የብረት ምጣድ ጥብስ አሰራር❗️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 32

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 года назад +1

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ የብረት ምጣድ ጥብስ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ👍👍👏❤️🙏

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 2 года назад

    ሪታዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የጠበሽው ያስጎመጃል የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ ላይክ ሼር

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 2 года назад +1

    ሪታዬ በጣም አሪፍ የብረት ምጣድ ጥብስ ዋው😍 ሼር😍

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      መንዬ የኔ ቆንጆ ከልብ አመሰግናለው😘

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 года назад

    የሩትዬ በጣም የሚያስጎመጅና የብረት ምጣድ ጥብስ ትዝ የሚለኝ አገር ቤት ነው በጣም ወድጀዋለሁ ምርጥ ነው 👍👍👌🙏🙏🙏

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 года назад

    ዋው ው በጣም ቆንጆ እና የሚያሰጎመጅ ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ውዴ ላይክ ጉራ በየ እህቴ ላይክ😍👌👍

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ከልብ አመሰግናለው ቤዚዬ የኔ ቆንጆ

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 2 года назад

    ዋው ዋው ብያለሁ ሰላምሽ ይብዛ ሪታዬ🙏🙏 በጣም ያማረ ለአይን የሚስብ አገራችንን አስታዎሽን እሔን የመሠለ የብረምጣድን ጥብስ ስላሣየሽን እናመሠግናለን 🙏🙏👍👍👌👌💖

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ማርትዬ ከልብ አመሰግናለው ተባረኪካኝ የኔ ውድ

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 года назад

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ የብረት ምጣድ ጥብስ ነው የሰራሽው አገሬን አስታወስሽኝ እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌❤️ ሼር

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ዩርድዬ ከልብ አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 года назад

    ሰላም ሪታዬ የብረት ምጣድ ጥብስ waoo እናቴን አስታዋሽኝ ሲያምር 😋 አሰራሩ ስላሳየሽን እናመሰግናለን like share ውዴ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ከልብ አመሰግናለው ፅግዬ የኔ ውድ

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 года назад

    ሪታዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!!
    በጣም ቆንጆ የሚያስጎመጅ ጥብስ ነው የሰራሽዉ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌💯

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ህብስትዬ የኔ ቆንጆ ከልብ አመሰግናለው

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 года назад

    ምርጥ ጥብስ ነው ሪታዬ.. .ጮማ አትወጅም ማለት ነው :) የተባረከ ይሁን
    ላይክ ሼር

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      እሙዬ ከልብ አመሰግናለው ጮማ ባይኖረው መርጣለው ጮማ በሽታ ነው ምን ያደርጋል ባክሽ ቀዩን እራሱ አልፎ አልፎ ቢሆን ይመረጣል ያንችን ቭዲዬ እኮ ለዛ ነው የምወደው የኔ ቆንጆ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 года назад

    ሪታዬ ዋው እንዴት ያስጎመጃል በጣም ቆንጆ ጥብስ አሰራር ነው ያሳየሽን🥰🥰👌

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 2 года назад

    ርታዪ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሻል ስላሳየሽን እናመሰግናለን ተባርኪ👍👍👏❤️ሸር

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ሚሚዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 2 года назад

    የሪታዬ የኔ ውድ በጣም ምርጥ የምጣድ ጥብስ ነው የሰራሽልን እናመሰግናለን😍👌

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 года назад

    Is this one of the most delicious tips and it is my favourite food thank you for sharing honey god bless you

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      Thank you so much alemey God bless you too

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 2 года назад

    Yerty እናመሰግናለን አጅሸ ይባረክ ቆንጆ አጅርገሸ ነው የጠበሸው

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @tessema8470
    @tessema8470 2 года назад

    Looks So good ❤️

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 2 года назад

    አረ በጠዋቱ አታሰግምዝኝ አያየሁ ነው like share