ተበልቶ የማይጠገብ ተልባ በድንች ወጥ ❗️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 27

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 года назад

    ዋዉ ሪታዬ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው የተጠቀምሽው ተመችቶኛል ቁሌቱም ልዩ ነው ያም እጅሽ ይባረክ ለየት ያለ ነው👏👏👏👍🏽👍🏽❤️❤️

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ሉላዬ የኔ ቆንጆ ከልብ ነው የማመሰግነው

  • @ADTechT
    @ADTechT 2 года назад

    በጣም ምርጥ👍👍

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 2 года назад

    ሪታ እናመሰግናለን ቅንጅ አድርገሸ ነው የሰራሸው የተባረከ ይሁን

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      አስቱዬ በጣም አመሰግናለሁ

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 года назад

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ሲታይ እራሱ የሚያምር ነው እጅሽይባረክልኝ 🙏👍👌

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ዬርድዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የኔ ውድ

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 года назад

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ ሲያዬት እራሱ የሚያስጉመጅ ለየት ያለ አሰራር ነው ወድጄዋለው እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ፍቅርዬ ከልብ ነው የማመሰግነው

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 года назад

    ሪታዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!!
    በጣም ቆንጆ ድንች በተልባ ነው የሰራሽዉ ለፆም አማራጭ ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ህብስትዬ እኔም ከልብ ነው የማመሰግነው

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 2 года назад

    ዋው ሪተመዬ በጣም የድንች ቀይ ወጥ በተልባ አሰራርሽ ሲያምር በጣም ጤናማ ጣፋጭ ደሞ ለየት አድርገሽ ኘው ድንቹን ጠብሰሽ ስለሆነ የበለጠ ያጣፍጠዋል በጣም ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ🙏😍ሼር ላይክ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      አዶናዬ የኔ ቆንጆ ከልብ አመሰግናለው

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 года назад

    Wow this is amazing food so simple and so tasty looking good bless you for sharing.like share

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 2 года назад

    በጥም ቆንጆ ነው እንዳየሁት ስራሁት በጣም ይጣፍጣል ተቤረኬ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ከልብ አመሰግናለው ተባረኪልኝ

  • @እሙሂበቱላህ-ነ3ጨ
    @እሙሂበቱላህ-ነ3ጨ 2 года назад

    ማሻአላህ ጎበዝ ባለሙያነሽ

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 года назад

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ እንና ለየት ያለ ነገር ነው ይዘሽልን የመጣሽው! የተልባ ጣእም ደስ ሲል እኮ. እሞክረዋለው ወድጆዋለው
    ላይክ ሼር

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      እሙዬ ከልብ ነው የማመሰግነው ሞክሪው ትወጅዋለሽ

  • @shunchangames_ch
    @shunchangames_ch 2 года назад

    great

  • @yemiten
    @yemiten 2 года назад +1

    ሪታዬ ምርጥ አርገሽ ሰርተሽዋል ሼር !!!

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      የሚዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የኔ ውድ ስለሁሉም ተባረኪልኝ

  • @KidistEthiopiankitchen
    @KidistEthiopiankitchen 2 года назад

    Wow Rita yum 😋

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 года назад

    ሰላም ሪታዬ የስራሽው ድንች በተልባ እጅግ በጣም ልዩ ነው ውዴ እጅሽ ይባረክ like share

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 2 года назад

    እጅሽ ይባረክ ሪታዬ😘😘😘

  • @jaybogart
    @jaybogart 2 года назад

    Uhm, Yummy Balls my new friend, I love it