱ ይጠብቀን ነው የምለው

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 3 года назад +3

    እኔ የምለው በዚህ ቪዲዮ ላይ የምናያቸው ሁለት ግለሰቦች (ሌቦች) አይናቸው ተሸፍኖ ለምንድነው ማንነታቸው እንዳይታወቁ ነው ?

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 3 года назад +1

    አዲስ አበባ ውስጥ ያሉ 98% ጥቁሮች ሌቦችና በሴቶች ላይ በሽታን በማስተላለፍ ትውልዱን እየቀጩ ነው። ሴቶቻችን ደግሞ በነሱ ሳይጠይቋቸው ይታለላሉ። ርካሽ ትርልድ፣ ሴት ልጅ የረከሰበት ሀገር፣ ያሳፍራል።

  • @kediradem5255
    @kediradem5255 3 года назад +4

    ደግ አረጉ ስግብግቦች የኛዎቹ

  • @bizuayehuaseffa4193
    @bizuayehuaseffa4193 3 года назад +1

    😳😳በተሰቀለው እኝህ ሰዎች እኮ ሁሉን የሚሰሩት ከራሳችን ሰዎች ጋር እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለው:: ያሳዝናል እግዚኦ እግዚአብሔር ይድረስልን ....😔😔😔

  • @kachure2274
    @kachure2274 3 года назад +1

    ውድ ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ያለኝ ይበቃኛል ማለትን እንልመድ።እግዚአብሔር ያልፈቀደው ገንዘብ ቢመጣ እንኳን በረከት የለውም።ትርፉ ጥፋት ነው።ፈጣሪ ሁላችንንም ከውርደት ይጠብቀን።

  • @wagayehumara1105
    @wagayehumara1105 3 года назад +2

    ብሎ ብሎ ሲያቅተው ነው የሚል ሃሳብ አለኝ ምክንያቱሙ እውነተኛና ሀቀኛ ሰው ቢሆንና በእውነት ለኢትዮጵያ ሀገራችን እና ሕዝብ ቢያስብ ኖሮ እንዲህ አይነት ሁኔታ ሲያጋጥም በአካባቢው ለሚገኘው ሕግ አስከባሪ መስረያ ቤት አካል ማሳወቅ ይችል ነበር እውነት ለመናገር ለአንተ ከመናገር በፊት ለሕግ አስከባሪ መጠቆም ይችል ነበር ለአንተ መናገር ማለት ሂዱ ሽሹ አምልጡ ማለት ነው ለማንኛውም ሕዝብ ማወክ ይቁም

    • @lidiyaafework6936
      @lidiyaafework6936 3 года назад

      Adelem egna lenamelekit heden neber manm yeseman yelem

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 3 года назад

    ሌላው ቀርቶ ናይጄሪያ ቁጭ ብለው ከአሜሪካና ኢሮፕ እንደሚደውሉ አስመስለው ብዙ ጡረተኞችን ጉድ አድርገዋል በዚህ ሌብነት የሚወዳደራቸው ይህን ለም እንዴት ሰው በቂ የሆነ ማረጋገጫ ሳይኖር ከነዚህ ሰዎች ጋር ይዋዋላል ምን ያህል የኛ ህዝብ ጥንቃቄ እንደማያደርግ ነው የተረዳሁት እነዚህን ናይጄሪያዎችስ በምን ምክንያት ሊገቡና ተደራጅተው እስኪዘርፉ መኖር የቻሉት እንዴትስ ዶላር ሲያትሙ ዝም ብሎ ማየትና መተባበር ራሱ ወንጀል ነው ይቅርታ አድርጉልኝና ሀገርን ትልቅ አደጋ ላይ በሚጥል ድርጊት መተባባር ነው ያን ሁሉ ብር ሊበላ የቻለው አላሰዘነኝም

