ከቤት ሆነው ገቢ የሚያስገኝ አነስተኛ ማሽን - ክፍል 1 | amazing small machineries to start business at home #1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 апр 2023
  • ከቤት ሆነው ገቢ የሚያስገኝ አነስተኛ ማሽን - ክፍል 1 | amazing small machineries to start business at home #1 #addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ #ስራ #ገንዘብ #ድንቅ #አስገራሚ #ሰይፉ #ኢቢኤስ #seifuonebs #rakebalemayehu #yeneta #abel #drabiy #machines #money #birr #profit #miki #merkato #esat #ebs #ፈታ #አዲስ_እይታ #አዲስእይታ #አነስተኛ_ቢዝነስ #አነስተኛ #አነስተኛ_የቢዝነስ_ሃሳቦች #የቢዝነስ_ሃሳብ #ገበያ #gebeya #feta #feta_daily_news #dailynews #donkeytube #ems #emstv

Комментарии • 109

  • @addisbusiness
    @addisbusiness  Год назад +13

    ውድ ቤተሰቦቻችን አነስተኛ ወፍጮዎቹን በ 0933334444 ወይም 0946242424 ማግኘት ይችላሉ። ቪዲዮውን ላይክ ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ።

    • @hojiwaqaayyoodinqidha.7961
      @hojiwaqaayyoodinqidha.7961 Год назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @aminaawol1499
      @aminaawol1499 5 месяцев назад +1

      በናፍጣ የሚሰራ ካለ መልስልኝ የኛ መብራት አስተማማኝ አይዴለም አልፎአልፎ ነዉ

    • @seadaabdella1360
      @seadaabdella1360 5 месяцев назад

      አድሬሳቹ የት ነው ዋጋውስ እባካቹ ?

  • @efremu1531
    @efremu1531 Год назад +11

    ይህ ወፍጮ ለኔ የመጣ ዕድሌ ነው፡፡ ደግሞም በጣም ያስፈልገኛል፡፡ በቅንነት #Like የሚለውን ተጭናቸሁ በማለፍ እንድሸለም አግዙኝ፡፡
    "Like" በማድረጋችሁ በጣም አመሰግናለሁ "ቀናችሁ ይባረክ"
    ለመጀመሪያ ጊዜ ወፍጮ ቤት የሄድኩት የበርበሬ ወፍጮ ቤት ነው፡፡ በጣም መጥፎ አጋጣሚ ነበር አልረሳውም፡፡

  • @fekedekebede1197
    @fekedekebede1197 Год назад +3

    የቻናላቹ ተከታይ ነኝ የሦስት ልጆች አባት ስሆን ባለቤቴ የቤት እመቤት ስትሆን ይሔንን መፍጫ ብታገኝ ስኬታማ እንደምትሆን አልጠራጠርም እናም ላይካቹ ያስገኛል መልካም እድል ለሚስቴ

  • @YaredSelshi-tt7iv
    @YaredSelshi-tt7iv 28 дней назад

    ጥንካሬ ካለው ምርጥ እቃ ነው ወረፋ ከመጠበቅና ጊዜ ከማባከን አሪፍ ነው

  • @addgizaw7059
    @addgizaw7059 Год назад +3

    ገጠመኜ እንዲህ ነበር
    በአንድ የገጠር መንደር ያለችው አንድ ወፍጮ በመሆኑ የእህል ዘርም ይሁን ሽሮና በርበሬ የምትፈጨው ያው አንድ አንድ ለናቷ ናት ። እናም ጤፉ በተፈጨበት ሽሮና በርበሬውን አስፈጭተን ገባን እናማ ሽሮውን አፍልተን ለመመገብ እንጀራው ላይ ወጡ ሲጨለፍ የእንጀራውና የወጡ መልክ ልዩነቱን ጠፍቶ ልክ እንደጓረስነው ጣህሙ ያው ጤፍ ነው። ለካስ የበላነው እህል በእህል ነው።

  • @emebettaye3961
    @emebettaye3961 7 месяцев назад +1

    እኔ የገጠመኝ እና ያናደደኝ ሽሮ ይዤ ሄጄ በቃ ክክ በሉት አናም አሁን ግን ይህንን ለመግዛት አምላክ ይርዳኝ

  • @Eliltaa
    @Eliltaa Год назад +2

    ዋው ምርት እቃ ነው ስላቀረባችሁል ከልብ እናመሰግናለን እናም የማረሰው ገጠመኝ የዎፈጮቤት ነገር አንድ ጊዜ ወረፋ ሆኖ ተራይ ደረሶ ጤፌን ጨምሬ እየፈጨ ግማሽ ሲደርስ ማብራት ጠፋ እና ውስጥ ቀረ አጋጣሚ ከለሊቱ 5:30 ነበረ እናም ጠብቀነው ሰላሳ ደቂቃ የሚሆን ያህል ሳይመጣ ሲቀር ወደ ቤት ገብቼ ጥዋት እንደተፈጨ አረሳሁም...

