Wey Egege endet endemwedesh enem betun lemayet felgaleu yagern tezeta new yemyastawesege tebareku mereye degemo enem merye yemelat leg alchge ye 31 amet wetter nat tebarekulge asgomgachuge ❤
God job, mother. Have a nice 🙌 everyone. God. Blessed all countries and peace vfor inesnce, poor Ethiopia 🇪🇹 people and Ethiopia. H a very nice blessed everyone.
እባክሽ የኔ ባለሙያ እጅጌ ድስቱን ወደድኩት አድራሻው ይነገረን❤❤❤
የኔ ባለሙያ እጅጌ ድስቱን ወደድኩት አድራሻው ይነገረን በጣም ነው የምወዳችሁ❤
ጎበዞች ተባረኩ እጃችው ይባረክ
The lady is so polite and her daughter's comments make the show interesting...keep it up...
ወይይ እንዴት ደስ የሚትሉ ቤተሰብ ናችሁ ተባረኩ❤
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹሁ ደርባባ ሴት ወይዘሮ❤
KSS😮utilize
እንዴት እንደምወዳችሁ አዲስ ደግሞ አሜሪካ ይሄ መታደል ነው ይሄ ሁሉ ግን ከጅጌ ነው ደርባባ እናት ስላላችሁ እግዚአብሔርን አመሥግኑ ተባረኩ እናንተም ጥሩ ልጆች ናችሁ ይሄ ፍቅር እስከ ልጅ ልጆቻችሁ ይድረስ አይቋረጥ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ፡ ያምራል ፡ የተፈጨ ፡ የጥብስ ፡ ቅጠል ፡ ከቅቤዉ ፡ ጋር ፡ መጨመር ፡ ይጣፍጣል ፡ ማሚ ፡ እጅሽ ፡ ይባረክ ፡ ❤🎉
እጅግ በጣም የሚያምር የምግብ አሰራር ነዉ ድስቱ ከየት ነው የሚገኘው ሁሌም አደንቅሻለሁ ከናዝሬት
ዋው ይህንማ እኔም እሞክረዋለሁ ጤና የሚሰጥ ምግብ ነው
በጣም አሪፍ ነው ያስጎመጃል
እጅሽ ይባረክ እናቴ
በጣም ያስጎመጃል ተባረኩ
መሞከሪያ 😂😂😂 ሲያስቅ፡ አሪፍ ጨጓራ አላት ማለት ነው የማይጣላ😂😂😂❤
Yum yum 😋😋😋. Can't wait to try it 😍
❤እግዚአብሔር ያስጨርስሽ የኔ በለሙያ ፕሮሚስ ለቤቱ ምርቃት ከሀዋሳ እንዳትረሽን
❤በጣም አሪፍ ነዉ ማዘርዬ
Wow I will try it.
ዋው!!!ለማሚማ እኔ አጨበጭብላታለሁ👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Delicious 🤤 food 🥘 🙏🏽👍🏽👏🏽
በጣም ያምራል እሞክረዋለሁ❤
Mokeriw ewnet
ማሻአላህ እጆትን ቁርጥማት አይንካው
ዋው ሲያምር
በጣም ነው የምወዳችሁ ስራችሁም በጣም ደስ ይላል በርቱ
Enamesgnalen
እጅግዬ ባለፈው የሰራሽው (ስጋ፣ ፎሰሊያ፣ ድንች፣ ካሮትና ብሮክሊ) በፓትራ የሰራሽውን በኦሊቭ አድርገን ትንሽ የገበታ ቅቤ ጨምረን ሰራነው በጣም ምርጥና ቀላል ጣፋጭ ነው ተባረኪ እናመሰግናለን ።
Wey eta desyelal ekuan wededachehut
በጣም ነው የምወዳችሁ በአካል ባገኛችሁ በጣም ደስ ይለኛል
እድሜና ጤና ይሰጣችሁ
የኔ እናት ደስ የሚል ቤተሰብ በርች
Gobazoche bezu eyasetamarachun naw❤❤
በጣም ነው የምወዳችሁ
Enamesgnalen
Wey Egege endet endemwedesh enem betun lemayet felgaleu yagern tezeta new yemyastawesege tebareku mereye degemo enem merye yemelat leg alchge ye 31 amet wetter nat tebarekulge asgomgachuge ❤
በጣም ያምራል
ስወዳችሑ እኮ ምርት እና እጅግ
ኡትዩጵያ ስመጣ በአካል አገኛችሁለሁ እንደ እግዚያብሔር ፈቃድ እንዲሁም የእናንተ መልካም ፍቃድ ከሆነ።
Ejegeye tefetesheben neber zare be sent gizye ayehush betam new yemwedesh
ይሰማል❤❤
የኔ እናት እንኳን ደህና መጣችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ebakeshe desetuen betam new yewededekute yete newe yemgegew ebakeshe
ijish yibarki ❤
Mirt muya god bless you 🥰🥰🥰🥰
ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ይብዛ ትንሽ ሎሚ ቢኖረው ጥሩ ነው
Mashallha seyautrasu yamral bertu
Amesegnalew
የኔ ቆንጆ ሲያምር ሰራዋለሀ ዛሬውኑ ተባረኪ
እኛ የአለንበት በፖፕ በጣም የሚጣፍጥ ይመስለኛል
I will try the dish. Thank you.❤
Hope you enjoy
God job, mother. Have a nice 🙌 everyone. God. Blessed all countries and peace vfor inesnce, poor Ethiopia 🇪🇹 people and Ethiopia. H a very nice blessed everyone.