  • @Ezza572
    @Ezza572 3 года назад +2

    ሰይፊሻ ስወድክ እኮ እስቲ ጋብዘኝ🥰🥰

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 3 года назад +4

    በአለም ላይ ቡዙ አጭበርባሪ ሌቦችህ ናይጄርያ ስለዚህ እንጠንቀቅ እላለሁኝ

  • @didy898
    @didy898 3 года назад

    በጣም ቅን ኢትዮጲያዊነህ ለሠጠኸዉ ኢንፎርሜሽን
    እናመሠግናለን
    ሠዉ የዉጭዜጋን ለምን ቶሎ እንደሚያምን ይገርመኛል

  • @lizaddisberhe7234
    @lizaddisberhe7234 3 года назад

    Did u report the police?

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 3 года назад +3

    ገንዘብ ለማግኛት ብላችሁ ሀገራችሁን ውድቀት ውስጥ አትክተቱ እዚህ በስለጠነው ሀገት ይህንን ሥራ ይስራሉ ዕጣ ወጣላችሁ ብለው ብዙውን ስው ያሳዳሉ እና ተጠንቀቁ

  • @ማርያም-ፈ9ቐ
    @ማርያም-ፈ9ቐ 3 года назад

    ምን ጉደነው

  • @godislove5271
    @godislove5271 3 года назад +5

    ወሪያም ልትበላ ነበር አታስይዛቸውም ነበር

  • @tesfasami6189
    @tesfasami6189 3 года назад

    Lemen Altekomkm Ena Alasyzkachewm??????

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 Месяц назад

    እኔ የምለው ከማውራትና ሌላው እስኪ ብላ ዝም ከማለት ለምን ጥቆማ ተደርጎ አያዙም ወሬ ምን ያደርጋል

  • @wasenlchdessma4476
    @wasenlchdessma4476 3 года назад +1

    ለምን ለፖሊስ አላመለከትክም

  • @selina-ej5yg
    @selina-ej5yg 3 года назад +5

    ሆዳሞች ደግአረጓቹ ገብጋባ

  • @helenbeautifulwomantube6517
    @helenbeautifulwomantube6517 3 года назад

    ለምን አያሲዛቸውም

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 3 года назад +2

    መንግስት ለዘራፊዎችና ለቀማኞች አሳልፎ ሰጥቶናል መክሰስ እንኳ እንዳይቻል ለዘራፊዎቹ ፖሊስ ልዩ ከለላ ሲያደርግ ይታያልአገሬ ቀን ይውጣልሽ ሌላ ምን ይባላል‼️💚💛❤️

  • @animvid655
    @animvid655 3 года назад +8

    ረመዳን ከሪም 🙌🙏❤ ሰላም ለ ሀገራችን 🇪🇹ውድ የሀገሬ ልጆች ነፃነት ወርቅነህ ነኝ ።youtube ቻናል ከፋቸ ስራወችን በቅርቡ ስለማቀርብ ፎቶየን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ❤

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 3 года назад

    በውነት በምሰማው ነገር ሁሉ በጭንቀት ሞትኩ ኢትዮጵያዊነት እኮ ክብር ነው ለሚያቀው አይምሮው በሞራ ለተሸፈኑት አይደለም

  • @iloveethiopia3275
    @iloveethiopia3275 3 года назад +2

    በመጀመሪያ ላርምህ ወንድሚ ያ'ለፉበትን ገንዘብ መጠበቅ ሰዋዊ ሳይሆን ሊብነት ነው ፡፡ አንተ 100ሺ ዶላር ካለህ ለምን ሰርተህ ለመቀየር አትሞክርም? ሁለተኛ ደግሞ ልትመነዝር የወሰድከው ዶላር ፊክ ሳይሆን እውነተኛውን ነው እዚህ ጋር አሁንም ተሸውደካል ወረቀት አሳይተውህ ኦርጂናል ዶላር ነው ያቀ'በሉህ፡፡ ይህን ግዚ እኮ ስንት ፎቅ ሪንጅሮበር ቢት ልትገዛ ስንት ደላላ ስራ አስፈትትሃል 🤣🤣🤣 ማሞ ቂሎ ብየካለሁ፡፡
    አይዞሽ ገለቲ

  • @martagetcew5292
    @martagetcew5292 3 года назад

    ወይጉድ ነው እውነት የአገራችን ሌቦች አሶ ነው እነዚ የመጡብን ሆሆሆ ፈጣሪ ይቀልልን እረረረ በስማም ....