  • @eijleeij
    @eijleeij Год назад +1

    ዋዉ በጣም አሪፍነዉ እናመሠግናለን ይችንማ ለኔ ብቻ ሳይሆን ለእምወዳት እህቴ👍🌹🌹🌹

  • @aminaawol1499
    @aminaawol1499 5 месяцев назад +1

    በጣም ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን

  • @tlahuntakele6389
    @tlahuntakele6389 6 месяцев назад +2

    መረጃህን አጭር እና ጣፋጭ አቅርበው ነገሮችን በመደጋገም አታካች አታድርገው

  • @mentigabu5212
    @mentigabu5212 Год назад +2

    ወፍጮ ቤት ጠፍ ለማስፈጨት የማየው ነገር ሌላ አማራጭ ቢኖር ብዬ የምመኘው ሰራተኞ ቹ አድርገወት የተፈጨ እህል በየቦታው ለማድረሰ የትምቦታ ደርሰው ረግጠውበት በሚመጡት ጫማ እህሉን እየረጋገጡ ሲያበጥሩ ማየት ያስጠላል ቢለወጥ ቢሻሻል ተቀያሪ ጫማ ቢኖራቸው ለውጭ ሌላ ለውስጥ ሌላ ቢኖር

    • @news3764
      @news3764 Год назад +1

      እህል ይቀላቀላል።

  • @gizawsitotaw
    @gizawsitotaw 3 месяца назад

    ወረፋዉ እና ለወፍጮ ቤት የምንከፍለው ክፍያ እንዳለ ሆኖ ለአስፈጭው ለወፍጮው ከምንከፍለው በላይ ለሻይ ክፈሉት ተብለን የምንከፍለው ክፍያ ከማስፈጫው ጋር እኩል መሆኑ

  • @Kalina0119
    @Kalina0119 2 месяца назад

    Metmeta wefcho bet masfechet betam aschegare new kelerum neon taemu becherash aygenagnem are bemenem aygenagnem

  • @Kalina0119
    @Kalina0119 2 месяца назад

    Beteley metemeta lemasfechet betam cheger new berbere lay selemefech yeberberewen Keller yezo new yemewetaw taemum beon bemeyaz

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 Год назад +1

    አኔ በርበሬ ለማስፈጨት ሄጀ የኔ በርበሬ ከገባ በኋላ የሞተሩ ብሎን ወልቆ በርበሬዬ ተበላሸ ሞተሩም ሳይሰራ ቆመ ከዛ በሽሮ መፍጫ ፈጩልኝ ግን ሽርክት ሆኖ 10 ኪሎ በርበሬ እያለቀስኩ ጨረስኩት ይህን መፍጫ ጓደኛዬ ገዝታዋለች በእውነት ገላግሌ ነው።

  • @abrahamdeboch7078
    @abrahamdeboch7078 Год назад +3

    እኔ ወፍጮ ቤት ወረፋ እየጠበኩ ሁለት ማታ ያለ በቂ ምግብና ውሃ አድሬ አውቃለሁ ፤ከዛ ሁሉ አሁን ስያስብ የሚገርመኝ፦ እዛ ውስጥም ሙስና አለ።

  • @ageriegashaw2820
    @ageriegashaw2820 Год назад +1

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @aminaawol1499
    @aminaawol1499 5 месяцев назад +1

    አኛጋር ወረፋዉ ሲያሳስብ በተጨማሪ
    የገጠመኝ እህል ነበር ሲፈጭ የነበረዉ
    ከዛ እህሉን ሲጨርስ የሺሮ በረበሬ ወረፋ ዴረሰ
    እኔም አልጄምር እኔም አልጀምርም
    በማለት ሁሉም ተፋጦ ዋለ ማን የማን አሟሺ ስንባባል ዋልን ወይኔ ችግር።

  • @wuletawmekonen9805
    @wuletawmekonen9805 Год назад +1

    በኑሮ ዉድነት የምናስፈጨዉ እህል የለንም ስለ እቃዉ ጥራት እናመሰግናለን።

    • @betishokonjo7537
      @betishokonjo7537 Год назад +2

      እንደውም ጥሩ ነው እንጂ የምንገዛትን አንድ ኪሎም ቢሆን እንፈጭበታለን

  • @tatekwamisho1661
    @tatekwamisho1661 Год назад +2

    Happy to win!