ሰላም ለዚህ ቤት በርች እናመሰግናለን እህታችን ጎራ በይ ቤተሰብ ሁኛለሁ❤
Ejish yebarek yene enat
Amen
Blessed family ❤
❤️❤️❤️
Blessed
ወሮ እጅጌ የሙያ መዝገበ ቃላት ነሽ አንችን አለማድነቅ አይቻልም
ዋው ነው ቲማቲም ገብቶበታል ወይ በተለይ በኩብዝ ወይም በእንጀራ 👌👍እጅ ይባረክ❤❤❤
Awo gebtua
@@ejigemoya 🙏
የተረጋጋ አንደበት ደስ ትያለሽ ርጋታሽ ሙያሽም ምርጥ ነው እጅ ይባርክ ብያለሁ
❤Yamerl bareh
ዉይ ስወድሽ እማማዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው በጣም ያምራል ተባረኩ ሸክላዋ የት ትገኛለች
ደስስስስ ስትሉ
ዋው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ምግቡ ስሙ ምንድነው
Bezu yetemarekubesh melkam set
Yehone ye Ethiopia poster neber eza Ley yalechewn konjo yemeslalu zare motherye 🙏🏾👌🏾
እጅሽ ይባረክ
እጀግ በጣምጎበዝ ነሸ መጣለሁ እላለሁ ግን ግዜ ማጣት እንጄ መጣለሁ ወዳችኋለሁ ተባረኩ
እኔ አረቦቹ ቤት እሰራዋለሁ ተበልቶ አይጠገብም በበርበሬ ፋንታ ሰልሰ በቅቤ ፋንታ የወይራ ዘይት አድርጌ እሰራዋለሁ
Ahun yemebalew moya ke youtube kkkk enamesegenachuwalegn
ድስቱ የት ነዉ እሚገኘዉ ዋዋዉ ድንች በስጋ አልጫ
Des yamelo mame ncew
Wey siyamr befetari
❤❤❤የኔምርጦች❤❤❤❤❤
ባልበላ ራሱ ቦታዉን አይቼ ጠገብኩኝ እንዲ አይነት ጋርደን ብዙ ነገር ያስረሳል
ሲሪሚኪ የቢትሰትነወ
እጅግ የገበታ ቅቤውን ብታደርጊበት የበለጠ ይጣፍጣል
በጣም ደስ ትላላችሁ።ግን ለምንድነው ምርዬ የማትታየው
Temetalch bekerbu
መላ ቤተሰቡ እንዴት ከረማችሁ? የሣሪሱ ሱቅ አሁንም አላችሁበት ወይ? በርቱ መጥቼ እስከምጐበኛችሁ፡፡
ሰላምነዎት
🙏🙏🙏
በድስት መስራት ይቻላል
Looks yummy ❤
It was!
Deneche besega atbilu tebalko😮 yamral gin
Manew yalew ere tewu tewu
Thanks ❤
ጎመጀው
ሲያምር 😮 ግን ድንቹ ከስጋው ቀድሞ አይበስልም
Aye aybeselem
እጅግዬ ቀሚስሽ ሲያምር
Amesegnalew zemen yemaysherew mert kemis new ye liji setota
יפוה מאוד🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
1ኛ ማሚዬ ስወድሽ🎉
❤️❤️❤️
ደብረ ዘይት እና ናዝሪት እኔም እስካሁን ለይቼ የማሊዘው የማላቀው አገር ነው በጣም ይምታታብኛል
እውነትሽን ነው ቆንጂዬ " እኔ የናዝሬት ልጅ ነኝ" ስፈልግ አዳማ እላለሁ" ስፈልግ ናዝሬት እላለሁ" ደብረዘይት ደግሞ ስሔድ ደብረ ዘይት እላለሁ ወይም አድአ" እላለሁ ሁለቱም ሀገሮች የአንድ አስፋልት መንገዶች ናቸው!! ከአዲስ አበባ ተነስቶ ደብረዘይት እስከ ናዝሬት አንድ አስፋልት ነው emperor ሀይለስላሴ ያወጡት ስም ነው ቆንጆ ስም የሰጡት ክብር ይገባቸዋል !!!
ENDATERESHEG EMETALEU
👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
❤️❤️❤️
ዉሃ ቸምረሻል የራሱ የስጋው ዉሃ ነወይ አባክሺ ፃፍልን
Yerasu weha new
Tabaw kukeri wist bigeba chigir Aew
Thank you
You're welcome
Endet endemwedesh keneljochesh
ሸክላዋ ሱቅ አለች
Yelem
Selam new
Eshi emtaelhuig
Yamerl
ሲያስጎመጅ መርዬ በኦቨን አይሁን ነው ያልሽው ይቅርታ ከልተሰማኝም።
ውሃ ይገባል ??
Aygebam
አይማሰልም ይቅርታ ግን
Endefelagot new
Give me ur mom Mereye pls❤
በጣም ነው የምወዳችሁ
❤️❤️❤️
❤❤❤
❤❤❤❤