10 ደቂቃ የሚደርስ የጋዝ ላይት ጥብስ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • #ethiopian food #ጋዝ ላይት ጥብስ

Комментарии • 41

  • @jonimercy
    @jonimercy 2 года назад

    Wow betam arif new yasgomejal 😋👌👌

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 года назад

    ሰላምሽ ብዝት ይበል ሪታዬ waoo የሚያስብል የጋዝ ላይት ጥብስ ስላሳየሽን በጣም እናመሰግናለን like share ውዴ

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 2 года назад

    Watching looks so good ሽር

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 года назад +1

    ሪታዬ በታም ቆንጆ ምግብ ነዉ የሰራሸዉ ያጎጎል እጅሸ ይባረክ ❤️🙏

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 2 года назад

    Wow nice food sis thanks for sharing 👍

  • @ruthstyle3069
    @ruthstyle3069 2 года назад

    የሪታዬ በጣም ጎበዝ ያሥጎመጃል✅✅beautiful presentation also✅

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 года назад

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ሲያምር እጅሽ ይባረክልኝ👏👍👌❤🙏

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @mayamakayla9367
    @mayamakayla9367 2 года назад

    Looks delicious 😋 thank you for sharing with us 🙏🏽

  • @yedyviolin
    @yedyviolin 2 года назад

    Absolutely Delicious.

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 года назад

    ሪታዬ ፈጣንና በጣም ቆንጆ አሰራር በርቺልኝ ላይክ ሼር ይገባዋል👌👌👍👍👍❤🙏

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 года назад

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው አቀራረብሽም ያስጎመጃል😋🥰👌

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ሄሉዬ በጣም አመሰግናለሁ

  • @jonimercy
    @jonimercy 2 года назад

    Selam lezih bet demireshalehu beteseb argign enat

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 2 года назад +1

    ሪታዬ ዋው በጣም ምርጥና ለመብላት የሚያጓጓ የጋዝላይት ጥብስ ነው የሰራሽልን በዛ ላይ ፍጥነቱ 👌አንደኛ ነው ያሚ ያሚ አይነቶቹ ደሞ ሲያምሩ

  • @mitishayemayasister1241
    @mitishayemayasister1241 2 года назад

    በጣም ጥሩ ነው እጅሽ ይባረክ እህቴ🥰🥰🙏

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад +1

      ከልብ አመሰግናለው የኔ እህት ተባረኪልኝ 🙏

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 года назад

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ የሚያምር ጥብስ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌❤️ ሼር

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ዬርድዬ በጣም አመሰግናለሁ

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 2 года назад

    ሰላም ሪታዬ በጣም ቆንጆ የሚያስጎመጅ ጥብስ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ላይክ ሼር

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @maraki652
    @maraki652 2 года назад

    ዋውውው በጣም ምርጥ ነው ብሉኝ ብሉኝ ይላል የጤና ያርገው የኔ ባለሞያ 👍👍👍👌👌👌

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @mezismeals2477
    @mezismeals2477 2 года назад

    That is making me hungry Ritaye! Looks so yummy 😋

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 2 года назад

    ሪታዪ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ቆንጆ ጤናማ የጋዝላይ ጥብስ አሰራር ነው ያካፈልሽን እጂሽ ይባርክ like 👍👏❤️

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 2 года назад

    ረታ ሰላም የኔ ባለሙያ ቆንጆ ጥብሰ ነው አረ አታሰጎምዝን ዶር ጥብሰ የተባረከ ይሁን

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ውዴ

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 года назад

    ሪታዬ አንደኛ ነው! ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው, አቀራረብሽ ሲያምር
    ላይክ ሼር ውዴ

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛ ሪታዬ🙏🙏 በጣም ቆንጆ ብሉኝ ብሉኝ የሚል የሚያስጎመጅ ጥብስን ስላሣየሽን እናመሠግናለን እጅሽ ይባረክ🙏🙏👍👍👌👌💖

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 года назад

    ሪታዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ቆንጆ!!
    በጣም ቆንጆ ጥብስ ነው የጠበሽዉ አቀራረብም ምርጥ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌💝

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ህብስትዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 года назад

    ሪታዬ ዋው በጣም ምርጥ የጋዝ ላይት ጥብስ ከጥሩ ገለፃ ጋ ከነአሰራሩ ግብአቶችሽአቀራረብሽ ባጠቃላይ በጣም ቆንጆ ነው ሙያሽን ስስላጋራሽን በጣም እናመሰግናለን 🙏👌👌👍

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      እኔም ከልብ አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ 2 года назад

    ምርጥ ጋዝ ላይት ነው የሰራሽው አቀራረብሽ እንዴት እንደምያምር ነው የሰራሽው እንደሚጣፍጥ እርግጠኛ ነኝ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን በርቺ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 2 года назад

    መጣሁ በቃ እንዳጨረሺው😘😘😘

  • @zanabuolana4773
    @zanabuolana4773 2 года назад

    Wawwoo mayiat alchilim ine injara nafqognal uuuuuuff watunish isarawalaw 😢

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ዝንዬ ውይ እውነት ነው እንጀራ ናፍቆት ይዞሽ ማየት ከባድ ነው ይህንን ጥብስ በዳቦ ሞክሪው ትወጅዋለሽ የኔ ቆንጆ