  • @degolafework3175
    @degolafework3175 Год назад +1

    የኔ ገጠመኝ ሀምሳ ኪሎ የሚመዝን ጤፍ ወደ ወፍጮ ቤት ወስጄ ለማስፈጨት ወረፋ አስይዤ ነበር። እኔም ወረፋዬ እስኪደርስ ከወፍጮ ቤቱ ወጣ ብዬ ብቆይም በአጋጣሚ የተወሰነ መጠን ጤፍ ወረፋ ካስያዙት ሌሎች ሰዎች ላይ በመቀንስ ከዚያም ሚዛኑ እንዳይጎድል ጤፉ ላይ በቀነሡት የሚዛን ልክ ሩዝ ሲቀላቅሉበት ተመልክቻለሁ።

  • @betishokonjo7537
    @betishokonjo7537 Год назад +2

    እናመሰግናለን ወንድማለም

  • @bulchamelaku1190
    @bulchamelaku1190 Год назад +3

    👍❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላም እንዴት ናችሁ??❤❤❤❤❤❤❤❤
    ይህ ማሽን በጣም ጠቃም ነው ፤ ምክንያቱም በጣም ቀላል እና ለመያዝ የምመች ነው ፤
    ወፍጮ ቤት ስሄድ ብዙ ችግሮችን አያለው :
    1. ❤❤❤ፅዳት ይጎላል ❤❤❤❤❤❤❤❤
    2. ❤❤❤❤ ሰዓትን ይጨርሳል ❤ ❤❤❤❤❤❤❤
    3. ❤❤❤❤❤ወረፍ ይበዛል ❤❤❤❤❤❤❤❤
    4. ❤❤❤❤❤❤ልብሣችን ይቆሽሻል ❤❤❤❤❤❤❤❤
    5. ❤❤❤❤❤❤❤ጥራት የለውም/ ለምን የተለያዩ ሰዎች የተለያዩ ቅመሞችን ይጠቅማሉ: ይህ ደግሞ ለጤና ጡሩ አይደለም ❤❤❤❤❤❤
    6. ❤❤❤❤❤❤❤❤ሰዎችን ያጠላል ያንዱ ጡሩ ያንዱ ጥራት ይጎላል ❤❤❤❤❤❤❤❤
    7. ❤❤❤❤❤❤❤❤ሽታው ጥሩ አይደለም: የጤና ችግር ላላቸው:ሳይነስ :አሴም ያስይዛል ❤❤❤❤❤❤❤❤
    መልካም ጐኑ ይህን ይመስላል
    1. ❤❤❤ጥራት ያለው ቅመም ቤት ውስጥ በቀላሉ ማዘጋጀት ❤❤❤❤❤❤❤❤
    2. ❤❤❤❤የተለያዩ ነገሮችን ከቅመም ውጭ ቤት ውስጥ በቀላሉ ለማዘጋጀት ይረዳል ❤❤❤❤❤❤❤❤
    3. ❤❤❤❤❤❤በእጅጉ በጣም አስፍላግ ማሽን ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
    4. ❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን:: ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
    ❤ፈጣር ሀገራችን ኢትዮጵያንን ❤❤❤
    ❤❤❤የሰላም: ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤የበረከት : ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤የፍቅር :❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤የአንድነት ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤የደስታ:❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤የመተሳሰብ :❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤ሀገር ያርግልን::❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ju5oc1qn4l
    @user-ju5oc1qn4l 5 месяцев назад +2

