ለየት ያለ የመጥበሻ ሽሮ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 32

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks817 2 года назад

    ዋው በጣም ምርጥ የሆነ ሽሮ ነው እጂሽ ይባረክ🙏❤️ ሸር👍🏽

  • @yemiten
    @yemiten 2 года назад +1

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ 😍

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      የሚዬ ከልብ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 2 года назад

    ዋው እሪታዬ በጣም ደስ የሚል ጤናማ ተመራጭ ቀላል በፍጥነት የሚደርስ የመጥበሻ ሽሮ እያስረዳሽ መሆኑ ደግሞ የበለጠ እየጓጓን ሰርተን እንድንመገበው ይረዳናል ስሮ ሁሌም የማይሰለች መግብ ያንቺ አሰራር ደሞ ለየት ያለ ኘው ዋው👌🙏

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 года назад

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ከለሩም በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 года назад

    ዋው ምርጥ የሽሮ አሰራር ጤናማ የሆነ ምግብ ለጤና ተስማሚ ሽሮዬ በቼም ሀበሻ ሆኖ ሽሮ የማይወድ የለም ልዬ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ 2 года назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን ሪታ እኛም አይተን ወደነዋል በጣም ያስጎመጃል የሽሮው ከለሩ ስያምር በመጨረሻ ሽንኩርትናቃሪያ ቲማቲም ለየት አድርጎታል በርቺ እናመሰግናለን

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 года назад

    ሪታዬ የእኔ ውድ በጣም የሚያምር ሽሮ ነው ሲያምር እጅሽ ይባረክ👍👌👏❤🙏

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ከልብ ከልብ አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @chefjkitchenntours2_20
    @chefjkitchenntours2_20 2 года назад

    Looks very delicious food
    Like friend, have a great day today

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 2 года назад

    Yeritaye betam mirt shiro ijish birik yibel😍share

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 2 года назад

    ሠላምሽ ይብዛ ሪታዬ በጣም ቆንጆ ጤነኛ ምግብ ነው የሠራሽልን ያስጎመጃል እጅሽን እግዚአብሔር ይባርክ🙏🙏👌👌

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 2 года назад

    ሰላም አሪታዬ አቤት ሸሮዬ ምራቄ በአፌ ሞላ የተባረከ ይሁን እናመሰግናለን like share

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 года назад

    ሪታዬ ሰላምሽ ይብዛ የእኔ ዉድ!!
    ዋዉዉ! ልዩ የሆነ ሽሮ ነው የሰራሽዉ ትክክል ሽሮና ሰላጣ ይስማማሉ እጅሽ ይባረክ🙏👍👌😍😍

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ከልብ አመሰግናለው ህብስትዬ

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 года назад

    በጣም ቆንጆ የሆነ የሽሮ አሰራር ነው። ሲታይ መልኩ እንዴት እንደሚያምር, በተለይ ከላይ ያደረግሽው ቃርያና ሽንኩርት ዋው ነው.

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 года назад

    ሰላም ሪታዬ በጣም ቆንጆ አሰራር እጅሽ ይባረክ👍👍👍👌❤🙏

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      አናፍዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 2 года назад

    Wow nice food sis share Like 🌹

  • @rowfoodletay1314
    @rowfoodletay1314 2 года назад

    ዎው ቆንጅ ነው 🥰🙏#rowfoodletay 👈

  • @zanabuolana4773
    @zanabuolana4773 2 года назад

    Yane liyyuyee ine yamatbasha shiroo siwadaw wadaw naw yamidarsaw ine yakokolkugn qan indaza naw yamisaraw ❤🌹🙏👈

    • @EthioAlema
      @EthioAlema 2 года назад

      Wow betam merte yeshrow aserare new yasayshine ema 💕

  • @zanabuolana4773
    @zanabuolana4773 2 года назад

    Sher like 🌹❤❤❤

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @molvi8837
    @molvi8837 2 года назад

    Niceee