  • @behappy9463
    @behappy9463 3 года назад

    south sudan (juba) ብዙ ሃበሻ ተዘርፍዋል በዚ system yasaznal

  • @emusahele2127
    @emusahele2127 3 года назад

    ጎበዝ ኢትዮጵያ

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 3 года назад

    ሰላም ሴፋሻ እኔም 50ሺ ብር ልኬ የላኩበትን ሰልክ ጠልፈው ወሰዱት አሁን 4 ቀን ሙሉ ወጣሁ ወረድሁ ግን ምንም መፋትሄ የለም ሰለዚህ ተጠንቀቁ

  • @BenjiBek
    @BenjiBek 3 месяца назад

    አትርፍ ባይ አጉዳይ ይበላቸው ያልሰሩበት ዶላር ምን ያደርግላቸዋል

  • @yonbo4618
    @yonbo4618 3 года назад

    Ene ertrawi negn gin ethiopia mengst yelem ende ?

  • @ዜድ-ዠ8ሸ
    @ዜድ-ዠ8ሸ 3 года назад +1

    እንኳንአላህአተረፈህ

  • @enayko5471
    @enayko5471 3 года назад

    Wyi zendero lemen denew mengest
    Tekuret yalstew Benezi lebuchi gin???

  • @hilemariamtaddess571
    @hilemariamtaddess571 3 года назад

    ዋናው የሚዲያ ጥቅም ይህ ነው።
    እንጂ ሚዲያ ላይ ቁጭ ብሎ ስለዘር መለፍለፍ አይደለም።

  • @ETTopTech
    @ETTopTech 3 года назад

    ይፋዊ/public Wi-Fi በጭራሽ አይጠቀሙ! (ይህንን ካልተመለከቱ በስተቀር) # 4 እና # 9 እጅግ በጣም ምርጥ ናቸው
    @

  • @Lifeine360
    @Lifeine360 3 года назад

    ይሄን ያህል እስኪሄዱ በከተማው ተደራጅተው ሰው የሚያስገድሉ እነርሱ ናቸው። ወዲያው ለፖሊስ መጠቆም የሚባል የለም፣ቢጠቆምም ፖሊስ ዝም ብሎ ነው ! ሀገራችንን ለሌቦችና ለዘራፊዎች የሚያጋልጠው ህዝቡ ራሱ ነው። የደህንነታችን ሁኔታ ቅድሚያ ይሰጠው ! ናይጄሪያውያን በሄዱበት ነው !!

  • @ሰውመሆን-ኈ9ቘ
    @ሰውመሆን-ኈ9ቘ 3 года назад +1

    እኛ ኢትዮጵያዊያን ለገንዘብ ያለን ፍቅር እጅግ ከመጨመሩ የተነሳ ገና ህይወታችንን ያሳጣናል ።የሌለው ቢታለል ይሁን የሌለውን ለማግኘት ነው ፤የሀብታሞች ግን የአልጠግብ ባይነታቹ ጥግ ነው የሚያሳየው! ሆሆሆ

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 3 года назад +3

    ማስጠንቀቂያው በየእምነት ተቋሙ ይሰጥ።

  • @mitagetoo3902
    @mitagetoo3902 3 года назад +2

    የሌባ ተባባሪ ነህ ምትሉት ታስቃላቹ ይሄኮ ነው ሀበሻ ድሮም። ባለፈውም የተናገረውም ሆነ ይሄ ልጅ በግልፅ ነገራችሁ ፖሊሶች እነሱን መያዝ አይፈልጉም። ሰዉ እንዳይሸወድ ነው ሚድያዎቹ እየሰሩ ያሉት። ወይስ ምትናደዱት ከሌቦች ጋር ምትሰሩ ናችሁ?? ለምን ተናገረ ብላቹ ምትበሳጩት። እንኳን ሌላ ቦርሳ ሁላ መቀማት ጀምረዋል ናይጄሪያዎች