    የሴቶች ፀብ ግብ ግብ እና መገላገል

  • @getawabebe2043
    @getawabebe2043 Год назад +2

    Thanks brother

  • @yohannesgashama2182
    @yohannesgashama2182 Год назад +4

    ይህ ማሽን በብዙ መንገድ ይለያል፣ ❤❤❤❤❤ አንብቡት
    1. በአብዛኛዎቹ ቦታዎች የቅመማ ቅመም መፍጨት በተቆረጡ ቅኝት ብቻ ነው፣ በፈለጉት ጊዜ አያገኟቸውም።
    2. በጣም መጥፎው ነገር በአጠገብዎ ይህንን ስራ የሚሰሩ ወፍጮዎችን አያገኙም። ቢያገኙም፣ ወረፋው ወገብዎን እና ትዕግስትዎን ይፈትሻል።
    3. በዋጋም ቢሆን ውድ ነው።
    4. የወፍጮ ማሽነሪ ማሽነሪ ከዚህ አዲስ ማሽን ጋር ሲነጻጸር ቅመማ ቅመሞችን ሊያባክን ይችላል።
    5. በወፍጮ ቤት የሚፈጩ ቅመማ ቅመም ሙሉ በሙሉ ንጹህ ላይሆን ይችላል፣ ላይጸዳ ይችላል።
    6. አንዳንድ ጊዜ የመፍጫ ማሽን ሱቅ ዝግ ይሆናለሁ። የሚፈልጉትን ነገር በፈለጉት ጊዜ ለማግኘት ይቸገራሉ። ወፍጮ ቤት መሃድም ጊዜ ማባከን ይሆናል።
    7. ይህ አዲስ ማሽን ከሱቅ ኪራይ ነፃ የሚያደርግ ሲሆን በተቃራኒው ገቢ ያስገኛል።
    8. ገጠር ላሉ እናቶች ደግሞ ጠቀሜተው የጎላ ይሆናል።
    ከእንደዝህ አይነት ገጠመኝ ሁሉ የተርፋል ❤💙💙❤
    WhatsApp/Telegram 0912282398 ወይም +252905943305 ዮሐንስ ገሽማ
    0933663351 ዳንሄል ገሽማ
    ማሽኑ በጣም ምቹ እና ጠቃሚ ሲሆን፣ ለውዷ እናቴ በገኝ እና ለወደፊት ባለቤቴ ደግሞ ካሁኑ ልገዛለት እፈልጋለሁ።
    🙏✍️🙏✍️🙏
    አመሰግናለሁ!!!

  • @user-ck2li5lq8z
    @user-ck2li5lq8z Год назад +1

    በጣም ደስ ይላል በቅርቡ እንመጣለን❤❤❤

  • @user-od1go3xo9c
    @user-od1go3xo9c 9 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማቺን እፈልጋለሁ

  • @user-hi123gitshifxhb
    @user-hi123gitshifxhb 11 месяцев назад +1

    አብሽ ለማስፈጨት ሄጄ በስንዴ የተፈጨበተ ወፍጮ ፌጬብኝ እና ተበላሸብኝ

  • @itelmek5180
    @itelmek5180 Год назад +2

    አዲስ ቢዝነስ ዩቲዩብ ቻናል በተለያዩ ጊዚያት የምታቀርቡልን መረጃዎች ፣ፕሮግራሞች በጣም ደስ ይላሉ በተረፈ ወፍጮ ቤት ሄጄ ስለማላውቅ ገጠመኝ የለኝም
    መልካም የስራ ሳምንት 👍

  • @akilenatnaeal4582
    @akilenatnaeal4582 Год назад +1

    This Michigan is very very nice

  • @adisumera9251
    @adisumera9251 5 месяцев назад

    balfelginew sebil lay Chemirew Yifechubinal Tamu Yibelashal tedegagami chigir meftihe yelelew new

  • @danielgashema1510
    @danielgashema1510 Год назад +1

    Wow

  • @hayath424
    @hayath424 Год назад +2

    ❤❤❤

  • @karimayasin7175
    @karimayasin7175 7 месяцев назад

    Adrasha

  • @betishokonjo7537
    @betishokonjo7537 Год назад +2

    እኔ ጤፍ በተፈጨበት ወፍጮ በርበሬ ፈጭተውብኝ ቤት ስገባ የተገረፍኩትን አልረሳም 😂

  • @hailuassefa
    @hailuassefa Год назад +2

    ዴሊቨሪ መቼም አሁን አሁን የተለመደ ሆኗል። አንድ ግዜ ጤፍ አዘን አድራሹ ቤት ቁጥር ተሳስቶ ያስፈጨውን ጤፍ ሌላቤት አድርሶት የተባረኩ ሸዎች ስጦታ ላኩልን ብለው አንድ እጅ ከጋገሩለት በሗላ ደርሰን አስረድተንና ምስክር ጠርተን የጎደለ ጤፋችንን ተቀብለናል
    እና like👍 ምልክቷን በመጫን ከደረሰብን ጉዳት እናገግም ዘንዳ አንድትተባበሩን ጠይቀናል

