የእረፍት ቀን ልዩ ቁርስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 19

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809  2 года назад

    ሰላም ለሁላችው ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል እንኳን ደና መጣችሁ ቤተሰብ ካልሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ በትህትና ጠይቃለው መልካም የረፍት ቀን ይሁንላችሁ 🙏🙏❤❤

  • @joelhabtetsion
    @joelhabtetsion 7 месяцев назад

    Betam lyu new❤❤❤

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 2 года назад

    ሰላም ሪታዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ቡናውም ቆንጆ ነበር የኔ ውድ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ላይክ ሼር

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 2 года назад

    ዋው ውነትም ልዩ ቁርስ አቀራረብሽ አሰራርሽ ሁሉም ልዩ ናቸው መልካም ረፍት ቆንጆ ቁርስ ነው የሰራሽው

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 года назад

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው የሰራሽው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 🙏👍👌🌹

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ዬርድዬ በጣም አመሰግናለሁ

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 2 года назад

    ሪችዬ ለየት ያለ የእንቁላል አሠራር ቆንጆ ሰንበት እጅሽ ይባረክ 👌🙏

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      መቅዲዬ የኔ መልካም ከልብ አመሰግናለው

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 года назад

    የሪታዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!!
    በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ህብስትዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 года назад

    Here you are! Another great Recipe , looks tasty and easy to make.
    Like & share

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 года назад

    ሪታዬ ቆንጆ የቁርስ አሰራር ቡናውም ልዩ ነው ቤትሽም ያምራል በአጭር ሰአት ቁርሱም ፅዳቱም ቡናውም ደስ ይላል እናመሰግናለን👌💕🥰

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ምሳዬ የኔ መልካም ከልቤ ነው የማመሰግንሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ

  • @zanabuolana4773
    @zanabuolana4773 2 года назад

    Wawwoo wawwoo batam yamiysmir ina tafac yahona ya qursi azagajajat inamasaginalan yane liyyuu

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 2 года назад

    ሰላም ሪታዬ ሰላምሽ ይብዛ🙏🙏 ዋው ዋው ብያለሁ በጣም ቆንጆና ቀላል እና ለጤናችን ተስማሚ ነዉ እናመሠግናለን ። እጅሽ ይባረክ👌👌🙏👍👍💖

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ከልብ አመሰግናለው ማርትዬ