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 3 года назад

    ወይኔ አገሬ የማንም ቱልቱላ መጫወቻ ሆነች ግድ የለም እግዚአብሔር ሁሉኑም ያስተካክልልን

  • @Benny12-w3s
    @Benny12-w3s 3 года назад +2

    ደግ አረጉ ይሄን ጅል ህዝብና ደደብ መንግስት ማንም እየመጣ ይጫወትበታል።

  • @OneLove-wj2bg
    @OneLove-wj2bg 3 года назад +4

    ባክ ስላልተሳካለት ነው የተናገረው

  • @nattychekolony7723
    @nattychekolony7723 3 года назад +1

    ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ......

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад

    ሲገርሙ

  • @minty1188
    @minty1188 3 года назад +1

    ጎሽ ደግ አረጉህ ስትስገበገብ ህጋዊ ያልሆነ ነገር የሰራ ህግም ሽፋን አይሰጠውም።

  • @WT_tube16
    @WT_tube16 3 года назад +3

    ሰይፉ 4ሚሊየን ብር ካለው አርፎ አይቀመጥም እሱ

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 3 года назад +1

    እንዲያውም በትንሹ ስተውሐል። ናይጄሪያዎች ጠንቋዬች ናቸው።

  • @etetuagonafer859
    @etetuagonafer859 3 года назад +1

    ሰላም ሰይፉ እነኚህ ሰዎች ከዱባይ ፖሊስ በጣም ይፈልጋቸዋል ስንቱን ጉድ ሰርተዋል ደሞ ተጠንቀቁ መዳኒት አላቸው እራሱን መዳኒት ሰሪውን ሰውዬ ይዘው ነዉ የሚሄዱት በሚሄዱበት አገር በጣም ተጠንቀቁ ሴቶችም አሉ አብረዋቸው በየአረብ አገር ነበር እየዞሩ ይሄንን የሚሰሩት አሁን ሁሉም አረቦች ነቅተውባቸዋል በጣም ያሳዝናል ደሞ ወደኛ አገር መጡ እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ህዝብ ይጠብቅልን ሌባ መሆናቸው እንዳይታወቅባቸው በጣም ውድ የሆነ ልብስ ነው የሚለብሱት ተጠንቀቁ እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @startafrica.
    @startafrica. 3 года назад

    #ዴርቶጋዳ_ፊልም-----የይስማዕከ ወርቁ ዴርቶጋዳ መፅሐፍ በፊልም መልክ ቀርቦ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው ፊልሙን ወደ ቻናላችን በመግባት ያገኙታል
    👉👉👉#queen_sheba_diy
    አክብራችሁን ፔጃችንን ስለምትጎበኙልን ጎንበስ ብለን አመስግነናል----

  • @pittypitty7295
    @pittypitty7295 3 года назад +2

    ምደረ ማጅካም አገሩላየ አሰራም

  • @NahiLaf
    @NahiLaf 3 года назад

    ሰላም ለሀገራችን🇪🇹ውድ የሀገሬ ልጆች ካሳሁን ፍስሃ(ማንዴላ) ነኝ።youtube ቻናል ካፍቸ ስራወቼን በቅርቡ ስለማቀርብ ፎቶዬን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ❤️...
    አሁኑኑ ሰብስክራይብ

  • @samiethiochannel6252
    @samiethiochannel6252 3 года назад

    Lamin ayebererulatim ke hagerachin

  • @ካሊድወግድ
    @ካሊድወግድ 3 года назад +3

    ወላሂ እደኔ ማነው ሴፈየነ የሚወድ በላየከ ሴፎ ደሴ ገባ እየመጣሁ እማየህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘😘😘