  • @user-ck1xp3kz6m
    @user-ck1xp3kz6m 5 месяцев назад

    Adrashachu yeti newo

  • @eshraqiaa4654
    @eshraqiaa4654 Год назад

    Masala

  • @emebetmengistu9829
    @emebetmengistu9829 7 месяцев назад

    ለወፍጮ ቤት የምንከፍለው ክፍያ እንዳለ ሆኖ ለአስፈጭው ለወፍጮው ከምንከፍለው በላይ ለሻይ ክፈሉት ተብለን የምንከፍለው ክፍያ እኔ በበኩሌ እንደእግር እሳት ያንገበግበኛል ነገር ግን ካልሰጠን ደግሞ ሸርክቶ ይለቅብናል ስለዚህ ግድ ነው ባለቤቶቹ ራሳቸው ክፈሉአቸው ይላሉ ይሄ ታድያ አጋጣሚ አያስደንቅም ታድያ አደራ ከወፍጮቤቶች ጋር እንዳተቀያይሙኝ ።

  • @fregenetwondimu5939
    @fregenetwondimu5939 6 месяцев назад

    ባረፍድም ተቀበሉኘ በጣም ቆንጆ ነው

  • @user-rk2bs2vp3o
    @user-rk2bs2vp3o 10 месяцев назад

    Selk kuter yelachehum endet engenagn egna emenfelgew kef yale ye biscuits machine new ena yeteleyayu machinoch new dewlo wey selkacheun

  • @alemayehuzegeye9671
    @alemayehuzegeye9671 Год назад +2

    አንዴ ባለቤቴ በርበሬ ልታስፈጭ ወፍጮ ቤት ሄዳ ብዙ ሰው ነበርና ተራ ደርሶ ስታስፈጭ በርበሬ ተቃጠለ ተባለ

  • @Rute1921
    @Rute1921 Год назад +1

    🎉🎉🎉

  • @user-ir1wy9nd8s
    @user-ir1wy9nd8s 20 дней назад

    ❤❤🎉

  • @Kalina0119
    @Kalina0119 2 месяца назад

    Anestegnawen machen gezeche neber 200 gm serayen bedemb lemegemer telekune lemegzat felege bande geze kefeye lemegzate akemu yelegnem menalbat betelaye geze mekfel yemechelebet menged kale betetebaberugn yerasen Sera lemesrat beke akem ena felagot alegn melsachun eyetebeku new

  • @kuniskenya299
    @kuniskenya299 Год назад +1

    Duro wafcho bet nabren😂😂😂 enama...ye habam lij ebal nabra 😂😂😂...gin.....

  • @reshukebede4931
    @reshukebede4931 Год назад +1

    Degmi berber tefe tefechtobegn awkalhu

  • @Fteefirer2
    @Fteefirer2 9 часов назад

    ኦቾሎኒ ይፈጫል

  • @Rekeb-iz3mu
    @Rekeb-iz3mu 4 месяца назад

    በወፍጮ ቤት ያሉ አይጦች ጥሬ ፍለጋ ይሁን ጎሬ ፍለጋ፣ወፍጮ ቋት ውስጥ እየገቡ ቆሻሻ ለአደጋ እየተጋለጡ እህሉንም በቆሻሻ እየበከሉ በመሆኑ ማሽን ከማስነሳታቸው በፊት ባለወፍጮዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እኛ በላተኞች እንመክራለን።

    • @aumrazanbintislam671
      @aumrazanbintislam671 2 месяца назад

      ሰገቱረም እያበለን አይዴል እንኳንስ አይጥ ምን የልበለን አለ😢😢

  • @ProperousEthiopia-bn3cy
    @ProperousEthiopia-bn3cy Год назад +1

    Ewunetem yeleyal

  • @getawabebe2043
    @getawabebe2043 Год назад +2

    I want to win the machine 😊

  • @eshraqiaa4654
    @eshraqiaa4654 Год назад

    Selmat

  • @TayechAbebe-zv9ot
    @TayechAbebe-zv9ot 8 месяцев назад

    የት ነው ሚገኘዉ አድራሻችሁን ብትነግሩኝ እፈልገዋለው ወጋውስ ስንት ነዉ?

  • @user-rg4xj7go2f
    @user-rg4xj7go2f Год назад +1

    ወፍጮ ቤት ኤጀወረፈ ስጠብቅ ሦስት ቀን አድረ አውቃለሁኝ

  • @biratuhordofa
    @biratuhordofa 6 месяцев назад

    I need to buy it!! If 3-5kg
    possible or with it's cost?

