በቀላሉ ልብስ በማጠብ ገቢ ማግኘት ይቻሉ!! How to Start a Laundry Business

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2021
  • በቀላሉ ልብስ በማጠብ ገቢ ማግኘት ይቻሉ!! How to Start a Laundry Business
    #Laundary #Business #Addis #Addisbusiness #Ethiopia #small #entrepreneur #ideas #money
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "40 ሺህ ብር ትርፍ በወር ያግኙ | ኢትዮጵያ፡ Ethiopia: business news today ethiopian movie 2022 full "
    • 40 ሺህ ብር ትርፍ በወር ያግኙ |...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 11

  • @berryterefe7824
    @berryterefe7824 4 месяца назад

    Thank you so so so soooo much. Just saw your RUclips today.

  • @edrisshermolo
    @edrisshermolo 7 месяцев назад

    enamsegnalen ehetachen alha yesteln

  • @user-tj9gv9gw4u
    @user-tj9gv9gw4u 10 месяцев назад +1

    ደረቅ እጥበት ላልሽው ብታብራሪው ለመክፈት ስለፈለግሁ ሌላም ምክር አብረሽ ብትገልጭልኝ አመሠግናለሁ

  • @aderaw
    @aderaw Год назад

    እናመሰግናለን በጣም ማኑዋል ነገር ካላችሁ ወይም ስለ ስራው brief የሆነ video ካላችሁ ብታጋሩን ለመጀመር አስቤ ነበር💓

    • @SALAM-fz2le
      @SALAM-fz2le 3 месяца назад

      እኔም አስባለው ግን የሚሻለው ቢያንስ ለ 1ወር ተቀጥሮ መስራት አሪፍ ይመስለኛል ውዴ ይበልጥ ይሻላል

  • @kuratube1220
    @kuratube1220 2 года назад +1

    thank you!

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 года назад +1

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio ያገኙናል።
      ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

  • @ethiopiafirst7076
    @ethiopiafirst7076 2 года назад +1

    ብዙ ፕሮግራሞቻችሁን ተከታትያለው አሪፍ ናቸው።
    ግን ለልብስ እጥበት ኤሌክተሪክ ያስፈልገናል አይደል? መብራት ከሌለ በጄኔሬተር መጠቀም ምን ያክል ውጤታማ ያደርገናል?

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 года назад +1

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      በጀነሬተር ውጤታማ ላይሆን ይችላል። ግን አነስተኛ ሃይል የሚፈልጉ ማጠቢያዎች ስላሉ እነሱን መጠቀም ይቻላል።
      አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

  • @Kebii4242
    @Kebii4242 9 месяцев назад

    Bird libs yatbal inde ?

  • @hanamarkos1161
    @hanamarkos1161 2 года назад +1

    Qw