  • @Abyotable
    @Abyotable 3 года назад

    ሰይፉ ፕሮግራምህ ይመር እንጂ ለማህበረሰብ ዴንታ የለህም ይሄ ሰው ተሳክቶለት ቢሆን አንተ ጋር አይደውልም ነበር እራሱ ሲጀመር ደንበኛወንጀለኛ ነው ተይዞ መጠየቅ አለበት ሰዎቹንም በተደዋወለበ ስልክ ተፈልገው መያዝ አለባቸው

  • @anchinalukasa1862
    @anchinalukasa1862 3 года назад

    እግዛቤር ከክፍነገር ሁላችሁም ይጠብቃችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ🙏

  • @Bbbbm2304
    @Bbbbm2304 3 года назад

    No, white paper NEVER turns into USD!!

    • @bitkamp9215
      @bitkamp9215 3 года назад +1

      He’s fool

    • @mitagetoo3902
      @mitagetoo3902 3 года назад

      Its not a white paper(its a dollar with coated white layer till it looks like a white paper. When they wash it, it returned back to the original dollar note. I think he didn't mention this deliberately because other people(even Ethiopians) may use the technic to cheat others.

    • @Bbbbm2304
      @Bbbbm2304 3 года назад +1

      @@mitagetoo3902 Exactly, white paper never turns into USD.

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 3 года назад

    እረ West Africa ለዛውም ናይጄሪያ በሌብንት እሜሪካን ኤሮፕን ያማረሩ ደሞ ኢትዮጵያ ገቡ ህዝቡ እንዳይሸወድ በደንብ ቢሰራበት ጥሩ ነው::

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 3 года назад

    Watch “good girls” on Netflix

  • @selamyihungidey8120
    @selamyihungidey8120 3 года назад +1

    Ere engna sefer beztwual. Ande kuwas techwach nen yelalu.ande dubai import & export enargalen yelalu .endezwem Ere ሴቶቻችንን chersuwachew ኡኡኡኡ

  • @wesnomenesat2339
    @wesnomenesat2339 3 года назад

    ማንኛውንም የውጪ ሀገር ዜጋ በገንዘብ ጉዳይ አትመኑ የውጪ ሀገር ሰው ገንዘብ ለነሱ አምላካቸው ነው ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እግሊዝኛ በተፈጥሮው ደግ ቁዋንቁዋ ይመስላል እውነቱ ግን በአለማችን ላይ ብዙ ክፉ ነገር ሚሰራው በእንግሊዘኛ ነው ድሮ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ስስታም ስግብግብ ሰው እግሊዝ ነበር ሚሉት በተለይ የአፍሪካ ጥቁር ዩትዩብ ላይ ተመልከትዋቸው በአለም ላይ ጥዩፍ ህዝብ ሆነዋል እባካቹ የመንግስት አካላት ጉዳዩን ትኩረት ስጡት

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 3 месяца назад

    sentune nwe ymechallwe gedeya zerfa fetari ete bekane

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 3 года назад

    👆👆👆ወይ ጉድ የሚገርም ነው

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 9 дней назад

    በአቖራጭ ለመኪበር ጥቁር አንደኛ ነው አበሻ ናይጀሪያ መተተኛ ናቸው

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 3 года назад

    ሰዉ ሁሉ እንደናንተ አይምሰላችሁ!! እየለፋ የምያገኘውን ገንዘብ ከሰማይ እንደወረደለት አያስበውም!!
    "እኔ ምንም አልተበላሁም" የምትለው ቡና ጋብዘሃቸው ቢሆን እንኳን ተበልተሃል! ዝም ብለህ አትቀደድ! ግጠውሃል!!