  • @gebrehiwotmulaw
    @gebrehiwotmulaw Год назад +2

    የት ነው ማገኘው

  • @user-rt3pf1kh8t
    @user-rt3pf1kh8t 4 месяца назад

    Delivery Alachu

  • @dereje1476
    @dereje1476 Год назад +1

    የቻናልህ ቋሚ ደንበኛ ለመሆን ወስኛለሁ አድሉም ለሚስቴ እንዲሆን እመኛለሁ።

  • @user-xz1xz9fg9j
    @user-xz1xz9fg9j 5 месяцев назад

    አዲራሻቹ የትነዉ አንዴትነወ የምናገኛቹ

  • @adisumera9251
    @adisumera9251 5 месяцев назад

    what about the spare part?

  • @user-hk7bi4yj5s
    @user-hk7bi4yj5s 3 месяца назад

    ስልክ ቆጥር ፃፍልን

  • @yedegualij9542
    @yedegualij9542 8 месяцев назад

    Yet enagenewalen

  • @Getudereju
    @Getudereju 5 месяцев назад

    Do you have branch

  • @Gyohans-nh4ph
    @Gyohans-nh4ph 5 месяцев назад

    የሞተሩ ካፓሲቲ እንዴት ነው?መቀያየርያ እቃስ ኣሎው?የት ሃገር ነው የሚሰራው ? ዋስትናስ ኣሎው?

  • @tsehayabera9693
    @tsehayabera9693 11 месяцев назад

    እኔ በልጅነቴ ያደረ ወፍጮውስጥ አይጥ አግኝተው ሲናደዱ አይቼ እስካሁን ድረስ በጠዋት አላስፈጭም

  • @nebiyatn8739
    @nebiyatn8739 Месяц назад

    የትነው ቦታው

  • @arisemafeqirearisemafeqire583
    @arisemafeqirearisemafeqire583 6 месяцев назад

    የትነዉ የማገኛዉ ወድሜ ስለፈጠረክ

  • @TigistZerfu8
    @TigistZerfu8 4 месяца назад

    በናትህ አየሠራሁ ልክፈልህ ስጠኝ

  • @Jamaa-vt2ld
    @Jamaa-vt2ld 5 месяцев назад

    Yete newe emggnwe selkachhuse

  • @ashutaye9610
    @ashutaye9610 Год назад +2

    አንድ ጊዘ ወፍጮ በት ዉስት የወደኩቲን አልረሳውም

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 Год назад +1

    Yet...yigegnal....kutir...askemichi

  • @user-tw3qj9ux6w
    @user-tw3qj9ux6w Год назад +1

    ዋጋዉ ስንት ነው አዳማ ነኝ ቅርንጫፍ አላችሁ

  • @Ashye-d4h
    @Ashye-d4h 5 дней назад

    Yet yigegnal bota

  • @gedfewayalew2208
    @gedfewayalew2208 6 месяцев назад

    የበርበሬ መቃጠል ያጋጥማል።

  • @eshraqiaa4654
    @eshraqiaa4654 Год назад

    4000eshi

  • @GgGg-ff3xi
    @GgGg-ff3xi 8 месяцев назад

    የትነዉ የሚገኘዉ

  • @reshukebede4931
    @reshukebede4931 Год назад +1

    11111

  • @eshraqiaa4654
    @eshraqiaa4654 Год назад

    😅❤

  • @mastashamas4524
    @mastashamas4524 3 месяца назад

    3ኪሎ ይኖርሀል?

  • @addisbefkadu2726
    @addisbefkadu2726 Год назад +1

    ስልካችሁን መቼ ታነሳላቹ

  • @hulegebtoube1631
    @hulegebtoube1631 Год назад +1

    የት ነው ሚገኝ

  • @admasuashenafi7945
    @admasuashenafi7945 5 месяцев назад

    attach price & address

  • @taybahmbark1156
    @taybahmbark1156 Год назад +1

    የትነወ ሰንት ነወ ለደካማ እናቴ

  • @zeynebali124
    @zeynebali124 Год назад +1

    እኔምእፈልጋለሁይህንማሺን

  • @GgGg-ff3xi
    @GgGg-ff3xi 10 месяцев назад

    የት አገር ነዉ

    • @GgGg-ff3xi
      @GgGg-ff3xi 10 месяцев назад

      እኔ መግዛት ፈልጊ ቆይ

  • @user-vd2hm2ok1l
    @user-vd2hm2ok1l 4 месяца назад

    ቀዳዳ ወፊት ነገርነህ