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 3 года назад

    በአለም የታወቁ ሌቦች ናይጄሪያን ናቸው እዚ ካናዳ ብዙ አታለዋል ::

  • @ማርያም-ፈ9ቐ
    @ማርያም-ፈ9ቐ 3 года назад

    እባካችው የኢትዮጵያ ልእየዋህነት በቃን

  • @lizaddisberhe7234
    @lizaddisberhe7234 3 года назад

    U should to report I don’t trust the guy

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978 3 года назад

    አይ ኢትዮጵያ የወንጀለኛ መናህሪያ ሆነች ?? ግን ይሔ ሁሉ ነገር ሲፈፀም ኤርፖርት ላይ ያለው የኢሚግሬሽን ሥራ መሆን ነበረበት

  • @awokeasfaw2499
    @awokeasfaw2499 3 года назад

    የሌቦቹ ማንነት ከታወቀ ፖሊስ ከነጋዴዎች ጋር ተቀናጅቶ ቀርቧቸው አብሮ በመነጋገር ሊይዝ ስለሚችል የዚህ ዓይነት ፕሮጀክት በፖሊስ ተነድፎ ሌቦቹ በቁጥጥር ሥር እንዲውል ለማድረግ እንቅስቃሴ በሚስጢር ተይዞ ተግባራዊ ቢደረግ ውጤት ይገኛል የሚል ሙሉ እምነት አለኝ፡፡

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 3 года назад

      የኢትዮጵያ ፖሊስ ድካም አይፈልግም እራሱ ሌባው ቢሰጠው አብሮ ይሰራል

  • @konegen6189
    @konegen6189 3 года назад

    የህግ መላላት ነው እንዲህ የሌባ መጫወቻ የሆነችው ሀገራችን ባቋራጭ እከብራለሁ ብለህ ተበልተህ ነበር ይብላቹ

  • @mimia6063
    @mimia6063 3 года назад

    ናይጄሪያዎችን አትመኑ እስካመሮች ሌቦች አጭበርባሪዎች ናቸው!!!! ግን ሁሉም አይደሉም በጣም ናይሶችም አሉ

  • @mr.franklin5662
    @mr.franklin5662 3 года назад +1

    የኢትዮጵያ VISA Free በመሆኑ የማንም ኮልኮሌ እና ዘራፊ መራገፊያ ኢትዮጵያችን ሆናላችና ኢሚግሬሽን Policy መቀየር አለበት።

  • @kidankifle9671
    @kidankifle9671 3 года назад +1

    Seyf tru Argehal wede midiya mawtatu tru new leloch yehagerachn zegoch gnzabe ywessalu

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 3 года назад

    አሁን እኮ የማይገባ የለም ቱሪስት ነን እያሉ መጠንቀቅ ነው

  • @berhanuhika9376
    @berhanuhika9376 3 года назад

    Birds of the feathers fly together ፣ ይባል፣ የለም በሰዎች፣ ብሂል፣ ሌባም፣ እንደማግኔት፣ይሳሳበሉ፣። የናይጀሪያ፣ ሌቦች፣ ከኢትዮጵያ፣ ሌቦች፣ ጋር፣ ግጥሚያ፣ አካሄዱ፣ ማለት፣ ነው፣ አንተም፣ የጨወተውን፣ ዘጋባ፣ እያቀረብ፣ ነው፣ ውጤቱን፣ አደራ፣

  • @samiethiochannel6252
    @samiethiochannel6252 3 года назад

    Beka ehitochachininm cheresolinal beleleya be entinu

  • @freweinigebremicheal9515
    @freweinigebremicheal9515 3 года назад

    Nayjeriya Edil kagegnu Btam Adegegna liboch Nachew kenesuga bemelkam negerm bihun megenagnet tru aydelem. ... Gumen betina mnmachewm Aytamenn Tetenikeku

  • @yonasasfaw8656
    @yonasasfaw8656 18 дней назад

    እሚገርመው የኢትዮጰያ ሴቶችን እያደኑ ነው አብረው የሚሠሩት cmc ማካኤል ነው የሚገኙት

  • @mirindaafework2419
    @mirindaafework2419 3 года назад

    RUclips lye ale about the money ethiopian meskin pep must weak up and watch out from foreign scammers